Crypto update🧭

@tikvahrealdrop7


እግዚአብሔር ኢትዮጵያን እና ሕዝቦቿን ይባርክ🤲🤲

For any Question DM @InvalidU3erName

🚀 Welcome to Ethio Real Drop!💎

📊 Your go-to channel for:

🔔 Crypto Signals
📰 News Updates
📚 Educational Content

📈📈📈Let's work together and get on top together ⚡️⚡️⚡️

Crypto update🧭

23 Sep, 10:03


Here we land😭😭

Crypto update🧭

23 Sep, 10:01


0.0007$

Crypto update🧭

23 Sep, 09:58


የWAT ዝርዝር ከ 2 ደቂቃ በታች

🤝 የዋጋ ትንበያ 0.001$ -0.002$

Expectation ዝቅ ያድርጉ እና ምን እንደሚሆን እንይ። መልካም luck🤩🤩🤩

Crypto update🧭

23 Sep, 09:45


Rocky Rabbit 🐇

45% ለኤርድሮፕ ተጠቃሚዎች የሚሰጡ ሲሆን፤ Eligibility process ያላጠናቀቁ ደግሞ የሚያገኙትን ቶክን Burn እንደሚደረግባቸው ገልፀዋል፡፡📛

Withdrawal ፕሮሰስ የሚደረገው Eligibility ባጠናቀቃችሁበት ጊዜና ሰዓት የሚወሰን ሲሆን፤ የ Eligibility መስፈርቱን ያሟሉ በቅድሚያ Withdrawal የማድረግ ዕድል እንደሚሰጣቸው አሳውቀዋል፡፡♻️

በተረፈ ቦቱ በተጠቃሚዎች ብዛት ስለተጨናነቀ በትዕግት እንደትጠብቁ ተማፅነዋል፡፡

Crypto update🧭

23 Sep, 08:58


ተጨማሪ 7000 WAT 😳

BITGET ላይ አረጋግጡ 🤝

Listing ዛሬ 7:00 ይካሄዳል

መልካም እድል ለሁሉም 🤝

Crypto update🧭

23 Sep, 08:23


ሃምስተሮች ጠቅላላ የ Season 1 ውጤት ይፋ ያደረጉ ሲሆን:-

ከ 300 ሚልዮን በላይ ተጠቃሚዎችን ያፈሩ🥶

ከ 131 ሚልዮን በላይ የኤርድሮፑን መስፈርት ያሟሉ🦋

ወደ 2.3 ሚልዮን የሚደርሱ ተጠቃሚዎች በ Cheating ምክንያት Ban የተደረጉ💥

የኤርድሮፑን መስፈርት ካሟሉት ውስጥ 30.6 ሚልዮን የሚሆኑት withdrawal method ያልሞሉ ወይም ያልመረጡ 🏦 ፤ ግን ደግሞ እስካሁን Claim የማድረግ ዕድል ያላቸው😔

ከ 100 ቢልዮን ቶክን ውስጥ 75% ለኮሚኒቲ እንደሚሰጥ፤ 60% Season 1 ላይ የሚሰራጭ፤ ቀሪው 15% በመጪው Season 2 የሚሰራጭ 🤑

ጠቅላላ ከተሰጠን ቶክን ውስጥ 88.75% በቀጥታ የሚሰጠን ሲሆን፤ ቀሪው 11.25% ደግሞ የሚቆለፍ ሲሆን በቀጣይ 10 ወር ውስጥ የሚሰጠን መሆኑን ማምሻውን ይፋ አድርገዋል፡፡

Crypto update🧭

23 Sep, 08:19


Channel name was changed to «Crypto update🧭»

Crypto update🧭

11 Sep, 07:22


Channel created