ቃሉን እንማር @endashaw_negash Channel on Telegram

ቃሉን እንማር

@endashaw_negash


ይህ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ትምህርት እና ስብከት የሚቀርብበት ቻናል ነው። ቃሉን በመፈለግ በመኖር እና በማስተማር እንትጋ!

Find me on my YouTube Channel:
https://www.youtube.com/channel/UCNz7MqCOz-nl0B5SITmKMHQ/featured

ቃሉን እንማር (Amharic)

ይህ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ትምህርት እና ስብከት የሚቀርብበት ቻናል ነው። ቃሉን በመፈለግ በመኖር እና በማስተማር እንትጋ! ቃሉን እንማር የጠቃመኝ እይታ ነው። የትምህርት እና ስብከት እንዴት ተጠቀሱልን? በልቧሁ ሊደረጉበት ይችላል።nእነዚህ እናቶች ህዝብ እጅግ ቃሊታዊ ዓወት ለመተኮስ ያገኛሉ። እነሱም በረቡዕ ነገር ውስጥ የሚለውን ቃል ካልጀልንም ይገኛሉ። ጉዞና አዳነን የሆነው ቃለ እንዴት ይፈጸሙታል።nቃሉን እንማር በዓይነት እና በየጊዜ ይኖረዋል። ለመተኮስ የሚመልሰውን አገልግሎት ለመድረስ የቃሉን እንማር ገና ለማምጣት አይኖርም። የቃሉን እንማር ትምህርት እና ስብከት ለመሳተፍ የምንፈልጉም ገና አይጠናቀቅም።nቃሉን እንማር የቃሉን እንማር ዓለም ነው። ለበሽታው እና ማሱ አካባቢዎች፣ እቃውን ሰናዶች እና ሕልሞች እና ሌሎች የግል እና አፈንዎች፣ ቃለ ጉዋጭ እና ንግዶች ለመተኮስ የቃሉን እንማር ትምህርት እና ስብከት የቀረባለትን ምንም እንኳ ማስነሳት አልችልም። ተንቀሳቃሽ ይቻላል።nይህ በእለት የታከማውን ቃሉን እንማር እርግጠኛ ማኖር ማንኛውም ወገኖችን እና መረጃን ለመጣበቅ ይችላል።nየመጽሐፍ ቅዱሳዊ ትምህርት እና ስብከት በመሰረታው በእርሱ እንደሚያደርግ ታላቅ ነው። በሚቀጥለው የእጅ አጋልጡን በቅናሽ ወንድሞች ተመላለሱ።nቃሉን እንማር የቃሉን እንማር ትምህርት እና ስብከት እንዴት ተጠቀሱልን? በልቧሁ ሊደረጉበት ይችላል።nቃሉን እንማር ገና ከቃሉ ወይም ከእዚህ ሊደርጉ ይመክራል።

ቃሉን እንማር

01 Dec, 05:54


ከዛሬው ንባብ በተለየ መልኩ እየሞገቱኝ ካሉ ሐሳቦች (ከተቀጣጠሩኝ) ውስጥ እነሆ፦
👉አካሄዴን ከእግዚአብሔር ጋር ማድረግ - walking with God
👉 በትውልድ መካከል ጻድቅ ... (በጠማማና በክፉ ትውልድ መካከል በጽድቅ መኖር)
✔️ ክርስትና ይህ ነው - የተጠራነው ለዚህ ነው!

ቃሉን እንማር

01 Dec, 04:31


የዕለቱ የንባብ ክፍል፦ ዘፍጥረት 7-9

https://youtu.be/WbIw7_mxabY?si=nzTmcxmK5C4wPnUz

ቃሉን እንማር

30 Nov, 11:21


ዘፍጥረት 1 እና 2 ለማጥናት/ለመከለስ የሚያግዙ 25 ጥያቄዎችና መልሶቻቸው በዚህ አጭር ቪድዮ ቀርበዋል። የሚጠቅም ከሆነ ለሌሎች አጋሩት።

https://youtu.be/VNrR4UCXOfA?si=WjG_7V9O2j8YYeTQ

ቃሉን እንማር

30 Nov, 03:42


የዕለቱ የንባብ ክፍል፦ ዘፍጥረት 4-6

በኦድዮ ለመስማት የሚከተለውን ሊንክ ተጫኑ
https://youtu.be/OWIftc7-Axc?si=-DeaEzugH-RAOroW

ቃሉን እንማር

29 Nov, 19:08


Live stream finished (1 hour)

ቃሉን እንማር

29 Nov, 18:00


Live stream scheduled for

ቃሉን እንማር

29 Nov, 17:56


Live stream started

ቃሉን እንማር

29 Nov, 15:24


ውድ የቃሉን እንማር ቤተ ሰቦች፦

የዘፍጥረት መጽሐፍ ንባብ ዛሬ ኅዳር 20 ቀን፣ 2017 ዓ.ም ተጀምሯል።

👉 በ365 ቀናት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ በየዕለቱ መጽሐፍ ላይ በቀረበው መርሃ ግብር መሠረት በ16 ቀናት ሙሉውን መጽሐፍ አንብበን እናጠናቅቃለን።

👉 ከ16 ቀናት 14 ቀን ሦስት ምእራፎች በየዕለቱ የምናነብ ሲሆን 2 ቀን አራት ምእራፎች እናነባለን።

👉 ፕሮግራሙን ለማስታወስ ያህል፦
✔️ ኅዳር 20 - ዘፍጥረት 1-3
✔️ ኅዳር 21 - ዘፍጥረት 4-6
✔️ ኅዳር 22 - ዘፍጥረት 7-9
✔️ ኅዳር 23 - ዘፍጥረት 10-12
✔️ ኅዳር 24 - ዘፍጥረት 13-15
✔️ ኅዳር 25 - ዘፍጥረት 16-18
✔️ ኅዳር 26 - ዘፍጥረት 19-21
✔️ ኅዳር 27 - ዘፍጥረት 22-24
✔️ ኅዳር 28 - ዘፍጥረት 25-27
✔️ ኅዳር 29 - ዘፍጥረት 28-30
✔️ ኅዳር 30 - ዘፍጥረት 31-33
✔️ ታህሳስ 1 - ዘፍጥረት 34-36
✔️ ታህሳስ 2 - ዘፍጥረት 37-39
✔️ ታህሳስ 3 - ዘፍጥረት 40-42
✔️ ታህሳስ 4 - ዘፍጥረት 43-46
✔️ ታህሳስ 5 - ዘፍጥረት 47-50

👉 በዚህ መርሃ ግብር መሠረት ማንበባችንን እንቀጥል። ሌላው ስናነብ የተማርነውን ሐሳብ በቻናሉ ላይ ሌሎች እንዲታነጹበት እናካፍል።

👉 ለማንበብ ጊዜ ያጠረን ሰዎች ዩቲዩብ ላይ በኦድዮ እንስማ (Endashaw Negash ብላችሁ ፈልጉ እና playlists ከሚለው ውስጥ Devotion የሚለውን ነክተን ዘፍጥረትን ማግኘት ይቻላል)

የጌታ ጸጋ ይብዛላችሁ!

ቃሉን እንማር

29 Nov, 08:29


https://youtu.be/fiQLRwUWaR4?si=Ib7LYq4LVSFyjQgq

የዘፍጥረትን አጭር ገለጻ ለምትፈልጉ እነሆ በ15 ደቂቃ። ተባረኩ!

ቃሉን እንማር

29 Nov, 04:11


ውድ የቃሉን እንማር ቤተ ሰቦች፦

የአዲስ ኪዳን መጻሕፍት ንባባችንን በትላንትናው ቀን አጠናቀን ዛሬ ዘፍጥረት 1-3 በማንበብ የብሉይ ኪዳን መጻሕፍትን ማንበብ ጀምረናል/እንጀምራለን።

በተለያዩ ምክንያቶች እስከ አሁን ማንበብ ያልጀመራችሁ ወይም ጀምራችሁ ያቋረጣችሁ ይህን አጋጣሚ በመጠቀም ከብሉይ ኪዳን በመጀመር አብረን እንድናነብ እጋብዛለሁ።

ሌላው የየዕለቱን ክፍል/ምእራፎች ስታነቡ ለልባችሁ የቀረላችሁን ሐሳብ ለሌሎች እንድታካፍሉ አበረታታለሁ።

እግዚአብሔር ይባርካችሁ!

የዛሬው የንባብ ክፍል፦
👉ዘፍጥረት 1-3

በኦድዮ ለምትሰሙ፦
👉 https://youtu.be/VEBxpLT8l1A?si=aSTA_1ITrKwMbMZz

ቃሉን እንማር

28 Nov, 15:57


እግዚአብሔር ረድቶን የአዲስ ኪዳን መጻሕፍት ንባብ ዛሬ ተጠናቀቀ! ክብር ለቃሉ ባለቤት ይሁን! ከነገ ጀምሮ የብሉይ ኪዳን መጻሕፍት ንባብ ይጀምራል። እስከ አሁን ያልጀመራችሁ ብትሆኑም ከዘፍጥረት ጀምሮ አብረን እናንብብ። ጸጋ ይብዛላችሁ!

ቃሉን እንማር

28 Nov, 04:00


የዛሬው የንባብ ክፍል፦ ራእይ 19-22

https://youtu.be/FJFzvpKI8A0?si=D-Ol1dG8gwdU9hc9

ቃሉን እንማር

27 Nov, 03:44


የዕለቱ የንባብ ክፍል፦ ራእይ 16-18

https://youtu.be/3rjv0RkVSMM?si=MhYFQ8dpREAyptMq

ቃሉን እንማር

26 Nov, 10:54


100+ copies gone already! The OT speaks today!💯% true.

ቃሉን እንማር

26 Nov, 06:36


ለብሉይ ኪዳን ተማሪዎቼ እና የብሉይ ኪዳን መጽሐፌን ለጠየቃችሁኝ በሙሉ፦

የኪዳን ታረክ፤ የብሉይ ኪዳን መጻሕፍት ዋና ዋና ጭብጦች መጽሐፍ የተወሰኑ "ኮፒዎች"በእጄ ላይ ይገኛሉ። የኪዳን ፍጻሜን መጽሐፍ አግኝታችሁ የኪዳን ታሪክ የጎደላችሁ ሁሉ፣ ለሦስተኛ ጊዜ ሳያልቅባችሁ የራሳችሁን ኮፒ ከወዲሁ ገቢ እንድታደርጉ እመክራችኋለሁ!

ጸጋ ይብዛላችሁ!

ቃሉን እንማር

26 Nov, 03:31


የዛሬው የንባብ ክፍል፦ ራእይ 13-15

https://youtu.be/spEhmWkay_w?si=clmHrsiTxDeZWNE9

ቃሉን እንማር

25 Nov, 18:29


https://youtu.be/c6H9GPbS9UY?si=GhmT5zcP5TLdAeec

ክፍል 7
ከ45 በላይ ያመጣ ይሸለማል!

ቃሉን እንማር

25 Nov, 03:35


የንባብ ክፍል፦ ራእይ 10-12

https://youtu.be/BhlYq_JTBus?si=lDhsN4X0G-Y-6Vub

ቃሉን እንማር

24 Nov, 03:42


የዕለቱ የንባብ ክፍል፦ ራእይ 7-9

https://youtu.be/bf5WoqipWYg?si=b5w9zpB3Snfvtd5H

ቃሉን እንማር

23 Nov, 04:09


የዕለቱ የንባብ ክፍል፦ ራእይ 4-6

https://youtu.be/5wht5UslYM0?si=vT-cfLyKNBNzW9LB

ቃሉን እንማር

22 Nov, 03:00


የዕለቱ የንባብ ክፍል፦ ራእይ 1-3

https://youtu.be/YUbKTLA6RZo?si=WBDYDG9El1VbVIXG

ቃሉን እንማር

21 Nov, 03:35


የዕለቱ የንባብ ክፍል፦ 2ኛ ዮሐንስ፣ 3ኛ ዮሐንስ እና ይሁዳ

https://youtu.be/MU548KUWzKY?si=O5uhdJFpGVNMlnRt

ቃሉን እንማር

20 Nov, 12:56


https://youtu.be/mFXG-25h1rg?si=Q3nr9APpeG03tVc_

ክፍል 6

ቃሉን እንማር

20 Nov, 03:18


የዕለቱ የንባብ ክፍል፦ 1ዮሐንስ 1-5

https://youtu.be/vcgXaQTlrD4?si=8W3bvj-GngEU0Hvx

ቃሉን እንማር

19 Nov, 03:30


የዕለቱ የንባብ ክፍል፦ 2ኛ ጴጥሮስ 1-3

https://youtu.be/_wv3CHUFVHI?si=wF7y5htKLUJQgED2

ቃሉን እንማር

18 Nov, 03:41


የዕለቱ የንባብ ክፍል፦ 1ኛ ጴጥሮስ 1-5

https://youtu.be/_B97lERMpVM?si=x-xlNbtjz5vDxtij

ቃሉን እንማር

17 Nov, 04:27


የዕለቱ የንባብ ክፍል፦ ያዕቆብ 1-5

https://youtu.be/uLBCZQ8vzPI?si=kR941Xv9qWKFLqjs

ቃሉን እንማር

16 Nov, 15:06


https://youtu.be/veqEd_R5euQ?si=yI1YsVKxvjUFhotD

ክፍል 5/Part 5

ቃሉን እንማር

16 Nov, 04:49


የዕለቱ የንባብ ክፍል፦ ዕብራውያን 10-13

https://youtu.be/XhBnZSIkhQo?si=I7bmEx_HZa65qACR

ቃሉን እንማር

15 Nov, 03:33


የዕለቱ የንባብ ክፍል፦ ዕብራውያን 7-9

https://youtu.be/uly2Pidr4_s?si=GsY2n8NCQZ7hx2HZ

ቃሉን እንማር

14 Nov, 03:13


የዕለቱ የንባብ ክፍል፦ ዕብራውያን 4-6

https://youtu.be/LTa7T8T6SlI?si=TZDT_4oLYJH8Y3lV

ቃሉን እንማር

13 Nov, 03:20


የዕለቱ የንባብ ክፍል፦ ዕብራውያን 1-3

https://youtu.be/ehdXii2Gb_o?si=-hdqXz1j7Vu2-otQ

ቃሉን እንማር

12 Nov, 03:35


የዕለቱ የንባብ ክፍል፦ ቲቶ 1-3 እና ፊልሞና

https://youtu.be/WjNoo6K_9ic?si=KcUezwt896XEQDwA

ቃሉን እንማር

11 Nov, 18:20


https://youtu.be/UMyqmKh3GWI?si=sVVLoFqyL_VLqeys

ክፍል 4 ን ይሞክሩ
(ከክፍል 1 ጀምሮ ከሠራን 200 ጥያቄዎች ላይ ደርሰናል ማለት ነው) #back to the Bible

ቃሉን እንማር

11 Nov, 03:39


የዕለቱ የንባብ ክፍል፦ 2ኛ ጢሞቴዎስ 1-4

https://youtu.be/8n5undcf1MY?si=v7B9VGKRdyIXFWl1

ቃሉን እንማር

10 Nov, 03:43


የዕለቱ የንባብ ክፍል፦ 1ኛ ጢሞቴዎስ 4-6

https://youtu.be/kpjtTc8jLnM?si=3WdusqQ-Gx7dXxw5

ቃሉን እንማር

09 Nov, 03:15


የዕለቱ የንባብ ክፍል፦ 1ኛ ጢሞቴዎስ 1-3

https://youtu.be/9WVgCboh9qo?si=46dgTNJ7Gjvh2Sye

ቃሉን እንማር

08 Nov, 03:48


የዕለቱ የንባብ ክፍል፦ 2ኛ ተሰሎንቄ 1-3

https://youtu.be/Ri6-obQBuaI?si=l-AYvCwdYern1PM8

ቃሉን እንማር

07 Nov, 03:29


የዕለቱ የንባብ ክፍል፦ 1ኛ ተሰሎንቄ 1-5

https://youtu.be/7cSy3kL3REk?si=8N6lNUzVSePaV7cT

ቃሉን እንማር

06 Nov, 19:03


https://youtu.be/1YFuky6XCSo?si=aAyJ3yPMf4gSvO-4

ክፍል 3 ን ይሞክሩት!

ቃሉን እንማር

31 Oct, 03:34


የዕለቱ የንባብ ክፍል:- 2ኛ ቆሮንቶስ 10-13

https://youtu.be/sAk_klLJrnE?si=VleiQNLjsxGBsd6k

ቃሉን እንማር

30 Oct, 02:55


የዕለቱ የንባብ ክፍል፦ 2ኛ ቆሮንቶስ 7-9

https://youtu.be/BkyEj_y-7pk?si=BZfVXtviMSliFAOI

ቃሉን እንማር

29 Oct, 03:40


የዕለቱ የንባብ ክፍል፦ 2ኛ ቆሮንቶስ 4-6

https://youtu.be/h7p8FQNoXEY?si=fjvPkt8JNMBn-dHX

ቃሉን እንማር

28 Oct, 15:18


በቅርብ ጊዜ በይፋ ለንባብ የበቃውን የኪዳን ፍጻሜ፤ የአዲስ ኪዳን መጻሕፍት ዋና ዋና ጭብጦች የተሠኘውን መጽሐፌን በሚከተለው አድራሻ ማግኘት ትችላለችሁ!

ሜታኖያ መጻሕፍት መደብር (ሐልዎት አማኑኤል ቤ/ክ ቅጥር ግቢ ውስጥ)

contact person: ወንድም ዳንኤል (+251913080230)

ጸጋ ይብዛላችሁ!

ቃሉን እንማር

28 Oct, 03:25


የዕለቱ የንባብ ክፍል፦ 2ኛ ቆሮንቶስ 1-3

https://youtu.be/lj3OxpEksic?si=q_7JVPucjRxOmHjC

ቃሉን እንማር

27 Oct, 12:01


https://youtu.be/IUKFr7BTb80?si=w2yXd5D3-MLv-85V

ራሳችሁን ፈትሹ 50/50 ያገኘ ይንገረኝ!

ቃሉን እንማር

27 Oct, 04:03


የዕለቱ የንባብ ክፍል፦ 1ኛ ቆሮ 13-16

https://youtu.be/MsISxUJXEiw?si=DDaZY7P08uA0jNQu

ቃሉን እንማር

26 Oct, 03:34


የዕለቱ የንባብ ክፍል:- 1ኛ ቆሮንቶስ 10-12

https://youtu.be/5JXbIECHjik?si=CuSXyR8oKG8S2QvQ

ቃሉን እንማር

25 Oct, 03:29


የዕለቱ የንባብ ክፍል:- 1ኛ ቆሮንቶስ 7-9

https://youtu.be/g3W7yVsFQ0g?si=wj2Qg8IAZHEskKO6

ቃሉን እንማር

24 Oct, 11:38


በአዋሳ ከተማ ለምትገኙ ውድ የቃሉን እንማር ቤተ ሰቦች በሙሉ፦

የኪዳን ፍጻሜ፤ የአዲስ ኪዳን መጻሕፍት ዋና ዋና ጭብጦች የሚለውን መጽሐፍ የኢትዮጵያ ወንጌላውያን አብያተ ክርስቲያናት ኅብረት ቢሮ ከሚገኘው ከወንድም አክሊሉ ልታገኙ ትችላለችሁ!

መጀመሪያ የመጣ መጀመሪያ ይስተናገዳል በሚለው መርህ መሠረት ያሉትን ጥቂት ቅጾች በፍጥነት የግላችሁ እንድታደርጉ እመክራለሁ።

ወንድም አክሊሉን ለማግኘት የሚከተለውን ስልክ መጠቀም ይቻላል:-
           0916669286

ጸጋ ይብዛላችሁ!

ቃሉን እንማር

24 Oct, 03:40


የዕለቱ የንባብ ክፍል:- 1ኛ ቆሮንቶስ 4-6

ቃሉን እንማር

23 Oct, 03:21


የዕለቱ የንባብ ክፍል:- 1ኛ ቆሮንቶስ 1-3

https://youtu.be/Z4S0rD7Psyg?si=xR9CAiFbJHa2RIDh

ቃሉን እንማር

22 Oct, 15:33


https://youtu.be/8Z311nbhGZE?si=RzLqpWhfcjv_U8Pn

ቃሉን እንማር

22 Oct, 03:01


የዕለቱ የንባብ ክፍል:- ሮሜ 13-16

https://youtu.be/RvCSRV4gIPM?si=Pn60roKJBhxWX98x

ቃሉን እንማር

21 Oct, 03:31


የዕለቱ የንባብ ክፍል:- ሮሜ 10-12

https://youtu.be/XBZjjEaznpk?si=VOa2oZUi2aCYim6u

ቃሉን እንማር

20 Oct, 03:34


የዕለቱ የንባብ ክፍል:- ሮሜ 7-9

https://youtu.be/DsoA-h9-qDA?si=qbAEm_wSpYnmnWTU

ቃሉን እንማር

19 Oct, 10:24


https://youtu.be/V0AuknI9Y54?si=p6G0PNK7WRVhTrIS

ቃሉን እንማር

19 Oct, 03:42


የዛሬው የንባብ ክፍል:- ሮሜ 4-6

https://youtu.be/_uh09OKHvNU?si=lSgm6F6qMmPoaakx

ቃሉን እንማር

18 Oct, 03:28


የዕለቱ የንባብ ክፍል;- ሮሜ 1-3

https://youtu.be/1Fk58kOXfRM?si=D66YZzfEG2TqVXwH

ቃሉን እንማር

17 Oct, 03:17


የዕለቱ የንባብ ክፍል:- የሐዋርያት ሥራ 25-28

https://youtu.be/sEePudVDMtU?si=dPcPdTuAAjcpHA02

ቃሉን እንማር

16 Oct, 03:30


የዕለቱ የንባብ ክፍል:- የሐዋርያት ሥራ 22-24

https://youtu.be/sEePudVDMtU?si=AVxS-o3g3DnhHOwb

ቃሉን እንማር

15 Oct, 06:18


በውስጥ መስመር ከመጡ መልእክቶች መካከል በጥቂቱ ...

ቃሉን እንማር

15 Oct, 04:47


እህት ወላንሳ በጠቆመችኝ መሠረት የዛሬው የንባብ ክፍል አንድ ቀን ወደኃላ በመቅረቱ ማስተካከያ እናድርግ። እኅት ወላንሳ ተባረኪ!

የዛሬው ክፍል ሊሆን የሚገባው:-
የሐዋርያት ሥራ 19-21 ነው።

https://youtu.be/sEePudVDMtU?si=IhtajRScOT_ud6Q2

ቃሉን እንማር

15 Oct, 03:09


የዕለቱ የንባብ ክፍል:- የሐዋርያት ሥራ 16-18

https://youtu.be/fR4N3qi0rUA?si=YfAX0XAoHUTrxeVw

ቃሉን እንማር

14 Oct, 17:37


ልሸልማችሁ!
365 ቀናት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ በየዕለቱ የሚለውን መጽሐፍ ወይም የማንበቢያ ፕሮግራሙን በመጠቀም በ2016 ዓ.ም መጽሐፍ ቅዱስን አንብባችሁ የጨረሳችሁ እና በሳምንት አንድ ጥቅስ በቃል የያዛችሁ ወንድሞችና እኅቶች በውስጥ መስመር ብትገልጹልኝ የተዘጋጀላችሁን ሽልማት እሰጣችኋለሁ።

ይህ መርሃ ግብር የኪዳን ታሪክ መጽሐፍ በተመረቀበት ዕለት ሊካሄድ ታቅዶ ቢሆንም ሰዓት በአግባቡ ለመጠቀም እና የሐሰብ መከፋፈልን ለማስቀረት ሳይካሄድ ቀርቷል።

በዚህ አጋጣሚ ያነበቡትን መሸለም እንድችል ቢብሊካ ኢትዮጵያ መጽሐፍ ቅዱስ በመስጠት አጋርነቱን እንደ ተለመደው ስላሳየ ልባዊ ምስጋናዬን አቀርባለሁ። ቃሉን ማንበባችንና በቃል መያዛችን ይቀጥላል ...

ጸጋ ይብዛላችሁ!

ቃሉን እንማር

14 Oct, 03:23


የዕለቱ የንባብ ክፍል:- የሐዋርያት ሥራ 13-15

https://youtu.be/fR4N3qi0rUA?si=f79bSQbXqdgl8oU2