Hawassa College of Teacher Education -HCTE @hawassacte Channel on Telegram

Hawassa College of Teacher Education -HCTE

@hawassacte


Hawassa College of Teacher Education -HCTE (English)

Welcome to Hawassa College of Teacher Education -HCTE Telegram channel! If you are passionate about education and teaching, then this is the perfect channel for you. HCTE is a renowned institution that is dedicated to providing high-quality teacher education programs to aspiring educators. With a rich history of producing successful teachers, the college is known for its innovative teaching methods and rigorous curriculum

Who is it? Hawassa College of Teacher Education -HCTE is a leading institution that focuses on training the next generation of educators. The college offers a wide range of teacher education programs that are designed to prepare students for successful careers in teaching. Whether you are interested in primary education, secondary education, or special education, HCTE has a program for you

What is it? The HCTE Telegram channel is a platform where students, alumni, and educators can connect, share resources, and stay updated on the latest news and events happening at the college. From educational workshops and seminars to job postings and career opportunities, this channel is your go-to source for all things related to teacher education. Join us today and be a part of our vibrant community of teachers and educators!

Hawassa College of Teacher Education -HCTE

23 Jul, 04:45


Congratulations !!!
የ Hawassa College of Teacher Education - HCTE የተማሪዎች ምረቃ ስነስርዓት እያከናወነ ይገኛል።

ተመራቂዎች እንኳን ደስ አላችሁ!

ለዝርዝሩ እንመለሳለን። የኮሌጁን አዳዲስ መረጃ ለማግኘት ገጻችንን #Like & #Follow ያድርጉ!

Hawassa College of Teacher Education -HCTE

18 Jul, 15:23


በቀጣይ አመት የመውጫ ፈተና ለመስጠት በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ዝግጅት እየተደረገ ነው
---------------------------

የትምህርት ሚኒስቴር የከፍተኛ ትምህርት ልማት ዘርፍ የአስተዳደርና መሠረተ-ልማት መሪ ሥራ አስፈጻሚ የሆኑት ሰለሞን አብረሃ (ዶ/ር) ከሚመጣው አመት ጀምሮ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተመራቂ ተማሪዎች የመውጫ ፈተና ለመስጠት ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን ገልፀዋል።

ስራ አስፈፃሚው ይህን የተናገሩት የከፍተኛ ትምህርት ልማት ዘርፍ የ2014 ዓ.ም በጀት አመት የእቅድ አፈጻጸም ሪፖርት እና የ2015ዓ.ም በጀት አመት እቅድ በቀረበበት ወቅት ነው፡፡

በጦርነቱ የወደሙ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማትን መልሶ በማቋቋም ወደ ሥራ ማስገባት መቻሉ በ2014 በጀት አመት የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ርብርብ እና ጠንካራ ትብብር የታየበት መሆኑ ተገልጿል።

በትግራይ ክልል ዩኒቨርስቲዎች ይማሩ የነበሩ እና በጦርነቱ ምክንያት የወጡ ተማሪዎችን በሌሎች ዩኒቨርሲቲዎች ምደባ በመስጠት ትምህርታቸውን የማስቀጠል ስራ ውጤታማ እንደነበር ተጠቅሷል፡፡

የከፍተኛ ትምህርት ልማት ዘርፍ ዓለም አቀፈዊ አጋርነት እየጎለበተ መምጣቱ ለቀጣይ አመት የእቅድ አፈጻጸም ስኬት በምቹ ሁኔታነት ተገምግሟል፡፡

የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የኦድት ግኝቶችን ለመቀነስ በከፍተኛ ትኩረት እየተሠራ መሆኑ ተገልጾ የሚመለከታቸው የመንግሥት አካላትም የግዥ ሥርዓት መመሪያዎችን ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተጨባጭ ሁኔታና ባህሪያት በተለይም ከተማሪዎች አገልግሎትና ምርምር ሥራዎች አንጻር መልሰው ቢቃኙት ጥሩ እንደሚሆን አስተያየት ተሰጥቷል ፡፡

Hawassa College of Teacher Education -HCTE

04 Jul, 19:07


የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕሮፌሰር) በኢትዮጵያ የኒውዚላንድ አምባሳደር ሚካኤል ኡፕቶን ጋር ተወያዩ
---------------------------------------
የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕሮፌሰር) ሰኔ 24 /2014ዓም. በኢትዮጵያ የኒውዚላንድ አምባሳደር ሚካኤል ኡፕቶን ጋር በትምህርት ጉዳዮች ላይ የሁለትዮሽ ውይይትን አድርገዋል።
በውይይታቸውም በኢትዮጵያ የትምህርት ዘርፍ ስለተጀመረው የትምህርት ጥራት ማረጋገጫ ሪፎርም ስራዎች ዙሪያ ተነጋግረዋል።
ከእንግሊዝኛ ትምህርት ማሻሻያ መርሃግብር ጋር በተያያዘም የኒውዚላንድ ኤምባሲ የበጎ ፈቃደኝነት ስራ ላይ የበኩሉን ድጋፍ እንዲያደርግ ሚኒስትሩ ጠይቀዋል።
በኢትዮጵያ የኒውዚላንድ አምባሳደር ሚካኤል ኡፕቶን በበኩላቸው በኢትዮጵያ የትምህርት ዘርፍ በመካሄድ ላይ ያለውን ሪፎርም አድንቀዋል።
በመርህ ደረጃ የተጀመረውን የእንግሊዝኛ ቋንቋ ማሻሻያ መርሃግበር በተመለከተም
ከአገራቸው መንግስት ጋር በመነጋገር ምላሽ እንደሚሰጡ አስታውቀዋል።
በቀጣይም አገራቸው የሚሰጠውን የነጻ ትምህርት ዕድል እንደሚያሰፉም አምባሳደሩ ገልጸዋል።

Hawassa College of Teacher Education -HCTE

21 Jun, 04:32


This is for all class Representative

Hawassa College of Teacher Education -HCTE

20 Jun, 08:48


This is for all students

Hawassa College of Teacher Education -HCTE

17 Jun, 09:00


NEW

Hawassa College of Teacher Education -HCTE

02 Jun, 08:46


Channel photo updated

Hawassa College of Teacher Education -HCTE

02 Jun, 08:46


https://www.facebook.com/104066104611895/posts/562001855484982/?flite=scwspnss

Hawassa College of Teacher Education -HCTE

02 Jun, 08:38


Channel created