Corbus Metal Ethiopia @corbus_metal_ethiopia Channel on Telegram

Corbus Metal Ethiopia

@corbus_metal_ethiopia


This is a community developed for potential customs for marketing and in-port and export trades!
We are officially available on this channel. Corbus metal!

This is a telegram channel which is developed for our premium customers.

ይህ ቻናል ለፕሪምየም ደንበኞቻችን

Corbus Metal Ethiopia (Amharic)

ኮርቡስ መተል ኢትዮጵያ በሌላ አትሌመት የተገኘ በፕሪምየምና ምክር እርምጃና መመናወን እንዲወስዳለን። ከታዳጊ ሰራዊትም ያሉበላይ አስታወቀችን በኋላም እንደተንቀሳቄ በቻናል። ኮርቡስ መተል።nnይህ ለእኛውያንን በትመረሻልናን። ከመጨረሻው በትምህርት ላይ የቻናላችን ቻናላችን ነው።nnለኮርቡስ መተል፣ ለሚኒስትሮችን ለቀጥታ የፖሊማ እንዲሆን ስሏችን የቻናል መረጃዎችን ይግባን።

Corbus Metal Ethiopia

07 Sep, 06:43


ጳጉሜን 2 የሪፎርም ቀን🌼

የኢትዮጵያ ንግድና ዘርፍ ምህበራት ምክር ቤት የንግድ ማህበረሰቡ የጋራ ፍላጎቶችን በሚገባ መንጸባረቅና መሟላታቸውን እንዲሁም ንግድ እና ኢንቨስትመንት እንዲስፋፋ የሚሰራ ተቋም ነው፡፡
ከዚህም ባሻገር ፤ በማስረጃ ላይ የተመሠረተ ምክክር በማድረግ፣ የአቅም ግንባታና የቅንጅት ሥራዎችን በማስፋፋት ምቹ የንግድና ኢንቨስትመንት ከባቢ እንዲፈጠርና የግሉ ዘርፍ በኢኮኖሚው ውስጥ የመሪነት ሚናውን እንዲጫወት ማድረግ ተልዕኮ ያለው ነው፡፡
ዓላማዎቹን በሚፈለገው ብቃት ልክ እና ደረጃ ማስፈጸም እንዲቻለውም  የነበሩ ጠንካራ ስራዎችን የበለጠ በማሳደግ እንዲሁም ዘመኑ ከሚፈልገው አጠቃላይ የግሉ ዘርፍ  ኢኮኖሚያዊ ተሳትፎ አንጻር  የለውጥ እና ሪፎርም  ስራዎችን በአጭር ጊዜ ውስጥ  በማከናወን ፤ የንግዱ ማኅበረሰብ  በሚገባው ደረጃ እና ቁመና ልክ  እንዲሆን ለማስቻል  በሙሉ ቁርጠኝነት እየሰራን ነው ::
እነዚህን እና ሌሎች የምክር ቤታችንን ተልዕኮዎቻች  ለማሳካት  በምናደርገው ሰፊ ጥረትም  ከጎናችን በመሆን እየደገፋቹን ላላቹ  ሁሉ  በዚህ አጋጣሚ ምስጋናየን አቀርባለው ፡፡

መላው ኢትዮጵያውያን እንኳን ለጳጉሜን 2 የሪፎርም ቀን አደረሳችሁ።🌼 
ስብስብ አባፊራ የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት ፕሬዚዳንት

የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት
ስልክ፡  +251115514005
ፋክስ፡  + 251115517699
P. O. Box 517,
ኢ.ሜይል: [email protected]
ድረ ገጽ: www.ethiopianchamber.com
ቴሌግራም      t.me/ethiopiachamber
ትዊተር         https://twitter.com/EthiopiaChamber
ፌስ ቡክ፡   https://www.facebook.com/EthiopianChamber
Youtube:https://www.youtube.com/channel/UCMEZ4TO8dQiIJvk2IQkTxhA
Linkedin(ሊንክዲን):https://www.linkedin.com/company/ethiopianchamber/in

Corbus Metal Ethiopia

31 May, 21:10


Channel name was changed to «Corbus Metal Ethiopia»