الفوائد السلفية @alfawaedassalaffiyya Channel on Telegram

الفوائد السلفية

@alfawaedassalaffiyya


👌 ይህ ቻናል በአላህ ፍቃድ የተወዳጁ ወንድማችን አቡ ረያን ሙሀመድ አሚን ባቲ:-
✓ ተቀርተው ያለቁ እና እየተቀሩ ያሉ ደርሶች
✓ ስለተለያዩ መስአላወች በያን የምናደርግበት እና አጫጭር ፈዋኢዶችን የምናሰራጭበት ነው።
https://t.me/AlFawaedAssalaffiyya
ሀሳብ እና አስተያየተወን ለማድረስ
http://t.me/Alfaweidbot

الفوائد السلفية (Amharic)

ይህ ቻናል በአላህ ፍቃድ የተወዳጁ ወንድማችን አቡ ረያን ሙሀመድ አሚን ባቲ ነው። የተቀርተው ያለቁ ደርሶችና እየተቀሩ ያሉ መስአላወች እና ፈዋኢዶች የተናገርገበትን መረጃዎችን አትክልተዋለሁ። በበጋሁ የምንለዋወጥና መስማሚት የተሳለ የመረጃ እርምጃዎችን ለመሰረት እና ለመረጃ አቅም ውስጥ ከፋቀናዊ ላላላዉ ጥያቄዎች ጋር ይብሎናል። የቴሌግራም ማዝርጫ ላይ ይህንን ለመገኘት ለሚያምሩትና ለሚጠቀሙት መረጃዎች የግንዛቤ መልዕክት እና የህልም መፍትሄዎች ይዘው ማቅረብ ይሆናል። አገልግሎቱን ለመጠቀም የሚፈልገውን አካባቢዎች በዚህ አድራሻ ላይ አምርቷል።

الفوائد السلفية

13 Jan, 14:06


🚨«ወደ አላህ ሽሹ ቁ,1
🎙ድምፁን ለማግኘት👇
https://t.me/Hudhud_Studio/11459

الفوائد السلفية

13 Jan, 05:52


كما تَدين تُدان!
https://t.me/AlFawaedAssalaffiyya

الفوائد السلفية

12 Jan, 18:42


🔥መትን አጁሩምያ ደርስ 1⃣3⃣
ርዝመት 18  ደቂቃ
🎙በወንድማችን አቡ ረያን ሙሀመድ አሚን አሏህ ይጠብቀው🍃🍃

የኪታቡን ፒዲኤፍ ማግኜት ከፈለጉ
👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/AlFawaedAssalaffiyya/5712

الفوائد السلفية

12 Jan, 18:33


Live stream finished (18 minutes)

الفوائد السلفية

12 Jan, 18:14


Live stream started

الفوائد السلفية

12 Jan, 18:14


ግቡ

الفوائد السلفية

12 Jan, 18:14


ደርስ

الفوائد السلفية

12 Jan, 13:33


አስፈሪውና አስደጋጭ ስለሆነው የመሬት መንቀጥቀጥ ።

እየመከረን ነው

በኡስታዝ አቡ ሃቲም ሰኢድ አላህ ይጠብቀው
https://t.me/Hudhud_Studio/11449

الفوائد السلفية

12 Jan, 11:01


قال أبو عُبيد الله شُميط بن عجلان ـ وهو من أتباع التابعين رحمهم الله جميعا ـ :

«أيها المُغْتَرُّ بِطُولِ صِحَّته، أمَا رأيت ميِّتًا قطُّ مِن غير سَقَم؟ أيها المغترُّ بِطُول المُهْلة، أمَا رأيت مأخوذًا قط مِن غير عُدَّة؟ إنَّك لو فَكَّرتَ في طُول عُمرك لَنَسِيتَ ما قد تقدَّم مِن لَذَّاتِك.

أبِالصِّحَّة تغترُّون، أم بطول العافية تَمرحون، أم للموت تَأمنون، أم على مَلَكِ الموت تَجْترِئُون؟!

إنَّ مَلَكَ الموت إذا جاءَ لم يمنَعْه منك ثَرْوَةُ مَالِكَ ولا كَثرةُ احتِشَادِكَ.

أمَا علمتَ أنَّ ساعةَ الموتِ ذاتُ كُرَبٍ وغُصَص وندامةٍ على التفريط؟

ثم قال: رَحِمَ اللهُ عبدًا عَمِلَ لساعة الموت، رَحِمَ الله عبدًا عمل لِما بعد الموت، رَحِمَ الله عبدًا نظَر لنفسه قبل نُزولِ الموت»

📚 "قِصَر الأمل"، لابن أبي الدنيا، و"صِفة الصَّفوة" لابن الجوزي

https://t.me/AlFawaedAssalaffiyya

الفوائد السلفية

11 Jan, 10:47


"የመጨረሻው ጎብኚ"

[ሞት የመጨረሻው ዘያሪያችን ነው፤ ከእሱ በኋላ እንደሱ ያለ ሌላ ዘያሪ የለንም!

ሲመጣም የፈጠረው ጌታ በፈለገው ሰአት ስለሆነ፦ ስራ ላይ ወይም ረፍት ላይ እያለን፤ ታምመን አለያም በሙሉ ጤንነት ላይ ሆነን፤ በሀገር በመንደራችን ላይም ሆነ በጉዞ ላይ ሳለን ያለ ቀጠሮና ምንም አይነት ፍቃድ ሳይጠይቀን ነው!

አይቀሬና ሩቅ ወደሆነው ጉዞ ሊቀሰቅሰን እያንዳንዳችን ዘንድ ሲደርስ ስንቅ እስከምንሰነቅ የማይጠብቀንና ሊመልሱት የማይቻል የሆነ ከባድና አስደንጋጭ እንግዳ ነው!

قال الله تعالى: {أَيْنَمَا تَكُونُوا يُدْرِككُّمُ الْمَوْتُ وَلَوْ كُنتُمْ فِي بُرُوجٍ مُّشَيَّدَةٍ} (النساء: ٧٨)

«የትም ስፍራ ብትኾኑ በጠነከሩ ሕንጻዎች ውስጥ ብትሆኑም እንኳ ሞት ያገኛችኋል፡፡» (አን ኒሳእ: 78)

الموْتُ بابٌ وكلُّ الناسِ داخِلُهُ *** يا ليْتَ شعرِيَ بعدَ البابِ ما الدَّارُ
الدَّارُ جنَّة ُ خلدٍ إنْ عمِلتَ بِمَا  *** يُرْضِي الإلَهَ، وإنْ قصّرْتَ، فالنّارُ]
https://t.me/AlFawaedAssalaffiyya

الفوائد السلفية

11 Jan, 07:58


💥💥جديد

⚡️دار الحــــــديث السلفية بالحامي
بمسجد أنـــــــور .


🎙قصيدة
مميزات دعوة أهل السنة

لأخينا الفاضل
أبي المنذر محمد مهيوب التعزي حفظه الله .
مع تعليق جميل جدا لشيخنا أبي بلال الحضرمي حفظه الله .

📚للشيخ الهمام
أبي بلال الحضرمي حفظه الله .


📆 الخميس
9 رجب 1446ه‍



═══✺✺═══

🔳 القناة الرسمية العامة للشيخ أبي بلال في التليجرام:
https://t.me/abubilalhami

🔳 قناة الشيخ حفظه الله الرسمية في الواتساب:

https://chat.whatsapp.com/KX1HcG0T6c76OkRjQZbyRa


.
https://t.me/Abu_reyan_mohammed_Al_bati/1289

الفوائد السلفية

10 Jan, 20:18


ليس الطريق لمن سبق
إنما الطريق لمن صدق

الفوائد السلفية

10 Jan, 19:36


السلام عليكم ورحمة الله وبركاته.

أهنئ أخي العزيز عمر بن علي الفرنسي *بزواجه المبارك بإذن الله
- *وهكذا جميع أقاربه أدام الله فرحتكم ..-

فأقول له : بارك الله لكما وبارك عليكما وجمع بينكما في الخير

✍️ أبو  ريان  محمد  الأمين الولوي 

ليلة السبت /رجب/ 11 /1446/

https://t.me/AlFawaedAssalaffiyya/2550

الفوائد السلفية

10 Jan, 17:44


👉ተጀመረ  ተጀመረ  ተጀመረ 👇

• LIVE STREAM - በቀጥታ ስርጭት

         ⇆ㅤ◁ㅤ ❚❚ㅤ ▷ㅤ↻

📚نور التوحيد وظلمات الشرك.
📚ኑሩ ተውሒድ ወዙሉማቱ ሺርክ።

▪️▫️▪️▫️▪️▫️▪️▫️▪️▫️▪️▫️▪️▫️
📖አማርኛ ማብራሪያ
🔊 ኡስታዝ : አቡ ሙቅቢል አወል ቢን ዳውድ
/አላህ ይጠብቀው።

በሁድሁድ ስቱዲዮ ቻናላችን
👇👇
https://t.me/Hudhud_Studio/11410
➣ ደርሱን ለመከታተል  ለመከታተል ↴👇👇↴↴
🔗
https://t.me/Hudhud_Studio?livestream=8083416e83a2614c9f

الفوائد السلفية

10 Jan, 17:37


01 - فوائد الإتيوبى {{501}} التسمية والتكبير عند الذبح..m4a

الفوائد السلفية

10 Jan, 16:51


https://t.me/AlFawaedAssalaffiyya

الفوائد السلفية

09 Jan, 15:49


رجل تزوج امرأة وأبوها له زوجتان فاذا مات أبوها هل له أن يتزوج إحدى زوجتيه ؟
https://t.me/AlFawaedAssalaffiyya

الفوائد السلفية

09 Jan, 15:46


online የምትሰሩ አድምጡ

https://t.me/AlFawaedAssalaffiyya

الفوائد السلفية

09 Jan, 15:07


كذبتم والله هذا خضر ليس بشيخ بل هو لقيط لا يعلم في التاريخ أنه درس عند عالم سلفي..هذه الكلمة صارت تطلق عند المتأخرين على كل لقيط....خضر وصل إلى درجة الشيخ مالكم كيف تحكمون ..
من يحاول أن يجعل هذا الرجل شيخا كأنه يضحك بركبتيه
إن كان بعمره نعم نوافقكم وأما بعلمه أنه شيخ هيهات....

كتبها أبو عبد الله زين

لمتابعة الرابط....👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/abuabdelahzeyn
https://t.me/abuabdelahzeyn

الفوائد السلفية

08 Jan, 18:57


🔥መትን አጁሩምያ ደርስ 1⃣2⃣
ርዝመት:  ደቂቃ
🎙በወንድማችን አቡ ረያን ሙሀመድ አሚን አሏህ ይጠብቀው🍃🍃

የኪታቡን ፒዲኤፍ ማግኜት ከፈለጉ
👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/AlFawaedAssalaffiyya/5712

الفوائد السلفية

08 Jan, 18:49


Live stream finished (27 minutes)

الفوائد السلفية

08 Jan, 18:21


Live stream started

الفوائد السلفية

08 Jan, 17:33


📚نور التوحيد وظلمات الشرك.
📚ኑሩ ተውሒድ ወዙሉማቱ ሺርክ።

تأليف الفقير إلى الله تعالى الدكتور سعيد بن علي بن وهف القحطاني

▪️▫️▪️▫️▪️▫️▪️▫️▪️▫️▪️▫️▪️▫️

📖አማርኛ ማብራሪያ

🔊 ኡስታዝ : አቡ ሙቅቢል አወል ቢን ዳውድ
/አላህ ይጠብቀው።

👉በሁድሁድ ስቱዲዮ ቻናላችን
https://t.me/Hudhud_Studio/11404

➣ ደርሱን ለመከታተል ↴👇👇↴↴
🔗
https://t.me/Hudhud_Studio?livestream=8083416e83a2614c9f

الفوائد السلفية

07 Jan, 18:59


🔥መትን አጁሩምያ ደርስ 1⃣1⃣
ርዝመት:  44 ደቂቃ
🎙በወንድማችን አቡ ረያን ሙሀመድ አሚን አሏህ ይጠብቀው🍃🍃

የኪታቡን ፒዲኤፍ ማግኜት ከፈለጉ
👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/AlFawaedAssalaffiyya/5712

الفوائد السلفية

07 Jan, 18:55


https://t.me/AlFawaedAssalaffiyya

الفوائد السلفية

07 Jan, 18:52


Live stream finished (44 minutes)

الفوائد السلفية

07 Jan, 18:08


ግቡ

الفوائد السلفية

07 Jan, 18:08


Live stream started

الفوائد السلفية

05 Jan, 19:58


🗂ይደመጥ ይሰራበት ሼር ይደረግ‼️


⭕️
#እጅግ ገሳጭ የሆነ ምክር አድምጣችሁ ተመከሩበት ለሌላዉም ሼር አድርጉት‼️


👉⭕️ሙዕሚን ወንጀል ላይ በወደቀ ሰአት ከወንጀሉ እስከሚመለስ እንደሚጨንቀዉ ለተዉበት እንደሚሽቀደደም ይህ ባህሪ ከሌለን እራሳችንን መፈተሽ እንዳለብን ያጠፋነዉ ነገር ወንጀል ሊጨንቀን እንደሚገባ‼️


እለተ እሁድ ከመግሪብ ሶላት በኃላ በመስጅደል ፈትህ ደርስ ሲጠናቀቅ የተጠየቁ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው።


#በታላቁና በተወዳጁ ወደ الله ተጣሪ በሆነው #ሸይኻችን አቡ የህያ ከማል ኢብኑ ሙሀመድ አል_ሀበሺይ الله ይጠብቀው


#للشيخ الفَاضِلْ الدَاعِي إِلى اللهَّ أَبِي يَحْيىٰ كَمَالْ بِنْ مُحَمَّدْ الْحَبَشِي حَفِظَهُ اللهَّ تَعَالى وَرَعاه

🕰18:12🕰



🗓بتاريخ ليلة الإثنين ٦/رجب/١٤٤٦هجرية

https://t.me/Al_Fetih

الفوائد السلفية

05 Jan, 19:56


🔥መትን አጁሩምያ ደርስ 1⃣0⃣
ርዝመት:  25 ደቂቃ
🎙በወንድማችን አቡ ረያን ሙሀመድ አሚን አሏህ ይጠብቀው🍃🍃

የኪታቡን ፒዲኤፍ ማግኜት ከፈለጉ
👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/AlFawaedAssalaffiyya/5712

الفوائد السلفية

05 Jan, 18:13


🔺🔺 ዐፍዎን ዛሬ ደርስ የለም

الفوائد السلفية

04 Jan, 18:41


Live stream finished (36 minutes)

الفوائد السلفية

04 Jan, 18:05


Live stream started

الفوائد السلفية

27 Dec, 19:42


🔺🎙ነሲሀ በወንድማችን አቡ ሀቲም  አሏህ ይጠብቀው🍃🍃🍃

📮በመልካም ማዘዝ ከመጥፎ መከልከል

https://t.me/AlFawaedAssalaffiyya/5762

https://t.me/Abu_hatim

الفوائد السلفية

27 Dec, 19:10


Live stream finished (1 hour)

الفوائد السلفية

27 Dec, 18:31


🔻 ተጀመረ ተጀመረ ተጀመረ🔻


🎤 በኡስታዝ  أبو حاتم سعيد  አሏህ ይጠብቀው።

      ለመከታተል ↴👇👇


https://t.me/AlFawaedAssalaffiyya

الفوائد السلفية

27 Dec, 18:17


🎙ለወንድማችን አቡ ሀቲም
ሰኢድ ሀሰን ተርሂብ🌱🌱🍃

https://t.me/AlFawaedAssalaffiyya

الفوائد السلفية

27 Dec, 18:09


Live stream started

الفوائد السلفية

27 Dec, 18:03


كلمة

الفوائد السلفية

27 Dec, 18:02


الآن

الفوائد السلفية

27 Dec, 17:13


قال التابعي الجليل بلال بن سعد رحمه الله تعالى:
«عبادَ الرحمن، هَلْ جاءكم مُخبِرٌ يُخبِركم أنَّ شيئًا مِن أعمالكم تُقُبِّل منكم؟
أو شيئًا مِن خطاياكم غُفِرَ لكم؟
{أَفَحَسِبْتُمْ أَنَّمَا خَلَقْنَاكُمْ عَبَثًا وَأَنَّكُمْ إِلَيْنَا لَا تُرْجَعُونَ}؟
واللهِ لو عجِّل لكم الثوابُ في الدنيا لَاسْتَقلَلْتُم كلُّكم ما افترض عليكم، أَفتَرغَبون في طاعة الله بِتعجيلِ دُنْيًا تَفْنى عن قريبٍ، ولا تَرغبون ولا تُنافِسون في جنةٍ {أُكُلُهَا دَائِمٌ وَظِلُّهَا ۚ تِلْكَ عُقْبَى الَّذِينَ اتَّقَوْا ۖ وَعُقْبَى الْكَافِرِينَ النَّارُ}»

📚 •حلية الأولياء وطبقات الأصفياء لأبي نعيم.
•والبداية والنهاية لابن كثير.

https://t.me/AlFawaedAssalaffiyya

الفوائد السلفية

26 Dec, 22:37


🔺قال_تعالى :

(( إِنَّ أَصْحَابَ الْجَنَّةِ الْيَوْمَ فِي شُغُلٍ فَاكِهُونَ ))

‏ربما تجلس اليوم حزيناً
‏منشغلاً بأمور لا تجلب لقلبك إلا المزيد من الهم !
‏لكن لا يلهينك القلق عن الطاعة
‏ فليكن هدفك أن يكون غدك في الجنة .
    ‏ اللهم اجعلنا من اهلها
https://t.me/AlFawaedAssalaffiyya

الفوائد السلفية

26 Dec, 13:26


📬መሳኢሉል ጃሂልያ  0⃣7⃣

ርዝመት   54 ደቂቃ

🎙በወንድማችን አቡ ረያን ሙሀመድ አሚን አሏህ ይጠብቀው🍃🍃

የኪታቡን ፒድኤፍ ለማግኝት.
https://t.me/AlFawaedAssalaffiyya/5683

الفوائد السلفية

25 Dec, 18:52


🔥መትን አጁሩምያ ደርስ 0⃣5⃣
ርዝመት:  41 ደቂቃ
🎙በወንድማችን አቡ ረያን ሙሀመድ አሚን አሏህ ይጠብቀው🍃🍃

የኪታቡን ፒዲኤፍ ማግኜት ከፈለጉ
👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/AlFawaedAssalaffiyya/5712
ደርሷን ብቻ ማግኜት ከፈለጉ
👇👇👇👇
https://t.me/AlFawaedAssalaffiyya/5746

الفوائد السلفية

25 Dec, 18:44


Live stream finished (43 minutes)

الفوائد السلفية

25 Dec, 18:01


الآن

الفوائد السلفية

25 Dec, 18:01


Live stream started

الفوائد السلفية

25 Dec, 14:00


🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺
السؤال الأول :
ما معنى الإعراب لغة واصطلاحا???

السؤال الثاني:
ما معنى البناء لغة واصطلاحا????

السؤال الثالث :
كم أنواع الإعراب?فغذكره

السؤال الخامس:
وكم للأسماء من أنواع الإعراب?واذكره

السؤال السادس:
وكم للأفعال من أنواع الإعراب?واذكره


መልሱን በዚህ አቃብሉን
👇👇👇👇
http://t.me/Alfaweidbot
🔺🔺🔺🔺🔺🔺

الفوائد السلفية

24 Dec, 19:46


💥💥جديد

⚡️دار الحــــــديث السلفية بالحامي
بمسجد أنـــــــور .


🎙 مشابهة الغرباني
لبولس الطرسوسي في تفكيك الدعوات

📚للشيخ الهمام
أبي بلال الحضرمي حفظه الله .


📆 الثلاثـــاء
23 جمادى الثانية 1446ه‍



═══✺✺═══

🔳 القناة الرسمية العامة للشيخ أبي بلال في التليجرام:
https://t.me/abubilalhami

🔳 قناة الشيخ حفظه الله الرسمية في الواتساب:

https://chat.whatsapp.com/KX1HcG0T6c76OkRjQZbyRa


.

الفوائد السلفية

24 Dec, 18:48


🔥መትን አጁሩምያ ደርስ 0⃣4⃣
ርዝመት:  33 ደቂቃ
🎙በወንድማችን አቡ ረያን ሙሀመድ አሚን አሏህ ይጠብቀው🍃🍃

የኪታቡን ፒዲኤፍ ማግኜት ከፈለጉ
👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/AlFawaedAssalaffiyya/5712
ደርሷን ብቻ ማግኜት ከፈለጉ
👇👇👇👇

https://t.me/AlFawaedAssalaffiyya/5739

الفوائد السلفية

24 Dec, 18:06


Live stream started

الفوائد السلفية

24 Dec, 18:06


የዛሬው ደርሳችን 👆👆🔺

الفوائد السلفية

24 Dec, 18:03


📬መሳኢሉል ጃሂልያ  0⃣6⃣

ርዝመት   55 ደቂቃ

🎙በወንድማችን አቡ ረያን ሙሀመድ አሚን አሏህ ይጠብቀው🍃🍃

የኪታቡን ፒድኤፍ ለማግኝት.
https://t.me/AlFawaedAssalaffiyya/5683

الفوائد السلفية

24 Dec, 10:31


ከ ማታው ደርስ 👆👆👆የወጣ ጥያቄ ነው ተሳተፉ

1 ما معنى الفعل لغة واصطلاحا?

2 إلى كم ينقسم الفعل ??واذكره

3 ما هو تعريف فعل الماضي

4 كم علامة فعل الأمر ?واذكره
5 واذكر علامتين للإسم
6 واذكر علامتين لفعل الأمر
7 واذكر علامة لفعل الماضي
8 واذكر علامة لفعل المضارع
9 واذكر علامة الحرف- بماذا يعرف?
🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺ميز بين الإسم والحرف والفعل فيما يلي: مع ذكرك للعلامة التي ميزت بها .

ضرب، جلس،أكل ،يوم ، نوم ، هل، زينب، بل ، سجدت، ضحكت، نام

መልሱን በዚህ አቃብሉን
👇👇👇👇
http://t.me/Alfaweidbot

الفوائد السلفية

24 Dec, 04:33


#خطبة جمعة #      

(بعنوان :تحذير الأجيال من مفاسد الجوال)

للشيخ أبي مالك صابر بن عبود اللحجي رحمه الله وغفر له

نسأل الله أن ينفع بها الإسلام والمسلمين....

مدة المقطع الصوتي:٢٩: ٤٨ :٠ ٠)
https://t.me/AlFawaedAssalaffiyya/5735

الفوائد السلفية

23 Dec, 19:11


🔥መትን አጁሩምያ ደርስ 0⃣3⃣
ርዝመት:  44 ደቂቃ
🎙በወንድማችን አቡ ረያን ሙሀመድ አሚን አሏህ ይጠብቀው🍃🍃

የኪታቡን ፒዲኤፍ ማግኜት ከፈለጉ
👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/AlFawaedAssalaffiyya/5712
ደርሷን ብቻ ማግኜት ከፈለጉ
👇👇👇👇
https://t.me/AlFawaedAssalaffiyya/5733

الفوائد السلفية

23 Dec, 19:10


👇👇👇👇

الفوائد السلفية

23 Dec, 19:00


📬መሳኢሉል ጃሂልያ  0⃣5⃣

ርዝመት 49 ደቂቃ

🎙በወንድማችን አቡ ረያን ሙሀመድ አሚን አሏህ ይጠብቀው🍃🍃

የኪታቡን ፒድኤፍ ለማግኝት.
https://t.me/AlFawaedAssalaffiyya/5683

الفوائد السلفية

23 Dec, 18:51


Live stream finished (44 minutes)

الفوائد السلفية

23 Dec, 18:06


Live stream started

الفوائد السلفية

23 Dec, 18:00


Live stream scheduled for

الفوائد السلفية

23 Dec, 17:31


Live stream finished (4 seconds)

الفوائد السلفية

23 Dec, 17:31


Live stream started

الفوائد السلفية

23 Dec, 12:07


🔺🔺الكل لا بد يشارك اجتهدوا ...بارك الله فيكم

الفوائد السلفية

23 Dec, 10:29


ከ ማታው ደርስ ሁላቹሁም ተሳተፉ 👇👇👇👇👇👇


0⃣1⃣

🔴🔺🔺🔺تمرينات  للجميع🔺🔺

1 ما هو الكلام  في اللغة?
2 ما هو الكلام النحوي-في اصطلاح النحاة-?
3  ما معنى أن يكون مفيدا??
4  وقولنا الكلام هو اللفظ ما الذي خرج به??

5  وكم أقسام الكلمة_ ?أذكرها ___
6  وإلى كم ينقسم الحروف _ ?واذكره_

🔺🔺🔺ضع أمام الكلام النحوي علامة()وما عداه ضع ()مع بيان السبب في الكل

1  إنما العلم بالتعلم ___
2  إن جاء زيد ___
3  محمد __
4  زيد في الكلاس/class/__
5  كن مجتهدا__
ደርሱ 👇👇👇
https://t.me/AlFawaedAssalaffiyya/5720

መልሱን በዚህ አቃብሉን
👇👇👇👇
http://t.me/Alfaweidbot

الفوائد السلفية

22 Dec, 19:17


🔥መትን አጁሩምያ ደርስ 0⃣2⃣
ርዝመት:  43 ደቂቃ
🎙በወንድማችን አቡ ረያን ሙሀመድ አሚን አሏህ ይጠብቀው🍃🍃

የኪታቡን ፒዲኤፍ ማግኜት ከፈለጉ
👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/AlFawaedAssalaffiyya/5712
🔸👇👇👇👇👇
https://t.me/AlFawaedAssalaffiyya/5715

الفوائد السلفية

22 Dec, 18:55


Live stream finished (46 minutes)

الفوائد السلفية

26 Nov, 19:29


صدق القائل:
عدوٌّ عاقل  خيرٌ من صديق أحمق.

ابن القيم | إغاثة اللهفان
https://t.me/AlFawaedAssalaffiyya

الفوائد السلفية

26 Nov, 15:56


https://t.me/AlFawaedAssalaffiyya

الفوائد السلفية

26 Nov, 13:24


💥💥جديد

⚡️دار الحــــــديث السلفية بالحامي
بمسجد أنـــــــور .


💥احذر من شايعات الإخوان المسلمين حول المملكة السعودية 💥

📚للشيخ الهمام
أبي بلال الحضرمي حفظه الله .


📆 الاثنين
22 جمادى الأولى 1446ه‍



═══✺✺═══

🔳 القناة الرسمية العامة للشيخ أبي بلال في التليجرام:
https://t.me/abubilalhami

🔳 قناة الشيخ حفظه الله الرسمية في الواتساب:
https://chat.whatsapp.com/C6R0H8S0GgmLXE0ER1Zlm



.

الفوائد السلفية

25 Nov, 17:34


ماهي عقيدة الإرجاء ؟

للشيخ أبي بلال خالد بن عبود باعامر الحضرمي حفظه الله تعالى

الفوائد السلفية

25 Nov, 04:23


https://t.me/AlFawaedAssalaffiyya

الفوائد السلفية

24 Nov, 17:42


احذر معاشرةَ البَطَّالينَ فإن الطبع لصٌّ، لا تُصَادِقَنَّ فاسقًا ولا تَثِقْ إليه..

ابن القيم | بدائع الفوائد

https://t.me/AlFawaedAssalaffiyy

الفوائد السلفية

24 Nov, 16:29


ቂልነቱን ጠንቅቀህ የምታውቀው ውለታ ቢስ እርካሽ የማይችለው መስአላ ላይ በደመ ነፍስ ገብቶ የሚደርስበትን ኪሳራ ሁሉ ለተነቃነቀው አርሹ ማፅኛነት በቅጥፈት ወደ ሆኑ ሰዎች ሲለጥፍ ስታይ በቂል ሰው መካፋት ትርፉ ድባቴን ማብዛት እንጅ ሌላ ጥቅም የለውምና ለመንጋው ከማዘን ውጭ አትከፋ።

ሰውዬው በውሸት የሚቀጥፈው ቅጥፈት አንተ የምታውቀውን የእውነት አይቡን እንድታወጣ እንዳያደርግህ።
"لا تغضب على الأحمق فيكثر غمك"


https://t.me/abu_muqbil1/

الفوائد السلفية

24 Nov, 13:55


🎙👌አወ ውነትህን ነው ያመህሙድ ሙስጦፋ ኢርጃኡ የ غላቱል ሙርጂአ ነው ብሎ ነውየሚያምነው ...እኛም ብለናል ።

🔻ሙስጦፋ ተክፊሪ ካልሆነ ..ማን ተክፊሪ ሊሆን ነው ...እግምባሩ ላይ ተክፊሪ ተብሎ ታፔላ አይፃፍበት ....

ድምፇ ያቀፈችው 3 ተክፊርዮችና 2 ሰለፍዮችን

🟣👇👇👇👇👇👇👇👇👇🔵
https://t.me/abuabdelahzeyn

https://t.me/AlFawaedAssalaffiyya

الفوائد السلفية

24 Nov, 13:41


🔻 ተጀመረ ተጀመረ ተጀመረ🔻

• LIVE STREAM - በቀጥታ ስርጭት

         ⇆ㅤ◁ㅤ ❚❚ㅤ ▷ㅤ↻


🎤 በኡስታዝ አቡ ሃቲም ሰኢድ ሀሰን አሏህ ይጠብቀው።

🕌 ነስር መስጂድ

           

➣ ሙሓደራውን  ለመከታተል ↴👇👇↴↴
🔗
https://t.me/Hudhud_Studio?livestream=8083416e83a2614c9f

الفوائد السلفية

24 Nov, 10:17


🗓 ليلة الأحد 22 / جماد الأولى 1446هــ 

📍جديد📍

🔊تسجيلات دار القرآن والحديث بكغامبوني دار السلام تنزانيا نقدم لكم هذه المادة القيمة وهي بعنوان🔊

⬅️هذه كلمة أوجهها من هذا المنبر ومن هذا المركز إلى علماء الدعوة السلفية وإلى طلاب العلم السلفيين أينما حلوا وأينما كانوا، راجيًا منها وجه الله، إبراءً للذمة وصلةً لرحم العلم التي بيننا.

💺للشيخ الوالد الناصح العلامة أبي أسامة سليم بن عيد الهلالي حفظه الله ورعاه

https://t.me/Dr_SaleemAlhilaly

الفوائد السلفية

24 Nov, 02:52


أجمع عقلاء كل أمة على أن النعيم لا يدرك بالنعيم ، وأن من آثر الراحة فاتته الراحة، وأن بحسب احتمال المشاق تكون الفرحة والملذة؛ فلا فرحة لمن لا هم له، ولا لذة لمن لا صبر له، ولا نعيم لمن لا شقاء له، ولا راحة لمن لا تعب له، بل إذا تعب العبد قليلا استراح طويلا، وإذا تحمل مشقة الصبر ساعة قاده لحياة الأبد، وكل ما فيه أهل النعيم المقيم فهو ثمرة صبر ساعة . وكلما كانت النفوس أشرف، والهمة أعلى، كان تعب البدن أوفر، وحظه من الراحة أقل، كما قال المتنبي :
وإذا كانت النفوس كبارا
        تعبت في مرادها الأجسام
وقال يحيى بن أبي كثير: لا ينال العلم براحة الجسم .
ولا ريب عند كل عاقل أن كمال الراحة بحسب التعب، وكمال النعيم بحسب تحمل المشاق في طريقه، وإنما تخلص الراحة واللذة والنعيم في دار السلام، فأما في هذه الدار فكلا ولما.

باختصار من مفتاح دار السعادة

https://t.me/AlFawaedAssalaffiyya

الفوائد السلفية

23 Nov, 16:25


ከቅጣት አይነቶች ውስጥ ከባዱ ቅጣት የሚቀጣው አካል እየተቀጣ እንደሆነ አለመገንዘቡ ሲሆን ከዚህ የከፋው ደግሞ ቅጣትን እንደ ፀጋ ቆጥሮ በቅጣት መደሰት ይሆናል። በሃራም ገንዘብ መደሰትና  የወንጀል በሮች  በመመቻቸታቸው መቦረቅን ይመስል።

ባህሪው ይህ የሆነ አካል የአሏህ ባርያዎች ለሱ በመታዘዝ የሚያገኙትን የአምልኮ ጣዕም የማጣጣምን እድል አያገኝም። 

እኔ የአብዛሀኛውን ኡለማኦችና ሙተዘሂዶች ሁኔታ አጥንቻለሁ ነገር ግን  የማይገነዘቡት በሆነ ቅጣት ላይ ሆነው አግኝቻቸዋለሁ  አብዛሃኛው ቅጣታቸውም መሪነትን መቆናጠጥ መፈለግ ሆኖ እንጅ አላገኘሁትም።

ከነሱ አዋቂው ጥፋቱን ሲታረም ይከፋል  ፤ መካሪውም በምክሩ ተውኔተኛ ሲሆን ዛሂድ ነኝ ባዩ ደግሞ አስመሳይ እና ይዩልኝ ባይ ነው ። 

የመጀመርያ ይፋዊ ቅጣታቸው   በሰዎች ባተሌ ሆነው ከአሏህ መራቃቸው ሲሆን ስውር ከሆኑት ቅጣቶቻቸው ውስጥ ደግሞ አሏህ ጋር የመመስጠርን ጣዕም መነጠቅና  የኢባዳን ጥፍጥና መነፈግ የሚወሱ ናቸው።

ውስጣቸው እንደውጫቸው  እንዲያውም ከዚያ ግልፅ የሆነ፤   ድብቃቸው እንደይፋቸው እንዲያውም ከዚያ ይብለጥ ጣፋጭ የሆነ ፤ ሂማቸው ሰማይ ላይ እንዲየውም ከዚያ ከፍ ያለ ሲታወቁ የሚሰተሩ ፤ ከራማቸው ይፋ ሲሆን የሚያስተባብሉ  ፤ ሰዎች በዝንጋቴ ውስጥ ሆነው ሳለ እነሱ ረጅሙን የአኼራ ጎዳና የሚሰነጥቁ ፤ ምድር የምትወዳቸው ፤ የሰማይ መላእክት የሚደሰቱባቸው እንዲሁም አሏህ በነሱ ምክንያት ምድርን የሚጠብቅባቸው የእውነት አማንያን ወንዶችና ሴቶች ሲቀሩ ።

አሏህ የእነሱን ፈለግ ለመከተል ይግጠመን ከነሱ ተከታዮችም ይመድበን።

ምንጭ ሶይዱል ኻጢር ከመጠነኛ ለውጥ ጋር

https://t.me/abu_muqbil1

الفوائد السلفية

23 Nov, 08:52


📜گلمة شيخنا ـ حفظه الله ـ في اجتماع أهل السنَّة في بلاد المهرة📜

🎙️لفضيلة شيخنا العلامة:
أبي عبد الرَّحمٰن يحيىٰ بن عليٍ الحجوري
    - حفظه اللّٰه تعالـى -

https://t.me/AlFawaedAssalaffiyya

الفوائد السلفية

23 Nov, 03:43


📮ከወንድማችን አቡል ፈትህ በቡት ከደረሰን  በያን

🔖ጥያቄ በግጥም መልኩ ከነማብራሪያው

ክፍል 5⃣
🎙በወንድማች አቡል ፈትህ ሁሰይን አደን አሏህ ይጠብቀው

https://t.me/AlFawaedAssalaffiyya/5550

الفوائد السلفية

23 Nov, 03:42


📮ከወንድማችን አቡል ፈትህ በቡት ከደረሰን  በያን

🔖ጥያቄ በግጥም መልኩ ከነማብራሪያው

ክፍል 4⃣
🎙በወንድማች አቡል ፈትህ ሁሰይን አደን አሏህ ይጠብቀው

https://t.me/AlFawaedAssalaffiyya/5550

الفوائد السلفية

23 Nov, 03:41


📮ከወንድማችን አቡል ፈትህ በቡት ከደረሰን  በያን

🔖ጥያቄ በግጥም መልኩ ከነማብራሪያው

ክፍል 3⃣
🎙በወንድማች አቡል ፈትህ ሁሰይን አደን አሏህ ይጠብቀው

https://t.me/AlFawaedAssalaffiyya/5550

الفوائد السلفية

23 Nov, 03:40


📮ከወንድማችን አቡል ፈትህ በቡት ከደረሰን  በያን

🔖ጥያቄ በግጥም መልኩ ከነማብራሪያው

ክፍል 2⃣
🎙በወንድማች አቡል ፈትህ ሁሰይን አደን አሏህ ይጠብቀው

https://t.me/AlFawaedAssalaffiyya/5550

الفوائد السلفية

23 Nov, 03:39


📮ከወንድማችን አቡል ፈትህ በቡት ከደረሰን በያን

🔖ጥያቄ በግጥም መልኩ ከነማብራሪያው

ክፍል 1⃣
🎙በወንድማች አቡል ፈትህ ሁሰይን አደን አሏህ ይጠብቀው

https://t.me/AlFawaedAssalaffiyya/5550

الفوائد السلفية

22 Nov, 19:41


كلمة شيخنا _حفظه الله _ في اجتماع أهل السنة في بلادة المهرة


                   فضيلة الشيخ

                يحيى الحجوري

                   حفظه الله

                 ليلة السبت

                  ٢١ جمادى الأولى

                   ١٤٤٦ هجرية

مسجد إبراهيم بشحوح سيئون

https://sh-yahia.net/show_sound_15462.html

ثابت الحضرمي

الفوائد السلفية

22 Nov, 16:59


الشيخ يحيى حفظه الله

الفوائد السلفية

22 Nov, 16:58


الشيخ العلامة يحيى بن علي الحجوري

الفوائد السلفية

22 Nov, 16:27


الشيخ أبو أنس عبد الخالق العماد حفظه الله

الفوائد السلفية

22 Nov, 15:06


واصلوا يا إخوة

الفوائد السلفية

22 Nov, 14:37


فضيلة التوحيد وخطيرة الشرك بالله ....

الفوائد السلفية

22 Nov, 14:28


الآن قصيدة يلقيها ولد شيخنا المفضال جمال بن ياسين حفظهما الله لله دره

الفوائد السلفية

22 Nov, 14:27


live streem join join 👆👆👆👆

الفوائد السلفية

22 Nov, 14:26


الان بدأ البث المباشر لاجتماع أهل السنة والجماعة بالمهرة

الفوائد السلفية

18 Nov, 16:18


وقل سلام فسوف يعلمون

الفوائد السلفية

18 Nov, 08:39


https://t.me/AlFawaedAssalaffiyya

الفوائد السلفية

15 Nov, 15:08


በራስህ አትደነቅ
https://t.me/abu_muqbil1/1523

الفوائد السلفية

15 Nov, 13:35


لا تكن بين الناس قديساً
وفي خَلوَتِك إبليساً.

ابنُ الجوزي

https://t.me/AlFawaedAssalaffiyya

الفوائد السلفية

15 Nov, 04:47


https://t.me/AlFawaedAssalaffiyya

الفوائد السلفية

13 Nov, 05:12


👉እለተ ማክሰኞ በሸይኻችን አቡ አብዱራህማን ጀማል الله ይጠብቀዉ ፈትህ  መስጅድ ላይ ከመግሪብ እስከ ዒሻ ባለዉ ወቅት የተሰጠ ምላሽ‼️

👉⭕️ነሲሀ በእነዚህ ለቂጦችና ተክፊርዮች ጥሩ ዘን ያሳደራችሁና የተሸወዳችሁ በሙሉ አሁንም ቆም ብላችሁ ያላችሁበት ሁኔታ ብትመለከቱና ነሲሀን ብትሰሙ‼️

📶  3 ጥያቄዎችን ተጠየቁ በተለየ ሁኔታ በወቅታዊው የተክፊሮች ባንዲራ አውለብላቢ ሙስጦፋ ተክፊርይ እና አምሳያዎቹ በኩል ሰዎችን ከሀቅ እና ከዳዕዋ አሰለፍያ ለማሸሽ የሚያደርጉትና የሚሄዱበት አካሄድ የተብራራበት ምላሽ⁉️

↪️እንደሚከተለዉ ቀረበ:-

🔴
#ከፊል ሰዎች የሚያሰራጩት የሆነ ሰዎችን ከዳዕዋ አሰለፍያ ለማሸሽ ብለው የሚያነሷቸው ንግግሮች አሉ♦️

➡️🔶 እርግጥ ነዉ ከዚህ በፊት ተንቢህ አድርገሀል።

⤵️
1⃣ ኛዉ ጥያቄ:_
በአንድ ንግግርህ ላይ እንዲህ ብለሀል
"አንድ ሰው ከአላህ ውጭ ላለ አካል ሲሰግድ ብታየው እንኳን መረጃ ሳታደርሰው እንዳታከፍረው ብለሀል።ጥያቄየ በንግግርህ ላይ لو صلا የሚል ቃል ተጠቅመሀል።ሶላ ማለት ደግሞ አምስት አውቃት ሶላቶችን ነው።እንዴት አንድ አካል አምስት አውቃቶችን ለሌላ አካል ሊሰግድ ይችላል? የአንተም ኡዝር አሰጣጥ ኡዝር ከሚሰጡ አኢማዎች በዚህ ይለያል።ስለዚህ ጉዳይ ማብራሪያ ብትሰጠኝ?

⤵️⤵️
2⃣ተኛዉ ጥያቄ:_
መረጃ የደረሳቸውን እና ሙዐኒዶችንም አታከፍር።ለምን?

⤵️⤵️⤵️
3⃣ተኛዉ ጥያቄ:_
ሙስጦፋን ተክፊሪይ ያልከው ኡዝር ቢል ጀህል የለም ስላለ ብቻና ብቻ ነው።ይህ ማለት ደግሞ ዑዝር ቢል ጀህልን የማያይ አካልን ተክፊሪይ ትላለህ ማለት ነው።እባክህ  ግልፅ መልስ ስጠኝ

🟥
#ይህን ምላሽ ሼር አድርጉት ተደራሽ እንዲሆን አድርጉት በዉሸት በአሉባልታ የሚያሰራጩት ሹብሀ ስላላ ዳግም እንዳይነሳ የበኩላችን እናድርግ♦️

https://t.me/Al_Fetih/4495

الفوائد السلفية

10 Nov, 21:27


📮متن كشف الشبهات..
🔴መትን ከሽፉ ሹቡሀት

🛑ተቀርቶ ያለቀ ኪታብ📚የኪታቡ ፒድኤፍ--- 🔺🔺🔺
https://t.me/AlFawaedAssalaffiyya/5246


1-
https://t.me/AlFawaedAssalaffiyya/5247

2-
https://t.me/AlFawaedAssalaffiyya/5255

3-
https://t.me/AlFawaedAssalaffiyya/5262

4-
https://t.me/AlFawaedAssalaffiyya/5269

5-
https://t.me/AlFawaedAssalaffiyya/5289

6-
https://t.me/AlFawaedAssalaffiyya/5290

7-
https://t.me/AlFawaedAssalaffiyya/5303

8-
https://t.me/AlFawaedAssalaffiyya/5309

9-
https://t.me/AlFawaedAssalaffiyya/5327

10-
https://t.me/AlFawaedAssalaffiyya/5349

11-
https://t.me/AlFawaedAssalaffiyya/5350

12-
https://t.me/AlFawaedAssalaffiyya/5359

13-
https://t.me/AlFawaedAssalaffiyya/5414

14-
https://t.me/AlFawaedAssalaffiyya/5451

15-
https://t.me/AlFawaedAssalaffiyya/5452

16-
https://t.me/AlFawaedAssalaffiyya/5453

17-
https://t.me/AlFawaedAssalaffiyya/5454

18-
https://t.me/AlFawaedAssalaffiyya/5514

19-
https://t.me/AlFawaedAssalaffiyya/5515

20-
https://t.me/AlFawaedAssalaffiyya/5516

الفوائد السلفية

10 Nov, 21:23


👇

الفوائد السلفية

10 Nov, 20:57


📚متن كشف الشبهات

📚መትን ከሽፉ ሹቡሀት
2⃣0⃣

የመጨረሻ ክፍል

🎙በወንድማችን ሙሀመድ አሚን አቡ ረያን አሏህ ይጠብቀው

https://t.me/AlFawaedAssalaffiyya/5516
📚


https://t.me/AlFawaedAssalaffiyya/5246

ለሀሳብና አስተያየት
http://t.me/Alfaweidbot

الفوائد السلفية

10 Nov, 20:56


📚متن كشف الشبهات

📚መትን ከሽፉ ሹቡሀት
1⃣9⃣

🎙በወንድማችን ሙሀመድ አሚን አቡ ረያን አሏህ ይጠብቀው

https://t.me/AlFawaedAssalaffiyya/5515

📚
https://t.me/AlFawaedAssalaffiyya/5246

ለሀሳብና አስተያየት
http://t.me/Alfaweidbot

الفوائد السلفية

10 Nov, 20:54


📚متن كشف الشبهات

📚መትን ከሽፉ ሹቡሀት
1⃣8⃣

🎙በወንድማችን ሙሀመድ አሚን አቡ ረያን አሏህ ይጠብቀው

https://t.me/AlFawaedAssalaffiyya/5514

📚
https://t.me/AlFawaedAssalaffiyya/5246

ለሀሳብና አስተያየት
http://t.me/Alfaweidbot

الفوائد السلفية

10 Nov, 20:34


نصيحة وإشفاق على من كان من أهل السنة ثم انحرف بأقواله وأفعاله مع أهل الأهواء والشقاق.pdf

الفوائد السلفية

10 Nov, 15:29


#جديد

🔊 گلمة وإجابة علےٰ سؤالٍ بعنوان:

📜 نصوع الدليل:
في كشف شبهة الملبس الرذيل
فيما زوره على شيخنا يحيى العلامة النبيل 📜


🎙️لفضيلة الشَّيخ المبارك:
أبي عبدِ الله محمد باجمَّال  
    - حفظه الله تعالىٰ -

المدة | 18:02

🗒 الأربعاء  4 جمادىٰ الأولىٰ 1446 هــ

... 💥👈 ننصح بسماعها ونشرها ...

https://t.me/AlFawaedAssalaffiyya

الفوائد السلفية

10 Nov, 13:35


🔻የመጀመሪያው በያን ተለቀቀ ተለቀቀ.🔻
በኡስታዝ አቡ ሀቲም ሰኢድ ገነቴ

በድምፁ የተካተቱ ነጥቦች

💢ባጠቃላይ ኡለማወች ትልቅ ደረጃ እንዳላቸው ከቀደምቶች የተወሰኑ ብርቅየ ኡለሞችንም ጠቅሷል .......🔷
👇👇👇

💢በተለየ መልኩ የየመን ኡለሞችን እስከነ መርከዛቸው በዝርዝር በትኖ ገልፇል።
👇👇👇
💢በመጨረሻም ሙስጦፋና አንድ ጓደኛውን አደብ በምታስይዝ አለንጋ ገርፏቸዋል።

🎙 አቦ ያየ የኡለሞችን ደረጃ የሚያቅ ሲያወራ እንደት ያምራል የመን ያሉ ኡለሞችን ስማ ሲናገር ..በደንብ አሰራጩት ..🔻

🟣ወደ መ ቻናሏ ለተቀላቀሉ ሊንክ አትቀይሩ👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/abuabdelahzeyn

https://t.me/AlFawaedAssalaffiyya

الفوائد السلفية

09 Nov, 21:26


يا أهل السُنَّة هذا درسٌ عظيم في هذا الحديث [وَأَيُّ قَلْبٍ أَنْكَرَهَا نُكِتَ فِيهِ نُكْتَةٌ بَيْضَاءُ]: أَنَّ إنكار المنكرات، والتجرد للحق، وحبُ الدِّين، والنصح لله،،، أَنَّه من أسباب نظافة القلب



فضيلة الشيخ

يحيى الحجوري

حفظه الله

ليلة الأربعاء

٤ جمادى الأولى

١٤٤٦ هجرية

مسجد إبراهيم بشحوح سيئون

https://sh-yahia.net/show_sound_15370.html

ثابت الحضرمي

الفوائد السلفية

09 Nov, 18:59


صنف ابن وهب كتابا  في أهوال القيامة ، فلما قرئ عليه بعد ذلك خر مغشيا عليه ، ولم يتكلم بكلمة حتى مات بعد أيام . ذكر ذلك ابن حجر في تهذيب التهذيب .

اللهم سلم سلم
https://t.me/AlFawaedAssalaffiyya

الفوائد السلفية

09 Nov, 10:33


الذنوب تزيل النِّعَم ولا بد، فما أذنب عبد ذنبا إلا زالت عنه نعمة من الله بحسب ذلك الذنب؛ فإن تاب وراجعَ رجعت إليه أو مثلها، وإن أصر لم ترجع إليه، ولا تزال الذنوب تزيل عنه نعمة نعمة حتى تسلبه النِّعَمَ كلَّها !
قال الله تعالى:
{إن الله لا يغير ما بقوم حتى يغيروا ما بأنفسهم}

وبالجملة فإنَّ المعاصي نار النعم تأكلُها كما تأكل النار الحطبَ، عياذا بالله من زوال نعمته وتحوّل عافيته.

ابن القيم | طريق الهجرتين ٥٨٨

تعليق بأخيكم أبي ريان

https://t.me/AlFawaedAssalaffiyya

الفوائد السلفية

09 Nov, 07:16


https://t.me/AlFawaedAssalaffiyya

الفوائد السلفية

09 Nov, 07:00


🟣አጠር ያለች ጉርሻ ለሙስጦፋ ከኢኽዋን ጋር ስለተሻሸበት .....🔻


🟣 በጭፍን አትከተሉ ይቅርባችሁ ...🔻ሙስጦፋ እቀብር አብሯችሁ አይገባም ።እንደማይሳሳት አርጋችሁ አትያዙ ።


🔵ሙቀሊዶች እሪሪሪሪ ዋይዋይ እያሉ ነው በየ ቦታው እስኪ በቀስቃዛ ውሀ ሻውር ውሰዱበት ቢበርዲላችሁ ቃጠሏችሁ ።


أخوكم أبو عبد الله زين

🔵https://t.me/abuabdelahzeyn

https://t.me/AlFawaedAssalaffiyya

الفوائد السلفية

08 Nov, 18:53


الذنوب تزيل النِّعَم ولا بد، فما أذنب عبد ذنبا إلا زالت عنه نعمة من الله بحسب ذلك الذنب؛ فإن تاب وراجعَ رجعت إليه أو مثلها، وإن أصر لم ترجع إليه، ولا تزال الذنوب تزيل عنه نعمة نعمة حتى تسلبه النِّعَمَ كلَّها !
قال الله تعالى:
{إن الله لا يغير ما بقوم حتى يغيروا ما بأنفسهم}

وبالجملة فإنَّ المعاصي نار النعم تأكلُها كما تأكل النار الحطبَ، عياذا بالله من زوال نعمته وتحوّل عافيته.

ابن القيم | طريق الهجرتين ٥٨٨

https://t.me/AlFawaedAssalaffiyya

الفوائد السلفية

05 Nov, 13:59


ኡዝር ቢልጀህል እንዲህ በሸህ ሲብራራ ደስ ይላል ከዚህ ውጭ ያልነው የለም አንድ ሰው እስልምና ውስጥ ያለ የሚሰግድ ፣የሚፆም፣ የኢስላም ተግባራቶችን የሚተገብር ባለማወቅ ሽርክ ቢሰራ አስተምረን ወይም ሁጃ አቁመን ካፊር እንላለን ሳያውቅ ሰርቶ በዛላይ ቢሞት ስራውን ሽርክ ነው እንላለን ሰውየው ግን እሙስሊም መቃብር ይቀበራል ፣ይታጠባል ፣ይወረሳል, ,,,,, የሙስሊም ሙአመላ ነው የምናደርገው ።

ይሄ ነው በቃ አለቀ ደቀቀ በዚህ ምክንያት ከመንሀጅ ብሎም ሁጃ አቁመን ኡዝር የሚሰጥን እናከፍራለን የሚለው ለቂጥ ሙስጠፋ ለመሆኑ ሸህ የህያ ሁጃ ቁሞበታል ወይስ አልቆመበትም? ??

https://t.me/Abu_Hatim

https://t.me/AlFawaedAssalaffiyya

الفوائد السلفية

05 Nov, 09:59


ከፍርሀት አይነቶች ውስጥ  አስቀያሚው የአበላሾችን ዝርግ ምላስ በመፍራት ሀቅን ከመናገር መለጎም ነው።

https://t.me/abu_muqbil1

الفوائد السلفية

04 Nov, 17:17


وما أكثرَ ما ينقل النّاس المذاهبَ الباطلة عن العلماء بالأفهام القاصرة.

ابن القيم | مدارج السالكين

https://t.me/AlFawaedAssalaffiyya

الفوائد السلفية

04 Nov, 16:57


🍀ተለቀቀ ይደመጥ ይደመጥ ይደመጥ

🔷ከወንድሞቻችን ጋር የተስማማንባቸው ነጥቦች

🔵እሰወች ላይ ሳያጣሩ ከመውደቅ አላህ ይጠብቀን ..


🎙أخوكم أبو عبد الله زين
ጠቅ👇
🟣https://t.me/abuabdelahzeyn

الفوائد السلفية

04 Nov, 15:48


🍀ተለቀቀ ይደመጥ ይደመጥ ይደመጥ

🔷ከወንድሞቻችን ጋር የተስማማንባቸው ነጥቦች

🔵እሰወች ላይ ሳያጣሩ ከመውደቅ አላህ ይጠብቀን ..


🎙أخوكم أبو عبد الله زين
ጠቅ👇
🟣https://t.me/abuabdelahzeyn

الفوائد السلفية

04 Nov, 10:45


🔷አጭር መልስ ለአጭር ጥያቄ. 🔷

ለምንድነው ሙስጦፋን ተክፊር ነው የምትለው እያላችሁ ለምጠይቁ ..

🔷ተከታዮቹን አለማምዶ አለማምዶ ለተክፊሮች አስረከባቸው ...


አቡ አብዲላህ ዘይኑ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/abuabdelahzeyn


https://t.me/AlFawaedAssalaffiyya

الفوائد السلفية

04 Nov, 05:40


وكذلك نحن نحسب أخانا الفاضل الشيخ جمال بن ياسين الحبشي حفظه الله من هذا الصنف والله حسيبه ولا نزكي على الله أحدا لما نرى من شجاعته في بيان الحق وعدم خوفه لومة لائم أسأل الله أن يثبتنا وإياه حتى نلقاه.

الفوائد السلفية

03 Nov, 17:55


أربعة تجلب الرزق:
١- قيام الليل،
٢- وكثرة الاستغفار بالأسحار،
٣- وتعاهد الصدقة،
٤- والذكر أول النهار وآخره.

وأربعة تمنع الرزق:
١- نوم الصبحة،
٢- وقلة الصلاة،
٣- والكسل،
٤- والخيانة.

ابن القيم | زاد المعاد

https://t.me/AlFawaedAssalaffiyya

الفوائد السلفية

03 Nov, 17:48


الحمد لله الذي بنعمته تتم الصالحات
هذا من فضل الله علينا الحمد لله ثم الحمد لله ونسأل الله أن يحفظ علينا أخوتنا ويثبتنا على الحق حتى نلقاه

الفوائد السلفية

03 Nov, 13:38


🟣አድስ ደስ የሚል ነገር ..

አቡ ሀቲም ሰኢድ ..

አቡ ጀሪር ሙሀመድ ..

አቡ አብዲላህ ዘይኑ ..ከወንድሞቻቸው ከነነቢል ጋር ያማረ ውይይት አድርገው ጥሩ የሆነ ስምምነት ላይ ደርሰው ደእዋቸውን አንድ አድርገዋል ...🔻

🎙ደስ የሚልህ እያንዳንዷን ነጥቦች አውርተናል የቀረን የለም


🔻ጥላት እንግድህ .....
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/abuabdelahzeyn

الفوائد السلفية

02 Nov, 21:55


ክፍል 3

🔴|| ዑዝር ቢል - ጀህል ዱንያ ላይ እንደሚሰጠው እንደኩፋሮችም ሙዓመላ እንደማይደረግ ከሚጠቁሙ ክስተቶች ውስጥ አቃጥሉኝ ከዚያም በትኑኝ ያለው ሰው ነው።

🔴| ሁሉም ዑለማዎች ይህ ሰው እንዳልከፈረ ተስማምተዋል።

🔴|| ይህ ሰው ኸፍይ የሆነን መስአላ አለማስተባበሉን ግልፅ በሆነ መልኩ እነ ኢብኑ ተይሚየህ ተናግረዋል።

🔴የቁድራውን ሐድስ በተመለከተ በደንብ ተብራርቶል ....። ይገባናል ሰዎቹ በጅምላ የሚነዱ ባዶዎች ናቸው...
--

للأخ الفاضل أبي عبد الله السلفي حفظه الله
https://t.me/AlFawaedAssalaffiyya

الفوائد السلفية

02 Nov, 21:54


👇

الفوائد السلفية

02 Nov, 19:06


#لا_تحزن :

فلن يصيبك إلا ما كتبه الله لك ، فأحسن التوكل على الله فهو كافيك وحسبك ،
واعلم أن كل ما سيفعله البشر بك ، ما هو إلا تنفيذ قضاء الله وقدره فيك
قال تعالى { (قُل لَّن یُصِیبَنَاۤ إِلَّا مَا كَتَبَ ٱللَّهُ لَنَا هُوَ مَوۡلَىٰنَاۚ وَعَلَى ٱللَّهِ فَلۡیَتَوَكَّلِ ٱلۡمُؤۡمِنُونَ)}[سورة التوبة 51].


ـــــــ ـــــــ ـــــــ ـــــــ

https://t.me/AlFawaedAssalaffiyya

الفوائد السلفية

02 Nov, 17:48


🔸مقتطفة لشيخنا الفاضل أبي قتادة عبدالله بن مزمل الحبشي حفظه الله تعالى🔸

🖱وهي بعنوان 🖱

🛑 قليل مستمر "
خير من كثير منقطع 🛑

ትንሽ እየሰራ ሚዘወትር ይሻላል
ብዙን ሰርቶ ከሚያቋርጥ ❗️❗️

    ( በሚል ርዕስ )

አጠር ያለች መካሪ የሆነች ቪድዮ
እናዳምጠው እንጠቀምበታለን
             👍





👇ወደ  ቻናላችን ለመቀላቀል👇
https://t.me/abumujahidseidtofik

الفوائد السلفية

02 Nov, 10:03


لقَد سَتركَ لأنهُ حَلِيم
وَلَيسَ لِهَوانِ ذنبكَ عِنْدهُ
فَلا تتَمادىٰ!

https://t.me/AlFawaedAssalaffiyya

الفوائد السلفية

01 Nov, 18:33


‌تعلُّق القلب بما لا مطمع في حصوله نوعٌ من الجنون..

ابن القيم | زاد المعاد

‌https://t.me/AlFawaedAssalaffiyya

الفوائد السلفية

01 Nov, 18:22


متى فقدتَ الصبر واليقين كنت كمن أراد السفر في البحر في غير مركبٍ.

ابن القيم | الفوائد
https://t.me/AlFawaedAssalaffiyya

الفوائد السلفية

01 Nov, 18:17


https://t.me/AlFawaedAssalaffiyya

الفوائد السلفية

01 Nov, 15:21


مساء الخير.. يا أخي اعلم أن
"الأقدام التي لا تقودك للصلاة لن تقودك للنجاح" فتنبه

https://t.me/AlFawaedAssalaffiyya

الفوائد السلفية

27 Oct, 10:16


الحمد لله والصلاة والسلام على رسوله الله وبعد :
👌فقد رأيت بعض السفهاء ممن تأثر بشبهة مصطفى يكتب ويهيم في كل واد ويطعن في إخواننا من طرف خفي
👌مع أنه ما استطاع أن يتكلم على شيخه مصطفى التكفيري بكلمة ولا الدفاع عن هذه الدعوة السلفية،
وهكذا ما استطاع يبين موقفه من مصطفى ......
👌والظاهر هو من أذنابه وإنما مندس في أوساط السلفيين والله المستعان

👌ومع هذا نقول لهذا المخذول اعرف قدر نفسك واعتبر بشيخك كيف كان خبره !!؟
👌👌مع أنه أرفع منك قدرا_ علما وبيانا وفصاحة _ فكيف بك!!
ثم لا تنتظر الجواب من مشايخنا _الشيخ جمال أو أبرار أو أو لا تنتظر هههه. على قاعدة خالف تعرف. .....
و نحن نكفيهم المؤنة إذا احتجنا ألى ذلك ولكن أنت أقل من هذا
https://t.me/AlFawaedAssalaffiyya

الفوائد السلفية

27 Oct, 04:34


• قَالَ الْإِمَامُ أَحْمَدُ -رَحِمَهُ اللَّهُ-:

"إذَا خَطَبَ رَجُلٌ امْرَأَةً سَأَلَ عَنْ جَمَالِهَا أَوَّلًا، فَإِنْ حُمِدَ،

سَأَلَ عَنْ دِينِهَا. فَإِنْ حُمِدَ: تَزَوَّجَ،

وَإِنْ لَمْ يُحْمَدْ : يَكُونُ رَدُّهُ لِأَجْلِ الدِّينِ.

وَلَا يَسْأَلُ أَوَّلًا عَنْ الدِّينِ، فَإِنْ حُمِدَ سَأَلَ عَنْ الْجَمَالِ.

فَإِنْ لَمْ يُحْمَدْ رَدَّهَا، فَيَكُونُ رَدُّهُ لِلْجَمَالِ لَا لِلدِّينِ".

(الإنصاف - (ج 12 / ص 206))
https://t.me/AlFawaedAssalaffiyya

https://t.me/Abu_reyan_mohammed_Al_bati

الفوائد السلفية

26 Oct, 20:40


📚متن كشف الشبهات

📚መትን ከሽፉ ሹቡሀት
1⃣3⃣

🎙በወንድማችን ሙሀመድ አሚን አቡ ረያን አሏህ ይጠብቀው

https://t.me/AlFawaedAssalaffiyya/5414

📚
https://t.me/AlFawaedAssalaffiyya/5246

ለሀሳብና አስተያየት
http://t.me/Alfaweidbot

الفوائد السلفية

26 Oct, 18:38


🔶ነገ ኮቻ በሰለፍዮች ትደምቃለች🔷

🔴ልዩ የዳዕዋ እና የዚያራ ፕሮግራም🟣

🟤ደሴና በዙሪያዋ ያላችሁ  ሰለፍዮች  2:00 ሰዐት በውቢቷ ከተማ ኮምቦልቻ እንገናኝ

ከጠዋቱ 3:00 ሰአት ፕሮግራሙ ይጀምራል

እሁድ ጥቅምት 17/02/2017

ልዩ የዳዕዋ ፕሮግራም ይደረጋል።

🌳 ሁሉም ሰው ተገኝቶ እንዲሳተፍ
ከወዲሁ ጥሪያችን እናስተላልፋለን‼️

🌔መገኘት የምትችሉ 💧
⚡️
    ⚡️
        ⚡️
            ⚡️
                ⚡️
                    ⚡️ሩ!!!

🛜ቀጥታ ስርጭት ይኖረናል🛜
 
🔄 Play ▶️ ──◉ 03:00 AM

🟢=∞======🟢=∞=====🟢

📲 አጠቃላይ ፕሮግራሞቻችን በሶሻል
ሚዲያ ለመከታተል:

🗞️ በ Telegram~Channel 👇
🌐
https://t.me/Hudhud_Studio

🟢ይህ የሰለፍዮች ልሳን የሆነው
"ሁድሁድ ስቱድዮ"
            ነው

🔖ሃሳብ አስታየት ካሎት⤵️
🎥t.me/Hud_hud_studio_Bot

👇👇
👍♡ㅤ ❍      👇 ⎙  👉 ⌲ 
ˡᶦᵏᵉ      ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ      ˢᵃᵛᵉ      ˢʰᵃʳᵉ

الفوائد السلفية

26 Oct, 12:37


🔥 የስድብ ድግሪ ያለው ሙስጠፋ🔥

➡️ወንድሞች እና እህቶች ኡለማወችን በመዝለፍ፣በመስደብ ፣በማንቋሸሽ እንደውም በማክፈር በቶሎ ድንበር ማለፍን የተጎናፀፈ እንደ ደሴው ነውጠኛ ሙስጠፋ አብደላህ ይገኛል ብየ አላስብም።


ሙስጠፋ አብደላህ ገና ከጅምሩ ለኡለማ ክብር እንደሌለው ብዙ ጊዜ ተናግረናል ነገር ግን በዚህ ልክ አድጎ እራሱን የኡለማ ማዕረግ ሰቶ ይሳደባል ብለን አንገምትም ነበር ።

እስኪ ለምሳሌ ያክል ሙስጠፋ ስለ የመንዪች ምን እያለ ነው ፦
----
الحجاورة فرقة ضالة وشيخها أبو بلال الضال خبيث العقيدة أشد ضلالا من المنتسبين إلى السلفية والسلفية لاتعرف مثله وهو صوفي متطور....
----

ሀጃዊራ የጠመመች ቡድን ናት ፣ እና መሪዋም ሸይኻም ጠማማው አቡ ቢላል፣ የቆሸሸ እምነት ያለው ፣ ወደ ሰለፊይ ከተነሰቡ ሰዎች እጅግ ጠማማ ነው፣ ሰለፊያም እንደርሱ ያለ ሰው አያውቅም፣ እሱም ሙተጦዊር የሆነ ሱፊ ነው....

📚🔥እዪት እስኪ ይሄን ከንቱ ሰውየ በዚህ ልክ ኡለማወቻችን ይዘልፋል ይሰድባል በነሱ ላይ ድንበርን ያልፋል እስኪ ቆም ብለህ አስብ በደንብ ተመልከት ከጛላ ዝም ብለህ በከንቱ አትነዳ ይቺ ከላይ የፆፋት ንግግር ሸህ አብደል ሀሚድ እንዳለው በቋንቋም በምንም መልኩ አትሄድም ።

አንደኛ1⃣፦ ሀጃዊራ ሳይሆን የሚባለው ቢባል እንኳ ሀጁሪዪን ነው ያው ከበፊት ማረፊያህ ከኮበልልክባቸው ከጀምእዪች ስለያዝከው ዝም ብለህ ማለትህን ነው የምታየው አላህ የሚገባህን ይስጥህ ።

ሁለተኛ2⃣ ፦ ሸህ የህያ ወደ እራሱ የሚጣራ ሳይሆን ወደ ቁርአን ወደ ሀዲስ ወደ ሰለፎች ጎዳና የሚጣራ አሊም ነው ልክ እንደ ሌሎቹ የሱና ኡለማወች። መዕሱም ነው አንልም ትክክል ይሆነል ይሳሳታል ስተት እንኳ ቢኖር በአደብ መግለፅ እንጅ ከመንሀጅ በማያስወጣ በመስአለተል እጅቲሀድያ ገብተህ በዚህ ልክ መቀባጠር ትክክል አይደለም ።

ሶስተኛ 3⃣፦ ሀጃዊራ ካልክ በጛላ የዚች የጠማማ ቡድን መሪ ሸህ አቡ ቢላል ነው አልክ ታዳ በመሪው ነበር እኮ ኒስባ ማድረግ ያለብህ አይ ሰውየው ነገሩ አላማህ የሸህ የህያን ዳእዋ በሀበሻ ምድር ለማጠልሸት ስለሆነ ነው እኛ ገብቶናል ለነዛ በወሬ ተብትበህ ነፆ ተከታይ ላደረካቸው አላህ ይድረስላቸው ።

🔴 2⃣ሁለተኛው ሙስጠፋ ከቀረሸው ቅርሻት

دعوة الشيخ يحيى صارت عجوزة مريضة وذهب شبابها وولى زمانها في كل مكان الأن تحتاج إلى تجديد وإلى تصفية .
.... የሼህ ያህያ ዳእዋ አሮጊት ፣ በሽተኛ ሆናለች ፣ ወጣትነቷ አለፈ ፣ እና ጊዜዋ በሁሉም ቦታ አብቅቷል ሂዷል አሁን ማደስ እና ማንፃት ያስፈልጋታል ።....

🔥ተመልከቱ አንድ መንሀጅ ወይም አቋም ላይ አመት መቆየት ብርድ ብርድ የሚለው ሙስጠፋ አብደላህ እሱ ቆዳውን እንደ እባብ በየ አመቱ በሸለቀቀ ቁጥር የሌላው ያረጀ የፈጀ ይመስለዋል አንተ እኮ መከርበት ብርቅህ አይደለም በኡዝር ቢልጀህል መስአላ እንኳ ስንት ጊዜ ስትገለባበጥ አየንህ በአመት ውስጥ አያሌ እና አጃሂብ የሚስብል ግልብጦሽን አሳየከን ።
🔴 ይሄ እኮ ለተክፊሪ ትንሽ ባህሪ ነው ስድቡ ፣ዘለፋው ፣ማንቋሸሹ እሱ አይገርመንም ከመንሀጅ ማስወጣቱም ለእንዳንተ አይነቱ ብዙ እሚደንቅ አይደለም ።
🔴ምክንያቱም ኡለማወችን ሙስሊሞችን ከእስልምና እናስወጣለን እያልክ አይደል ስለኸለፉህ ብቻ እምታከፍር ፅድት ያልክ ተክፊሪ !ተዳ ስድብ እና ዘለፋ ምኑ ይገርማል ።
🔥🔥🔥 ብዙ ስድቦችን እና ሁክሞችን ተናግሯል እንደው ለትዝብት ያክል ብየ ነው አላህ የእውነተኛውን ጎዳና ለሁላችንም ይግጠመን ከባጢል እና ከባጢል ሰወች ይጠብቀን አሚን።
أبو حاتم سعيد بن الشيخ حسن من مسجد النصر
https://t.me/Abu_Hatim


https://t.me/AlFawaedAssalaffiyya/5412

الفوائد السلفية

26 Oct, 12:22


🛑በያን ቁ3⃣

📍ሙስጠፋ ተክፊር የሆነበት ነጥቦች

📍እውን ሙስጠፋን ድንበር ታልፎበታልን❗️❗️

በወንድማችን አቡ ሀቲም ሰኢድ ሸኽ ሀሰን አሏህ ይጠብቀው

https://t.me/AlFawaedAssalaffiyya

الفوائد السلفية

25 Oct, 19:33


📌ጥያቄ እና አስተያየትዎ በቦት ይደርሰናል
http://t.me/Alfaweidbot

الفوائد السلفية

25 Oct, 19:30


Live stream finished (1 hour)

الفوائد السلفية

25 Oct, 18:30


Live stream scheduled for

الفوائد السلفية

25 Oct, 17:56


Live stream started

الفوائد السلفية

25 Oct, 17:55


Live stream finished (8 seconds)

الفوائد السلفية

25 Oct, 17:55


Live stream started

الفوائد السلفية

25 Oct, 15:37


3:00 -3:30
🛑ወንድማችን አቡ ረያን ስለመስአላው ያብራራል።

🛑ከ3:30በኃላ ወንድማችን አቡ ሀቲም ሙስጦፋ ተክፊር የሆነበትን ነጥቦች ያብራራልናን

ለወንድሞች አድርሱ❗️❗️❗️❗️

ዛሬ የመጨረሻ በያን ይሆናል ኢንሻአ አሏህ


https://t.me/AlFawaedAssalaffiyya

الفوائد السلفية

25 Oct, 14:12


🔥ብዙ ባለማወቅ እየተከተለ የሚጎርፍ ስለሆነ ምን አልባት አላህ የሚመልሰው ይኖራል በሚል ለመግለፅ ወደናል እናም ዛሬ ማታ ለመዳሰስ እንሞክራለን እናም እንዲከታተሉ ተጋብዘዋል ።

🔥ሙስጦፋ ተክፊሪ የተባለበት ነጥብ ምንድን ነው እውን ኡዝር ቢል ጀህል የለም በማለቱ ነውን؟  ወይስ ደግሞ በሌላ ጉዳይ ነው የሚለውን ለመከታተል ከፈለጉ ማታ ከምሽቱ ሶስት ሰአት ተኩል አላይን ገብተው መከታተል ይችላሉ። እንዳያመልጠወ‼️

https://t.me/AlFawaedAssalaffiyya

الفوائد السلفية

25 Oct, 14:10


https://t.me/AlFawaedAssalaffiyya

https://t.me/Abu_reyan_mohammed_Al_bati

الفوائد السلفية

25 Oct, 13:59


Live stream finished (26 minutes)

الفوائد السلفية

25 Oct, 13:32


Live stream started

1,144

subscribers

967

photos

159

videos