End of Days @endofdays5 Channel on Telegram

End of Days

@endofdays5


የጥበብ መጀመሪያ እግዚያብሔርን መፍራት ነው✝️🙏 https://youtube.com/@endofdays0808?si=ZKEff83FcKvMkoJ3

End of Days (English)

Are you fascinated by the mysteries of the world and eager to explore topics related to prophecies, apocalyptic events, and the end of times? Look no further than the 'End of Days' Telegram channel, where like-minded individuals gather to discuss, analyze, and share their thoughts on these intriguing subjects. The 'End of Days' channel, with the username @endofdays5, is a virtual hub for those who are curious about the potential scenarios that could lead to the ultimate demise of humanity. From ancient predictions to modern theories, this channel covers a wide range of perspectives and interpretations, providing a platform for lively debates and insightful conversations. Who is it for? The 'End of Days' channel is designed for anyone with a keen interest in eschatology, astrology, and spirituality. Whether you are a seasoned researcher in these fields or simply a curious individual looking to expand your knowledge, this channel welcomes all who are open-minded and willing to engage in meaningful discussions. What is it? At its core, the 'End of Days' channel serves as a space for members to share their thoughts, ideas, and discoveries related to the possible end times scenarios. By fostering a community of individuals with diverse backgrounds and perspectives, this channel encourages participants to explore different viewpoints and challenge their own beliefs. Join the 'End of Days' Telegram channel today and embark on a journey of discovery and contemplation. Together, we can unravel the mysteries of the universe and ponder the fate of humanity in the face of uncertainty. Don't miss out on this unique opportunity to connect with like-minded individuals and delve into the enigmatic world of prophecy and apocalypse. See you there!

End of Days

13 Jan, 23:24


የመሬት መንቀጥቀጥ ዛሬም አዲስ አበባ ተከስቶል እህት ወንድሞቼ ከሌሊቱ 5:25 አካባቢ የተሰማው ? 4.8 magnitude ንዝረቱ ?ማስጠንቀቂያ ይመስላል እግዚያብሔር ይጠብቀን፣ ፀሎታችን አይቆረጥ not a good sign.

End of Days

13 Jan, 19:49


ሌላ (poster ,flyer )መስራት ለምትፈልጉ እህት ወንድሞች ትክክለኛው picture ይህ ነው። ያው መስቀሉ ከመሬቱ እስኪነሳ ፣ እስኪቀየር በተለያየ ሚድያ ሼር እያደረግን ድርሻችንን እንወጣ🙏🙏

End of Days

13 Jan, 19:13


በተለያየ ሚዲያ ሼር ማረግ ለምትፈልጉ እህት ወንድሞች

https://vm.tiktok.com/ZMkaX4kjL/

End of Days

12 Jan, 19:15


https://youtu.be/jHPPCNvYRpA?si=URM_XsZGIN1oBa6E

End of Days

12 Jan, 17:57


ከመስቀሉ ዮኔስኮ በለጠ!!

“በዮኔስኮ ስለተመዘገበ መቀየር አይቻልም ብለዋል” ልብ ይሰብራል!!

ይቺ አለም እኮ ውሸተኞች የነገሱባት እውነተኞች ግን የተሸሸጉባት ናት። ።ከላይ ያለው ልጅ በረከት ለቤተክርስቲያኑ ምረቃ የሰራው ቪድዮ ላይ 78 ሺ ኦርቶዶክስዊያን በዚህ ደስ ተሰኝተዋል። በጣም ልብ ይሰብራል። መስቀል በቀይ ምንጣፍ ተሸፍኖ ተረግጦ ሊመረቅ ነው።
"””በህሊናና በሆድ መካከል ሰፊ እርቀት አለ"ምንም እንኳን ነውር ክብር በሆነበት በዚህ ዘመን ለህሊና መኖር ከባድ ዋጋ ቢያስከፍልምና እንደ ሞኝ ቢያስቆጥርም እውነት እላችኋለሁ ሞኝ በመምሰል ውስጥ የሚገኝ የእግዚአብሔር ፀጋና በረከት ይበልጣልና ለሚጠፋ መብል ሳይሆን ዘላለማዊ ክብር የሚያስገኘውን ህሊናችሁን አትርፋ!!!””””

እህት ወንድሞች ካጠፋው ይቅር በሉኝ ዛሬ ስሜቴን መቆጣጠር አልቻልኩም ከልብ ይቅርታ።በጣም ያማል! መስቀል ኃይላችን ነው መስቀል ቤዛችን ነው✝️

https://vm.tiktok.com/ZMk5TDwFG/

https://vm.tiktok.com/ZMk53EX7d/

https://vm.tiktok.com/ZMk5T8oLy/

End of Days

10 Jan, 09:20


TikTok ቲክቶክ 🙏👉🏽 https://vm.tiktok.com/ZMkPXVu3K

End of Days

09 Jan, 22:18


ወገን ተመስገን በየነን ሳይቀይሩት አይቀርም ፣ ለኔ ብቻ ነው የተቀየረው ወይስ ለናንተም ጭምር? ተመስገን በየነ ነኝ ሲል ገና I said “ hold on what ??🤔🤔 ዘንድሮ መቼም የማንሰማው የማናየው የለም፣ መጠርጠር አይከፋም ፣ ጠቅላዮ ፓርላመንት ላይ በግልፅ ስለ ክሎኒንግ (human cloning)አመሳስሎ መስራት(ተናግሮ ነበር👉🏽 https://vm.tiktok.com/ZMkPASw6j/

End of Days

08 Jan, 18:06


ይህ ደግሞ በmicroscope ከኮንቪድ ክትባት በአጉሊ መነጽር!የሚያሳይ ቪድዮ ነው:Nanobots from the Covid   vaccine under the microscope!🔬 ናኖቦቶች ከኮንቪድ ክትባት በአጉሊ መነጽር! ብረት መሰል substances types

Nanobots ናኖቦትስ ምንድነው ብላቹ ለጠየቃችሁኝ እህት ወንድሞች Nanobots ወይም ናኖቦቶች በናኖ ስኬል የተነደፉ ጥቃቅን ብረት መሰል ሮቦቶች ሲሆኑ ቪድዮ ላይ እንደምታዮት ማለት ነው። እነዚህ በአይን የማይታዮ ግን በማጉያ መነፀር ብቻ የሚታዮ ማሽኖች ናቸው። እነዚህ በአጉሊ መነጽር የማይታዩ ሮቦቶች በሞለኪውላር ወይም በሴሉላር ደረጃ የተወሰኑ ተግባራትን እንዲያከናውኑ የተሰሩ ሲሆን ፣ በህክምና ገና በደንብ ተግባራዊ ያልሆኑ እና በሙከራ ደረጃ ላይ ያሉ ናቸው ይላሉ። ሆኖም ግን በmicroscope እንዳያችሁት ብረት የሚመስለው ነው በቫክሲን ውስጥ ገብቶል ብለው የተለያዮ ሳይንቲስቶች report ያረጉት።

Apologies for my Amharic handwriting—it’s not great, but I tried my best to explain it.

End of Days

08 Jan, 18:02


ከዚህ በፊትም በርግጥ ሼር አርጌዋለው። ለማስታወስ ያህል ነው። ዶክተር ራሺድ ፍለፊት የተጋፈጠ እና እውነቱን በCNN ላይ ያወጣ ዶክተር ነበር። ቀጣይ የሚመጡ ወረርሺኞች pandemic አሉ ፣ ክትባት እንዳትወስዱ በተፈጥሮአዊ መንገድ እየተንከባከባቹ እናንተንም ቤተሰቦቻችሁን ጠብቁ ብሎ ተናግሮ ነበር። እዚህ ጋር የምታዮት ቪድዮ የመጨረሻ ቃሉ ነበር። አንድ ነገር ከሆንኩኝ እነሱ ናቸው። ታምሜ ወይ የጤና ችግር ገጥሞኝ አይደለም ብሎ እራሱን ቀርፆ (record) ያረገበት ነው። ይህን በተናገረ ከወራት በሆላ ህይወቱ አልፎል።

ቲክቶክ ላይ ቪድዮ አስቀምጫለው ከተቻለ በድጋሚ ኮፒ ሊንክ 🙏ሰዎች ጋር እየደረሰ አይደለም እህት ወንድሞች። ለኔ አይደለም አንድ ሰው ይህን አውቆ እራሱን ካተረፈ በሚል ነው። 👉🏽 https://vm.tiktok.com/ZMkf4BNqC/

YouTube 👉🏽 https://youtu.be/p7jVDT3zwCk?si=bvyBiXWtGWXUWOWx

End of Days

08 Jan, 15:39


TikTok ኮፒ ሊንክ 🙏 New video 👉🏽https://vm.tiktok.com/ZMkfQmXpr

YouTube 👉🏽 https://youtu.be/p7jVDT3zwCk?si=ecxO1qbL8PYwDvgU

End of Days

07 Jan, 04:41


እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ውድ እህት ወንድሞች፣ ሀገራችንን ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን በዓሉን በፍቅር፣በመቻቻል፣በመከባበር እና በመረዳዳት እንድናከብር እግዚያብሔር ይርዳን✝️🙏 https://vm.tiktok.com/ZMkybnnaa/

ኢሳ 9:6 "ሕፃን ተወልዶልናልና፥ ወንድ ልጅም ተሰጥቶናልና፤ አለቅነትም በጫንቃው ላይ ይሆናል፤ ስሙም ድንቅ መካር፥ ኃያል አምላክ፥ የዘላለም አባት፥ የሰላም አለቃ ተብሎ ይጠራል።"

End of Days

05 Jan, 10:49


ይሄ ነገር በጣም እየተደጋገመ መጠኑም ጥፋቱም እየጨመረ መጥቷል:: ( መሬት መንቀጥቀጥ) “አዲስ አበባ” እንዲሁም ሌሎች ቦታዎች።

ግን ግርም ያለኝ በሁሉም ቤተ እምነት የአባቶች ዝምታ ነው:: እንዴት አንዳቸው እንኳ ፀሎት እንዲደረግ ህዝቡን አያነሳሱሞ ወገን? ጨጎራዬ እኮ ነደደ ወገኖቼ ። መሬት ላይ መስቀል ?? የአባቶች ዝምታ እስከመቼ ነው ወገን? እራሳችንን እና ቤተሰባችንን
መጠበቅ ፀሎት ማድረግ ነው የሚበጀን። ይህ ሁሉ ነገር በሀጢያታችን ምክንያት የመጣ ነው:: ታዲያ የሃይማኖት ተቋማቱ ከዚህ የሚያስቀድሙት ስራስ ምን አላቸው?

ብቻ እግዚያብሔር ጥፋታችንን ይቅር ብሎ እሱ ይጠብቀን! አጥብቀን እንፀልይ!

የማቴዎስ ወንጌል 24
12፤ ከዓመፃም ብዛት የተነሣ የብዙ ሰዎች ፍቅር ትቀዘቅዛለች።

የማቴዎስ ወንጌል 26
41፤ ወደ ፈተና እንዳትገቡ ትጉና ጸልዩ፤ መንፈስስ ተዘጋጅታለች ሥጋ ግን ደካማ ነው፡ አለው።

https://vm.tiktok.com/ZMkU4u7U5/

End of Days

04 Jan, 00:01


ይህን TikTok ወይም YouTube ላይ ሼር ማድረግ አልችልም እዚህ ለቴሌግራም ቤተሰቦቼ only ምክንያቱም ban ያረጉታል ) እንደዚህ አይነት information ሼር እንዲደረግ አይፈቅዱም) anyways እዚህ ጋር የሚናገረው ዶክተር Paul Thomas ይባላል የህክምና ፈቃድ
(license)በዚህ መረጃ (information) ምክንያት ተቀምቶል ። እውነቱን ስላወጣ ስለተናገረ ነው። በህክምና በሚሰራበት ወቅት የታዘበውን ነው እንደዚህ ለንፅፅር እንዲመች አርጎ በchart 📈 ያቀረበው። በተከተቡ እና ባልተከተቡ ህፃናት መካከል ያለው ልዮነትን ! ቪድዮ attached አርጌዎለው please listen 👂

End of Days

03 Jan, 15:45


President Donald Trump ስለ ህፃናት ክትባት እና ስለ ኦቲዝም (autism)የተናገሩበት በአጭሩ፣ ይህ ትልቅ መረጃ ነው leaked ያረገው ለተረዳ ሰው።

End of Days

03 Jan, 10:58


YouTube 👉🏽https://youtu.be/Y8rZkgFSr6c?si=c-7H5HiaACEm0ODx

TikTok 👉🏽https://vm.tiktok.com/ZMkDa51R7

ዛሬ ኦቲዝምን እና ክትባትን በተመለከተ የሰራሁት ነው ።በተደጋጋሚ ብዙ እናቶች በኮሜንት ስለጠየቁኝ ያወቁትን ለማሳወቅ ነው። ለወላጆች ይጠቅማል!

End of Days

02 Jan, 15:10


TikTok Please Copylink 🙏https://vm.tiktok.com/ZMkD1pcNv

YouTube 👉🏽 https://youtu.be/7yvskgHCnVI?si=MEJFpXlBPJsITI3K

End of Days

02 Jan, 00:07


እህት ወንድሞች ፣ሀገራችንን እንውደድ! ታሪካችንን እንመርምር! ኢትዮጵያ ታላቅ እና ቀደምት ጥንታዊ ሀገር ናት። ሚስጥሯ ያልተፈታ ሀገር የኢትዮጵያዊነት ቅኔ የሚፈታልህ አባቶች የጻፉልንን መፅሀፍት አንብበን ስንረዳ ብቻ ነው። ከኢትዮዽያ የተዘረፈ ታሪክ እንጂ በጥንት ዘመን ኢትዮዽያ የዘረፈችው ታሪክ የለም!! ሰዎች በኛ መጽሐፍት አንብበው ሚስጡሩን አውቀው ሰው ሆነዋል! ! ይህ ሚስጥር ሳይገባን ሁሉ ነገር ከምዕራባዊያን የመጣ ብለን ካሰብን አዝናለው። እኛ የናቅነውን ታሪካችንን ሌሎች ዜጎች እየዘገቡልን ነው!!! ይልቅስ ከእንቅልፋችን ነቅተን ፊደል ቀርጸው : እውቀት አጎናጽፈውን ላለፉ አባቶች ክብር ሰጥተን ሀገራችንን በጋራ እናክብራት ፣ ቅርሶችን እንጠብቅ !!

ከንጉስ ኃይለ ሥላሴ በፊት ብዙ ነገስታት በዚህ የንጉስ ስርዕት ውስጥ ነው ያለፉት ፣ የቤተክርስቲያን የዘውድ ስርዕት( ከንጉስ ኃይለ ሥላሴ በፊት ቪድዮ አልተቀዳም) የመጀመሪያው ቀረፃ የተደረገው በንጉስ ኃይለ ሥላሴ ዘመን ነው!!! ምዕራባዊያን የኢትዮዽያን ታሪክ እንደራሳቸው አርገው ሲዘግቡ ፎርጂድ (editing) ቪድዮዎችን ለአለም ሲያሳዮ ኖረዋል። ወረራ ማለት ከገባን ይህ ነው። King Edward I ጨምሮ ብዙ ሀገራት ከኛ የወሰዱት ታሪክ ነው! ለዚህ ምስክር ደግሞ ኢትዮዽያ አንዶ ቀደምት የክርስቲያን ሀገር መሆንዋ ብቻ በቂ ነው!

ኢትዮዽያ ቀደምት ብዙ ታሪክ ያላት ሀገር ናት!!https://youtu.be/O-SCAsUxuBQ?si=cz8FT6pwshWgyVXI

End of days

End of Days

01 Jan, 23:04


ይመጣሉ / ይከታተላሉ / ሲያቅታቸው ጥለው ይወጣሉ! መዝሙረ ዳዊት 23
5፤ በፊቴ ገበታን አዘጋጀህልኝ፡
በጠላቶቼ ፊት ለፊት፡
ራሴን በዘይት ቀባህ፥
ጽዋዬም የተረፈ ነው።

End of Days

01 Jan, 23:02


👇🏽👇🏽👇🏽

End of Days

01 Jan, 18:47


ኮሜንት ላይ ለጠየከኝ ወንድም

End of Days

01 Jan, 11:16


TikTok 👉🏽ኮፒ ሊንክ🙏https://vm.tiktok.com/ZMkAUNVR6

YouTube 👉🏽https://youtu.be/O-SCAsUxuBQ?si=4tybkISraIjLNcBc

End of Days

26 Dec, 14:01


እህት ወንድሞቼ ንጉስ ሀይለ ስላሴ የመንበረ ጸባኦት ቅድስት ቤተ ክርስቲያን ህንፃ ግንባታ አስጀምረው በመሀል የጣልያን ጦር ኢትዮጵያን በተቆጣጠረበት ወቅት ንጉሥ ኃይለ ሥላሴ እ.አ.አ. ከ1936 እስከ 1940 ድረስ በስደት ኑሯቸውን በእንግሊዟ ባዝ አድርገው እንደነበር ይታወሳል። ይህ እኔ የፈበረኩት ታሪክ አይደለም በዶክሜንት የተቀመጠ ነው። ንጉሱ በእንግሊዝ ቆይታቸው ዌስቶን ሱፐር ሜር ወደ ሚባል ቦታ በመሄድ በውሃ ዋና ይዝናኑ እንደነበር ይነገራል። እንግዲህ ይህ የሆነው ሀገር በጠላት በተወረረችበት ወቅት ሌሎች አርበኞች እየተዋጉ በነበረበት ወቅት ነው፣ ከታች ያለው BBC Amharic ላይ ከ1936 እስከ 1940 ንጉሱ ቆይታቸው ምን እንደሚመስል ተፅፎል። ይህ አሁን ብዙ ሊያሳስበን አይገባም ይህን ያነሳሁበት ምክንያት ታሪኩን እንድናየው ብዬ ነው። ዎናው እና አንገብጋቢ ጉዳይ መሬት ላይ የሰፈረው መስቀል እና ጣሪያ ላይ ያለው ኮከብ ነው። አባቶች መልስ ይሰጡበታል ብዬ አስባለው። ፁሁፉን ለማንበብ ለምትፈልጉ 👉🏽 https://www.bbc.com/amharic/news-49792957

የሰራሁት ቪድዮ ቲክቶክ 👉🏽 https://vm.tiktok.com/ZMkhookJ8/

YouTube 👉🏽 https://youtu.be/AzVWTAVfAow?si=WiHCENnPrdf2VHq_

End of Days

26 Dec, 11:40


ኮፒ ሊንክ my family 🙏🙏https://vm.tiktok.com/ZMkhKP1GA

End of Days

05 Dec, 20:04


https://youtu.be/GqDU2D-pcl0?si=w0RQIuHbpkD7a5wS

End of Days

05 Dec, 19:08


https://vm.tiktok.com/ZMkdSaQbE

End of Days

30 Nov, 20:37


TikTok 👉🏽https://vm.tiktok.com/ZMhErSd86

YouTube 👉🏽 https://youtu.be/SQc38KQZQwM?si=dp0PnvaxRzuvt2gC

End of Days

30 Nov, 17:34


👉🏽https://t.me/eyobzmikael12/923
👉🏽 https://t.me/Apostolic_Answers
👉🏽 https://t.me/janyared_2
👉🏽 https://t.me/yaregalabegaz

End of Days

29 Nov, 15:08


ፆምን በተመለከተ በዲ/ን ያረጋል አበጋዝ የተፃፈ በጣም ጠቃሚ አጭር ፁሁፍ አለ pdf ይጠቅማል ፣ መምህራኖቻችንን ተከታተሉዎቸው:: የኔ ፕሮግራም ይጠቅማል ብዬ ያሰብኩት information መረጃ ማቀበል ብቻ ነው።በቤተክርስቲያን ትምህርት ዙሪያ መምህራኖችን contact አርጉ። here is the pdf file below, 23 pages only 👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽

End of Days

29 Nov, 12:15


👉🏽X በEngland ባንዲራም ላይ አለ። እንደውም በመስቀል ላይ 🤔🤔 ባለፈው የሰራሁት ቪድዮዎች ላይ እነ Elon muskንም ጨምሮ የተለያዮ አርቲስቶች ጭምር X ይጠቀማሉ ። ሚስጥሩን ባለፈው አይተናል👉🏽 https://youtu.be/yeYwQtRfkWg?si=qNru4tZnZZJqTaYN ይህም አንዱ ነው

End of Days

29 Nov, 11:55


wikipedia ላይ በዝርዝር ተፅፎል 👉🏽 https://en.m.wikipedia.org/wiki/Sexuality_of_James_VI_and_I

TikTok 👉🏽 https://vm.tiktok.com/ZMhKJMrDg/

YouTube 👉🏽 https://youtu.be/PK1CGqxdiCw?si=zJRIEUaNkEHzI8gy

End of Days

29 Nov, 11:39


TikTok ኮፒ ሊንክ🙏👉🏽 https://vm.tiktok.com/ZMhK1HNDf/

YouTube 👉🏽 https://youtu.be/PK1CGqxdiCw?si=hBWsul3wrzhpOprM

End of Days

27 Nov, 17:37


TikTok 👉🏽https://vm.tiktok.com/ZMhTQcMsk

ኮፒ ሊንክ 🙏 Thank you


YouTube ላይም upload አርጌያለው👉🏽 https://youtu.be/GGrW1lxotag?si=yOB6dz3t8JRdzydP

End of Days

26 Nov, 01:10


እህት ወንድሞች የnotification sound (ድምፅ) እንዳያስቸግራቹ ከታች mute channel ወይም mute notification የሚለውን ተጫኑ ስትፈልጉ ብቻ ትከፍቱታላቹ። ብዙ ፋይል ስልክ notification 🔔 ድምፅ እንዳይረብሽ።

If the notifications from this channel are disturbing you, feel free to mute them at any time. Simply go to the channel settings and select "Mute Notifications" to stop receiving alerts without leaving the channel.

End of Days

26 Nov, 01:04


መሰረታዊ የቤተክርስቲያን ትምህርት ለምትፈልጉ እነዚህን ወንድሞች ቲክቶክ ላይ ፎሎ በማድረግ ተከታተሉዎቸው
1, አክሊለ 👉🏽 apostolicanswers
2, ዲያቆን መዝሙረ 👉🏽 mezmur_yared
3, ዲያቆን ዘማሪያም 👉🏽 teddy.zeleke
4, ጋዲ👉🏽 christisgod...27
5, ዲያቆን መኮንንት👉🏽 makmelatube
6, እዮብ👉🏽 eyob_12_
7, ልደት👉🏽 lidetekal

እንዲሁም መፅሀፈ ሄኖክ በተመለከተ any ጥያቄ ወንድሜ ቤንጃሚን👉🏽 benjimarlu ማናገር ትችላላቹ ። live መግባት ካለብንም እንገባለን ለማስረዳት ለመወያየት

ሌሎችም……

End of Days

26 Nov, 01:03


Here we go pdf 👇🏽👇🏽👇🏽

End of Days

25 Nov, 23:42


🙌🙌🙌🙌 ዲያቆን ዘማሪ ሐዋዝ ወደ ቅድስት ቤተክርስቲያን ተመልሶል back to the origins…በቤቱ ያፅናው

ወደ ኤፌሶን 4
5፤ አንድ ጌታ አንድ ሃይማኖት አንዲት ጥምቀት።

የማቴዎስ ወንጌል 16
18፤ እኔም እልሃለሁ፥ አንተ ጴጥሮስ ነህ፥ በዚችም ዓለት ላይ ቤተ ክርስቲያኔን እሠራለሁ፥ የገሃነም ደጆችም አይችሉአትም።

ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ፀንታ ትኑር አሜን✝️

End of Days

25 Nov, 21:59


በኮሜንት ለጠየከኝ ወንድም👇🏽የቤተክርስቲያን PDF መፅሀፍት

End of Days

21 Nov, 02:22


የመላእክት አለቃ ቅዱስ ሚካኤል ።ልዑል እግዚአብሔር የዋህነቱን ትህትናውን አመስጋኝነቱን ጸሎተኝነቱን አዛኝነቱን ተመልክቶ ከመላእክት ሁሉ አልቆ ሾሞታል።

👉🏽እስራኤላውያን ከፈርዖን ቀንበር ለመላቀቅ በወጡ ሰዓት በዚያ እያሉ ከልጆቻቸው እና ከከብቶቻቸው እንዲሁም ከወርቆቻቸው ውጪ የማያስፈልጋቸውን ነገር በሙሉ አቃጥለው መንገድ እንደጀመሩ መጽሐፍ ቅዱስ ይነግረናል ።

👉🏽ይህን መንገድ ደሞ ይመራቸው ዘንድ የመላእክት አለቃ ቅዱስ ሚካኤል አብሯቸው በመውጣት ለሊቱን በብርሃን ቀኑን በደመና ይመራቸው ነበር ። ስለታላቁ መልአክ ስለ ቅዱስ ሚካኤል ይሄ ነው ይሄ ነው ተብሎ መናገር በጣም ከባድ ነው ምክንያቱም ተአምሩ ተነግሮ ስለማያልቅ ማለት ነው ...

✝️የሊቀ መላዕክት የቅዱስ ሚካኤል ምልጃና ፀሎት ከሁላችን ጋር ይሁን

✝️የአምላካችን ቸርነት የቅዱስ ሚካኤል አማላጅነት ጠባቂነት አይለየን

End of Days

20 Nov, 10:29


https://vm.tiktok.com/ZMhW6neuc

Copylink 🙏

End of Days

19 Nov, 19:15


My reference comes from the Bible, not CNN or BBC. I always rely on Scripture for guidance. The concept of the "Rapture" as commonly understood today is a relatively modern interpretation, often traced back to the 18th century. Some scholars argue that this interpretation is a misreading or mistranslation of biblical texts, as the term "Rapture" itself doesn't appear in the Bible. The idea became more popular after the teachings of figures like John Nelson Darby in the 18th century, but many believe the traditional understanding of Scripture does not support a distinct, pre-tribulation Rapture event. Instead, the Bible speaks of the second coming of Christ as a single, unified event.
The term "Rapture" does not appear explicitly in the Bible, but the concept is often associated with passages that describe the gathering of believers to meet Christ. Here are a few key Bible verses that are commonly linked to :
👉🏽1 Thessalonians 4:16-17
👉🏽1 Corinthians 15:51-52
👉🏽John 14:2-3

End of days

End of Days

19 Nov, 14:48


የቤተክርስቲያናችን ( ኦርቶዶክስ) አስተምህሮ ሥነ-ፍጥረት
ዙሪያ እና መሬት ጠፍጣፋ ስለመሆንዋ የሚያመለክት መረጃ። ቪድዮ ላይ ስለጠቀስኩት ነው እንደ ማስረጃ እንድትይዙት።

በዚህ ዙሪያ አይኔን እንድከፍት ከረዱኝ ወንድሞች መካከል አንዱ ወንድሜ ቤንጃሚን ነው። I have to give him credit ብዙ እውቀትን ወስጃለው ላለፉት ሁለት አመት ባደረግነው ሰፊ ውይይት።

በተረፈ መፅሀፈ ሄኖክን አንብቡ ሚስጥሩም ቁልፉም እዛ ላይ ነው።ከላይ pin 📌 አርጌዎለው።

End of days

End of Days

19 Nov, 14:42


ፕሮቴስታንት የመነጠቅ (rapture) አስተምህሮን፣ መነሻውን እና እድገቱን፣ በተለይም በ18ኛው ክፍለ ዘመን በJohn Nelson Darby ሲሆን እሱን ተከትሎ ብዙ American evangelicals ወንጌላውያን ተቀብለው እንደ Scofield Reference Bible በይበልጥ እንዲስፋፋ አድርገውታል። ይህ 18ተኛው ክፍለ ዘመን የተነሳ እንግዳ ትምህርት ነው። ከዛ በፊት rapture ወይም pre-rapture የሚባል ትምህርት የለም። በዚህ በተሳሳ የመነጠቅ ጽንሰ-ሐሳብ በፕሮቴስታንት (ወንጌላውያን )ክርስትና ጋር በሰፊው የተቆራኘ ቢሆንም ሥሩ እና ትርጓሜው ብዙ ጊዜ በተሳሳተ መንገድ እንደሆነ ግልፅ ነው። ፕሮቴስታንቶች ንቁ። ቀደምት ሀይማኖት ትምህርቶችን በቅንነት ለመመርመር ሞክሩ። በቪድዮ የተወሰነ ሀሳብ ለማብራራት ሞክሬያለው

TikTok 👉🏽 https://vm.tiktok.com/ZMhn47SEr/
This post is shared via TikTok.

YouTube 👉🏽 https://youtu.be/lzJcnayNPoY?si=row287u0Z1ytFof0

In this video, i explore the Protestant doctrine of the Rapture, tracing its origins and development, particularly its rise in the 18th century. While the concept of the Rapture is widely associated with evangelical Christianity, its roots and interpretations are often misunderstood.

ሰላም ያቆየን,
End of days

End of Days

19 Nov, 09:37


https://vm.tiktok.com/ZMhnuHjHt

ኮፒ ሊንክ 🙏✝️❤️

End of Days

17 Nov, 12:49


የሳጥናኤል ጎል ኢትዮዽያ ትግረኛ ቁጥር 1 መፅሀፍ

End of Days

17 Nov, 12:48


Here we go 👉🏽👉🏽👉🏽 ቁጥር አንድ ብቻ ነው ያለኝ ትግረኛ የሳጥናኤል ጎል ኢትዮዽያ

End of Days

17 Nov, 12:40


An insightful article that explains the connection between Marcus Garvey and Haile Selassie👉🏽👉🏽👉🏽https://renegadeexpressions.com/2014/09/18/marcus-garvey-and-haile-selassie/

End of Days

17 Nov, 12:31


እውቀታችሁን ሳትሰስቱ አካፍሉን ( ሼር አርጉን) ውስጣቹ ብዙ እውቀት ያለ እህት ወንድሞች በመካከል እንዳላቹ አውቃለው፣ ተባብረን ተደጋግፈን እየተረዳዳን ዘመኑን እየዋጀን ወደፊት

End of Days

17 Nov, 12:12


TikTok copylink 🙏👉🏽 https://vm.tiktok.com/ZMhthJjRA/
This post is shared via TikTok.

YouTube 👉🏽 https://youtu.be/S5Ht9GjZ_58?si=JEAMK-3oHi1J2sFk

የናንተንም እውቀት መረጃ አጋሩን በኮሜንት ብዙ መማር ማወቅ የምፈልገው ነገር አለ ከናንተ

End of Days

16 Nov, 01:45


👇🏽👇🏽👇🏽

End of Days

13 Nov, 20:02


መፅሀፈ ሄኖክን ለጠየከኝ ወንድሜ ከላይ pin 📌 አርጌዋለው ለሁሉም እንዲታይ

End of Days

13 Nov, 19:47


https://youtu.be/UJJWj8RbzHY?si=1v8YHo7-PEqkxapT

End of Days

13 Nov, 18:29


TikTok 👉🏽https://vm.tiktok.com/ZMhp7hDft

ኮፒ ሊንክ 🙏🙏

YouTube 👉🏽 https://youtu.be/NVByOt_7034?si=HWJJo89EKkxSJhEt

End of Days

12 Nov, 23:21


የንጉስ ሰለሞንን ቀለበት በተመለከተ በሰራሁት ቪድዮ ላይ ይጠቅማል ብዬ ያሰብኩት ኮሜንት ነው። ከላይ attached picture ። በተረፈ በዚህ ዙሪያ live TikTok discuss እናረጋለን ስገባ

https://vm.tiktok.com/ZMhpBhUeW/

End of Days

12 Nov, 23:07


የኛም ሀገር የሰሞኑ ዜና ሁሉም ሀገር ተባብረው እየሰሩ ነው👇🏽👇🏽👇🏽

“በቭላድሚር ፑቲን፣ ዢ ጂንፒንግ እና በአቢይ አህመድ የሚመራ ሰው ሰራሽ ኢንተለጀንስ ትብብር ሊፈፀም ነው። ሶስቱ መሪዎች አለም ላይ ከፍተኛ ተፅዕኖ እየፈጠረ ያለውን አርተፊሻል ኢንተለጀንስ ላይ አብረው ሊሰሩ ነው። የአለም እጣ ፈንታን ሊቆጣጠር ይችላል ስለሚባለው አርተፊሻል እንተለጀንስ ኢትዮጵያ በአትኩሮት እየሰራችበት እንደሆነ ይታወቃል!”


በመጨረሻ ዘመን Ai 🤖 ወይም robots ይጠቀማሉ👉🏽 የዮሐንስ ራእይ 13
15፤ የአውሬው ምስል ሊናገር እንኳ ለአውሬውም ምስል የማይሰግዱለትን ሁሉ ሊያስገድላቸው፥ ለአውሬው ምስል ትንፋሽ እንዲሰጠው ተሰጠው።

Revelation 13
15 And he had power to give life unto the image of the beast, that the image of the beast should both speak, and cause that as many as would not worship the image of the beast should be killed.

End of Days

12 Nov, 22:58


Elon musk and the whole world agenda Transhumanism
“ The World Economic Forum says that
"Artificial Intelligence from Google has created its own "child" with artificial intelligence." They don't need living people, They want to transfer the whole world and people to the metaverse, but to do this, each person needs to be given the "number of the beast". Don't
fall for their tricks!”

Copylink 👉🏽 https://vm.tiktok.com/ZMhpkyqGj/

End of Days

12 Nov, 18:05


በሰራሁት ቪድዮ ቀረብ አርጋቹ ፁሁፉን ተመልከቱ የElon musk በ twitter አካውን የፃፈው ( post ) ያረገው ነው።

👉🏽Novus ordo seclorum 👉🏽new world order(a new order of centuries)


ወንድማችን Day7 እሱም ጥሩ ቪድዮ ሰርቶል check አርጉት. We're in the same boat

TikTok copylink 👉🏽 https://vm.tiktok.com/ZMhp297Pj/

End of Days

12 Nov, 17:41


ከእኛ ጋር ያለው አለም ላይ ካለው ይበልጣል። አትረበሹ በእምነታቹ እስከመጨረሻው ፅኑ

👉🏽2ኛ ነገሥት 6
16፤ እርሱም፦ ከእኛ ጋር ያሉት ከእነርሱ ጋር ካሉት ይበልጣሉና አትፍራ፡ አለው።

https://youtu.be/UJJWj8RbzHY?si=FO7hsjQOqr7Uo4or

End of Days

07 Nov, 22:51


Hamas has just called for the ‘IMMEDIATE’ End to War following Trump's election win.🤔

ሃማስ የትራምፕን ምርጫ ማሸነፉን ተከትሎ ጦርነትን 'IMMEDIATE' እንዲያበቃ ጥሪ አድርጓል።🤔


👉🏽For when they shall say, Peace and safety; then sudden destruction cometh upon them, as travail upon a woman with child; and they shall not escape.
1 Thessalonians 5:3

👉🏽1ኛ ተሰሎንቄ 5
3፤ ሰላምና ደኅንነት ነው ሲሉ ያን ጊዜ ምጥ እርጕዝን እንደሚይዛት ጥፋት በድንገት ይመጣባቸዋል ከቶም አያመልጡም።

https://www.hindustantimes.com/world-news/hamas-urging-donald-trump-to-stop-the-war-in-gaza-following-the-election-result-101730975786815.html

End of Days

07 Nov, 20:44


ሰላም ለእናንተ ይሁን እህት ወንድሞች

ዛሬ ከወንድማችን Day7 ጋር አጋጣሚ live TikTok ላይ ጥሩ ግዜ ነበረን ሆኖም ግን ወደማጠቃለያው ሰአት እንደተለመደው በመሀል የሚረብሽ የጨለማው መሀበረሰብ ስለማይጠፋ ሪፓርት አርገው አዘግተውታል። እና live acess remove ተደርጎበት ነው የወጣው፣ በመሀል ያልተናገራቹ ሀሳብ መስጠት ያልቻላቹ ከልብ ይቅርታ፣ ሌላ ግዜ ስንገባ live TikTok እንወያያለን። በተረፈ የወንድማችን day7 የቲክቶክ አካውንቱን profile ላይ ገብታቹ ከተቻለ ኮፒ ሊንክ አርጉለት። ያው እንደምታውቁት ይህ ስራ challenge አለው። ሆኖም ግን ከእግዚያብሔር ጋር እናሸንፋለን።

End of Days

07 Nov, 01:38


We are living in a system of control and corruption, a system designed to maintain power in the hands of a few while subjugating the many. This is the "beast system," a construct that thrives on manipulation, surveillance, and the exploitation of resources for the benefit of the elite. It perpetuates inequality, erodes freedoms, and fosters division, all while cloaking itself in the guise of progress and stability. Through this system, individuals are reduced to mere cogs in a machine, their desires, thoughts, and actions controlled by unseen forces. As we become more entangled in this web, it becomes increasingly difficult to break free or even recognize the true nature of the chains that bind us.

የምንኖርበት አለም በውሸተኞች የተሞላ ነው። የቁጥጥርና የሙስና ሥርዓት ውስጥ ነው፣ ብዙዎችን እያስገዛ ሥልጣንን በጥቂቶች ለማስቀጠል የተነደፈ ሥርዓት ነው። ይህ "የአውሬው ስርዓት" ( The beast system) ነው,የቁጥጥር controlling system)

ይቅርታ አማረኛ መፃፍ ግድፈት አለኝ፣ እየተለማመድኩኝ እየጣርኩኝ ነው።አንዳድ ስህተ ት ይኖራል ብዙ ግዜ google translation ነው የምጠቀመው

End of Days

06 Nov, 16:26


ኦርቶዶክስ መሆን መታደልም መመረጥም ነው። እምነቴን ማንም አልሰጠኝም ማንም አይወስድብኝም። በተራ ወሬ እና አሉባልታ የድሮ ታሪክ እያወጡ መክሰስ የጠላት የሰይጣን ስራ ነው። ሰይጣን ከሳሽ ነው። ‹‹ሰይጣን›› ማለት በዕብራይስጥ ቋንቋ ‹‹ባላጋራ›› ወይም ‹‹ተቃዋሚ›› ማለት ሲሆን፣ በሌላ ስሙ በግሪክኛ ‹‹ዲያቢሎስ›› ማለት ‹‹ከሳሽ›› ማለት ነው፡፡ባለጋራቹ ዲያብሎስ የሚውጠውን ፈልጎ እንደሚያገሳ ኣንበሳ ይዞራል።

የድሮ ማንነቴ አልፎል። የማቴዎስ ወንጌል 9: 17፤ በአረጀ አቁማዳ አዲስ የወይን ጠጅ የሚያኖር የለም፤ አዎ ብዙ አይቻለው : አሁን ግን መሰረቴን እና መንገዴን አውቄያለው። ለጥያቄዎቼ መልስ አግኝቻለው። ትክክለኛዋን ወደ ክርስቶስ የምታደርስ ቤተክርስቲያንን መርጫለው። ለዛ ደግሞ በኩራት እናገራለው። I am proud orthodox !

ከሰሞኑ በኔ ላይ የተሰራ ከሀሰት የውሸት ቪድዮ መልስ ለመስጠት ነው። ከምንም በላይ ያሳቀኝ ውሸት ደግሞ “ 👉🏽እኔ ነኝ የጀመርኩት : ከኔ ላይ ወስዳ ነው የምትሰራው” የአንድ የፕሮቴስታንት እህት ክስ። መቼም ከኔ ጋር ከጅምሩ አብረውኝ ውይይት ሲያረጉ የነበሩ ወንድሜ ቤንጂ እና ፍፄ ይህን ሲሰሙ በርግጠኝነት እንደሚስቁ እና እንደሚገረሙ እርግጠኛ ነኝ። ሉተር ያወረሰው የውሸት መንፈስንም ጨምሮ ነው መሰለኝ። እግዚያብሔር ልቦና ይስጥ።


ትክክለኛ ሀይማኖት አስተምዕሮ ወደ ክርስቶስ የምታደርስ እምነት 👉🏽ኦርቶዶክስ ተዋህዶ። ወደ ኤፌሶን 4
5፤ አንድ ጌታ አንድ ሃይማኖት አንዲት ጥምቀት፤

End of days

End of Days

06 Nov, 12:34


Donald Trump ምርጫውን አሸንፎል ። ማንም አሸነፈ ማንም ሁሉም ለአንድ አላማ ነው የሚሰሩት አዲሱ የአለም ስርአት👉🏽New world order, በተጨማሪ ከዚህ በፊት ስለ Donald Trump የሀሳዊው መሲህ (ሀሳዊው ክርስቶስ )መንገድ ጠራጊ ነው በሚል ብዙ ቪድዮ ሰርቻለው። በተለይ በተለይ ደግሞ ከእስራኤል ጋር ባለው የጠበቀ ግንኙነት ምክንያት። ይህን ፔጅ ከጅምሩ የምትከታተሉ ምስክር ናቹ። ወደ ሆላ ቪድዮዎቼን review ማድረግ ትችላላቹ በTikTok or YouTube. በተረፈ አሁን ትኩረታችን እስራኤል ላይ መሆን አለበት ምክንያቱም የተፃፈልን ትንቢት ምንም ግዜ ቢፈጅም መፈፀሙ አይቀርም። ዘመኑን መዋጀት አስፈላጊ ነው።

We are living in the system of control and corruption. 👉🏽The beast system

Copylink 👉🏽 https://vm.tiktok.com/ZMhVr8Tr6/

ሰላም ሁኑ
End of days

End of Days

05 Nov, 20:37


የኛ መሪያችን የድንግል ማሪያም ልጅ ጌታችን መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው።

እኛ የአለም አይደለንም ። ሁሉም አንድ ናቸው። one world government

የዮሐንስ ራእይ 7
17፤ በዙፋኑ መካከል ያለው በጉ እረኛቸው ይሆናልና፥ ወደ ሕይወትም ውኃ ምንጭ ይመራቸዋልና፤ እግዚአብሔርም እንባዎችን ሁሉ ከዓይናቸው ያብሳል።

Revelation 7
17 For the Lamb which is in the midst of the throne shall feed them, and shall lead them unto living fountains of waters: and God shall wipe away all tears from their eyes.

End of Days

05 Nov, 18:18


ሁሉም የአለም መንግስታን አንድ ናቸው ለአንድ አላማ ነው የሚሰሩት።

ይህ አድሱ አለም አቀፋዊ መተደደሪያ ደንብ or New World Order በቅርብ አመታት ዉስጥ ተግባራዊ እንደሚደረግ አንዳንድ የመረጃ ምንጮች የጠቀሱ ስሆን አሁንም ላላወቀንና አዉቀን ላልተረደን ሰዎች አድሱ አለማችን መተደደሪያ ደንብ or One World Government or New World Order ማለት በአለም አንድ መንግስት፣አንድ ሀይማኖት እና አንድ የሆነ አሰራር ስርአት መዘርጋት ማለት ነዉ።
👉🏽world economy forum
👉🏽Agenda 2030
👉🏽New world order


የማቴዎስ ወንጌል 7
15፤ የበግ ለምድ ለብሰው ከሚመጡባችሁ በውሥጣቸው ግን ነጣቂዎች ተኵላዎች ከሆኑ ከሐሰተኞች ነቢያት ተጠንቀቁ።

“Currently we are on the precipice of economic collapse, grocery prices that are beyond ridiculous, and on the brink of WW3!
4 more years to go . We will see what happens.”

End of Days

05 Nov, 18:10


https://youtu.be/dC45jLB1xio?si=-wJn7mFNwOn2v-Dx

End of Days

05 Nov, 17:31


https://vm.tiktok.com/ZMh4pmb5n

End of Days

04 Nov, 21:20


https://vm.tiktok.com/ZMh42xfBg

በውጪ ለምትኖሩ እህት ወንድሞች

End of Days

04 Nov, 18:21


“ዲጂታል አይዲ ወይም ፋይዳ አይዲ".... የሌለዉ ሰዉ ማለት ታርጋ እንደሌለዉ መኪና ማለት ነዉ..." የጠቅላዮ የቅርብ ግዜ የፓርላመንት ንግግር
In a recent speech, PM Abiy Ahmed stated that national ID systems can be viewed as instruments of population control, likening their implementation to how the anti-Christ might exert control over the world in the future. አንዱ የሚፈለገው በዚህ መንገድ ህዝብን መቆጣጠር ነው፣ መንገዱን እያስተካከሉለት ነው።

End of Days

04 Nov, 18:05


አትጨነቁ ይህ መንገድ ጠረጋ ነው ። በእምነታችን መፅናት መጠንገር አለብን እስከመጨረሻው መፅናት፣ የሀሳዊው ዘመን መምጣቱ የማይቀር ነው። የተፃፈው ይፈፀማል። መንገዶች እየተጠረጉ ነው። እኛም መንቃት ዘመኑን መዋጀት አስፈላጊ ነው። ዳሩ ግን ገና ስለሆነ አትጨነቁ። የተዘረጋውን system መርምሩ። የተረዳሁትን ቪድዮ ሰርቼበታለው።👉🏽National ID systems can be seen as a tool for population control in several ways. By creating a centralized database of citizens, governments can monitor and manage various aspects of their populations. This can include tracking movements, access to services, and even controlling voting eligibility.
they also raise significant ethical concerns about individual freedoms and government overreach.
https://youtu.be/GlmiCNwQ_Kk?si=uzoC_3NtNY4CB9RG

End of Days

04 Nov, 18:00


https://vm.tiktok.com/ZMh4LAP3S

ኮፒ ሊንክ🙏

End of Days

01 Nov, 00:27


⚠️ባብዛኛው ያስጀመሩት እነዚህ አይሁድ ነን የሚሉ ሴቶች ናቸው። 👉🏽የዮሐንስ ራእይ 3:9፤ እነሆ፥ አይሁድ ሳይሆኑ፦ አይሁድ ነን፡ ከሚሉ ነገር ግን ከሚዋሹ ከሰይጣን ማኅበር

⚠️Gender equality( የፆታ እኩልነትን ) እኩልነት ሲባል ከጠቀሜታ እና አስተዋፅኦ አንፃር እኩል ናቸዉ ማለት እንጂ በልዩ መመዘኛዎች ወንድ እና ሴት ተመሳሳይ አይደሉም ሊሆኑም አይችሉም! ለምንኖርባት አለም እና ለምንኖርበት ማህበረሰብ ሴትም ወንድም እኩል ጠቀሜታ እና አስተዋፅኦ አላቸቸዉ ነገር ግን ተመሳሳይ አስተዋፆ አይደለም የሚያበረክቱት። ሴት ልጅ ለማህበረሰብ የምትጫወተዉ ሚና ከወንዱ የተለየ በመሆኑ ሁለት የተለያዩ ነገሮችን ለማወዳደር መሞከር በራሱ ያለመብሰል መገለጫ ነዉ። ይህን ነው እንግዲ Agenda 2030 ተቀበሉ የሚለው። realityን፣ ተፈጥሮን ፣የተፃፈልንን መክዳት መተው እንደማለት ነው። ከእግዚያብሔር ትዛዝ እና ስርአት ውጪ መሆን።

⚠️ሌላው ከስር የገባው የግብረሰዶም አጀንዳ ነው። ግብረሰዶማዊነት በአለም ዙሪያ ማስፋፋት ፣ አዲስ ትውልድን በነሱ ስርአት መቅረፅ። በሴቶች ስር ተከልሎ አጀንዳን ማስፈፀም ነው። በመሀበረሰብ መካከል ተቀባይነት ስለማይኖረው ፣ በሴት ልጅ ጥቃት ስር መሸጋሸግ። ቤተሰብን ፣ ትዳርን መበተን። ግብረሰዶም ተፈጥሮአዊ መሰረት የሌለው ና በቃለ እግዚአብሔር የተወገዘ ነው! ኦሪት ዘሌ.ም18፥22 "ከሴት ጋር እንደምትተኛ ከወንድ ጋር አትተኛ ።ፀያፍ ነገር ነውና ።"ተብሎ ተፅፏል: ስለሆነም ግብረሰዶምን እንቃወማለን!!!

ንቁ! This will be my last post about feminism…..ለቀጣይ ተረኛ ታጋይ አስረክቤያለው….እግዚያብሔር ይመስገን ብዙ ሰው ነቅቶል። please don’t forget Agenda 2030.

https://vm.tiktok.com/ZMhQnncpT/

End of Days

01 Nov, 00:02


ቅድም በሰራሁት ቪድዮ ላይ የRihanna clipun(video👉🏽love on the brain) ለጠየቃችሁኝ , እያንዳንዱ ሂደት በደንብ ለተመለከተው ሰው ትርጉም አለው። በዘፈን ክሊፓቻቸው ያሉበትን ሁኔታ ያሳውቃሉ። እንደ እግዚያብሔር ፍቃድ እያንዳንዱን አብራርቼ ወደ ፊት በYouTube አቀርባለው። አላማው ወጣቱን ለማስተማር እና ወደ እግዚያብሔር ቤት እንዲቀርብ ነው። https://youtu.be/0RyInjfgNc4?si=q7mMhhBe2TPcTugd

End of Days

31 Oct, 19:30


ያለውን ነገር እንድታውቁት ነው። viewers reported your post , የሚከታተሉ ሰዎች ናቸው report የሚያረጉት። ችግር የለውም TikTok ካልሆነ ባለው በሌላ platform እንቀጥላለን ፣ YouTube etc

End of Days

31 Oct, 17:39


ከንደገና 👉🏽https://vm.tiktok.com/ZMhQVn9LB/

End of Days

31 Oct, 16:49


አሁን የሰራሁት ቪድዮ ከቲክቶክ ላይ report አርገው አስነስተውታል ። ኮፒ ሊንክ ያንሰዋል። አንድ ቪድዮ ስሰራ ብዙ ደቂቃ ወስጄ ነው የምሰራው። ኮፒ ሊንክ ያረጋቹ thank you በጣም። እግዚያብሔር ያክብርልኝ፣ ግን ብዙ ሰው ቢተባበር መልእክቱ ብዙ ሰው ጋር መድረስ ይችል ነበር ,ቪድዮም remove አይደረግም።ከንደገና upload ለማረግ እሞክራለው💔💔💔

End of Days

31 Oct, 16:33


ወጣቶች ንቁ YouTube ፣ ቲክቶክ ኮፒ ሊንክ🙏 https://youtu.be/vznJ94ucqvs?si=_Ex5QxS8JrIZKecE

End of Days

29 Oct, 16:10


https://vm.tiktok.com/ZMhxULyok

End of Days

29 Oct, 08:45


👉🏽SunChips ሁሉም package ላይ ከጀርባው ቁጥሩ X666 አለው ለዚህ ደግሞ ካምፓኒው ምላሽ እንዲሰጥ በትህትና እንጠይቃለን።

ዘመኑ ክፉ ነውና ዘመኑን መመርመር ግድ ነው። ከታች ያለው ፁሁፍ በጥቂቱ 👉🏽ከናዝሬት ደብረ ሰላም ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን አባቶች የተፃፈ መልእክት ነው።

“ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ በኤፌሶን ለሚገኙ ምእመናን መጪው ጊዜ ምን እንደሚመስል ከገለጠላቸው በኋላ አያይዞ እንዴት መኖር እንዳለባቸው መክሮአቸዋል፡፡ ስለመጪው ጊዜ ሲነግራቸው
‹‹ቀኖቹ ክፉዎች ናቸውና›› ብሏቸዋል፡፡

እንዴት መኖር እንዳለባቸው ሲመክራቸው ደግሞ ‹‹እንደ ጥበበኞች›› በጥበብ መመላለስ እንደሚገባቸው፤ ዳግመኛም ‹‹በጥንቃቄ›› እና ‹‹በመጠበቅ›› እየኖሩ ዘመኑን እንዲዋጁ አሳስቧቸዋል፡፡ (ኤፌ5.15-16)

እነዚህ ቁም ነገሮችለጊዜው በኤፌሶን ላሉ ምእመናን ቢጻፉም ለሁላችን ምክር እናእዝናት የሚሆኑ ናቸው”

ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ ‹‹ቀኖቹ ክፉዎች ናቸው›› በማለት ብቻ አላበቃም፡፡ በሌላ ክፍል ‹‹ነገር ግን በመጨረሻው ቀን የሚያስጨንቅ ዘመን እንደሚመጣ ዕወቅ፡፡›› እያለ መጪው ጊዜ ምን እንደሚመስል ከነምክንያቱ ጽፏል፡፡ (2ጢሞ3.1)

መጪውጊዜ አስጨናቂ የሚሆነው ሰዎች

‹‹ራሳቸውን የሚውዱ፣ ገንዘብንየሚወዱ፣ ምክህተኞች፣ትዕቢተኞች፣ ተሳዳቢዎች፣ለወላጆቻቸው የማይታዘዙ፣ የማያመሰግኑ፣ቅደስና የሌላቸው፣ፍቅር የሌላቸው፣ ዕርቅን የማይሰሙ፣ ሐሜተኞች፣ ራሳቸውንየማይገዙ፣ ጨካኞች፣ መልካም የሆነውን የማይወዱ፣ ከዳተኞች፣ችኩሎች፣ በትዕቢት የተነፉ፣ ከእግዚአብሔር ይልቅ ተድላን የሚወዱ›› ሰለሚሆኑ እንደሆነ አያይዞ ይናገራል፡፡


መልካም አኗኗር ከውስጣችን የሚፈልቅ እንጂ በግዢ የሚገኝ ቁስ አይደለምና፡፡ ደስተኛና ሰላማዊ ኑሮ መኖር ከፈለግን ምግባራችንን እናስተካክል፡፡ መጽሐፍ ቅዱስ



ኮፒ ሊንክ 👉🏽https://vm.tiktok.com/ZMhxjmE8D/

End of Days

29 Oct, 08:30


https://youtu.be/uj7NPc9McDI?si=5hZVXdvHbbWqOAJ_

End of Days

29 Oct, 07:58


https://vm.tiktok.com/ZMhx2X5TJ

ኮፒ ሊንክ 🙏 Ethiopia SunChips X666

End of Days

25 Oct, 16:00


እህታችን ye_lij_magna በፀሎታቹ አስቦት በጣም ጠንካራ brilliant እህታችን ናት የሴታይቱ ( feminism) አባላት እውነት ስለተናገረች እና ተገቢ ጥያቄ ስለጠየቀች ጠምደው ይዘዋታል፣ አሁን ብዙ ሰው እየነቃ ነው ተመስገን። በተለይ እህቶች በጣም ጥንቃቄ አርጉ በደካማ ጎን ነው አጀንዳቸውን ለማስፈፀም የገቡት። ከዚህ በፊት ብዙ ብያለው። መልካም እህቶች እግዚያብሔርን የሚፈሩ ብዙ አሉ። ከነሱ ጋር ህብረታችሁን አዳብሩ።

የልጅ ማኛ ቪድዮ👉🏽 https://vm.tiktok.com/ZMhHJXFvc/

መጽሐፈ ምሳሌ 31:10 ልባም ሴትን ማን ሊያገኛት ይችላል? ዋጋዋ ከቀይ ዕንቁ እጅግ ይበልጣል

End of days

End of Days

25 Oct, 15:38


Let me know your thoughts my dears ሀሳባችሁን በcomment በYouTube or TikTok አጋሩኝ ። ለምታውቁዋቸው አባቶች ላኩላቸው

TikTok ኮፒ ሊንክ 👉🏽 https://vm.tiktok.com/ZMhH1nF1e/

YouTube 👉🏽 https://youtu.be/dOxeUyWQF0s?si=jogSoNco1jLPTzuX

ትንቢተ ዳንኤል 7
24፤ አሥሩም ቀንዶች ከዚያ መንግሥት የሚነሡ አሥር ነገሥታት ናቸው፤ ከእነርሱም በኋላ ሌላ ይነሣል፥ እርሱም ከፊተኞች የተለየ ይሆናል፥ ሦስቱንም ነገሥታት ያዋርዳል።

The BRICS is a forum for cooperation among a group of leading emerging economies. The BRICS includes 10 countries

ሰላም ያቆየን
End of days

End of Days

25 Oct, 15:07


https://vm.tiktok.com/ZMhuoEBQk

ኮፒ ሊንክ🙏

End of Days

23 Oct, 20:45


By the way 👉🏽” ባለ ቀይ ከረባቱ” የሚለው ስያሜ የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ ከሚለው መፅሀፍ ላይ የተወሰደ ነው። ለዛ ነው መፅሀፉን ያላነበባቹ እንድታነቡት የምናበረታታው። በደንብ ገልፆታል።

End of Days

23 Oct, 17:21


ሰላም ለናንተ ይሁን እህት ወንድሞች

መዳን የማይችሉ ታካሚዎች ሂወታቸው እንዲያልፍ የሚያደርግ በሀገራችን ህግ በፓርላማ ሊፀድቅ ነው እየተባለ ይገኛል
ይህ አሰራር ታካሚዎች የማይድኑ መሆናቸው ከተረጋገጠ ከማሽን መንቀል ያካተተ ነው። ይህ እንግዲ ከዚህ በፊት እንደተወያየነው የህዝብ ቀነሳ ወይም depopulation agenda ነው። ያደጉ ሀገራት ሀገርን ለማበልፀግ ሰው መቀነስ የሚለውን ህግ ይጠቀማሉ። የብልፅግናውም ፓርቲ ብልፅግናን ለማምጣት የተለያየ system ከአለም ጋር በመተባበር እየሰሩ ነው። Agenda 2030 እቅድ። በvaccine💉 , በጦርነት , በምንበላው ምግቦች(GMO) , በህክምና ቦታዎች፣ በpharmaceuticals etc…. ይጠቀማሉ።

ይህም ጉድ አለ ያልተሰማ ዜና 👉🏽በተመሳሳይ ሁኔታ ከእንስሳት ወደ ሰው ንቅለ ተከላ ሊፈቀድ ነው🤔🤔

ንቁ፣ ፀልዮ በእምነታቹ ጠንክሩ: ማንም እንዳያታልላቹ ልባችሁን ጠብቁ

TikTok ኮፒ ሊንክ አርጉ please

ሰላም ሁኑ
End of days


https://youtu.be/3DuPFpL5u4g?si=jVcQ43_RuNAaz4VT

End of Days

23 Oct, 16:40


https://vm.tiktok.com/ZMhmWmTNd

Copylink 🙏

End of Days

22 Oct, 13:57


ሀሳቡ ትውልድን እንታደግ ነው። ወላጆች የቤት ስራችሁን ስሩ እንደዚህ አይነት ትምህርት ቤቶች ሺ አሉ፣ አንዱ ተስተካከለ ማለት ሌላዎ ተስተካከለ ማለት አይደለም። አላማው ከሚመጣው የአለም ስርአት የትምህርት system ልጆችን እንታደግ ነው።


ልጅን በሚሄድበት መንገድ ምራው በሸመገለም ጊዜ ከእርሱ ፈቀቅ አይልም” ምሳሌ 22÷6

End of Days

22 Oct, 10:11


https://vm.tiktok.com/ZMhm8d1Kb

የትምህርት ቤቱን ቪድዮ ለማየት ለምትፈልጉ please copylink 🙏

End of Days

21 Oct, 20:28


ሀገራችን ላይ እንዲሁም በአለም ዙሪያ ሰውን ገደል ይዞ እየገባ ያለው የብልፅግና ወንጌል (prosperity gospel) የሚባለው በፕሮቴስታንት ስር ተሸሽጎ የገባ የfreemasonry ወይም የጨለማው መሀበረሰብ አዲስ አጀንዳ ነው። የቡዲዝም የሂንዶይዝምንም ልምዶች ያደርጋሉ። ዘንዶ ያለበት ቦታ ሁሉ መገኛቸው ነው።. ይህ እኛን ኦርቶዶክሳዊያንንም ይመለከተናል ምክንያቱም ከጠቅላዮ ጀምሮ ብዙ ቦታዎችን ስለተቆጣጠሩት ነው። በጣም የሚያስፈራው ግን በትምህርት ሲስተም ውስጥ ምንም በማያቁ ጨቅላ ህፃናት ላይ ይህን አስተምሮአቸውን መክተት ነው። mindfulness (New Age religiosity) በዚህ ዙሪያ ቪድዮ ሰርቻለው። 👉🏽 https://youtu.be/XApgzNvQkdw?si=5sulBkWZnz8tIm9X

አቶ ጌታሁን ሄራሞ የተባሉ ግለሰብ የዛሬ 8 ወር በፊት ይህን ፁሁፍ አጋርተው ነበር

👉🏽በትናንትናው ዕለት "ወንጌላዊ ክርስቲያን" እንደሆኑ የነገሩን አቶ Yaye Abebe የተባሉ ግለሰብ፣ ከቡዲሂዝም እምነት የተቀዳው የማይንድፉልነስን አርምሞ በግላቸው እንደሚለማመዱ ካሳወቁን በኋላ ልምምዳቸው በትምህርት ተቋማት ምንም በማያውቁ ሕፃናት ላይ እንዲተገበር ድጋፋቸውን በገፃቸው መግለፃቸው ይታወሳል።ይህን ተከትሎም በገፃቸው ከፍተኛ ተቃውሞን አስተናግደዋል። 👉🏽ቀሪው ፁሁፍ picture ላይ አለላቹ።

የልጆቻችሁን ትምህርት ቤት ዳሪክተሮች እና ምን አይነት ትምህርት እንደሚሰጥ check አርጉ። ከላይ በpicture ላይ ያለውን ትምህርት ቤት ለግዜው የት እንደሆነ አቶ ጌታቸው ማጋራት አልፈለጉም። ግን አፈላልገን እንደርስበታለን።

End of days

End of Days

21 Oct, 17:12


ወጣቶች ይህን መፅሀፍ ግዜ ሲኖራቹ አንብቡት ይጠቅማችዋል ( 👉🏽የወጣቶች ህይወት ፣ ኦርቶዶክሳዊ ወጣት እንዴት ነው መኖር ያለበት ? በቤተክርስቲያናችን ዲያቆን 👉🏽ዲያቆን ህብረት የሺጥላ የተዘጋጀ 1997 እትም አ.አ አራት ክፍል PDF 👇🏽👇🏽

End of Days

21 Oct, 17:04


Here we go 👇🏽👇🏽👇🏽 ግዕዝ እና አማረኛ

End of Days

20 Oct, 12:00


TikTok please copylink 👉🏽 https://vm.tiktok.com/ZMh5ELts7/