4-3-3 ስፓርት በኢትዮጵያ @bisrat_fm Channel on Telegram

4-3-3 ስፓርት በኢትዮጵያ

@bisrat_fm


ከእሁድ እስከ እሁድ ፈጣን የመረጃ ምንጭ!
════════════
➮የሃገር ቤት ትኩስ ትኩስ መረጃዎች
➮የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ሙሉ መረጃ
➮ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች
➮ጨዋታዎችን በ

4-3-3 ስፓርት በኢትዮጵያ (Amharic)

ይህ በኢትዮጵያ እንደሚባል የሆነ የቴሌግራም ፕላቶሪ የሚሰራበት ስፓርት ነው። 4-3-3 ስፓርት በኢትዮጵያ በግንባታ እንደሚመጣ አስቂኝ የቴሌግራም ቪዲዮዎችን ምንም እንመለከተ የነበረበትን ይዞ ማየት ይችላሉ።nnእስከ የቴሌግራም ፕላቶሪ እንደሚደመሰስ በመሆኑ እየጠባ ነው። ይህ የቴሌግራም ስፓርት ከአንድ ወይም ከሁለቱ እና የወረርሽኝ ለውጥ ሪፖርትን እና ትራንስፋሳንን በተለያዩ ቦታዎች መካከል አንደኛው ማአንበስ ከሚህምከት።nnይህ ስፓርት ከአንድን አንድ ወራት በየወረርሽኝ ሊኖረው፣ በእዚህ ስፓርት እዚህ አድርገው ምንም አልነሳም እና አስቀምጡን ለመኖር አንዱ የሌለው ስፍራ መግለጫ ይሰጣል።

4-3-3 ስፓርት በኢትዮጵያ

12 Oct, 22:00


🇵🇹 ክርስቲያኖ ሮናልዶ ባለፉት 16 የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታዎች ላይ 25 ጎሎችን ማስቆጠር ችሏል።👌

@Bisrat_Sport_Fm @Bisrat_Sport_Fm

4-3-3 ስፓርት በኢትዮጵያ

12 Oct, 22:00


ዴንማርክ በአለም ዋንጫ ማጣሪያ 8 ጨዋታዎች አድርጋ 8ቱንም በድል ተወተዋል።

27 ግብ አስቆጥረዉ ምንም ግብ አላስተናገዱም👐

ለ 2022ቱ የአለም ዋንጫ ብቁ ሆነዋል 👏

@Bisrat_Sport_Fm @Bisrat_Sport_Fm

4-3-3 ስፓርት በኢትዮጵያ

12 Oct, 22:00


ሮናልዶ ከ ሉክዘንበርግ ጋር በነበራቸዉ ጨዋታ ቁጥር :

🎯91.7% የማቀበል ስኬት
🎯41 ንክኪዎች
🎯7 ሹት
🎯5 ቱ ኢላማቸዉን የጠበቁ ናቸዉ 👆
🎯3 ጎል
🎯2 ዕድለችን መፍጠር ችሏል

Brilliant performance. 🔥

@Bisrat_Sport_Fm @Bisrat_Sport_Fm

4-3-3 ስፓርት በኢትዮጵያ

12 Oct, 22:00


እድሜ ቁጥር ነዉ እሱ ጋር በየጊዜው አዳዲስ ሪከርዶችን እያስመዘገበ ስላለው ስለ ፖርቹጋላዊው የእግር ኳስ ሊቅ CRISTIANO RONALDO ምን አስተያየት አሎት?👇

@Bisrat_Sport_Fm @Bisrat_Sport_Fm

4-3-3 ስፓርት በኢትዮጵያ

12 Oct, 22:00


ሮናልዶ ለፓርቹጋል

👕 182 ጨዋታ
⚽️ 115 ጎል
🎯 33 አሲስት

🐐🐐🐐🐐

@Bisrat_Sport_Fm @Bisrat_Sport_Fm

4-3-3 ስፓርት በኢትዮጵያ

12 Oct, 22:00


ስለተከታተሉን ከልብ እናመሰግናለን 🕊

የዛሬን ጨዋታዎች Cover ያረግንላቹ

ታሜ አቡሼ ማሜ ሲሜራ ኦኮቻ ነበርን ❤️

ደህና እደሩ 🕊

@Bisrat_Sport_Fm @Bisrat_Sport_Fm

4-3-3 ስፓርት በኢትዮጵያ

12 Oct, 22:00


የሮናልዶ ጎል

ፖርቹጋል 2-0 ሉክሰምበርግ

@Bisrat_Sport_Fm @Bisrat_Sport_Fm

4-3-3 ስፓርት በኢትዮጵያ

12 Oct, 22:00


የብሩኖ ጎል

ፖርቹጋል 3-0 ሉክሰምበርግ

@Bisrat_Sport_Fm @Bisrat_Sport_Fm

4-3-3 ስፓርት በኢትዮጵያ

12 Oct, 22:00


የጆን ስቶንስ ጎል

እንግሊዝ 1-1 ሀንጋሪ

@Bisrat_Sport_Fm @Bisrat_Sport_Fm

4-3-3 ስፓርት በኢትዮጵያ

12 Oct, 22:00


🏆 የአውሮፓ የአለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታዎች

እረፍት

ፖርቹጋል 3-0 ሉክሰምበርግ
እስራኤል 1-0 ሞልዶቫ
ፌሮው ኢስላንድ 0-0 ስኮትላንድ
ዴንማርክ 0-0 አውስትሪያ
ሉቲኒያ 0-3 ስዊዘርላንድ
ቡልጋሪያ 0-1 ሰሜን አየርላንድ
ስዊድን 0-0 ግሪክ
ኮሶቮ 1-1 ጆርጂያ
ሰርቢያ 1-1 አዘርባጃን
ኢንግላንድ 1-1 ሀንጋሪ
አልባኒያ 0-0 ፖላንድ
ዩክሬን 1-0 ቦስቢያ
ሳንማሪኖ 0-1 አንዶራ

@Bisrat_Sport_Fm @Bisrat_Sport_Fm

4-3-3 ስፓርት በኢትዮጵያ

12 Oct, 22:00


ብሩኖ ፈርናንዴዝ በ አለም ዋንጫ ማጣሪያ ለ ፓርቹጋል የመጀመሪያ ግቡን አስቆጥሩዋል።

@Bisrat_Sport_Fm @Bisrat_Sport_Fm

4-3-3 ስፓርት በኢትዮጵያ

12 Oct, 22:00


ክርስትያኖ ሮናልዶ First half

2 ፔናሊቲ
2 ጎል

👌

@Bisrat_Sport_Fm @Bisrat_Sport_Fm

4-3-3 ስፓርት በኢትዮጵያ

12 Oct, 22:00


ቲሙ ፑኪ የ ፊንላንድ የ ምንግዜውም ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪ ተጫዋች ሆኑዋል🇫🇮

በ 33 ጎል👏

@Bisrat_Sport_Fm @Bisrat_Sport_Fm

4-3-3 ስፓርት በኢትዮጵያ

12 Oct, 22:00


የ ፓሊንሃ ጎል

ፓርቹጋል 4-0 ሉክሰምበርግ

@Bisrat_Sport_Fm @Bisrat_Sport_Fm

4-3-3 ስፓርት በኢትዮጵያ

12 Oct, 22:00


የ ሮናልዷ ገራሚ ሙከራ

@Bisrat_Sport_Fm @Bisrat_Sport_Fm

4-3-3 ስፓርት በኢትዮጵያ

12 Oct, 22:00


የ ሮናልዶ ሃትሪክ

ፓርቹጋል 5-0 ሉክሰምበርግ

@Bisrat_Sport_Fm @Bisrat_Sport_Fm

4-3-3 ስፓርት በኢትዮጵያ

12 Oct, 22:00


ክርስትያኖ ሮናልዶ በዛሬው ጨዋታ ሃትሪክ መስራት ችሉዋል 2ቱ በ ፔናሊቲ የተገኝ ነው።

ሮናልዶ ሉክሰምበርግን 9 ጊዜ ገጥሞ 8 ጎሎችን ማስቆጠር ችሉዋል።

@Bisrat_Sport_Fm @Bisrat_Sport_Fm

4-3-3 ስፓርት በኢትዮጵያ

12 Oct, 22:00


ክርስትያኖ ሮናልዶ በ እግር ኳስ ታሪክ በሀገራት ጨዋታ ከየትኛውም ተጫዋች በላይ 10 ጊዜ ሃትሪክ ሃገራት ላይ መስራት ችሉዋል።

@Bisrat_Sport_Fm @Bisrat_Sport_Fm

4-3-3 ስፓርት በኢትዮጵያ

12 Oct, 22:00


ክርስቲያኖ ሮናልዶ በዚህ የውድድር አመት ለ ክለብ እና ሀገሩ

• 9 ጨዋታ
• 11 ጎል

🐐🐐🐐

@Bisrat_Sport_Fm @Bisrat_Sport_Fm

4-3-3 ስፓርት በኢትዮጵያ

12 Oct, 22:00


🏆 የአውሮፓ የአለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታዎች

ተጠናቀቁ

ፖርቹጋል 5-0 ሉክሰምበርግ
እስራኤል 2-1 ሞልዶቫ
ፌሮው ኢስላንድ 0-1 ስኮትላንድ
ዴንማርክ 1-0 አውስትሪያ
ሉቲኒያ 0-4 ስዊዘርላንድ
ቡልጋሪያ 2-1 ሰሜን አየርላንድ
ስዊድን 2-0 ግሪክ
ኮሶቮ 1-2 ጆርጂያ
ሰርቢያ 3-1 አዘርባጃን
ኢንግላንድ 1-1 ሀንጋሪ
አልባኒያ 0-1 ፖላንድ * ተቋርጧል
ዩክሬን 1-1 ቦስቢያ
ሳንማሪኖ 0-3 አንዶራ

@Bisrat_Sport_Fm @Bisrat_Sport_Fm