ንስር ሕክምና - Nisir Hikimna @nisirhikimna Channel on Telegram

ንስር ሕክምና - Nisir Hikimna

@nisirhikimna


ኹልጊዜም ከእናንተ ጋር !


የቲዩብ ➻ https://www.youtube.com/@nisirhikimna777

ንስር ሕክምና -@NisirHikimna (Amharic)

ንስር ሕክምና -@NisirHikimna ለሁሉም ስለሆነ እናስታውቁ! ይህ ቦታ ከማንኛውም መረጃ እዚህ እርዳታ በዚህ አፕሊኬሽን ላይ ይዘጋጃል። የትዌብኑልል ➻ https://www.youtube.com/@nisirhikimna777 ከዚህ ተጨማሪ የሚከተለው ቻናል በሚተላለፉ ተጨማሪ የቴሌግራም ቦታዎች፣ የኢንሻክፎኖች እና ቅሌ ያላቸው አገፓዮሽን እና የከራሲ ቆንጂናል ለሆኑ ወገኖች፣ ባለስልጣንም ምሁራንና አፍሪካ የማግኘት ቦታዎችን በቀላሉ ያግኙታል። ይህ አፕሊኬሽን የምታውቁትን መረጃዎችን ይጠቀሙ።

ንስር ሕክምና - Nisir Hikimna

20 Feb, 16:50


#ነፃ_ሕክምና

🏥 የአማራ ክልል ጤና ቢሮ ከጤና ሚኒስቴር ጋር እና ከተለያዩ ግብረ ሠናይ ድርጅቶች ጋር በመተባበር ከየካቲት 25 - 29 /2017 ዓ.ም የሚቆይ የቆልማማ/ የዞረ እግር ችግር (Club foot) ያለባቸውን ሕፃናት እና አዋቂዎችን ነፃ የሕክምና አገልግሎት በደሴ አጠቃላይ ሆስፒታል ውስጥ ለመስጠት አቅዷል።


@NisirHikimna/ @NisirHikimna777

ንስር ሕክምና - Nisir Hikimna

16 Feb, 16:49


ውድ የደብረ ታቦር ዩኒቨርስቲ ሕክምና ትምህርት ቤት ደረጃ-፪ የጥራት ፈተናን (Step-II Qualification Exam)  የምትፈተኑ ጓደኞቻችን ሆይ እነሆ መልካም ዕድል ይገጥማችሁ ዘንድ ተመኘንላችሁ።


© ንስር ሕክምና - @NisirHikimna

ንስር ሕክምና - Nisir Hikimna

16 Feb, 03:30


ሥነ ኪን ለሰው ልጅ እርባና ያላቸውን የእውነትና የዕውቀት ሃሳቦችን ኹሉ በተገቢው መንገድ ለወገኖቻችን የሚቀርቡበት ቤት ነው።

✒️ ሥነ ጽሑፍ

🌍 ዜና ድንቃ ድንቅ

🖌 ሥነ ጥበብ

📖 ነገረ መጻሕፍት

📱ሳይንስና ቴክኖሎጂ

🎯 ሥነ ልቦናዊ ሃሳቦች

🛤 የምሁራንን ትንታኔዎች

🏛 ፍልስፍና

ሃይማኖታዊ ዕሴቶች

🇪🇹 ከሰፊው የአገራችን ኢትዮጵያ ማዕድ ላይ ስለ ቋንቋዎች፡ ባህልና ወጎች፡ ብሂሎች፡ የአኗኗር ዘይቤዎችን የተመለከቱ ስራዎች በሰፊው ለዳሰሳ ይቀርቡበታል።

✍️ ስለኾነም መተሳሰብንና መተባበርን የሚያፀኑ አንድነትን የሚያጠናክሩ የሐቅ መንገዶችን እና አመክንዮአዊ ሀብቶቻችን ኹሉ በትጋት ይዳሰሱበታል።

🥰ኹልጊዜም በአብሮነት!


Join it now
👇👇👇👇👇👇👇

@Ethiopianliteratures
@Ethiopianliteratures
@Ethiopianliteratures

ንስር ሕክምና - Nisir Hikimna

13 Feb, 11:27


ዲያሊሲስ ካርዲዮማዮታቴ 😂😂😂

ጆሮዬን

ንስር ሕክምና - Nisir Hikimna

13 Feb, 03:24


👨‍⚕ተወዳጆች ሆይ... #በርቱ

#እውነት_ነው_ዛሬም_እንሸልማለን!

👉 1000500 እንዲሁም 300 ብር በቀላሉ


Add your telegram contacts here
👇👇👇👇
@NisirHikimna777
@NisirHikimna777
@NisirHikimna777

ለአሸናፊነት የሚያበቃው መስፈርት👉 being 15k

በሉ እስቲ reaction በreaction አድርጉት!

ንስር ሕክምና - Nisir Hikimna

11 Feb, 16:29


🙋‍♀ ሰላም ለእናንተ ሰሞኑን ሆዴን፤ ቁልቁል ሽቅብ እና ማቅለሽለሽ አሞኝ ሆስፒታል ብሄድ የምግብ መመረዝ ነው ተባልኩኝ፤ እስኪ ስለዚህ ነገር አስረዱኝ?

👨‍⚕የምግብ መመረዝ (Food Poisonings)- የተበከለ ምግብ ወይም መጠጥ በመብላት/ በመጠጣት የሚመጣ የበሽታ አይነት ነው።

🎗መንስኤዎች (Etiology) ፡

🦠 ባክቴሪያዎች (Bacteria):- ሳልሞኔላ (Salmonella)፣ ኢ. ኮላይ (E.Coli)፣ ሊስቴሪያ (Listeria)

🦠 ቫይረሶች (Viruses):- ኖሮቫይረስ (Norovirus)፣ ሄፓታይተስ ኤ. (Hepatitis A)

🔬ጥገኛ ተሕዋስያን (Parasites):- (Giardia)፣ ክሪፕቶስፖራዲየም (Cryptosporidium)

🧫 መርዛማዎች (Poisons):- ከባክቴሪያዎች አሊያም ከኬሚካል ነገሮች የሚነሳ ብክለት ይኾናሉ።

🧿 የምግብ መመረዝ ክፍሎች፡-

🦠 ተላላፊ (Communicable/infectious):- በባክቴሪያ፣ ቫይረስ እና ጥገኛ ተህዋስያን የሚከሰተው ምድብ ሲኾን

🧬 ተላላፊ ያልኾኑ (Non infectious):- የኬሚካል መርዞች፣ በተፈጥሮ የተገኘ መርዛማ ምግቦች ሊኾኑ ይችላል።

🪬 ምልክቶች

😔 ማቅለሽለሽ
🤮ማስታወክ
💩ተቅማጥ
🤢 የሆድ ህመም
😓ትኩሳት የመሳሰሉትን ምልክቶች ይታያሉ።


🧑‍🔬ምርመራ፡-

የምግብ መመረዝ መኖሩን ለማረጋገጥ ደግሞ የሕሙማንን የሕክምና እና የአመጋገብ ታሪክን መጠየቅ እና አካላዊ ምርመራን ማድረግ እንዲሁም የላቦራቶሪ ምርመራዎች ማለትም የሰገራ ምርመራ፣ የደም ምርመራዎችን እና የሰውነት ስርጭት ያለባቸው የመርዝ መጠን መለየትና ምርመራዎች ሊታዘዙ ይችላሉ።



🩺 ሕክምናው (Treatment) ፡-

🌨 በደንብ ውኃን ጨምሮ የሎሚ ጭማቂ የመሳሰሉትን ስኳርነት ያልበዛቸውን ፈሳሾች በመውሰድ እረፍትን ማድረግ እንዲሁም በቤት ውስጥም ለራስዎ ክብካቤዎችን ማድረግ ያስፈልጋል።

🏩 ከባድ ደረጃ ከደረሰ ደግሞ የሆስፒታል ተኝቶ ሕክምና ሊያስፈልግ ይችላል።

💊 💉 መድኃኒቶች፦ ፀረ ባክቴሪያ መድኃኒቶች በተለይም በባክቴሪያ የሚመጡ በሽታዎችን ያክምልናል፤ ፀረ-አቅለሽላሽ መድኃኒቶችን (antiemetics) መውሰድ ጥሩ መፍትሔ ነው።


የወደፊት ትንበያ፦ የምግብ መመረዝ የወደፊቱ ትንበያ በአጠቃላይ ጥሩ ሕክምና ከተሰጠው መልካም የሚባል ሲኾን አልፎ አልፎ ግን የውስብስብነት ችግሮችን አለፍ ሲልም ሞት ጭምር ሊያስከትሉ ይችላሉ።


መከላከያ መንገዶች፡-

🧼 የግል ንጽህናን መጠበቅ፡- አዘውትሮ እጅን በሳሙና መታጠብ።

🗝 የምግብ ደህንነትን መጠበቅ፦ ምግብን በደንብ አብስሎ መጠቀም፣ ምግብን በንጽሕና መያዝና መበከልን ማስወገድ።

🛒🛍 የምግብ አቀማመጥ ግንዛቤን ከፍ ማድረግ፡- ከፍተኛ ተጋላጭነት ያላቸውን ምግቦች ማወቅ እና የሚበላሹትን ምግቦች ለይቶ ከማይበላሹት ሳይቀላቅሉ ማስቀመጥ።



© ንስር ሕክምና - @NisirHikimna@NisirHikimna777

ንስር ሕክምና - Nisir Hikimna

11 Feb, 03:33


ሰላም ለኩልክሙ!

ተወዳጆች ሆይ እነሆ ዛሬ ስለ ምግብ መመረዝ (Food Poisoning) የምንላችሁ ይኖራልና ጠብቁን!


የሚብራራላችሁ ጥያቄ ካለም ወዲህ በሉ

ንስር ሕክምና - Nisir Hikimna

06 Feb, 11:57


ዶ/ር አንዱዓለም ዳኘ
==============


ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ሴኔት የዶ/ር አንዱዓለም ዳኜን ህልፈት ተከትሎ ምን ውሳኔ አሳለፈ ?

የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ከፍተኛ አመራር ከዩኒቨርሲቲው የሕክምና እና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ አመራር አካላት ጋር የዶ/ር አንዱዓለም ዳኜን ህልፈት ተከትሎ መሰራት ባለባቸው ስራዎች ዙሪያ ውይይት ማካሄዱን ገልጿል።

ውይይቱ በተለይ ቤተሰቦቹ ሊደገፉ በሚችሉባቸውና ሐኪሙ በሕይወት ዘመኑ ያከናወናቸውን ልዩ ልዩ ሙያዊ አስተዋጽኦችን መዘከር በሚቻልባቸው መንገዶች ላይ ትኩረት ያደረገ ነው።

ዶ/ር አንዱዓለም ምንም እንኳን የተሰጠውን ጸጋ ሳይሰስት በመጠቀም ለበርካቶች የዘርፉ ባለሙያዎችና በሙያው ላገለገላቸው በርካታ ሕሙማን የቅን አገልጋይነት ተምሳሌት የነበረ ዕንቁ ባለሙያ ቢኾንም ገና በ37 ዓመቱ የተቀጠፈ በመሆኑ ለህጻናት ልጆቹና ቤተሰቡን ትቶ ያለፈው ቤትም ሆነ ሌላ ንብረት የሌለው መሆኑ ተገልጿል።

የቀረቡለትን በርካታ ዓለምአቀፍ የስራ ቅጥር ግብዣዎች ባለመቀበል ወገኑን ለማገልገል ቆርጦ የነበረ ባለሙያ ከመሆኑም በላይ በጥበበ ግዮን ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል በቀዶ ጥገና ክፍል የነበረውን ልዩ አበርክቶና የቀዶ ጥገና ክፍሉን ደረጃውን በጠበቀ መልኩ ለማሻሻል እየጣረ የነበረ እና እውን ለማድረግ ጫፍ ላይ ደርሶ ያለፈ መኾኑም ተገልጿል።

ከሁሉም በላይ ደግሞ የነበረውን ሙያዊ አቅም ተጠቅሞ ራሱን ለተገልጋዮች በቅንነት ሰጥቶ ያለፈ ታላቅ ባለሙያ እንደነበረ የስራ ባልደረቦቹ ፣ተማሪዎቹ እና አገልግሎቱን ያገኙ ደምበኞቹ የሚመሰክሩለት ድንቅ ሐኪም የነበረ መኾኑን ዩኒቨርሲቲው አመልክቷል።

በመኾኑም ፦
የዶ/ር አንዱዓለም ልጆች ለከፍተኛ ትምህርት ሲደርሱ በባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ በነጻ እንዲማሩ፤

ባለቤቱ ከትምህርት ዝግጅት አንጻር በሲቪል ምህንድስና 2ኛ ዲግሪ ያላት እና ጥሩ አቅም ያላት በመሆኑ በዩኒቨርሲቲው የባሕር ዳር ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት በሲቪል ምህንድስና ትምህርት ክፍል የምትቀጠርበት ሁኔታ እንዲመቻች፤

ዶ/ር እንዱዓለም በጥበበ ግዮን ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ታሪክ የመጀመሪያውን ቀዶ ጥገና የሰራው እሱ በመሆኑና ክፍሉን እስከ ህልፈቱ ድረስ ደረጃውን በጠበቀ መልኩ ለማሳደግ ከፍተኛ ጥረት ሲያደርግ የነበረ በመሆኑ የጥበበ ግዮን ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የቀዶ ጥገና ዋርድ በስሙ ዶ/ር አንዱዓለም ዳኜ ቀዶ ጥገና ዋርድ ተብሎ እንዲሰየም፤

የዶ/ር አንዱዓለምን የአገልጋይነት ጥግ እንዲሁም ለሙያው የተሰጠ ተምሳሌታዊነቱን በቋሚነት ለመዘከርና ማስተማሪያ እንዲሆን በጥበበ ግዮን ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ግቢ ሐውልት እንዲቆምለት፤

በሕክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጁ School of Medicine ውስጥ በስሙ BDU Talent Scholarship እንዲቋቋም፤

ለ40ኛ ቀኑ መታሰቢያ የሚደርስ ስለ ዶ/ር አንዱዓለም የሕይወት ታሪክ የሚዳስስ መጣጥፍ እንዲዘጋጅ ዩኒቨርሲቲው ወስኗል።

ውሳኔው ለዩኒቨርሲቲው ሴኔት ቀርቦ በሙሉ ድምጽ ጸድቋል፡፡

#JusticeforDrAndualemDagnie
#Healing_Hands_Should_Never_Be_Silenced_by_Guns.
#Protect_Physicians_Protect_Humanity.
#Protect_Physicians_Protect_the_Right_to_Heal.
#No_Physician_Should_be_killed_While_Saving_Others.
#Stop_the_Violence_Against_Those_Who_Heal.
#Physicians_Deserve_Safety_Not_Bullets.
#Stop_Killing_the_Healers_of_Humanity.
#Protect_the_Hands_That_Heal, #Not_the_Hands_that_Kill.
#No_Conflict_Justifies_the_Killing_of_a_Physician.
#Defend_the_defenders_of_health.
#Doctors_need_protection_not_persecution.
#Justice_for_Dr_Andualem_Dagnie
#BDU
#Doctors
#Ethiopia

© ንስር ሕክምና -
@NisirHikimna

ንስር ሕክምና - Nisir Hikimna

05 Feb, 18:05


#የትራምፕ_ተጽዕኖ

#Trump_Effect!

የኢትዮጵያ ጤና ሚኒስቴር በሲዲሲ እና ዩኤስኤይድ (USAID) ድጋፍ የተቀጠሩ ከ5 ሺህ በላይ ሰራተኞችን ውል እንዲቋረጥ መመሪያ ሰጠ።


#ለማስታወስ፦ ፕሬዝዳንት ትራምፕ ለ90 ቀናት ያህል ማናቸውም የውጭ እርዳታዎች (USAIDን ጨምሮ) እንዳይሰጡ መከልከላቸው ይታወቃል! ቢሊየነሩ አማካሪያቸው ኤለን መስክም "ዩኤስኤይድ (USAID) መፍረስ ያለበት ተቋም ነው።” ሲል  ተናግሯል! 🤔


© ንስር ሕክምና - @NisirHikimna

ንስር ሕክምና - Nisir Hikimna

05 Feb, 13:18


መልካም መንገድ

😎😎😎

ወደ አውሮፓ ልትሂድ ናት።

ከዛሬ 3 ዓመት በፊት በዱባይ ኤክስፖ ለ6 ወራት በኢትዮጵያ ፓቪልዮን ውስጥ ብዙ ሚሊዮኖች ጎብኝዎች የጎበኙት ሉሲ (ወይንም ድንቅነሽ) አሁን ወደ አውሮፓ ሊትሄድ ነው።

በአውሮፓዊቷ ሀገር ቼክ ዋና ከተማ ፕራግ ብሄራዊ ሙዚየም ፍልስስ ብላ ተኝታ ጎብኚዎች እየመጡ ይጎበኛታል የሚባል ሲሆን።

በህይወት ብትኖር ኖሮ 3.2 ሚሊዮን ዓመት እድሜ ይኖራት ነበር።

አሟሟቷ ከአንድ ዛፍ ወደ ሌላ ዛፍ ስትዘል ጎልበቷ ላይ ባጋጠማት ህመም ምክንያት እንደሞተች ይነገራል።

ሉሲ ከዛሬ በፊት 50 ዓመት በአፋር ክልል ውስጥ እንደተገኘችም ይነገራል።

* ስትሞት የነበራት ዕድሜዋ 12 ዓመት ሲሆን ።
* ቁመቷ በጣም አጭር ሲሆን 105 ሴንቲሜትር ነበር።
* ክብደቷ 45 ኪሎ ግራም ነበር።

መልካም መንገድ ይሁንልሺ ድንቅነሽ

በሰላምም ግቢ የአገር ልጅ 😀

@NisirHikimna

ንስር ሕክምና - Nisir Hikimna

04 Feb, 04:04


የዶ/ር አንዷለም ዳኜ ጠብቀው አጭር የህይወት ታሪክ
========================

[“ሕያው ሁኖ የሚኖር፣ ሞትንስ የማያይ ሰው ማን ነው?" መዝሙር 89:48]
ዶ/ር አንዷለም ዳኜ ከአባታቸው ከአቶ ዳኜ ጠብቀው እና ከወ/ሮ ደጌ ጥጉ ግንቦት 5 ቀን 1980 ዓ•ም• በምዕራብ ጎጃም ዞን ጓጉሳ ወንበርማ ወረዳ ቡራፈር ቀበሌ ተወለዱ። በወላጆቻቸው እንክብካቤ አድገው ዕድሜያቸው ለትምህርት ሲደርስ ከ1ኛ እስከ 6ኛ ክፍል በቡራፈር የመጀመሪያ ደርጃ ት/ቤት፣ መለስተኛ 2ኛ ደረጃ ትምህርታቸውን ደግሞ በሽንዲ ከተማ ሽንዲ ት/ቤት ተከታትለዋል።

ከ9ኛ እስከ 12ኛ ክፍል ያለውን ትምህርታቸውን በቡሬ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ተምረዋል። ከዚያም የ10ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ሁሉንም የትምህርት ዓይነት <<A>> በማምጣት በከፍተኛ ነጥብ አልፈዋል። ከዚያም የ12ኛ ክፍል የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና የላቀ ውጤት በማምጣት አጠቃላይ ከት/ቤቱ አንደኛ በመሆን አጠናቀዋል።
ከዚያም በ2000 ዓ•ም• ጅማ ዩኒቨርሲቲ ከገቡ በኋላ በዩኒቨርሲቲው ታሪክ በውስን የህክምና ተማሪዎች የተያዘውን ከፍተኛ ውጤት በማስመዝገብ በ2005 ዓ•ም• የመጀመሪያ የህክምና ዶክትሬት ዲግሪያቸውን በእጅግ ከፍተኛ ማዕረግ የወርቅ ሜዳሊያና በዩኒቨርሲቲ ደርጃ የዋንጫ ተሸላሚ ሁነዋል።

በመቀጠልም በባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ በሌክቸረርነት ማዕረግ ተቀጥረው ከማስተማሩ እና ከምርምሩ  ጎን ለጎን የሚውዱትን የህክምና ሙያ በመተግበር እያሉ ለላቅ ብቃት ደግሞ በባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ የቀዶ ህክምና ት/ት ክፍል ውስጥ በመማር በ2011 ዓ•ም• ተመርቀው ታዋቂ የቀዶ ህክምና ሀኪም ለመሆን በቅተዋል። በተጨማሪም በበጎ አድራጎት ህክምና በተለያዩ ሆስፒታሎች የቀዶ ህክምና አገልግሎት ለማህበረሰባቸው ሰጥተዋል።

ወጣትና ተመራማሪው ረዳት ፕሮፌሰር ዶ/ር አንዷለም ዳኜ ከነበራቸው የዕውቀት መሻት እና ከተገነዘቡት ከፍተኛ የወገን ችግር በመነሳት የጉበት፣ የሀሞት ከረጢት እና የቆሽት ሰብ ስፔሻላይዜሽን ት/ት በአ•አ• ዩኒቨርሲቲ በጥቁር አንበሳ ሆስፒታል ተከታትለው በ2016 ዓ•ም• አጠናቀው ዕንቁ ባለሙያ ለመሆን ችለው ነበር።
ዶ/ር አንዷለም ዳኜ በተለያዩ የት/ት እርከን ሲያልፉ በተለያዩ የውጭ ሀገራት ማለትም በጀርመን፣ በእንግሊዝ፣ በህንድ፣ በደ/አፍሪካ እና በቱርክ የተለያዩ ስልጠናዎችን የወሰዱና በዚህም ከፍተኛ ከበሬታን እንዳተረፉ የሙያ አጋሮቻቸው፣ መምህሮቻቸው፣ ተማሪዎቻቸው እና ታካሚዎቻቸው ይመሰክራሉ።

በስራቸውም ደከመኝ ሰለቸኝ የማያውቁ ቅን ፣ ትሁት፣ ሰው አክባሪ አዛኝና ሩህሩህ ሐኪም ነበሩ:: ለዚህም ብዙ የሀገር ውስጥና የውጭ ሀገር ተቋማት ለቅጥር ሲያጯቸው <<የማስቀድመው፣ እየተቸገረ ያስተማረኝ ማህበረሰብ አለ>> በማለት ለሚቀርብላቸው አጓጊ ገንዘብ እና ክብር አልተንበረከኩም::
ዶ/ር አንዱዓለም ዳኜ ህዝባቸውን ለማገልገል ካላቸው ከፍተኛ ፍቅር የተነሳ የሚሰጣቸውን ኃላፊነት ሁሉ በቅንነት ፈጽመዋል:: ዶ/ር አንዱዓለም ዳኜ ሀይማኖተኛ፣ ለሰው ሁሉ መልካም አሳቢ፣ ታጋሽ፣ ደግ፣ አንደበተ ርቱዕ ነበሩ::

የቤተሰባቸውን ሁኔታ በተመለከተ ጋብቻቸውን በስርዓተ ተክሊል በታላቁ ደብረ ሮሀ ቅዱስ ላሊበላ ገዳም በ2006 ዓ•ም• የፈጸሙ ሲሆን ከውድ ባለቤታቸው ከወ/ሮ ቤዛየ ግርማ የስምንት ዓመትና የአምስት ወር ዕድሜ ያላቸው ሁለት ሴቶችና የአምስት ዓመት ዕድሜ ያለው አንድ ወንድ ልጅ አፍርተዋል። ለቤተሰባቸውም ፍቅር የሚሰጡ፣ እጅግ የሚናፈቁ ተወዳጅ አባት ነበሩ::
ይህ በእንዲህ እንዳለ ወጣቱ ሐኪም፣መምህርና ተመራማሪ ዶ/ር አንዱዓለም ዳኜ ሩቅ አስበው ስራ ውለው ወደ ቤታቸው ለመድረስ ጥቂት ሲቀራቸው መኪናቸውን እያሽከረከሩ እያለ በተተኮሰባቸው ጥይት ተመተው ጥር 24/2017 ዓ• ም• በተወለዱ በ 37 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም ድካም አርፈዋል::

ሥርዓተ ቀብራቸውም ቤተሰቦቻቸው፣ የሥራ ባል ደረቦቻቸው፣ ተማሪዎቻቸው፣ታካሚዎቻቸው እና ወዳጆቻቸው በተገኙበት ጥር 25 ቀን 2017 ዓ/ም ከቀኑ7:00 በባህር ዳር ከተማ በድባንቄ መካነ-ህያዋን መድኃኔዓለም ቤተ ክርስቲያን ተፈጽሟል።
ለቤተሰቦቻቸው፣ ለወዳጅ ዘመዶቻቸው ሁሉ መጽናናትን እየተመኘን ፤ ነፍሳቸውን በአባቶቻችን በአብርሃም፣ በይስሀቅ እና በያዕቆብ ቦታ በአጸደ ገነት ያሳርፍልን።

የሀዘን እንጉርጉሮ
==========
በክፉ በደጉ ከፊት የሚቀድም ፣
አንዷለም አንዷለም አንዱ እንቋችን የለም።
ለጆሮ ይከብዳል ውስጥን ለማሳመን ፣
ይኸንን ሞት መስማት እንደምን ያሳዝን።
ስንቱ እየለመነህ ስንቱ እያማተረ፣
ዕንቁ ጭንቅላትህ ቆሼ ላይ አደረ፣
የወዳጅ ዘመድህ ልቡ ተሰበረ።
ሜዳሊያ ያንተ ነው ሞራልና ወርቁ፣
አንተን የሚመሰል አይገኝም ዕንቁ።
አሜሪካ አማትራህ ለምኖህ አውሮፓ፣
ለወገንህ ፍቅር በገንዘብ ሳትለካ፣
ሌት ተቀን ስትለፋ ነበር የምትረካ።
ጉበቱና ጣፊያው  ቆሽቱ ተቃጠለ፣
አንተ እምታክመው ለአንተ ሲል ቀለለ፣
ሀዘኑ ቅጥ አጣ <<ምን ልበል>> እያለ።

በዶ/ር ዓለማየሁ ባዬ


ነፍስ ይማር 😭😢😭

ንስር ሕክምና - Nisir Hikimna

31 Jan, 08:45


🔈 “ ማንም መልስ የሰጠን የለም። ችግሮቹም ከቀን ወደ ቀን እየተባበሱ ነው ” - የኢትዮጵያ ህክምና ማኀበር

የኢትዮጵያ ህክምና ማኀበር፣ “ በተለያዩ በሽታዎች ተይዘው ከፍተኛ ህክምና የሚያስፈልጋቸው ሀኪሞቻችን ተገቢውን ህክምና በፍጥነት ባለማግኘታቸው የህይወት ዋጋ እየከፈሉ ይገኛሉ ” ሲል ወቅሷል።

ማኀበሩ ይህን ያለው፣ ከየካቲት 14 እስከ 15 ቀን 2017 ዓ/ም ስለሚያካሂደው 61ኛው ዓመታዊ የህክምና ጉባዔ በተመለከተ ዛሬ በሰጠው መግለጫ ነው።

ጉባኤው፣ “ በኢትዮጵያ የሚገኙ ጤና ባለሙያዎች ደህንነት አሁናዊ ሁኔታና አማራጭ መፍትሄዎች ” በሚል መሪ ቃል እንደሚካሄድ አመልክቷል።


የማኀበሩ ሥራ አስኪያጅ ወ/ሮ ትዕግስት መኮንን "በብዛት በኢንሹራስ ከቨር የሚደረግበት ሁኔታ አለ በጥናት የተደገፈ መረጃ ባይኖርም የሌሎች አገራትን ተሞክሮ በተመለከተ ” ብለው... “ የኛ አገርን በተመለከተ የኢንሹራንስ ከቨርም ስለማይደረግ ጤና ባለሙያዎች እንደማናቸውም ማኀበረሰብ በትንሽ በሀገር ታክመው የማይዳኑ በጣም የተወሳሰቡ ህመሞች ሲታመሙ እናያለን ” ሲሉ አክለዋል።

የማኀበሩ የቦርድ አባል ዶ/ር ባህሩ በዛብህ ፣ “ ችግሩ የቆዬ ነው። ማንም መልስ የሰጠን የለም። ችግሮቹም ከቀን ወደ ቀን እየተባበሱ ነው።" ብለዋል።

ዶ/ር በሀሩ በዛብህ
“ ለሀኪሞች የኢንሹራንስ ከለላ መኖር አለበት። ራሳችን ያመጣነው በሽታ እንኳ ሳይሆን ስናክም ብዙ በሽታዎችን ነው የምናገኘው..." 

(የማኀበሩ ሙሉ መግለጫ ከላይ ተያይዟል)

ንስር ሕክምና - Nisir Hikimna

28 Jan, 11:09


#የማስታወቂያ_ጥሪ

🦅 ንስር ሕክምና የማኅበራዊ ሚዲያዎች ባሉን የመገናኛ አማራጮች ኹሉ ተዓማኒነት ያላቸውን ስራዎችን ማስታወቂያ ለመስራት ይፈልጋል።

🏩 ሆስፒታሎች
🏥 ልዩ ልዩ ክሊኒኮች
🔬 የምርመራ ማዕከላት
💊 የመድኃኒት አገልግሎት ማዕከላትና
🧬 አዳዲስ የተከፈቱ ድህረ ገጽ እና ቻናሎችን
የመሳሰሉትን ኹሉ በደንብ ለማስተዋወቅ ዝግጁ ነንና በዚህ ይጻፉልን።
👇👇👇
@Nisihikimna777

ንስር ሕክምና - Nisir Hikimna

25 Jan, 18:52


ጠቅላላ ማውጫ (መድብል)

ከዚህ በፊት ንስር ሕክምና ቻናል ላይ ተብራርተው የተቀመጡ ጽሑፎችን በቅደም ተከተል በቀጣዮቹ ማስፈንጠሪያዎች (links) በቀላሉ ማግኜት ትችላላችሁ።

ቅጽ-፩
👇
https://t.me/nisirhikimna/1149

ቅጽ-፪
👇
https://t.me/nisirhikimna/1150

ቅጽ-፫
👇
https://t.me/nisirhikimna/1151


ስለጤናችን እውነታዎችን ይወቁ፤ የሚሹትን ይጠይቁ፤ ለእውቀት ያንብቡ፤ሌሎችም
ያስነብቡ!


©ንስር ሕክምና - @nisirhikimna

ንስር ሕክምና - Nisir Hikimna

24 Jan, 03:07


#Ads


የመጀመሪያው ማስታወቂያ ነውና reaction በreaction ብታደርጉልን አብዝቶ መልካም ነው።

ለበለጠ መረጃ ለቢሮ እና ሳይት ቀጠሮ

ሙሉጌታ አያል - የሽያጭ አማካሪ
📞 0947002470
      0984515055

ንስር ሕክምና - Nisir Hikimna

21 Jan, 03:37


#በርቱ

#እውነት_ነው_ዛሬም_እንሸልማለን!

👉 1000 ሺህ፣ 500 እንዲሁም 300 ብር ለአሸናፊዎች በሙሉ


Add your telegram contacts here አፍጥኑት
👇👇👇👇
@NisirHikimna777


ለአሸናፊነት የሚያበቃው መስፈርት👉 being 15k

ንስር ሕክምና - Nisir Hikimna

20 Jan, 16:31


ጠቅላላ ማውጫ (መድብል)

ከዚህ በፊት ንስር ሕክምና ቻናል ላይ ተብራርተው የተቀመጡ ጽሑፎችን በቅደም ተከተል በቀጣዮቹ ማስፈንጠሪያዎች (links) በቀላሉ ማግኜት ትችላላችሁ።

ቅጽ-፩
👇
https://t.me/nisirhikimna/1149

ቅጽ-፪
👇
https://t.me/nisirhikimna/1150

ቅጽ-፫
👇
https://t.me/nisirhikimna/1151


ስለጤናችን እውነታዎችን ይወቁ፤ የሚሹትን ይጠይቁ፤ ለእውቀት ያንብቡ፤ሌሎችም
ያስነብቡ!


©ንስር ሕክምና - @nisirhikimna

ንስር ሕክምና - Nisir Hikimna

20 Jan, 02:52


#እምነት

🌿🌿 🌿

አንዳንድ ፎቶዎች ሃሳብ ለመስጠት ቃላት ያስጥራሉ፤ ስሜትንም ይፈታተናሉ። እነሆ የሚገርም ፅናት በእምነት ፍቅር ውስጥ አየን።

እህታችን ሆይ እግዚአብሔር ፈጽሞ በምሕረት ይጎብኝሺ !


@NisirHikimna

ንስር ሕክምና - Nisir Hikimna

18 Jan, 12:07


መልካም በዓል !

ንስር ሕክምና - Nisir Hikimna

18 Jan, 03:11


#ውብ_ቅዳሜ

"ቀላል ይሆናል።"🤍

🤍የጠመመው ይቃናልናል፣ የተበላሸውም ይስተካከላል ፣ ጥላቻችን ጊዜ ያሸንፈዋል ፣  የበደለንን ይቅርታ እናደርጋለን ፣ ያቄመብን  ይረዳናል፣  የጀመርነውን እንጨርሳለን ፣ያቀድነውን እንተገብራለን፤ ህልማችን እውን ይሆናል

❤️የካደንም ፣የካድነውም ትዝታ ብቻ ይሆናል ።

"ኹሉም ጥሩ ይሆናል።"

⚫️ስራ እናገኛለን፣ጤናችን  ይስተካከላል ፣ ከአምላካችን ጋር እንታረቃለን ፣እራሳችንን ይቅርታ እንላለን።

⚡️ግምባር-ቀደምም እንኾናለን።

እንለመልማለን፣ የእውነት እንስቃለን ፣ እንወልዳለን፣ ከልጆቻችን ጋር እንላፋለን፣ ወላጆቻችንንም እንጦራለን እንመረቃለንም
👇👇👇
@EthiopianLiteratures
@EthiopianLiteratures
@EthiopianLiteratures

ንስር ሕክምና - Nisir Hikimna

14 Jan, 12:49


#ልዩ_ሽልማት

#15K እስክንሞላ የቀረበ challenge

ተወዳጆች ሆይ እነሆ ከፍተኛ አፈጻጸም ላላቸው ሰሞኑን ደግሞ የ1000 ብር፤ የ500 ብር እንዲሁም የ300 ብር ሽልማት አዘጋጅተንላችኋል።

ኑ እነሆ
👇👇👇 👇👇👇👇
@nisirhikimna
@nisirhikimna
@nisirhikimna


የመወዳደሪያ መስፈርቶች👉 Criteria

ንስር ሕክምና - Nisir Hikimna

10 Jan, 18:28


Join it now
👇👇👇
Eagle Complex Hub

ንስር ሕክምና - Nisir Hikimna

10 Jan, 18:13


ተግታችሁ ሞክሩት እስከ አንድ ሺህ (1000) ብር እንሸልማችኋለን።

ንስር ሕክምና - Nisir Hikimna

08 Jan, 07:12


#ልዩ_ሽልማት

#15K እስክንሞላ የቀረበ challenge

ተወዳጆች ሆይ እነሆ ከፍተኛ አፈጻጸም ላላቸው ሰሞኑን ደግሞ የ1000፤ 500 እንዲሁም የ300 ብር ሽልማት አዘጋጅተንላችኋል።

የመወዳደሪያ መስፈርት፦

1.ከ300 በላይ ሰዎችን ወደ መወያያ ግሩፓችን ➥ @nisirhikimna777 add ማድረግ

2. ወደ ቻናላችንን ➥@nisirhikimna ቢያንስ 150 ሰዎችን እንዲቀላቀሉት ማስደረግ

3. ዩቲዩብ ገጻችንንስር ሕክምና ቢያንስ 25 ሰዎችን Subscribe ማስደረግ

4. የፌስቡክ አድራሻችንንስር ሕክምና Liked& followed 30 ሰዎችን ማስደረግ

🥇 ሽልማታችሁን በCBE account ወዲያውኑ አሊያም በTelebirr እንልካለን።


===> አይዟችሁ የመጀመሪያው 15K ቻሌንጅ እስኪሞላ ድረስ ሽልማቱ ይቀጥላል።

📓በተ.ቁ 1፣ 3 እና 4 ያሉትን ስትጨርሱ የራሳችሁን ቁጥር የሚያሳይ የቻናል መጋበዣ link እንልክልዎታለን፤ Screenshots በዚህ ላኩ እና አናግሩን። 👉
@nisiru


መልካም ዕድል !

© ዶ/ር ፍሥሓ ጓዴ

ንስር ሕክምና - Nisir Hikimna

03 Jan, 18:49


#Good_Morning

#Our_World🌏
#Peace✌️
#Love 😍

@NisirHikimna

ንስር ሕክምና - Nisir Hikimna

27 Dec, 16:43


ተወዳጆች ሆይ እነሆ ለዛሬ በሕይወታችሁ አብዝታችሁ ቁም ነገር የምትጨብጡበትን አንድ ውድ ቤትን ልንጠቁማችሁ ወደድን !!!


✍️ግእዝ እና ሥነ ጽሑፍ (ዶ/ር ተመስገን አዱኛ)
ይሰኛልና እነሆ በፍጥነት Join በሉ!
👇👇👇👇👇👇👇
@Temgeez1
@Temgeez
@Temgeez1

ንስር ሕክምና - Nisir Hikimna

21 Dec, 05:44


#News_Update

💉 የሳንባ ካንሰር ክትባት በሙከራ ደረጃ መስጠት ተጀመረ


🫁 በሕክምናው ሳይንስ በቅርቡ ተስፋ የተጣለበት አዲሱ የሳንባ ካንሰር የሙከራ ክትባት መሰጠት የተጀመረ ሲኾን እስካሁን በዓለማችን በገዳይነቱ በቀዳሚነት የሚታወቀው የሳንባ ካንሰር እስካሁን ሙሉ በሙሉ ፈዋሽ መድኃኒት ሳይገኝለት ቆይቷል።

👨‍⚕️ ተመራማሪዎች ለዓመታት ለዚህ ገዳይ በሽታ ፈዋሽ መድኃኒትን ለመስራት ሲጥሩ የቆዩ ሲሆን ቢኤንቲ116 (BNT116) የሚል ስያሜ የተሰጠውን ክትባት ወደ ማምረት ተሸጋገረናል ሲሉ አብስረዋል።

💉 ክትባቱ የሳንባ ካንሰርን ለመፈወስ የሚዘጋጅ ሲኾን በሽታው የመጨረሻ ደረጃ ላይ ከመድረሱ በፊት በሳንባ ካንሰር በተጠቁ በጎ ፈቃደኞች ላይ እየተሞከረ መኾኑ ታውቋል።

🌍 አሁን ላይ ክትባቱ በሰባት አገራት በሚገኙ በ38 የጥናት ማዕከላት ውስጥ ማለትም፦ እንግሊዝ፣ ቱርክ፣ አሜሪካ፣ ጀርመን፣ ስፔን እና ሌሎችም ሀገራት ክትባቱ በሙከራ ደረጃ እየተሰጠባቸው ይገኛሉ።

🚬 ሲጋራ ማጨስ፣

🌬️ የተበከለ አየር፣

🎗 ለኬሚካሎች መጋለጥ፣

🦠 ለረጅም ጊዜ የቆየ የሳንባ ነቀርሳ በሽታ እና ሌሎችም ምክንያቶች ለሳንባ ካንሰር ከሚያጋልጡ መንስዔዎች መካከል በቀዳሚነት ይጠቀሳሉ።

© ዘጋርዲያን

🦅 ንስር ሕክምና- @NisirHikimna

ንስር ሕክምና - Nisir Hikimna

20 Dec, 23:11


ይህን ያውቁ ኖሯል?

ሰላም ጤና ይስጥልን ክቡራን ቤተሰቦቻችን እነሆ በዓለም ላይ ካሉት የተራቀቁ የሕክምና አገልግሎቶች መካከል እስካሁን ገና በማህፀን ውስጥ ላለ ጽንስ የቀዶ ሕክምና(fetal surgery) ተደረገለት ሲባል ሰምታችሁ ይኾንን🤔...ኧረ እንዲያውም ለዛሬ የማጋራችሁስ ገና በማህፀን ያለ የ26 ሳምንት (6 ወር ) ጽንስ የልብ ዕጢ ስለተገኘበት በክሊቪላንድ ክሊኒክ ስለተሰራለት ውጤታማ የፅንስ ልብ ቀዶ ሕክምና ነው ስላችሁስ ጭራስ ምን ተሰማችሁ?፤ "...የቀራቸው ነፍስ መፍጠር ነው።"፤ እሽ አላላችሁምን? 🤔

#share
#አጋሩ
#ሠናይ
#ጤንነት
#ንስር
#ሕክምና

©ንስር ሕክምና- @nisirhikimna

ንስር ሕክምና - Nisir Hikimna

20 Dec, 18:35


#EFDA: የኢትዮጵያ የምግብና መድኃኒት ባለሥልጣን ባደረገው የድኅረ ገበያ ጥናት ያልተመዘገቡና የጥራት ደረጃ የማያሟሉ የጸረ-ወባ መድኃኒቶችን ዝርዝር አስታውቋል።

የመድኃኒት ዝርዝሮቹ ከላይ ተያይዘዋል።

@NisirHikimna

ንስር ሕክምና - Nisir Hikimna

19 Dec, 07:12


#ERMP_Updates


© MOH- Ethiopia

@NisirHikimna

ንስር ሕክምና - Nisir Hikimna

17 Dec, 18:40


#Amazing_News

🏥 ከአንድ 20 ዓመት ወጣት አንገት ላይ የገባ ቀስት በአገዉ ምድር ጠቅላላ ሆስፒታል ቀዶ ህክምና ቡድን በተደረገ ዉስብስብ ኦፕራሲዮን ሰሞኑን የወጣለት ሲሆን ታካሚዉም በመልካም ኹኔታ ላይ ይገኛል።

📍የህክምና ቡድን አባላት:

1ኛ) ዶ/ር ሽታሁን አጋጄ (ቀዶ-ህክምና ስፔሻሊስት)

2ኛ)ዶ/ር አብረሃም አማረ (የአጥንትና መገጣጠሚያ ቀዶ ሕክምና ህክምና ስፔሻሊስት )

3ኛ) ዶ/ር ተክለማርያም ወንዴ(ከአንገት በላይ ህክምና ስፔሻሊስት)

4ኛ) ዶ/ር ንብረት ሞላ (ራድዮሎጂስት)

5ኛ) አማረ አጉማሴ(MSC አንስቴቲስት)

6ኛ) ምስጋናዉ ሙላቴ(MSC አንስቴቲስት)

7ኛ)እሱባለዉ ሙሉነህ (ስክራቭ ነርስ)

8ኛ)ምክትል ፈንቴ(ስክራቭ ነርስ)

© ንስር ሕክምና - @NisirHikimna

ንስር ሕክምና - Nisir Hikimna

15 Dec, 06:55


እንዲህ አይነትም እኮ ይገጥምንማል ሰዎች 🤗😂😁


@NisirHikimna

ንስር ሕክምና - Nisir Hikimna

14 Dec, 18:39


ልሳነ ግእዝን ለማወቅ ጉጉቱ ያላችሁ ውብ ኢትዮጵያውያን ሆይ በአፋጣኝ ይህንን የእኛኑ ቤት ተቀላቀሉን!

👇👇👇👇👇👇
@BeteGeez777
@BeteGeez777
@BeteGeez777

ንስር ሕክምና - Nisir Hikimna

07 Dec, 02:36


#ታሪካችን

በአገራችን ተከስቶ የነበረውን የህዳር በሽታ (ስፓኒሽ ፍሉ) ለመከላከል በጊዜው የተሰጠ ማሳሰቢያ

፩.ለዚህ ለዛሬ በሽታ ነጩን የባሕር ዛፍ ቅጠሉን እየቀቀላችሁ ማታ ስትተኙ በላቦቱ ታጠኑ፡፡ ደግሞ የባሕሩን ዛፍ ቅጠል እርጥቡን በብዙ አድርጋችሁ በቤታችሁም ውስጥ በየደጃችሁም እያነደዳችሁ አጭሱበት።

፪.አይነ ምድራችሁን ሳትቆፍሩ አትቀመጡ አይነ ምድር ተቀምጣችሁ ስትነሡ ባይነ ምድራችሁ ላይ የባሕር ዛፍ ቅጠል ጣሉበት ያልጣላችሁበት እንደሆነ ከአይነ ምድራችሁ ላይ እንደ ገና በሽታ ይነሣል።

፫.ባትታመሙም ብትታመሙም ውሀ እያፈላችሁ በውስጡ ጨውእየጨመራችሁ ጠዋትና ማታ አፉችሁን ተጉመጥመጡ።

፬.ውሻ ድመት በቅሎና ፈረስ ሌላም ይህን የመሰለ ሁሉ በሞተባችሁ ጊዜ ሽታው በሽታ ያመጣልና ቅበሩት።

፭.ሰው የሞተችሁ እንደሆነ መቃብሩን በጣም አዝልቃችሁ ሳትቆፍሩ አትቅበሩ በጣም ሳትቆፍሩ የቀበራችሁ እንደሆነ አውሬና ውሻ እያወጣ ይበላዋል ሽታውም ከዛሬው የበለጠ በሽታ ያመጣብናል።

፮.በቤቱ ሰው የታመመበት ሰው ወደ ማዘጋጃ ቤት ድረስ እየመጣ አለዋጋ መድኃኒቱን ይውሰድ በማናቸውም ምክንያት የሚያድን እግዚአብሔር ነው። ነገርግን የሚያድን እግዚአብሔር ነው ብሎ መድኃኒት አላደርግም ማለት እግዚአብሔርን መፈታተን ይሆናልና መድኃኒት አናደርግም አትበሉ መድኃኒትንም የፈጠረልን እግዚአብሔር' ነው።

፯.ደግሞ ከመቃብር ላይ በሽታ እንዳይነሣ ብሎ መንግሥታችን በቸርነቱ ብዙ ኖራ በየቤተክርስቲያኑ አስመጥቶልናልና በመቃብሩ ውስጥ ሬሳውን አግብታችሁ በላዩ ጥቂት አፈር ጨምራችሁ በአፈሩ ላይ ኖራውን አልብሱና ከዚያ በኋላ አፈር መልሱበት ኖራው የሬሳውን ሽታ ያጠፋውና በሽታ እንዳይነሣ ይሆናል።

ኅዳር ፳ ፲፱፻፲፩ ዓ/ም

የአ/አ ማ/ቤት ዲረክተር
ኅሩይ፡ ወ ፡ሥ።

@NisirHikimna

ንስር ሕክምና - Nisir Hikimna

06 Dec, 19:09


#ጥቆማ

ከአንጎል እና ሕብለ ሰረሰር ቀዶ ሕክምና (Neurosurgery) ጋር ተያይዞ ጥያቄዎች ካላችሁ እነሆ በዘርፉ ሐኪም የተከፈተ ግሩፕ ነውና አጥጋቢ ምላሽ ታገኛላችሁ።
👇👇👇 👇👇👇👇
https://t.me/DrAlexNeuro

ንስር ሕክምና - Nisir Hikimna

06 Dec, 18:42


አስደሳች ዜና !

የአለርት ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ከ Smile train ኢትዮጵያ ጋር በመተባበር የከንፈርና ላንቃ ክፍተት ላለባቸው ሕጻናት እና አዋቂዎች ነፃ የቀዶ ሕክምና አገልግሎት በመደበኛነት ሳምንቱን ሙሉ እንደሚሰጥ ያውቃሉ?

እንግዲያውስ የከንፈርና ላንቃ ክፍተት ችግር Cleft lip እና Cleft palate ያለባችሁ በመሉ በ 0948898286 በመደወል ወይም ወደ አለርት ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል በመሔድ መመዝገብ ይችላሉ::

ከአዲስ አበባ ውጭ ለሚመጡ ታካሚዎች የትራንስፖርት እና የምግብ አገልግሎት እንዲሁም ለሚያድሩት ;የአልጋ (መኝታ ) ወጪ ይሸፈናል፡፡

ንስር ሕክምና - Nisir Hikimna

06 Dec, 04:57


NO war "ጨለማን ጨለማ አያጠፋውም፣ ብርሃን ብቻ ነው ያንን ማድረግ የሚችለው።ጥላቻም በጥላቻ አይሸነፍም ፣ ፍቅር ብቻ ነው ያንን ማድረግ የሚችለው።

© Dr. Martin Luther King Jr. Strength to Love, 1963

ይጨመርላችኋል...
👇👇👇
@Ethiopianliteratures

ንስር ሕክምና - Nisir Hikimna

04 Dec, 17:41


የህክምና ዶክተሮች፣ ነርሶች እና ሚድዋይፈሪ ሙያዎች በአውሮፓ እጥረት አጋጥሟል ተብሏል።

ኖርዌይ፣ ዴንማርክ፣ ሆላንድ እና ጀርመን የሰራተኛ ዕጥረቱ የተባባሰባቸው ሀገራት ናቸው።


© አል ዓይን

© ንስር ሕክምና - @NisirHikimna

ንስር ሕክምና - Nisir Hikimna

01 Dec, 20:43


👉 እ.ኤ.አ. ከ1988 ጀምሮ በየዓመቱ December 1 ቀን አለም አቀፍ የHIV ቀን ታስቦ ይውላል።

✍️✍️የዘንድሮው ቀን ለ37ኛ ጊዜ ሲከበር ፣ ኤችአይቪ ኤድስን በመዋጋት ረገድ እኩልነትን እና የጤና መብትን ማስከበር አስፈላጊ መሆኑን አፅንዖት ሰጥቷል.

👉ይህ ቀን በኤች አይ ቪ ቫይረስ መስፋፋት ምክንያት የተከሰተውን የኤድስ ወረርሽኝ ግንዛቤ ለማስጨበጥ እና በበሽታው የሞቱ ሰዎችን ለማሰብ የተዘጋጀ ዓለም አቀፍ ቀን ነው።

📊በ2023 መጨረሻ የተካሔደ ጥናት እንደሚጠቁመው  39.9 ሚሊዮን ሰዎች ከ HIV ጋር ይኖራሉ ።  እስከአሁንም የ 43.2 ሚሊዮን ሰዎችን ህይወት ቀጥፏል። ይህም የበሽታውን አስከፊነት ያሳያል።

✍️በኢትዮጵያ የኤችአይቪ ስርጭት ከ1980ዎቹ መገባደጃ ጀምሮ በ2000 ወደ 11 በመቶ ከፍ ብሏል፣ ከዚያ በኋላ በመጠኑ እየቀነሰ በ2024 ወደ 10 በመቶ ገደማ ደርሷል። በመቀነሱም ምክንያት መዘናጋት ታይቷል፣ጥንቃቄ ማድረጉ እየተተወ መቷል። ስለዚህም ግንዛቤ ማስጨበጫ መስጠት ግድ ይላል።

🩺 ግንዛቤን ያሳድጉ፡ ኤች አይ ቪን ስለ መከላከል፣ ምርመራ እና ህክምና በማህበረሰብዎ ውስጥ ይወያዩ።

✍️የሁሉንም ሰው የጤና መብት በመጠበቅ እና አዳዲስ ኢንፌክሽኖችን እንዳይፈጠሩ አስፈላጊውን ጥንቃቄ በማድረግ ከኤድስ ነፃ የሆነ ትውልድ ማሳካት እና ለኤችአይቪ ኤድስ የሚደረገውን ምላሽ ዘላቂነት ማረጋገጥ እንችላለን።


© የጤና ወግ


@NisirHikimna

ንስር ሕክምና - Nisir Hikimna

01 Dec, 03:56


#ነፃ_ሕክምና

የዓይን ሞራ ግርዶሽ ቀዶ ሕክምና፣ የግላኮማ ልየታ፣ የዓይን ቆብ ጸጉር ቅንደባ፣ የዓይን መነጽር ልኬታ እና ሌሎችም የዓይን ሕክምና አገልግሎቶች በነፃ በደብረ ማርቆስ አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ከህዳር 30/2017 -ታህሳስ 4/2017 ዓ.ም ይከናወናልና አገልግሎቱን ለሚሹ ኹሉ #ሼር በማድረግ አድርሱ።


© ንስር ሕክምና - @NisirHikimna

ንስር ሕክምና - Nisir Hikimna

30 Nov, 06:53


ውድድሮች እንደገና ተጀምረዋል፤ በርቱ አሸንፉ።

ንስር ሕክምና - Nisir Hikimna

26 Nov, 12:04


ጠቅላላ ማውጫ (መድብል)

ከዚህ በፊት ንስር ሕክምና ቻናል ላይ ተብራርተው የተቀመጡ ጽሑፎችን በቅደም ተከተል በቀጣዮቹ ማስፈንጠሪያዎች (links) በቀላሉ ማግኜት ትችላላችሁ።

ቅጽ-፩
👇
https://t.me/nisirhikimna/1149

ቅጽ-፪
👇
https://t.me/nisirhikimna/1150

ቅጽ-፫
👇
https://t.me/nisirhikimna/1151


ስለጤናችን እውነታዎችን ይወቁ፤ የሚሹትን ይጠይቁ፤ ለእውቀት ያንብቡ፤ሌሎችም
ያስነብቡ!


©ንስር ሕክምና - @nisirhikimna

ንስር ሕክምና - Nisir Hikimna

25 Nov, 16:54


#ማስታወቂያ

ሆሣዕና የመድኃኒት እና ሕክምና መገልገያ መሳሪያዎች ጅምላ አከፋፋይ


🏥 አድራሻ ፦ ባህር ዳር ከተማ ቀበሌ 12

በሚከተሉት ስልክ ቁጥሮች ያገኟቸዋል።
👇👇👇
ስ.ቁ : ይትባረክ ባይለየኝ
🤳 0918297631
🤳0991737426
🤳0707297631

ንስር ሕክምና - Nisir Hikimna

25 Nov, 14:30


#ጥቆማ

የጤና ባለሙያ የኾናችሁ የንስር ሕክምና ቤተሰቦቻችን ስፔሻሊስት ሐኪሞች በየዘርፉ የሚያስተዳድሩትን ዓለማአቀፋዊ የሙህራንን ማኅበረሰብ ተቀላቀሉ ልንጋብዛችሁ ወደድን!
👇👇👇
@EagleScholars /@EagleMed

ንስር ሕክምና - Nisir Hikimna

24 Nov, 03:27


ደህና አደራችሁ!

ንስር ሕክምና - Nisir Hikimna

23 Nov, 14:57


#የሚያሸልም_ቻሌንጅ 📦

🏅 #የወርሃዊ_ሙሉ_የኢንተርኔት_ፓኬጅ የምንሸልምበት ውድድር በእውነት ጀምረናል።

14/03/17 ዓ/ም


1.ከ100 በላይ ሰዎችን ወደ መወያያ ግሩፓችን ➥ @nisirhikimna777 add ማድረግ

2. ቻናላችንን ➥@nisirhikimna ቢያንስ 25 ሰዎችን እንዲቀላቀሉት ማድረግ

3. ዩቲዩብ ገጻችንንስር ሕክምና Subscribe ማድረግ

4. የፌስቡክ አድራሻችንንስር ሕክምና Liked& followed ማለታችሁን ላኩልን በአይነቱ ልዩ ሽልማትን አዘጋጅተናል።

🥇 ሽልማታችሁን በCBE account ወዲያውኑ አሊያም በTelebirr እንልካለን።


ሰላም ለኹላችሁም ይኹን ፤ ኹሉንም Task ስሩ ሙሉ ወርሃዊ የኢንተርኔት ወጭን ጨምሮ ሌላም አጓጊ ሽልማቶችን እንሸልማለን፤ አይዟችሁ የመጀመሪያው 15 K ቻሌንጅ እስኪሞላ ድረስ ሽልማቱ ይቀጥላል።

📓በተ.ቁ 1፣ 3 እና 4 ያሉትን ስትጨርሱ የራሳችሁን ቁጥር የሚያሳይ የቻናል መጋበዣ link እንልክልዎታለን፤ Screenshots በዚህ ላኩ እና አናግሩን። 👉
@nisiru


መልካም ዕድል !

© ዶ/ር ፍሥሓ ጓዴ

ንስር ሕክምና -@NisirHikimna

22 Nov, 05:12


ከጤና ጋር የተያያዙ ታማኒነት ያላቸውን ማስታወቂያዎች ማሰራት ከፈለጉ ይነግሩናል፤ እኛም በደንብ እንሰራዋለን።

👇👇👇
@Nisiru

ንስር ሕክምና -@NisirHikimna

21 Nov, 13:21


ከሸለምናቸው ውድ ቤተሰቦቻችንን መካከል


ኹላችሁም ተሳተፉ፤ ተግባራችሁን ፈጽሙ እንጂ እኛ አሁንም በታማኝነት እንሸልማለን።


@NisirHikimna

ንስር ሕክምና -@NisirHikimna

21 Nov, 01:28


ተወዳጆች ሆይ እነሆ ለወደፊቱም እንዲሁ በሰፊው ለብዙ ወገኖቻችን ተደራሽ ለማድረግ ያስችለን ዘንድ ከታች ያለውን መስፈንጠሪያ SUBSCRIBE በማድረግ የደወል 🔔 ምልክቱን ይጫኑልን ልንላችሁ ወደድን!

🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
https://www.youtube.com/@nisirhikimna777
🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔻


🌐 Please SUBSCRIBE NOW🌐


በሚሊዮኖች ቁጥር ቤተሰቦች እንኾን ዘንድ ቁጥር የሚጀመረው ከ፩ ነውና ከላይ ያለውን ሊንክ በመጎብኘት Subscribe ከማለት ቸል አይበሉ።

🟢🟡🔴🟢🟡🔴🟢🟡🔴

🙏 እናመሰግናለን 🙏

🟢🟡🔴🟢🟡🔴🟢🟡🔴

ንስር ሕክምና -@NisirHikimna

20 Nov, 05:11


ዛሬም እንደቀጠለ ነውና ተሳተፉ !

ንስር ሕክምና -@NisirHikimna

19 Nov, 03:06


#ሰበር_ዜና

📦እነሆ አትደንግጡ ኹሉንም አሸናፊዎች የምንሸልምበት ቻሌንጅ ውድድር በእውነት ጀምረናል።


1.ከ100 በላይ ሰዎችን ወደ መወያያ ግሩፓችን ➥ @nisirhikimna777 add ማድረግ

2. ቻናላችንን ➥@nisirhikimna ቢያንስ 15 ሰዎችን እንዲቀላቀሉት ማድረግ

3. ዩቲዩብ ገጻችን➥ ንስር ሕክምና Subscribe አድርጎ screenshot ለሚልክልን

4. የፌስቡክ አድራሻችን➥ ንስር ሕክምና followed ማለታችሁን ላኩልን ውድ የንስር ሕክምና ቤተሰብ አባላት በሙሉ በአይነቱ ልዩ ሽልማትን አዘጋጅተናል።

🥇 ሽልማታችሁን በCBE account ወዲያውኑ አሊያም በTelebirr እንልካለን።


ሰላም ለኹላችሁም ይኹን ፤ ኹሉንም Task ስሩ ሙሉ ወርሃዊ የኢንተርኔት ወጭን ጨምሮ ሌላም አጓጊ ሽልማቶችን እንሸልማለን፤ አይዟችሁ የመጀመሪያው 15 K ቻሌንጅ እስኪሞላ ድረስ ሽልማቱ ይቀጥላል።

📓በተ.ቁ 1፣ 3 እና 4 ያሉትን ስትጨርሱ የራሳችሁን ቁጥር የሚያሳይ የቻናል መጋበዣ link እንልክልዎታለን፤ Screenshots በዚህ ላኩ እና አናግሩን። 👉
@nisiru


መልካም ዕድል !

© ዶ/ር ፍሥሓ ጓዴ

ንስር ሕክምና -@NisirHikimna

18 Nov, 06:39


ከተሸላሚዎቹ መካከል ...

ሌሎቻችሁም Task ስሩ እንሸልማችኋለን።

ንስር ሕክምና -@NisirHikimna

17 Nov, 17:35


ንስር ሕክምና -@NisirHikimna pinned Deleted message

ንስር ሕክምና -@NisirHikimna

12 Nov, 08:53


#ያዝ_እንግዲህ 🤔

አይ አንቺ አገር ስንቱን ቻልሺው...ሕዝቤ ሆይ እንዳትታለል የስኳር ሕመም እንዲህ ቀልድ አይደለም።😔

@NisirHikimna

ንስር ሕክምና -@NisirHikimna

11 Nov, 16:41


በቅርቡ ... ይጠብቁን!


@NisirHikimna

ንስር ሕክምና -@NisirHikimna

11 Nov, 03:47


የጡት ካንሰር (Breast Cancer)


የጡት ካንሰር በጡት የሥርዓተ ሕዋስ መዋቅር ውስጥ የሚከሰት ቅጥ የለሽና ከቁጥጥር በወጣ መንገድ (neoplastic growth) የሚከሰት የሕዋሳት ተፋልሶ አደገኛ የበሽታ አይነት ነው።


@NisirHikinma

ተጨማሪውን ያንብቡት
👇👇👇

ንስር ሕክምና -@NisirHikimna

09 Nov, 03:25


#Breaking_Good_News

📦 ኹሉንም አሸናፊዎች የምንሸልምበት ውድድር

ሰላም ለኹላችሁም ይኹን ፤ ኹሉንም Task ስሩ

1.ከ100 በላይ ሰዎችን ወደ መወያያ ግሩፓችን ➥ @nisirhikimna777 add ማድረግ

2. ቻናላችንን ➥@nisirhikimna ቢያንስ 5 ሰዎችን እንዲቀላቀሉ ማድረግ

3. ዩቲዩብ ገጻችንንስር ሕክምና Subscribe ማድረጉን screenshot ለሚልኩልን የንስር ሕክምና ቤተሰብ አባላት በሙሉ በአይነቱ ልዩ ሽልማትን አዘጋጅተናል።

screenshots በዚህ ላኩልን ➥@nisiru፤ ሽልማታችሁን ወዲያውኑ Telebirr አሊያም በባንክ እንልካለን።

ንስር ሕክምና -@NisirHikimna

07 Nov, 00:41


🚨 #Safety_Alert #የጥንቃቄ_መልእክት🗨️



© EFDA

@NisirHikimna

ንስር ሕክምና -@NisirHikimna

25 Oct, 04:28


ውብ ቤተሰቦቻችን እንዴት አደራችሁልን 🌅


ሠናይ መዓልት 🥰


@NisirHiKimna

ንስር ሕክምና -@NisirHikimna

23 Oct, 10:54


1. ጤነኛ ማን ነው?

ጤና ምንድን ነው፤ ጤነኛስ ማን?፤ የጤናማነት ሕይወት ሲባልስ ምን ለማለት ነው?

🌍የዓለም ጤና ድርጅት (WHO) ከ1948 ዓ/ም ጀምሮ ጤና ማለት ይለናል

(ተጨማሪውን አንብቡት)

© ንስር ሕክምና - @NisirHikimna
👇👇👇👇👇👇👇

ንስር ሕክምና -@NisirHikimna

23 Oct, 04:35


🙋‍♀ በሕጻናት ላይ የሳምባ ምች መንስኤዎች ምንድን ናቸው?

👨‍⚕️ ሕጻናትን ለሳምባ ምች የሚያጋልጡ ተብለው ከሚጠቀሱት ነገሮች መካከል፦

1.ዕድሜ ከ2 ዓመታት በታች መኾን

2. ከቀናት አስቀድሞ መወለድ

3.የምግብ እጥረት ችግሮች

4. ሥር ሰደድ የጤና እክሎች፦ ለምሳሌም የልብ ጤና ችግሮች፣ የመተንፈሻ አካላት አፈጣጠር ችግሮች፣ አስም ወዘተረፈ

5. የበሽታዎች የመከላከያ ሥርዓት ድክመቶች፦ ለምሳሌም ኤችአይቪ ኤዲስ፣ ካንሰር እና መሰል የበሽታ መቆጣጠርን አድክም መድኃኒቶችን መውሰድ

6. ከባቢያዊ ችግሮች፦ ለሲጋራ ጭስ መጋለጥ፣ በቤት ውስጥ የሚኖር ብክለት ፤ ዝቅተኛ የኑሮ ደረጃዎች

7. ተገቢውን የበሽታዎች መከላከያ ክትባቶችን አለመከተብ

☝️👆 ከላይ የጠቀስናቸውን ኹሉ ተገቢውን የመከላከያ መፍትሔዎችን መውሰድ ጉልህ ሚና አለው።

👨‍⚕️ ሌላም ጥያቄዎች ካሏችሁስ እነሆ ቤቱ ክፍት ነው።

© ንስር ሕክምና - @NisirHikimna

ንስር ሕክምና -@NisirHikimna

22 Oct, 05:58


ስለ ሰሞኑ ጉንፋን


© ጤና ሚኒስቴር- ኢትዮጵያ


@NisirHikimna

ንስር ሕክምና -@NisirHikimna

21 Oct, 03:33


#ጥያቄ

ኧረ ቆዩኝማ በጣም ብዙ ጊዜ ወስደን ለምንጽፈው ፡ በጉጉት ለምታነቡት ጽሑፎቻችን ኹሉ ለምንድን ነውሳ በግብረ መልስ (reactions) የማታዥጎደጉዱት፤ ለማንኛውም በሉ እንደተረዳችሁልን የምንቆጥረው፣ እንደጠቀማችሁም የምንይዘው፣ ደግሞም ስንደከም የሚያበረታን መኖራችሁንም የሚገልጥልን ይህ ነውና በemoji ማየታችሁን አትንሱን። 🥰


ሠናይ መዓልት !

😘😍❤️🙏❣️🥰😂🤩

© ንስር ሕክምና- @NisirHikimna

ንስር ሕክምና -@NisirHikimna

19 Oct, 09:18


በኹሉም አድራሻዎቻችን ተከታተሉን!

💚ቴሌግራም 👉 @nisirhikimna

💛ፌስቡክ
👉 ንስር ሕክምና

❤️ዩቲዩብ 👉 @nisirhikimna777

👨‍⚕️ ጥያቄና አስተያየት👉 @nisiru

👨‍👩‍👦 ግሩፕ
👉@nisirhikimna777

ንስር ሕክምና -@NisirHikimna

18 Oct, 16:37


‹‹ በዘመቻ ቻቻና፣ በወረት ከበርቻቻ ካልሆነ በስተቀር በራሱ ጊዜ እንቦጭን ለመንቀል የሚተጋ አንድ ሰው የለም፡፡ የካሮት አትክልትን ባየበት ቦታ ሁሉ ለመንቀል የሚቋምጥ ግን መአት ነው፡፡በሚንረል ምልዖቱ ፣ በንጥረ- ምግብ ይዘቱ ተወዳጅና ተመራጭ ነውና፡፡

ሙጃ በቅሎ፣ እዛው  አፍርቶ እዛው ደርቆ እዛው ባለበት እስኪበሰብስ የሚያጭደው ቀርቶ የሚነካው የለም፡፡ ስንዴን ወይም ጤፍን  ወይም ገብስን ግን ገና ከማሸቱ ማጭዱን ይዞ የመድረቂያውን ቀን የሚጠባበቀው ብዙ ነው፡፡የረሀብ ጌታ፣የምጣኔው አለኝታ፤ የጎታው ነጭ ወርቅ፣የዋድያቱ ነጭ አዝሙድ፣ የምጣዱ ላይ ነፍስ አድን ነውና፡፡

ቅንጭብ ላይ ድንጋይ የሚወረውር የለም፡፡ የብርትኳን ወይም የማንጎ ወይም የእንኮይ ዛፍ ላይ ግን ሁሉም ድንጋይ ይወረውራል፡፡ ጣፋጭ ፍሬ ስለሚያፈራ፡፡ ቅንጭብና ቁልቋል ላይ መጥረቢያ የሚያነሳ ሰው የለም፡፡ ዝግባ ጥድና ባህርዛፍ ላይ ግን መጥረቢያውም ዶዘሩም ያጓራል፤ ለቤቱ ካስማ ለድልድዩ ጋድማ፣ ለህንጻው ማማ ናቸውና፡፡››


📖© ሰውን ናሰው ( ፕ/ር ምንዳርአለው ዘውዴ)

@NisirHikimna

ንስር ሕክምና -@NisirHikimna

14 Oct, 17:23


ሰበር ዜና

ንስር ሕክምና -@NisirHikimna

14 Oct, 15:43


#ነፃ_ሕክምና_ዕድል

ባሕር ዳር ዩንቨርሲቲ ሕክምና እና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ CSI (Children's Surgery International) ከተባለ አሜሪካን ሀገር ከሚገኝ ግብረሰናይ ድርጅት ጋር በመተባበር ከጥቅምት 9/2017 ዓ.ም ጀምሮ በጥበበ ግዮን አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል በተፈጥሮ የከንፈርና የላንቃ ክፍተት (መሰንጠቅ) ችግር ላለባቸው ህፃናት ነፃ የቀዶ ሕክምና አገልግሎት  ይሰጣል። በመኾኑም ለሚመለከታቸው እንዲዳረስ አድርጉ ስንል ከወዲሁ እናሳውቃለን።

#Share
#ሼር

©ንስር ሕክምና - @NisirHikimna

ንስር ሕክምና -@NisirHikimna

13 Oct, 08:33


ማውጫዎች (Table of Contents)

እነሆ ከአሁን ቀደም የጻፍንላችሁን ኹሉ በቅደም ተከተል አስቀምጠንላችኋልና በቀጥታ መስፈንጠሪያዎቹን (Links) እየተከተላችሁ ማንበብ ትችላላችሁ።

👇👇👇👇👇👇👇
ቅጽ-፩
👇
https://t.me/nisirhikimna/1149

ቅጽ-፪
👇
https://t.me/nisirhikimna/1150

ቅጽ-፫
👇
https://t.me/nisirhikimna/1151



© ንስር ሕክምና

ንስር ሕክምና -@NisirHikimna

12 Oct, 02:16


#ነፃ_የዓይን_ሞራ_ግርዶሽ_ሕክምና

የደብረ ታቦር አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ከጥቅምት 11-15/2017 ዓ.ም ነጻ የዓይን ሞራ ግርዶሽ ቀዶ ሕክምና ይሰጣል።

#Share

@NisirHikimna