Change your Life @buruk_light Channel on Telegram

Change your Life

@buruk_light


- We need Positivity
+ Hard work...
Join our group @BurukLight

Change your Life (English)

Are you looking to transform your life for the better? Look no further than the 'Change your Life' Telegram channel! This channel, managed by the user @buruk_light, is dedicated to helping individuals achieve success and lead more fulfilling lives. The channel provides valuable insights, tips, and motivation for personal growth and development. Whether you're looking to improve your career, relationships, health, or overall well-being, 'Change your Life' has the resources you need to make positive changes.

Who is it? The 'Change your Life' channel is for anyone who is seeking inspiration, guidance, and practical advice on how to enhance various aspects of their life. Whether you are a student, professional, entrepreneur, or simply someone looking to improve their quality of life, this channel is for you. What is it? This channel is a platform for self-improvement enthusiasts to connect, learn, and support each other in their personal growth journeys. Whether you're looking for motivational quotes, success stories, productivity hacks, or self-help resources, 'Change your Life' has it all.

To take the first step towards transforming your life, join the 'Change your Life' Telegram channel today! For more interactive content, you can also check out the @Real_Success_bot and join the group @BurukLight. Don't wait any longer to start living the life you've always dreamed of!

Change your Life

13 Feb, 14:32


#እውቀት በህይወታችን አስፈላጊ ነው።

❄️

@Buruk_Light

Change your Life

12 Feb, 13:08


ችግሩን የፈጠረውን አስተሳሰብ ይዘህ ችግሩን አፈታውም!

It's Impossible
❄️

@Buruk_Light

Change your Life

10 Feb, 05:21


ለተማሪዎች ፣ ለሰራተኞች ፣ ለቢዝነስ ሰዎች ፣ ስራ ለሌላችሁም ደስ የሚል ሰኞ
ይሁንላችሁ
🥰

Change your Life

08 Feb, 16:41


ስለ ንባብ (ማንበብ) 🗣

                           ❄️
@Buruk_Light

♡        ❍ㅤ       ⎙ㅤ     ⌲
ˡᶦᵏᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ      ˢʰᵃʳᵉ

Change your Life

31 Jan, 11:03


ካልተለወጥክ ትሸነፉለህ!

ለውጥ ሲመጣ ከለውጡ ጋር መላመድና ራስችንን መለወጥ አስፈላጊ ነው። በሚለዋወጥ አለም ውስጥ እየኖርን አልለወጥም ማለት ሞኝነት ነው። ምክንያቱም ምርጫ አይደለም እኮ ግዴታ ነው። እድሜህ ሲሄድ ከክፍል ክፍል ስትሸጋገር ፣ ስታገቢ ፣ ስትወልጂ ቤተሰብ ስመሰርት ስራ ስትይዝ አልለወጥም አይሆንም ማለት ጉዳት እንጂ ጥቅም የለው። ለውጥን የማይፈልግ እና የማለወጥ ሰው ፣ በሌሎች ለውጡን በሚገነዘቡና ራሳቸውን በሚያሻሽለ ሰዎች ይበለጣል ይሸነፉል።

                           ❄️
@Buruk_Light

❄️

♡    ❍ㅤ       ⎙ㅤ     ⌲
ˡᶦᵏᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ      ˢʰᵃʳᵉ

Change your Life

28 Jan, 05:59


መልካም ቀን እንዲኖራችሁ ቀናችሁን በምስጋና ጀምሩ።

ይህንን ማድረግ በጥሩ mood ቀናችሁን እንድትጀምሩ ይረዳችኋል። አስተውላችሁ ከሆነ ጠዋት በጥሩ ሙድ ካልጀመራችሁ ቀኑን ሙሉ መጥፎ ነገር ሲያጋጥማችሁ ነው ሚውለው። ጠዋት ተጣልታችሁ ከቤት ከወጣችሁ ስትነጫነጩ ትውላላችሁ። የጠዎቷ ትንሽ ነገር ቀኑን ሙሉ አብራችሁ ትዘልቃለች።

ለዛም ነው ጠዋታችሁን በመልካም ነገር መጀመር ያለባችሁ። ያንን ለማድረግ ደግሞ አንደኛውና ምርጡ መንገድ በሰላም ስላደራችሁ...

በምስጋና መጀመር ነው🙏

                      ❄️
@Buruk_Light

❄️

♡ ㅤ    ❍ㅤ       ⎙ㅤ     ⌲
ˡᶦᵏᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ      ˢʰᵃʳᵉ

Change your Life

27 Jan, 14:10


ማማረር ከህይወታችሁ ልታስወግዱት ሚገባ ነገር ነው።

ማማረር ውስጣችሁን እንዲደብራችሁና ሃዘን እንዲሰማችሁ ከማድረግ በተጨማሪ ልማድ ይሆንና የስንፍና ምክንያት ይሆናል።

የኑሮው ውድነቱን ስታማሩ ብትውሉ ድብርትና ሃዘን ይሰማችኋል ትበሳጫላችሁ እንጂ በህይወታችሁ ላይ የሚጨምረው ጠቃሚ ነገር የለም።

ጥቅም ከሌለው ታዲያ ለምን ታማርራላችሁ?!

                     ❄️
@Buruk_Light

❄️

Change your Life

19 Jan, 10:39


ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለጥምቀት በዓል በሰላም አደረሳችሁ!!

መልካም በዓል ❤️🙏

Change your Life

19 Jan, 05:28


1️⃣0️⃣ ጤናችንን መጠበቅ

ከስኬታማ ሰዎች ከምንማራቸው ልምዶች መካከል ለጤናቸውና ለአካል ብቃታቸው ቅድሚያ መስጠታቸውን ነው፡፡ የምንበላው ምግብ እና የምናደርገው የአካል በቃት እንቅስቃሴ መላ ህይወታችን ላይ ትልቅ ተጽእኖ ያሳርፋሉ፡፡ ስኬታማ ሰዎች ጤናቸውን ለመጠበቅ በየዕለቱ የአካል እንቅስቃሴ ያደርጋሉ። የተመጣጠነ እና ለጤና ተስማሚ የሆኑ ምግቦችን አዘውትረው ይመገባሉ፡፡ ይህን በማድረጋቸው የየዕለት ተግባራቸውን በቅልጥፍናና በንቃት ያከናውናሉ፡፡

ከአመጋገባቸውና ከአካል ብቃት እንቅስቃሴያቸው በተጨማሪ ተገቢውን እረፍት ያደርጋሉ።

(በእርግጥ ይህ ለአብዛኛው ሰው የማይሆን ትምህርት ነው ምክንያቱም ኢትዮጵያ ውስጥ ሰው ከሚሰራው በላይ ጊዜውን "በእረፍት" ነው ሚያባክነው)

ያለ እረፍት ለምትሰሩ ግን ጥቂት ጊዜ ከራሳችሁ ጋር ማሳለፍና መንገዳችሁን በመመልከት ፣ በመገምገም አቅጣጫጭሁን ማስተካከል ተገቢ ነው።

👉ልማድ 1
👉 ልማድ 2
👉 ልማድ 3
👉 ልማድ 4
👉 ልማድ 5
👉 ልማድ 6
👉 ልማድ 7
👉 ልማድ 8
👉ልማድ 9

(ከ10ሩ ውስጥ ጠቃሚ ትምህርቶች እንዳገኛችሁ እርግጠኛ ነኝ በመተግበር ደግሞ ህይወታችሁ ላይ ልዩነት ፍጠሩ)

                       ❄️
@Buruk_Light

❄️

♡ ㅤ    ❍ㅤ       ⎙ㅤ     ⌲
ˡᶦᵏᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ      ˢʰᵃʳᵉ

Change your Life

18 Jan, 17:20


ማይክል ጃክሰን ብዙ ተወርቶለታል ብዙ ተብሎለታል፤ ግን ከላይ በፎቶ እንደምታዮት ጉዳይ በብዛት የተወራለት ድርጊት የለም። ነገሩ ሳይንስ ይሁን ድግምት፣ ብቃት ይሁን ሽወዳ እስከአሁን ብዙወች የሚነታረኩበት ጉዳይ ነው። Smooth Ccriminal የተባለ ዘፈኑ ላይ እንደምታዮት 45 ድግሪ ወደፊት አዝምሞ "በአፉ ወድቆ ጥርሱን ለቀመ" ሲባል ተመልሶ ቆመ! ይሄ ዳንሱ ቁጥር ስፍር የሌለው መላምት ተፅፎበታል ፣ ከፊዚክስ ባለሙያወች እስከጫማ ሰሪወች ተከራክረውበታል፣ ስለአጥንት አብጠርጥረው የሚያጠኑ ባለሙያወች /Osteologist?/  በየሚዲያው እየተጋበዙ ብዙ ብለዋል! ያዘመመ ሐውልት ሁሉ ቁሞለታል!

የሆነ ሆኖ ምኑ ነው እንዲህ ለአመታት ዓለምን ያነጋገረው? ማይክል ወደፊት ማዝመሙ ነው? አይደለም! መደነሱ ነው? ከአርጋው በዳሶ በላይ ማን ደነሰ ወገኖቸ? ማዝመም ሁላችንም እንችላለንኮ፤ ግን አንመለስም!  በዛው እንደደመራ ቋሚ እንገነደሳለን! የማይክልን ነገር አነጋጋሪ ያደረገው

አ.  ለ.  መ.  ው.  ደ. ቁ.  ነው !  አለመውደቁ! ቢወድቅ የአንድ ሰሞን ዜና ሁኖ ይረሳ ነበር!

ጓዶች! ኑሮም ይሁን ሰው አልያም ማንኛውም ነገር ገፍቷችሁ አዝምማችኋል? እንዳትወድቁ! እንደምንም ቀና በሉ፣ ወደፅናታችሁ ተመለሱ!! ያኔ ማዝመማችሁ ሳይሆን አለመውደቃችሁ ታሪካችሁ ይሆናል!!

Alex Abraham ✍️

                       ❄️
@Buruk_Light

❄️

♡ ㅤ    ❍ㅤ       ⎙ㅤ     ⌲
ˡᶦᵏᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ      ˢʰᵃʳᵉ

Change your Life

17 Jan, 07:25


10 ስኬታማ ለመሆን የሚጠቅሙ ዋና ዋና ልምዶች እና የአኗኗር ዘይቤዎች ውስጥ...

9️⃣ ዕውቀትን መሻት

ዕውቀት ከሚገኝባቸው መንገዶች ውስጥ አንዱ ማንበብ ነው፡፡ ማንበብ ዕውቀትን ያዳበራል።

ዕውቀት ደግም ሀይል ነው፡፡ የተሰካለቸውን ሰዎች ታሪክ ማንበብ ከህይወታቸው ካሳለፉት ልምድ እንድንማር ከማድረጉም ባሻገር እንድንነቃቃ ለስራ እንድንነሳሳ ያደርጋል። የምናነባቸውን መጻህፍትን ግን መምረጥ ያስፈልገናል። የሚጠቅሙንንና ጊዜያችንን ያለምንም ፋይዳ የሚያባክኑትን መጻህፍት መለየት ጠቃሚ ነው፡፡

ስኬታማ የሆኑ ሰዎችን ህይወት ብንመለከት፣ መጻህፍትን ማንበብ ከዕለት ተዕለት ህይወታቸው ጋር የተቆራኘ ነው፡፡

ለምሳሌ የፌስብክ መስራች እና ቢሊየነር ማርክ ዙከርበርግ በወር ሁለት በተለያዩ ርዕሰ ጉዳዮች ላይ የተጻፉ መጻህፍት ያነባል። በስኬት አናት ላይ የተቀመጠው ማርክ ለማንበብ ጊዜውን ማመቻቸት ከቻለ እኛ ወደ ስኬት ለመሄድ መንገድ ላይ ያለን ሰዎች ደግሞ ለማንበብ ጊዜ ሊኖረን ይገባል።

በተቻለ መጠን ለስኬታችን የሚያግዙንን መጻህፍት ቅድሚያ ሰጥተን ብናነባቸው መልካም ነው።

👉ልማድ 1
👉 ልማድ 2
👉 ልማድ 3
👉 ልማድ 4
👉 ልማድ 5
👉 ልማድ 6
👉 ልማድ 7
👉ልማድ 8

10 ይቀጥላል...

@Buruk_Light❄️

❄️

♡ ㅤ    ❍ㅤ       ⎙ㅤ     ⌲
ˡᶦᵏᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ      ˢʰᵃʳᵉ

Change your Life

15 Jan, 10:19


10 ስኬታማ ለመሆን የሚጠቅሙ ዋና ዋና ልምዶች እና የአኗኗር ዘይቤዎች ውስጥ...

8️⃣ኪሳራን አለመፍራት (Risk Takers)

ስኬታማ ሰዎች ኪሳራን አይፈሩም። ይልቁንም ስኬትን በማሰብ ሌሎች የማይደፍሩትን ሀሳብ ይደፍራሉ። ኪሳራን የሚፈሩ ሰዎች ደግሞ ከቆሙበት ፈቀቅ ሳይሉ አመታት ያልፋሉ። እነርሱ ፈርተው የተውትን ሀሳብ ሌሎች ኪሳራ የማይፈሩ ሰዎች (Risk taker) የሆኑ ሰዎች ተጠቅመውበት ሲያዩ በፀፀት ይንገበገባሉ።

ኪሳራን አለመፍራት ማለት ግን ሳያስቡና ሳያመዛዝኑ ውሳኔ በመወስን ኪሳራ ውስጥ መግባትን አያካትትም። ድፍረታችን በመረጃ እና በስሌት ላይ የተመሰረተ መሆኑን ማረጋገጥ ይገባል። ኪሳራን አለመፍራታችን ያላየናቸውን መልካም አጋጣሚዎች አጥርተን እንድናይ ዓይናችንን ይከፍትልናል።

ለምሳሌ የአፕል መስራች ስትቭ ጆብስ ኪሳራን አለመፍራትና በጥናት ላይ የተመሰረተ ድፍረት አይፎን የተባለውን ዝነኛ ስልክ እና ሌሎች ተወዳጅ የኤሌክትሮኒክስ ምርቶች ለአለማችን አስገኝቷዋል።

CALCULATED RISK TAKERS ARE WINNERS 🏆

👉 ልማድ 1
👉 ልማድ 2
👉 ልማድ 3
👉 ልማድ 4
👉 ልማድ 5
👉 ልማድ 6
👉 ልማድ 7

9 እና 10 ይቀጥላል...

@Buruk_Light

♡ ㅤ    ❍ㅤ       ⎙ㅤ     ⌲
ˡᶦᵏᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ      ˢʰᵃʳᵉ


❄️   ❄️   ❄️  

Change your Life

15 Jan, 03:49


WAKE UP... 🛏️

GM

Change your Life

11 Jan, 06:24


10 ስኬታማ ለመሆን የሚጠቅሙ ዋና ዋና ልምዶች እና የአኗኗር ዘይቤዎች ውስጥ..

7️⃣ ለጋስ መሆን፣ ሰውን መርዳት

"በመስጠት ደሀ የሆነ የለም" ትላለች ታዋቂዋ የአና ማስታወሻ ጸሐፊ አና ፍራንክ።

ስኬታማ የሆኑ ሰዎች ጊዜያቸውን ሌሎችን ለመርዳትና ለመደገፍም ይጠቀሙበታል። በስፊው እንደሚታመነው ሌሎችን መርዳትና መደገፍ በአእምሮ ላይ በጎ ተጽእኖ ይኖረዋል።

እራስ ወዳድነት እና ስግብግብነት የስኬታማ ሰዎች መገለጫ አይደለም። ይልቁንም እነርሱ የሚታወቁት ሰውን ማገዝ ተጨማሪ በረከት እንደሚያመጣላቸው ነው፡፡

ስኬታማ የሆኑ ሰዎች የስኬታማነት መንገዶችን ለሌሎች ለማካፈል አይሰስቱም። የሌሎች ስኬት የእነርሱን ስኬት እንደሚደግፍ በደንብ ይገነዘባሉ።

በቀናነት ሌሎችን መርዳት ከሚሰጠን የህሊና እርካታ ባሻገር ማህበራዊ ህይወታችንን ያሳምረዋል።

⚠️(እዚህ ጋ ግን ምስጢር የሆነውን እና የማይነገረውን መለየት ይገባል)

👉 ልማድ 1
👉 ልማድ 2
👉 ልማድ 3
👉 ልማድ 4
👉 ልማድ 5
👉 ልማድ 6

8,9,10 ይቀጥላል...

@Buruk_Light

♡ ㅤ    ❍ㅤ       ⎙ㅤ     ⌲
ˡᶦᵏᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ      ˢʰᵃʳᵉ


❄️   ❄️ ❄️  

Change your Life

10 Jan, 05:37


መልካም ቀን ይሁንላቹ🙏

Change your Life

10 Jan, 05:35


10 ስኬታማ ለመሆን የሚጠቅሙ ዋና ዋና ልምዶች እና የአኗኗር ዘይቤዎች ውስጥ..

6️⃣በፍጥነት ማሰብናመወስን መቻል ነው

መወሰን መቻል የስኬታማ ሰዎች መለያ ነው፡፡ ለመወሰን ደግም ፈጥኖ እና አርቆ ማሰብ አስፈላጊ ነው። ለመወሰን ጊዜ የሚወስዱ ሰዎች መልካም አጋጣሚዎች ሳይጠቀሙባቸው እንደዋዛ ያልፋሉ፡፡

መልካም አጋጣሚዎች አንዴ ካለፉ ተምልሰው ሰለመምጣታቸው ምንም ዋስትና የለንም እና ለመወሰን የዘገየን መሆን የለብንም። ይህ ሲባል ግን የምንወስነው ውሳኔ ሀላፊነት የተሞላበትና መረጃን መሰረት ያደረገ መሆን ይገባዋል።

ካለመወስን ግን የተሳሳተ ውሳኔ ወስነን ከስህተታችን መማር ይሻላል። እስቲ እዚህ ላይመወሰን ባለመቻላችን ያመለጡንን አጋጣሚዎች እናስብ።...🤔

በየእለቱ ከምንጸጸትባችው ምክንያቶች አብዛኞቹ ካለመወሰናችን የሚመጡ ናቸው፡፡

ሰኬታማ ለመሆን ውሳኔ ቶሎ መስጠት መቻል ይኖርብናል።

👉 ልማድ 1
👉 ልማድ 2
👉 ልማድ 3
👉 ልማድ 4
👉 ልማድ 5

7,8,9,10 ይቀጥላል...

@Buruk_Light

❄️ ❄️

♡ ㅤ    ❍ㅤ       ⎙ㅤ     ⌲
ˡᶦᵏᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ      ˢʰᵃʳᵉ

Change your Life

07 Jan, 18:54


10 ስኬታማ ለመሆን የሚጠቅሙ ዋና ዋና ልምዶች እና የአኗኗር ዘይቤዎች ውስጥ..

5️⃣ እራስን ማወቅ

ስኬታማ ሰዎች እራሳቸውን ጠንቅቀው ያውቃሉ። ማን እንደሆኑ፣ ምን እንዳላቸውና ምን እደሚጎድላቸው በደንብ ይገነዘባሉ። ግባቸውን በጥንካሬያቸው፣ በችሎታቸው ዙሪያ ይቀርጻሉ፡፡ አለመቻላቸውን አምነው ይቀበላሉ።

ከእነርሱ ለተሻሉት ዕድል በመስጠት ካሰቡበት ይደርሳሉ። ስኬታማ ሰዎች የማይችሉትን እችላለሁ ብለው ከመገበዝ ይልቅ ሁል ጊዜም ከሌሎች ለመማር ይጥራሉ። ድክመታቸውን ማወቃቸው እንዲሻሻሉ ያደርጋቸዋል። ድክመታቸውን አምነው ሰለሚቀበሉ ከሌሎች ጋር ተግባብተው መስራት ይችላሉ።

እራስን ማወቅ ከስኬታማ ሰዎች ልንማረው የሚገባ ዓብይናእደሚጎድላቸው በደንብ ይገነዘባሉ። ግባቸውን በጥንካሬያቸው፣ በችሎታቸው ዙሪያ ይቀርጻሉ፡፡ አለመቻላቸውን አምነው ይቀበላሉ። ከእነርሱ ለተሻሉት ዕድል በመስጠት ካሰቡበት ይደርሳሉ፡፡

ስኬታማ ሰዎች የማይችሉትን እችላለሁ ብለው ከመገበዝ ይልቅ ሁል ጊዜም ከሌሎች ለመማር ይጥራሉ። ድክመታቸውን ማወቃቸው እንዲሻሻሉ ያደርጋቸዋል። ድክመታቸውን አምነው ሰለሚቀበሉ ከሌሎች ጋር ተግባብተው መስራት ይችላሉ። እራስን ማወቅ ከስኬታማ ሰዎች ልንማረው የሚገባ ዓብይና ወሳኝ ባህሪ ነው፡፡ በሌሎች ምዕራፎች የበለጠ ትንታኔ ያገኛሉ።

👉 ልማድ 1
👉 ልማድ 2
👉 ልማድ 3
👉 ልማድ 4

6,7...10 ይቀጥላል...

@Buruk_Light

❄️

Change your Life

07 Jan, 06:28


"ዛሬ በዳዊት ከተማ መድኃኒት እርሱም ክርስቶስ ጌታ የሆነ ተወልዶላችኋልና።”
  — ሉቃስ 2፥11

ለክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሀነ ልደቱ በሰላም በጤና አደረሳቹ አደረሰን

መልካም በዓል ይሁንላችሁ 🙏

Change your Life

06 Jan, 05:49


10 ስኬታማ ለመሆን የሚጠቅሙ ዋና ዋና ልምዶች እና የአኗኗር ዘይቤዎች ውስጥ..

4️⃣ ሳያቋርጡ መሞከር ፣ ተስፋ አለመቁረጥ

ቶማስ ኤዲሰን አምፖልን ለመፍጠር 1000 ጊዜ እንደሞከረ ይነገራል። ከ1000 ሙከራዎች በኋላ ተሳክቶለት አምፖልን ፈጥሯል። ቶማስ ሰለቸኝ ብሎ ሙከራውን መሀል ላይ አላቋረጠም፣ ተስፋ ሳይቆርጥ ተጋ። ስኬታማ ሰዎች በቀላሉ ተስፋ የሚቆርጡ ሰዎች አይደሉም። በጨለማ ውስጥ እንኳን ሆነው ትንሿን የብርሃን ጭላንጭል አሻግረው ማየት ይችላሉ፡፡ ሁኔታዎች ምቹ ሲሆኑም ሳይሆኑም የጀመሩትን ከግብ ለማድረስ ይተጋሉ።

የስኬት ጉዞ በውጣ ዉረድ የተሞላ መንገድ ነው፤ ስኬታማ ሰዎች ሁሌም ውድቀት በዙሪያቸው እንዳለ ያምናሉ። ለስኬታማ ሰዎች መውደቅ የስኬት ዋዜማ ነው፡፡ ከውድቀታቸው እየተማሩ አዲስ ተስፋ እየሰነቁ ወደፊት ይጓዛሉ። ሰለዚህ ሰኬታማ እንድንሆን በቀላሉ ተሰፋ የማንቆርጥ መሆን ይገባናል።

በእያንዳንዱ የስኬት ጎዳና ወድቆ መነሳት መኖሩን በማመን ተስፋ ሳንቆርጥ መትጋት አለብን፡፡

👉 ልማድ 1
👉 ልማድ 2
👉 ልማድ 3

5,6,7...10 ይቀጥላል...

@Buruk_Light

❄️

♡ ㅤ    ❍ㅤ       ⎙ㅤ     ⌲
ˡᶦᵏᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ      ˢʰᵃʳᵉ

Change your Life

05 Jan, 09:10


10 ስኬታማ ለመሆን የሚጠቅሙ ዋና ዋና ልምዶች እና የአኗኗር ዘይቤዎች ውስጥ..

🔢 ዓላማን አለመሳትና አለመዘንጋት

በዚህ አለም ከትኩረታችን የሚያዘናጉን ነገሮች ብዙ ናቸው፡፡ መዘናጋት ደግሞ የአንተ፣ የአንቺ ችግር ብቻ ሳይሆን የብዙዎች መሠረታዊ ችግር ነው፡፡ ስኬታማ ሰዎች ግን ከግባቸው ለሴኮንድ እንኳን አይዘናጉም፡፡ ትላንት እንደተጠቀሰው ቀናችንን በዕቅድ መጀመር እንዳንዘናጋ ያደርገናል። ያቀድነውን ነገር በሰዓቱ መከወን ይገባል። በተቻለንም መጠን በዕቅዳችን ላይ ባስቀመጥነው የጊዜ ማእቀፍ ስራችን መስራት አለብን። የሚያዘናጉንን ነገሮች መለየት እና ከእነርሱ መራቅ።

ለምሳሌ አዝናኝ የሆኑ የቴሌቭዥን ፕሮግራሞች ቀኑንሙሉ ቁጭ ብለን በማየት መዝናናት እንችላለን።

መዝናናት አስፈለጊ ነው፤ ሆኖም በስራ ሰዓት አልያም የሆነ የምንሰራው ነገር እያለ ጉዳያችንን ሳንፈጽም ቴሌቭዥን እያዩ መዋል ለኑሯችን ፋይዳ የለውም። ሰለዚህ ይህን የመሰሉ በሚያዘናጉ ነገሮች ውስጥ ከመዘፈቃችን በፊት ቆም ብለን ዓላማችንን ለማሳካት ምን አስተዋጽኦ እንደሚያበረክቱ መመዘን ይገባል።

👉 ልማድ 1
👉 ልማድ 2

4,5,6...10 ይቀጥላል...

@Buruk_Light

❄️

♡ ㅤ    ❍ㅤ       ⎙ㅤ     ⌲
ˡᶦᵏᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ      ˢʰᵃʳᵉ

Change your Life

04 Jan, 11:35


10 ስኬታማ ለመሆን የሚጠቅሙ ዋና ዋና ልምዶች እና የአኗኗር ዘይቤዎች ውስጥ..

2ኛው ዕለታዊ ዕቅድ ማዘጋጀት
(To do list)

ወደ ምንፈልገው ስኬት ወይም ግብ ለመድረስ በየቀኑ የምናከናውናቸው ነገሮች ወሳኝ ናቸው፡፡ ለዚህም እንዲረዳን ቀናችንን ከመጀመራችን በፊት በዕለቱ ልናደርጋቸው የምናስባቸውን ጉዳዮች በዕቅድ መልኩ በወረቀት ላይ ማስፈር ይመከራል።

ጉዳዮቹን እንደአስፈላጊነታቸው ቅደም ተከተል በማስያዝ የድርጊት መርሀ ግብር (ፕሮግራም) ማዘጋጀት እናም በተያዘው የጊዜ ገደብ ጉዳዮቻችንን ለማከናወን መጣር ይኖርብናል።

ዕለታዊ ዕቅድ ማዘጋጀት ብዙ ጠቀሜታዎች አሉት። ጊዜያችንን በአግባቡ እንድንጠቀም እና እንዳይባክን ይረዳናል። ስራችንን ወይም ጉዳያችንን በቅደም ተከተል በማከናወን ውጤታማ እንድንሆን ያደርገናል።

ሌላው ጠቀሜታ ደግሞ ማታ ከመተኛታችን በፊት ቀናችን እንዴት እንደነበር ለመገምገም ይረዳናል። ይህም ነገን የተሻለ ለማቀድና የተሻለ የጊዜ፣ የጉልበት እና የገንዘብ አጠቃቀም እንዲኖረን፣ እንዲሁም ከስህተታችን እንድንማር ይረዳናል።

3,4,5...10 ይቀጥላል...

@Buruk_Light

❄️

♡ ㅤ    ❍ㅤ       ⎙ㅤ     ⌲
ˡᶦᵏᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ      ˢʰᵃʳᵉ

Change your Life

03 Jan, 13:32


10 ስኬታማ ለመሆን የሚጠቅሙ ዋና ዋና ልምዶች እና የአኗኗር ዘይቤዎች የሚከተሉት ናቸው፡፡

1ኛ ግብ መቅረጽ

ግብ መቅረጽ የስኬታማ ሰዎች መለያ ባህሪ ነው። መልካም አጋጣሚ ወደ እነርሱ እንዲመጣ ተቀምጠው ከመጠበቅ ይልቅ ወደ መልካም አጋጣሚ እራሳቸውን ያፋጥኑታል። ስኬታማ ሰዎች እድላቸውን ቁጭ ብለው ከማማረር ይልቅ ግብ ቀርጸው ዕቅድ አውጥተው ወደፈለጉት አቅጣጫ ይጓዛሉ። ከየት ተነስተው የት እንደሚደርሱ ይወስናሉ። በነፈሰበት ከመንፈስ ይልቅ አላማን እንግበው ህይወታቸውን ይመራሉ። ግብ አስቀምጠው ዕቅዳቸውን ያሳካሉ።

ይቀጥላል...

@Buruk_Light

❄️

♡ ㅤ    ❍ㅤ       ⎙ㅤ     ⌲
ˡᶦᵏᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ      ˢʰᵃʳᵉ

Change your Life

03 Jan, 13:27


ስለ ስኬት ማወቅ ያለብዎት?

የስኬታማ ህይወት ትርጉም ከሰው ሰው ቢለያይም የሁላችንም ጥረት በተሰማራንበት የስራና የኑሮ መስክ ውጤታማ በመሆን ደስተኛ ህይወት መኖር ነው፡፡ የስኬት ጉዞ የሚጀምረው ከምናስቀምጣቸው ግቦች እና ራዕይ ነው፡፡ ሁላችንም እንደየአቅማችን እንጥራለን፤ ነገር ግን ወደ ስኬት የሚደርሱት ጥቂቶች ናቸው፡፡ የሚገርመው ደግሞ በአብዛኛው ስኬታማ የሚባሉ ሰዎች ስኬታማ መሆን የቻሉት የተለየ ተሰጥኦ ወይም ከሌላው ሰው የተለየ የተመቻቸ ሁኔታ ላይ ስለነበሩ አይደለም፡፡

ታዲያ ስኬታማ ሰዎች ከሌሎች የሚለዩት በምንድን የተመቻቸ ሁኔታ ላይ ስለነበሩ አይደለም።

ታዲያ ስኬታማ ሰዎች ከሌሎች የሚለዩት በምንድን ነው? ዕድለኛ ስለሆኑ ነው የተሳካላቸው? አይደለም፤ ይልቁንም ዕድልን ወደ ስኬት መቀየር ስለቻሉ እንጂ።

እነርሱን ልዩ የሚያደርጋቸው የሚከተሏዋቸው ልምዶች እና የአኗኗር ዘዴዎች ናቸው። እነዚህ ልምዶች እና የአኗኗር ዘዴዎችን አውቀን ለራሳችን ህይወት በሚመቸን መልኩ በማዋዛት የተሻለ ስኬታማ ህይወት መፍጠር እንችላለን።

10 አጠር አጠር ያሉ ስኬታማ ለመሆን የሚጠቅሙ ዋና ዋና ልምዶች እና የአኗኗር ዘይቤዎች የሚከተሉት ናቸው፡፡
⬇️⬇️⬇️
@Buruk_Light

❄️

Change your Life

01 Jan, 04:12


🎚🌟🎚 2⃣0⃣2⃣5⃣ 🏍🏍

✈️✈️✈️✈️✈️✈️✈️✈️

🎆🎆 2️⃣0️⃣2️⃣5️⃣ 🎆🎆

🔠🔠🔠🔠🔠 🔠🔠🔠 🔠🔠🔠🔠

@Buruk_Light ✔️

Change your Life

29 Dec, 11:16


አንድ ተረት ሰማው እና ምናልባት ካስተማራችሁ:

አህያና ውሻ እየበሉ "ጠገቡ"

አህያ: መጮህ አመረኝ አለች ውሻም ተይ ጅብ ይመጣብሻል አላት

እሷም አይ እንግዴ ጠግቤአለሁ መጮህ አለብኝ አለች እናም ድምጿን ከፍ አድርጋ ሃ..ሃ...ሃ...

እያለች ጮኸች ውሻው እንዳለው አንድ ጅብ መጥቶ አንገቷን ነክሶ ገድሎ ይበላት ጀመር.. 😋

ውሻውም ጅቡ ሲበላ የአህያዋን ልብ ❤️ ቀስ ብሎ ውስዶ በልቶ ነበር🐶

ጅብ: እየበላ ዞር ብሎ ውሻውን ሲመለከተው አነተ ደግሞ እዚ ምን ትሰራለህ አለው?

ውሻ: አይ እኔ ከእሷ ጋር እየሄድኩ ነበር በመሃል ጠግባ ጮኸች አለው..

ጅቡም: ዝም ብሎ መብላቱን ቀጠለ ውሻው ይመለከታል ስለ አህያዋ "ጥጋብ" እየተገረመ።🤔

ጀብ: በልቶ ሲጨርስ ውሻውን እኔምለው ልቧን ❤️ አልበላሁም እንዴት ነው ይሄ ነገር ይለዋል???

ውሻ🐕 : ጌታዬ "ልብ" ቢኖራት ዛሬ ትበላት ነበር እንዴ?😉

❄️

@Buruk_Light

Change your Life

27 Dec, 20:43


Jim Ronh ሲናገር ከሰማውትና ከወደድኩት አንዳንዱን ላካፍላችሁ

1. ሰራህ ላይ ከምትሰራው በላይ ራስህ ላይ ስራ!

2. Why? ለምንድነው ምታደርገውን ምታደርገው ጠንካራ ምክንያት ከሌለህ ፈተና ሲገጥምህ ታቋርጣለህ! ምክንያትህን ፈልገው! ጠንካራ ምክንያት ካለህ ታሳካለህ!

3. አንተ ማለት የአምስት ጓደኞችህ ውጤት ነህ!

4. Why not? ለምን አይሆንም? ለምን እንደሚሳካ ስኬት ላይ መድረስ እንደሚቻል አታምንም? ለምን ወደፊት ጥሩ ህይወት ይኖረኛል ብለህ አታስበ?

5. Why not you? ለምን አንተ አታደርገውም? ስኬታማ መሆን ይቻላል ብለህ ታስባለህ ፣ ታምናለህ? አዎ! ካልክ ለምን እኔ ማሳከት እችላለሁ ብለህ አታስብም ለምን አንተ millionaire አትሆንም ? ለምን ? Influencer አትሆንም? ለምን አንተ አታደርገውም?

6,7,8..

ይቀጥል? 👍

❄️

@Buruk_Light

Change your Life

27 Dec, 07:53


ቤተሰብ 3,000 ስንገባ voice መልቀቅ እጀምራለሁ + እንደ ከዚህ በፊቱ Live እንገባለን ▶️

ሼር እያደረጋችሁ ምለቃቸውን ነገሮች ቻናሉን ማሳደግ ትችላላችሁ።

እንደ እናንተ Positive mindset ያላቸው ሰዎች community ነው ምፈልገው።

አሁን 2860 ነን

Let go 3k 🏃‍♂️

❄️

@Buruk_Light

Change your Life

27 Dec, 04:18


GM fam have a nice day ❤️
-
መልካም ቀን🙏


Push yourself forward 💪

Change your Life

26 Dec, 03:46


ዛሬ ውሎ-አችሁን ልብ ብላችሁ ብታስተውሉ ራሳችሁንም ስታማርሩ ታገኙታላችሁ።

መጥፎ ልማድ ስለሆነ ቀስ በቀስ እየቀነስነው መተው አለብን። ስለተሰጠን ነገር ብቻ ማመስገን + የሌለንን ደግሞ ለማግኘት ፤ መስራት ምንችለውን መስራት ነው ያለብን።

ከዛ በተረፈ ምስጋና ያስፈልጋል።

ቀናችሁን በምስጋና ጀምሩ🙏

❄️

Change your Life

26 Dec, 03:40


ማማረር ምንም ነገር ለውጦ አያውቅም ፣
ሁሉም ሰው ግን ሲያማር ነው ምሰማው

ለምን? 🤷

Change your Life

26 Dec, 03:01


GM family❤️
@Buruk_Light

Change your Life

23 Dec, 12:09


ቀና አመለካከት
Positive thinking 🤔

__

መልካም አስተሳሰብ ለህይወታችን ጠቃሚው ነገር ነው።

ህልማችንን እንድናሳካ በጉዞአችን እንድንበረታ ቀና አመለካከት ሊኖረን ያስፈልጋል። አይቻልም ከሚል አስተሳሰብ ይቻላል የሚል እምነት ያስፈልጋል።

አይሳካም ፣ አልችልም ፣ ገንዘብ የለኝም ከማለት ይሳካል ፣ እችላለሁ ፣ እንዴት ነው ገንዘብ የሚኖረኝ ማለት ስኬታማ እንድንሆን ይረዳናል።

❄️

@Buruk_Light
@Buruk_Light

Change your Life

22 Dec, 19:19


ለማሸነፍ በትጋት መቀጠል ግድ ነው።
ለምን ብዙ ሰው አያሸንፍም?

ስለሚያቋርጥ!

@Buruk_Light
@Buruk_Light

Change your Life

13 Dec, 04:35


በሰላም ታደረ ቤተሰብ ?

መልካም ውሎ ተመኘንላችሁ
❤️

Change your Life

03 Dec, 09:36


ሩጫህን ቀጥል 🏃

እያንዳንዱ ቀን የተሰጠህ እድል ነው እንድታድግ ፣ እንድትማር ፣ እንድትለወጥ። አስታውስ ወደ ህልምህ የሚወስድህ መንገድ በፈተናዎች የተሞላ ሊሆን ይችላል ግን እያንዳንዷ እርምጃህ ወደ ህልምህ ታቀርብሃለች ፣ ቀና አመለካከት ይኑርህ ምርጦችህ ቀኖች ከፊትህ ናቸው ራስህን አበርትተህ ወደ ፊት ተጓዝ! 💪

#keepGoing #inspiration

@Buruk_Light
@Buruk_Light

Change your Life

30 Nov, 18:12


ሰላም እደሩ🙏
@Buruk_Light

Change your Life

26 Nov, 03:30


Good morning 🌞

Happy days, for you fam❣️

Change your Life

23 Nov, 03:01


👉እረፍት ራስን መመመልከቻ ጊዜ ነው

ብዙ ጊዜ ሰዎች እረፍታቸውን በመጠጣት በመዝናናት ብቻ ያሳልፉሉ። መዝናናት መልካም እንደሆነ ባምንም አንዳንዴ እረፍታችንን ከራሳችን ጋር ሆነን

ወዴት እየሄድኩ ነው? ምን ማስተካከል አለብኝ?

ምንድነው በተደጋጋሚ እየሰራሁ ያለውት ግን ያላወኩት ስህተት?

እንዴት ነው ከሰው ጋር ያለኝ ግንኙነት ሰዎች ይወዱኛል? ካልወደዱኝ ለምንድነው? ችግሩ ከእኔ ነው? ምን ባህርዬ ነው ሰውን ሚያስቀይመው ምን አይነት መጥፎ ልማድ አለኝ ሰው እንዳይወደኝ የሚያደርግ? መጥፎ ቃላት እናገራለሁ? አላበረታታቸውም ወይስ መልካም አድርገውልኝ ማመስገን እያለብኝ ዝም እላለሁ?

ጊዜዬን ግን በአግባቡ እየተጠቀምኩ ነው? ምንድነው በዚህ ሳምንት ጊዜዬን ያባከነው ነገር? ያን እንዴት ላስተካክል?...

እያላችሁ ራሳችሁን በመጠየቅና በመመለስ በማድረግና ሚስተካከለውን በማስተካከል እረፍታችሁን ብታሳልፉ መልካም ነው ቅዳሜ ወይ እሁድ ለዚህ 1 ሰአት ብትሰጡ ህይወታችሁ እየተቀየረ ከስህተታችሁ እየተማራችሁ እያደጋችሁ ትሄዳላችሁ።

መልካም ቅዳሜ 🙏

@Buruk_Light
@Buruk_Light

Change your Life

22 Nov, 11:03


#Alert

ሰሞኑን ወደ በርካቶቻችን በSMS እንደዚህ አይነት ሊንክ የያዙ አጫጭር መልእክቶች እየተላኩልን ይገኛሉ።

ይህ ዘዴ በተለምዶ "smishing" ሲሰኝ አጭበርባሪዎች ወደ በርካታ ስልኮች sms የሚልኩበት ዘዴ ነው።

እነዚህ መልዕክቶች የሚላኩት ከኖርማል ስልክ ቁጥር ነው። አብዛኞቹም ሊንኮች የtelegram link ናቸው እነዚህ የtelegram ሊንኮች pyramid scheme ወደ ተባለው እንዲሁም ብዙዎች ወደ ተበሉበት አሰራር የሚመዘግቡና የሚያስገቡ ሰዎች ጋር ይወስዳችኋል።

Pyramidal scheme ማለት በርካቶች ከስረው ትንሽ ሰዎች ብቻ የሚያተርፉበት አሰራር ነው። ለምሳሌ ያክል FIAS እኛ ሀገር የነበረ እና ብዙ ሰው ገንዘቡን የተበላበት pyramidal scheme አሰራርን የሚከተል ድርጅት ነበር።

ባጠቃላይ በsms ሆነ በማንኛውም social media ላይ የሚላኩላችሁን ሊንኮች ምንነታቸውና ማን እንደላካቸው ሳታጠሩ ባትከፍቱ የተሻለ ነው።

#stay_safe

@Crypto_ethiopian
@Crypto_ethiopian

Change your Life

22 Nov, 03:30


GM 🌞

Wake Up🙌

I wish a good and happy day
.

@Buruk_Light

Change your Life

21 Nov, 19:05


Sleep tight 🛌

Family
🙏

@Buruk_Light

Change your Life

21 Nov, 03:01


ደህና አደራችሁ 🌅

ሐሙስ የቀን ቅዱስ ይላሉ🥰

መልካም ቀን🙏

Change your Life

20 Nov, 18:26


መልካም ምሽት🛌

Change your Life

20 Nov, 18:20


የተጣሉ ሰዎችን ብጠይቁ 5ደቂቃ መታገስ ከብዶኝ ከሚስቴ ተጣላው ፣

ወንድሜን አስቀየምኩት...

እስርቤት ያሉ ሰዎችን እንኳን ብትጠይቋቸው 5ደቂቃ መታገስ ከብዶኝ ፣ ወንጀል ሰራሁ 20 አመት ታሰርኩ ይሏችኋል።

አንዳንዶች ደግሞ መኖርን ጠልተው የማይገባ ነገር ራሳቸው ላይ ያደርጋሉ።

ግን ያ ስሜት ያልፍ ነበር😔

Change your Life

20 Nov, 18:15


ብዙ ሰዎች ስሜታቸው የማይለወጥ መስሏቸው ዘለአለም እንደተጨነቁ ሚኖሩ መስሏቸው የተሳሳተ ውሳኔ ወስነዋል የሚጸጸቱበትን ነገር አድርገዋል።

Change your Life

20 Nov, 18:14


የሆነ ቀን ድብር ስላላችሁ ወይ ስለተናደዳችሁ የተሳሳተ ውሳኔ እንዳትወስኑ ተጠንቀቁ!🙏

Change your Life

20 Nov, 18:13


ስሜት ይለዋወጣል!😡🥰🥳

Change your Life

20 Nov, 18:12


Don't forget this
-
ይህንን አትርሱ

Change your Life

19 Nov, 15:55


ያ ማለት ግን ልጁ ጠንክሮ አልሰራም ማለት አይደለም እንጨት እደፈለጠው ላቡን ባያፈስም

ፎሎወር ለማግኘት ለፍቷል ጠንክሮ ሰርቷል።

ሁለቱም ጠንክረው ሰርተዋል ግን የሰሩበት ቦታና የሰሩበት መንገድ ነው ሚለያየው።

እናም ጠንክራችሁ ስሩ ግን አሪፍ ውጤት ሚያመጣላችሁ ነገር ላይ🙏

@Buruk_Light
@Buruk_Light

Change your Life

19 Nov, 15:51


ያ ማለት ቀኑን ሙሉ እንጨት ብትፈልጥ እና በየቀኑ ሚከፈልህን ብታጠራቅም ለአንድ ወር

አንድ ሰው ደግሞ በቲክቶክ የሰራው የ5 ደቂቃ video ያንተ የአንድ ወር ደሞዝ ሊሆን ይችላል።

ከሁለታችሁ የለፉው አንተ ልትሆን ትችላለህ ግን ውጤቱን ስናይ የልጁ ይበልጣል ለዛ ነው ከፍተኛ ሚከፍሉት

እንዴት ?🤔

ይሄኔ ልጁ ባስተዋወቀው እነሱ የተጣራ 500,000ብር ብር ትርፍ አግኝተዋል እና ለሱ 50ሺ 100ሺ ሚከፍሉት በደስታ ነው።

ያ ነው ልዩነቱ

ጠንክሮ መስራት ብቻ በቂ አይደለም

Change your Life

19 Nov, 15:42


ያላቸውን አቅም እና እውቀት ተጠቅመው ከፍተኛ ለውጥ ሊሰጣቸው በሚችል ነገር ላይ ስለማይሰሩ ነው።

እና የልፉታቸውን ዋጋ የሚያገኙ ይመስላቸዋል

ግን የለፉትን ሳይሆን ያመጡትን ውጤት ብቻ ነው ሰው ሚያየው።

Change your Life

19 Nov, 15:40


They don't work smart.

ስማርት ሆነው ስለማይሰሩ ነው።

Change your Life

19 Nov, 15:38


ለምን?

Change your Life

19 Nov, 15:37


ብዙዎች ለብዙ ሰአት ይሰራሉ ይደክማሉ ግን በሰሩት ልክ ትልቅ ውጤት አያመጡም

Change your Life

19 Nov, 15:36


ጠንክሮ መስራት አስፈላጊ ቢሆንም ጠንክሮ መስራት ብቻ ስኬታማ ለመሆን በቂ አይደለም!

Change your Life

19 Nov, 15:34


ለምን ጠንክሮ መስራት ብቻ በቂ አይደለም?

Change your Life

18 Nov, 06:45


#MondayMotivation

ወጣቱ የቴክኖሎጂ ሥራ ፈጣሪ

በፈጠራ ሥራዎቹ 14 የተለያዩ ሽልማቶችን ማግኘት ችሏል፤ የፈጠራ ባለሙያና የድርጅት ባለቤት ወጣት ኢዘዲን ካሚል፡፡

ወጣት ኢዘዲን ካሚል የመጀመሪያውን ሀገር አቀፍ የሳይንስና ምህንድስና የፈጠራ ስራዎች ውድድር ካሸነፈ በኋላ በርካታ ዕድሎች እንዳገኘ ይናገራል፡፡

በ2010 እና 2011 ዓ.ም የሀገር አቀፍ የሳይንስና ምህንድስና የፈጠራ ስራዎች ውድድር አሸናፊ እንደነበር የሚገልጸው ወጣት ኢዘዲን፣ የፈጠራ ሥራዎቹ የተሻለ ሀብት፣ የሥራ እድል ለመፍጠርና የማህበረሰቡን ችግር ለመፍታት ያስቻለው መሆኑን ይናገራል፡፡

ወጣቱ የፈጠራ ሥራዎቹን ተግባራዊ ወደ ማድረግ መግባቱን በመግለፅ፣ አሁን ላይ የቴክኖሎጂና ፕሮሞሽን ድርጅት ባለቤት ነው። ለ18 ሠራተኞችም የስራ ዕድል ፈጥሯል።

ከ400 በላይ ተቋማት በሱ ድርጅት የበለፀጉ የሶፍትዌር ውጤቶች እየተጠቀሙ እንደሚገኙ የሚገልጸው ወጣቱ፣ በሥራዎቹ 14 ሽልማቶች ማግኘት መቻሉን ያስረዳል፡፡

@Buruk_Light
@Buruk_Light

Change your Life

18 Nov, 04:52


Good morning

ደስ የሚል ሰኞ ይሁንላችሁ🙏

Change your Life

17 Nov, 07:46


1. Think 🤔 positive all the time

2. Be Disciplined person

3. Try Try Try and Try until you succeed 💪

4. Focus on yourself

5. Do good for others

6. Take Responsibility

7.8.9.10...

@Buruk_Light
👇
write your advice on comment ? ? ?

Change your Life

14 Nov, 12:45


🕦ጌዜያችሁን በአግባቡ ለመጠቀም

1ኛ ግብ ይኑራችሁ:- የምታሳኩት ግብ (አላማ) ከሌላችሁ ጊዜያችሁን ማባከናችሁ አይቀርም

2ኛ plan እቅድ ይኑራችሁ:- ግባችሁ ጋር ለመድረስ አሁን ካላችሁበት ወደምትፈልጉት ህይወት ሚወስዳችሁ እቅድ ያስፈልጋችኋል

3ኛ ያንን እቅድ ከፉፍላችሁ በቀን ወደሚሰሩ ትናንሽ ስራዎች ለውጧቸው

4ኛ To-do list ይኑራችሁ:- በየቀኑ የሚሰሩትን ወይም በቀን ውስጥ ምትሰሩትን ነገር ቀናችሁን ከመጀመራችሁ በፊት ወስኑ ጾፉት!

5ኛ ጠዋት የጾፉችሁትን አድርጉ!

እነዚህን 5 መንገዶች በመጠቀም ግባችሁን ማሳካት ፣ ጊዜያችሁን በአግባቡ መጠቀም ትችላላችሁ።

@Buruk_Light
@Buruk_Light

Change your Life

11 Nov, 12:39


"ነገሮት ከቁጥጥርሽ ውጪ ሲሆን ማተኮር ያለብሽ መቆጣጠር ምትችይው ነገር ላይ ነው"
-
Buruk

Change your Life

09 Nov, 03:59


Good morning 🌞

መልካም የቅዳሜ ቀን ይሁንላቹ🙏

@Buruk_Light

Change your Life

08 Nov, 18:49


Channel photo updated

Change your Life

06 Nov, 18:32


"The only way to do great work is to love what you do." – Steve Jobs

@Buruk_Light
(CEO of 🍏)

Change your Life

06 Nov, 10:00


ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ለዶናልድ ትራምፕ የእንኳን ደስ አለህ መልእክታቸውን አስተላልፈዋል።

@Crypto_Ethiopian
@Crypto_Ethiopian

Change your Life

06 Nov, 09:57


🚨BREAKING: TRUM በድጋሚ የ አሜሪካ PRESIDENT ሆኖ ተሹሟል

@Crypto_Ethiopian

Change your Life

05 Nov, 13:54


Our channel profit it's not
looks good 😒

So I'll change it soon

Also maybe I will change the name so don't confuse fam.


የቻናላችን ፕሮፉይል ብዙም አይስብም በቅርቡም ልቀይረው እያሰብኩ ነው

ስሙንም ልቀይረው እችላለሁ እናም የማን ቻናል ነው ብላችሁ ግራ እንዳትጋቡ 😕

@Buruk_Light
@Buruk_Light

Change your Life

05 Nov, 03:00


GM 🌅

መልካም ቀን ይሁንላቹ 🙏

Change your Life

04 Nov, 08:00


ያለህ አማራጭ ጠንካራ ሆነህ መቀጠል ብቻ ነው❗️

ያለ እቅድ ዝም ብሎ መጓዝ የሞኞች መንገድ ነው ፣ ተስፉ መቁረጥ የተሸናፊዎች ምርጫ ነው ፣ ተስፉ ማጣት ወድቆ መቅረት የሰነፎች ምርጫ ነው

ታዲያ አንተ ሰነፍ ነህ?

@Buruk_Light
@Buruk_Light

Change your Life

03 Nov, 06:01


Telegram Premium 🎁
1 year 6 & 3 months

TONCOIN 🤑
Telegram Star🌟
Usdt 💵

እሸጣለሁ ምትፈልጉ dm @Buruk_19
በታማኝነትና በፍጥነት አደርስላችኋለሁ

Change your Life

02 Nov, 16:01


መጨረሻውን ማየት መንገድህን ያስተካከላል

የነገሮችን መጨረሻ ለማየት ሞክር ወይም አንተ ልታደርግ ያሰብከውን ያደረጉ ሰዎችን መጨረሻ ተመልከት

እኔ ልጅ እያለሁ ከመጥፎ ነገር የራኩት ከእኔ በእድሜ 5 ወይ 10+ አመት ሚበልጡ ሰዎች ያኔ በእኔ እድሜ ላይ ያደረጉት አሁን ምን ውጤት አመጣ ብዬ አስባለሁ🤔

ማለት fire🔥 age ላይ ሆኜ መደባደብ ዱርዬ መሆን ካማረኝ ያኔ በእኔ እድሜ ሲደባደቡ ሰፈሩን ትምህርት ቤቱን ሲያስጨንቁ የነበሩ አሁን የት ደረሱ ብዬ አስባለሁ ከዛ አብዛኞቹ ሰፈር ውስጥ ፖርኪንድ ሲሰሩ (ስራ እየናኩ እንዳልሆነ ተረዱኝ) ሲቀፍሉ ፣ ከቤተሰብ ጋር እስካሁን ጥገኛ ሆነው ሲኖሩ አያለሁ የዛ ውጤት ይሄ ነው 😉 ብዬ እረዳለሁ ማለት ነው።

I'm smart አ? ልጅ እያለሁ ራሱ😁

እናም የዛሬው መልእክቴ ምታደርጉት ነገር ልክ እንዳልሆነ ለመረዳት ብዙ መልፉት አይጠበቅባችሁም ያደረጉ ሰዎችን በመመልከት ሳታደርጉት ውጤቱኑ ማየት ትችላላችሁ። ያንን ውጤት ከፈለጋችሁ እነሱን ያደረጉትን አድርጉ!
ካልፈለጋችሁት ደግሞ አታድርጉት!

እንደዚ ካደረጋችሁ ከአብዛኛው ሕዝብ እናንተ ብልህ ናችሁ ፣ በጭፍን ህይወታችሁን አትመሩም!

@Buruk_Light
@Buruk_Light

Change your Life

31 Oct, 04:02


ሰው መቆጣጠር ሚችለው አእምሮውን ብቻ! ነው

የውጪውን አለም መቆጣጠር አይችልም ዝናብ ዘነመ ፣ ወይ ጸሃይ ወጣ ፣ የኑሮ ውድነት ጨመረ ፣ የመሬት መንቀጥቀጥ መጣ ፣ ኢንተርኔት ተዘጋ ወይም መንገድ ተዘጋ...ወዘተ

እነዚህን ነገሮች አንድ ሰው መቆጣጠር አይችልም ግን ለነዚ ነገሮች ሚሰጠውን ምላሽ መቆጣጠር ይችላል

አዕምሮውን መቆጣጠር ይችላል ብቸኛው ማድረግ ሚችለውም እሱን ነው አዕምሮውን በመቆጣጠር በነዚህ ሁኔታዎች ላይ ትክክለኛ አመለካከት በመያዝ ወደፊት መቀጠል...

@Buruk_Light
@Buruk_Light

Change your Life

31 Oct, 03:30


GM 🌞

Change your Life

29 Oct, 06:34


አሪፍ እና ምርጥ ሚባሉ Airdrops በአዲሱ ቻናላችን እየለቀቀን ነው።

ስለ PAWS Airdrop ሰምታችኋል ?

ከተጀመረ ሳምንት አልሞላውም
Maybe like dogs 🐶

ሊንኩንና ሙሉ መረጃውን በአዲሱ
ቻናላችን ያገኙታል።

👉 @Crypto_Ethiopian ☑️
Join በማድረግ ይቀላቀሉን

Change your Life

28 Oct, 06:56


ምንም ነገር ዘላለማዊ አይደለም። ጭንቀት ሃዘን ውስጥ ካላችሁ "ይህም ያልፉል" በሉ

ደስታ ስኬት ላይ ከሆናችሁ "ይህም ያልፉል" በሉ

ህይወት ሚባለው በራሱ የሁለቱ መፈራረቅ ነው።

@Buruk_Light 💠

Change your Life

27 Oct, 06:38


@Buruk_Light ✌️

Change your Life

24 Oct, 20:07


MoE

የ2017 ዓ.ም የዩኒቨርሲቲ ምደባ ይፋ ሆነ።

በ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወስደው በመደበኛው ፕሮግራም ለትምህርት ሚኒስቴር ተጠሪ በሆኑ የመንግሥት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ትምህርታቸውን ለመከታተል የሚያስችል የማለፊያ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች የተቋም ምደባ ይፋ ሆኗል።

ተማሪዎች ከታች በተዘረዘሩት አማራጮች ምደባቸውን ማየት እንደሚችሉ ትምህርት ሚኒስቴር ገልጿል።

በድረ-ገፅ 👇
https://placement.ethernet.edu.et
በቴሌግራም 👇
https://t.me/moestudentbot

የተቋም ይቀየርልኝ ጥያቄ የማያስተናግድ መሆኑን ሚኒስቴሩ አሳውቋል።

Good luck 🤞

@Buruk_Light

Change your Life

23 Oct, 16:35


ሄደቱን ስትወደው ስኬቱ በራሱ ይመጣል

ስኬቱ ላይ ብቻ ካተኮርት ግን የቀን ቅዠት
😊

?

@Buruk_Light

Change your Life

22 Oct, 10:26


ስኬታማ የሆኑ ሰዎች አንድ የሚያመሳስላቸው ነገር ቢኖር Discipline ነው።

ትምህርት አይደለም የተማረ ስኬታማ አለ ያልተማረም እንደዛው

ብቸኛው ሁሉንም አንድ ሚያደርጋቸው Discipline ነው።

@Buruk_Light
↗️

Change your Life

20 Oct, 16:52


Imagination/ ምናብ 🧐

ማሰብ: ያልመጣውን ስኬታችሁን በምናባችሁ ምን ሊመስል እንደሚችል በግልጽ ብታዩ

1, Motivation የለኝም አትሉም!

2, አንዴ ያ ስሜት ስለተሰማችሁ ለማሳካት ያላያችሁ ፍላጎት ይጨምራል

3, ይሳካል የሚል እምነት በልባችሁ ውስጥ ይንጨምራል

@Buruk_Light 🟡

Change your Life

19 Oct, 16:54


Now days attention linked to Money.

If you find the way to get attention and if you can build trust on people.

You can make money in the digital world 🌎

@Buruk_Light

Change your Life

17 Oct, 15:59


ያልገደለህ ፈተና ያጠነክርሀል! - ፍሬደሪክ ኒቼ

@Buruk_Light

Change your Life

16 Oct, 15:48


አእምሮህ በሌለበት ሰውነትህ አይኖርም!

understand ?

@Buruk_Light

Change your Life

16 Oct, 07:20


"ወደፊት ለምታስቡት እና ለምትመኙት
አላማ በየቀኑ የምታደርጉት ጥቃቅን
ልማዶች ትልቅ ተጽኖ አላቸው
!"

"Unlock the potential of your future through the power of consistent daily actions. Each routine lays a brick in the foundation of your success. Embrace the daily grind!"

@Buruk_Light

Change your Life

14 Oct, 13:41


"አንተን የሚሰብርህ ሸክሙ አይደለም ፤ አሸካከምህ ነው።"

መጨነቅማ ሁሉም ይጨነቃል ማዘንም እንደዛው ትልቁ ነገር በህይወትህ የሚመጡትን ፈተናዎች እንዴት ታስተናግዳቸዋለህ ነው።

አንዱ በጭንቀት ራሱን ሲያጠፉ ፡ አንዱ ደግሞ በጭንቀት የተነሳ ያሸንፈል።

አንዱ ፍቅረኛው ስለካደችው ሲቆዝም ፣ አንዱ መከዳቱን ተቀብሎ ከበፊቱ የተሻለ ሰው ሆኖ ይገኛል።

አንዱ ድብርት ውስጥ ነኝ ብሎ ከቤት አልወጣም ብሎ ይተክዛል።

አንዱ ደግሞ ድብርት ውስጥ ነኝ ተነስቼ ስፖርት ልስራ ይላል።

"መጥፎ ሁኔታዎች" አንዱን ሲሰብሩት አንዱን ያጠነክሩታል!

ግን አንተ ከየትኛው ወገን ነህ?

@Buruk_Light

Change your Life

14 Oct, 10:43


ስለ Cats , Major, Starfi, moonbix, X empire, blum ... አዳዲስ መረጃዎችን ከፈለጋችሁ

Daily Combo
Major Puzzle 🪙
Starsfi Combo
🌐 empire code
. . .
Join👉 @Crypto_Ethiopian

Change your Life

13 Oct, 19:04


Change your Life pinned «ከ አንድ አንድ የቻናላችን ቤተሰብ በተሰጠን አስተያየት ስለ Airdrop እና Crypto ብቻ ምናወራበት አዲስ ቻናል ከፍተናል። በ Online ስልካችሁን በመጠቀም ብቻ ገንዘብ💰 መስራት ምትፈልጉ Join አድርጉ ከዚህ በኋላ በዚህ ቻናል ስለ Crypto እና Airdrop መረጃ አንለቅም❗️ 👉 @Crypto_Ethiopian በዚህ ቻናል ብቻ ነው ምንለቀው።»

Change your Life

13 Oct, 17:49


"ቀላል ቢሆን ኖሮ ብለህ አትመኝ፤ ይልቅስ እኔ የተሻልኩ በሆንኩ ብለህ ተመኝ።" - ጂም ሮን

@Buruk_Light

Change your Life

12 Oct, 04:00


Money is everywhere 💵

If you pay attention

You can make a bunch of money 💰

And it's not hard as you think

But, it's require hard work + smart work

@Buruk_Light 🛫

Change your Life

12 Oct, 03:50


Good morning 🌞

I wish all good things in your day🙂

@Buruk_Light 🙏

Change your Life

11 Oct, 13:57


ከ አንድ አንድ የቻናላችን ቤተሰብ በተሰጠን አስተያየት ስለ Airdrop እና Crypto ብቻ ምናወራበት አዲስ ቻናል ከፍተናል።

በ Online ስልካችሁን በመጠቀም ብቻ ገንዘብ💰 መስራት ምትፈልጉ Join አድርጉ

ከዚህ በኋላ በዚህ ቻናል ስለ Crypto እና Airdrop መረጃ አንለቅም❗️

👉 @Crypto_Ethiopian በዚህ ቻናል ብቻ ነው ምንለቀው።

Change your Life

10 Oct, 03:16


መልካም ቀን ይሁንላቹ🙏

Change your Life

10 Oct, 03:15


ዛሬ መስከረም 30 ነው

መስከረም 1 ላይ ካቀድከው እቅድ ምን ያህሉን አሳካህ

ምን ያህሉን ጨረስ 10% ወደ ግብህ ቀረብክ ?

ወይስ ያ ሞቲቬሽን ጠፉ? ግቡም ተረሳ አምና እንደነበርከው ልትቀጥል ነው?

ንቃ አሁን ግብህን አስታውስ ገና 11 ያልተንኩ ወራቶች አሉህ የዛሬ አመት አዲስ ከፍ ያለ ግብ እንጂ የዚህን አመት ግብ ሳታሳካ እንዳያልፍ

የእቅድህን 10% እንኳ አሳክተሃል?

@Buruk_Light

Change your Life

09 Oct, 11:19


Pay attention

ለነገሮች ትንሽ ትኩረት መስጠት ብዙ ያስተምራል። ፈጣሪ እኛን ሚያስተምረን በቅርባችን ባሉ ነገሮች ነው ግን ትኩረት ባለመስጠት ትምህርቱን እናጣዋለን ሳንማር እንቀራለን።

Attention ትኩረት ብንሰጥ ዛሬ ራሱ ብዙ ሚያስተምሩን ነገሮች ፣ ሰዎች ፣ ቃላቶች ነበሩ ፣ ያየናት ቲክቶክ ምናልባት የሆነ ትምህርት ሰታን ይሆናል።

ግን አሁን ላይ ማንም ለነገሮች ትንሽ ትኩረት አይሰጥም። ለዛም ብዙ ትምህርት ብዙ ገንዘብ ብዙ እድል ያመልጠዋል።


@Buruk_Light ✍️