$50,000 will be awarded to the startup with the most public votes, giving you a chance to directly choose a promising startup you think is impactful!
Vote and #MakeYourMark🤩ሰላም ወድ የቬንትሜድ ምርጥ አባሎች እና ውድ ሐኪሞች, የሙያ አጋራችን ዶክተር ሰሎሞን ደሳለኝ ወጣት እና በጣም ጎበዝ የስራ ፈጣሪ ሀኪም ሲሆን የ ላይፍ ላይን አዲስ(life line addis home based health care)የቤት ለቤት ሕክምና መስራች እና ሥራ አስኪያጅ ነው , በጤናው ዘርፍ ወጣት የስራ ፈጣሪ በመሆን በ Great Rift Valley innovation summit award, ላይ እጩ ሆኖ የቀረበ በመሆኑ በሌላ የሙያ ዘርፍ ብዙ እጩወች ስላሉ የበኩላችን Vote በማድረግ ሺልማቱን እንዲያሸንፍ እናግዘው, ለኛ መምረጣችን የሚያሳጣን ነገር ባይኖርም ለሱ በጤናው ዘርፍ አሸናፊ እንዲሆን ይረድዋል, ሁላችንም በቅንነት እንምረጠው, ምርጫው ሊያልቅ ትንሽ ቀናት ናቸው የቀሩት. የሙያ አጋራችን ስለመረጣቹ ከልብ አመሰግናለሁ.
Massage from his team
https://vote.grvsummit.com/