Ethio Airdrop @seyfu_on_ebs_show Channel on Telegram

Ethio Airdrop

@seyfu_on_ebs_show


Ethio Airdrop

Ethio Airdrop (English)

Are you looking to dive into the exciting world of cryptocurrency and blockchain technology? Look no further than Ethio Airdrop! This Telegram channel, managed by the username @seyfu_on_ebs_show, is dedicated to providing the Ethiopian community with opportunities to earn free cryptocurrency through airdrops. But what exactly is an airdrop? An airdrop is a marketing strategy in which tokens or coins are distributed to cryptocurrency wallets for free. This allows individuals to get a taste of various cryptocurrencies without having to invest any money upfront. Ethio Airdrop sources and shares information on upcoming airdrops, providing its members with the chance to participate and potentially earn some crypto rewards. Join Ethio Airdrop today and start exploring the world of cryptocurrency with the Ethiopian community! Stay informed, stay engaged, and start earning your share of the crypto pie with Ethio Airdrop.

Ethio Airdrop

15 Sep, 11:25


ወደ ባይናንስ, OKX, Bybit.... ሃምስተር ቶከን deposit መስራት ጀምሯል

Ethio Airdrop

15 Sep, 11:16


19 ሰዓት ብቻ ይቀራል ቶሎ invite በ ማድረግ point ሰብስቡ በ 1ሰው 2000wat ይስታል በ ተጨማሪም 1000wat ብቻ ካላችሁ airdop list ሲሆን ይሰታቹአል 1000በጣም ቀላል ነው አሁን ቢጀምሩ ትገባላቹ ማቼስ ወፍ እንደ catizen አይቀልድም ⬇️⬇️
https://t.me/gamee/start?startapp=ref_532927079

Ethio Airdrop

13 Sep, 18:05


Hamster ላይ wallet connect መቷል

አንዴ ከመረጣችሁ መቀየር ስለማይቻል ተረጋግተን መምረጥ አለብን የኔ ምርጫ binance, bybit ena okx ነው
Kyc ላላለፈ ሰው wallet አራፍ ነው ግን በጊዜው ለመሸጥ አይሆንም

Ethio Airdrop

13 Sep, 17:19


Catizen ላይ ምሰሩ ለሊት 9 ስዓት ላይ mining ያልቃል ስለዚ ቢያንስ silver league ላይ መሆን አለባችሁ

Ethio Airdrop

10 Sep, 21:05


በመጪው የኢትዮጵያ አዲስ ዓመት 2017🌻
ያሰብናቸውን ወጥረን የምናሳካ ይሆናል 🍻

መልካም አዲስና የድል አመት እንዲሆንላችሁ እመኛለሁ OGs🍻 🥂

Ethio Airdrop

10 Sep, 19:07


Catizen ከ silver league ጀምሮ እደሚከፍል አስታውቀዋል

Ethio Airdrop

09 Sep, 19:34


እስቲ spin እያደረግን ለበዓል በግ መግዣ የሚሆን Dollar ሰብሰብ እናርግ
https://t.me/lucky_gems_official_bot/app?startapp=GocdrWiHduT6JFL8KPeMEz1FwvtLtDoZce3V7MYVPwi8

Ethio Airdrop

09 Sep, 12:57


catizen be gate.io list እንደሚደረግ አሳውቀዋል

Ethio Airdrop

07 Sep, 09:57


Blum ..........

Ethio Airdrop

07 Sep, 09:52


hamster kombat lay አዲስ achievement መቷል እሱም cheating is bad ሚል ነው key generate ላረጉ ለአብዛኞቹ ደርሷል

Ethio Airdrop

07 Sep, 09:42


X Empire ለመጀመር https://t.me/empirebot/game?startapp=hero532927079

lost dog ለመጀመር https://t.me/lost_dogs_bot/lodoapp?startapp=ref-u_6021607612

memefi ለመጀመርhttps://t.me/memefi_coin_bot/main?startapp=r_5c16cc52ac

major ለመጀመር https://t.me/major/start?startapp=6518981281

w coin ለመጀመር https://t.me/wcoin_tapbot?start=NTMyOTI3MDc5

rocky rabbit ለመጀመር https://t.me/rocky_rabbit_bot/play?startapp=frId532927079

ctizen ለመጀመር https://t.me/catizenbot/gameapp?startapp=r_1312_8433309

Ethio Airdrop

07 Sep, 09:34


በመስከረም ወር ሊሰት ሚደረጉ ኤርድሮፖች
👉hamster kombat September 26, መስከረም 16

👉x empire September 30, መስከረም 20

👉lost dog 5 days left

👉memefi October 9, መስከረም 29

👉major , soon

👉w coin, soon

👉rocky rabbit September 23 , መስከረም 13

👉catizen September 20, መስከረም 10

Ethio Airdrop

07 Sep, 09:34


ብዙ ቦታ እዳየሁት ከሆነ airdrop ወዲያው ሚከፈል ነው ሚመስላቸው ግን እደዛ አይደለመ ሁሉም airdrop የራሳቸው road map አላቸው በዛ መሰረት listing date ያሳውቃሉ የዛኔ ነው ሚከፍሉት
አሁን ብዙዎቹ list ሚደረጉበትን ቀን አሳውቀዋል ከነዛ መካከል ትልቅ project ናቸው ብዬ ማስባቸውን ከስር አስቀምጥላቹሀለው

Ethio Airdrop

06 Sep, 20:17


የ catizen premarket

ዋጋው🔥🔥🔥🔥

Ethio Airdrop

06 Sep, 09:41


የዛሬ ምርጫዬ
ካርድ ቁጥር 3 Evacuation
በመካከለኛነት ይመረጣል የሚል ነው

Ethio Airdrop

06 Sep, 06:39


አሰራሩ የ lostdog በየቀኑ 3 ካርድ ይሰጠናል ከ 3 ካርድ አንዱን ካርድ በግምት አንመርጣሐን ከዛ 8:30 ላይ ውጤት ይነገራል ያኔ የመረጥነው ካርድ መካከለኛ ድምፅ ካገኘ እናሸንፋለን ማለት ነው

Ethio Airdrop

06 Sep, 06:32


የ dogs እና የ notcoin መስራቾች እውቅና የሰጡት  airdrop lost dog ይባላል ሊያልቅ በጣት ሚቆጠሩ ጊዜያት ነው የቀረው
task በመስራት ብቻ ብዙ point መሰብሰብ ይቻላል እዳያመልጣቹ
ለመጀመር https://t.me/lost_dogs_bot/lodoapp?startapp=ref-u_1061208292

Ethio Airdrop

06 Sep, 03:35


ሁሉም በሰራው ልክ ሚያገኝበት ድንቅ ወር SEPTEMBER ሁላችሁም ዝግጁ👊🔥

Ethio Airdrop

05 Sep, 20:34


Catizen አሰራሩ ተመሳሳይ level ላይ ያሉ ድመቶችን መደመር ነው

list ሲደረግ ሚታየው profit per hr ስለሆነ ድመቶችን እየገዛቹ ደምሩአቸው

ያልገባቹ ነገር ካለ ደሞ በ ኮመንት ሴክሽን ውስጥ ጠይቁኝ

Ethio Airdrop

05 Sep, 20:18


2017 ካሁኑ ብዙ አሪፍ ዜናዎችን እያሰማን ነው😂🔥🔥