🇪🇹አንዶዴ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት Andode Secondary School official @andode2015offiial Channel on Telegram

🇪🇹አንዶዴ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት Andode Secondary School official

@andode2015offiial

🇪🇹አንዶዴ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት Andode Secondary School official (Amharic)

እንዴት እንደሚታወቀው ወይ? እኛ ለምን እንማል? ጥቅም ስትመሰል ማን እንበላለን? አንዶዴ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት Andode Secondary School official የሚሆነው ተማሪዎችን ለመስራት እንወዳለን። በትምህርት እና ቤት መረጃ ከወንጌላለም እንዲሰጡ እንደሚፈጸም ሊቃኝ ነው። ማንኛውም ደረጃ አገልግሎት ላይ ቢሆን፣ ፈቃደም ይገኛል እና ቅንብሮች እንደሚመጣ እንችላለን። ምን ማድረግ እንደሚችል፣ ማመልከት እና እንደሚሰነድ ምንም አልደረሰም። እሱም መለዋወጫ ከግምት ለማድረግ የተነገረ ይሆናል። Andode Secondary School official የሚሆነው ትምህርት ቤቱም ውስጥ ለቢቢሲና ለበረከቱ ለማግኘት እየሊመው እንደሚገባን ታውቃለን። በአእምሮ፤ በተካሄደ፤ በተቆራረጠ፤ በበሽታ፤ በመጓዝ፤ እና በመክፈት መሬት በሚሰጡበት ቤት በተመሳሳይ እና ስከረት ዙሪያን ለመሙዳት እንደሚደረጉ ታውቃለን።

🇪🇹አንዶዴ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት Andode Secondary School official

07 Jan, 04:17

#Update

ማስታወቂያ

1. የ 12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ምዝገባ ጥር 6 /2017 ዓ/ም ከቀኑ 10፡00 ሰዓት ላይ የሚጠናቀቅ ይሆናል። ስለሆነም ምዝገባ ያላጠናቀቃችሁ ከቀነ ገደቡ አስቀድማችሁ እንዲታጠናቅቁ እናሳስባለን።

2. የ2017 የትምህርት ዘመን ፈተናዎች ይዘት የሀገር አቀፍ 12ኛ ክፍል ፈተና በአጠቃላይ ሁኔታ ከ 9 - 12ኛ ክፍሎች እንዲሁም የ 8 ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና ከ7- 8ኛ ክፍሎች የሚሸፍን ይሆናል።

3. እያንዳንዱ ተማሪ በተማረበት የክፍል ደረጀ የተማረውን የተማሪ መጽሐፍን መሠረት አድርጐ ሊዘጋጅ ይገባል። ፈተናዎቹ ተማሪዎቹ የተማሩትን መሠረት አድርገው የሚዘጋጁ ይሆናል።

የፈተና ስርቆትንና ኩረጃን በጋራ እንከላከል ።

የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት

@Ethiopian_Digital_Library
@Ethiopian_Digital_Library

🇪🇹አንዶዴ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት Andode Secondary School official

05 Jan, 16:22

ማስታወቂያ!

1 :- የ 1 2ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ምዝገባ ጥር 6 /2017 ዓ/ም ከቀኑ 10፡00 ሰዓት ላይ የሚጠናቀቅ ይሆናል። ስለሆነም ምዝገባ ያላጠናቀቃችሁ ከቀነ ገደቡ አስቀድማችሁ እንዲታጠናቅቁ እናሳስባለን።

2:- የ2017 የትምህርት ዘመን ፈተናዎች ይዘት የሀገር አቀፍ 12ኛ ክፍል ፈተና በአጠቃላይ ሁኔታ ከ 9 - 12ኛ ክፍሎች እንዲሁም የ 8 ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና ከ7- 8ኛ ክፍሎች የሚሸፍን ይሆናል።

3:- እያንዳንዱ ተማሪ በተማረበት የክፍል ደረጀ የተማረውን የተማሪ መጽሐፍን መሠረት አድርጐ ሊዘጋጅ ይገባል። ፈተናዎቹ ተማሪዎቹ የተማሩትን መሠረት አድርገው የሚዘጋጁ ይሆናል።

የፈተና ስርቆትንና ኩረጃን በጋራ እንከላከል ።

የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት

(ታህሳስ 27/2017 ዓ.ም)

መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያውን ይጫኑ!

https://linktr.ee/aacaebc

🇪🇹አንዶዴ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት Andode Secondary School official

02 Jan, 19:21

24/04/17
ማስታወቂያ
ለ12ኛ ከፍል ተማሪዎች በሙሉ
የ2017 ፋይናል ፈተና(ሞዴል )በጊዛዊነት የተያዘው ፕሮግራም ከጥር 7_9 ድረስ ሰለሆነ
ከወዲሁ እንድትዘጋጁ እናሳስባለን
ሞዴል ፈተና የሚያካትተው የክፍል ደረጃ 9ኛክፍል
11ኛ .ክፍል
12ኛ ክፍል ይሆናል
ፈተናው የሚዘጋጀው ከ ክ/ከተማ በተውጣጡ ባለሞያዎች ይሆናል

🇪🇹አንዶዴ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት Andode Secondary School official

29 Dec, 05:15

📩ማሳሰቢያ

በ2017 ዓ.ም ለ6ኛ፣8ኛ እና 12ኛ ክፍል ተፈታኞች

የ6ኛ እና8ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ፈተና የሚዘጋጀው የ6ኛክፍል ፈተና( ከ5ኛ እና 6ኛ ክፍል) እንዲሁም የ8ኛ ክፍል(7ኛ እና 8ኛ ክፍል) መሆኑን አውቃችሁ ት/ቤቶችና ወላጆች ለተማሪዎቻቹህ አስፈላጊውን እገዛ አድርጉ

የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና የሚያካትተው የ9ኛ ክፍል አሮጌው ስርዓተ ትምህርት እና የ11ኛእና 12ኛ ክፍል ከአዳሱ ስርዓተ ትምህርት መሆኑ ታውቆ ለተፈታኝ ለተማሪዎች አስፈላጊው ዝግጅት አድርጉ!!10ኛ ክፍል አያካትትም ምክንያቱም 10ኛ ክፍል አብዛኛው ተማሪ በአሮጌው ስርዓተ ት/ት የተማረ ሲሆን የተወሰኑ ትምህርት ቤት ተማሪዎች የፓይለት ሙከራ ሆነው በአዲሱ ስርዓተ ት/ት በመማራቸው ነው! !

👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/dam76

🔤🔤🔤🔤  🔤🔤🔤

🇪🇹አንዶዴ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት Andode Secondary School official

27 Dec, 17:26

18/04/17
የነገ የቅዳሜ የማጠናከሪያ ትምህርት(tutorial class)አይኖረንም።

🇪🇹አንዶዴ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት Andode Secondary School official

23 Dec, 17:53

የ12ኛ ክፍል የ ኦንላይ ፎርም መሙያ ጊዜ እንደሚከተለው ይሆናል
1.1201&1202 ነገ ማክሰኛ 15/4/17
2.1203 &1204 በ16/4/17
3.1205 ደገሞ 17/04/2017 ይሆናል

🇪🇹አንዶዴ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት Andode Secondary School official

20 Dec, 09:43

Saturday tutorial program

🇪🇹አንዶዴ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት Andode Secondary School official

16 Dec, 15:40

Shared by One Read - an all-in-one file viewer: https://st.simplehealth.ltd/uAJjyu

🇪🇹አንዶዴ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት Andode Secondary School official

13 Dec, 09:06

Saturday tutorial program

🇪🇹አንዶዴ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት Andode Secondary School official

12 Dec, 23:20

Guide books included in this channel
1. Extreme book series
2. Top books
3. Royal books
4. Galaxy book
5. Worldwide book
https://t.me/extreme_books1

🇪🇹አንዶዴ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት Andode Secondary School official

22 Nov, 13:07

ቀን13/03/17
ማስታወቂያ
ለአንዶዴ ሁለተኛ ደ/ት/ቤት ተማሪዎች በሙሉ
በነገው እለት በት/ቤት ወስጥ በሚኖረን ተደራራቢ ፕሮግራም ምክንያት የቅዳሜ የማጠናከሪያ ትምህርት አይኖረንም።
ት/ቤቱ

🇪🇹አንዶዴ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት Andode Secondary School official

08 Nov, 06:05

https://t.me/YETMHRTPDF

🇪🇹አንዶዴ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት Andode Secondary School official

04 Nov, 08:46

በ2016 ዓም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና የወሰዳችሁ ተማሪዎች የማትሪክ ውጤት ስለ መጣ ት/ቤት መጥታችሁ ቶሎ ወሰዱ።
ማሳሰቢያ:- የተለያዩ ስህተት ካለ ለማስተካከል የተሰጠው የቀን ገደብ አጭር ስለሆነ በአስቸኳይ እየመጣችሁ ውሰዱ

🇪🇹አንዶዴ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት Andode Secondary School official

31 Oct, 15:52

ቀን21/02/2017
ማስታወቂያ
ለአንዶዴ 11ኛ ክፍል ተማሪዎች በሙሉ የስራና ትግበራ ትምህርት (የሙያ ትምህርት) ምርጫ እስካሁን ያልመረጣችሁ ነገ የመጨረሻ ቀን ስለሆነ
የተፈጥሮ ሳይንስ (Natural science) ተማሪዎች ከሚከተሉት የትምህርት መስኮች አንዱን ብቻ መምረጥ ትችላላችሁ
1. Computer maintenance & net working
2. Web design & development
3. Community health service
4. finishing Construction
ለማህበራዊ ሳይንስ (social science) ተማሪዎች ደግም
1.marketing management & sales
2. Accounting & finance
3.journalism
ማሳሰቢያ ከሶስቱ የትምህርት መስኮች መምረጥ የምትችሉት እንዱን ብቻ ነው

🇪🇹አንዶዴ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት Andode Secondary School official

26 Oct, 12:15

የ12ኛ ክፍል ፈተና የተፈተናችሁ እና በመንግስት የምስራቅ ፖሊ ቴክንክ መማር የሚትፈልጉ ተማሪዎች ከዚህ በታች በተሰጠው የኮሌጁ ልንክ ላይ ገብታችሁ በኦንላይን (online) መመዝገብ ትችላላችሁ።
©ትምህርቱ የሚሰጠው በነፃ መሆኑን አሳውቆናል።
https://mptc.aatvetb.edu.et/frontend/page/apply-form

🇪🇹አንዶዴ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት Andode Secondary School official

24 Oct, 21:55

#MoE

የ2017 ዓ.ም የዩኒቨርሲቲ ምደባ ይፋ ሆነ።

በ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወስደው በመደበኛው ፕሮግራም ለትምህርት ሚኒስቴር ተጠሪ በሆኑ የመንግሥት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ትምህርታቸውን ለመከታተል የሚያስችል የማለፊያ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች የተቋም ምደባ ይፋ ሆኗል።

ተማሪዎች ከታች በተዘረዘሩት አማራጮች ምደባቸውን ማየት እንደሚችሉ ትምህርት ሚኒስቴር ገልጿል።

በድረ-ገፅ 👇
https://placement.ethernet.edu.et
በቴሌግራም 👇
https://t.me/moestudentbot

የተቋም ይቀየርልኝ ጥያቄ የማያስተናግድ መሆኑን ሚኒስቴሩ አሳውቋል።

@tikvahethiopia @tikvahuniversity

🇪🇹አንዶዴ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት Andode Secondary School official

24 Oct, 09:34

ለአንዶዴ 2ኛ ደረጃ የ2016 ተፈታኞች የፖሊ ተክኒክ ሥልጠና የሚትፈልጉ ተማሪዎቻችን ከዝህ በታች የተለጠፈለችሁን መስፈርቶችና ፍላጎቶች አይታችሁ እንድትመዘገቡ እናሣሥባችሃለን

🇪🇹አንዶዴ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት Andode Secondary School official

12 Oct, 15:50

የዩኒቨርስቲ ምርጫ ፎርማት

🇪🇹አንዶዴ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት Andode Secondary School official

12 Oct, 15:41

ማሰታወቂያ
በ2016 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ከፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ውሰዳቸሁ የዩኒቭርሲቲ ማለፊያ ውጤት ያሰመዘገባችሁ እና በ ሪሚዲያል ፐሮገራም ወድ ዩኒቨርሲቲ የመግቢያ መስፈርቱን ያላችሁ በሙሉ የዩኒቭርስቲ ምርጫችሁ ከመጪው ሰኞ ጀምሮ (4/02/2017/እስከ ማክሰኞ5/02/2017 ድረስ ብቻ በት/ቤታችሁ ተገኝታችሁ እንድትሞሉ ት/ቤቱ ያሳሰባል።ማሳሰቢያ 47ቱን ዩኒቨርስቲ በቅደም ተከተል ማስቀመጥ አለባችሁ