GUC Kotebe Campus TVET @gagecollagetvet Channel on Telegram

GUC Kotebe Campus TVET

@gagecollagetvet


ጌጅ ዪንቨርስቲ ኮሌጅ ኮተቤ ካምፖስ የ ጌጅ ዪንቨርስቲ ኮሌጅ የሚያገኙት አገልግሎቶች
# የኮሌጁን እና ሌሎች ወቅታዊ መረጃዎችን፣

GUC Kotebe Campus TVET (Amharic)

ጌጅ ዪንቨርስቲ ኮሌጅ ኮተቤ ካምፖስ የ ጌጅ ዪንቨርስቲ ኮሌጅ የአገልግሎቶች የሚያገኙት ኮሌጁን እና ሌሎች ወቅታዊ መረጃዎችን ከላይ በተመለከት አዲስ መረጃዎች እንዲደርሱበት፣ ራሳችንን ስራጭን በአንዳንዶቹ ዋስትና መረጃዎች እንላካለን። የጌጅ ዪንቨርስቲ ኮሌጅ ኮተቤ ካምፖስ በተለያዩ ስሪቶና መረጃዎችና ነገሮች እና የመጨረሻውን አገኘን። ጌጅ ኮሌጅ የጌጅ ኢትዮጵያ ዴሞክራሲ ተማሪ ቤት ታሊስ፣ ኮሌጁ ዶ/ር ከሱማን ከምሺን እና በብሔር መኪናን ከላይኛል፡፡

GUC Kotebe Campus TVET

20 Nov, 05:21


የማታ 2017 ዓ.ም አዲስ ገቢ የቢዝነስ (Accounting ll) ተማሪዎች በሙሉ የኮምፒውተር ክላስ (operate personal computer) የምትማሩት ወሰን የሚገኘው ኮምፒውተር ላፕራቶሪ ነው።

GUC Kotebe Campus TVET

19 Nov, 08:14


የአዲስ ገቢ ተማሪዎች ፕሮግራም። 2017 ዓ.ም ገቢ ሁሉም የዲፕሎማ ዲፓርትመንቶች።

GUC Kotebe Campus TVET

16 Nov, 13:52


በተስፋ ብርሀን ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ውስጥ Life skill training በመሰጠት ላይ ይገኛል።
በስልጠናው የሶስት ካምፓስ ተማሪ ተሳታፊ ሲሆኑ የተማሪ ቁጥሩ ከሚጠበቀው በላይ በመሆኑ የስልጠናውን ስኬታማነት ለመረዳት ችለናል።
07/03/2017 ዓ. ም

GUC Kotebe Campus TVET

15 Nov, 05:21


ስልጠናው ሰርተፍኬት ስላለው ማንም እንዳይቀር።

GUC Kotebe Campus TVET

14 Nov, 11:59


አስቸኳይ ማስታወቂያ፤
ለ2014 ዓ.ም እና 2015 ዓ.ም ገቢ ዲፕሎማ ተማሪዎች በሙሉ፤
# ለቀን 07_08/03/2017 ዓ. ም የተያዘው የክህሎት ክፍተት ስልጠና የሚሰጠው በሾላ ካምፓስ ተስፋ ብርሀን የመ/ደ/ት/ቤት ውስጥ ሆኗል።
( ልዩ ቦታው ከመገናኛ ወደ ፒያሳ በሚወስደው ሾላ ገበያ ፖሊስ መምሪያ ወረድ ብሎ ነው። )

የስልጠናው አይነት ፤
# የህይወት ክህሎት ክፍተት ስልጠና በሚታወቁ አሰልጣኞች ፤
# የ COC የስኬታማነት መንገዶች እና ተቋሙ ያዘጋጃቸው ወርቃማ እድሎች በተመለከት፤
# ዲፕሎማ ጨርሰው ለተመረቁ ሰልጣኞች ድግሪ ለመቀጠል እድሎችን በተመለከት፤

ማሳሰቢያ
ሁሉም ተማሪ ከዚህ በፊት በተገለፀው መሰረት በፍፁም መቅረት የማይቻል በመሆኑ ከዚህ በታች በወጣው ፕሮግራም መሰረት ሁላችሁም እንድትገኙ።

$ ይህ የወጣው ፕሮግራም በትምህርት ሚንስትር በወጣው ፕሮግራም መሰረት መወሰድ ያለበት ስልጠና ስለሆነ የስልጠናው አስፈላጊ መረጃ ከመደበኛው ትምህርት ጋር መያያዝ ግድ ይኖርበታል። ስለዚህ ሁሉም ሰልጣኝ ስልጠናውን መውሰድ ግድ ይኖርበታል።

$ ይህ ሳይሆን ቀርቶ ለሚፈጠር ማንኛውም ጉድለት ተቋሙ ተጠያቂ እንደሜይሆን ለመግለፅ እንወዳለን።

# ቅዳሜ ከቀኑ 7:00 - 11:00 (07/03/2016 ዓ.ም
# እሁድ ከቀኑ 3:00 - 7:00 ሰዓት 08/03/2017 ዓ.ም
ዱን ቢሮ

GUC Kotebe Campus TVET

14 Nov, 10:35


በብዙ የተማሪዎች ጥያቄ ተለዋጭ ፕሮግራም ነው ። ቀኑ ሀርብ ሆኖ 10:00 ሰዓ ላይ ተደርጓል ቦታው ወሰን የተመዘገባችሁበት ቦታ ነው።

GUC Kotebe Campus TVET

12 Nov, 11:36


ለ2017 ዓ.ም አዲስ ገቢ ተማሪዎች በሙሉ፤
ሰላም ውድ የ2017 ዓ.ም አዲስ ገቢ ትማሪዎች በሙሉ በቀን 06/03/2017 ዓ.ም ስለአጠቃላይ መማር ማስተማር ሒደት መግለጫ (Orientation ) ስለሚሰጥ ከቀኑ 10:00 ሰዓት በወሰን ካራ ካምፓስ ቅጥር ግቢ ውስጥ እንድትገኙ ስንል በአክብሮት ጠርተንዎታል።
ማሳሰቢያ፤
# ሁሉም ተማሪ በወቅቱ ሲገኝ መታወቂያ መያዝ ግድ መሆኑን ለማሳሰብ እንወዳለን።
# በፕሮግራሙ መገኘት ግድ ነው። መቅረት አይቻለም።

ዩንቨርስቲ ኮሌጁ።
03/03/2017 ዓ.ም