Arsho Medical laboratories አርሾ ሜዲካል ላቦራቶሪስ @arsholaboratory Channel on Telegram

Arsho Medical laboratories አርሾ ሜዲካል ላቦራቶሪስ

@arsholaboratory


በኢትዮጵያ የመጀመሪያው የግል ሜዲካል ላቦራቶሪ !
ከ1965 ዓ.ም ጀምሮ !

Arsho Medical laboratories አርሾ ሜዲካል ላቦራቶሪስ (Amharic)

አርሾ ሜዲካል ላቦራቶሪስ የኢትዮጵያን ሴክቶም ሜይን ፣ ትምህርትና ጤና ማህበረሰብ አገመድ ነው። በሚስማርተኞችና በወገኖቻችን ከ1965 ዓ.ም ጀምሮ ተፈጥሯል። የሜዲካል ላቦራቶሪሽ በሚስማርተኞችና በወገኖቻችን የሚሆኑት በአገልግሎታቸው እንደተሟሉ ተገልጧል። ይህን ሜዲካል ላቦራቶሪሽ በከተማዋ በተደረገ ዓለም ቤቱ ም/ቤተሰብ ታሪካዊ አመራር መንገድ ላይ ውስጥ ለመሆኑ እና ለዝናባኖቹ ያስቀምጠዋል። አርሾ ሜዲካል ላቦራቶሪሽን በቴሌግራም @arsholaboratory ብቻ እናቀርባለን።

Arsho Medical laboratories አርሾ ሜዲካል ላቦራቶሪስ

29 Jan, 11:22


የእርስዎ የጤና ጉዳይ መሰረታዊ ነው! አርሾ ሜዲካል ላቦራቶሪ ከደም ምርመራ እስከ ካንሰር ምርመራ እና የመራባት ችሎታ ምዘና/ ግምገማ ድረስ በዘርፉ ልምድ ባላቸው ባለሙያዎች የምርመራ ኣገልግሎትን ያቀርባል። ከ 50 ዓመታት በላይ የታመነ አገልግሎት በመስጠት ላይ እንገኛለን። አሁኑኑ ወደኛ ብቅ ይበሉ !

Your health matters! Arsho Medical Laboratories offers expert diagnostics, from blood tests to cancer screening and fertility assessments. Over 50 years of trusted service. Consult now!

አርሾ ሜዲካል ላቦራቶሪ
በትውልድ የታመነ!
Arsho Medical Laboratories
Your reliable health partner!
📞612

Arsho Medical laboratories አርሾ ሜዲካል ላቦራቶሪስ

24 Jan, 16:25


ይህን ያውቁ ኖሯል? የሽንት ምርመራ ከኩላሊት እና ጉበት ተግባር ጀምሮ እስከ የሽንት ቧንቧ ኢንፌክሽንን መለየት ድረስ ጠቃሚ የጤና ሁኔታዎችን ለማወቅ ይረዳል ። የጤናዎን ሁኔታዎን በአርሾ ሜዲካል ላቦራቶሪ ይከታተሉ - ከ 50+ ዓመታት በላይ ታማኝ አገልግሎት!
Did you know? A simple urinalysis can uncover vital health information, from kidney and liver function to detecting urinary tract infections. Take charge of your health with Arsho Medical Laboratories – over 50+ years of trusted service!

አርሾ ሜዲካል ላቦራቶሪ
በትውልድ የታመነ!
Arsho Medical Laboratories
Your reliable health partner!
📞612

Arsho Medical laboratories አርሾ ሜዲካል ላቦራቶሪስ

18 Jan, 15:12


እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ!
Happy Epiphany!

አርሾ ሜዲካል ላቦራቶሪ
በትውልድ የታመነ!
Arsho Medical Laboratories
Your reliable health partner!

Arsho Medical laboratories አርሾ ሜዲካል ላቦራቶሪስ

15 Jan, 15:13


አርሾ ሜዲካል ላቦራቶሪ
በኢትዮጵያ የመጀመሪያው የግል ሜዲካል ላቦራቶሪ ነው፤
ላለፏት ከ 50ዓመታት በላይ አብረውን ስላሉ እናመሠግናለን።

Arsho Medical Laboratories
It is the first privately owned medical laboratory in Ethiopia.
We thank those who have been with us for over 50 years.

አርሾ ሜዲካል ላቦራቶሪ
በትውልድ የታመነ!
Arsho Medical Laboratories
Your reliable health partner!

Arsho Medical laboratories አርሾ ሜዲካል ላቦራቶሪስ

11 Jan, 16:52


Vitamin B12, also known as cobalamin, is a vital nutrient essential for red blood cell production, nerve function, and DNA synthesis, primarily found in animal-based foods such as meat, fish, dairy products, and eggs. Deficiency is common among individuals following plant-based diets or those with impaired nutrient absorption and can lead to symptoms like memory problems, blurred vision, unexplained depression, pale or yellowish skin, persistent fatigue, balance issues, and muscle weakness. Management involves consuming B12-rich foods, including fish, beef, chicken, eggs, milk, dairy products, and liver, while severe cases may require oral supplements or injections prescribed by a physician. Regular blood tests are essential to monitor B12 levels for effective management and long-term health. For a vitamin B12 test, visit the nearest branch of Arsho Medical Laboratories or call 612 for more information.

Arsho Medical laboratories አርሾ ሜዲካል ላቦራቶሪስ

11 Jan, 16:51


ቫይታሚን B12፣ እንዲሁም ኮባላሚን በመባል የሚታወቀው፣ በቀይ የደም ሴሎች ምርት፣ የነርቭ ተግባር እና በዲኤንኤ ውህደት ውስጥ ወሳኝ ሚና የሚጫወት አስፈላጊ ንጥረ ነገር ነው። በዋነኛነት በእንስሳት ተዋፅኦ ላይ በተመሰረቱ እንደ ስጋ፣ አሳ፣ የወተት ተዋጽኦዎች እና እንቁላል ውስጥ ይገኛል፣የዚህ ንጥረ ነገር ማነስ/ጉድለትም አትክልት ብቻ በሚገቡ ሰዎች ንጥረነገርን በአግባቡ የመምጠጥ ችሎታ ማነስ ባለባቸው ግለሰቦች ላይ ይበልጥ የተለመደ ችግር ነው። የቫይታሚን B12 ምርመራ የኮባላሚን መጠን ለመለካት እና ጉድለቶችን ለመለየት የሚያገለግል ቀላል የደም ምርመራ ነው። የተለመዱ የቫይታሚን B12 እጥረት ምልክቶች የማስታወስ ችግሮች፣ የእይታ መደብዘዝ፣ ምክንያቱ ያልታወቀ የክደት መቀነስ፣ የገረጣ ወይም ቢጫ ቀለም ያለው ቆዳ፣ ከእረፍት በኋላ የሚፈጠር ከፍተኛ ድካም፣ እና የመገጣጠሚያ ህመም ወይም የጡንቻ ድክመት ናቸው።

የቫይታሚን B12 እጥረትን ለመቆጣጠር ዋነኛው በፍትሔ በቫይታሚን ቢ12 የበለጸጉ ምግቦችን( እንደ አሳ፣ የበሬ ስጋ፣የዶሮ ስጋ፣እንቁላል፣ ወተትና የወተት ተዋፆዎች እና ጉበት) ማዘውተር ሲሆን ፤ በአፍ ውስጥ የሚወወሰዱ መድሃኒቶችን ወይም መርፌዎችን እንደየደረጃው በሃኪም ሊታዘዝልን ይችላል። ስለሆነም በመደበኛ የደም ምርመራዎች የቫይታሚን B12 ደረጃዎችን ክትትል ማድረግ ይህንን ዕክል ለበቆጣጠር እና የረጅም ጊዜ ጤናን ለመጠበቅ ይረዳል። ለቫይታሚን B12 ምርመራዎ አቅራቢያዎ ወዳለ የ አርሾ ሜዲካል ላቦራቶሪ ቅርንጫፍ ብቅ ይበሉ። ለበለጠ መረጃ ወደ 612 መደወል ይችላሉ።

Arsho Medical laboratories አርሾ ሜዲካል ላቦራቶሪስ

06 Jan, 17:54


ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ ፤
አርሾ ሜዲካል ላቦራቶሪ እንኳን ለጌታችንና ለመድሐኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያለ በዓሉ የሠላም ፣ የፍቅር፣የጤና እና የደስታ በዓል እንዲሆንላችሁ ይመኛል።

መልካም የገና በዓል!


To all Christians,

Arsho Medical Laboratories wishes you a joyful celebration of the birth of our Lord and Healer, Jesus Christ.

Merry Christmas filled with peace, joy, and blessings!

Arsho Medical laboratories አርሾ ሜዲካል ላቦራቶሪስ

01 Jan, 19:12


አርሾ ሜዲካል ላቦራቶሪ
በትውልድ የታመነ !
Arsho Medical Laboratories.
You're reliable health partner!
📞612

Arsho Medical laboratories አርሾ ሜዲካል ላቦራቶሪስ

26 Dec, 08:39


የአይረን እጥረት ዋነኛ እና ቀዳሚ የደም ማነስ በሽታ መንስኤ ነው፤ ይህም በቀይ የደም ህዋሳት የሚገኘው ሄሞግሎቢን የሚባለው ሞለኪውል መጠን ሲያንስ የሚከሰት ነው። እንደ ዓለም ጤና ጥበቃ ድርጅት መረጃ በዓለም ላይ ካሉ ሰዎች 25% የሚሆነው የህብረተሰብ ክፍል በደም ማነስ በሽታ ይጠቃል።ይህ በሽታ በተለያዩ ምክንያቶች የሚመጣ ስለሆነ ምልክቶችን ማስተዋል ግድ ይላል።

ምልክቶች፡
*ትንፋሽ ማጠር
*ድካም
*በቀላሉ የሚሰበር ጥፍር
*የቆዳ መንጣት
*የእጅ እና እግር መቀዝቀዝ
*የምላስ እብጠት
*የሰውነት መዛል

መንስኤዎች፡
*በአደጋ መንስኤ አልያም በተለያዩ መንስኤዎች በሚፈጠር ደም ማጣት/መፍሰስ
*እርግዝና
*በአመጋገባችን ውስጥ የአይረን እጥረት ካለ አልያም ሰውነታችን የምንመገበው ምግብ ውስጥ ያለውን አይረን መጠቀም ሳይችል ሲቀር

መከላከያ መንገዶች፡
*መደበኛ የአኗኗር ዘይቤያችን ላይ በአይረን የበለጸጉ ምግቦችን እንደ ጉበት ፣ የዶሮ ስጋ የበግ ስጋ ፣አሳ፣የበሬ ስጋ ፣እንቁላል፣ባቄላ ወዘተ... በማዘውተር ለአይረን እጥረት ተጋላጭነትን በመቀነስ የደም ማነስ አደጋን መግታት እንችላለን።

*ሆኖም ግን የአይረን እጥረት ያለ ምንም ምልክት /ስሜት ሊከሰት ስለሚችል በላቦራቶሪ ምርመራ በሰውነታችን ውስጥ የሚገኝን የአይረን መጠን ማወቅ ተገቢ ነው፤

*የአይረን መጠን ምርመራዎን በአርሾ ሜዲካል ላቦራቶሪ ያድርጉ!

Arsho Medical laboratories አርሾ ሜዲካል ላቦራቶሪስ

21 Dec, 16:42


Arsho Internal Medicine Specialty Clinic is a center dedicated to treating and curing complex medical problems with the help of experienced medical professionals and cutting-edge diagnostic equipment.

Internal medicine focuses on maintaining good health. It is a broad field that plays a critical role in preventing disease or stopping diseases before they take root.

Our specialized services include comprehensive care for Cardiovascular, Kidney, Respiratory, Gastrointestinal, Skin, and Genitourinary health. We also specialize in the diagnosis and treatment of Infectious Diseases and provide advanced diagnostic imaging services, such as Digital X-ray and Ultrasound, to ensure accurate and efficient care.

Thank you for choosing us!

Arsho Internal Medicine Specialty Clinic
Arsho Medical Laboratories


For more information, you can call 011-6-63-92-33 / 011-6-67-46-88.

Arsho Medical laboratories አርሾ ሜዲካል ላቦራቶሪስ

21 Dec, 16:42


አርሾ ልዩ የውስጥ ደዌ ክሊኒክ በዘርፉ የረጅም ጊዜ ልምድ ባላቸው የሕክምና ባለሙያዎች እና ዘመን አፈራሽ መመርመሪያ መሳሪያዎች በመታገዝ ውስብስብ የሕክምና ችግሮችን ለማከም ብሎም ለማዳን የሚሰራ ማዕከል ነው።

የውስጥ ደዌ ሕክምና ጥሩ ጤንነትን ለመጠበቅ ፤ በሽታን ለበከላከል አልያም በሽታዎችን ስር ሳይሰዱ ለመግታት ትልቅ ሚና የሚጫወት ሰፊ መስክ ነው።

ከምንሰጣቸው አገልግሎቶች ውስጥም በጥቂቱ የልብና የደም ቧንቧ ፣ የኩላሊት ፣ የመተንፈሻ አካላት፣ የጨጓራና ትራክት፣ የቆዳ እና አባላዘር ፣ የተላላፊ በሽታዎችን እንዲሁም የዲጂታል ኤክስሬይ እና አልትራሳውንድ ምርመራ ተጠቃሽ ናቸው።

ስለ ጤና ሁኔታዎ እኛን
ስለመረጡን እናመሰግኖታለን።

አርሾ ልዩ የውሰጥ ደዌ ክሊኒክ
አርሾ ሜዲካል ላቦራቶሪ


ለበለጠ መረጃ 011-6-63-92-33 / 011-6-67-46-88 በደወል ይችላሉ።

Arsho Medical laboratories አርሾ ሜዲካል ላቦራቶሪስ

17 Dec, 09:59


የታይሮይድ በሸታ በርካታ ግልጽ ምልክቶችን ሊያስከትል ይችላል፡፡ እነዚህም የአንገት ላይ እብጠት፣ ከመጠን ያለፈ የሰውነት ላብ፣ የእንቅልፍ ችግር፣ ግልፅ ያልሆነ የክብደት ለውጥ እና እንደ ጭንቀት ወይም ቁጣ ያሉ የስሜት መለዋወጥን ያስከትላል። እነዚህን ምልክቶች ካጋጠመዎት ለጤና ምርመራ አርሾ ሜዲካል ላቦራቶሪን ይጎብኙ።

Thyroid problems can cause several noticeable symptoms such as swelling in the neck, excessive sweating, difficulty sleeping, unexplained weight changes, and mood swings like anxiety or irritability. If you're experiencing any of these signs, visit Arsho Medical Laboratories for professional testing and consultation.

Arsho Medical laboratories አርሾ ሜዲካል ላቦራቶሪስ

12 Dec, 14:56


Excessive use of painkillers can lead to serious kidney damage. Protect your health by using medications only as prescribed and seeking medical advice for any persistent pain. Your kidneys are vital – take care of them by avoiding unnecessary drug use.

ከልክ በላይ የሆነ የህመም ማስታገሻ መድሃኒቶችን መጠቀም ከባድ የኩላሊት ጉዳት ሊያመጣ ይችላል። ጤናችንን ለመጠበቅ መድሃኒትን በሐኪም ትዕዛዝ ብቻ እንጠቀም። ኩላሊቶቻችን ከሰውነት አካላችን ወሳኞቹ ናቸው::
በማስተዋል ጤናችንን እንጠብቅ !

Arsho Medical Laboratories
አርሾ ሜዲካል ላቦራቶሪ

Arsho Medical laboratories አርሾ ሜዲካል ላቦራቶሪስ

07 Dec, 10:51


አርሾ ሜዲካል ላቦራቶሪ
በትውልድ የታመነ !
Arsho Medical Laboratories.
You're reliable health partner!

Arsho Medical laboratories አርሾ ሜዲካል ላቦራቶሪስ

01 Dec, 09:16


ዛሬ ዓለም አቀፍ የኤድስ ቀን ነው – ግንዛቤን ለማስፋፋት ብሎም ህይወትን ለማዳን አብረን እንሰራ።

Marking World AIDS Day – Let's work together to spread awareness and save lives."

አርሾ ሜዲካል ላቦራቶሪ
Arsho Medical Laboratories

Arsho Medical laboratories አርሾ ሜዲካል ላቦራቶሪስ

30 Nov, 07:04


Join Our Team at Arsho Medical Laboratories !

We are hiring for the following positions in Addis Ababa:

1️⃣ Experienced IT Officer
Qualification: BSc in Computer Science, IT, or related field
Experience: 2+ years in network administration, hardware/software maintenance, and basic programming
Skills: Proficiency in IT security, Linux, troubleshooting hardware/software issues, and managing network connectivity and printers

2️⃣ Senior IT Officer
Qualification: BSc in Computer Science, IT, or related field
Experience: 4+ years in network administration, advanced hardware/software maintenance, and programming
Skills: Expertise in Linux, Windows, MS Office, IT security, troubleshooting, and managing large-scale IT systems

3️⃣ Senior Marketing Officer
Qualification: BA in Marketing or related field
Experience: 2+ years in marketing and promotional services, preferably in the health sector
Skills: Excellent communication skills (written and verbal), strong analytical skills, and experience in strategic marketing

Terms of Employment: Permanent
Salary: Company Scale and Benefits

📧 How to Apply:
Submit your application, CV, and supporting documents within 7 days via email to [email protected].

Be part of our growing team dedicated to delivering quality services!

Arsho Medical laboratories አርሾ ሜዲካል ላቦራቶሪስ

29 Nov, 14:14


ለጤናዎ ትኩረት ይስጡ! በአርሾ ሜዲካል ላቦራቶሪ የጤና ምርመራዎን ያድረጉ።
ጤናማ ኑሮ ለተሻለ ህይወት!

Prioritize your health! Get a health check-up at Arsho Medical Laboratories. Healthy living for a better life!

Arsho Medical laboratories አርሾ ሜዲካል ላቦራቶሪስ

24 Nov, 11:03


Thank you for helping us reach 3000 followers!
We are grateful for your trust and support in making Arsho Medical Laboratories PLC,"Your reliable health partner."

Arsho Medical Laboratories.
Since 1972.

Arsho Medical laboratories አርሾ ሜዲካል ላቦራቶሪስ

21 Nov, 08:09


ለ አይነት 2 የስኳር በሽታ መከሰት ዋና ዋና የአኗኗር ዘይቤ ምክንያቶች፡
* ጤና ያልሆነ አመጋገብ: ብዙ ቅመሞች፣ ጣፋጭ መጠጦች እና ጤናማ ያልሆኑ ቅባቶችን የያዘ አመጋገብ ለበሽታው ተጋላጭነትን ይጨምራል።
* የቤተሰብ ታሪክ: የቤተሰብ አባል የ አይነት 2 ስኳር በሽታ ካለበት የመያዝ እድልዎ ይጨምራል።
* አካላዊ እንቅስቃሴ ማጣት/ማነስ: መደበኛ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ የደም ስኳር መጠንን ለመቆጣጠር እና የበሽታውን አደጋ ለመቀነስ ይረዳል።
* እድሜ መጨመር: እድሜ እየገፋ ሲሄድ ለአይነት 2 የስኳር በሽታ የመያዝ እድል ይጨምራል።
* ሥር የሰደደ ጭንቀት: ረዘም ላለ ጊዜ የሚቆይ ጭንቀት የኢንሱሊን መቋቋምን ሊያዳክም ይችላል፣ ይህም ወደ በሽታ ይመራል።
* ከመጠን ያለፈ ክብደት: ከመጠን ያለፈ ክብደት ወይም ውፍረት ለበሽታወ የመያዝ እድልን በእጅጉ ይጨምራል።
* ከፍተኛ ኮሌስትሮል: ከፍተኛ የኮሌስትሮል መጠን የኢንሱሊን መቋቋምን ሊያውክል ይችላል።
* አንዳንድ መድሃኒቶች: አንዳንድ መድሃኒቶች የበሽታውን አደጋ ሊጨምሩ ይችላሉ።
ጤናዎን ይቆጣጠሩ! ጤናማ የአኗኗር ዘይቤን ይምረጡ፣ ሚዛናዊ አመጋገብን ይመገቡ፣ መደበኛ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ያድርጉ እና ጭንቀትን በመቆጣጠር አይነት 2 የስኳር በሽታ የመያዝ እድልዎን ይቀንሱ።
የደም ስኳር መጠንዎን በአርሾ ሜዲካል ላቦራቶሪ መከታታል ይችላሉ።

Arsho Medical laboratories አርሾ ሜዲካል ላቦራቶሪስ

21 Nov, 08:08


Key lifestyle factors contributing to Type 2 diabetes include:
* Unhealthy diet: Consuming a diet high in processed foods, sugary drinks, and unhealthy fats can increase your risk.
* Family history: If you have a family member with Type 2 diabetes, your risk is higher.
* Lack of physical activity: Regular exercise helps control blood sugar levels and reduce the risk of diabetes.
* Advancing age: The risk of developing Type 2 diabetes increases as you get older.
* Chronic stress: Prolonged stress can contribute to insulin resistance, leading to diabetes.
* Excess weight: Being overweight or obese significantly increases your risk.
* High cholesterol: High cholesterol levels can contribute to insulin resistance.
* Certain medications: Some medications can increase the risk of diabetes.
Take control of your health! Make healthy lifestyle choices, including eating a balanced diet, exercising regularly, and managing stress to reduce your risk of Type 2 diabetes.

Arsho Medical laboratories አርሾ ሜዲካል ላቦራቶሪስ

09 Nov, 07:51


አርሾ ሜዲካል ላቦራቶሪ
በትውልድ የታመነ !
Arsho Medical Laboratories.
You're reliable health partner!

Arsho Medical laboratories አርሾ ሜዲካል ላቦራቶሪስ

01 Nov, 07:30


"Feeling unusually fatigued? It could be a sign of anemia, thyroid issues, vitamin D deficiency, or diabetes. Don't ignore these symptoms—take care of your health! For more information, consult Arsho Medical Laboratories."