ቢኒያም ደሳለኝ | Biniyam Desalegn @biniyamdesalegn Channel on Telegram

ቢኒያም ደሳለኝ | Biniyam Desalegn

@biniyamdesalegn


ሰላም፤ ቢንያም ነኝ።

💙💙💙በየእለቱ ማለዳ የህይወት ቃል፤ ህይወት ለዋጭ መንፈሳዊ ትምህርቶችን፤ ነፍስን የሚረሰርሱ ዝማሬዎቼን ቻናሌ ውስጥ አስቀምጥላችኋለሁ። ተቀላቀሉን።


👇👇👇ዮ-ቲዩብ YouTube ላይ ቤተሰብ እንሁን👇👇👇

https://www.youtube.com/@biniyamdesalegn

ቢኒያም ደሳለኝ | Biniyam Desalegn (Amharic)

ቢኒያም ደሳለኝ የቡላት መልእክት እየተገኘ ነው። በትምህርትና መረጃ ከተመለከተ ሰው ጋር በኮምፒውተር አዳለለ እያወጣው ነው። ቡላት ደሳለኝ የሆነ የፕሮፌሰር ቤት፣ ከባለዋችን የተለያዩ ሕይወት ቃል ጋር መረጃዎችን ለማወቅ እንስማማለን። ቡላት ደሳለኝ ከዚህ በፊት YouTube በተገኘ በቤተሰብ የተገኘ መረጃዎችን በትክክለኛው አድራሻ እንደመረጡ እንችላለን። በቴሌግራም ታሪኩን ያደርጉና ከሌሎች ተወዳዳሪዎች ተወዳዳሪና ለምንችላቸው የምንጣድ መሆኑን እንጠቀማለን።

ቢኒያም ደሳለኝ | Biniyam Desalegn

02 Nov, 13:08


https://t.me/+TgQaNZZ0hCQ5ZjRk
Aki የቤት ማስዋቢያ ጌጣጌጥ
በማይታመን ዋጋ ይዘዙን ባሉበት እናደርሳለን
@KDMKAD
0985195804

ቢኒያም ደሳለኝ | Biniyam Desalegn

20 Aug, 08:21


https://youtu.be/1X7E0BQRVY4?si=humkAwY2OfT5J7qy

ቢኒያም ደሳለኝ | Biniyam Desalegn

20 Jul, 08:38


https://youtu.be/N2m6C0d-aZo?si=LV5ncIhLT8tsTKLZ

ቢኒያም ደሳለኝ | Biniyam Desalegn

07 Jun, 06:19


📀 የጊታር አምልኮ 📀

ኢየሱስ ደግ ነህ

   ዘማሪ ባሲ

ቢኒያም ደሳለኝ | Biniyam Desalegn

05 Jun, 04:42


💫🌟የማለዳ ቃል💫🌟

ምንም ያህል ትክክል ብትሆን፤ እግዚአብሔር የመጨረሻው ትክክል ስለሆነ፥ በክርክር አትረታውም። ግን ክርክርህን ናና ንገረው😊

#ኢየሱስ_ይመጣል
@BiniyamDesalegn

ቢኒያም ደሳለኝ | Biniyam Desalegn

23 May, 11:52


ከአባትነትህ መርጦ ድሎት፤
ደክርቶ ሲመለስ ከሸፈተበት፤
እየሮጠክ ሄደህ አንገቱን ሳምከው፤
ስታየው ራርተህ አንጀትህ ተላውሶ፤
ምህረትን ሰጠኸው፤
እንደወደድከኝ ቀርቶ አንተን ላፍቅር፤
እንዲያው ተችሎ ቦታ እንቀያየር፤
አትጠራጠር ሀሳብ ሳልቀይር፤
እንኳን ልምርህ ገድዬህ ነበር።

ኢየሱስ ደግ ነህ - ቢንያም ደሳለኝ
Albastros.com
@Yedestaye_Elilta

ቢኒያም ደሳለኝ | Biniyam Desalegn

22 May, 10:28


https://youtu.be/TZ3W9ANoS0M?si=C6Nb-7c0Bby1WfX

ቢኒያም ደሳለኝ | Biniyam Desalegn

19 May, 06:40


https://youtu.be/_Cqc0hP5Xyw?si=fmP6kT4U0xaQsIY2

ቢኒያም ደሳለኝ | Biniyam Desalegn

14 Jan, 04:31


ቢኒያም ደሳለኝ | Biniyam Desalegn pinned «👉ኸረ እንዲህ አይኖርም!     አንድ ወዳጄ በቅርቡ አግብታለች እንኳን ደስ አለሽ አትሏትም እንዴ? እናም ይህቺን ወዳጄን ዛሬ አግኝቻት አብረን አሳለፍን በሁዋላም በፊት እንደ ለመድኩት ካላመሸን እራት ካልበላን ብዬ አስጨነኳት።        እሷም በመገረም " እንደ ድሮው እኮ አልኖርም" አለቺኝ! እሷ እንደ ሀሳብ መዝጊያ ብታወራውም በህሊናዬ ውስጥ ግን የጥያቄ መጀመሪያ ሆኖ አረፈው ። ሆኖም ጊዜው በጭንቅላቴ…»

ቢኒያም ደሳለኝ | Biniyam Desalegn

14 Jan, 02:48


👉ኸረ እንዲህ አይኖርም!

    አንድ ወዳጄ በቅርቡ አግብታለች እንኳን ደስ አለሽ አትሏትም እንዴ? እናም ይህቺን ወዳጄን ዛሬ አግኝቻት አብረን አሳለፍን በሁዋላም በፊት እንደ ለመድኩት ካላመሸን እራት ካልበላን ብዬ አስጨነኳት።
       እሷም በመገረም " እንደ ድሮው እኮ አልኖርም" አለቺኝ! እሷ እንደ ሀሳብ መዝጊያ ብታወራውም በህሊናዬ ውስጥ ግን የጥያቄ መጀመሪያ ሆኖ አረፈው ። ሆኖም ጊዜው በጭንቅላቴ ውስጥ የተፈጠረውን ጥያቄ መመለሻ  እንዳልሆነ ስለገባኝ ሀሳቤን ሰብስቤ ጫወታችንን ቀጠልን --------
   ሆኖም ያወራናቸው ወሬዎች መሃል ሁሉ ውዴ እኮ እንደዚህ አርጎ እንደዛ ተፈጥሮ ብቻ ምን አለፋቹ ወሬው ሁሉ መሃል ውዷ አለ ጎደኛዬ ፍቅር ውስጥ ናት እንደ ድሮው በፍጹም አይደለችም ጥያቄዬ በረታብኝ ። በመጨረሻም ባለቤቷ እደሚጠብቃት አስረዳችኝና ተለያየን
  ✍️በመንገዴ ላይ እያለው እንዲህ አሰብኩ አይ ፍቅር...
ፍቅር ወስጥ ኃላፊነት አለ ሰው ለሚያፈቅረው ነገር ምንም ያደርጋል አኗኗር ይቀይራል!


    ✍️ ለነፍሴ እንዲህ ስል ነገርኳት ጌታሽን አፍቅሪው ለአፍቃሪሸ መልስ ስጪው በመስቀል ለዋለልሸ ባይመጥነውም የፍቅር መልስ ስጪው ፍቅር ውስጥ ኃላፊነት ስላለ እንዲህ አትኖሪም!!! እንዳበደ ሰው ኢየሱስ ኢየሱስ ትያለሽ 🙆‍♀️ኢየሱስ ሲባል normal አትሆኚም ለፍቅሩ ትጠነቀቂለታለሽ ስለሱ አብዝተሽ ታወሪያለሽ ብታፈቅሪው እንዲህ አትኖሪም ነበር 😭አልኳት......እንድንወደው እንዴት እንደወደደን ያብራልን 🙌 በፍቅሩ እንድናብድ ይርዳን አሜንንን
   👉  የመልክቴ  ዋና ሀሳብ
  "ሰማይን ያፈቀረ ሰው ያስታውቃል አምኖ አይደለም ክዶ እንደ ፔጥሮስ ከእርሱ ወገን ነህ ይባላል "
" ሰማይን ያፈቀረ ያስታውቃል " እንደ ጳውሎስ ምን ላድርግልህ ሲል ይገኛል

“ብትወዱኝ ትእዛዜን ጠብቁ። እኔም አብን እለምናለሁ ለዘላለምም ከእናንተ ጋር እንዲኖር ሌላ አጽናኝ ይሰጣችኋል፤”
  — ዮሐንስ 14፥15-16

  ተባረኩ ሰላማችሁ ይብዛ
✍️ መሰረት

ቢኒያም ደሳለኝ | Biniyam Desalegn

01 Jan, 16:22


ቢኒያም ደሳለኝ | Biniyam Desalegn pinned Deleted message

ቢኒያም ደሳለኝ | Biniyam Desalegn

08 Nov, 04:20


“እናንተ ደግሞ ከእኛ ጋር ኅብረት እንዲኖራችሁ ያየነውንና የሰማነውን ለእናንተ ደግሞ እናወራላችኋለን። ኅብረታችንም ከአባት ጋር ከልጁም ከኢየሱስ ክርስቶስ ጋር ነው።”
— 1ኛ ዮሐንስ 1፥3

ሰላም የተወደዳችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች፤ በዚህ አመት ቅድስተ ማሪያም ዩኒቨርሰቲን የምትቀላቀሉ ክርስቲያን ተማሪዎች ከላይ ባለው ስልክ ይደውሉልን
ተባረኩ🥰
ቀን: ማክሰኞ
ቦታ፡ ልደታ ሙሉ ወንጌል
ሰአት፡ 6:10- 7:30