ابن ابي حبيب

@habibseidabumuslim


በመርከዛችን በአዳሪ /በ online ለመመዝገብ
0907842184
0906883233
@abumuslimhabib
@Abuhumeyrahabib
@abumuslimhabib

ابن ابي حبيب

23 Oct, 10:44


አንዳንደድ ሰዎች ግን

እንዴት ቻላችሁበት ማስመሰሉን

ابن ابي حبيب

23 Oct, 06:54


ይህን 【 ከዐርሹ በላይ 】 የተሰኘዉን የኢብኑ ሙነወርን መፅሀፍ ያልገዛችሁና ያላነበባችሁ ካላችሁ እንደምንም ብላችሁ እጃችሁ አስገቡት።

ወላሂ በጣም ጠቃሚ መፅሀፍ ነዉ። በተለይ አህባሾች ለሚያነሷቸዉ የተሳሳቱ ዉዢንብሮች በቂ መልስ ሰጥቶበታል።

በተለይ በርእሱ ላይ ብዥታ ያለባችሁ ወንድምና እህቶች ብታነቡት ትጠቀማላችሁ!!

👉https://t.me/murselseid

ابن ابي حبيب

23 Oct, 05:32


የያዝከውን ወጥረህ ስራ !!

ابن ابي حبيب

22 Oct, 18:05


ነፍሲያችን የመሬትን ስፍት እንጂ
የቀብርን ጥበትኮ አታስታውስም !!


አሏህ ይመልሰን

https://t.me/habibseidabumuslim

ابن ابي حبيب

22 Oct, 14:39


♦️አፍሪካ ውስጥ ተወልደክ
♦️የድሀ ልጅ ሆነክ
♦️ስራ የማትሰራ ከሆነ
♦️የማትማር ከሆነ
♦️በዛ ላይ ሱስ ውስጥ የገባህ ከሆንክ

በሂወትክ ላይ ተስፋ ሳትቆርጥ ቶሎ የያዝካቸውን ጓደኞች ቀይር



https://t.me/habibseidabumuslim

ابن ابي حبيب

22 Oct, 11:51


ሴት ልጅ ከ ትዳር በፊት ቢክራ ሆና መገኘት አለባት

ابن ابي حبيب

22 Oct, 05:52


አሏህ ማለት

ልታምጸው አስበህ በርህን ስትዘጋ
የምትተነፍሰውን አየር የሚያስገባልህ ነው።


https://t.me/habibseidabumuslim

ابن ابي حبيب

21 Oct, 13:38


ጀነት ስንገባ አንድም ሰው ከመካከላችን እንዲጎድል አንፈልግም..በሉ ተነሱ ልጆቼ❞ እያለች ልጆቿን ለሱብሒ ሶላት የምትቀሰቅስ አንዲት እናት ነበረች።

አሏህ ለልጆቻቹህ ምርጥ ዓርዐያ የምትሆኑ ያድርጋቹህ  ያድርገን🤲

ابن ابي حبيب

21 Oct, 13:35


ልብስ
https://t.me/habibseidabumuslim

ابن ابي حبيب

21 Oct, 09:56


الله

ባሪያዎች ባይገባቸውም የሱ እዝነት ግን ይቀጥላል!!

ابن ابي حبيب

21 Oct, 05:52


አንዳንዴ.. ምን ሆነሀል ስትባል የማትመልሰው ብዙ መሆን አለ።

አንዳንዴ ..ለመናገር የማይመቹ ለመተው የማይቀሉ ብዙ ስሜቶች አሉ ለአንተ ብቻ የከበዴ ለሌላው የቀለለ።

አንዳንዴ...ምን ሆነህል ስትባል ምንም ብለህ የምታልፈው በውስጥህ ብቻ የምትይዘው አንተ ብቻ ይምትታመምበት ጉዳይ አለ ።

አንዳንዴ...

ابن ابي حبيب

21 Oct, 05:20


ምን ግዜም ቢሆን ታላቅ
ፍቅርና ታላቅ ስኬት ትልልቅ
     ፈተናዎች አሉበት

ንፁህ ልብ ካለህ ምን ጊዜም
  አሸናፊ ትሆናለህ
https://t.me/habibseidabumuslim

ابن ابي حبيب

20 Oct, 18:07


• قــال ابـن الجــوزي ـ رحـمـة الله

« مـن أحـب أن ﻻ يـنـقـطـع عـمـلـہ بـعـد مـوتــہ فـليـنـشر الـعـلـم »

•التذكرة (٥٥)

ابن ابي حبيب

20 Oct, 12:37


ሰዎችን ሳታቁ አትናቁ!!


አትራቁም

ابن ابي حبيب

20 Oct, 10:44


የራሳክን ህልም እንደ ምንም አሳካ
እንጂ ተቀጥረክ አትስራ

አይ ካልክ ሌላ ሰው ቀጥሮክ ህልሙን ያሳካብሀል

ابن ابي حبيب

20 Oct, 07:22


ነብያችን(ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም)በጀነት ውስጥ ላጤ የለም።

صحيح مسلم 2834

ابن ابي حبيب

20 Oct, 04:15


የወር ኪራይ የደረሰበትን ወንድ ማናገር ትርፉ ጭቅጭቅ ነው

ابن ابي حبيب

19 Oct, 17:13


የዚህ አለም እድለኞች አብዝተው የሚለፉ እንጂ

የሚመኙ አይደሉም
!!

ابن ابي حبيب

19 Oct, 14:28


ሰው ሁሉ ምን አለበት ለመጀመሪያ ጊዜ እንዳገኘነው ቢሆን

2,353

subscribers

247

photos

164

videos