4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ @bsrat433bsrat Channel on Telegram

4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ

@bsrat433bsrat


bsrat sport fm
We goal are to adress sport news fastly and quckily to customer

4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ (Amharic)

ስፖርት በኢትዮጵያ የተለያዩ ስፖርት አዳዲስ እና ያቅታው የስፖርት ዜናዎችን በቀላሉ በቀላሉ እንወቅሳለን። በዳግም ማሰባሰብ የቆዩ ስፖርት ዜናዎችን ፍቅር እና በእውነት እንቆሞ እንኖራለን። በተመሳሳይ ማሰባሰብ ስፖርት ፕሮፌሰንስ ብቅርቡላት የሚደረግውን ስፖርት እና ቡና እንቅስቃሴ ለሁሉም ሰዓት ስፖርት እንወጣለን።

4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ

21 Dec, 10:57


ትላንት የተደረጉ ጨዋታዎች

🇮🇹በጣልያን ሴሪ ኤ

ቬሮና 0-1 ኤሲ ሚላን

🇩🇪በጀርመን ቡንደስሊጋ

ባየር ሙኒክ 5-1 RB ሌፕዝሽ

🇪🇸በስፔን ላሊጋ

ጅሮና 3-0 ቫላዶሊድ

@SPORT_433ET @SPORT_433ET

4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ

21 Dec, 10:57


ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ

09:30 | አስቶን ቪላ ከ ማንችስተር ሲቲ
12:00 | ብሬንትፎርድ ከ ኖቲንግሃም
12:00 | ኢፕስዊች ከ ኒውካስትል
12:00 | ዌስትሀም ከ ብራይተን
02:30 | ክሪስታል ፓላስ ከ አርሰናል

🇮🇹በጣልያን ሴሪ ኤ

11:00 | ቶሪኖ ከ ቦሎኛ
02:00 | ጄኖዋ ከ ናፖሊ
04:45 | ሊቼ ከ ላዚዮ

🇩🇪በጀርመን ቡንደስሊጋ

11:30 | ፍራንክፍርት ከ ሜንዝ
11:30 | ሆፈናየም ከ ሞንቼግላድባህ
11:30 | ሆልስታይን ኪል ከ ኦግስበርግ
11:30 | ስቱትጋርት ከ ሴንት ፓውሊ
11:30 | ቬርደር ብሬመን ከ ዩኒየን በርሊን
04:30 | ባየር ሌቨርኩሰን ከ ፍራይበርግ

🇪🇸በስፔን ላሊጋ

10:00 | ጌታፌ ከ ማሎርካ
12:15 | ሴልታ ቪጎ ከ ሪያል ሶሴዳድ
02:30 | ኦሳሱና ከ አትሌቲክ ቢልባዎ
05:00 | ባርሴሎና ከ አትሌቲኮ ማድሪድ

@SPORT_433ET @SPORT_433ET

4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ

14 Dec, 02:46


ትላንት የተደረጉ ጨዋታዎች

🇮🇹በጣልያን ሴሪ ኤ

ኢምፖሊ 0-1 ቶሪኖ

🇫🇷በፈረንሳይ ሊግ 1

ቶሉስ 2-1 ሴንት ኢቴን

🇩🇪በጀርመን ቡንደስሊጋ

ፍራይበርግ 3-2 ወልቭስበርግ

🇪🇸በስፔን ላሊጋ

ቫላዶሊድ 1-0 ቫሌንሲያ

@SPORT_433ET @SPORT_433ET

4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ

14 Dec, 02:46


ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ

12:00 | አርሰናል ከ ኤቨርተን
12:00 | ሊቨርፑል ከ ፉልሃም
12:00 | ኒውካስትል ከ ሌስተር ሲቲ
12:00 | ወልቭስ ከ ኢፕስዊች
02:30 | ኖቲንግሃም ከ አስቶን ቪላ

🇮🇹በጣልያን ሴሪ ኤ

11:00 | ካግላሪ ከ አታላንታ
02:00 | ዩድንዜ ከ ናፖሊ
04:45 | ጁቬንቱስ ከ ቬንዛ

🇫🇷በፈረንሳይ ሊግ 1

01:00 | ማርሴ ከ ሊል
03:00 | አክዥሬ ከ ሌንስ
05:00 | ሬምስ ከ ሞናኮ

🇩🇪በጀርመን ቡንደስሊጋ

11:30 | ኦግስበርግ ከ ባየር ሙኒክ
11:30 |ሞንቼግላድባህ ከ ሆልስታይን ኪል
11:30 | ሜንዝ ከ ባየር ሙኒክ
11:30 | ዩኒየን በርሊን ከ ቦኩም
02:30 | ሴንት ፓውሊ ከ ቬርደር ብሬመን

🇪🇸በስፔን ላሊጋ

10:00 | ኢስፓኞል ከ ኦሳሱና
12:15 | ማሎርካ ከ ጅሮና
02:30 | ሴቪያ ከ ሴልታ ቪጎ
05:00 | ራዮ ቫልካኖ ከ ሪያል ማድሪድ

@SPORT_433ET @SPORT_433ET

4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ

12 Dec, 03:46


🇪🇺 ትላንት የተደረጉ የአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ ጨዋታዎች

አትሌቲኮ ማድሪድ 3-1 ስሎቫን ብራቲስላቫ
ሊል 3-2 ስትሩም ግራዝ
ኤሲ ሚላን 3-1 ክሬቬና ዝቬዝዳ
አርሰናል 3-0 ሞናኮ
ቤኔፊካ 0-0 ቦሎኛ
ዶርትሙንድ 2-3 ባርሴሎና
ፌይኖርድ 4-2 ስፓርታ ፕራግ
ጁቬንቱስ 2-0 ማንችስተር ሲቲ
ስቱትጋርት 5-1 ያንግ ቦይስ

@SPORT_433ET @SPORT_433ET

4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ

12 Dec, 03:46


🇪🇺 ዛሬ የሚደረጉ የዩሮፓ ሊግ ጨዋታዎች

02:45 | ሮማ ከ ብራጋ
02:45 | ማልሞ ከ ጋራታሳራይ
02:45 | ቪክቶሪያ ፕሌዘን ከ ማንችስተር ዩናይትድ
02:45 | ሮያል ዩኒየን ከ ኒስ
05:00 | አያክስ ከ ላዚዮ
05:00 | ሊዮን ከ ፍራንክፈርት
05:00 | ሬንጀርስ ከ ቶተንሀም
05:00 | ሪያል ሶሴዳድ ከ ዳይናሞ ኬቭ

🇪🇺 በአውሮፓ ኮንፈረንስ ሊግ

12:30 | አስታና ከ ቼልሲ

@SPORT_433ET @SPORT_433ET

4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ

11 Dec, 03:41


🇪🇺ዛሬ የሚደረጉ የአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ

02:45 | አትሌቲኮ ማድሪድ ከ ስሎቫን ብራቲስላቫ
02:45 | ሊል ከ ስትሩም ግራዝ
05:00 | ኤሲ ሚላን ከ ክሬቬና ዝቬዝዳ
05:00 | አርሰናል ከ ሞናኮ
05:00 | ቤኔፊካ ከ ቦሎኛ
05:00 | ዶርትሙንድ ከ ባርሴሎና
05:00 | ፌይኖርድ ከ ስፓርታ ፓግራ
05:00 | ጁቬንቱስ ከ ማንችስተር ሲቲ
05:00 | ስቱትጋርት ከ ያንግ ቦይስ

@SPORT_433ET @SPORT_433ET

4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ

11 Dec, 03:41


🇪🇺ትላንት የተደረጉ የአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ

ዳይናሞ ዘግራብ 0-0 ሴልቲክ
ጂሮና 0-1 ሊቨርፑል
አትላንታ 2-3 ሪያል ማድሪድ
ባየር ሌቨርኩሰን 1-0 ኢንተር ሚላን
ብሬስት 1-0 ፒኤስቪ
ክለብ ብሩጅ 2-1 ስፖርቲንግ ሊዝበን
RB ሌፕዚሽ 2-3 አስቶን ቪላ
ሳልዝበርግ 0-3 ፒኤስጂ
ሻክታር 1-5 ባየርን ሙኒክ

@SPORT_433ET @SPORT_433ET

4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ

09 Dec, 05:50


ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ

05:00 | ዌስትሃም ከ ወልቭስ

🇪🇹በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ

10:00 | ባህርዳር ከተማ ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ
01:00 | ሀዲያ ሆሳዕና ከ ሲዳማ ቡና

🇮🇹በጣልያን ሴሪ ኤ

04:45 | ሞንዛ ከ ላዚዮ

🇪🇸በስፔን ላሊጋ

05:00 | ጌታፌ ከ ኢስፓኞል

@SPORT_433ET @SPORT_433ET

4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ

09 Dec, 05:50


ትላንት የተደረጉ ጨዋታዎች

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ

ፉልሃም 1-1 አርሰናል
ኢስፕዊች 1-2 በርንማውዝ
ሌስተር ሲቲ 2-2 ብራይተን
ቶተንሀም 3-4 ቼልሲ

🇪🇹በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ

ድሬደዋ ከተማ 0-0 ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
ሐዋሳ ከተማ 0-1 አርባ ምንጭ

🇮🇹በጣልያን ሴሪ ኤ

ፊዮረንትና 1-0 ካግላሪ
ቨሮና 1-4 ኢምፖሊ
ቬንዛ 2-2 ኮሞ
ናፖሊ 0-1 ላዚዮ

🇫🇷በፈረንሳይ ሊግ 1

ሌንስ 2-0 ሞንፔሌ
ናንትስ 1-0 ሬንስ
ስታርስበርግ 0-0 ሬምስ
ሴንት ኢቴን 0-2 ማርሴ

🇩🇪በጀርመን ቡንደስሊጋ

ወልቭስበርግ 4-3 ሜንዝ
ሆፈናየም 1-1 ፍራይበርግ

🇪🇸በስፔን ላሊጋ

ሌጋኔስ 0-3 ሪያል ሶሴዳድ
አትሌቲክ ቢልባዎ 2-0 ቪያሪያል
ኦሳሱና 2-2 አላቬስ
አትሌቲኮ ማድሪድ 4-3 ሴቪያ

@SPORT_433ET @SPORT_433ET

4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ

08 Dec, 03:30


ትላንት የተደረጉ ጨዋታዎች

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ

PP | ኤቨርተን ከ ሊቨርፑል
አስቶን ቪላ 1-0 ሳውዝሃፕተን
ክሪስታል ፓላስ 2-2 ማንችስተር ሲቲ
ብሬንትፎርድ 4-2 ኒውካስትል ዩናይትድ
ማንችስተር ዩናይትድ 2-3 ኖቲንግሃም

🇮🇹በጣልያን ሴሪ ኤ

ጄኖዋ 0-0 ቶሪኖ
ጁቬንቱስ 2-2 ቦሎኛ
ሮማ 4-1 ሊቼ

🇫🇷በፈረንሳይ ሊግ 1

ሞናኮ 2-0 ቶሉስ
ኒስ 2-1 ሌ ሃቬር
አንገርስ 0-3 ሊዮን

🇩🇪በጀርመን ቡንደስሊጋ

ባየር ሌቨርኩሰን 2-1 ሴንት ፓውሊ
ባየር ሙኒክ 4-2 ሀይደናየም
ፍራንክፈርት 2-2 ኦግስበርግ
ሆልስታይን ኪል 0-2 RB ሌፕዝሽ
ቦኩም 0-1 ቬርደር ብሬመን
ሞንቼግላድባህ 1-1 ዶርትሙንድ

🇪🇸በስፔን ላሊጋ

ላስ ፓልማስ 2-1 ሪያል ቫላዶልድ
ሪያል ቤቲስ 2-2 ባርሴሎና
ቫሌንሲያ 0-1 ራዮ ቫልካኖ
ጅሮና 0-3 ሪያል ማድሪድ

@SPORT_433ET @SPORT_433ET

4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ

08 Dec, 03:30


ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ

11:00 | ፉልሃም ቅር አርሰናል
11:00 | ኢስፕዊች ከ በርንማውዝ
11:00 | ሌስተር ሲቲ ከ ብራይተን
01:30 | ቶተንሀም ከ ቼልሲ

🇪🇹በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ

10:00 | ድሬደዋ ከተማ ከ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
01:00 | ሐዋሳ ከተማ ከ አርባ ምንጭ

🇮🇹በጣልያን ሴሪ ኤ

08:30 | ፊዮረንትና ከ ካግላሪ
11:00 | ቨሮና ከ ኢምፖሊ
02:00 | ቬንዛ ከ ኮሞ
04:45 | ናፖሊ ከ ላዚዮ

🇫🇷በፈረንሳይ ሊግ 1

11:00 | ሌንስ ከ ሞንፔሌ
01:00 | ናንትስ ከ ሬንስ
01:00 | ስታርስበርግ ከ ሬምስ
04:45 | ሴንት ኢቴን ከ ማርሴ

🇩🇪በጀርመን ቡንደስሊጋ

11:30 | ወልቭስበርግ ከ ሜንዝ
02:30 | ሆፈናየም ከ ፍራይበርግ

🇪🇸በስፔን ላሊጋ

10:00 | ሌጋኔስ ከ ሪያል ሶሴዳድ
12:15 | አትሌቲክ ቢልባዎ ከ ቪያሪያል
02:30 | ኦሳሱና ከ አላቬስ
05:00 | አትሌቲኮ ማድሪድ ከ ሴቪያ

@SPORT_433ET @SPORT_433ET

4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ

07 Dec, 04:26


ትላንት የተደረጉ ጨዋታዎች

🇪🇹በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ

ሱዕል ሽሬ 0-0 ኢትዮ ኤሌትሪክ
ሀዲያ ሆሳዕና 2-0 አዳማ ከተማ

🇮🇹በጣልያን ሴሪ ኤ

ኢንተር 3-1 ፓርማ
አታላንታ 2-1 ኤሲ ሚላን

🇫🇷በፈረንሳይ ሊግ 1

ሊል 3-1 ብረስት
አክዥሬ 0-0 ፒኤስጂ

🇪🇸በስፔን ላሊጋ

ሴልታ ቪጎ 2-0 ማሎርካ

🇩🇪 በጀርመን ቡንደስሊጋ

ስቱትጋርት 3-2 ዩኒየን በርሊን

🇸🇦በሳውዲ ፕሮ ሊግ

አል ኢቲሀድ 2-1 አል ናስር

@SPORT_433ET @SPORT_433ET

4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ

07 Dec, 04:26


ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ

09:30 | ኤቨርተን ከ ሊቨርፑል
12:00 | አስቶን ቪላ ከ ሳውዝሃፕተን
12:00 | ክሪስታል ፓላስ ከ ማንችስተር ሲቲ
12:00 | ብሬንትፎርድ ከ ኒውካስትል ዩናይትድ
02:30 | ማንችስተር ዩናይትድ ከ ኖቲንግሃም

🇮🇹በጣልያን ሴሪ ኤ

11:00 | ጄኖዋ ከ ቶሪኖ
02:00 | ጁቬንቱስ ከ ቦሎኛ
04:45 | ሮማ ከ ሊቼ

🇫🇷በፈረንሳይ ሊግ 1

01:00 | ሞናኮ ከ ቶሉስ
03:00 | ኒስ ከ ሌ ሃቬር
05:00 | አንገርስ ከ ሊዮን

🇩🇪በጀርመን ቡንደስሊጋ

11:30 | ባየር ሌቨርኩሰን ከ ሴንት ፓውሊ
11:30 | ባየር ሙኒክ ከ ሀይደናየም
11:30 | ፍራንክፈርት ከ ኦግስበርግ
11:30 | ሆልስታይን ኪል ከ RB ሌፕዝሽ
11:30 | ቦኩም ከ ቬርደር ብሬመን
02:30 | ሞንቼግላድባህ ከ ዶርትሙንድ

🇪🇸በስፔን ላሊጋ

10:00 | ላስ ፓልማስ ከ ሪያል ቫላዶልድ
12:15 | ሪያል ቤቲስ ከ ባርሴሎና
02:30 | ቫሌንሲያ ከ ራዮ ቫልካኖ
05:00 | ጅሮና ከ ሪያል ማድሪድ

@SPORT_433ET @SPORT_433ET

4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ

06 Dec, 02:40


4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ:
ትላንት የተደረጉ ጨዋታዎች

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ

ፉልሃም ከ ብራይተን
በርንማውዝ ከ ቶተንሀም

🇪🇹በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ

ሐዋሳ ከተማ 0-0 መቀለ 70 እንደራት
ፋሲል ከነማ 1-0 ወልዋሎ አድጋርት

🇮🇹በጣልያን ኮፓ ኢታሊያ

ላዚዮ 3-1 ናፖሊ

@SPORT_433ET @SPORT_433ET

ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች

🇪🇹በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ

10:00 | ሱዕል ሽሬ ከ ኢትዮ ኤሌትሪክ
01:00 | ሀዲያ ሆሳዕና ከ አዳማ ከተማ

🇮🇹በጣልያን ሴሪ ኤ

02:30 | ኢንተር ከ ፓርማ
04:45 | አታላንታ ከ ኤሲ ሚላን

🇫🇷በፈረንሳይ ሊግ 1

03:00 | ሊል ከ ብረስት
05:00 | አክዥሬ ከ ፒኤስጂ

🇪🇸በስፔን ላሊጋ

05:00 | ሴልታ ቪጎ ከ ማሎርካ

@SPORT_433ET @SPORT_433ET

4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ

05 Dec, 04:47


ትላንት የተደረጉ ጨዋታዎች

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ

ኤቨርተን 4-0 ወልቭስ
ማን ሲቲ 3-0 ኖቲንግሃም
ኒውካስትል 3-3 ሊቨርፑል
ሳውዝሃምፕተን 1-5 ቼልሲ
አስቶን ቪላ 3-1 ብሬንትፍሮድ
አርሰናል 2-0 ማንችስተር ዩናይትድ

🇪🇹በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ

ኢትዮጵያ ቡና 2-0 አርባምንጭ ከተማ
ባህርዳር ከተማ 3-0 ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ

🇪🇸በስፔን ላሊጋ

አትሌቲክ ቢልባዎ 2-1 ሪያል ማድሪድ

🇮🇹በኮፓ ኢታሊያ

ፊዮረንቲና 2-2 ኢምፖሊ

🇩🇪በጀርመን DFB ፖካል

ኮሎኝ 2-1 ሄርታ በርሊን
RB ሌፕዚሽ 3-0 ፍራንክፈርት

@SPORT_433ET @SPORT_433ET

4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ

05 Dec, 04:47


ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ

04:30 | ፉልሃም ከ ብራይተን
05:15 | በርንማውዝ ከ ቶተንሀም

🇪🇹በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ

10:00 | ሐዋሳ ከተማ ከ መቀለ 70 እንደራት
01:00 | ፋሲል ከነማ ከ ወልዋሎ አድጋርት

🇮🇹በጣልያን ኮፓ ኢታሊያ

05:00 | ላዚዮ ከ ናፖሊ

@SPORT_433ET @SPORT_433ET

4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ

04 Dec, 02:38


ትላንት የተደረጉ ጨዋታዎች

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ

ኢፕስዊች ታውን 0-1 ክሪስቲያል ፓላስ
ሌስተር ሲቲ 3-1 ዌስተሀም ዩናይትድ

🇪🇹በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ

ድሬደዋ ከተማ 3-1 ሲዳማ ቡና
መቻል 4-3 ቅዱስ ጊዮርጊስ

🇪🇸በስፔን ላሊጋ

ማዮርካ 1-5 ባርሴሎና

🇩🇪በጀርመን DFB ፖካል

ባየር ሙኒክ 0-1 ባየር ሌቨርኩሰን

🇮🇹በኮፓ ኢታሊያ

ኤሲ ሚላን 6-1 ሳሱሎ

@SPORT_433ET @SPORT_433ET

4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ

04 Dec, 02:38


ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ

04:30 | ኤቨርተን ከ ወልቭስ
04:30 | ማን ሲቲ ከ ኖቲንግሃም
04:30 | ኒውካስትል ከ ሊቨርፑል
04:30 | ሳውዝሃምፕተን ከ ቼልሲ
05:15 | አስቶን ቪላ ከ ብሬንትፍሮድ
05:15 | አርሰናል ከ ማንችስተር ዩናይትድ

🇪🇹በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ

10:00 | ኢትዮጵያ ቡና ከ አርባምንጭ ከተማ
01:00 | ባህርዳር ከተማ ከ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ

🇪🇸በስፔን ላሊጋ

05:00 | አትሌቲክ ቢልባዎ ከ ሪያል ማድሪድ

🇮🇹በኮፓ ኢታሊያ

05:00 | ፊዮረንቲና ከ ኢምፖሊ

🇩🇪በጀርመን DFB ፖካል

02:00 | ኮሎኝ ከ ሄርታ በርሊን
04:45 | RB ሌፕዚሽ ከ ፍራንክፈርት

@SPORT_433ET @SPORT_433ET

4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ

03 Dec, 10:26


እዚህ ቻናል ላይ Admin መሆን የሚፈልግ እና ጥሩ የኳስ እውቀት ያላቸው 5 ሰዎች እንፈልጋለን።

ችሎታ እና ፍላጎት ያላችሁ @Tesfahunye12lij inbox አዋሩኝ

የፈጠነ የእድሉ ተጠቃሚ ይሆናል

4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ

03 Dec, 05:31


በFA cup የገዘፈ ተቀናቃኝነት ያላቸው ማን ዩናይትድ እና አርሰናል በ FA cup በሶስተኛ ዙር የሚገናኙ ሲሆን አርሰናል በሜዳው ዩናይትድን ያስተናግዳል።

@bsrat433bsrat @bsrat433bsrat

4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ

03 Dec, 03:41


ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች

🏴󐁧󐁢󐁥󐁮󐁧󐁿በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ

04:30 | ኢፕስዊች ታውን ከ ክሪስቲያል ፓላስ
05:15 | ሌስተር ሲቲ ከ ዌስተሀም ዩናይትድ

🇪🇹በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ

10:00 | ድሬደዋ ከተማ ከ ሲዳማ ቡና
01:00 | መቻል ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ

🇪🇸በስፔን ላሊጋ

03:00 | ማዮርካ ከ ባርሴሎና

@bsrat433bsrat

4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ

03 Dec, 03:40


ትላንት የተደረጉ ጨዋታዎች

🇮🇹በጣልያን ሴሪ ኤ

ሮማ 0-2 አታላንታ

🇪🇸በስፔን ላሊጋ

ሴቪያ 1-1 ኦሳሱና

🌎በኤዢያ ቻምፒየንስ ሊግ

አል ናስር 1-2 አል ሳድ

@bsrat433bsrat

4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ

02 Dec, 21:17


እሁድ በማንችስተር ዩናይትድ አሳማሚ ሽንፈት የቀመሰው ኤቨርተን ቀጣይ 6 ጨዋታዎች🥶🥶

@Bsrat433bsrat @Bsrat433bsrat

4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ

02 Dec, 21:14


ቫንዳይክ "ኳሱን መያዝ በሚደብረኝ ሰአት ለምባፔ እሰጠው ነበር"😂😂

@Bsrat433bsrat @Bsrat433bsrat

4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ

02 Dec, 20:05


ሚር ቢስት: "ይደንቃል 1000 ጎል እደርሳለው ብለክ ታስባለህ?"
ክርስቲያኖ ሮናልዶ🗣፡ "የምሞክረው ይሆናል, ነገር ግን ለተጨማሪ ሁለት አመታት መጫወት አለብኝ"🦙


@Bsrat433bsrat @Bsrat433bsrat

4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ

02 Dec, 19:57


አስቡት በ2026 ዓለም ዋንጫ
🇩🇪ክሎፕ የጀርመን
🇫🇷 ዚዳን የፈረንሳይ
🇳🇱ቴንሀግ የኔዘርላንድ
🇵🇹ሞሪኒሆ የፖርቹጋል
🇪🇸ጋርዲዮላ የስፔን
🇮🇹አንቾሎቲ የጣልያን ብ/ቡድኖች አሰልጣኝ ቢሆኑ
🔥😍

@Bsrat433bsrat @Bsrat433bsrat

4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ

26 Nov, 14:37


ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች

🇪🇺በአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ

02:45 | ስሎቫን ከ ኤሲ ሚላን
02:45 | ስፓርታ ፕራግ ከ አትሌቲኮ ማድሪድ
05:00 | ባርሴሎና ከ ብረስት
05:00 | ባየር ሌቨርኩሰን ከ ሳልዝበርግ
05:00 | ባየር ሙኒክ ከ ፒኤስጂ
05:00 | ኢንተር ሚላን ከ RB ሌፕዚሽ
05:00 | ማንችስተር ሲቲ ከ ፌይኖርድ
05:00 | ስፖርቲንግ ሊዝበን ከ አርሰናል
05:00 | ያንግ ቦይስ ከ አታላንታ

🇪🇹በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ

10:00 | ወላይታ ድቻ ከ ፋሲል ከነማ
01:00 | ሽሬ እንደስላሴ ከ ባህርዳር ከተማ

@SPORT_433ET @SPORT_433ET

4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ

24 Apr, 07:52


አርሰናል በአርቴታ አሰልጣኝነት ምርጡ ብቃት ያሳየበት ጨዋታ ? የቼልሲ የከፋው ምሽት

አለዓዛር አሰግዶም

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et

4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ

14 Apr, 03:28


ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ

10:00 | ሊቨርፑል ከ ክሪስታል ፓላስ
10:00 | ዌስትሃም ከ ፉልሀም
12:30 | አርሰናል ከ አስቶን ቪላ

🇫🇷በፈረንሳይ ሊግ 1

08:00 | ሊ ሀቭሬ ከ ናንትስ
10:00 | ክሌርሞንት ከ ሞንፒሊየር
03:45 | ሊዮን ከ ብሬስቶስ

🇩🇪በጀርመን ቡንደስሊጋ

10:30 | ዳርምስታድ ከ ፍሬበርግ
12:30 | ባየር ሊቨርኩሰን ከ ወርደር ብሬመርን

🇮🇹በጣልያን ሴሪ ኤ

07:30 | ናፖሊ ከ ፍሮምሲኖኔ
10:00 | ሳሱሎ ከ ኤስ ሚላን
01:00 | ዩዲኔሴ ከ ሮማ
03:45 | ኢንተር ሚላን ከ ካግሊያሪ

🇪🇸በስፔን ላሊጋ

09:00 | ላስ ፓልማስ ከ ሴቪያ
11:15 | ግራናዳ ከ አላቬስ
01:30 | አትሌቲክ ቢልባኦ ከ ቪላሪያል
04:00 | ሪያል ሶሲዳድ ከ አልሜሪያ

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et

4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ

14 Apr, 03:28


ትላንት የተደረጉ ጨዋታዎች

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ

ኒውካስትል 4-0 ቶተንሀም
ብሬንትፎርድ 2-0 ሼፊልድ
ብርንሌይ 1-1 ብራይተን
ማንችስተር ሲቲ 5-1 ሉተን
ኖቲንግሃም 2-2 ዎልቭስ
በርንማውዝ 2-2 ማንችስተር ዩናይትድ

🇫🇷በፈረንሳይ ሊግ 1

ስታርስበርግ 3-1 ሬምስ
ሬንስ 1-2 ቶሉስ

🇩🇪በጀርመን ቡንደስሊጋ

ሞንቼግላድባህ 1-2 ዶርትሙንድ
ባየር ሙኒክ 2-0 ኮለን
ቦቹም 1-1 ሃይደርናየም
ሜንዝ 4-1 ሆፈናይም
RB ሌብዝግ 3-0 ወልቭስበርግ
ስቱትጋርት 3-0 ፍራንክፈርት

🇮🇹በጣልያን ሴሪ ኤ

ሊቼ 1-0 አምፖሊ
ቶሪኖ 0-0 ጁቬንቱስ
ቦሎኛ 0-0 ሞንዛ

🇪🇸በስፔን ላሊጋ

አትሌቲኮ ማድሪድ 3-1 ጅሮና
ራዮ ቫልካኖን 0-0 ጌታፈ
ማሎርካ 0-1 ሪያል ማድሪድ
ካዲዝ 0-1 ባርሴሎና

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et

4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ

06 Apr, 03:25


ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ

08:30 | ክርስታል ፓላስ ከ ማንችስተር ሲቲ
11:00 | አስቶን ቪላ ከ ብሬንትፎርድ
11:00 | ኤቨርተን ከ ብርንሌይ
11:00 | ፉልሃም ከ ኒውካስትል
11:00 | ሉተን ከ በርንማውዝ
11:00 | ወልቭስ ከ ዌስትሃም
01:30 | ብራይተን ከ አርሰናል

🇪🇹በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ

10:00 | መቻል ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ
01:00 | ባህርዳር ከተማ ከ ሻሸመኔ ከተማ

🇫🇷በፈረንሳይ ሊግ 1

12:00 | ሌንስ ከ ሌቨሬ
04:00 | ፒኤስጂ ከ ክሎምነት

🇩🇪በጀርመኝ ቡንደስልጋ

10:30 | ኮለን ከ ቦቹም
10:30 | ፍራይበርግ ከ RB ሌፕዝግ
10:30 | ሃይደርናየም ከ ባየር ሙኒክ
10:30 | ሜንዝ ከ ዳርምስታድት
10:30 | ዩኒየን በርሊን ከ ባየር ሌቨርኩሰን
01:30 | ዶርትሙንድ ከ ስቱትጋርት

🇮🇹በጣልያን ሴሪ ኤ

10:00 | ኤሲ ሚላን ከ ሊቼ
01:00 | ሮማ ከ ላዚዮ
03:45 | ኢምፖሊ ከ ቶሪኖ

🇪🇸በስፔን ኮፓ ዴ ላሬ

05:00 | አትሌቲክ ቢልባዎ ከ ማሎርካ

🇺🇸በአሜሪካ ሜጀር ሊግ

ለሊት 08:30 | ኢንተር ማያሚ ከ ኮሎራዶ ራፒድስ

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et

4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ

05 Apr, 16:57


የ31ኛ ሳምንት የጣሊያን ሴሪኤ ጨዋታዎች በሳምንቱ መጨረሻ መካሄድ ሲቀጥሉ ፤ በዚህ ሳምንት የሮም ደርቢ ላዚዮ ከ ሮማ የሚያደርጉት ጨዋታ ትልቅ ትኩረት ተሰቶታል ።

Derby Della Capitale ! 🔥

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et

4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ

05 Apr, 16:54


🇬🇧 በዚህ ሳምንት የሚደረጉ 32ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች !

📅 እለተ ቅዳሜ መጋቢት 28 ቀን 2016 ዓ/ም

⌚️ቀን 08:30
🇬🇧 ክሪስቲያል ፓላስ ከ ማንቸስተር ሲቲ 🇬🇧
🏟️ ስታድየም : ሰልኸረስት ፓርክ
👤 የመሀል ዳኛ : ፖል ቲየርኒ

           ⌚️ቀን 11:00
🇬🇧 አስቶንቪላ ከ ብሬንትፎርድ 🇬🇧
🏟️ ስታድየም : ቪላ ፓርክ
👤 የመሀል ዳኛ : ሚኬል ሳልስበሪ

           ⌚️ቀን 11:00
🇬🇧 ኤቨርተን ከ በርንሌይ 🇬🇧
🏟️ ስታድየም : ጉዲሰን ፓርክ
👤 የመሀል ዳኛ : ማይክል ኦሊቨር

           ⌚️ቀን 11:00
🇬🇧 ፉልሀም ከ ኒውካስትል ዩናይትድ 🇬🇧
🏟️ ስታድየም : ክራቨን ኮቴጅ
👤 የመሀል ዳኛ : ሳም አሊሰን

           ⌚️ቀን 11:00
🇬🇧 ሉተን ታውን ከ በርንማውዝ 🇬🇧
🏟️ ስታድየም : ኬኒልዎርዝ ሮድ
👤 የመሀል ዳኛ : አንድሬው ሜድሊ

           ⌚️ቀን 11:00
🇬🇧 ዎልቭስ ከ ዌስተሀም ዩናይትድ 🇬🇧
🏟️ ስታድየም : ሞሊኔክስ
👤 የመሀል ዳኛ : ቶኒ ሀሪንግተን

          ⌚️ማታ 01:30
🇬🇧 ብራይተን ሆቭ አልቢየን ከ አርሰናል 🇬🇧
🏟️ ስታድየም : አሜሪካን ኤክስፕረስ ስታድየም
👤 የመሀል ዳኛ : ጆን ብሩክስ

📅 እለተ እሁድ መጋቢት 30 ቀን 2016 ዓ/ም

          ⌚️ቀን 11:30
🇬🇧 ማንቸስተር ዩናይትድ ከ ሊቨርፑል 🇬🇧
🏟️ ስታድየም : ኦልድትራፎርድ
👤 የመሀል ዳኛ : አንቶኒ ቴይለር


          ⌚️ማታ 01:30
🇬🇧 ሼፊልድ ዩናይትድ ከ ቼልሲ 🇬🇧
🏟️ ስታድየም : ብራማሌን
👤 የመሀል ዳኛ : ሮበርት ጆንስ

          ⌚️ማታ 02:00
🇬🇧 ቶተንሀም ሆትስፐር ከ ኖቲንግሃም ፎረስት 🇬🇧
🏟️ ስታድየም : ቶተንሀም ሆትስፐር ስታድየም
👤 የመሀል ዳኛ : ሳይመን ሁፐር

ሁሉንም ጨዋታዎች በ 4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ ይከታተሉ!

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et

4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ

05 Apr, 06:33


https://t.me/AmharicPoem1221

4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ

05 Apr, 05:31


ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች

🇪🇹በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ

10:00 | ኢትዮጵያ ቡና ከ ሀዋሳ ከተማ
01:00 | ፋስል ከነማ ከ ድሬደዋ ከተማ

🇫🇷በፈረንሳይ ሊግ 1

03:45 | ሊል ከ ማርሴ

🇩🇪በጀርመኝ ቡንደስልጋ

03:30 | ፍርስንክፈርት ከ ወርደር ብሬመን

🇮🇹በጣልያን ሴሪ ኤ

03:45 | ሳለርትና ከ ሳሱሎ

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et

4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ

05 Apr, 05:31


የጨዋታ ሃይላይት ለመመልከት 👉 JOIN HERE

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et

4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ

05 Apr, 05:31


በአውሮፓ 5ቱ ታላላቅ ሊጎች በ 2024 ብዙ ኳስ ወደ ግብ የተሞከረበት ክለብ ማን ዩናይትድ ነው።

225 ጊዜ ወደ ግብ ኳስ ተሞክሮበታል።

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et

4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ

05 Apr, 05:31


Top 3 👀

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et

4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ

05 Apr, 05:31


🇬🇧 ዩናይትድ በዚህ ሲዘን በጨዋታ መጠናቀቂያ የመጨረሻ ደቂቃዎች ላይ ተቆጠረበት ጎል

🇪🇺በ 4 ደቂቃ 2 ጎል አሰተናገደ vS ባየርሙኒክ

🇪🇺በ 2 ደቂቃ 2 ጎል አሰተናገደ VS ኮፐንሀገን

🇪🇺በ 4 ደቂቃ 2 ጎል አሰተናገደ VS ኮፐንሀገን

🇬🇧በ 5 ደቂቃ 2 ጎል አሰተናገደ VS ዎልቭስ

🇬🇧በ 2 ደቁቃ 2 ጎል አሰተናገደ VS ሊቨርፑል

🇬🇧በ 2 ደቁቃ 1 ጎል አሰተናገደ VS ብሬንትፎርድ

🇬🇧በ 2 ደቁቃ 1 ጎል አሰተናገደ VS አርሰናል

🇬🇧በ 2 ደቁቃ 2 ጎል አሰተናገደ VS ቼልሲ

Season Over !!

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et

4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ

05 Apr, 05:31


ትላንት የተደረጉ ጨዋታዎች

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ

ሊቨርፑል 3-1 ሼፊልድ
ቼልሲ 4-3 ማንችስተር ዩናይትድ

🇪🇹በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ

ወልቂጤ ከተማ 1-0 ወላይታ ድቻ
ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 5-1 ሀምባሪቾ ዱራሜ

🇪🇸በስፔን ላሊጋ

ግራናዳ 0-1 ቫሌንሲያ

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et

4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ

05 Apr, 05:31


Join the channel family

4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ

05 Apr, 05:30


ከመሞት ባተርፋት ....


አገሬን ጫኑልኝ ይዣት እጠፋለሁ
ልባችሁ ሲረጋ፣
ቀልባችሁ ሲሰክን፣
የበታችነት ስሜት
ቆርጦ ሲተዋችሁ፤
እመልሳታለሁ።

#Ethiopia

@Amharicpoem1221

4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ

30 Mar, 02:30


ትላንት የተደረጉ ጨዋታዎች

🇪🇹በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ

አዳማ ከተማ 2-1 ቅዱስ ጊዮርጊስ
ሀዲያ ሆሳዕና 2-0 ሀምባሪቾ ዱራሜ

🇪🇸በስፔን ላሊጋ

ካዲዝ 1-0 ግራናዳ

🇫🇷በፈረንሳይ ሊግ 1

ሊል 2-1 ሌንስ

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et

4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ

30 Mar, 02:30


ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ

09:30 | ኒውካስትል ከ ዌስትሃም
12:00 | በርንማውዝ ከ ኤቨርተን
12:00 | ቼልሲ ከ ብርንሌይ
12:00 | ኖቲንግሃም ከ ክሪስታል ፓላስ
12:00 | ሼፊልድ ዩናይትድ ከ ፉልሃም
12:00 | ቶተንሀም ከ ሉተን
02:30 | አስቶን ቪላ ከ ወልቭስ
05:00 | ብሬንትፎርድ ከ ማንችስተር ዩናይትድ

🇪🇹በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ

01:00 | ኢትዮጵያ መድን ከ ሃዋሳ

🇪🇸በስፔን ላሊጋ

10:00 | ጌታፌ ከ ሴቪያ
12:15 | አልሜሪያ ከ ኦሳሱና
02:30 | ቫሌንሲያ ከ ማሎርካ
05:00 | ባርሴሎና ከ ላስ ፓልማስ

🇩🇪በጀርመን ቡንደስሊጋ

11:30 | ሞንቼግላድባህ ከ ፍራይበርግ
11:30 | ባየር ሌቨርኩሰን ከ ሆፈናየም
11:30 | ፍራንክፈርት ከ ዩኒየን በርሊን
11:30 | RB ሌብዚግ ከ ሜንዝ
11:30 | ወርደር ብሬመን ከ ወልቭስበርግ
02:30 | ባየር ሙኒክ ከ ዶርትሙንድ

🇮🇹በጣልያን ሴሪ ኤ

08:30 | ናፖሊ ከ አትላናታ
11:00 | ጅሮና ከ ፍሮሲኖን
11:00 | ቶሪኖ ከ ሞንዛ
02:00 | ላዚዮ ከ ጁቬንቱስ
04:45 | ፊዮረንትና ከ ኤሲ ሚላን

🇫🇷በፈረንሳይ ሊግ 1

01:00 | ሜትዝ ከ ሞናኮ
05:00 | ሊዮን ከ ሬምስ

🇸🇦በሳውዲ ፕሮ ሊግ

04:00 | አል ናስር ከ አል አል ታኢ

🇺🇸በአሜሪካ ሜጀር ሊግ

ለሊት 08:30 | ኢንተር ማያሚ ከ ኒውዮርክ ሲቲ

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et

4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ

27 Mar, 11:07


#ቴሌግራም
# አራት_ቀን_ቀረው

የቴሌግራም አዲሱን ኖትኮይን መቼም ያልሰማ የለም። ሁሉም tab tab እያደረገ መሆኑ ያያቹ ወይንም የሰማቹህ ይመስለኛል። የቢትኮይን ዋጋ እየጨመረ እየጨመረ መሄድ ያሳሰባቸው የምስራቁ ሰዎች የቴሌግራሙ መስራች ወንድማማቾች ፓቬል ዱሮቭ ከትልቁ የዲጂታል ሳንቲም አቀናባሪ TON COIN ጋር ከዚ በፊት የገባውን ስምምነት ከወራት በፊት NOTCOIN በማለት እየተንቀሳቀሰበት ይገኛል።

በጥቂት ወራት ውስጥ ቢሊዮን የዲጂታል ሳንቲሞች የተሰበሰቡ ሲሆን ከ10 ሚሊዮን በላይ ሳንቲሞች ያለው ሰው ወደ ዶላር ከዛም ወደ ኢትዮጲያ ብር መየቀር ይችላል። ይህ ገንዘብ ባንዴ የሚመጣበት ሳይሆን ገንዘብ መስራት የሚያስችለውን የዲጂታል መገበባያ ሳንቲም tab tab እያደረጉ በመነካካት ብቻ የሚሰራ ነው።

ዲጂታል ነገሮች በጣም ቀላል እና ግልፅ ከመሆናቸው የተነሳ ብዙ ሰዎች ይህ ውሸት ቢመስላቸውም በዛው ልክ ቢሊዮን ሳንቲሞችን ያመረተው የቴሌግራሙ NOTCOIN ከመስራቹ ፓቬል ዱሮቭ እየመጣን ነው ፍንጭ በተጨማሪ ቴሌግራም የ Official Verification የሰማያዊ ምልክት አርማን ሰጥቶታል።

ከታች ያለውን ሊንክ በመጠቀም ከገባቹ በውሃላ start በማለት አባል ስትሆኑ PLAY ስትሉት ደግሞ ሳንቲም መስራት ትችላላችሁ አስር ጊዜ በመነካካት ፣ እኛ በሌለን ጊዜ እየነካ የሚሰራ ሮቦት AutoBot በመግዛት ፣ ጓደኞቻችንን በመጋበዝ ብዙ የዲጂታል ሳንቲሞችን መሰብሰብ እንችላለን። በቀሪ አራት ቀን ውስጥ ሙሉበሙሉ ሳንቲሙ ለገበያ የሚለቀቅ ሲሆን አሁን በመቶ ዶላሮች እየተሸጠ ይገኛል። ቀላል ነው መነካካት ብዙዙዙዙዙ የሰበሰበ የሚሰጠውን ያገኛል። ሊንኩን በመጫን ወደ NOTCOIN የዲጂታል ሳንቲም መሰብሰቢያ መግባት ትችላላቹ PLAY!!!!

https://t.me/notcoin_bot?start=r_573809_30908971

4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ

27 Mar, 11:00


https://t.me/notcoin_bot?start=r_573809_30908971

4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ

18 Mar, 07:38


ትላንት በቱርክ ሱፐር ሊግ ትራብዞንስፖር ከ ፌነርባቼ ባደረጉት ጨዋታ ፌነርባቼ 3-2 ማሸነፍ ችለዋል ።

በዚህም በውጤቱ የበሸቀ አንድ የትራብዞንስፖር ደጋፊ ወደ ሜዳ በመግባት ከፌነርባቼ ተጫዋቾች ጋር ተደባድቧል ።

ለድብድብ የገባው ደጋፊው በጥበቃዎች ቢያዝም ከናይጄሪያዊው ተጫዋች ኦሳዪ ጋር በሜዳ ውስጥ ተፋልመዋል 😁

@Bisrat_Sport_433et
@Bisrat_Sport_433et