Beki Picture️ 📷 2🌼17 @fetahulem Channel on Telegram

Beki Picture️ 📷 2🌼17

@fetahulem


━━━━━━⊱✿⊰━━━━━━
WELL COME
━━━━━━⊱✿⊰━━━━━━
╔╦╦═╦╔╦═╦═╦═╗...…
║ እንኳን ደህና መጡ ║ "
╚══╩═╩═╩╩╩╩═╝"
ጥቅሶች
አባባሎች
ታሪክ
ቀልዶች......
for cross 👉 @San7b
በቲክቶክ ለመከታተል
https://www.tiktok.com/@ethiobekii?_r=1&_d=dlg87hi6918876&sec_ui
2012 ተጀመረ

Sanbo Picture️ 📷 2🌼17 (Amharic)

መልካም የተከታተሉ ወይም በዘር ልገሳ ያደረጉ ጭማሪ ምልክቶች ከዚህ በፊት በተለያዩ ዜናዎችና የተለያዩ እና ምርጥ ታሪኮች ለማድረግ በትክክለኛ ምክሮች መመልከት በጀምሮ ነው። ሲኦል ባለስልጣን ለትክክለኛ እና ዲሽፕትንን በተመለከተ ወቅታዊ መልሶችን ማጓጓዣ ይኖራል። በዚህ ታሪኩ ላይ የተገኘልን ማለት እና ግምት ተጨናንቋል ባለማግኘት እና ስኬት ይዘገባል። በባህል በማስረጃ የቴክኖክን ይዘገባልና አፕልኬሺን ለመግባት የሚያሳይ እና ምግብ ንቁሽ ነው። ዳይሽኑም በቴክኖክ እና ኢትዮቤክያዊነትን በሚሰፋ የሚሳተፋ ከባህል ነው። መጀመሪያው 2012 ዓ.ም ነው በወጪዎ በተጠቃሚ ከሆነ ሌሎች የትክክለኛ መልሶች እንደነበረ ይፈልጋሉ። በትክክለኛ ለመከታተል ከፍተኛ ጊዜያዊ መስሪት ያለበትን የትክክለኛ ለመዳረስ ከመንገድ አና በትክክለኛ የቴክኖክ ማለት ያለውን ለማወቅ ሲሆን ይህን ገጽ ትክክለኛ መልሱን ለአስፈላጊ መረጃዎች እና ምንድነው ሚስጥርዎችን እና በምንደኛው ዓለም ነኝ ብላል፡፡

Beki Picture️ 📷 2🌼17

19 Jan, 05:16


መልካም የጥምቀት በዓል

Beki Picture️ 📷 2🌼17

19 Jan, 05:03


ለመላው የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በዓል አደረሳችሁ!

Beki Picture️ 📷 2🌼17

18 Jan, 17:33


እንኳን ለጌታችን ለመድሃኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ በዓለ ጥምቀት በሰላም አደረሳችሁ

Beki Picture️ 📷 2🌼17

18 Jan, 10:04


ከተራ

Beki Picture️ 📷 2🌼17

07 Jan, 18:17


ሰዉ በህይወቱ ዘመኑ የሚናፍቀዉን ፍቅረኛ አግኝቶ አብሮ ሲኖር ደስ ይላል፡፡ የሚያሳዝነዉ ግን ፍቅር ከሁለት አቅጣጫ የሚመጣ ክስተት አለመሆኑ ነዉ፡፡

የሆነችን ልጅ የወደደ ሰዉ ይኖራል እንበል፣ ይህ ልጅ የልጅቷን ቀልብ ለመሳብና የራሱ ለማድረግ የማይፈጥረዉ ድራማ አልነበረም፡፡ ስለሚወዳት ብቻ የምትኖርበት ሰፈር አቅራቢያ ተከራየ፣ስራ ለወጠ፣ የምትገባበትን ካፌና መዝናኛ ስፍራዎች አጠና ወዘተ፡፡

ከዛማ ብዙ ሞከረ ብዙ፡ እሷ ግን ወይ ፍንክች! ለሱ ያላት ስሜትም ሆነ የፍቅር ትርታ ልቧ ዉስጥ አልነበረም፡፡ ምክንያቱም አልወደደችዉማ!

እሷ ደግሞ በተራዋ የሌላ ወንድ ምርኮኛ ነች...ከልጁ ጋር በፍቅር ስለወደቀች በቃ ቀን ከሌሊት እሱን ነዉ፡፡ በሜሴጅ ሆዴ የነፍሴ ክፋይ፣ አንጀቴ ገለመሌ ምግቧ ሆኗል፡፡

ይሔኛዉ ልጅ ደግሞ ጥሎበት አትመቸዉም በቃ እንኳን ለፍቅር ለጉርብትናም አስቧት አያዉቅም፣ ቢሆንም ህይወት እንዲህም ሆና ትቀጥላለች፡

በእንደዚህ አይነት የኑሮ መስተጋብር ዉስጥ ሰዉ የሚወደዉንና ዋጋ የከፈለለትን ማንነት ትቶ ሌላ ከነመፈጠሩ ግድ ከማይለዉ ሰዉ ጋር የፍቅር እሽኮለሌ ለመጫወት መወሰኑ የሚገርም እዉነታ ነዉ፡፡

አንተስ አንቺስ የቱ ጎራ ናችሁ? በፍቅር ከወደቀችልህ ሰዉ ለመሸሽ ሩጫ የጀመርክ ሰዉ ወይስ 'ጥፋ አልፈልግህም!' ከተባልከዉ ሰዉ ኋላ ኋላ እየተከተልክ ኸረ በፈጠረሽ፣ በናትሽ የወንዜ ድንች፣ የወንዜ ቲማቲም፣ እኔ ስሞት እያልክ መለማመጥ???
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ይመቻቹ
#feta👍

Beki Picture️ 📷 2🌼17

07 Jan, 11:21


ዶሮ ወጥ ተበላ🐓

Beki Picture️ 📷 2🌼17

07 Jan, 05:27


በዓል እንዴት ነው 😍

Beki Picture️ 📷 2🌼17

06 Jan, 13:13


እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን
ለኢየሱስ ክርስቶስ
የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን

🌲መልካም የገና በዓል🌲

Sanbo Picture️ 📷 2🌼17

26 Dec, 18:09


ቴሌግራም ላይ ከማታዉቁት ሰዉ የሚላኩላችሁ ሊንኮች ከመረጃ መንታፊዎች ሊሆን ስለሚችል ሊንኮቹን እንዳትከፍቱ‼️

attention ‼️
ዛሬ ማለትም ታህሳስ 17 /2017 ዓ.ም ጀምሮ ብዙ የቴሌግራም አካውንቶች ከላይ በተጠቀሰው የማስገሪያ (phishing link) እና ሌሎች ተጨማሪ ማስገሪያዎች አማካኝነት መረጃዎች እየተመዘበሩ መሆኑን ከኢንፎርሜሽን እና መረብ ደህንነት ሰምተናል ።

ስለሆነም ከማንኛውም የቴሌግራም ተጠቃሚ (ከምታውቁት እና ከማታውቁት ) ግለሰብ ሊንክ ቢላክላችሁ መክፈት እንደሌለባችሁ እና ወዲያውኑ እንድታጠፉት የኢንፎርሜሽን እና መረብ ደህንነት ኤጀንሲ አሳስቧል።

Sanbo Picture️ 📷 2🌼17

23 Dec, 19:51


በአዲስአበባ እና በክልል የተለያዩ አካባቢዎች የመሬት መንቀጥቀጥ ከደቂቃዎች በፊት ተሰምቷል።

Sanbo Picture️ 📷 2🌼17

27 Oct, 05:28


🥀@fetahulem 🥀
🥀@fetahulem 🥀

Sanbo Picture️ 📷 2🌼17

21 Oct, 18:36


በሸማ ተራ የተነሳውን የእሳት አደጋ ሙሉ በሙሉ ለመቆጣጠር ጥረት እየተደረገ ነው

ዛሬ ጥቅምት 11 ቀን 2017 ዓ.ም ማምሻዉን በመርካቶ ሸማተራ አየተባለ በሚጠራዉ አካባቢ በንግድ ሱቆች ላይ የተነሳዉን የእሳት አደጋ ሙሉ በሙሉ በቁጥጥር ስር ለማዋል የእሳትና አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን አስታውቃል የአደጋ ጊዜ ሰራተኞችና ባለድርሻ አካላት ርብርብ እያደረጉ ነዉ።

አካባቢው የተጨናነቀ እና ለተሽከርካሪ አስቸጋሪ በመሆኑ እሳቱን በፍጥነት ለመቆጣጠር አስቸጋረ አድርጎታል ሲሉ የኮሚሽኑ የህዝብ ግንኙነት ባለሙያ አቶ ንጋቱ ማሞ ለብስራት ተናግረዋል።

የአደጋ ገዜ ባለሙያዎች እና ተሽከርካሪዎች በስፍራው ከሚገኘው ቅርንጫፍ በተጨማሪ ከሌሎች ቅርንጫፎች መላካቸውን ለማወቅ ችለናል።

Sanbo Picture️ 📷 2🌼17

16 Oct, 20:24


ወደ መብራት ፣ ሀና ማርያም እና ጀሞ አከባቢም በተወሰነ መልኩ የመሬት መንቀጥቀጥ እንደተሰማ የደረሰኝ መረጃ ያመላክታል።

Sanbo Picture️ 📷 2🌼17

16 Oct, 20:23


ሰበር ዜና

ምንጮች እንደነገሩን ከሆነ አዋሽ አርባ አከባቢ ዛሬም የመሬት መንቀጥቀጥ ተከስቷል።

Sanbo Picture️ 📷 2🌼17

06 Oct, 19:43


ዛሬ የመሬት መንቀጥቀጡ የተነሳው ወይም በከፍተኛ ደረጃ የነበረው (Mag 4.9 earthquake) Mount Fentale አካባቢ ወይም ፈንታሌ ተራራ አካባቢ ነው እና አፍሪካ ለሁለት ትከፈላለች ብለው ያሳዩትን ፎቶ እዩት እና ዛሬ በፈንታሌ ተራራ የጀመረውን የመሬት መንቀጥቀጥ ተመልከቱት እነሱ ከነገሩን ወይም split እያረገ ካለው ቦታ ጋር አንድ ነው You See ቅድም ያልኳችሁን አስታውሱ Gulf of Eden ጋር የአለም ሀያላን ሀገራቶች ከጨለማው አለም ጋር ለመገናኘት የሚያደርጉት ቁፋሮ ያመጣው መዘዝ ነው እናም በዚህ አይቆምም ይቀጥላል እግዚአብሔር ይጠብቀን

Info : from day 7 tube

Sanbo Picture️ 📷 2🌼17

06 Oct, 19:23


የዛሬው የመሬት መንቀጥቀጥ አንዳንዶች እንደሚያቃልሉት አይደለም።

❗️@ koye feche

Sanbo Picture️ 📷 2🌼17

06 Oct, 18:59


ኣዋሽ 40 ኣፋር ነኝ ከሳምንት ያልፋል ከጀመረ የዛሬው በጣም ከባድ ነው ሰው ከ ኮንዴሚንየም ወጥቶ መሬት መተኛት ጀመረዋል ወደ መሃል ከተማ በመውጣት ሆቴል ኣልጋ  እየያዙ ነው ቤተ ክርስቲያን እነሄዱ ነው

ከ 5 ደቂቃ በፊት ሰበር በለው ያደረሱን

Sanbo Picture️ 📷 2🌼17

06 Oct, 18:57


የመንግሥት ኮምኒኬሽን ማብራሪያ ስለዛሬው መሬት መንቀጥቀጥ

በአዋሽ ፣ መተሀራ ፈንታሌ ተራራ አካባቢ የመሬት መንቀጥቀጥ ደርሷል።በሬክተር ስኬል 4 ነጥብ 9 ነው። 150 ኪሎሜትር አካባቢ ርቀት ላይ የተፈፀመ ነው። ንዝረቱ አዲስ አበባ ድረስ ተሰምቷል። በስምጥ ሸለቆች ውስጥ ንዝረቱ ከመሰማት  በሻገር የመሬት መንቀጥቀጥ ከፈንታሌ ተራሮች ውጭ የደረሰ ስለመኖሩ አልተረጋገጠም። በደሴ መስመር እስከ ኮምቦልቻ የታየውም ንዝረቱ ነው። ክስተቱ ከሰሞኑ ጀምሮ በፈንታሌ ተራራ እና አዋሽ አካባቢዎች የነበረ ስሜት ነው። 

Sanbo Picture️ 📷 2🌼17

06 Oct, 18:46


በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የጂኦ ፊዚክስ እና ስፔስ ሳይንስ ዳይሬክተር የሆኑት ዶክተር ኤልያስ ሌዊ ስለ መሬት መንቀጥቀጡ እና ከዚህ በሁዋላ ከተከሰተም መደረግ ስላለባቸው ጥንቃቄዎች የሰጡትን መግለጫ ከላይ ባለው ድምፅ ቅጂ መከታተል ትችላላችሁ !

Shareeeeeee plssss

Sanbo Picture️ 📷 2🌼17

06 Oct, 18:31


የመሬት መንቀጥቀጡ ከአዲስአበባ በተጨማሪ በቢሾፍቱ (ደብረዘይት) እና አዳማ (ናዝሬት) መሰማቱን ነዋሪዎች ተናግረዋል

በአዲስአበባ የተሰማዉን የመሬት መንቀጥቀጥ የአሜሪካ ጂኦሎጂካል ሰርቬይ ተቋም መዝግቦታል።

የመሬት መንቀጥቀጡ አዋሽ ላይ ተከስቷል ሲል የመዘገበዉ ተቋሙ 10 ኪ.ሜ ጥልቀት የነበረዉ መሆኑን አሳዉቋል።

23 ኪ.ሜትር በሰሜን ምስራቅ አዋሽ ተከስቷል ያለዉ ተቋሙ ፤ ንዝረቱ አዲስአበባ ድረስ መሰማቱን

ከአዲስአበባ በተጨማሪ የመሬት መንቀጥቀጡ በቢሾፍቱ (ደብረዘይት) እና አዳማ (ናዝሬት) መሰማቱን ከነዋሪዎች አረጋግጧል።

Sanbo Picture️ 📷 2🌼17

06 Oct, 18:10


Breaking‼️

በተለያዩ አካባቢዎች የመሬት መንቀጥቀጥ መከሰቱ ሸገር ፕረስ ከተለያዩ ምንጮቿ መስማት ችላለች።

ነገሩ የተፈጠረው ከደቂቃዎች በፊት ከምሽቱ 2 ሰዓት በኋላ
- በአያት ኮንዶምኒየም
- ጣፎ ኮንዶሚኒየም
- ሰሚት ኮንዶሚኒየም
- ቃሊቲ ኮንዶሚኒየም
- ቦሌ አራብሳ ኮንዶሚኒየም
- ተክለሃይማኖት ኮንዶሚኒየም
- በሰሜን ሸዋ ዞን ሸዋሮቢት ከተማ
- ደብረብርሃን
- ደሴ ባንቧ ውሃ
- ሳላይሽ
- ምንጃር አካባቢ የመሬት መንቀጥቀጥ መከሰቱን ነው የተሰማው።
- ምስራቅ ኡትዮጵያ
አሰበ ተፈሪ - ጭሮ

እስቲ ሌሎቻችሁም ያላችሁበት ቦታ ሰላም ነው ?

Sanbo Picture️ 📷 2🌼17

15 Sep, 05:08


ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮችእንኳን ለ1499 ኛው የመውሊድ በዓል በሰላም አደረሳችሁ።


#Sanbo_Tube

Sanbo Picture️ 📷 2🌼17

14 Sep, 17:33


ለመላው የእሰልምና እምነት ተከታይ መልካም የመውሊድ በአል እንመኛለን
☪️☪️☪️☪️☪️☪️☪️☪️☪️☪️🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙

Sanbo Picture️ 📷 2🌼17

11 Sep, 05:21


🌻አዲሱ ዘመን የሰላምና የጤና በህይወትህም/ሽም መልካም ፍሬ የምታፈራበት/ሪበት እንደ ፍቃዱ የልብህን/ሽን መሻት የምታገኝበት/ኚበት ዓመት ይሁንልህ/ሽ።
🌻🌻🌻🌻መልካም አዲስ አመት🌻🌻🌻🌻
@fetahulem
@fetahulem

🌻2
  🌻0
      🌻1
          🌻7
መልካም በዓል
    መልካም በዓል
      መልካም በዓል
        መልካም በዓል
           መልካም በዓል
                 መልካም በዓል
              መልካም በዓል
           መልካም በዓል
        መልካም በዓል      
🌻🌻🌻🌻🌻
🌻🌻🌻🌻
🌻🌻🌻
🌻🌻
🌻
     ዓ
     ል
                             .
SHARE AND JOIN NOW
      🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
      @fetahulem
         @fetahulem
         @fetahulem
         @fetahulem
         🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

Sanbo Picture️ 📷 2🌼17

10 Sep, 18:55


🌼መልካም አዲስ ዓመት🌼
ተመኘን
ጳጉሜ5 Addis Ababa

Sanbo Picture️ 📷 2🌼17

25 Aug, 17:43


🚨 ዜና እረፍት

በፊልም ስራዎቹ የምናውቀው ተዋናይ ጌታቸው እጅጉ (ባቡጂ) ከዚህች አለም በሞት መለየቱ ተሰምቷል።

4sanbo picture በኢትዮጵያ በአርቲስቱ ህልፈት የተሰማውን ጥልቅ ሀዘን ይገልፃል ፤ ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ መፅናናትን ይመኛል።

ነፍስ ይማር 🕊
🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯

Sanbo Picture️ 📷 2🌼17

18 Aug, 07:59


ቡሄ በሉ!🔥
🥖🥖🥖🥖🥖🥖

Sanbo Picture️ 📷 2🌼17

18 Aug, 07:56


መልካም የቡሄ በዓል
      ይሁንላችሁ

Sanbo Picture️ 📷 2🌼17

18 Aug, 07:56


ቡሄ በሉ!🔥
🥖🥖🥖🥖🥖🥖

Sanbo Picture️ 📷 2🌼17

18 Aug, 06:07


#ፍትህ_ሳትኖር_ለተገደለችው_ህጻን_ሄቨን 😢😢😢😢😢

"... የ7 ዓመት ልጅ ነች እናቷ ነርስ ስለሆነች የተከራዩበት ቤት ትታት ትሄዳለች!

ነገር ግን ቤት ያክራያቸው ይህ በፎቶ የምትመለከቱት አከራይ ስሙ ጌታቸው የ7 ዓመት ህፃን ልጅን ጊቢ ውስጥ ወደ ሽንት ቤት ስትሄድ ጠብቆ አፎ ውስጥ አሽዋ በማድረግ አስገድዶ ደፍሯታል.

በዚህም

* መቀመጫዋ ና
* ማህፀኗ የተጎዱ ሲሆን

የጀርባ አጥንቷ በማህፀኗ በኩል እስከሚታይ ድረስ ደፍሯታል። ስደማበትም በውሀ አጥቧት፣ አንጏቷን አንቆ ገድሏታል፣  የወደቀች እንዲመስልም  ሰውነቷን በምላጭ በመተላተል ወደ ውጪ በማውጣት ጥሏታል።

ይህው እናትም የልጄን ፍትህ አሰጡኝ እያለች የኢትዮጵያ ህዝብ እየለመነች ይገኛል::

እናንተ ኢትዮጵያውያን ይህ ነገር በደንብ እንዲሸራሸር ፊስቡክ፣ ቴሌግራም፣ ቲክቶክ ላይ

* ሼር

እያደረጋችሁ ተባበሯት

ድምፅ ሁኑ

@fetahulem

Sanbo Picture️ 📷 2🌼17

11 Aug, 09:09


በሴቶች ማራቶን ኢትዮጵያን የወከለችው ትዕግስት አሰፋ 2ኛ ጨርሳ የብር ሜዳሊያ አስገኝታለች። 👏👏

እንኳን ደስ አለን 🇪🇹🇪🇹

🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🥈🥈🥈🥈🥈🥈🥈🥈🥈🥈🥈🥈

Sanbo Picture️ 📷 2🌼17

10 Aug, 08:35


🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇

Sanbo Picture️ 📷 2🌼17

10 Aug, 08:12


ለመላው ኢትዮጲያዊን  እንኳንደስ  ያለንንንንንን

Sanbo Picture️ 📷 2🌼17

07 Aug, 08:34


https://t.me/passcha

Sanbo Picture️ 📷 2🌼17

05 Aug, 20:50


በቆሸሸው ምድር እጅግ ድንቅ መልዕክት ታየ

"Jesus is Lord"

ፅጌ 👏👏

Sanbo Picture️ 📷 2🌼17

02 Aug, 20:11


እንኳን ደስ አለን🇪🇹🇪🇹🇪🇹

የቻሉትን ሁሉ አድርገዋል ነገር ግን ኡጋንዳዊው አትሌት ቼፕቴጋይ የሚቀመስ አደለም በበሪሁ አማካኝነት ባገኘነው ብር መደሰት ነው።
Eth🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🥈🥈🥈🥈🥈🥈🥈🥈🥈🥈🥈🥈🥈🥈

Sanbo Picture️ 📷 2🌼17

28 Jul, 03:22


🔥 JEFE Airdrop Is Live!

🎁 Joining Reward: 1000 JEFE (40$)

👨‍👨‍👦 Per Refer: 750 JEFE (30$)

🔗 Your Refer Link =
https://t.me/JEFEAirdropBot?start=Bot18022082

Sanbo Picture️ 📷 2🌼17

25 Jul, 16:52


https://register.infinitypowersvip.com/?invitation=JEUNY

👆👆👆
አሁን ላይ አትራ እያደረገ ያለ ጥሩ ቢዝነስ መስሪያ ነው
Infinite power ይይባላል
ከላይ ባላው link ገብታቹ ጀምሩት