ɢʀᴀᴅᴇ 11&12 ᴡᴏʀᴋ𝘴ʜᴇᴇᴛ𝘴 @grade_12_worksheets Channel on Telegram

ɢʀᴀᴅᴇ 11&12 ᴡᴏʀᴋ𝘴ʜᴇᴇᴛ𝘴

@grade_12_worksheets


Owner: @ki_ya_ye
Group: @Grade_12_Worksheet

ɢʀᴀᴅᴇ 11&12 ᴡᴏʀᴋ𝘴ʜᴇᴇᴛ𝘴 (English)

Are you a high school student looking for extra practice to excel in your studies? Look no further! Join our Telegram channel 'grade_12_worksheets' where you can find a wide range of worksheets tailored specifically for students in grades 11 and 12. Whether you need help with math, science, history, or any other subject, our collection of worksheets has got you covered. Owned by @ki_ya_ye, this channel is dedicated to providing valuable resources to help you succeed academically. With a supportive community in the associated group @Grade_12_Worksheet, you can ask questions, collaborate with peers, and access additional study materials to enhance your learning experience. Say goodbye to last-minute study stress and hello to organized, comprehensive worksheets that will take your understanding of complex topics to the next level. Don't miss out on this opportunity to boost your grades and reach your full potential. Join 'grade_12_worksheets' today and start your journey towards academic success!

ɢʀᴀᴅᴇ 11&12 ᴡᴏʀᴋ𝘴ʜᴇᴇᴛ𝘴

25 Dec, 19:59


Binance > Deposit > search "BIO" > Copy ERC20 Address > Paste on "claim airdrop" on the site

ɢʀᴀᴅᴇ 11&12 ᴡᴏʀᴋ𝘴ʜᴇᴇᴛ𝘴

25 Dec, 19:59


እንዳያመልጣቹ for those who have Binance

https://bio-drop.com/?ref=qnvi6

ɢʀᴀᴅᴇ 11&12 ᴡᴏʀᴋ𝘴ʜᴇᴇᴛ𝘴

22 Nov, 16:41


‼️November ዉስጥ List ይደረጋል

t.me/seed_coin_bot/app?startapp=1525147069

ɢʀᴀᴅᴇ 11&12 ᴡᴏʀᴋ𝘴ʜᴇᴇᴛ𝘴

01 Nov, 12:31


🔔 PAWS— Claim your $PAWS Airdrop!

⭐️ For Alll Telegram Users
⭐️ Same as $DOGS Airdrop
⭐️ One time Task (No Tap Tap)
https://t.me/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=uiVlUytQ

- Open Bot and Claim PAWS
- Complete One Time Task
- Connect your wallet
- Done— Wait for TGE updates!!

You will get $PAWS based on your TG active day's, and others BOT Airdrop allocation like DOGS, NotCoin, and more!!

ɢʀᴀᴅᴇ 11&12 ᴡᴏʀᴋ𝘴ʜᴇᴇᴛ𝘴

25 Oct, 08:54


#ተቀይሯል #Remedial

ከዚህ በፊት ለሪሚዲያል ተማሪዎች በተቋማት የሚሰጠው ውጤት 30% ሲሆን 70% ደግሞ የሚሰጠው ከት/ት ሚኒስቴር ነበር።

አሁን ግን ይህ አሠራር ተሻሽሎ 100% ከማዕከል(በትምህርት ሚኒስቴር በሚሰጡ ምዘናዎች) በኩል እንዲሰጥ ተወስኗል።

ተማሪዎች በሚማሩት የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የሚሰጠው 30% የውጤት ምዘና  አሰጣጡ ወጥነት ስለሚጎድለው ይሄን ማሻሻያ ማድረግ አስፈላጊ መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር አክሎ ገልጿል።

@Grade_12_worksheets

ɢʀᴀᴅᴇ 11&12 ᴡᴏʀᴋ𝘴ʜᴇᴇᴛ𝘴

11 Oct, 10:28


🚀 New Airdrop Alert! 🚀

Hey everyone! 🌟

Check out this amazing airdrop from NotPixel! It's gaining traction just like NotCoin and Dogs. If you're into great projects with real potential, this is definitely worth jumping into early. 💸🔥

Don't miss out – join now and start earning! ⬇️

https://t.me/notpixel/app?startapp=f1525147069_s577266

Let's get it! 💪
#Airdrop
#Crypto
#NotPixel

For more Information Join: 🔥 @airdrop_binary 🔥

ɢʀᴀᴅᴇ 11&12 ᴡᴏʀᴋ𝘴ʜᴇᴇᴛ𝘴

08 Oct, 21:12


https://t.me/Binance_Moonbix_bot/start?startApp=ref_1525147069&startapp=ref_1525147069&utm_medium=web_share_copy

ɢʀᴀᴅᴇ 11&12 ᴡᴏʀᴋ𝘴ʜᴇᴇᴛ𝘴

07 Oct, 05:37


t.me/seed_coin_bot/app?startapp=1525147069

ɢʀᴀᴅᴇ 11&12 ᴡᴏʀᴋ𝘴ʜᴇᴇᴛ𝘴

28 Sep, 16:16


Will be listed on October 30

ɢʀᴀᴅᴇ 11&12 ᴡᴏʀᴋ𝘴ʜᴇᴇᴛ𝘴

28 Sep, 16:16


https://t.me/memefi_coin_bot/main?startapp=r_25e745a291

ɢʀᴀᴅᴇ 11&12 ᴡᴏʀᴋ𝘴ʜᴇᴇᴛ𝘴

28 Aug, 10:48


📣 Join CatsGang!🐱

Start tasks and earn rewards with the [CatsGang Bot] Previously, DOGS were listed on Binance. Now, it's time for CATS to shine! 🌟

Click [here] to get started!

http://t.me/catsgang_bot/join?startapp=KUQUzBSNPzbRuFGz_uW57

#CatsGang #CryptoCats #Binance

ɢʀᴀᴅᴇ 11&12 ᴡᴏʀᴋ𝘴ʜᴇᴇᴛ𝘴

23 Jul, 12:50


https://t.me/tonee_app_bot?start=22ead13c
Join me on TONEE and let's earn together by mining TON for free! Use my invite link to increase your income and strive for financial independence 🌟

ɢʀᴀᴅᴇ 11&12 ᴡᴏʀᴋ𝘴ʜᴇᴇᴛ𝘴

11 Jul, 09:30


🌟 We Need Your Feedback! 🌟

Hello everyone!

We’re conducting a short survey to understand the tutoring experiences and challenges faced by students, parents, and teachers. Your feedback is incredibly valuable to us and will help improve the quality of our services.

📋 Survey Link: [Fill the Survey]

🕒 Time Required: Less than 2 minutes!

Your insights will make a significant difference, and we truly appreciate your time and effort.
Thank you for helping us make education better for everyone!

ɢʀᴀᴅᴇ 11&12 ᴡᴏʀᴋ𝘴ʜᴇᴇᴛ𝘴

07 Jul, 10:40


ቴሌግራም Officially ወደ ገንዘብ መስሪያ አፕነት እየተለወጠ ነው በትላንትናው እለት ሰው በመጋበዝ ብቻ በርካታ ገንዘብ የመሰብሰብ እድልን ፈጥሯል ብዙዎችን ገና አልነቁበትም እመኑኝ ከየትኛውም ኤርድሮፕ በላይ በዚ ገንዘብ ታገኛላችሁ።

ያገኛችሁን ታወጣላችሁ list ሚደረግ ነገር የለም ክፍያው በ TON ነው ->https://t.me/major/start?startapp=577268130

ɢʀᴀᴅᴇ 11&12 ᴡᴏʀᴋ𝘴ʜᴇᴇᴛ𝘴

24 Jun, 11:41


https://t.me/hamster_kombat_Bot/start?startapp=kentId1525147069

ɢʀᴀᴅᴇ 11&12 ᴡᴏʀᴋ𝘴ʜᴇᴇᴛ𝘴

19 Jun, 14:29


🫡Wagwan guys




As you're aware, this year's Matric examination will be conducted online. It's crucial for each of you to become familiar with using computers and navigating websites.🤔I recently discovered🧐 a helpful resource called Prep Point, a website dedicated to Matric preparation. Here, you can practice with past Matric exams and simulate the exam experience with an application that mimics the format of the upcoming Matric exam.🤯 I highly recommend that all of you visit this website, review its content, and take advantage of the practice exams.👍

💥💥👀👀👀By the way it is for free and you can take unlimited practice exams👀👀👀💥💥

🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗                                                
Wishing each of you success in your Matric exams.                 
🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗


    📌from: Prep Point📌

The link is here:
https://www.preppoint.co

ɢʀᴀᴅᴇ 11&12 ᴡᴏʀᴋ𝘴ʜᴇᴇᴛ𝘴

16 Jun, 08:37


https://t.me/preton_drop_bot?start=e62168b0-3713-42b8-8c2b-99490ba2cb4a

ɢʀᴀᴅᴇ 11&12 ᴡᴏʀᴋ𝘴ʜᴇᴇᴛ𝘴

06 Jun, 09:05


https://t.me/hAmster_kombat_bot/start?startapp=kentId577268130


‼️ For those who haven't started
‼️ It is real start now
‼️ be hurry



🔥 @airdrop_binary 🔥
🔥 @airdrop_binary 🔥
🔥 @airdrop_binary 🔥

ɢʀᴀᴅᴇ 11&12 ᴡᴏʀᴋ𝘴ʜᴇᴇᴛ𝘴

03 Jun, 17:34


ሙሉ ሳያነቡ አያናግሩ

#notcoin

telegram wallet verify ማድረግ አልቻላችሁ ወይም tonkeeper ላይ notcoin ያላችሁ መሸጥ የምትፈልጉ


@just_bu_y 💙


ብዙ ኢንቦክስ ስላለ በየተራ የምናስተናግዳችሁ ይሆናል። ቶሎ ካልመለስን እስከነገ የምንጨርስላችሁ ይሆናል። እናመሰግናለን

ልብ ይበሉ

በእነዚህ user name መጥታችሁ ስትገበያዩ ገንዘባችሁ 100% ይሰጣችኋል

ክፍያው እንደ ስምምነታችሁ ይፈፀማል

የሆነ ችግር የሚያጋጥም ከሆነ ለማንኛውም የGrade 12 worksheets አድሚን ማሳወቅ ትችላላችሁ

በእነዚህ ሰዎች ለመገበያየት ስትሄዱ ያላችሁ ስክሪንሽት አድርጋችሁ ማሳየት

ton space ቤታ ከሆነ ኮይናችሁ ደግሞ 0.2 ክፍያ ስለሚጠይቅ ቶን ኮይን ከሌላችሁ ቅድሚያ ከፍላችሁ መውሰድ

ልካችሁ ስትጨርሱ አድሚኑ በተስማማቹበት ዋጋ ብራችሁ መልሶ ያስገባል

አላስፈላጊ ንግግር ፍፁም አይፈቀድም


Notcoin ይዛችሁ ብትቆዩ እና ትንሽ ሲጨምር ብትሸጡ የተሻለ ቢሆንም አሁን ብሩን ያስፈልገኛል ካላችሁ ከላይ ባለው ዩዘር ማናገር እና መገበያየት ይችላሉ

inbox ስትመጡ ምን ዋሌት ላይ እንዳላችሁ እና ያላችሁን መጠን ብቻ ፃፉ

ማሳሰቢያ  እዚህ ግሩፕ ብዙ scammer ስላሉ ይጠንቀቁ

ɢʀᴀᴅᴇ 11&12 ᴡᴏʀᴋ𝘴ʜᴇᴇᴛ𝘴

01 Jun, 12:50


🔥🔥🔥 Notcoin ኑሮዋቹ መሸጥ የምትፈልጉ ካላቹ ከታች ባለው ቴሌግራም አካውንት የናግሩን በ አሪፍ ዋጋ እንገዛቹዋለን።

👉 inbox me - @Just_bu_y

ɢʀᴀᴅᴇ 11&12 ᴡᴏʀᴋ𝘴ʜᴇᴇᴛ𝘴

29 May, 05:21


https://t.me/hamstEr_kombat_bot/start?startapp=kentId1643011596
Play with me, become cryptoexchange CEO and get a token airdrop!
💸 2k Coins as a first-time gift
🔥 25k Coins if you have Telegram Premium

ɢʀᴀᴅᴇ 11&12 ᴡᴏʀᴋ𝘴ʜᴇᴇᴛ𝘴

28 May, 08:43


Withdrawal and exchange available when you get 20 invitation
hurry up 🔥🔥
https://t.me/mnemonic_game_bot/start?startapp=ref_577268130

ɢʀᴀᴅᴇ 11&12 ᴡᴏʀᴋ𝘴ʜᴇᴇᴛ𝘴

26 May, 10:16


‼️4 Days Left
‼️ Tap Swap

-ከNOTCOIN የተሳካ ሙከራ በኃላ ሌሎች Tokenዎችም ራሳቸውን በቴሌግራም በኩል በደንብ ለማስተዋወቅ ብቅ ብለዋል

-ከእነዚህም ውስጥ አንዱ ሆኖ ብቅ ያለው እና ከቴሌግራም እውቅናን ያገኘው TAPSWAP Token ነው

-ይህ Token ልክ እንደ NOTCOIN በቴሌግራም አማካኝነት በTap Tap ለጊዜው ማይን የሚደረግ ሲሆን

-ያገኛቹትንም Coin በ Solana Blockchain ላይ ማለትም እንደ Phantom App ከአሉት የክርፕቶ ከረሲ መለዋወጫ Wallet ጋር በማገናኘት Exchange ማድረግ ትችላላችሁ።


https://t.me/tapswap_bot?start=r_1525147069

- ሊንኩን ከነካችሁ በኋላ Start Now ሚለውን ነክታቹ መጀመር ነው!!



🌐 Exclusive Channel Alert for Airdrop Hunters! 🌐

🔥
@airdrop_binary 🔥
🔥
@airdrop_binary 🔥
🔥
@airdrop_binary 🔥

ɢʀᴀᴅᴇ 11&12 ᴡᴏʀᴋ𝘴ʜᴇᴇᴛ𝘴

20 May, 08:42


ɢʀᴀᴅᴇ 11&12 ᴡᴏʀᴋ𝘴ʜᴇᴇᴛ𝘴 pinned Deleted message

ɢʀᴀᴅᴇ 11&12 ᴡᴏʀᴋ𝘴ʜᴇᴇᴛ𝘴

20 May, 08:40


ɢʀᴀᴅᴇ 11&12 ᴡᴏʀᴋ𝘴ʜᴇᴇᴛ𝘴 pinned Deleted message

ɢʀᴀᴅᴇ 11&12 ᴡᴏʀᴋ𝘴ʜᴇᴇᴛ𝘴

01 Jan, 04:25




        ╔═══════════╗
♨️ @Grade_12_worksheets ♨️
♨️ @Grade_12_worksheets ♨️
♨️ @Grade_12_worksheets ♨️
         ╚═══════════╝

ɢʀᴀᴅᴇ 11&12 ᴡᴏʀᴋ𝘴ʜᴇᴇᴛ𝘴

08 Dec, 08:10


#እንድታውቁት

🆕 የሪሚዲያል ፕሮግራም ምደባ ይፋ ሆኗል።

በ2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ ብሔራዊ ፈተና ወስዳችሁ በመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች የሪሚዲያል ፕሮግራም ለመከታተል የሚያስችል ማለፊያ ውጤት ያስመዘገባችሁ ተማሪዎች የተቋም ምደባችሁን ከታች በተዘረዘሩት አማራጮች ማየት የምትችሉ መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል።

ምደባችሁን ለማየት የቀረቡ አማራጮች፦

በድረ-ገፅ፦
https://result.ethernet.edu.et

በቴሌግራም ቦት፦
https://t.me/moestudentbot

የተቋም ይቀየርልኝ ጥያቄ #የማያስተናግድ መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር ገልጿል።

የተመደባችሁበት የትምህርት ተቋማት ጥሪ በመጠበቅ ትምህርታችሁ መከታተል ትችላላችሁ ተብሏል።


        ╔═══════════╗
♨️ @Grade_12_worksheets ♨️
♨️ @Grade_12_worksheets ♨️
♨️ @Grade_12_worksheets ♨️
         ╚═══════════╝

ɢʀᴀᴅᴇ 11&12 ᴡᴏʀᴋ𝘴ʜᴇᴇᴛ𝘴

03 Nov, 16:03


የዩኒቨርሲቲ ምደባ ይፋ ሆነ

የትምህርት ሚኒስቴር የዩኒቨርሲቲ ምደባ ይፋ አደረገ፡፡

በ2015 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወስደው ማለፊያ ውጤት ያስመዘገቡ እና ለትምህርት ሚኒስቴር ተጠሪ በሆኑ የመንግስት ዩኒቨርስቲዎች በወጪ መጋራት (ስኮላርሽፕ) ትምህርታቸውን ለሚከታተሉ የቅድመ ምረቃ መደበኛ ተማሪዎች የተቋም ምደባ ከአሁን ሰዓት ጀምሮ ከታች በተዘረዘሩት አማራጮች ማየት የሚቻል መሆኑን ሚኒስቴሩ ገልጿል፡፡Website: https://result.ethernet.edu.et/
Telegram bot: @moestudentbot

        ╔═══════════╗
♨️ @Grade_12_worksheets ♨️
♨️ @Grade_12_worksheets ♨️
♨️ @Grade_12_worksheets ♨️
         ╚═══════════╝

ɢʀᴀᴅᴇ 11&12 ᴡᴏʀᴋ𝘴ʜᴇᴇᴛ𝘴

03 Nov, 14:42


ɢʀᴀᴅᴇ 11&12 ᴡᴏʀᴋ𝘴ʜᴇᴇᴛ𝘴 pinned «የሬሜዲያል መቁረጫ ነጥብ ይፋ ተደረገ። የአቅም ማሻሻያ (Remedial Program) በመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች እና በተለያዩ አማራጮች ለመከታተል የሚያስችል የመቁረጫ ነጥብ ይፋ ተደርጓል፡፡ በ2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ወስደው 50 ከመቶ እና ከዚያ በላይ ያላስመዘገቡ ነገር ግን ትምህርት ሚኒስቴር ያወጣቸውን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተማሪዎች የአቅም ማሻሻያ (Remedial Program)…»

ɢʀᴀᴅᴇ 11&12 ᴡᴏʀᴋ𝘴ʜᴇᴇᴛ𝘴

03 Nov, 14:42


የሬሜዲያል መቁረጫ ነጥብ ይፋ ተደረገ።

የአቅም ማሻሻያ (Remedial Program) በመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች እና በተለያዩ አማራጮች ለመከታተል የሚያስችል የመቁረጫ ነጥብ ይፋ ተደርጓል፡፡

በ2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ወስደው 50 ከመቶ እና ከዚያ በላይ ያላስመዘገቡ ነገር ግን ትምህርት ሚኒስቴር ያወጣቸውን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተማሪዎች የአቅም ማሻሻያ (Remedial Program) በመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች እና በተለያዩ አማራጮች ለመከታተል የሚያስችላቸው የመቁረጫ ነጥብ ይፋ ተደርጓል፡፡

በዚህም መሰረት በሁሉም አማራጮች (በግል እና በመንግስት ተቋማት) የ Remedial ፕሮግራም ለመከታተል ተማሪዎች እንደተፈተኑት የትምህርት አይነት ብዛት 30 ከመቶ እና ከዚያ በላይ ማለትም (210 ከ 700፣ 180 ከ 600 እና 150 ከ500) የተቆረጠ መሆኑ ተመላክቷል።

ከላይ በተራ የተገለጸው እንደተጠበቀ ሆኖ በመንግስት ተቋማት (ወጪያቸው በመንግስት ተሸፍኖ) የRemedial ፕሮግራም የሚከታተሉት የሚከተሉትን መቁረጫ ነጥብ ያሟሉ ብቻ እንደሚሆኑ ተጠቁሟል፡፡

የተፈጥሮ ሳይንስ ለመደበኛና የማታ ወንድ ተማሪዎች ከ700 ነጥብ 255 ያመጡ

የተፈጥሮ ሳይንስ ለመደበኛና የማታ ሴት ተማሪዎች ከ700 ነጥብ 234 ያመጡ

የማህበራዊ ሳይንስ መደበኛና የማታ ወንድ ተማሪዎች ከ600 ነጥብ 218 ያመጡ

የማህበራዊ ሳይንስ መደበኛና የማታ ሴት ተማሪዎች ከ600 ነጥብ 200 ያመጡ

ታዳጊ ክልል የተፈጥሮ ሳይንስ ወንድ ተማሪዎች ከ700 ነጥብ 224 ያመጡ

ታዳጊ ክልል የተፈጥሮ ሳይንስ ሴት ተማሪዎች ከ700 ነጥብ 210 ያመጡ

ታዳጊ ክልል የማህበራዊ ሳይንስ ወንድ ተማሪዎች ከ600 192 ያመጡ

ታዳጊ ክልል የማህበራዊ ሳይንስ ሴት ተማሪዎች ከ600 ነጥብ 180 ያመጡ

አርብቶ አደር አካባቢ የተፈጥሮ ሳይንስ ወንድ ተማሪዎች ከ700 ነጥብ 210 ያመጡ

አርብቶ አደር አካባቢ የተፈጥሮ ሳይንስ ሴት ተማሪዎች ከ700 ነጥብ 210 ያመጡ

አርብቶ አደር አካባቢ የማህበራዊ ሳይንስ ወንድ ተማሪዎች ከ600 ነጥብ 180 ያመጡ

አርብቶ አደር አካባቢ የማህበራዊ ሳይንስ ሴት ተማሪዎች ከ600 ነጥብ 180 ያመጡ

ዓይነ ስውራን ማህበራዊ ሳይንስ ወንድ ተማሪዎች ከ500 ነጥብ 150 ያመጡ

ዓይነ ስውራን ማህበራዊ ሳይንስ ሴት ተማሪዎች ከ500 ነጥብ 150 ያመጡ መሆን አለባቸው ተብሏል።

መረጃውን ትምህርት ሚኒስቴርን ዋቢ በማድረግ ያሰራጨው ኤፍ ቢ ሲ ነው።

╔═══════════╗
♨️ @Grade_12_worksheets ♨️
♨️ @Grade_12_worksheets ♨️
♨️ @Grade_12_worksheets ♨️
╚═══════════╝

ɢʀᴀᴅᴇ 11&12 ᴡᴏʀᴋ𝘴ʜᴇᴇᴛ𝘴

03 Nov, 04:59


📣 አስደሳች ዜና ! 🎉

🇨🇳 ከሙሉ ስኮላርሺፕ ጋር በቻይና ለመማር እያለሙ ነው?

🎓ከእዚህም በላይ ያልሙ ምክንያቱም Growthgate Educational Consultancy ይህንን ህልሞን እውን ያደርግሎታል! 🚀

ይህ እድል በቀላሉ የማይገኝ የሆነው ለምንድነው፡

1️⃣ ያለፈው ውጤትህ ምንም ይሁን ምን [የ12ኛ ክፍል ፈተና] ወደክ አልወደክ ? በተለይም ለወደቁት በመውደቅክ/ሽ ተስፋ እንዲቆርጥበት  አትፍቀድ! ይህ የስኮላርሺፕ እድል ለሁሉም ተማሪዎች ክፍት ነው፣ ያለፉት የአካዳሚክ ውጤቶች ምንም ቢሆኑም! 📚💯

2️⃣ 100% የቪዛ ስኬት Rate ✈️🌍

🎉 በቻይና የመማር ህልሞችዎ ህልም ብቻ ሆነው እንዲቀሩ አይፍቀዱ። ይህን አስደናቂ እድል አሁን ተጠቀሙበት !

ለበለጠ መረጃ አሁኑኑ ቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀላሉ 👇👇
👇👇
https://t.me/Growthgateconsultancy

በአካል ያግኙን አድራሻ
📍22 ጎዳና አክሱም ሆቴል አጠገብ ኮሜት ህንፃ 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁ. 204

ይደውሉልን 📞0960222201 | 0960222207 | 0116139191

ኢንስታግራም
Growth_gate_consultancy_plc

ቲክ ቶክ
https://www.tiktok.com/@growthgateconsult?_t=8gVMEfT0hwT&_r=1

ድህረ ገጽ www.growthgateconsultancy.com

ɢʀᴀᴅᴇ 11&12 ᴡᴏʀᴋ𝘴ʜᴇᴇᴛ𝘴

01 Nov, 15:06


💥Ethiocomputer💥
👉ማንኛዉም አይነት Laptop, Desktop, Printer, Projector እና የመሳሰሉትን እቃዎች ከመግዛትዎ በፊት ባለሙያ ማማከር ከፈለጉ ወደ እኛ ይደውሉ።   
Computer ከመግዛቴ በፊት ማየት ያለብኝ ነገሮች ምን ምን ናቸው?
i. Core ?
ii. Generation ?
iii. Ram ?
iv. Storage ?
v. Battery ?
እኛን ሳያማክሩ አይወስኑ።
💁ለዩኒቨርሲቲ ትምህርት, ማንኛውም ቢዝነስ ለመጀመር, ለቤቲንግ የሚያገለግሉ እንደ Desktop, Laptop, Printer እና የመሳሰሉት እቃዎች specificationናቸው  ምን አይነት ቢሆን ይመከራል ? እኛን ያማክሩን!!
👉ማንኛውም አይነት ላኘቶኘ 11,000 birr ጀምሮ እኛ ጋር ከ1 ዓመት ሙሉ ዋስትና ጋር እኛ ጋር ያገኛሉ ::
👉ከኛ የሚገዙት ላኘቶኘ ለ30 ቀን ሞክረውት መቀየር ወይሞ መመለስ ይችላሉ ::
🔱  ማንኛውንም አይነት Laptop ከኛ ሲገዙ
       👇👇👇👇👇👇
1. Laptop Bag በነፃ ስጦታ
2. Earphone or Mouse or 16GB Flash or Screen Cleaner በነፃ ስጦታ and
3. በነፃ ማንኛውም Software ማስጫን ትችላላችሁ ::
☎️  0973424250 ይደውሉልን!

ቻናላችን ላይ ላኘቶፕ ለመምረጥ ወይም ከተለመደው የሱቅ ዋጋ የቀነሰ የተለያዩ Promotional Discounts(ዋጋ ማስተካከያ) ስለምንለቅ ጓደኛዎ ወይም ቤተሰብዎ እንዲጠቀሙ #ሼር ያድርጉት👇
https://t.me/ethicomputer
🛐በአካል መምጣት ለምትፈልጉ አድራሻችን:- አዲስ አበባ, ቦሌ, DH Geda Building , Office Number M05

ɢʀᴀᴅᴇ 11&12 ᴡᴏʀᴋ𝘴ʜᴇᴇᴛ𝘴

01 Nov, 11:07


ɢʀᴀᴅᴇ 11&12 ᴡᴏʀᴋ𝘴ʜᴇᴇᴛ𝘴 pinned «#ምደባ ትምህርት ሚኒስቴር በ2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ብሄራዊ ፈተና ወስደው ያለፉ ተማሪዎች የዩኒቨርሲቲ ምደባ አሰራርን አስመልክቶ ማብራሪያ ሰጥቷል። ማብራሪያ ፦ - የምደባ ስርዓቱ በተፈጥሮም ሆነ በማህበራዊ ሳይንስ መስኮች 1000 ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎችን በመጀመሪያ የዩኒቨርስቲ እና የትምህርት መስክ ምርጫቸው ምደባ የሚካሄድ ይሆናል ተብሏል። - የምደባ ስርዓቱ እያንዳንዱ…»