🇪🇹 Ethiopia Taekwondo Family @ethiopiakukkiwon1972 Channel on Telegram

🇪🇹 Ethiopia Taekwondo Family

@ethiopiakukkiwon1972


☆T.K.D. education
☆Short Taekwondo videos
☆New Taekwondo infos
☆Korean dispach grand master dojin kim

🇪🇹 Ethiopia Taekwondo Family (English)

Welcome to the Ethiopia Taekwondo Family Telegram channel, where we celebrate the art of Taekwondo and share our passion for this martial art form. Our channel, managed by the username @ethiopiakukkiwon1972, is dedicated to providing T.K.D. education, sharing short Taekwondo videos, delivering new Taekwondo information, and showcasing the expertise of Korean dispatch grand master Dojin Kim. Whether you are a Taekwondo practitioner looking to improve your skills or simply interested in learning more about this discipline, our channel offers a wealth of valuable content for enthusiasts of all levels. Join us in celebrating the rich tradition of Taekwondo and be a part of the Ethiopia Taekwondo Family today.

🇪🇹 Ethiopia Taekwondo Family

11 Feb, 19:03


(ቴኳንዶ የፌብሯሪ 2ኛ ሳምንት ማስታወቂያ)

በዚህ ሳምንት ሀሙስ (5ኛ እና 6ኛ ዳን) እና አርብ (3ኛ እና 4ኛ ዳን) የጋራ ስልጠና አለ።
እንዲሁም ከየካቲት 21 እስከ 25 የትግራይ ቴኳንዶ ቤተሰቦችን ለመጎብኘት እቅድ ላይ ነኝ።
በቀጣይ ሴሚናር ደግሞ አርባ ምንጭ ለማድረግ በንግግር ላይ እንገኛለን።

እአአ በ2025 በተቻለኝ መጠን በ12ቱም ክልሎች በመሄድ በኢትዮጵያ የሚገኙ የቴኳንዶ ቤተሰቦችን ለመጎብኘት አቅጃለው። እስከዛም በትእግስት እንድትጠብቁኝ ለማለት እወዳለው።

ለዚህም ማመልከት የምትፈልጉ በተለያዮ ቦታዎች የምትገኙ የቴኳንዶ ስራ አስፈፃሚዎች እና ማስተሮች እንዴት ማመልከት እንደምትችሉ ከታች ባለው የሞባይል ስልክ ላይ የጽሑፍ መልእክት በመላክ መጠየቅ ትችላላቹ።
በምትጠይቁ ወቅት መከተል ያለባችሁን ቅደም ተከተል የምናሳውቃቹ ይሆናል።

#Ethiopiansportsacademy
#ETHIOPIANWORLDTAEKWONDOFEDERATION
#에티오피아 #ETHIOPIA
#국기원 #KUKKIWON #KIMDOJIN #KSPO #Wearethetaekwondofamily #김도진
#에티오피아간김사범부부 #계명대학교 #경북체육고등학교 #해병대
#문화체육관광부 #TAEKWONDOWON #SIDAMA
#OromiaWorlidTaekwando #AddisAbaba #Tigraytaekwondo #Amharaworldtaekwondo
#Gambela #DireDewa #Harar #Somali #BenishangulGumuz #CentralEthiopia #SouthEthiopia #SouthwestEthiopiapeoples #Afar

🇪🇹 Ethiopia Taekwondo Family

03 Feb, 20:13


ሰላም ውድ የቴኳንዶ ቤተሰቦች
በየወሩ እየተገናኘን ከግራንድ ማስተር ኪም ጋር በጋራ የምንሰራው ትሬይኒንጋችን በዚህ ወር የካቲት 6 እና 7 ይሆናል። ከ5ኛ እና 6ኛ ዳን ማስተሮች ጋር ሐሙስ የካቲት 6 የምንገናኝ ሲሆን ከ3ኛ እና 4ኛ ዳን ማስተሮች ጋር የካቲት 7 የምንገናኝ ይሆናል። ይህ ትሬይኒንግ ማንኛውም ቴኳንዶን በጋራ እየሰራ እርስ በእርስ መማማር የሚፈልጉ ማስተሮች መሳተፍ የሚችሉበት ፕሮግራም ነው።

#Ethiopiansportsacademy
#ETHIOPIANWORLDTAEKWONDOFEDERATION
#에티오피아 #ETHIOPIA
#국기원 #KUKKIWON #KIMDOJIN #KSPO #Wearethetaekwondofamily #김도진
#에티오피아간김사범부부 #계명대학교 #경북체육고등학교 #해병대
#문화체육관광부 #TAEKWONDOWON #SIDAMA
#OromiaWorlidTaekwando #AddisAbaba #Tigraytaekwondo #Amharaworldtaekwondo
#Gambela #DireDewa #Harar #Somali #BenishangulGumuz #CentralEthiopia #SouthEthiopia #SouthwestEthiopiapeoples #Afar

🇪🇹 Ethiopia Taekwondo Family

23 Jan, 06:33


https://youtu.be/UC9Qj8DnFlA?si=_VV5AoWwuz5B9m-3

🇪🇹 Ethiopia Taekwondo Family

21 Jan, 10:24


https://youtu.be/EAG1vx6R1qI?si=1yTvsEAF4Uoa-eM7

🇪🇹 Ethiopia Taekwondo Family

11 Jan, 14:07


ጃንዋሪ 2025 እ.ኢ.አ የመጀመሪያ የማስተሮች የጋራ ስልጠና
ሰላም ውድ የቴኳንዶ ቤተሰቦች

የ2025 እ.ኢ.አ (ማለትም የጥር ወር) የመጀመሪያው ወርሃዊ የማስተሮች ስልጠና በተሳካ ሁኔታ ተጠናቋል።

እንደሚታወቀው በኢትዮጵያ አቆጣጠር በየወሩ በመጀመሪያው ሀሙስ (5ኛ እና 6ኛ ዳንኤል)/አርብ (3ኛ እና 4ኛ ዳን) በጋራ ትሬይኒንግ ስንሰራ ቆይተናል።
ይህ ፕሮግራም ማንኛውም 3ኛ ዳን እና ከዚያ በላይ ለሆኑ ሁሉ ክፍት ነው።

የዚህ ስልጠና አላማ:-
1ኛ፡ እንደ አንድ ማስተር መስራት ያለብንን ትሬይኒንግ መስራት።
2ኛ: ወጥ የሆነ የቴኳንዶን እንቅስቃሴ በመሰልጠን ደረጃውን የጠበቀ እንዲሆን ማድረግ።

በFebruary ወር ለይ ወደ ክልል የመሄድ እቅድ አለኝ።
ወደ ክልል አንድ ጊዜ እንኳን መሄድ ከባድ ስለሆነ፤ስሄድ ብዙ ጊዜ ስልጠና ለመስጠት እና ለመነጋገር እቅጄ ነው።
ብዙ የጋበዙኝ ክልሎች አሉ፣ ነገር ግን በጀት ሲመመቻችልኝ እሄዳለሁ። ስለዚህ እንድትረዱኝ እጠይቃለሁ።

#Ethiopiansportsacademy
#ETHIOPIANWORLDTAEKWONDOFEDERATION
#에티오피아 #ETHIOPIA
#국기원 #KUKKIWON #KIMDOJIN #KSPO #Wearethetaekwondofamily #김도진
#Taekwondo #계명대학교 #경북체육고등학교 #해병대
#문화체육관광부 #에티오피아로간김사범부부 #SIDAMA
#OromiaWorlidTaekwando #AddisAbaba #Tigraytaekwondo #Amharaworldtaekwondo
#Gambela #DireDewa #Harar #Somali #BenishangulGumuz #CentralEthiopia #SouthEthiopia #SouthwestEthiopiapeoples #Afar

🇪🇹 Ethiopia Taekwondo Family

06 Jan, 17:05


ሰላም ውድ የቴኳንዶ ቤተሰቦች
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያልን ከታህሳስ 28 - 30 በበዓሉ ምክንያት ስልካችን ዝግ እንደሚሆን እንገልፃለን።

🇪🇹 Ethiopia Taekwondo Family

09 Dec, 16:25


ሰላም ውድ የቴኳንዶ ቤተሰቦች፣
ይህን ፖስት ብዙ ሰዎች እንዲያዩት ሼር አድርጉት

የKUKKIWON(ኮሪያ) አመታዊ ስልጠና እንደጨረስኩ ወደ ኢትዮጵያ ተመልሼ ታዋቂውን የኮሪያ ስርጭት ጣብያ kbs1tv ዶክመንተሪ - ሂውማን ቴአትር (Human Theater) ለ20 ቀናት ቀረጻ ሳደርግ ነበር። በተመሳሳይ የ2024እ.ኢ.አ የአምባሳደር ቴኳንዶ ውድድር በተሳካ ሁኔታ ተጠናቋል። ከሁሉም በላይ በፖምሴ እና በቴኳንዶ ኤሮቢክስ ብዙ ተስፋን አይቻለሁ በሱም ደስተኛ ነኝ። በተጨማሪም በዚህ የአምባሳደር ካፕ ውድድር የጅቡቲ ተጫዋቾችም ተሳትፈዋል። ለ2024 የአምባሳደር ካፕ የቴኳንዶ ውድድር ላይ የተሳተፉ ሁሉንም ኮሚቴዎች እና ዳኞችን ላመሰግን እወዳለሁ።

በመጨረሻም፣ ስፓርሪንግ ሴሚናሩም በጥሩ ሁኔታ ተካሂዷል። 100 ሰዎች? 200 ሰዎች? ተሳታፊ የበዛበት ሴሚናር ሊተላለፍ የሚፈለገው መልዕክት በሚፈለገው ሁኔታ ላይተላፍ ስለሚችል ብዙ ጊዜ ምርጫዬ አይደሉም። ለዚህ ሴሚናር ተዘጋጅቶ የተረፉ ማቴርያሎችም ሳይቀር ሁሉንም ተሰጥቶል። በተጨማሪም፣ የጓደኝነት እና በቤተሰባዊ መሰል ድባብ ውስጥ ላስተላልፍ የፈለኩትን መልእክት ማስተላለፍ ችያለሁ። የጊዜ እጥረት ቢኖርም ለቀጣዩም ጥሩ ዝግጅት የማዘጋጅ ይሆናል። ከጀርባዬ ግራንድማስተር ኪም ዶ-ጂን እንዲህ አይነት ነው እንዲያ አይነት ነው የሚሉ ሰዎች ቢኖሩም እኔ ግን ግድ የለኝም። የዚህ ምክንያቴም ከጀርባዬ የሚያወሩ ሰዎች እኔን የማያውቁኝ እንዲሁም ፈሪ እና ከሃኋላ ናቸው ብዬ ስለማስብ ነው።

ስራዬን መስራቴን እቀጥላለሁ። ማንም ምንም ቢል እኔ ስራዬን እሰራለሁ።

ስለዚህ እናንተም የራሳችሁን ስራ ሥሩ። ብትሳደቡም ሆነ ብትነቅፉ የናንተ ህይወት ነው።

በራሴ ብዙ ነገሮችን ማድረግ አልችል ይሆናል፣ ግን እስከ መጨረሻው ድረስ እሞክራለሁ።

አሁን እንደ አውሮፓውያን አቆጣጠር የ 2024 የመጨረሻው ወር ላይ እንደመሆናችን የአመቱን ስራ እያገባደድኩ ነው።
2025ም የተወደደ የቴኳንዶ ዘመን እንዲሆን እመኛለው።

#Ethiopiansportsacademy
#ETHIOPIANWORLDTAEKWONDOFEDERATION
#에티오피아 #ETHIOPIA
#국기원 #KUKKIWON #KIMDOJIN #KSPO #Wearethetaekwondofamily #김도진
#Taekwondo #계명대학교 #경북체육고등학교 #해병대
#문화체육관광부 #TAEKWONDOWON #SIDAMA
#OromiaWorlidTaekwando #AddisAbaba #Tigraytaekwondo #Amharaworldtaekwondo
#Gambela #DireDewa #Harar #Somali #BenishangulGumuz #CentralEthiopia #SouthEthiopia #SouthwestEthiopiapeoples #Afar

🇪🇹 Ethiopia Taekwondo Family

08 Dec, 18:45


https://youtu.be/ILe1G94DhAU?si=vkX-YgtZ4GC6G8SO

🇪🇹 Ethiopia Taekwondo Family

05 Dec, 12:20


ሰላም ውድ የቴኳንዶ ቤተሰቦች
በየወሩ ከግራንድ ማስተር ኪም ጋር በጋራ የምናደርገው የጋራ ትሬይኒንጋችን በዚህ ወር ታሕሳስ  3 እና 4 የምናደርግ ይሆናል። የታሕሳስ ወር ትሬይኒንጋችን ላይ ከፍተኛ ዳን ማለትም 5ኛ እና 6ኛ ዳን ማስተሮች ሃሙስ ታሕሳስ 3 የምንገናኝ ሲሆን 3ኛ እና 4ኛ ዳን ማስተሮች አርብ ታሕሳስ 4 ላይ በጋራ ትሬይኒንግ የምንሰራ ይሆናል። ማንኛውም ቴኳንዶን አብሮ መስራት የሚወድ ማስተር መምጣት ይቻላል።

ቀን : ሃሙስ ታሕሳስ 3 (5ኛ ዳን እና 6ኛ ዳን)
     : አርብ ታሕሳስ 4 (3ኛ ዳን እና 4ኛ ዳን)
ሰዓት : ጠዋት 3:45
ቦታ : ኢትዮጵያ ስፖርት አካዳሚ የቴኳንዶ ጂም

🇪🇹 Ethiopia Taekwondo Family

05 Dec, 06:44


ለየት ያለው ለ30ሰው ብቻ  የሚሰጠው
ስልጠና ላይ የተመዘገባቹ።


ቅዳሜ 28 ጠዋት 4 ሰአት ላይ ስልጠናው ስለ ሚጀምር 3:30 በ ቴኳንዶ ጂም በመገኘት ስማችሁን ቼክ እያደረጋቹ እንድትገቡ እናሳስባለን።           

ቦታ:ኢትዮጵያ ስፖርት አካዳሚ፣ የቴኳንዶ
ጂም
ሰአት:3:30-11:30

ስልጠነው የሚያካትተው
1⃣አርም ጋርድ ስልጠና(ይዛችሁት የምትሄዱት ማቴርያል)
2⃣KPNP ሴንሰር ስልጠና
3⃣ ቲሸርት
4⃣ የተሳትፎ ሰርተፍኬት

ስትመጡ
ዶቦክ እና ቀበቶ ይዞ መምጣት ግድ ነው(ክብር ዶቦክ አይቻልም)

መመዝገብ የምትፈልጉ
በቴሌግራም ስልክ ቁጥር 0953387031ላይ
ስም፣የዳን ፎቶ፣ስልክ ቁጥር ፣ክፍያ ማስረጃ በመላክ መመዝገብ ይችላል።

🇪🇹 Ethiopia Taekwondo Family

01 Dec, 11:18


ስፖሪንግ ለየት ባለ መንገድ ለማሰልጠን ለሚፈልግ ለ30ሰው ብቻ  የሚሰጠው ስልጠና!
            ይዘት
1⃣አርም ጋርድ አጠቃቀም
2⃣KPNP

ቦታ:ኢትዮጵያ ስፖርት አካዳሚ
የምዝገባ ቦታ ጥቂት ብቻ ነው የቀረው
መመዝገብ የምትፈልጉ በቴሌግራም ስልክ ቁጥር 0953387031ላይ
ስም፣የዳን ፎቶ፣ስልክ ቁጥር በመላክ መመዝገብ ይችላል።

🇪🇹 Ethiopia Taekwondo Family

29 Nov, 17:30


Special Event For tomorrow!
🎊 K - pop, K - Food Takwondo 🎊

There will be a Kpop and Kfood event on November 30, 2024. Starting from 10am (4 local time).

Venue:Ethiopian Sport Academy.

There will be Taekwondo program, Kpop random play dance and different kinds of Korean street foods presented by Korearestaurantsts. Make sure to come and enjoy with your friends and families ~

Location 👇🏼👇🏼👇🏼
https://maps.app.goo.gl/aStKPa59F4yUdHh66?g_st=com.google.maps.preview.copy

🇪🇹 Ethiopia Taekwondo Family

29 Nov, 10:08


2024 Ambassador cup has started!
Don't miss this amusing competition.

🇪🇹 Ethiopia Taekwondo Family

27 Nov, 17:27


2024 አምባሳደር ካፕ የውድድር ፕሮግራም

ነገ( ህዳር 19) ከሰአት ከ8 ሰአት ጀምሮ የተጫዋች/ የአሰልጣኝ ባጅ ስለሚታደል።
አሰልጣኞች ስትመጡ የተጫዋች እና የአሰልጣኝ ፎቶ ይዛቹ እንድትመጡ።

ማሳሰቢያ:
ባጅ የሌለው ተጫዋችም ሆነ   ኮች ውድድር መወዳደር አይችልም።
ሰአት ቀጥሮ መጠበቅ አለበት

🇪🇹 Ethiopia Taekwondo Family

27 Nov, 09:13


https://vm.tiktok.com/ZMhTSmRJF/

🇪🇹 Ethiopia Taekwondo Family

26 Nov, 05:33


🎊K-Taekwondo
K - pop,
K - Food
🎊

There will be a Kpop and Kfood event on November 30, 2024. Starting from 10am (4 local time). The event is hold at Ethiopian sport academy. There will be Taekwondo compilation, Kpop random play dance and different kinds of Korean street foods presented by Korean Restaurants. Make sure to come and enjoy with your friends and families ~

🇪🇹 Ethiopia Taekwondo Family

25 Nov, 19:39


የ2017 አምባሳደር ካፕ ኦፕን ውድድር ተሳታፊዎች ምዝገባ አንድ ቀን ቀረው። ምዝገባውን በፌዴሬሽኑ ጽ/ቤት በአካል በመገኘት ማካሄድ ትችላላችሁ ወይም በስልክ ቁጥር 0920840160, 0911565283 መመዝገብ ይቻላል። እስከ አሁን ያልተመዘገባችሁ የአዲስ አበባ ተወዳዳሪዎች ከከተማ ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ አመራሮች ጋር ተወያይተን በኦፕን ሁሉም መሳተፍ እንዳለባቸው መግባባት ላይ ስለደረስን እንዳያመልጣችሁ ለብሄራዊ ቡድንም የምንመርጥበት መድረክም ስለሆነም ተጠቀሙበት
ማሳሰቢያ :- ለመመዝገብ አንድ ጉርድ ፎቶ እና የምትወዳደሩበትን ኪሎ በመጥቀስ ከለይ በተቀመጠው ስልክ ቁጥር ቴሌግራም ላይ መላክ ይጠበቅባችኋል ።

🇪🇹 Ethiopia Taekwondo Family

22 Nov, 13:54


ለሁሉም ክልሎች እና ከተማ አስተዳደር የወርልድ ቴኳንዶ ፌዴሬሽን : አሰልጣኞች እና ተወዳዳሪዎች በሙሉ ከህዳር 19-21/2017ዓ.ም የሚካሄደው የ2024 አምባሳደር ካፕ በክልል ብቻ መሳተፍ እንደሚቻል በደብዳቤ ማስተላለፋችን ይታወቃል ነገር ግን አንዳንድ ክልሎች እና ከተማ አስተዳደሮች በበጀት እጥረት ምክኒያት መሳተፍ እንደማይችሉ አሳውቀውናል ስለሆነም ብዙ ተወዳዳሪዎች እንዲሳተፋ እና ለብሄራዊ ቡድን ለመመረጥ እንዲያመቸን በበጀት ምክኒያት ክልሎች እና ከተማ አስተዳደሮች ከተሳትፎ ውጪ ከሚሆኑ ለሁሉም ክፍት ሆኖ ምዝገባው እስከ 17/3/2017ዓ.ም ድረስ ብቻ በክልሉ እና በከተማ አስተዳደር በኩል ምዝገበው ተጠናቆ እንዲደርሰን እያሳሰብን ከዚህ በፊት በክልል ያሳወቃችሁ በዛው የሚቀጥል ሲሆን ተጨማሪ ካላችሁ እንድታሳውቁን ምዝገባው ከተጠናቀቀ ብኋላ የማናስተናግድ መሆኑን እንገልፃለን ።

🇪🇹 Ethiopia Taekwondo Family

20 Nov, 16:28


አርብ ህዳር 13!
ሰላም ውድ የቴኳንዶ ቤተሰቦች
በየወርሩ የምናደርገው የጋራ  ትሬይኒንጋች የምናደርግበት ቀን ደረሰ። በህዳር ወር የሚኖረን ትሬይኒንግም እንደተለመደው ሃሙስ ሳይሆን በዚያን ቀን ባለኝ የማይቀየር ኘሮግራም ምክንያት  ለዚህ ወር ብቻ ህዳር 13 ላይ የምንገናኝ ይሆናል። በዚህም ቀን ማንኛውም 4 ዳን እና ከዚያ በላይ ማስተር መጥቶ በጋራ ትሬይኒንግ ማድረግ ይችላል።

ቀን: አርብ ,ህዳር 13
ስዓት: ጠዋት 3:45
ቦታ: በኢትዮጵያ ስፖርት አካዳሚ የቴኳንዶ ጂም

🇪🇹 Ethiopia Taekwondo Family

04 Nov, 06:50


የ ቴኳንዶ ኤሮቢክሰምንድን ነዉ?

የቴኳንዶ ኤሮቢክስ የጂምናስቲክ አይነት እንቅስቃሴዎችን በማድረግ በሙዚቃ መሳሪያዎች የተዋቀሩ የቴኳንዶ እንቅስቃሴዎችን ያመለክታል።


የ ቴኳንዶ ኤሮቢክሰ ህግ

1. የውድድር ዘዴ: መቁረጥ ሲስተም ይጠቀማል።
2. የውድድር ጊዜ፡ ከ2 ደቂቃ ከ40 ሰከንድ እስከ 3 ደቂቃ ማነስም መብለጥም የለበትም።
3. ዩኒፎርም፡ ከላይ፣ የመረጣችሁትን የስፖርት አልባሳት መጠቀም ስትችሉ ከታች ግን የዶቦክ  ሱሪ እና ቀበቶ ማድረግ ግዴታ ነዉ።
4. የተወዳዳሪዎች ብዛት: ከ 7 እስከ 9 አባላት
የግዴታ መሆን አለባቸዉ ከዚህ መብለጥ የለበትም።
5. የእጅ እንቅስቃሴዎች መሰረታዊ የቴኳንዶ እንቅስቃሴዎችን መከተል አለባቸው።
6. ኪኮች መሰረታዊ የቴኳንዶ ምቶችን መከተል አለባቸው።
7. ከውድድሩ በፊት የተዘጋጃችሁበትን የሙዚቃ ቪዲዬ ለዉድድሩ  ለአዘጋጅ ቀድማችሁ መላክ ይኖርባችሀል ።
8. የምትስሩበት ሙዚቃ ከፖለቲካ, ከዘር ,ከሀይማኖት ጋር የማይገናኝ እና ስፖርቱን የሚወክል መሆን አለበት።


የ ቴኳንዶ ኤሮቢክሰ የተሰየሙ የቴክኒክ እንቅስቃሴዎች
የግዴታ ቴክኒኮቹ እነዚህን ይመለከታል

1.  የጎን ምት ዮፕቻጊ ፡2 ጊዜ
2 የጭንቅላት ከፍ ያለ ምት ቶሊዮቻጊ ፡2 ጊዜ
3. የኋላ ምት ቲቻጊ : 2 ጊዜ
4. የኋሊት ጅራፍ ቲፍሪጊ : 2 ጊዜ
5. አውሎ ነፋስ ምት ቲዊስት  ቶሊዮቻጊ: 2 ጊዜ
6 የጃምፕ ኪክ ፡2 ጊዜ
7 በ አክሮባት ላይ የሚሰሩ ኪኮች ፡ 2 ጊዜ መሆን ይጠበቅባቸዋል ነገር ግን ሁሉም የቡድኑ አባላት አክሮባት መስራት አይጠበቅባቸዉም ከቡድኑ 1 ሰዉ ግን የግዴታ መስራት አለበት

🇪🇹 Ethiopia Taekwondo Family

02 Nov, 05:30


https://vm.tiktok.com/ZMhCxCQRB/

🇪🇹 Ethiopia Taekwondo Family

02 Nov, 05:30


https://vm.tiktok.com/ZMhCxuDBH/

🇪🇹 Ethiopia Taekwondo Family

01 Nov, 14:40


የ ቴኳንዶ ኤሮቢክሰምንድን ነዉ?

የቴኳንዶ ኤሮቢክስ የጂምናስቲክ አይነት እንቅስቃሴዎችን በማድረግ በሙዚቃ መሳሪያዎች የተዋቀሩ የቴኳንዶ እንቅስቃሴዎችን ያመለክታል።


የ ቴኳንዶ ኤሮቢክሰ ህግ

1 የውድድር ዘዴ: መቁረጥ ሲስተም ይጠቀማል።
2 የውድድር ጊዜ፡ ከ2 ደቂቃ ከ40 ሰከንድ እስከ 3 ደቂቃ ማነስም መብለጥም የለበትም።
3 ዩኒፎርም፡ ከላይ፣ የመረጣችሁትን የስፖርት አልባሳት መጠቀም ስትችሉ ከታች ግን የዶቦክ  ሱሪ እና ቀበቶ ማድረግ ግዴታ ነዉ።
4 የተወዳዳሪዎች ብዛት: ከ 7 እስከ 9 አባላት
የግዴታ መሆን አለባቸዉ ከዚህ መብለጥ የለበትም።
5 የእጅ እንቅስቃሴዎች መሰረታዊ የቴኳንዶ እንቅስቃሴዎችን መከተል አለባቸው።
6. ኪኮች መሰረታዊ የቴኳንዶ ምቶችን መከተል አለባቸው።
7. ከውድድሩ በፊት የተዘጋጃችሁበትን የሙዚቃ ቪዲዬ ለዉድድሩ  ለአዘጋጅ ቀድማችሁ መላክ ይኖርባችሀል ።
8 የምትስሩበት ሙዚቃ ከፖለቲካ, ከዘር ,ከሀይማኖት ጋር የማይገናኝ እና ስፖርቱን የሚወክል መሆን አለበት።


የ ቴኳንዶ ኤሮቢክሰ የተሰየሙ የቴክኒክ እንቅስቃሴዎች
የግዴታ ቴክኒኮቹ እነዚህን ይመለከታል

1.  የጎን ምት ዮፕቻጊ ፡2 ጊዜ
2 የጭንቅላት ከፍ ያለ ምት ቶሊዮቻጊ ፡2 ጊዜ
3. የኋላ ምት ቲቻጊ : 2 ጊዜ
4. የኋሊት ጅራፍ ቲፍሪጊ : 2 ጊዜ
5. አውሎ ነፋስ ምት ቲዊስት  ቶሊዮቻጊ: 2 ጊዜ
6 የጃምፕ ኪክ ፡2 ጊዜ
7 በ አክሮባት ላይ የሚሰሩ ኪኮች ፡ 2 ጊዜ መሆን ይጠበቅባቸዋል ነገር ግን ሁሉም የቡድኑ አባላት አክሮባት መስራት አይጠበቅባቸዉም ከቡድኑ 1 ሰዉ ግን የግዴታ መስራት አለበት

🇪🇹 Ethiopia Taekwondo Family

30 Oct, 11:05


የቴኳንዶ ኤሮቢክስ ውድድር
ምዝገባ ሊያልቅ 8 ቀን ቀረው።

ለመጀመሪያ ጊዜ የሚዘጋጀው
ቴኳንዶ ኤሮቢክስ ውድድር ላይ በመሳተፍ
የ ክለባችሁን አቅም ማሳየት ትፈልጋላችሁ?🤔

አሁን በምዝገባ ላይ ስለሆንን የውድድሩ አውት ላይን ላይ ያለውን መስፈርት በማሟላት በፍጥነት ይመዝገቡ!!!!😀

በሚጠይቀው መስፈርት መሰረት ቪድዬ ቀርፃችሁ በ ኢሜል ([email protected]) ወይም በ Whatsapp ቁጥር 0953387031 ከ
ጥቅምት 28 በፊት መላክ ብቻነው!

ለዝግጅት እንዲ ረዳ ይህን የዩትዩብ ቪድዬ ይመልከቱ

https://youtu.be/lvjCFib9eYg?si=-FYw5XIYh5KcCBpm

የውድድሩን አውት ላይን እዚህ ቴሌግራም ላይ ማግኘት ይችላል።

https://t.me/ethiopiakukkiwon1972

🇪🇹 Ethiopia Taekwondo Family

30 Oct, 07:19


https://youtu.be/lvjCFib9eYg?si=-FYw5XIYh5KcCBpm

🤔ቴኳንዶ ኤሮቢክስ ምንድነው?

በ የአመቱ ኩኪዎን ሀንማዳንግ ላይ እንደ አንድ የውድድር አይነት ሆኖ የሚካሄደው የቴኳንዶ ኤሮቢክስ ውድድር።
ስለ ቴኳንድ ኤሮቢክስ ምንነት የሚያሳይ ቪድዮ

🇪🇹 Ethiopia Taekwondo Family

26 Oct, 02:41


የቴኳንዶ ኤሮቢክስ ውድድር
ምዝገባ ሊያልቅ
2 ሳምንት ብቻ ቀረው!

አሁን በምዝገባ ላይ ስለሆንን የውድድሩ አውት ላይን ላይ ያለውን መስፈርት በማሟላት በፍጥነት ይመዝገቡ!!!!😀

በሚጠይቀው መስፈርት መሰረት ቪድዬ ቀርፃችሁ በ ኢሜል ([email protected]) ወይም በ Whatsapp ቁጥር 0953387031 ከ
ጥቅምት 28 በፊት መላክ ብቻ ነው!

🇪🇹 Ethiopia Taekwondo Family

23 Oct, 07:30


የቴኳንዶ ኤሮቢክስ ውድድር
ምዝገባ ሊያልቅ
2 ሳምንት ብቻ ቀረው!

አሁን በምዝገባ ላይ ስለሆንን የውድድሩ አውት ላይን ላይ ያለውን መስፈርት በማሟላት በፍጥነት ይመዝገቡ!!!!😀

በሚጠይቀው መስፈርት መሰረት ቪድዬ ቀርፃችሁ በ ኢሜል ([email protected]) ወይም በ Whatsapp ቁጥር 0953387031 ከ
ጥቅምት 28 በፊት መላክ ብቻ ነው!

🇪🇹 Ethiopia Taekwondo Family

17 Oct, 11:56


ሰላም ውድ የቴኳንዶ ቤተሰቦች በነገው ለት ከ3ኛ እና 4ኛ ዳን ማስተሮች ጋር ልናደርገው የነበረው የጋራ ትሬይኒንግ ተሰርዟል። ለዚህም በጣም ይቅርታ መጠየቅ እፈልጋለሁ።

🇪🇹 Ethiopia Taekwondo Family

17 Oct, 09:55


[Korean Bazaar Event Order]
10:50 Opening ceremony (Greeting from the Korean Association President, Greeting from the Ambassador of Korean Embassy)
11:00 Dance team
11:15 Busking 1
11:30 Taekwondo demonstration

14:00 Busking 2
15:00 Random play dance

🇪🇹 Ethiopia Taekwondo Family

15 Oct, 09:07


https://youtu.be/Rpnb0_bYfO4?si=mB9JMK0czJfcgltg

🇪🇹 Ethiopia Taekwondo Family

15 Oct, 09:04


https://youtu.be/lvjCFib9eYg?si=-FYw5XIYh5KcCBpm

🤔ቴኳንዶ ኤሮቢክስ ምንድነው?

በ የአመቱ ኩኪዎን ሀንማዳንግ ላይ እንደ አንድ የውድድር አይነት ሆኖ የሚካሄደው የቴኳንዶ ኤሮቢክስ ውድድር።
ስለ ቴኳንድ ኤሮቢክስ ምንነት የሚያሳይ ቪድዮ

🇪🇹 Ethiopia Taekwondo Family

15 Oct, 09:02


ለመጀመሪያ ጊዜ የሚዘጋጀው
ቴኳንዶ ኤሮቢክስ ውድድር ላይ በመሳተፍ
የ ክለባችሁን አቅም ማሳየት ትፈልጋላችሁ?🤔

አሁን በምዝገባ ላይ ስለሆንን የውድድሩ አውት ላይን ላይ ያለውን መስፈርት በማሟላት በፍጥነት ይመዝገቡ!!!!😀

በሚጠይቀው መስፈርት መሰረት ቪድዬ ቀርፃችሁ በ ኢሜል ([email protected]) ወይም በ Whatsapp ቁጥር 0953387031 ከ
ጥቅምት 28 በፊት መላክ ብቻነው!

🇪🇹 Ethiopia Taekwondo Family

10 Oct, 08:34


2024 Ambassador Cap is back with a new look!

Date: November 29-December 01/2024
Location: Ethiopia Sports Academy
Participating countries: Ethiopia, Djibouti, Seychelles
Payment: Free
Types of competition: Kyrugi, Poomsae, Taekwondo Aerobics
Registration period: 2024.09.25-2024.11.15

Way of registration:
1. Gyeorugi , Poomsae (Ethiopia players): Regional Federations should fill out the form and submit their representative players through Ethiopia World Taekwondo federation's email( [email protected] ) (Phone call conformation is needed). or Through direct visit to Ethiopian taekwondo federation

2.Gyeorugi ,Poomsae (Seychelles and Djibouti players ): Fill the form below and submit through Email: ([email protected] ) or on WhatsApp number: (+251953387031)

3. Taekwondo Aerobics :Participants must fill out the application form and submit it with their performance video during the mentioned registration time(Sep.25-Nov.07) through email ([email protected] ) or on WhatsApp number: (+251953387031). Only those who pass the preliminary round are illegible to come and compete for the final round. Out of the total submitted videos, only 3-5teams will be chosen and notified to come and compete for the final day, November 30.

For detailed explanation of the competition Please read the competition outline carefully and prepare.

More information will be released on the Telegram channel, so please stay tuned.
Telegram: https://t.me/ethiopiakukkiwon1972


#에티오화 #ETHIOPIA #ADDISABABA
#국기원 #KUKKIWON #KIMDOJIN  #KSPO #Wearethetaekwondofamily #Ethiopiansportsacademy #김도진
#Taekwondo #계명대학교 #경북체육학교 #해병대
#문화체육관광부 #TAEKWONDOWON  #SIDAMA
#OromiaWorlidTaekwando #AddisAbaba #Tigraytaekwondo #Amharaworldtaekwondo
#Gambela #DireDewa #Harar #Somali #BenishangulGumuz #CentralEthiopia #SouthEthiopia #SouthwestEthiopiapeoples #Afa

🇪🇹 Ethiopia Taekwondo Family

09 Oct, 15:29


የሀይሌ ቤስት ወርልድ ቴኳንዶ ስፖርት ክለብ ለየት ባለመልኩ ልጃቹን ለማስመረቅ ዝግጅት አዘጋጅቷል።

ይህም  2,000 (ሁለት ሺ) ያህል አረጋዊያንንና ለአቅመ ደካሞች  በቀን 03/02/2017 ዓ.ም የአንድ ቀን ምሳ ፕሮግራም ነው።

ዛሬ ቢሮም በመምጣት ያሰበውን
ዝግጅት ነግሮኝ አበረታትቸዋለው።

በዝግጅቱ ቀን በተቻለኝ አቅም ለመምጣት እሞክራለው።

በቀኑ የሚመቻቹ አስተማሪዎች እና ክለቦች ያቅማችሁን በማበርከት በቴኳንዶ ደስታን እንድታካፍሉ እና ትርጉም ያለው ጊዜ እንድታሳልፋ እመኛለው።

#Ethiopiansportsacademy
#ETHIOPIANWORLDTAEKWONDOFEDERATION
#에티오피아 #ETHIOPIA
#국기원 #KUKKIWON #KIMDOJIN  #KSPO #Wearethetaekwondofamily  #김도진
#Taekwondo #계명대학교 #경북체육고등학교 #해병대
#문화체육관광부 #TAEKWONDOWON  #SIDAMA
#OromiaWorlidTaekwando #AddisAbaba #Tigraytaekwondo #Amharaworldtaekwondo
#Gambela #DireDewa #Harar #Somali #BenishangulGumuz #CentralEthiopia #SouthEthiopia #SouthwestEthiopiapeoples #Afar

🇪🇹 Ethiopia Taekwondo Family

04 Oct, 16:16


ሰላም ውድ የቴኳንዶ ቤተሰቦች
በየወሩ የምናደርገው የጋራ ትሬይኒንጋችን በዚህ ወር ከቀድሞው በተለየ መልኩ የሚሆን ይሆናል። ከዚህ ቀደም ከ4ኛ እንዲሁም 3ኛ ዳን ጀምሮ አብረን ትሬይኒንግ የምንሰራ የነበረ ሲሆን በቀጣዩ ማለትም የጥቅምት ወር ትሬይኒንጋችን ላይ ከፍተኛ ዳን ማለትም 5ኛ እና 6ኛ ዳን ማስተሮች ሃሙስ ጥቅምት 7 የምንገናኝ ሲሆን 3ኛ እና 4ኛ ዳን ማስተሮች አርብ ጥቅምት 8 ላይ በጋራ ትሬይኒንግ የምንሰራ ይሆናል። የሰዓት እና ቦታ ለውጥ የሌለ ሲሆን ማንኛውም ቴኳንዶን አብሮ መስራት የሚወድ ማስተር መምጣት ይቻላል።

ቀን : ሃሙስ ጥቅምት 7 (5ኛ ዳን እና 6ኛ ዳን)
: አርብ ጥቅምት 8 (3ኛ ዳን እና 4ኛ ዳን)
ሰዓት : ጠዋት 3:45
ቦታ : ኢትዮጵያ ስፖርት አካዳሚ የቴኳንዶ ጂም

#Ethiopiansportsacademy
#ETHIOPIANWORLDTAEKWONDOFEDERATION
#에티오피아 #ETHIOPIA
#국기원 #KUKKIWON #KIMDOJIN #KSPO #Wearethetaekwondofamily #김도진
#Taekwondo #계명대학교 #경북체육고등학교 #해병대
#문화체육관광부 #TAEKWONDOWON #SIDAMA
#OromiaWorlidTaekwando #AddisAbaba #Tigraytaekwondo #Amharaworldtaekwondo
#Gambela #DireDewa #Harar #Somali #BenishangulGumuz #CentralEthiopia #SouthEthiopia #SouthwestEthiopiapeoples #Afar