ፈገግታ @ethio_keld Channel on Telegram

ፈገግታ

@ethio_keld


For Any Comment


☞ @kedir2

ፈገግታ (Amharic)

ፈገግታ እንዴት እንቆይ የሚገባበት ነው? ለሄሜትስን ባለሙያ ለመከታተል እና ለልንሳ ለመረጋጋ ለሊጎአክ እና ለላሊዩላ ለመገጣገም እና ለኢቱ። ethio_keld የሚለውን መፅሀፍ ሊኖረው እንዴትን ለመግባት እና እንዴት እንቆይ የሚችል ባለሙያን እንልካለን። እባኮት ከሰራዊት እንደሚከተል በተለያዩ ምርጥ ፍቃድ ላለው ቢሮ ውስጥ መነሻገር እንዴት ነው? ልኡሚደይሷን ላለውን መፅሀፍ እና መረጋጋ ፕፓጁሲሴላ ለመረጋጋ በእጅግ ተማሪዎች ይመለሳል። ላይ ከእስር እና ለካሜሚንስ የማጎልበትን መጻጸል እና ታርግ ስልክ ሊሺኒይት እና አሻጌ ልሊጎአክ የሚጠቁም መጻጸል እና ሊልንሳ ለመነሻገር ማለፍ እንጠቀሳለን። ፈገግታ ለመቀነስ ወደ @kedir2 አድርጉ።

ፈገግታ

18 Nov, 11:41


የዘንድሮ ሴቶች ባልን ይወዳሉ
ልብሱን ይተውና ኪሱን ያፀዳሉ
.
.
.
ምንነው ሴቶችዬ ይሄን ያክል ኪስ ማፅዳት ትወዳላችሁ እንዴ😂

ምንጭ~ከትጎዱ ወንዶች😜

ፈገግታ

27 Oct, 13:44


😁ለፈገግታ ፈገግታ ሱና ነዉ

#አንዱ ትምህርት ቤት መምህሩ ጥያቄ እየጠየቀዉ

#መምህር---- H20 ምንድን ነው?
#ተማሪ-----ውሀ ነዋ
#መምህር-----H20+H20+H20s ምንድንነው?
#ተማሪ-----.............ምን ቢል ጥሩ ነው


ጎርፍ ነዋ😅😅😅

ፈገግታ

01 Oct, 17:59


ሀብት ማግኘት የለማኝ ምኞት ነው ፍቅርን መሻት ግን የንጉስ ምኞት ነው ይላሉ ፈላስፋዎች...

#እኔ_ግን_ሁለቱም_ቢኖሩኝ_አልጠላም😉

ፈገግታ

24 Sep, 07:47


ሴቶች ሆይ! አላማቹ ሀብታም ባል ከማግባት ወደ "ሀብታም ሚስት" መሆን ቀይሩ እና እኛም እናግባ።

ፈገግታ

10 Sep, 21:02


ለማንኛው ተነሱ 2014 እየጠራቹ ነው 6:00❤️

ፈገግታ

06 Sep, 09:58


እኛ ሰምተን-ሠምተን የበቃንን ነገር
ባሏ ዛሬ ሠምቶ ታንቆ ሊሞት ነበር "

@Ethio_keld

ፈገግታ

18 Aug, 15:23


ላጤ
.
እንቅልፍም አይወስደዉ እንደምን ይተኛ፣
በዚች ግዙም አለም እሱ ነዉ ብቸኛ፣
ማለዳን ሲናፍቅ ንጋትን ሲጣራ፣
ሌሊቱን ይነጋል ሲያይ ጣራ ጣራ😂

😜ከላጤዎች መንደር የትገኘ..እሯ አግቡና ሰርግ እንብላበት😊

ፈገግታ

28 Jul, 05:59


#ለፈገግታ... 😃

👦ልጅ:- አባባ ሰው ሲወለድ ስንት ጥርስ አለው?

👴አባት:- ምንም የለውም ልጄ ሲያድግ ነው የሚያበቅለው፡፡

👦ልጅ :- እና አንተ አላደክም እንዴ ለምን አላበቀልክም? 😂


#የተመታ 😜👍

ፈገግታ

23 Jul, 18:26


☞ ከሸኽ ሷሊህ አል ፈውዛን ጋ ፈገግ😂 በል ፡ ለምን እኔ ብቻ ?

📌ጥያቄ፡- ክቡር ሸኽ እውነት ነው ነብዩላህ ዒሳ ከሰማይ በሚወርድ ጊዜ ሚስት ያገባል ልጆች ይወልዳል የሚባለው ?😟

☞መልስ፡- ሰርጉ ላይ ከታደምኩኝ እና ሲያገባ ካየሁ እነግራችዋለው ፡፡🙈👍

( ከድምፅ ፈትዋቸው የተወሰደ )Like👍

ፈገግታ

06 Jul, 12:19


😁::::::::::::ለፈገግታ::::::::::😊

#አንዱ_ምግብ_ቤት ገባና ፓስታ አዞ ይቆይበታል....ከዛ አስተናጋጁን ጠርቶ ሲጮህበት.....አስተናጋጁም ፓስታው ደርሱዋል ሱጎው ነው የቀረው ሲለው ...በቃ ፓስታውን አምጣ ሱጎው ሲደርስ ታመጣለህ ይለዋል።

ፓስታውን ብቻውን በልቶ ሲጨርስ ስጎው መጣ....እንስቶ ጠጣውና መሬት ላይ ተንፈራፈረ ምን ሆነህ ነው ሲሉት....አይ እንዲደባለቅ ነው😂😂

JOIN👇👇👇

ፈገግታ

25 May, 17:32


😂😂ለፈገግታ😂😂

#ልጅ ፡ አባዬ እኔ ሳድግ አያቴን ነው
ማግባት የምፈልገው

#አባት ፡ 😒አንተ ድንጋይ እናቴ እኮ ነች

#ልጅ ፡ አንተስ የኔን እናት አይደል እንዴ
ያገባሀው😂hhhhh

ደረቅ የሆነ ልጅ!🙈🙈😂

@Ethio_keld @Ethio_keld

ፈገግታ

26 Mar, 09:26


😊ፍቅር እውር ነበር...
አሁን ዐይኑን ታክሞ ኪስህን፣
መኪናህን፣ ልብስህን ምናምን ነው ሚያይልህ😉

ፈገግታ

15 Mar, 05:59


!!!!! ቅናተኛ ባል !!!

ሚስት ☞- ውዴ ዛሬ አምሮብሀል

ባል -- ☞እንዲ ኮ ነኝ

ሚስት - ☞የኔ ባትሆን ይቆጨኝ ነበር

ባል -- ☞በኩራት እኮ

ሚስት -- ☞ግርማ ሞገስ ብቻ ይበቃል

ባል -- ☞ግርማና ሞገስ እነማናቸው

ፈገግታ

12 Mar, 09:21


🤔ለፈገግታ😁

👱አንዱ ሰውዬው ወንዝ ዳር ቁጭ ብሎ ያለቅሳል😭😭😭

👀ይህንን የተመለከተ አንድ🙎‍♂ ሰው ወደ እርሱ ይመጣና "ለምንድነው የምታለቅሰው?" ይለዋል

👱ሰውዬውም " አንድ ማንኪያ ሙሉ ስኳር እዚህ ወንዝ ውስጥ ጨምሬ የወንዙን ውሃ ብቀምሰው ምንም አይጣፍጥም"😢ሲለው

🙎‍♂፡ ሌላኛው ሰውዬ ሳቁን ይለቀዋል😂፡፡

👱ሰውዬው----"ምን ሆነህ ነው የምትስቀው?"😡ይለወን

 " " " " " " " "
🙎‍♂አንተ ጅል! መጀመሪያ አታማስለውም ነበር ብሎ ቁጭ

ፈገግታ

03 Mar, 04:07


የዘንድሮ ሴቶች ባልን ይወዳሉ
ልብሱን ይተውና ኪሱን ያፀዳሉ
.
.
.
ምንነው ሴቶችዬ ይሄን ያክል ኪስ ማፅዳት ትወዳላችሁ እንዴ😂

ምንጭ~ከትጎዱ ወንዶች😜

ፈገግታ

10 Jan, 09:58


ፈገግ እያሉ መማር ይፈልጋሉን

እንግዳዉስ ወደ ፈገግታ ቻናል ጎራ ይበሉ።።።

አንድ ሴት ባሏ ከዉጭ ሲገባ ከፊቱ ላይ የድክመትና የመተገዝ ባህሪይ ይታይበታል፣

እሷ. ምነዉ ሁቢ ምን ሆንክብኝ

እሱ ዛሬ የተፈጠረዉን ብነግርሽ አስደጋጭ ዜና ነዉ ዉደ‼️


እሷ. አስጨነከኝ እኮ ሀቢቢ ንገረኝ እንጂ😔


እሱ ___☞የሀገሩ መንግስት እኮ ሁለት ያላገባ ይገደል የሚል አዋጂ አወጀ።

እሷ. ወይ ሀቢቢ ለዚህ ነዉ እንደ ታዳ ምን ቸገረህ. አሏህ እኮ ለጂሀድ መርጦህ ነዉ 😂😂👍😊

ሴቶች የ2/3/4. የሚባል ነገር ያመናል አደለ።።።።።

ቁም ነገሩ. ሴት ልጂ ብልሀተኛ ነች።።።

ፈገግታ

23 Dec, 05:57


የዘንድሮ ሴቶች ባልን ይወዳሉ
ልብሱን ይተውና ኪሱን ያፀዳሉ
.
.
.
ምንነው ሴቶችዬ ይሄን ያክል ኪስ ማፅዳት ትወዳላችሁ እንዴ😂

ምንጭ~ከትጎዱ ወንዶች😜

ፈገግታ

10 Dec, 10:45


☞ ከሸኽ ሷሊህ አል ፈውዛን ጋ ፈገግ😂 በል ፡ ለምን እኔ ብቻ ?

📌ጥያቄ፡- ክቡር ሸኽ እውነት ነው ነብዩላህ ዒሳ ከሰማይ በሚወርድ ጊዜ ሚስት ያገባል ልጆች ይወልዳል የሚባለው ?😟

☞መልስ፡- ሰርጉ ላይ ከታደምኩኝ እና ሲያገባ ካየሁ እነግራችዋለው ፡፡🙈👍

( ከድምፅ ፈትዋቸው የተወሰደ )Like👍

ፈገግታ

09 Dec, 03:25


😳አንድ ሃብታም አርፈው የሚያውቃቸው ድሃ ሰውዬ ከሕጻን ልጁ ጋር አብሮ ለቅሶ ቤት ሄደ…👇

የሃብታሙ ሞልቃቃ ሴት ልጅ ታለቅሳለች,,

''ወይኔ አባዬ ... እዛ እኮ ምግብ የለም!''

''ወይኔ ባባ... እዛ እኮ ውሃ የለም!''

''ወይኔ ባባ ... እዛ እኮ ድሎት የለም!''

😳ሕጻኑ ልጅ ሰማትና አባቱን ምን ቢለው ጥሩ ነው?
.
.
.
'🤔አባዬ ቆይ እኒህ ሰውዬ እኛ ቤት ነው እንዴ የሚመጡት?''.......እንዴ ብሎ እርፍ 😳😁