Alazar 𝙙𝙪𝙣𝙖𝙢𝙞𝙨 Revival🇪🇹 @dunmis_revival Channel on Telegram

Alazar 𝙙𝙪𝙣𝙖𝙢𝙞𝙨 Revival🇪🇹

@dunmis_revival


👉https://t.me/Dunmis_REViVAL
አገልግሎታችንን ለመደገፍ የምትፈልጉ ከታች አማራጭ አለላችሁ 👇
ንግድ ባንክ
አላዛር ገረመው  
1000536852852
አቢሲኒያ
አላዘር ገረመው
136352156

ሐዋ ሥራ 1:8🔥 DUNAMIS 🔥REVIVAL
🥇ድንቅ መንፈሳዎ ትምርቶች የሚለቀቁበት
🥈አዳዲስ መዝሙሮች የሚለቀቁበት
🎤በ 𝕝𝕚𝕧𝕖 ፀሎት የእግዚብሔር ድምፅ ምንሰማበት ቻናል

Alazar 𝙙𝙪𝙣𝙖𝙢𝙞𝙨 Revival (English)

Welcome to Alazar Dunamis Revival! This Telegram channel is dedicated to spreading positivity, inspiration, and motivation to its members. Whether you're looking for daily doses of encouragement, uplifting quotes, or success stories to keep you motivated on your own journey, this channel has got you covered. Who is Alazar Dunamis Revival? It is a community-driven space where individuals come together to uplift each other and create a supportive environment for personal growth. What is Alazar Dunamis Revival? It is a channel that aims to revive the spirit and energy of its members, empowering them to reach their full potential and achieve their goals. Join us at @dunmis_revival and become part of our uplifting community today! 🇪🇹

Alazar 𝙙𝙪𝙣𝙖𝙢𝙞𝙨 Revival🇪🇹

02 Feb, 06:25


ዛሬ ትምህርት ይለቀቅ ምትሉ 🤚🏻

Alazar 𝙙𝙪𝙣𝙖𝙢𝙞𝙨 Revival🇪🇹

01 Feb, 19:36


በዚህ መዝሙር ተባረኩ☁️☁️

ሼር💯
https://t.me/Dunmis_REViVAL

Alazar 𝙙𝙪𝙣𝙖𝙢𝙞𝙨 Revival🇪🇹

31 Jan, 20:58


አገልግሎታችንን ለመደገፍ የምትፈልጉ ከታች አማራጭ አለላችሁ 👇
ንግድ ባንክ
አላዛር  
1000536852852
አቢሲኒያ
አላዘር
136352156

ለጌታ ቤት ስለምታደርጉት ነገር ሁሉ ጌታ ይሙላላቹ

Alazar 𝙙𝙪𝙣𝙖𝙢𝙞𝙨 Revival🇪🇹

30 Jan, 11:30


🚨አርብ ምሽት 3.30 ላይ Telegram LIVE ( ቀጥታ ስርጭት)

የእግዚአብሔር ቃል  አስተምራለሁ

ለመንፈስ ቅዱስ ሙላት እና ምሪት ለሚፈልጉ እጸልያለሁ
ለታመሙ ሰዎች እጸልያለሁ


መንፈስ ቅዱስ ድንቅን ያደርጋል

ለወዳጆቻችው ሼር አድርጉላቸው💯

🚨#ፕሮፋይል_ማረግ_እንዳይረሳ

By man of God ALAZAR DUNAMIS
👇👇👇👇👇ጸሎት ለመካፈል ይቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇
https://t.me/Dunmis_REViVAL
https://t.me/Dunmis_REViVAL

Alazar 𝙙𝙪𝙣𝙖𝙢𝙞𝙨 Revival🇪🇹

29 Jan, 18:22


የመንፈሳዊ ልጆቼ ስጦታ ❤️

Alazar 𝙙𝙪𝙣𝙖𝙢𝙞𝙨 Revival🇪🇹

27 Jan, 14:20


የኮንፍራንሱ video ይለቀቅ ምትሉ 🖐️🖐️

Alazar 𝙙𝙪𝙣𝙖𝙢𝙞𝙨 Revival🇪🇹

25 Jan, 19:13


አቤት ጌታ ምን አይነት ነህ
የዛሬው ኮንፍረስ በድል ተጠናቆዋል

የነበረው ክብር በቃል አይገለፅም

Alazar 𝙙𝙪𝙣𝙖𝙢𝙞𝙨 Revival🇪🇹

23 Jan, 12:48


ቅዳሜ ተዘጅታቹሀል
ጌታ ምስክር አዲስ ነገር ይሆናል

አድራሻ ከ መገናኛ ሽሮ ሜዳ ትሳፈሩ እና ልክ ስትወርዱ 23 ቀበሌ አለ ካላወቃቹት ስቶርዱ ደውሉ መተው ይወስዱቹሀል 0952373815 0929278191

Alazar 𝙙𝙪𝙣𝙖𝙢𝙞𝙨 Revival🇪🇹

21 Jan, 21:11


Aderashawe new kemkena makemeyawe behala

Alazar 𝙙𝙪𝙣𝙖𝙢𝙞𝙨 Revival🇪🇹

20 Jan, 18:44


6 ቀን ቀረው በታሪካቹ ሊያመልጣ የማይገባ ኮንፍራንስ

ለሁሉም ሰው እጄን ጭኜ በዘይት እፀልያለው

ልሳን ማትናገሩ በዛ ቀን ትሞላላቹ

Alazar 𝙙𝙪𝙣𝙖𝙢𝙞𝙨 Revival🇪🇹

18 Jan, 18:37


ምስክርነት ሁለት ሰአት ሰጥቼዋለው

ሰላም የእግዛብሄር ሰው ስደውል ወድሜ ጠፋቶ ብዙ አመት ሆነው ስልኩ አይሰራ አይፈልገን ብን ብሎ ጠፋ ስጨንቀኝ ደወልኩል እንዲ አልከኝ ሁለት ሰአት ሰጥቼዋለው አዘዝኩት አልከኝ በ 30 ደቂቃ ሳይማላ ደወለ እና መስራት እንደሚፈልግ ነገረኝ ወደ ልቡ ተመለሰ ጌታን አመስግኑልኝ

Man of God dunamis
Share 💯💯💯💯💯
👇👇👇👇Join👇👇👇👇
https://t.me/Dunmis_REViVAL
https://t.me/Dunmis_REViVAL

Alazar 𝙙𝙪𝙣𝙖𝙢𝙞𝙨 Revival🇪🇹

18 Jan, 10:30


https://vm.tiktok.com/ZMkHBXTQ6

Hulachum like copy link share reposte aregute

Alazar 𝙙𝙪𝙣𝙖𝙢𝙞𝙨 Revival🇪🇹

17 Jan, 19:31


Mor info 0952373815. 0929278191
Revival Conference 😱😱😱
🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
አድስ አበባ እና አከባቢዋ ለምትገኙ ቅዱሳን በሙሉ

# የመንፈስ ቅዱስ ሙላት እና #REVIVAL CONFERENCE ከ Alazar Dunamis እና Dage ጋር

👉ጥር 17 ቅዳሜ አለት
ከጠዋት 2:00 ጀምሮ

በእለቱ #የእግዚአብሔር _ቃል እንማራለን
📌 ወጣቶች _በመንፈስ ቅዱስ ሀይል ይሞላሉ
📌እጅ በመጫን #ለሁሉም ይጸልያል
ለበለጠ መረጃ
👉0952373815 ይደውሉልን



አድራሻ :- ሽሮሜዳ 23 ቀበሌ የንጋት ኮከብ ሸማቾች በስተጀርባ 100ሜትር ገባ ብሎ

https://t.me/Dunmis_REViVAL

Alazar 𝙙𝙪𝙣𝙖𝙢𝙞𝙨 Revival🇪🇹

16 Jan, 09:16


3 ይንበረከካሉ፥ ልጆቻቸውንም ይወልዳሉ፥ ከምጣቸውም ያርፋሉ።

በመንበርከክ ሚወለድ ነገር አለ እንበርከክ🧎🧎

በኢየሱስ ስም ተንበርክካቹ አሸ ንፉ

Man of God alazar dunamis

Alazar 𝙙𝙪𝙣𝙖𝙢𝙞𝙨 Revival🇪🇹

14 Jan, 19:32


እሮብ ማታ Dunamis family ስለ ክብር ክፉል ሁለት እንማራለን

Disaiple class night

Alazar 𝙙𝙪𝙣𝙖𝙢𝙞𝙨 Revival🇪🇹

13 Jan, 19:00


11 ቀን ቀረው 😍😍 አዲስ አበባ

Alazar 𝙙𝙪𝙣𝙖𝙢𝙞𝙨 Revival🇪🇹

10 Jan, 08:30


ቅዳሜ ፓርትነሮች የጥር ወር የአዋጅ ቃል ምንቀበልበት ለእያንዳቹ አፀልያለው ተዘጋጁ

በቅርቡ ካሜራ እንገዛለንአምናለው ለሚያምን ሁሉ ይቻላል❤️አሜን

ፓርትነር መሆን ምትፈልጉ ለመመዝገ በዚህ ያናግሩን 👇👇👇👇👇
@Alazar_dunamis_revival

Alazar 𝙙𝙪𝙣𝙖𝙢𝙞𝙨 Revival🇪🇹

09 Jan, 19:01


😭👆በምስሉ ላይ የምትመለከቱት ህፀናትን ሳይ አንድ ነገር ተረዳሁ
ብዙዎች ልክ ጌታን እንደተቀበሉ or የጌታ ፍቅር ልክ እንደነካቸው በቃ አልቅሰው አይጠግቡም ትልቅ መፅሀፍ ቅዱስ ይዘው ቸርች ይገባሉ

🤔 ከዛ ትንሽ እንዳዎቁ መፀሀፍ ቅዱስን መረዳት ሲጀምሩ ወድያው እግራቸውን አጥፈው ሲሰበክ ምን ለማለት ፈልጎ ነው ማለት ይጀምራሉ

😢 ለመንፈስ ቅዱስ ስራ የማይመቹ ቃል ሰንጣቂ ይሆናሉ።

🚨ልምከራቹ በፍፁም እየሱስ ላይ እንዳታድጉ

🔥 እንዲሰራባቹ ትፈልጋላቹ ኢየሱስ ሲባል እንባ ይቅደማቹ ልክ እንደልጅነታቹ መንፈስ ቅዱስ ይራባቹ

🔥መንፈስ ቅድስ ላይ አድገን ምን ሊውጠን ነው
ካንተ ከመንፈስህ የት መሄጃ አለን

ቻናላችንን በመቀላቀል ቤተሰብ ይሁኑ 👇👇
https://t.me/Dunmis_REViVAL
https://t.me/Dunmis_REViVAL
https://t.me/Dunmis_REViVAL

Alazar 𝙙𝙪𝙣𝙖𝙢𝙞𝙨 Revival🇪🇹

06 Jan, 18:01


ተወልዶ ወለደኝ።😍😍😍
ዛሬ ልደታችን ነው።😍😍😍

እንኳን አደረሳቹ።😍

Alazar 𝙙𝙪𝙣𝙖𝙢𝙞𝙨 Revival🇪🇹

06 Jan, 09:36


ገና እና የገና አባት🎅 ድንቅ ትምህርት

💯ይሄን ከሰማቹ ብሀላ ገናን እንደ ድሮ አታከብሩትም

𝑏𝑦 𝙢𝙖𝙣 𝙤𝙛 God 𝙖𝙡𝙖𝙯𝙖𝙧 𝑑𝑢𝑛𝑎𝑚𝑖𝑠
ይሄን ትምህርት ለእንኩዋን አደረሳቹ ስትሉ ለወዳጅዎ ሼር ያርጉት 📤📤📤
👇👇👇👇👇𝑗𝑜𝑖𝑛 👇👇👇👇
https://t.me/Dunmis_REViVAL

Alazar 𝙙𝙪𝙣𝙖𝙢𝙞𝙨 Revival🇪🇹

05 Jan, 13:57


ከኔ ጋር ፀልዪ ❤️❤️
Copy link reposte
https://vm.tiktok.com/ZMkUbouMW

Alazar 𝙙𝙪𝙣𝙖𝙢𝙞𝙨 Revival🇪🇹

04 Jan, 17:19


❤️የመዝሙር ግብዣ

በዚህ መዝሙር ፍሰሱ☁️☁️☁️☁️

ሼር💯
https://t.me/Dunmis_REViVAL

Alazar 𝙙𝙪𝙣𝙖𝙢𝙞𝙨 Revival🇪🇹

02 Jan, 08:25


🚨አርብ ምሽት 3.30 ላይ Telegram LIVE ( ቀጥታ ስርጭት)አገለግላለሁ
ልዩ የገና ምሽት

የእግዚአብሔር ቃል  አስተምራለሁ

ለመንፈስ ቅዱስ ሙላት እና ምሪት ለሚፈልጉ እጸልያለሁ
ለታመሙ ሰዎች እጸልያለሁ


መንፈስ ቅዱስ ድንቅን ያደርጋል

ለወዳጆቻችው ሼር አድርጉላቸው💯

🚨#ፕሮፋይል_ማረግ_እንዳይረሳ

By man of God ALAZAR DUNAMIS
👇👇👇👇👇ጸሎት ለመካፈል ይቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇
https://t.me/Dunmis_REViVAL
https://t.me/Dunmis_REViVAL

Alazar 𝙙𝙪𝙣𝙖𝙢𝙞𝙨 Revival🇪🇹

31 Dec, 09:29


ኢየሱሴ አይኔ በርቶ አንዴ ልይህ

https://t.me/Dunmis_REViVAL

Alazar 𝙙𝙪𝙣𝙖𝙢𝙞𝙨 Revival🇪🇹

28 Dec, 18:18


አዲስ አበባ ጥር 17 ከባድ ቅባት ይታየኛል መጥቼ እስካገለግል ቸኩያለው

ተዘጋጅታቹሀል

ፕሮፋይልአርጉት share

Alazar 𝙙𝙪𝙣𝙖𝙢𝙞𝙨 Revival🇪🇹

26 Dec, 06:28


🚨አርብ ምሽት 3.30 ላይ Telegram LIVE ( ቀጥታ ስርጭት)

የእግዚአብሔር ቃል አስተምራለሁ

ለመንፈስ ቅዱስ ሙላት እና ምሪት ለሚፈልጉ እጸልያለሁ
ለታመሙ ሰዎች እጸልያለሁ


መንፈስ ቅዱስ ድንቅን ያደርጋል

ለወዳጆቻችው ሼር አድርጉላቸው💯

🚨#ፕሮፋይል_ማረግ_እንዳይረሳ

By man of God ALAZAR DUNAMIS
👇👇👇👇👇ጸሎት ለመካፈል ይቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇
https://t.me/Dunmis_REViVAL
https://t.me/Dunmis_REViVAL

Alazar 𝙙𝙪𝙣𝙖𝙢𝙞𝙨 Revival🇪🇹

23 Dec, 19:09


Revival Conference 😱😱😱
🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
አድስ አበባ እና አከባቢዋ ለምትገኙ ቅዱሳን በሙሉ

# የመንፈስ ቅዱስ ሙላት እና #REVIVAL CONFERENCE ከ Alazar Dunamis እና Dage ጋር

👉ጥር 17 ቅዳሜ አለት
ከጠዋት 2:00 ጀምሮ

በእለቱ #የእግዚአብሔር _ቃል እንማራለን
📌 ወጣቶች _በመንፈስ ቅዱስ ሀይል ይሞላሉ
📌እጅ በመጫን #ለሁሉም ይጸልያል
ለበለጠ መረጃ
👉0952373815 ይደውሉልን



አድራሻ :- ሽሮሜዳ 23 ቀበሌ የንጋት ኮከብ ሸማቾች በስተጀርባ 100ሜትር ገባ ብሎ

Alazar 𝙙𝙪𝙣𝙖𝙢𝙞𝙨 Revival🇪🇹

19 Dec, 19:50


ተስፋ መቁረጥ ድንቅ ትምህርት በአገልጋይ አላዘር ዱናሚስ

ተስፋ እና እምነት ብዙ ሀሳብ አንስቻለው

ከአናንተ ሚጠበቀው ሼር comment 👍
👇👇👇👇Join👇👇👇👇👇

https://t.me/Dunmis_REViVAL

Alazar 𝙙𝙪𝙣𝙖𝙢𝙞𝙨 Revival🇪🇹

17 Dec, 04:51


የመዝሙር ግብዣ🎁

🔊 በመገኘትህ//እጅግ እጀግ ልዩ እና ድንቅ የሆነ አምልኮ//ዘማሪ ሳሙኤል

ሼር💯
https://t.me/Dunmis_REViVAL

Alazar 𝙙𝙪𝙣𝙖𝙢𝙞𝙨 Revival🇪🇹

15 Dec, 16:48


አዲስ አበባ ጥር ላይ ተዘጋጅ

Alazar 𝙙𝙪𝙣𝙖𝙢𝙞𝙨 Revival🇪🇹

14 Dec, 05:15


የቻናል ግብዣ join በማለት ፀጋን ይካፈሉ 👇👇👇👇
ድንቅ ቻናል ነዉ
https://t.me/glorytoglory12

Alazar 𝙙𝙪𝙣𝙖𝙢𝙞𝙨 Revival🇪🇹

13 Dec, 19:57


እግዚኣብሔር በዘመናት ፈትኑኝ ያለው ስጡኝ እና ብሎ ነው
ብዙ ክርስትያን መባረክ ያልቻለው ስለማይሰጥነው።

አንድ ላይ ወንጌል እንስራ በጣም ብዘ ወጪዎች አሉብን ካሜራ እና ሳዉንድ ሲስተም መግዟ እና ለኮንፍራንሶች አሉብን ስለዚ በጌታ ፍቅር ከጎኔ ሁኑ

ስለዚህ ከ ታህሳስ አንድ ጀምሮ ፓርትነር ይጀምራል የተመዘገባቹ በ ታህሳስ አንድ በግሩፑ LIVE እንገናኝ

ሌላው ስታናግሩኝ የነበራቹ ተማሪዎች በወር ከ 200 ብር ጀምሮ ፓርትነር መሆን ትችላላቹ ጌታም ቃል ገብቶልኛል አብሮኝ ለሚሰሩት ታአምራቶችን ያደርጋል

ለመመዝገብ በዚህ ያውሩኝ👇👇
@Alazar_dunamis_revival

Alazar 𝙙𝙪𝙣𝙖𝙢𝙞𝙨 Revival🇪🇹

13 Dec, 18:31


Live stream started

Alazar 𝙙𝙪𝙣𝙖𝙢𝙞𝙨 Revival🇪🇹

12 Dec, 07:00


🚨አርብ ምሽት 3.30 ላይ Telegram LIVE ( ቀጥታ ስርጭት)

የእግዚአብሔር ቃል የበረከት ህይወት በሚል ርዕሰ አስተምራለሁ

ለመንፈስ ቅዱስ ሙላት እና ምሪት ለሚፈልጉ እጸልያለሁ
ለታመሙ ሰዎች እጸልያለሁ


ለወዳጆቻችው ሼር አድርጉላቸው💯

🚨#ፕሮፋይል_ማረግ_እንዳይረሳ

By man of God ALAZAR DUNAMIS
👇👇👇👇👇ጸሎት ለመካፈል ይቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇
https://t.me/Dunmis_REViVAL
https://t.me/Dunmis_REViVAL

Alazar 𝙙𝙪𝙣𝙖𝙢𝙞𝙨 Revival🇪🇹

11 Dec, 17:11


አርብ ምሽት3:30 የበረከት ህይወት በሚል አስተምራለው

እፀልያለው እተነብያለው

https://t.me/Dunmis_REViVAL

Alazar 𝙙𝙪𝙣𝙖𝙢𝙞𝙨 Revival🇪🇹

10 Dec, 07:34


ዱናሚስ FAMILY እሮብ ለተከታታይ ሳምንት ሳስተምራቹ
በቆየውት እርስ ልዪ የፀሎት እና የአድነት ግዜ እናሳልፋለን

Alazar 𝙙𝙪𝙣𝙖𝙢𝙞𝙨 Revival🇪🇹

08 Dec, 08:47


ታህሳስ 1 ፓርትነሮች የፀሎት የትንቢት የአግዚአቡሔርን ቃል አስተምራለው
እየፀለያቹ ጠቡቁ
ለመመዝገብ በዚህ ያውሩኝ👇
@Alazar_dunamis_revival

Alazar 𝙙𝙪𝙣𝙖𝙢𝙞𝙨 Revival🇪🇹

06 Dec, 22:14


🔥እሳት ጎርሰን🔥እሳት ለብሰን እንገለጣለን
#Alazar_Dunamis
4፤ መላእክቱን መንፈስ የሚያደርግ፥ ..
አገልጋዮቹንም የእሳት ነበልባል።
👇አሜን ላለ ይሁንለት 👇
https://t.me/Dunmis_REViVAL

Alazar 𝙙𝙪𝙣𝙖𝙢𝙞𝙨 Revival🇪🇹

06 Dec, 01:04


🔊 አለምደውም//እጅግ ልዩ የሆነ አምልኮ//ዘማሪ ሳሚ//ጆይ መዘምራን

ሼር💯
https://t.me/Dunmis_REViVAL

Alazar 𝙙𝙪𝙣𝙖𝙢𝙞𝙨 Revival🇪🇹

03 Dec, 20:19


በቅርብ ቀን አዲስ አበባ ሪቫይቫል #Alazar_dunamis

Alazar 𝙙𝙪𝙣𝙖𝙢𝙞𝙨 Revival🇪🇹

02 Dec, 19:50


እግዚኣብሔር በዘመናት ፈትኑኝ ያለው ስጡኝ እና ብሎ ነው
ብዙ ክርስትያን መባረክ ያልቻለው ስለማይሰጥነው።

አንድ ላይ ወንጌል እንስራ በጣም ብዘ ወጪዎች አሉብን ካሜራ እና ሳዉንድ ሲስተም መግዟ እና ለኮንፍራንሶች አሉብን ስለዚ በጌታ ፍቅር ከጎኔ ሁኑ

ስለዚህ ከ ታህሳስ አንድ ጀምሮ ፓርትነር ይጀምራል የተመዘገባቹ በ ታህሳስ አንድ በግሩፑ LIVE እንገናኝ

ሌላው ስታናግሩኝ የነበራቹ ተማሪዎች በወር ከ 200 ብር ጀምሮ ፓርትነር መሆን ትችላላቹ ጌታም ቃል ገብቶልኛል አብሮኝ ለሚሰሩት ታአምራቶችን ያደርጋል

ለመመዝገብ በዚህ ያውሩኝ👇👇
@Alazar_dunamis_revival

Alazar 𝙙𝙪𝙣𝙖𝙢𝙞𝙨 Revival🇪🇹

29 Nov, 19:50


የጌታ ፀጋ ይብዛላቹ ፓርትነር መሆን የምትፈልጉ ሰዎች አሁን ለይ እድሉ ስለተመቻቸ ወንጌልን ካንተ ጋር አሰፋለው በገንዘቤ መሳሪያዎችን በመግዛት በሀሳብ አብሬ የእግዚአብሔር ሰው ካንተ ጋር እቆማለሁ አገልግሎትህን እደግፈዋለሁ የምትሉ ሰዎች ከታች ባሉት አካውንት አናግሩኙ የፓርትነር ግሩፕ ውስጥ ትገባላቹ በየግዜው ፀሎት ምክር የተለያዮ ነገሮች ይኖሩናል

በዚህ ያናግሩኝ👇👇👇
@Alazar_dunamis_revival

አላዘር ገረመው ንግድ ባንክ 
1000536852852

Alazar 𝙙𝙪𝙣𝙖𝙢𝙞𝙨 Revival🇪🇹

29 Nov, 18:30


Live stream started

Alazar 𝙙𝙪𝙣𝙖𝙢𝙞𝙨 Revival🇪🇹

29 Nov, 07:32


ድምፅ ለመስማት ይህን አድርጉ ለመስማት 👇👇https://vm.tiktok.com/ZMhwcSnss/

Alazar 𝙙𝙪𝙣𝙖𝙢𝙞𝙨 Revival🇪🇹

28 Nov, 06:44


🚨አርብ ዛሬ ምሽት 3.30 ላይ Telegram LIVE ( ቀጥታ ስርጭት) አገለግላለሁ

የእግዚአብሔር ቃል አስተምራለሁ
ለመንፈስ ቅዱስ ሙላት እጸልያለሁ
ምሪት ለሚፈልጉ እጸልያለሁ
ለታመሙ ሰዎች ሰዎች እጸልያለሁ

ከእናንተ ሚጠበቀው አሁኑኑ ሼር💯💯 ማረግ

🚨🚨#ፕሮፋይል_ማረግ_እንዳይረሳ

By man of God ALAZAR DUNAMIS
👇👇👇👇👇ጸሎት ለመካፈል ይቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇
https://t.me/Dunmis_REViVAL
https://t.me/Dunmis_REViVAL

Alazar 𝙙𝙪𝙣𝙖𝙢𝙞𝙨 Revival🇪🇹

26 Nov, 08:35


ሞገስ ከ እግዚአብሔር ዘንድ ነው

Alazar 𝙙𝙪𝙣𝙖𝙢𝙞𝙨 Revival🇪🇹

22 Nov, 20:10


😥መጥፎ ህልም ከፀለያቹ ቡሀላ ለምን ታያላቹ
ድንቅ ህይወት ለዋጭ ትምህርት #በአገልጋይ_አላዛር_ዱናሚስ
🕔 7 ደቂቃ ስሙት ታተርፋላቹ
ለሁሉም ሰዎች ላኩላቸው 👍👍👍
👇👇👇join👇👇👇👇👇
https://t.me/Dunmis_REViVAL

Alazar 𝙙𝙪𝙣𝙖𝙢𝙞𝙨 Revival🇪🇹

18 Nov, 19:28


ትልቅ ቦታ ለመድረስ ካሰባቹ ለፈተናም ተዘጋጁ ቅባት ካለባቹ መፈተናቹ የማይቀር እዉነት ነው ብዙ ሰው ቅባት ይፈልጋል ግን ፈተናውን አይፈልገውም እራሳቹን ለትልቅ ነገር አዘጋጁ

8 በሁሉ እንገፋለን እንጂ አንጨነቅም፤ እናመነታለን እንጂ ተስፋ አንቆርጥም፤
9 እንሰደዳለን እንጂ አንጣልም፤ እንወድቃለን እንጂ አንጠፋም፤

By man of God DUNAMIS
SHARE JOIN 👇👇👇👇👇👇
https://t.me/Dunmis_REViVAL

Alazar 𝙙𝙪𝙣𝙖𝙢𝙞𝙨 Revival🇪🇹

16 Nov, 05:20


መንፈስ ያለበት መዝሙር ነው ተባረኩበት😭😭😭😭😭😭☁️☁️☁️☁️☁️

ሼር💯
https://t.me/Dunmis_REViVAL

Alazar 𝙙𝙪𝙣𝙖𝙢𝙞𝙨 Revival🇪🇹

14 Nov, 08:36


🚨 አርብ ምሽት 3.30 ላይ Telegram LIVE ( ቀጥታ ስርጭት) እናገለግላለን

የእግዚአብሔር ቃል እናስተምራለን
ለ መነፈስ ቅዱስ ሙላት ይሰለያል
ምሪት ለሚፈልጉ
ለታመሙ ሰዎች ይጸለያል

ከእናንተ ሚጠበቀው አሁኑኑ ሼር💯💯 ማረግ

🚨🚨#ፕሮፋይል_ማረግ_እንዳይረሳ

By man of God ALAZAR DUNAMIS
👇👇👇👇👇ይቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇
https://t.me/Dunmis_REViVAL
https://t.me/Dunmis_REViVAL

Alazar 𝙙𝙪𝙣𝙖𝙢𝙞𝙨 Revival🇪🇹

11 Nov, 06:05


በአዳማ በነበረን የእሁድ ፕሮግራም 3 ሰዎች ጌታ እየሱስን ከአጋንት እስራት ተፈተው ተቀበሉ ብዙ ሰዎች ከአጋንንት እስራት ተፈቱ ትንቢት ለሰዎች ጌታ በሀይል የተናገረበት ቀን ጌታን አመስግኑ

Alazar 𝙙𝙪𝙣𝙖𝙢𝙞𝙨 Revival🇪🇹

09 Nov, 10:41


ምስክርነት24 እግሩ ሊቆረጥ ነበር😱

ሰላም የእግዚቡሔር ሰው አባቴ ድንገት ሳይታሰብ ከደረጃ ላይ ወደቀ እኔ ለላ ከተማ ስለነበርኩ የሰማውት ከሁለት ቀን በሀላ ነው እና ስሰማ ደነገጥኩ ምክንያቱም ወደ 3 ሆስፒታል ገብቶ ከአቅማችን በላይ ነው አሉን 4 ተኛ ግዜ ሌላ ቦታ ሞከርን እዛ ደሞ ከቻልን እግሩ መቆረጥ አለበት አሉ እዚ ሰአት አይሆንም ብዬ Dad (dunamis) ጋር ደወልኩ እሱ አትጨነቂ የዶክቶሮቹ አዋጅ ተገለበጠ መረጃቸው ተስተካከለ አለኝ እኔም አሜን ብዬ ወሰድኩ ጌታ የዶክተሮችን አዋጅ ገለበጠ 4 ሆስፒታል አይሆንም የተባለው ጉዳይ ተፀለየ ኦፕራሲሆንይሁን ብለው ሀሳብ ቀየሩ በሰላም ተደረገ አሁን ሙሉ ጤነኛ ነው እግዚኣብሔር አባቴን እግሩን ከመቆረጥ አዳነው ጌታን አምስግኑልኝ የእግዚኣብሔር ሰው ተባረክ

Join share share join❤️❤️👇👇👇
https://t.me/Dunmis_REViVAL

Alazar 𝙙𝙪𝙣𝙖𝙢𝙞𝙨 Revival🇪🇹

07 Nov, 10:19


ስለምን ላስተምራቹ እርስ ጻፉልኝ

Man of God DUNAMIS

Alazar 𝙙𝙪𝙣𝙖𝙢𝙞𝙨 Revival🇪🇹

04 Nov, 17:43


ኢየሱስን የመምሰል መንፈስ ያግኛቹ

የእግዛብሔር ሰው አላዘር ዱናሚስ

Alazar 𝙙𝙪𝙣𝙖𝙢𝙞𝙨 Revival🇪🇹

02 Nov, 17:38


#ሰላም የሪቫይቫል ትውልድ ቤተሰቦች ከፊታችን #እሮብ ማለትም 27/02/2017
#በ 2ተኛው አዲሱ የፀሎት ስፍራ ላይ #ከማለዳው #3:00 ጀምሮ ቁዋሚ የጸሎት ፕሮግራም የሚኖረን ይሆናል ።

ሁላችሁም ሰዋችን #በመጋበዝ በዛ ስፍራ እንገናኝ

#አድራሻ:#ገንደ ጋራ ብስኩት ፋብሪካ ፊት ለ ፊት በምታገኙት #ፎቅ ላይ #በክርስቶስ ፋና ውጊ ቤተ/ክ

Alazar 𝙙𝙪𝙣𝙖𝙢𝙞𝙨 Revival🇪🇹

01 Nov, 20:10


https://vm.tiktok.com/ZMhPopQ2H

Alazar 𝙙𝙪𝙣𝙖𝙢𝙞𝙨 Revival🇪🇹

01 Nov, 18:32


ሰይጣን ብዙ ወጣቶች የሸወደበት መንገድ ከሰማቹት ትቀየራላቹ 1ደቂቃ ታሪኩ ካሳመናቹ like repost copy link aregute
ለማየት 👇👇👇👇👇👇
https://vm.tiktok.com/ZMhCk12CT
https://vm.tiktok.com/ZMhCk12CT

Alazar 𝙙𝙪𝙣𝙖𝙢𝙞𝙨 Revival🇪🇹

01 Nov, 18:30


Live stream started

Alazar 𝙙𝙪𝙣𝙖𝙢𝙞𝙨 Revival🇪🇹

31 Oct, 11:26


🚨 የመንፈስ ቅዱስ ምሽት
አርብ ምሽት 3.30 ላይ Telegram LIVE ( ቀጥታ ስርጭት) አገለግላለው

በጉጉት በጾም እና በጸሎት በርሃብ በናፍቆት ስንጠብቀው የነበረ ጊዜ ነው 🔥🔥🔥🔥🔥😭😭😭 የመንፈስ ቅዱስ ሙላት ጊዜ
ሐዋ 1÷8🔥🔥🔥
ለወጣቶች : ለተማሪዎች : ለሰራተኞች: ለአገልጋዮቹ በሙሉ ሼር አድርጉላቸው

ከእናንተ ሚጠበቀው አሁኑኑ ሼር💯💯 ማረግ
🚨🚨#ፕሮፋይል_ማረግ_እንዳይረሳ
By man of God ALAZAR DUNAMIS
👇👇👇👇👇ይቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇
https://t.me/Dunmis_REViVAL
@Dunmis_REViVAL

Alazar 𝙙𝙪𝙣𝙖𝙢𝙞𝙨 Revival🇪🇹

30 Oct, 07:50


🔊 የአምልኮ መሪ ሜሪ | ህልውናህ |

የመዝሙር ግብዣ
ህልውናህ

ሼር💯
@Dunmis_REViVAL
@Dunmis_REViVAL

Alazar 𝙙𝙪𝙣𝙖𝙢𝙞𝙨 Revival🇪🇹

28 Oct, 17:34


አርብ ለት ተዘጋጁ

Alazar 𝙙𝙪𝙣𝙖𝙢𝙞𝙨 Revival🇪🇹

27 Oct, 18:02


ከሰኞ እስከ አርብ ድረስ ፅም ፀሎት ከኔጋ እንግባ እና የመጨረሻው ቀን LIVE ማገለግል ይሆናል
ከነገ ጀምሮ by man of God alazar Dunamis
👇👇👇👇Join👇👇👇
@Dunmis_REViVAL
Share share share

Alazar 𝙙𝙪𝙣𝙖𝙢𝙞𝙨 Revival🇪🇹

26 Oct, 11:24


እዩት እየሱስን አጋንቶች ሲመታ ለማየት👇👇👇

https://vm.tiktok.com/ZMhHuxuoq

Alazar 𝙙𝙪𝙣𝙖𝙢𝙞𝙨 Revival🇪🇹

24 Oct, 14:28


ቤተሰቦቼ 7 ሺ ገብተናል ገና ምድርን እንሞላለን

Alazar 𝙙𝙪𝙣𝙖𝙢𝙞𝙨 Revival🇪🇹

20 Oct, 07:10


እሳቱን ተንከባከበው ሰፍቶ ከነደደ አለምን ይቀይራል
@Dunmis_REViVAL

Alazar 𝙙𝙪𝙣𝙖𝙢𝙞𝙨 Revival🇪🇹

18 Oct, 18:24


ተለቀቀ ወጣቶች በክብር ሲነኩ ለማየት 👇https://vm.tiktok.com/ZMhPopQ2H

Alazar 𝙙𝙪𝙣𝙖𝙢𝙞𝙨 Revival🇪🇹

18 Oct, 17:24


3 ሰአት ላይ በ Tik Tok ላይ video ይለቀቃል ሲለቀቅ ገብቶ ቶሎ copy linke30
Repost
Like
Follow
ላረገ 2 ሰው ካርድ ይሽለማል እስክሪኝ ሹት አርጋቹ በውስጥ ላኩልኝ 👉🏽
ለማየት👇👇👇
https://vm.tiktok.com/ZMhPopQ2H

Alazar 𝙙𝙪𝙣𝙖𝙢𝙞𝙨 Revival🇪🇹

17 Oct, 07:15


🚨 አርብ ምሽት 3.30 ላይ Telegram LIVE ( ቀጥታ ስርጭት) አገለግላለው

የእግዚአብሔር ቃል አስተምራለው
ለ መነፈስ ቅዱስ ሙላት እፀልያለሁ
ምሪት ለምትፈልጉ
ለታመሙ ሰዎች እፀለያለው

ከእናንተ ሚጠበቀው አሁኑኑ ሼር💯💯 ማረግ
🚨🚨#ፕሮፋይል_ማረግ_እንዳይረሳ
By man of God ALAZAR DUNAMIS
👇👇👇👇👇ይቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇
https://t.me/Dunmis_REViVAL
@Dunmis_REViVAL

Alazar 𝙙𝙪𝙣𝙖𝙢𝙞𝙨 Revival🇪🇹

13 Oct, 11:08


Yemuse xebebe 50 second video repost aregut

https://vm.tiktok.com/ZMhUwh9eh

Alazar 𝙙𝙪𝙣𝙖𝙢𝙞𝙨 Revival🇪🇹

11 Oct, 19:24


🛑🐍#እባብ እና 🦅#ንስር ድንቅ ትምህርት
በ አገልጋይ አላዘር ዱናሚስ

🛑ብዙ ክርስትያን የተሸወደው ነገር ምንድነው ብቻ ምን አለፍቹ 8 ደቂቃ ስሙትና አለመለወጥ ነው ማችሉት

🛑ለ 10 ሰዎች ላኩላቸው ከፍ ይበሉበት
ቻናላችንን መቀላቀል እንዳይረሳ 👇👇👇
https://t.me/Dunmis_REViVAL
https://t.me/Dunmis_REViVAL

Alazar 𝙙𝙪𝙣𝙖𝙢𝙞𝙨 Revival🇪🇹

07 Oct, 19:25


ትምህርት ከለቀኩ ትንሽ ቆየው የፕሮግራም መደራረብ ነው እስቲ ትምህርት ይለቀቅ የምትሉ 🖐

Alazar 𝙙𝙪𝙣𝙖𝙢𝙞𝙨 Revival🇪🇹

05 Oct, 08:50


በጣም ምባረክባት ዘማሪ ነች አልበሙን ተባረኩበት
ሀሌሉያ ||ዘማሪት አስቴር አበበ
ሀሌሉያ አልበም
https://t.me/Dunmis_REViVAL

Alazar 𝙙𝙪𝙣𝙖𝙢𝙞𝙨 Revival🇪🇹

04 Oct, 21:21


ከ93 ሰው በላይ ቁጭ ብለው የተካፈሉት የLIVE ቀጥታ ስርጭት ፀሎት እንዴት ነበር ቀጣይ ግዜ ደሞ በተለየ ክብር እንገናኝ

Alazar 𝙙𝙪𝙣𝙖𝙢𝙞𝙨 Revival🇪🇹

04 Oct, 21:03


በጌታ ፍቅር ታዛቹኝ አካውንቴን ኮፒ ሊንክ 50ግዜ
reposte aregeulgn
follow
https://vm.tiktok.com/ZMhktgD8L/
https://vm.tiktok.com/ZMh2nftoH/

Alazar 𝙙𝙪𝙣𝙖𝙢𝙞𝙨 Revival🇪🇹

04 Oct, 18:30


Live stream started

Alazar 𝙙𝙪𝙣𝙖𝙢𝙞𝙨 Revival🇪🇹

04 Oct, 17:53


🚨Live(ቀጥታ ስርጭት) ጸሎት ልንጀምር ጥቂት ደቂቃዎች ቀርተውናል መንፈስ ቅዱስ ዛሬም ድንቅ ያደርጋል🔥

🎁ሼር አድርጉ ሰዎችን ጋብዙ

ጸሎት ለመካፈል ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ👇
@Dunmis_REViVAL
@Dunmis_REViVAL
https://t.me/Dunmis_REViVAL

Alazar 𝙙𝙪𝙣𝙖𝙢𝙞𝙨 Revival🇪🇹

03 Oct, 14:05


🚨 አርብ ምሽት 3.30 ላይ Telegram LIVE ( ቀጥታ ስርጭት) አገለግላለው

የእግዚአብሔር ቃል አስተምራለው
ለ መነፈስ ቅዱስ ሙላት እፀልያለሁ
ምሪት ለምትፈልጉ
ለታመሙ ሰዎች እፀለያለው

ከእናንተ ሚጠበቀው አሁኑኑ ሼር💯💯 ማረግ
🚨🚨#ፕሮፋይል_ማረግ_እንዳይረሳ
By man of God ALAZAR DUNAMIS
👇👇👇👇👇ይቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇
https://t.me/Dunmis_REViVAL
@Dunmis_REViVAL

Alazar 𝙙𝙪𝙣𝙖𝙢𝙞𝙨 Revival🇪🇹

29 Sep, 19:22


ዋጋ መከፈል ካለብህ እስከ መጨረሻው ክፈል

ዋጋ ለመክፈል ወደኋላ እንዳትሉ መክፈል እስካለባቹ ድረስ መክፈል ፍሬው ያመረ
ነው

በለሱዋን የጠበቀ ፍሬዋን ይበላል
#ALAZAR_DUNAMIS
@Dunmis_REViVAL

Alazar 𝙙𝙪𝙣𝙖𝙢𝙞𝙨 Revival🇪🇹

26 Sep, 18:33


መንፈስ 🔥ያለበት መዝሙር ነው
ተባረኩበት

ሼር💯
https://t.me/DUNAMIS_MAZMUR