4winds Holidays @fourwindstravel Channel on Telegram

4winds Holidays

@fourwindstravel


Tour operator in Ethiopia
Tour packages
Customized trips covering regional flights
- Transfers
- Hotel bookings and
- Car rentals
4windsholidays.com
Please contact 0115621010

4winds Holidays (English)

Are you looking for an unforgettable travel experience in Ethiopia? Look no further than 4winds Holidays! As a leading tour operator in the region, 4winds Holidays offers a wide range of tour packages and customized trips that cater to all your travel needs. From regional flights to transfers, hotel bookings, and car rentals, 4winds Holidays has got you covered every step of the way. Whether you're a solo traveler looking to explore the rich culture and history of Ethiopia or a group seeking an adventure-filled getaway, 4winds Holidays has the perfect itinerary for you. Their team of experienced travel experts will work closely with you to create a personalized trip that meets your preferences and budget. At 4winds Holidays, they understand that every traveler is unique, which is why they offer a variety of tour packages that are designed to suit different interests and travel styles. Whether you're interested in exploring the historical sites of Addis Ababa, embarking on a safari adventure in the Ethiopian Highlands, or discovering the breathtaking landscapes of the Danakil Depression, 4winds Holidays has the perfect tour for you. In addition to their meticulously planned tour packages, 4winds Holidays also offers the flexibility of customizing your trip to ensure that you have a truly unique and memorable experience. With their expertise in regional flights, transfers, hotel bookings, and car rentals, you can rest assured that every aspect of your trip will be taken care of with the utmost attention to detail. To book your next adventure with 4winds Holidays, simply visit their website at 4windsholidays.com or contact them directly at 0115621010. Whether you're a seasoned traveler or a first-time visitor to Ethiopia, 4winds Holidays promises to deliver an unforgettable travel experience that will exceed all your expectations. Don't wait any longer - start planning your dream trip with 4winds Holidays today!

4winds Holidays

10 Jan, 13:00


🌟 Explore the wonders of Morocco! 🕌🌴 Lose yourself in the colorful souks of Marrakech, where spices, lanterns, and treasures await 🌶🛍.

Admire breathtaking Moorish designs in every corner and indulge in mouthwatering Moroccan cuisine, savory tagines 🍲, sweet mint tea 🍃, and delicate pastries🎂

4winds Holidays

06 Jan, 15:02


🎅መልካም ገና!

የሞሮኮ ደማቅ ሶውኮች፣ የአውሮፓ ጸጥታ የሰፈነበት ውበት፣ ወይም የዘመናዊው የዶሃ አስደናቂ ነገሮች፣ 4Winds አስማታዊ ወደሆኑ መዳረሻዎች ይውሰዳችሁ። 🌟🎄

አለምን በመቃኘት በዓሉን ያክብሩ! 🌎✈️

4winds Holidays

04 Jan, 16:01


የዶሃ ሃማድ አለም 🌎 አቀፍ አውሮፕላን ✈️ ማረፊያ እንደ ከተማዋ ውብ ነው!
አስደናቂ የጥበብ ስራዎቹን ለማየት ቀደም ብለው ይድረሱ
ከፕሪሚየም ብራንዶች ከቀረጥ ነጻ በመግዛት ይደሰቱ
🍴አለም አቀፍ ደረጃ ባላቸው ሬስቶራንቶች ውስጥ ይመገቡ!

📞 ይደውሉ: 0935997964 | 0946620169 | 0913203138

4winds Holidays

02 Jan, 13:01


Discover Moroccan Markets! 

Explore the vibrant souks filled with: 
🎨 Handmade crafts 
🧣 Exquisite textiles 
🫖 Traditional pottery 

Bring home a piece of Morocco’s culture. 

📞 Contact Us: 0935997964 | 0946620169 | 0913203138 

🌍 Let Morocco’s charm inspire your shopping adventures! 🛍️

4winds Holidays

29 Dec, 09:00


🎆 በአዲሱ ዓመትን በቅንጦት ዶሃ ውስጥ ያሳልፉ!

4 ሌሊቶችን በፌርሞንት ዶሃ እና 2 ምሽቶች በሮያል ለ ሜሪዲን ዶሃ ያሳልፉ።

በበረራዎች፣ በቪዛ እርዳታ፣ በአስጎብኚ የታገዙ ጉብኝቶችንና እና ባለ 5-ኮከብ ማረፊያዎች ውስጥ የማይረሳ ትውስታ ያሳልፉ!

📅 ቀን፡ ታህሳስ 19 - ጥር 4
💰 ዋጋ፡ ከ$2,535 (~349,999 ብር) ጀምሮ
📞 ፡ 0935997964 | 0946620169 | 0913203138

አዲስ አመትዎን የዶሃን ወርቃማ ብርሀን አያዩ ያሳልፉ። 🌇

4winds Holidays

26 Dec, 13:00


This is not just a trip but a core memory! Marrakech is calling out to you, will you answer the call?

Contact us: 0935997964 / 0946620169 / 0913203138

4winds Holidays

25 Dec, 18:01


📅 Dates: Dec 29 – Jan 4
🏨 4 nights at Fairmont Doha + 2 nights at The Royal Le Méridien Doha
Included: Flights, visa, guided tours, and 5-star luxury hotels.

This all-inclusive package is your chance to celebrate the New Year in a city of elegance and wonder.

💰 Price: Starting at 2,535 USD (~349,999 Birr)

Whether it’s the breathtaking skyline, the grand celebrations, or the lavish comfort of world-class hotels, Doha is calling you for a magical start to the year! 🎉

Contact us: 0935997964 / 0946620169 / 0913203138

4winds Holidays

25 Dec, 13:02


Embrace the beauty of Chamonix with 4winds, your next go to destination. Register and have the time of your life! Now offering packages!

Contact us: 0935997964 / 0946620169 / 0913203138

4winds Holidays

24 Dec, 13:00


ገና ከበረራዎ ሳያርፉ የምታስደምማችሁ ዶሃ ቀጣይ መዳረሻዎ ናት! ዛሬውኑ ይመዝገቡ!

ለመመዝገብ ይደውሉ፡ 0935997964 / 0946620169 / 0913203138

4winds Holidays

23 Dec, 13:01


Imagine the happiness that would fill your heart as you explore a city of wonders, like a scene out of a movie set. Experience this with 4winds, now registering!

Contact us: 0935997964 / 0946620169 / 0913203138

4winds Holidays

23 Dec, 09:01


አዲሱን አመት በማይረሳ ትውስታ ይጀምሩ!🌟

📍 የሞሮኮን ምርጥ ምርጥ ከተማዎችን ይጎብኙ:

-ታሪካዊዋን ካሳብላንካ
-ውቢቷ ራባት 🕌
-ማራኪዋ ታንጂየር🌴

🏨 ጉዞዎን ሙሉ በማሪዎት ሆቴሎች ይዝናኑ!.
🌍 ፓኬጁ በረራ፣ ቪዛ፣ ማረፊያ እንዲሁም ሌሎችን ያጠቃልላል!
📅 ቀን: ታህሳስ 21 - ታህሳስ 29
💰 ዋጋ: 3,699 USD (199,686 ብር ) ጀምሮ!

የሞሮኮን ባህል እና ውበት በዚህ አዲስ አመት ያጣጥሙ! 🏞

ለመመዝገብ ይደውሉ፡ 0935997964 / 0946620169 / 0913203138

4winds Holidays

22 Dec, 13:01


እኛ ዝግጅቱን ጨርሰናል፣ እናንተስ! ይህ እድል እንዳያመልጣችሁ ዛሬውኑ ተመዝገቡ!

ለመመዝገብ ይደውሉ፡ 0935997964 / 0946620169 / 0913203138

4winds Holidays

21 Dec, 13:00


As the sun sets at Geneva, Switzerland, an immaculate view of the golden sunset with a rainbow from the spray of the jet d’eau lights up the city. See it for yourself, travel with 4winds! Now offering a package!

Contact us: 0935997964 / 0946620169 / 0913203138

4winds Holidays

21 Dec, 08:13


Ring in 2025 with unmatched luxury in Doha! 🌟

📅 Dates: Dec 29 – Jan 4
🏨 Stay: 4 nights at Fairmont Doha + 2 nights at The Royal Le Méridien Doha
Includes: Flights, visa, guided tours, and 5-star accommodations.
💰 Price: Starting at 349,999 Birr (~2,535 USD)

From dazzling New Year celebrations to the ultimate comfort of world-class hotels, Doha awaits you for a spectacular start to the year! 🌃✈️

Contact us: 0935997964 / 0946620169 / 0913203138

4winds Holidays

20 Dec, 13:02


ውቢቷ ካሳብላንካ ለጉዞ ወዳጆች ተመራጭ ናት! የማይረሳ ጊዜ፣ በማትረሳ ሃገር በሞሮኮ ያሳልፉ! ጉዞዎን ከ 4 ዊንድስ ጋር ይጀምሩ!

ለመመዝገብ ይደውሉ፡ 0935997964 / 0946620169 / 0913203138

4winds Holidays

19 Dec, 13:01


የሚላንን ሪዞቶ የቀመሰ ሁሉ ይመሰክርለታል! ከተለያዩ ውብ ህንፃዎቹ ሌላ ሚላን “የምግብ ወዳጆች ገነት” በመባል ትታወቃለች! እድሉ እንዳያመልጥዎ! 4ዊንድስ ጋር አብረው ይጓዙ!

ለመመዝገብ ይደውሉ፡ 0935997964 / 0946620169 / 0913203138

4winds Holidays

18 Dec, 13:01


There is a whole world to explore, and 4Winds is raring to take you everywhere. Start your journey at Cassablanca, Morocco! Now offering a package!

Contact us: 0935997964 / 0946620169 / 0913203138

4winds Holidays

17 Dec, 13:01


የታሪክ መፅሃፍ ውስጥ እንዳላችሁ እስኪመስላችሁ ድረስ ፌዝ ታስገርማቹሃለች! ለምን አይጎበኟትም!

ለመመዝገብ ይደውሉ፡ 0935997964 / 0946620169 / 0913203138

4winds Holidays

16 Dec, 13:01


Milan is full of artistic treasures! don’t miss Leonardo da Vinci’s ‘The Last Supper’ and the iconic Duomo. 🖼💫
Chamonix is a perfect blend of nature, adventure, and alpine culture. 🏔🎿
Geneva’s history and international spirit are unmissable! Experience European culture like never before! register now for the 4 Winds package and start your European journey! 💼🎒

Contact us: 0935997964 / 0946620169 / 0913203138

4winds Holidays

15 Dec, 13:01


እረፍት፣ ፣እርካታ፤ ሃሴት፣ ሁሉንም ከ4 ዊንድስ ጋር ሲጓዙ ያገኙታል! ብቻዎን ከሚሄዱ ከቤተሰብዎ ጋር ደስታን ያጣጥሙ!

ለመመዝገብ ይደውሉ፡ 0935997964 / 0946620169 / 0913203138

4winds Holidays

14 Dec, 13:02


Did you know that Fes is home to the oldest continuously operating university in the world? 📚
Casablanca’s Hassan II Mosque is one of the largest in the world! 🕌
Marrakech’s Koutoubia Mosque is so tall, you can see it from miles around! 🌍
Morocco is full of surprises! what’s the coolest fact you know? Register for the 4 Winds package and discover Morocco’s wonders today! 💥✈️

Contact us: 0935997964 / 0946620169 / 0913203138

4winds Holidays

01 Dec, 12:59


የኳታር ዋና ከተማ ዶሃ የባህል እና ዘመናዊነት ድብልቅ ናት! ከአስደናቂዋ ብርሃን የሞላው ሰማይዋ እስከ እስላማዊ ጥበብ ሙዚየም ባሕላዊ ድንቆቿ፣ ብዙ የሚታዩ ነገሮች አሏት! 🏙
በዶሃ ውስጥ ያሳለፉት የማይረሳዎርት ነገር ምንድነው?
ታሪክዎን ከታች ባሉት አስተያየት መስጫ ላይ ያስቀምጡልን! 💬👇

ለመመዝገብ ይደውሉ፡ 0935997964 / 0946620169 / 0913203138

4winds Holidays

30 Nov, 12:59


From the stylish streets of Milan to the majestic Alps of Chamonix, and the serene lakeside views in Geneva, Europe has something for every traveler! 🏙
What’s your favorite adventure? We want to hear your Europe moments, share them below! And if these cities are on your list, now is the time to act! register for the package 4 Winds is offering and don’t miss out! 💬👇

Contact us: 0935997964 / 0946620169 / 0913203138

4winds Holidays

29 Nov, 12:59


ሞሮኮ ሄደው ያውቃሉ? በፌዝ፣ ካሳብላንካ እና ማካሬች ስላሳለፉት ጊዜ ከታች በሃሳብ መስጫው ያካፍሉን! ለመጎብኘት ከፈለጉ ደግሞ እንዳያስቡ! 4 ዊንድስ ባዘጋጀው ፓኬጅ ላይ ቶሎ በመመዝገብ የማይረሳ ትውስታ ያሳልፉ!

ለመመዝገብ ይደውሉ፡ 0935997964 / 0946620169 / 0913203138

4winds Holidays

28 Nov, 13:46


Want a fashionable day in Milan? Hit the high-end shops and indulge in some stylish window shopping. 🛍
Chamonix offers thrilling ski slopes and cozy mountain villages, perfect for winter adventures! 🏔
In Geneva, enjoy a boat ride on the lake and explore the old town, full of charm and history. 🚤🏙
Europe’s adventure awaits, are you in? Register now for the 4 Winds package and start your European adventure today! 💼✈️

Contact us: 0935997964 / 0946620169 / 0913203138

4winds Holidays

27 Nov, 13:01


ከቅመማቅመም እስከ የእጅ ጥበቦች፣ ሱቅ ዋቂፍ የኳታር ባህልን ከዘመናዊ አኗኗር ጋር ያዋህዳል ። የዶሀን ደማቅ ባህል ከ4 ዊንድስ ጋር አብረው ይጎብኙ! ዛሬውኑ ይመዝገቡ!
📍 መዳረሻ፡ ዶሃ, ኳታር
📅 በቅርብ ቀን ይጠብቁን!

ለመመዝገብ ይደውሉ፡ 0935997964 / 0946620169 / 0913203138

4winds Holidays

26 Nov, 12:59


As the Arabian Gulf reflects the shimmering lights of Doha’s skyline, the city comes alive in a spectacular display. See it for yourself with 4Winds! Register today and secure your spot!

📍 Destination: Doha, Qatar
📅 Coming soon!

Contact us: 0935997964 / 0946620169 / 0913203138

4winds Holidays

25 Nov, 13:01


ፐርል ኳታር ፣ የኳታር ሰው ሰራሽ ደሴት 4 ሚልዮን ስኩዌር መትር ስፋት አለው! ማራኪዋን ኳታር ለመጎብኘት በ4 ዊንድስ ላይ ይመዝገቡ!
📍 መዳረሻ፡ ኳታር
📅 በቅርብ ቀን ይጠብቁን!

ለመመዝገብ ይደውሉ: 0935997964 / 0946620169 / 0913203138

4winds Holidays

24 Nov, 13:00


በአፍሪካ ውስጥ ካሉት ጥንታዊ ከተሞች በተጠሪነት የምትታወቀው ፌዝ አል ባሊ መሆኗን ያውቁ ነበር? መዲናዋ የተገነባችው በ789 ዓም ነው! 4ዊንድስ ባዘጋጀው ጉዞ ላይ ውቢቷን ከተማ ይጎብኟት! ዛረውኑ ይመዝገቡ!

📍 Destination: Morocco
📅 በቅርብ ቀናት ይጠብቁን!

ለመመዝገብ ይደውሉ: 0935997964 / 0946620169 / 0913203138

4winds Holidays

23 Nov, 13:02


Savor the rich, aromatic flavors of Tagine, Morocco’s iconic dish. Every bite tells a story of culture and tradition. Don’t just dream of it, taste it with us! Register today for the unique package offered by 4Winds!
📍 Destination: Morocco
📅 Coming soon!

Contact us: 0935997964 / 0946620169 / 0913203138

4winds Holidays

22 Nov, 15:02


ፌዝ አል ባሊ የአለማችን ትልቁ ከመኪና ነጻ የሆነው ከተማ እንደመሆኑ ከ9000 በላይ ለእግረኞች የተሰሩ ውስጥ ለውስጥ መንገዶች አለው!
ፌዝ አል ባሊ እየጠራቻችሁ ነው! ከ4 ዊንድስ ጋር አብረው ተጓዙ! 🌍
📍 Destination: Fes Al Bali, Morocco
📅 በቅርብ ጊዜ!
ዛሬውኑ ተመዝገቡ!

ለመመዝገብ ይደውሉ: 0935997964 / 0946620169 / 0913203138

4winds Holidays

21 Nov, 18:02


🕌Standing tall over the Atlantic, the Hassan II Mosque's minaret doesn't just touch the sky, it lights the way. This iconic symbol of Casablanca has a futuristic laser beam guiding toward Mecca, visible for miles.
Experience the beauty, the culture, and the awe.
📍Destination: Casablanca, Morocco
🗓Stay tuned for the date! Register now!
Contact us: 0935997964 / 0946620169 / 091320313

4winds Holidays

17 Nov, 16:59


ሚላን፣ ሻሞኒክስ እና ጄኔቫ - በቅርብ ይጀምራል

በድንቅ አርክቴክቸር፣ በተፈጥሮ ውበት እና በአስደናቂ ባህል የታደሉትን የአውሮፓ ከተሞች ይጎብኙ።

ፎር ዊንድስ ትራቭል የማይረሳ ጉዞዎን ይዞ ቀርቧል።

እድሉን አያምልጥዎ - አሁኑኑ ይመዝገቡ!

ለመመዝገብ ይደውሉ: 0935997964 / 0946620169 / 0913203138

4winds Holidays

17 Nov, 07:59


ወደ ዶሃ - የምስራቅ ድንቅ ከተማ! 🇶🇦

የህልም ጉዞዎን በፎር ዊንድስ ትራቭል እናሳካለን።
ዘመናዊ ህንፃዎች፣ የታሪክ ቅርሶች እና የቃታር ባህል በአንድ ላይ።

ጉዞዎን ለማስያዝ አሁኑኑ ይደውሉልን!

ለበለጠ መረጃ: 📞0935997964 / 0946620169 / 0913203138

4winds Holidays

16 Nov, 16:59


በሞሮኮ ሀገር ማይረሳ ጊዜ ያሳልፉ!
ፌስ ፣ ካሳብላንካ ፣ ማራኬሽ - እናንተን እየጠበቋቹ ነው!

ከ ፎር ዊንድስ ጋር ጉዞዎን ይጀምሩ!

ዛሬ ተመዝገቡ!

0935997964 / 0946620169 / 0913203138

#MoroccoAwait #TravelWithFourWinds

4winds Holidays

16 Nov, 07:59


Discover Europe's Gems!
Milan, Chamonix, and Geneva - Coming Your Way

Immerse yourself in the captivating architecture, stunning nature, and vibrant cultures of these remarkable European cities.

Let Four Winds Travel guide you on an unforgettable journey.

Don't miss out - register now!

Contact us: 0935997964 / 0946620169 / 0913203138

#ExploreEurope #TravelWithFourWinds

4winds Holidays

15 Nov, 16:59


Discover the Wonders of Doha! 🇶🇦

Explore Qatar's captivating capital with Four Winds Travel.
Endless skylines, stunning architecture, and vibrant culture await.

Contact us now to plan your Doha adventure!

Contact us on 📞0935997964 / 0946620169 / 0913203138

#Qatar #Doha #TravelWithFourWindsz

4winds Holidays

15 Nov, 08:57


Experience the Wonders of Morocco!
FES, Casablanca, Marrakesh - Coming Soon

Join Four Winds Travel on an exciting adventure through these vibrant Moroccan cities.

Register now!

0935997964 / 0946620169 / 0913203138

#MoroccoAwait #TravelWithFourWinds

4winds Holidays

14 Nov, 13:06


ለጉብኝት ዝግጁ ኖት? ጉዞው ከ 4 ዊንድስ ጋር አየተበቃቹ ነው! ኑ አንሂድ!

ለበለጠ መረጃ 📞0935997964
/ 0946620169 / 0913203138 ደውለው ሊያገኙን ይችላሉ!

4winds Holidays

11 Nov, 16:01


ከተጓዦች ጋር ይገናኙ፣ ልምዶችን ያካፍሉ እና ከ 4 ዊንድስ ጋር አብረው ይጓዙ።

ለበለጠ መረጃ 📞0935997964
/ 0946620169 / 0913203138 ደውለው ሊያገኙን ይችላሉ!

4winds Holidays

10 Nov, 06:01


ዕድሜ ልክ የሚቆዩ ጊዜያትን ያሳልፉ። በመላው አለም ትዝታዎችን ለመስራት ይቀላቀሉን።

ለበለጠ መረጃ 📞0935997964
/ 0946620169 / 0913203138 ደውለው ሊያገኙን ይችላሉ!

4winds Holidays

07 Nov, 16:00


ጊዜዎን በመዝናናት አያሳለፉ ሌላውን በ 4 ዊንድስ ይጣሉ!

ለበለጠ መረጃ 📞0935997964
/ 0946620169 / 0913203138 ደውለው ሊያገኙን ይችላሉ!

4winds Holidays

05 Nov, 16:02


ከግርግር እረፍት ይውሰዱ! በ 4 ዊንድስ ማምለጫዎን በተፈጥሮ ውስጥ ማግኘት ይችላሉ!

ለበለጠ መረጃ 📞0935997964
/ 0946620169 / 0913203138 ደውለው ሊያገኙን ይችላሉ!

4winds Holidays

02 Nov, 06:00


ዛሬ ያንን እርምጃ ይውሰዱ! ዛሬውኑ ይቀላቀሉን እና አስደናቂ ጉዞዎችን አብረን እንጀምር።

ለበለጠ መረጃ 📞0935997964
/ 0946620169 / 0913203138 ደውለው ሊያገኙን ይችላሉ!

4winds Holidays

31 Oct, 16:01


ሻንጣዎን ያዘጋጁ እና ለሚቀጥለው ጉዞ ይቀላቀሉን! 4 ዊንድስ ወደ አዲስ ልምዶች እንዲመራዎት ይፍቀዱ።

ለበለጠ መረጃ 📞0935997964
/ 0946620169 / 0913203138 ደውለው ሊያገኙን ይችላሉ!

4winds Holidays

29 Oct, 16:02


ጉዞው ይጠብቃቹሃል! አስደናቂ መዳረሻዎችን ስናስስ እና የማይረሱ ትዝታዎችን ስንሰራ ይቀላቀሉን።

ለበለጠ መረጃ 📞0935997964
/ 0946620169 / 0913203138 ደውለው ሊያገኙን ይችላሉ!

4winds Holidays

27 Oct, 12:00


ህልምዎን እውን እናደርጋለን። ከተራራ ጫፎች እስከ ባህር ጥልቆች፣ ከበረሃ ሸለቆዎች እስከ አስደናቂ ደኖች። የ እርሶን ምናባዊ ጉዞ እውነታ እናረግሎታለን

4winds Holidays

24 Oct, 18:01


ልዩ ቦታዎች፣ ልዩ ልምዶች። በአዳዲስ ባህሎች ውስጥ ይዋኙ፣ የማያውቋቸውን ጣዕሞች ይቅመሱ፣ የሕይወት መጽሐፍዎን በጉዞ ይሙሉ። ታሪኮችን ይሰብስቡ፣ ትዝታዎችን ይፍጠሩ፣የእርስዎ ፍላጎት መሪያችን፣ የእኛ አገልግሎት ዋስትናዎ።

4winds Holidays

21 Oct, 16:01


ባህልን በጣዕም፣ በድምፅ እና በቀለም። ከአፍሪካ የጃዝ ሙዚቃ እስከ የአስያ አውራ ጎዳናዎች። እያንዳንዱ ጉዞ በ 4ዊንድስ ያድርጉ ለእያንዳንዱ ህዋስ ደስታን ይፍጠሩ!

4winds Holidays

20 Oct, 12:01


የልብዎን ምከተሉ። ጥንታዊ ፍልስፍና እና በዘመናዊ ፈጠራዎች ይገረሙ። ከእኛ ጋር ሲሆን ዓለም በቅርብዎ ነው!

4winds Holidays

17 Oct, 18:00


ከምስራቅ እስከ ምዕራብ፣ ከሰሜን እስከ ደቡብ፣ አራቱን አቅጣጫዎች የማይረሳ ቆይታ ያሳልፉ። ልዩ የሆኑ ባህሎችን፣ ማራኪ መልክዓ ምድሮችን እና አስደናቂ ጉዞዎችን ለእርስዎ እናቀርባለን። ከ4ዊንድስ ጋር አለምን ይጎብኙ!

4winds Holidays

14 Oct, 16:01


ከታላላቅ ሐይቆች እስከ ድንቅ አሸዋማ ባህር ዳርቻዎች፣ ከታላላቅ ከተሞች እስከ ትንንሽ መንደሮች። የእርስዎ ፍላጎት ለማሟላት ተዘጋጅተን እየጠበቅኖ ነው።

4winds Holidays

13 Oct, 16:20


✈️ አስደሳች ቅናሽ ዋጋዎች! ✈️

ለታማኝ ደንበኞቻችን በኢኮኖሚ እና ቢዝነስ ክፍል ጉዞዎቻችን  ላይ አስደናቂ ቅናሾችን ለማበሰር ደስተኞች ነን። 🌍 በአፍሪካ፣ በእስያ፣ በአውሮፓ፣ በመካከለኛው ምስራቅ ወይም በሰሜን አሜሪካ በረራ ላይ   ጉዞዎ ላይ በብዙ ሊያተርፉ ነው!!

🛫 የቅናሽ ዝርዝሮች፡

አፍሪካ፡ በቢዝነስ እና በኢኮኖሚ ክፍል እስከ 20% ቅናሽ
እስያ፡ በቢዝነስ እና በኢኮኖሚ ክፍል እስከ 25% ቅናሽ
አውሮፓ፡ በቢዝነስ እና በኢኮኖሚ ክፍል እስከ 35% ቅናሽ
መካከለኛው ምስራቅ፡ በቢዝነስ ክፍል እስከ 20% ቅናሽ
ሰሜን አሜሪካ እና ካናዳ፡ በቢዝነስ እና በኢኮኖሚ ክፍል እስከ 35% ቅናሽ

ይፍጠኑ፣ ከኦክቶበር  31፣ 2024 በፊት ይዘዙ! ውሎች እና ሁኔታዎች ተፈጻሚ ይሆናሉ። 📅

መልካም ጉዞ! 🌍

4winds Holidays

10 Oct, 14:27


✈️ አስደሳች ቅናሽ ዋጋዎች! ✈️

ለታማኝ ደንበኞቻችን በኢኮኖሚ እና ቢዝነስ ክፍል ጉዞዎቻችን  ላይ አስደናቂ ቅናሾችን ለማበሰር ደስተኞች ነን። 🌍 በአፍሪካ፣ በእስያ፣ በአውሮፓ፣ በመካከለኛው ምስራቅ ወይም በሰሜን አሜሪካ በረራ ላይ   ጉዞዎ ላይ በብዙ ሊያተርፉ ነው!!

🛫 የቅናሽ ዝርዝሮች፡

አፍሪካ፡ በቢዝነስ እና በኢኮኖሚ ክፍል እስከ 20% ቅናሽ
እስያ፡ በቢዝነስ እና በኢኮኖሚ ክፍል እስከ 25% ቅናሽ
አውሮፓ፡ በቢዝነስ እና በኢኮኖሚ ክፍል እስከ 35% ቅናሽ
መካከለኛው ምስራቅ፡ በቢዝነስ ክፍል እስከ 20% ቅናሽ
ሰሜን አሜሪካ እና ካናዳ፡ በቢዝነስ እና በኢኮኖሚ ክፍል እስከ 35% ቅናሽ

ይፍጠኑ፣ ከኦክቶበር  31፣ 2024 በፊት ይዘዙ! ውሎች እና ሁኔታዎች ተፈጻሚ ይሆናሉ። 📅

መልካም ጉዞ! 🌍

4winds Holidays

07 Oct, 17:26


የመጀረሻዎቹ ቀናት እየደረሱ ነው! ውስን ቦታዎች ብቻ ስለቀሩን
አሁኑ በመደወል ይመዝገቡ!ይህን Fair እንድትካፈሉ የሚረዳችሁን ፓኬጅ በ$ 2399 ብቻ 4ዊንድስ ይዞላችሁ መጥቷል!

ጥቅሉ
🛂የቻይና ቪዛን
🏝7 ቀን አዳር
✈️የደርሶ መልስ የጉዞ ቲኬት
🏨የባለ 5 ኮኮብ ሆቴል ማረፊያ ያጠቃልላል።

የሚደረገውም October 13 - October 22 2024 ድረስ ስለሆነ ሳትቀደሙ ቦታችሁን ያዙ።

ለበለጠ መረጃ 📞0935997964
/ 0946620169 / 0913203138 ደውለው ሊያገኙን ይችላሉ!

4winds Holidays

29 Sep, 12:01


የእቅዶን ነገር ለኛ ተወት በማድረግ የት መሄድ እንደሚፈልጉ ለኛ ብቻ ያሳውቁን ከበረራ ትኬት አንስቶ እንከ ሆቴል ቆይታ፣ቪዛ እና አስጎብኚን እኛ እናቅዶሎታለን! የት ለመሄድ አቅደዋል. #TravelMore #PlanLess

4winds Holidays

29 Sep, 08:41


የCanton Fair ፓኬጅ ከ4ዊንድስ❗️

ከተለያዩ ኢንዱስትሪዎች የተውጣጡ አምራቾች እና አቅራቢዎች ምርቶቻቸውን የሚያሳዩበትን የCanton Fair መሳተፍ ይፈልጋሉ?

ይህን Fair እንድትካፈሉ የሚረዳችሁን ፓኬጅ በ$ 2399 ብቻ 4ዊንድስ ይዞላችሁ መጥቷል!

ጥቅሉ
🛂የቻይና ቪዛን
🏝7 ቀን አዳር
✈️የደርሶ መልስ የጉዞ ቲኬት
🏨የባለ 5 ኮኮብ ሆቴል ማረፊያ ያጠቃልላል።

የሚደረገውም October 13 - October 22 2024 ድረስ ስለሆነ ሳትቀደሙ ቦታችሁን ያዙ።

ለበለጠ መረጃ 📞0935997964
/ 0946620169 / 0913203138 ደውለው ሊያገኙን ይችላሉ!

@fourwindtravel

4winds Holidays

29 Sep, 08:12


ንግድ ወደ ቻይና ከተለያዩ ኢንዱስትሪዎች የተውጣጡ አምራቾች እና አቅራቢዎች ምርቶቻቸውን የሚያሳዩበት የCanton Fair ፓኬጅ ይዘንላችሁ መጣን!
ይህን Fair እንድትካፈሉ የሚረዳችሁን ፓኬጅ በ$ 2399 ብቻ!
ጥቅሉ
🛂የቻይና ቪዛን
🏝7 ቀን አዳር
✈️የደርሶ መልስ የጉዞ ቲኬት
🏨የባለ 5 ኮኮብ ሆቴል ማረፊያ ያጠቃልላል።
የሚደረገውም October 13 - October 22 2024 ድረስ ስለሆነ ሳትቀደሙ ቦታችሁን ያዙ።
ለበለጠ መረጃ 📞0935997964
/ 0946620169 / 0913203138 ደውለው ሊያገኙን ይችላሉ!

4winds Holidays

26 Sep, 18:00


ከታዋቂ ቦታዎች እስከ አዳዲስ ከተሞች እናስጎንኞ! አዳዲስ ከተማዎች እና ምግቦች አልባሳቶችን ይሞክሩ!#CulturalAdventures #NewCitiesNewMemories.

4winds Holidays

26 Sep, 07:26


እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ!በዓሉ የደስታና የፍቅር እንዲሁም ከወዳጅ ዘመን ጋር የሚገናኙበት እንዲሆንላችሁ እንመኛለን፡፡

4winds Holidays

23 Sep, 16:38


ጉዞ ሲያደርጉ የመጀምሪያዎ ከሆነ እነዚህ ነገሮች ለእናንት ይጠቅሞታል!
ፓስፖርቶ መቼ መታደስ እናለበት ያረጋግጡ
የሚያስፈልጎ ሙሉ ዶክመቶን መያዝ ማረጋገጥ
ከበረራ ትኬት አንስቶ እንከ ሆቴል ቆይታ፣ቪዛ እና አስጎብኚን በአንድ ላይ አካቶ የሚቀርበውን እና ከእንግልት ነጻ ቆይታ እንዲኖሮ የሚረዳዎን 4 ዊንድስን ምርጫዎ ማድረግ አይዘንጉ!

4winds Holidays

15 Sep, 17:01


በታይላንድ ባንኮክ የሚገኘው Safari world ሁለት ዋና ዋና ቦታዎች የተከፈለ ትልቅ መካነ አራዊት እና የመዝናኛ ፓርክ ነው። እነዚህ ስፍራዎች ሳፋሪ ፓርክ እና ማሪን ፓርክ ይባላሉ። በሳፋሪ ፓርክ ውስጥ ጎብኚዎች እንደ አንበሳ፣ ነብር፣ ቀጭኔ እና የሜዳ አህያ ያሉ የተለያዩ እንስሳትን ያገኛሉ። በማሪን ፓርኩ ደግሞ የዶልፊን ትርኢቶችን እና የወፍ ማሳያዎችን ጨምሮ የተለያዩ አይነት የእንስሳት ትርኢቶችን ይቀርባል።

@fourwindstravel

4winds Holidays

15 Sep, 05:00


⭐️እንኳን ለ1499ኛው የታላቁ ነብዩ መሐመድ የመውሊድ በዓል በሰላም አደረሳችሁ❗️

መልካም በዓል❗️🎉

@fourwindstravel

4winds Holidays

13 Sep, 11:53


ከተለያዩ ኢንዱስትሪዎች የተውጣጡ አምራቾች እና አቅራቢዎች ምርቶቻቸውን የሚያሳዩበት የCanton Fair ፓኬጅ ይዘንላችሁ መጣን!

ይህን Fair እንድትካፈሉ የሚረዳችሁን ፓኬጅ በ$ 2399 ብቻ!

ጥቅሉ
🛂የቻይና ቪዛን
🏝7 ቀን አዳር
✈️የደርሶ መልስ የጉዞ ቲኬት
🏨የባለ 5 ኮኮብ ሆቴል ማረፊያ ያጠቃልላል።

የሚደረገውም October 13 - October 22 2024 ድረስ ስለሆነ ሳትቀደሙ ቦታችሁን ያዙ።

ለበለጠ መረጃ 📞0935997964
/ 0946620169 / 0913203138 ደውለው ሊያገኙን ይችላሉ!

4winds Holidays

11 Sep, 18:02


ለወዳጅ ዘመድ የሚገሩት የጉዞ ገጠመኞችን ለማግኘት የ4ዊንድስ የጉዞ ፓኬጆችን ይጠቀሙ!

ለበለጠ መረጃ 📞በነጻ አጭር መስመር 8283 አልያም በስልክ ቁጥሮች 0115621010 / 0115583058 / 0111575052 ይደውሉልን።

@fourwindstravel

4winds Holidays

11 Sep, 16:42


🎆🌼እንኳን ለአዲሱ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ!🌼🎆

አመቱ የሰላም እና የጤና እነዲሁንላችሁ ተመኝተናል ❗️

🎉መልካም በዓል🎉

4winds Holidays

09 Sep, 16:00


4ዊንድስ የሚያዘጋጃቸው ለጉዞ ፓኬጆች ለሚወዱት ሰው ሊሰጡት የሚችሉት ትልቁ ስጦታ ነው።

ከአግርው ጋር የማይረሳ ጊዜን ከ4ዊንድስ ጋር ያሳልፉ።

ወደ ድህረ ገጻችን👉👉https://4windsholidays.com/ በመሄድ አልያም በነጻ አጭር መስመር 8283 በመደወል የጉዞ ስንድትዎን ይጀምሩ!

@fourwindstravel

4winds Holidays

08 Sep, 12:02


አስደናቂ ወደሆኑ መዳረሻዎች የማይረሳ ጉዞዎችን ለማድረግ 4ዊንድስ የመጀምርያ ምርጫዎ ይሁን!

የጉዞ ትኬትዎን ካሉበት ሆነው ለምቁረጥን ድህረ ገጻችንንhttps://4windsholidays.com/ ይጎብኙ!

@fourwindstravel