ኢትዮ ማን ዩናይትድ ፋንስ™ @eth_man_utd_fan Channel on Telegram

ኢትዮ ማን ዩናይትድ ፋንስ

@eth_man_utd_fan


ይህ ስለ Manchester United በየደቂቃው ትኩስ ትኩስ መረጃዎች የሚያገኙበት ቻናል ነው ! 🇪🇹
--------------------------------------------------------------
☞︎| ስለ ማንቸስተር ዩናይትድ ትኩስ መረጃዎች
☞| ቀጥታ ስርጭቶች ከየስታድየሞቹ
☞| የዝውውር ዜናዎች
☞| ስለ ማንችስተር ዩናይትድ ታሪኮች

📩 ለማስታወቂያ ስራ @Holi_CR7

ኢትዮ ማን ዩናይትድ ፋንስ™ (Amharic)

ኢትዮ ማን ዩናይትድ ፋንስ™ በየደቂቃው ትኩስ ትኩስ መረጃዎች የሚያገኙበት ነው! የማንችስተር ዩናይትድ ትኩስ መረጃዎችን እና ስርጭቶች ከየስታድየሞቹ እና ዝውውር ዜናዎችን በደቂቃው ትኩስ ከተማ አገኘሁበትን አስቸጋሪ አገኘሁላል! የዚህ ትኩስ በአዲስ አበባ ቢሮ መለኮታችሁን ባይቀበል ከ @CR7_AG17 ብቻ ተከታታይ ትኩስን ይከታተሉ። ለማስታወቂያ ስራ ወይም ገበያ በ @MASTI_CR7 ላይ መክፈሉ።

ኢትዮ ማን ዩናይትድ ፋንስ

19 Feb, 05:00


የዘንድሮው የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ ዋንጫ አሸናፊ ማን ይሆናል ?

ኢትዮ ማን ዩናይትድ ፋንስ

18 Feb, 11:16


በሁሉ ጌሚንግ ከ50 ሳንቲም ጀምሮ 800,000 ብር ድረስ የሚያሸንፉበትን JetX አሁኑኑ ይሞክሩ ለማሸነፍ ወደ 👉www.hulugaming.net ይሂዱ።

ኢትዮ ማን ዩናይትድ ፋንስ

18 Feb, 11:07


🎉 እንኳን ደስ አላቹ 🎉
250,000 ብር
በሁሉ ቶርናመንት የመጀመሪያው ሳምንት የካቲት 10/2017 E.C ዙር አሸናፊዎች ! 🤑

🥇100,000 ብር————Hagos Tsegay
🥈75,000 ብር————--Kalma Kaynata Karasa
🥉50,000 ብር————--Zemen Tibebu Kebede
4️⃣10,000 ብር————--Ferehiwot hailu
5️⃣ 5,000 ብር—————Fedhi kefiyalew
6️⃣3,500 ብር—————-Feyisa Habtamu Tesema
7️⃣3,000 ብር—————-Befekw
8️⃣2,000 ብር—————-Ro
9️⃣1,000 ብር—————-Sef
🔟500 ብር——————Mesud

የቀጣይ ሳምንት አሸናፊ ለመሆን አሁኑኑ ወደ ድህረ ገጻችን 👉 https://t.ly/hulusportaffiliates በመሄድ እየተዝናናችሁ አሸናፊ ሁኑ 🎉

በሁሉ ቶርናመንት ለመሳተፍ 🎮 የሁሉ ስፖርት ፈጣን ጌሞችን መጫወት 💰ዲፖዚት ማድርግ እናም ሌሎችን activity ይፈጽሙ ...
🏆 ያሉበትን ደረጃ በፕሮሞሽን ገጽ ላይ መከታተል ይችላሉ 👀

መልካም ዕድል!🎉

ኢትዮ ማን ዩናይትድ ፋንስ

16 Feb, 18:22


የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የ25ተኛ ሳምንት መርሀ ግብር

ተጠናቀቀ

ቶተንሀም 1-0 ማን ዩናይትድ
#ማዲሰን

🏟 ሜዳ - ቶተንሀም ሆትስፐርስ ስቴድየም


@ETH_MAN_UTD_FAN
@ETH_MAN_UTD_FAN
❤️      ⎙ ㅤ   ⌲          🔕      💬
ˡⁱᵏᵉ     ˢᵃᵛᵉ    ˢʰᵃʳᵉ   ᵘⁿᵐᵘᵗᵉ  comment

ኢትዮ ማን ዩናይትድ ፋንስ

16 Feb, 07:20


☄️የየትኛው ክለብ  ደጋፊ ናችሁ  የክለባችሁን ቻናል በመምረጥ ተቀላቀሉ ❗️❗️

ኢትዮ ማን ዩናይትድ ፋንስ

16 Feb, 06:35


በ ONLINE ገንዘብ መስራት ይፈልጋሉ ?

ኢትዮ ማን ዩናይትድ ፋንስ

16 Feb, 06:22


📢BAAGHI 4 ተለቀቀ
ፊልሙን በጥራት ያለምንም መቆራረጥ ለመመልከት ከስር ይጫኑ👇

ኢትዮ ማን ዩናይትድ ፋንስ

16 Feb, 06:06


ኢቲቪ መዝናኛ የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎችን በቀጥታ እንደሚያስተላልፉ አሳውቀዋል የቀጣዩን የሚያስተላልፉትን ጨዋታ ፕሮግራም ለማወቅ እንዲሁም የቻናሉን ፍሪኩዌንሲ ለማግኘት ጄይን ይበሉ 👇

ኢትዮ ማን ዩናይትድ ፋንስ

14 Feb, 22:02


🚨 | ቀጣይ ጨዋታ | 𝐍𝐄𝐗𝐓 𝐌𝐀𝐓𝐂𝐇

የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የ25ተኛ ሳምንት መርሀ ግብር

ቶተንሀም 🆚 ማን ዩናይትድ


📆
የጨዋታ ቀን-  እሁድ የካቲት 9

ሰአት - ምሽት 1:30

🏟 ሜዳ - ቶተንሀም ሆትስፐርስ ስቴድየም



@ETH_MAN_UTD_FAN
@ETH_MAN_UTD_FAN
❤️      ⎙ ㅤ   ⌲          🔕      💬
ˡⁱᵏᵉ     ˢᵃᵛᵉ    ˢʰᵃʳᵉ   ᵘⁿᵐᵘᵗᵉ  comment

ኢትዮ ማን ዩናይትድ ፋንስ

14 Feb, 18:55


90 minute የ25ኛ ሳምንት የ እንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ግምት አስቀምጠዋል።

ቶተንሀም ማንቸስተር ዩናይትድን 3ለ2 ያሸንፋል ብለዋል።

እናንተ ምን ትላላችሁ ወገን🫤

@ETH_MAN_UTD_FAN
@ETH_MAN_UTD_FAN
❤️      ⎙ ㅤ   ⌲          🔕      💬
ˡⁱᵏᵉ     ˢᵃᵛᵉ    ˢʰᵃʳᵉ   ᵘⁿᵐᵘᵗᵉ  comment

ኢትዮ ማን ዩናይትድ ፋንስ

14 Feb, 10:07


አንዱን ቋሚ ፣ አንዱን ቤንች ፣ አንዱን ሽጡ 👀

@ETH_MAN_UTD_FAN
@ETH_MAN_UTD_FAN
❤️      ⎙ ㅤ   ⌲          🔕      💬
ˡⁱᵏᵉ     ˢᵃᵛᵉ    ˢʰᵃʳᵉ   ᵘⁿᵐᵘᵗᵉ  comment

ኢትዮ ማን ዩናይትድ ፋንስ

13 Feb, 16:17


አሌሀንድሮ ጋርናቾ በኤቨርተን ላይ ባስቆጠራት ግብ የፑስካስ አዋርድ ሽልማቱን ተቀብሏል

@ETH_MAN_UTD_FAN
@ETH_MAN_UTD_FAN
❤️      ⎙ ㅤ   ⌲          🔕      💬
ˡⁱᵏᵉ     ˢᵃᵛᵉ    ˢʰᵃʳᵉ   ᵘⁿᵐᵘᵗᵉ  comment

ኢትዮ ማን ዩናይትድ ፋንስ

12 Feb, 17:52


ሁለቱ የማንቸስተር ከተማ ክለቦች ማንቸስተር ሲቲና ማንቸስተር ዩናይትድ ብራዚላዊውን የሪያል ማድሪድ ተጨዋች የሆነውን ሮድሪጎን የማስፈረም ፍላጎት አላቸው።

(Jorge Cpicon)

@ETH_MAN_UTD_FAN
@ETH_MAN_UTD_FAN
❤️      ⎙ ㅤ   ⌲          🔕      💬
ˡⁱᵏᵉ     ˢᵃᵛᵉ    ˢʰᵃʳᵉ   ᵘⁿᵐᵘᵗᵉ  comment

ኢትዮ ማን ዩናይትድ ፋንስ

12 Feb, 16:51


ማንቸስተር ዩናይትድ የሌፕዚሹን የመሃል ተከላካይ ካስቴሎ ሉኬባን የማስፈረም ፍላጎት አላቸው።

(ስፖርት ቢልድ)

የአመላመል ለውጥማ አለ👌

@ETH_MAN_UTD_FAN
@ETH_MAN_UTD_FAN
❤️      ⎙ ㅤ   ⌲          🔕      💬
ˡⁱᵏᵉ     ˢᵃᵛᵉ    ˢʰᵃʳᵉ   ᵘⁿᵐᵘᵗᵉ  comment

ኢትዮ ማን ዩናይትድ ፋንስ

12 Feb, 12:32


manchester united × Adidas


@ETH_MAN_UTD_FAN
@ETH_MAN_UTD_FAN

ኢትዮ ማን ዩናይትድ ፋንስ

12 Feb, 10:51


🎉 እንኳን ደስ አላቹ 🎉

በሁሉ ቶርናመንት በየሳምንቱ የ250,000 ብር ሽልማት ! 🤑

አሁኑኑ ወደ ድህረ ገጻችን 👉 https://t.ly/hulusportaffiliates በመሄድ እየተዝናናችሁ አሸናፊ ሁኑ 🎉

🥇100,000 ብር
🥈75,000 ብር
🥉50,000 ብር
4️⃣10,000 ብር
5️⃣ 5,000 ብር
6️⃣3,500 ብር
7️⃣3,000 ብር,
8️⃣2,000 ብር
9️⃣1,000 ብር
🔟500 ብር

🏆 ያሉበትን ደረጃ በፕሮሞሽን ገጽ ላይ መከታተል ይችላሉ 👀
በሁሉ ቶርናመንት ለመሳተፍ 🎰 የሁሉ ስፖርት ፈጣን ጌሞችን መጫወት 💰ዲፖዚት ማድርግ እናም ሌሎችን ድርጊቶች ይፈጽሙ ...

"ነጥብዎን ይሰብስብ የ250,000 ብር ተሸላሚ ይሁኑ!"

መልካም ዕድል!🎉

ኢትዮ ማን ዩናይትድ ፋንስ

10 Feb, 19:32


የአምስተኛ ዙር የኤፍ ኤ ካፕ ድልድል ከደቂቃዎች በፊት ይፋ የሆነ ሲሆን ክለባችንም በኦልድትራፎርድ የምዕራብ ለንደኑን ነጭ ለባሽ ፋልሀምን ያስተናግዳል፡፡


@ETH_MAN_UTD_FAN
@ETH_MAN_UTD_FAN

ኢትዮ ማን ዩናይትድ ፋንስ

10 Feb, 10:30


ማንቸስተር ዩናይትዶች የቦርንማውዙን የመሀል ተከላካይ ዲን ሁጅሰንን መከታተል ጀምረዋል ።

[DeanJonesSoccer]

@ETH_MAN_UTD_FAN
@ETH_MAN_UTD_FAN

ኢትዮ ማን ዩናይትድ ፋንስ

10 Feb, 06:33


ሳንቾ ከቪላ ጨዋታ መጠናቀቅ በኅላ በራሽፎርድ IG ላይ freedom 😁

እውነት ሳንቾ እንደሚለው ራሽ ታስሮ ነበር?? እሱስ ቢሆን ?? ወይስ ማሽቃበጥ ነው? ምን ትላላችሁ??


@ETH_MAN_UTD_FAN
@ETH_MAN_UTD_FAN

ኢትዮ ማን ዩናይትድ ፋንስ

09 Feb, 19:44


ራሽ ወደ ጨዋታ ተመልሷል😊


@ETH_MAN_UTD_FAN
@ETH_MAN_UTD_FAN

ኢትዮ ማን ዩናይትድ ፋንስ

08 Feb, 18:00


አለቃ አምርራል በቃ!

... ክለባችን ዮናይትድ ከትናንቱ ድል በኋላ በሩበን አሞሪም ትዕዛዝ ከጨዋታው መጠናቀቅ በኋላ የተወሰኑ ተጫዋቾችን ይዞ ትሬይኒንግ ያሰራ ሲሆን ይሄም በጨዋታው እንቅስቃሴ ላይ እንደጠበቀው ዮናይትንድን ያላገኘው ሲሆን ከጨዋታው መጠናቀቅ በኋላም ልምምድ አሰርቷቸዋል... ልምምድ ከሰሩት ውስጥ በጨዋታው ላይ ደካማ እንቅስቃሴ ያስመለከተን ራስመስ ሆይሉንድም ልምምድ ሰርቷል።

ቦስ አሁን ላይ መረር አድርጓል🙌

@ETH_MAN_UTD_FAN
@ETH_MAN_UTD_FAN
❤️      ⎙ ㅤ   ⌲          🔕      💬
ˡⁱᵏᵉ     ˢᵃᵛᵉ    ˢʰᵃʳᵉ   ᵘⁿᵐᵘᵗᵉ  comment

ኢትዮ ማን ዩናይትድ ፋንስ

08 Feb, 17:11


ፍላጎት አላቸው

ማንችስተር ዩናይትድ እና ማንችስተር ሲቲ የአታላንታውን አማካኝ ኤደርሰንን ለማስፈረም ከፍተኛ ፍላጎት ያላቸው ሁለት ክለቦች ናቸው ።


[ matteo moretto]

@ETH_MAN_UTD_FAN
@ETH_MAN_UTD_FAN
❤️      ⎙ ㅤ   ⌲          🔕      💬
ˡⁱᵏᵉ     ˢᵃᵛᵉ    ˢʰᵃʳᵉ   ᵘⁿᵐᵘᵗᵉ  comment

ኢትዮ ማን ዩናይትድ ፋንስ

08 Feb, 14:43


✍️ በሁሉስፖር ትኬት ስለቆረጡ ብቻ ተጨማሪ 50,000 ብር 💸 እና ሌሎች አጓጊ ሽልማቶችን የሚያሸንፉበት እድል!💰

ለማሸነፍ፡
🤑 ሀዋሳ ላይ ባሉን የሁሉስፖርት ሱቆች ትኬት ይቁረጡ
📸የቆረጡትን ትኬት ፎቶ በማንሳት እና ስልክ ቁጥርዎትን በቴሌግራም @hulusportchallenge1 ላይ ይላኩ
🏆 በየሳምንቱ ሰኞ 5 ባለ እድሎች 50,000 ብር እና ሌሎች አጓጊ ሽልማቶች አሸናፊ ይሆናሉ!

መልካም እድል! 🎉

ኢትዮ ማን ዩናይትድ ፋንስ

07 Feb, 22:04


#OFFICIAL

የኤፍ ኤ ካፕ አምስተኛ ዙር ጨዋታዎች ድልድል በመጭው ሰኞ የሚወጣ ይሆናል ።

@ETH_MAN_UTD_FAN
@ETH_MAN_UTD_FAN
❤️      ⎙ ㅤ   ⌲          🔕      💬
ˡⁱᵏᵉ     ˢᵃᵛᵉ    ˢʰᵃʳᵉ   ᵘⁿᵐᵘᵗᵉ  comment

ኢትዮ ማን ዩናይትድ ፋንስ

07 Feb, 22:02


በኤፍ ኤ ካፑ አምስተኛ ዙሩን መቀላቀላችንን አረጋግጠናል !!

@ETH_MAN_UTD_FAN
@ETH_MAN_UTD_FAN
❤️      ⎙ ㅤ   ⌲          🔕      💬
ˡⁱᵏᵉ     ˢᵃᵛᵉ    ˢʰᵃʳᵉ   ᵘⁿᵐᵘᵗᵉ  comment

ኢትዮ ማን ዩናይትድ ፋንስ

07 Feb, 22:01


🏆| 4ኛው ዙር FACUP የጨዋታ መርሃ ግብር !

           ተጠናቀቀ !

ማንችስተር ዩናይትድ 2-1 ሌስተር ሲቲ
#ዚርኪዚ
#ማጉ

🏟. ኦልድትራፎርድ ስታድየም

@ETH_MAN_UTD_FAN
@ETH_MAN_UTD_FAN
❤️      ⎙ ㅤ   ⌲          🔕      💬
ˡⁱᵏᵉ     ˢᵃᵛᵉ    ˢʰᵃʳᵉ   ᵘⁿᵐᵘᵗᵉ  comment

ኢትዮ ማን ዩናይትድ ፋንስ

07 Feb, 09:41


የኤምሬትስ ኤፍኤ ካፕ የ 16 ክለቦች ጥሎ ማለፍ የጨዋታ መርሀ ግብር

ማንዩናይትድ 🆚 ሌስተር

📆 ዛሬ አርብ ጥር 30

ምሽት 5:00

🏟 ኦልትራፎርድ ስቴድየም


@ETH_MAN_UTD_FAN
@ETH_MAN_UTD_FAN
❤️      ⎙ ㅤ   ⌲          🔕      💬
ˡⁱᵏᵉ     ˢᵃᵛᵉ    ˢʰᵃʳᵉ   ᵘⁿᵐᵘᵗᵉ  comment

ኢትዮ ማን ዩናይትድ ፋንስ

07 Feb, 09:00


✍️ በሁሉስፖር ትኬት ስለቆረጡ ብቻ ተጨማሪ 50,000 ብር 💸 እና ሌሎች አጓጊ ሽልማቶችን የሚያሸንፉበት እድል!💰

ለማሸነፍ፡
🤑 ሀዋሳ ላይ ባሉን የሁሉስፖርት ሱቆች ትኬት ይቁረጡ
📸የቆረጡትን ትኬት ፎቶ በማንሳት እና ስልክ ቁጥርዎትን በቴሌግራም @hulusportchallenge1 ላይ ይላኩ
🏆 በየሳምንቱ ሰኞ 5 ባለ እድሎች 50,000 ብር እና ሌሎች አጓጊ ሽልማቶች አሸናፊ ይሆናሉ!

መልካም እድል! 🎉

ኢትዮ ማን ዩናይትድ ፋንስ

05 Feb, 13:27


HAPPY BIRTHDAY DAY CRISTIANO

ኢትዮ ማን ዩናይትድ ፋንስ

05 Feb, 11:54


"🎉 በአቪዬተር ይሻሙ! 🎉

የዕለቱ 25,000 ብር
በየሠዓቱ 2,500 ብር
ከጠዋት 4፡00 እስከ ማታ 4፡00 እንዳያመልጥዎ!

አሁኑኑ ወደ አቪዬተር https://t.ly/hulusportaffiliates
ይሻሙ ፣ ይሰብስቡ ፣ ይጫወቱ 💰

መልካም እድል!"

ኢትዮ ማን ዩናይትድ ፋንስ

04 Feb, 11:30


🎯 Calling all influencers, bloggers, and sports enthusiasts! Join the Hulu Sport Affiliate Program and start earning:

💰 ETB 10 per user registration
💰 3% from each deposits
💰 1.5% of total betting volume!

Sign up now and be part of Ethiopia’s #1 betting platform!
Click this link 👉 https://t.ly/Huluaffiliate be a partner

@hulusport_et

ኢትዮ ማን ዩናይትድ ፋንስ

03 Feb, 14:24


ማርከስ ራሽፎርድ በ ቪላ 9 ቁጥር በመልበስ እስከ የውድድሩ አመት መጨረሻ ይቆያል ።

@ETH_MAN_UTD_FAN
@ETH_MAN_UTD_FAN
❤️      ⎙ ㅤ   ⌲          🔕      💬
ˡⁱᵏᵉ     ˢᵃᵛᵉ    ˢʰᵃʳᵉ   ᵘⁿᵐᵘᵗᵉ  comment

ኢትዮ ማን ዩናይትድ ፋንስ

03 Feb, 13:42


አሸነፉም ተሸነፉም በሁሉ ስፖርት ሁሌም አሸናፊ ነዎት!
በሁሉስፖርት ካሽ ባክ በእያንዳንዱ መደብ የተሻለ አማራጭ አለዎት;

ይጫወቱ ያሸንፉ!

Click this link 👉https://t.ly/hulusportaffiliates and enjoy your cash back!

@hulusport_e
#Cashback #BetToWin 🤑

ኢትዮ ማን ዩናይትድ ፋንስ

02 Feb, 08:37


ዝርዝር_መረጃ

ዝውውሩ በውሰት ሲሆን አስቶን ቪላ በውሉ ላይ በ40 ሚሊዮን ፓውንድ ተጨዋቹን የመግዛት አማራጭ ከ70% የሚሆነው የተጨዋቹ ደሞዝ የመሸፈን አንቀፅ አለው።

ኢትዮ ማን ዩናይትድ ፋንስ

02 Feb, 07:38


ማርከስ ራሽፎርድ ወደ አስቶን ቪላ

HERE WE GO !

fabriziho romano

@ETH_MAN_UTD_FAN
@ETH_MAN_UTD_FAN

ኢትዮ ማን ዩናይትድ ፋንስ

02 Feb, 07:37


🎁የ25,000 ብር ሽልማት ከሁሉ ስፖርት! 🎁

01:30 | አርሰናል ከ ማንችስተር ሲቲ ስንት ለስንት ይወጣሉ

በትክክል ቀድመው በቴሌግራም ገጻችን " Comment Section "👇 https://t.me/hulusport_et/3170
መልሱን ያገኙ 25 ሰዎች እያንዳንዳቸው የ1,000 ብር ቦነስ ተሸላሚ ይሆናሉ።

መስፈርቱም:

1️⃣ Hulusport ላይ አካውንት መክፈት 👉 https://t.ly/hulusportaffiliates
2️⃣ የhulusport ቴሌግራም ቻናል መቀላቀል 👉 https://t.me/hulusport_et

ማስጠንቀቂያ ፡ ከአንድ በላይ መልስ መመለስ ከጨዋታ ውጪ ያስደርጋል

መልካም እድል!

ኢትዮ ማን ዩናይትድ ፋንስ

01 Feb, 12:14


# Personal opnion

ክለባችን በክረምቱ ቢያስፈርማቸው ብየ የምመኛቸው ተጫዋቾች ናቸው

ጄሚ ጊተንስ
ጆቫኒ ኩዌንዳ
ስቬረ ኒፓን


እናንተስ ምን ታስባላቹ ቤተሰብ????

ኢትዮ ማን ዩናይትድ ፋንስ

01 Feb, 06:01


🎁የ25,000 ብር ሽልማት ከሁሉ ስፖርት! 🎁

12:00 | በርንማውዝ ከ ሊቨርፑል ስንት ለስንት ይወጣሉ

በትክክል ቀድመው በቴሌግራም ገጻችን " Comment Section " 👇https://t.me/hulusport_et/3163
መልሱን ያገኙ 25 ሰዎች እያንዳንዳቸው የ1,000 ብር ቦነስ ተሸላሚ ይሆናሉ።

መስፈርቱም:

1️⃣ Hulusport ላይ አካውንት መክፈት 👉 https://t.ly/hulusportaffiliates
2️⃣ የhulusport ቴሌግራም ቻናል መቀላቀል 👉 https://t.me/hulusport_et

ማስጠንቀቂያ ፡ ከአንድ በላይ መልስ መመለስ ከጨዋታ ውጪ ያስደርጋል

መልካም እድል!

ኢትዮ ማን ዩናይትድ ፋንስ

31 Jan, 08:06


ምናልባት የሩበን አሞሪም የሰመረ ኬሚስትሪ ውጤት ሊሆን ይችላል ኮቢ ማይኖ አታኪንግ ሚድፊልደር የመሆን አቅሙ አለኝ እያለን ይገኛል ለነገሩ ባለፈውም በትንሽ ደቂቃ ከአማድ ጋር ግሩም ጥምረትን ፈጥረው ነበር ትናንት ደግሞ ጎልና አሲስት ከማድረጉ ባሻገር ያልረገጠበት የሜዳ ክፍል ስለመኖሩ ጥርጥር አለኝ 10ቁጥር ሚና ለኮቢ ማይኖ ተመችቶታል

የጨዋታው ኮከብም ተብሎ ተመርጧል 🔥🔥

ኢትዮ ማን ዩናይትድ ፋንስ

31 Jan, 07:43


The future of Man Utd 🤩

ኢትዮ ማን ዩናይትድ ፋንስ

30 Jan, 22:06


🚨 BREAKING

ማንችስተር ዩናይትድ በ 16 ቱ ጥሎ ማለፍ ከ

Union Saint-Gilloise
AZ Alkmaar
Real Sociedad
Olympiakos

አንዳቸው ጋር ይገናኛሉ !

ኢትዮ ማን ዩናይትድ ፋንስ

30 Jan, 21:57


የዩሮፓ ሊግ መርሃ ግብር የመጨረሻ ሳምንት ጨዋታ

                 ተጠናቀቀ

FSCB 0-2 ማን ዩናይትድ
                     #ዳሎት
                    #ማይኖ

ኢትዮ ማን ዩናይትድ ፋንስ

30 Jan, 21:42


ሆይለንድ 😢 ያሳዝናል በጣም ከጨዋታ ወደ ጨዋታ በራስ መተማመኑ እየወረደ ነው

ኢትዮ ማን ዩናይትድ ፋንስ

30 Jan, 21:41


ቅያሪ

ዘርክዚ ገባ ሆይሉንድ ወጣ

ኢትዮ ማን ዩናይትድ ፋንስ

30 Jan, 21:33


የኮቢ ጎልልልልልልልልልል ❤️‍🔥
ይመልከቱ 👇🏼👇🏼👇🏼

https://t.me/+-LT8scNJ8NAwYzRk
https://t.me/+-LT8scNJ8NAwYzRk

ኢትዮ ማን ዩናይትድ ፋንስ

30 Jan, 21:32


1 አሲስት 1 ጎል ኮቢ ማይኖኖኖኖ 🤩

ኢትዮ ማን ዩናይትድ ፋንስ

30 Jan, 21:31


አረ ለኮቢ 1k

ኢትዮ ማን ዩናይትድ ፋንስ

30 Jan, 21:31


አሲስት ጋርና 🔥

ኢትዮ ማን ዩናይትድ ፋንስ

30 Jan, 21:30


ኮቢ ማይኖኖኖኖኖኖ ❤️‍🔥🔥
ወዘወዘውውውውው

ኢትዮ ማን ዩናይትድ ፋንስ

30 Jan, 21:29


ማን ዩናይትድድድድድድድድድድድ

ኢትዮ ማን ዩናይትድ ፋንስ

30 Jan, 21:29


ጎልልልልልልልልልልልልልልል

ኢትዮ ማን ዩናይትድ ፋንስ

30 Jan, 21:26


የዳሎ ጎልልልልልልልልልል ❤️‍🔥
ይመልከቱ 👇🏼👇🏼👇🏼

https://t.me/+-LT8scNJ8NAwYzRk
https://t.me/+-LT8scNJ8NAwYzRk

ኢትዮ ማን ዩናይትድ ፋንስ

30 Jan, 21:23


3 ኛ ደረጃን ከ ልዮን ተረክበናል 🫡

ኢትዮ ማን ዩናይትድ ፋንስ

27 Jan, 15:51


አማድ ለMainoo አዲስ ቅጽል ስም አወጣለት #kobinho 😂😂


@ETH_MAN_UTD_FAN
@ETH_MAN_UTD_FAN

ኢትዮ ማን ዩናይትድ ፋንስ

27 Jan, 15:17


🚨ጊዜው የዝውውር ነው።

ዛሬ የተደረጉ አዳዲስ የዝውውር ዜናዎች ለመመልከት የትም ሳሄዱ #TRANSFERNEWS የሚለውን መንካት በቂ ነው።👇

ኢትዮ ማን ዩናይትድ ፋንስ

27 Jan, 15:13


የየትኛው ክለብ  ደጋፊ ናችሁ  የክለባችሁን ቻናል በመምረጥ ተቀላቀሉ ❗️❗️

ኢትዮ ማን ዩናይትድ ፋንስ

27 Jan, 12:26


💥💥 Hulu Rain Bonus Launched! 💥💥

🤩🤩Claim Your Bonuses Now!🤩🤩

How?
Login⏭️ Play Aviator ⏭️ and Collect your Bonus 🤑

Click this link👉 https://t.ly/hulusportaffiliates and claim your bonus

@hulusport_et

ኢትዮ ማን ዩናይትድ ፋንስ

26 Jan, 07:33


🎁የ25,000 ብር ሽልማት ከሁሉ ስፖርት! 🎁

04:00 | ፉልሃም ከ ማንችስተር ዩናይትድ ስንት ለስንት ይወጣሉ

በትክክል ቀድመው በቴሌግራም ገጻችን " Comment Section "👇
https://t.me/hulusport_et/3143
መልሱን ያገኙ 25 ሰዎች እያንዳንዳቸው የ1,000 ብር ቦነስ ተሸላሚ ይሆናሉ።

መስፈርቱም:

1️⃣ Hulusport ላይ አካውንት መክፈት 👉 https://t.ly/hulusportaffiliates
2️⃣ የhulusport ቴሌግራም ቻናል መቀላቀል 👉 https://t.me/hulusport_et

ማስጠንቀቂያ ፡ ከአንድ በላይ መልስ መመለስ ከጨዋታ ውጪ ያስደርጋል

መልካም እድል!

ኢትዮ ማን ዩናይትድ ፋንስ

25 Jan, 08:52


ቀጣይ ጨዋታ | NEXT MATCH

          ማታ 04:00

ፉልሀም ከ ማንቸስተር ዩናይትድ
🏟️ ስታድየም ፦ ክራቨን ኮቴጅ
👤 የመሀል ዳኛ ፦ አንቶኒ ቴይለር

@ETH_MAN_UTD_FAN
@ETH_MAN_UTD_FAN

ኢትዮ ማን ዩናይትድ ፋንስ

24 Jan, 15:35


🎯 ማንችስተር ዩናይትድ ለፓትሪክ ዶርጉ አዲስ የ 30m ዩሮ ጥያቄ አቅርቧል በሁለቱ ክለቦች መካከል ለደኒሻዊው የግራ መስመር ተከላካይ ንግግሮች የቀጠሉ ሲሆን ተጫዋቹ ዩናይትድን ለመቀላቀል መስማማቱ ይታወቃል።

ዩናይትድ ዝውውሩን ለመጨረስ ውድቅ ከተደረገበት የ 27m ዩሮ ጥያቄ በኃላ አዲስ የ 30M ዩሮ እየታየ ከሚጨመር ገንዘብ ጋር አዲስ ፕሮፖዛል አቅርበውለታል።

[Fabrzio romano]

ኢትዮ ማን ዩናይትድ ፋንስ

24 Jan, 14:08


ማንችስተር ዩናይትድ ለሌሴው ተጫዋች ዶርጉ €30M + €5M ተጨማሪ ክፍያ ለመክፈል እያዘጋጁ ይገኛል። ሌሴ ለተጫዋቹ €40M ይፈልጋሉ።

ኢትዮ ማን ዩናይትድ ፋንስ

24 Jan, 11:57


🚨 ቼልሲ ጋርናቾን ለማስፈረም የሚያቀርበው ጥያቄ ወደ £60ሚሊዮን ፓውንድ አካባቢ መሆኑ ተገልጿል::

@ETH_MAN_UTD_FAN
@ETH_MAN_UTD_FAN

ኢትዮ ማን ዩናይትድ ፋንስ

23 Jan, 22:14


ጋርናቾ እንዴት ነበር በናንተ አስተያየት ?

በኔ በኩል በጣም ጥሩ አቋም ሲያሳይ ነበር

ኢትዮ ማን ዩናይትድ ፋንስ

23 Jan, 22:08


If Sir Alex smiles, we all smile. ❤️

ኢትዮ ማን ዩናይትድ ፋንስ

23 Jan, 22:07


ጣፋጭ ድል 😋

ኢትዮ ማን ዩናይትድ ፋንስ

23 Jan, 22:05


ብሩኖ ፈርናንዴዝ 8.5 ሬቲንግ በማግኘት የጨዋታው ኮኮብ ተብሏል !!

ኢትዮ ማን ዩናይትድ ፋንስ

23 Jan, 22:03


በዩሮፓ ሊጉ #አራተኛ ደረጃ ላይ ተቀምጠናል !!

ኢትዮ ማን ዩናይትድ ፋንስ

23 Jan, 22:02


🇪🇺 ሰባተኛ ዙር የዩሮፓ ሊግ የምድብ ጨዋታ !

                🕐 ተጠናቀቀ

          ማን ዩናይትድ 2 - 1 ሬንጀርስ
#ቡትላንድ
#ብሩኖ

🏟 ኦልድትራፎርድ

ኢትዮ ማን ዩናይትድ ፋንስ

23 Jan, 19:55


ማዝራዊ በዛሬው ስብስብ መካተት ያልቻለው ከብራይተኑ ጨዋታ በኋላ ባጋጠመው ህመም ምክንያት ነው !!

ኢትዮ ማን ዩናይትድ ፋንስ

23 Jan, 15:02


ካስሜሮ በTwitter X ፔጁ ላይ ለዛሬው ጨዋታ ዝግጁ መሆኑን አሳውቋል 💪


@ETH_MAN_UTD_FAN
@ETH_MAN_UTD_FAN

ኢትዮ ማን ዩናይትድ ፋንስ

23 Jan, 14:56


ኢትዮ ማን ዩናይትድ ፋንስ pinned an audio file

ኢትዮ ማን ዩናይትድ ፋንስ

20 Jan, 03:23


ሁሌ ቤቴንግ መበላት ከሰለቸህ  ይሄን ቻናል ተቀላቀል ሁሌ ነው አሸናፊ እምትሆነው Ethiopia  ውስጥ  ይሄ ብቻ ነው እውነተኛ ቻናል ስለዚ ሳያመልጣህ አሁኑኑ ተቀላቀል

ኢትዮ ማን ዩናይትድ ፋንስ

20 Jan, 03:03


የየትኛው ክለብ ደጋፊ ናችሁ የክለባቹሁን ቻናል በመምረጥ ተቀላቀሉ ⁉️

ኢትዮ ማን ዩናይትድ ፋንስ

15 Jan, 18:28


ኦናና ቀጥሎም ስለ ኤምሬትሱ ድል ተከታዩን ብሏል !

"ተከላካዮቻችንን ፣ አማካዮቻችንን እናም አጥቂዎቻችንን በአጠቃላይ ሙሉ ቡድኑን ማመስገን እፈልጋለሁ። በጣም ድንቅ ነበሩ።"

"በትዕግስት እና ቁርጠኝኘት እስከ መጨረሻው ድረስ ተፋልመናል። የቡድን አጋሮቼ ያላቸውን በሙሉ ሲሰጡ ተመልክቻለሁ።"

@ETH_MAN_UTD_FAN
@ETH_MAN_UTD_FAN
❤️      ⎙ ㅤ   ⌲          🔕      💬
ˡⁱᵏᵉ     ˢᵃᵛᵉ    ˢʰᵃʳᵉ   ᵘⁿᵐᵘᵗᵉ  comment

ኢትዮ ማን ዩናይትድ ፋንስ

15 Jan, 04:24


ራሽፎርድ ልምምድ አልሰራም !!

እንግሊዛዊው የመስመር አጥቂ ማርከስ ራሽፎርድ በትላንትናው እለት በካሪንግተን በተከናወነው የቡድን ልምምድ አለመሳተፉ ተገልጿል።

ተጨዋቹ በትናትናው መደበኛ ልምምድ ላይ መሳተፍ ያልቻለው ባጋጠመው ህመም ምክንያት እንደሆነም ተዘግቧል።



@ETH_MAN_UTD_FAN
@ETH_MAN_UTD_FAN
❤️      ⎙ ㅤ   ⌲          🔕      💬
ˡⁱᵏᵉ     ˢᵃᵛᵉ    ˢʰᵃʳᵉ   ᵘⁿᵐᵘᵗᵉ  comment

ኢትዮ ማን ዩናይትድ ፋንስ

07 Jan, 12:03


🚨| BREAKING: ቦርሲያ ዶርትሙንድ ማርከስ ራሽፎርድን በውሰት ለማስፈረም ካሰቡት በርካታ ክለቦች መካከል አንዱ ነው።

[David_Ornstein]

@ETH_MAN_UTD_FAN
@ETH_MAN_UTD_FAN
❤️      ⎙ ㅤ   ⌲          🔕      💬
ˡⁱᵏᵉ     ˢᵃᵛᵉ    ˢʰᵃʳᵉ   ᵘⁿᵐᵘᵗᵉ  comment

ኢትዮ ማን ዩናይትድ ፋንስ

02 Jan, 20:36


🚨🌕| የማንቸስተር ዩናይትድ አለቆች ማርከስ ራሽፎርድ የሩበን አሞሪም እቅድ አካል ስላልሆነ ለመሸጥ ትክክለኛው ጊዜ እንደሆነ ወስነዋል።

[Times Sport]

@ETH_MAN_UTD_FAN
@ETH_MAN_UTD_FAN
❤️      ⎙ ㅤ   ⌲          🔕      💬
ˡⁱᵏᵉ     ˢᵃᵛᵉ    ˢʰᵃʳᵉ   ᵘⁿᵐᵘᵗᵉ  comment

ኢትዮ ማን ዩናይትድ ፋንስ

23 Dec, 19:18


🚨ሰበር

ማርከስ ራሽፎርድ ማን ዩናይትድን የመልቀቅ ፍላጎት አለው::

📑 [Telegraph]

@ETH_MAN_UTD_FAN
@ETH_MAN_UTD_FAN

ኢትዮ ማን ዩናይትድ ፋንስ

23 Dec, 15:36


🚨Breaking

ማሰን ማውንት በሀምስትሪንግ ጉዳት ከ8-10 ሳምንታት ከሜዳ ይርቃል።

@ETH_MAN_UTD_FAN
@ETH_MAN_UTD_FAN

ኢትዮ ማን ዩናይትድ ፋንስ

23 Dec, 15:33


ኡጋርቴ….. ግድግዳችን 💪

@ETH_MAN_UTD_FAN
@ETH_MAN_UTD_FAN

ኢትዮ ማን ዩናይትድ ፋንስ

23 Dec, 04:53


"ማርከስ ራሽፎርድ በቦክሲንግ ዴይ ጨዋታዎች መሰለፍ አለመሰለፉን አሁን ላይ መወሰን አንችልም !!"

[ሩበን አሞሪም]

@ETH_MAN_UTD_FAN
@ETH_MAN_UTD_FAN

ኢትዮ ማን ዩናይትድ ፋንስ

22 Dec, 16:22


"ለእኛ ከባድ ጨዋታ ነበር የምንችለውን አድርገናል ነገር ግን ሁሉም ነገር ከአቅማችን በላይ ነበር።"

"ዛሬም የቆመ ኳስ ተቆጥሮብናል ይሄ በተደጋጋሚ ችግር ሆኖብናል በዚህ ላይ መስራት አለብን !!"

[ሩበን አሞሪም]


@ETH_MAN_UTD_FAN
@ETH_MAN_UTD_FAN

ኢትዮ ማን ዩናይትድ ፋንስ

16 Dec, 17:33


BREAKING: ሩበን አሞሪም ማርከስ ራሽፎርድ በመላው ክለቡ የባህል ለውጥ ለማድረግ ማን ዩናይትድን መልቀቅ እንዳለበት ወስኗል።

[ጄሚ ጃክሰን]

@ETH_MAN_UTD_FAN
@ETH_MAN_UTD_FAN

ኢትዮ ማን ዩናይትድ ፋንስ

16 Dec, 06:18


ኤርሊንግ ሀላንድ በማንቸስተር ዩናይትድ ፔናልቲ ቦክስ ውስጥ 1 ኳስ ነው የነካው 🙂

Harry wall Maguire

@ETH_MAN_UTD_FAN
@ETH_MAN_UTD_FAN

ኢትዮ ማን ዩናይትድ ፋንስ

15 Dec, 21:25


16ኛ ሳምንት ተጠባቂ የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ መርሃ ግብር
                     
             ተጠናቀቀ!

ማንችስተር ሲቲ 1-2 ማን ዩናይትድ
#ግቫርድዮል #ብርኖ
#አማድ

🏟. ኢትሃድ ስታድየም

@ETH_MAN_UTD_FAN
@ETH_MAN_UTD_FAN

ኢትዮ ማን ዩናይትድ ፋንስ

15 Dec, 16:28


ዛሬ በጣም ያስፈልገናል !!🔥🔥

@ETH_MAN_UTD_FAN
@ETH_MAN_UTD_FAN

ኢትዮ ማን ዩናይትድ ፋንስ

15 Dec, 16:16


ዛሬ ስንት ጎል እንጠብቅ🔥 ??

እኔ ሀትሪክ 😁😉

@ETH_MAN_UTD_FAN
@ETH_MAN_UTD_FAN

ኢትዮ ማን ዩናይትድ ፋንስ

15 Dec, 16:08


BRUNO BRUNO BRUNO!

@ETH_MAN_UTD_FAN
@ETH_MAN_UTD_FAN

ኢትዮ ማን ዩናይትድ ፋንስ

15 Dec, 16:07


እየገቡ ነው !

@ETH_MAN_UTD_FAN
@ETH_MAN_UTD_FAN

ኢትዮ ማን ዩናይትድ ፋንስ

15 Dec, 14:29


Manchester is red !

@ETH_MAN_UTD_FAN
@ETH_MAN_UTD_FAN

ኢትዮ ማን ዩናይትድ ፋንስ

15 Dec, 14:25


ኤትሀድ ስቴዲየም በዚህ ሰአት ! 📍

@ETH_MAN_UTD_FAN
@ETH_MAN_UTD_FAN

ኢትዮ ማን ዩናይትድ ፋንስ

13 Dec, 10:06


Here We Go 💥

ዲያጎ ሊዮን ወደ ማንችስተር ዩናይትድ

Fabrizio Romano🥇

ኢትዮ ማን ዩናይትድ ፋንስ

13 Dec, 10:04


🚨 ማን ዩናይትድ ከቪክቶሪያ ፕላዘን ጋር ባደረገው ጨዋታ ራስሙስ ሆይሉንድ እና አማድ ዲያሎ ከባድ ሰጣ ገባ ውስጥ ገቡ።

በጨዋታው መገባደጃ ላይ አማድ ዲያሎ የሆይሉንድን hat-trick መሆን የሚችል ጎል በራሱ በማባከኑ ሆይሉንድ በንዴት ሲናገረው ና አማድ በበኩሉ ረጋ ብሎ ነገሩን ለማስረዳት ሲሞክር ታይቷል ፨

@ETH_MAN_UTD_FAN
@ETH_MAN_UTD_FAN

ኢትዮ ማን ዩናይትድ ፋንስ

12 Dec, 19:46


የሆይሉንድ ጎሎችን ይመልከቱ 👇🏼

https://t.me/+-LT8scNJ8NAwYzRk
https://t.me/+-LT8scNJ8NAwYzRk

ኢትዮ ማን ዩናይትድ ፋንስ

07 Dec, 10:43


🇦🇷💭 ሊሳንድሮ ማርቲኔዝ በሩበን አሞሪም ላይ፡-

"ፍቅሩን፣ ጉልበቱን፣ አጨዋወቱን ወድጄዋለሁ። የአሰልጣኝ ስታፍም ጥሩ ነው። እኔ በስሜታዊነት እና በጉልበት መጫወት የምወደው መንገድ ነው። እሱ ብዙ እና ብዙ ባህሪያት አሉት።"

"በአእምሮው አንድ ነገር አለ እሱም እያንዳንዱን ጨዋታ ማሸነፍ ነው። ይህ በጣም አስፈላጊው ነገር ነው።"

"የሶስት ሰው መከላከያ ነው, ነገር ግን በጨዋታው ወቅት መርሆዎች አሉ, አንዳንድ ጊዜ አራት ከኋላ, አንዳንዴም አምስት ናቸው. እሱ እንዴት እንደሚያጠቁ, እንዴት እንደምናጠቃ, እንዴት እንደምንከላከል ይወሰናል, ግን አዎ, ወድጄዋለሁ. ጥንካሬውን ወድጄዋለሁ፣ ጉልበቱን እወዳለሁ፣ ለምሳሌ እሱ ኳሱን በመያዝ እና ኳሱን ሳይይዝ መጫወት በሚፈልግበት መንገድ ጥሩ ስሜት ይሰማኛል።

"እነሱ (ደጋፊዎቹ) በጨዋታዎች ውስጥ ትልቅ ሚና ይጫወታሉ። ተጨማሪ ጉልበት ያመጣሉ፣ የምንጫወተው በደጋፊዎች፣ በቤተሰባችን፣ በጓደኞቻችን፣ በልጆቻችን ሃይል ነው። የማሸነፍ አስተሳሰብ ነው።

@ETH_MAN_UTD_FAN
@ETH_MAN_UTD_FAN

ኢትዮ ማን ዩናይትድ ፋንስ

06 Dec, 19:32


🚨 NEW

ማንችስተር ዩናይትዶች የሳውዝሀምፕተኑን የክንፍ ተጫዋች ታይለር ዲብሊንግን ለመመልከት ባለፉት 3 ጨዋታዎች ላይ መልማዮቻቸውን ልከው ነበር !

The Sun 📰

@ETH_MAN_UTD_FAN

ኢትዮ ማን ዩናይትድ ፋንስ

06 Dec, 13:57


🎙️ ሩበን አሞሪም በሉክ ሻው ላይ፡-

"ከደረስኩበት ጊዜ ጀምሮ በህክምና ክፍል ውስጥ ብዙ በጂም ውስጥ ሲሰራ እና በሜዳ ላይ ብዙ ሲሰራ አየዋለሁ።

"በጨዋታዎች እና ስልጠናዎች ላይ ሸክሙን እንቆጣጠራለን, ክብደቱ እየቀነሰ, ሁሉንም ነገር እያደረገ ነበር. በዚህ ባህሪ ከቀጠለ, እሱ ከፍተኛ ተጫዋች ነው እና እንፈልጋለን.

" ምንም ያህል ጊዜ ቢያስፈልገው እኔ አብሬው እሆናለሁ፣ እንዲመለስ እንረዳዋለን። #mufc ብቻ ሳይሆን ብሄራዊ ቡድንህ እንደ ሉክ ሾው ያለ ሰው ይፈልጋል ስለዚህ እሱን ልንረዳው ተገኝተናል።"

https://t.me/ETH_MAN_UTD_FAN
https://t.me/ETH_MAN_UTD_FAN

ኢትዮ ማን ዩናይትድ ፋንስ

06 Dec, 11:55


ማንችስተር ዩናይትድ ከአልፎንሶ ዴቪስ እና ከተጫዋቾቹ ቡድኖች ጋር ተገናኝቶ ለማዉራት ቀጠሮ ይዘዋል !

ዴቪስ በዚህ ክረምት ነፃ እንደሚሆን እና ከክለቦች ጋርም ከጃንዋሪ 1 ጀምሮ መነጋገር ይጀምራል ፤ ከነዚህ ክለቦች አንዱ የኛዉ ማንችስተር ዩናይትድ ይገኝበታል

ነገር ግን ዩናይትድ ለተጫዋቹ የአመት ገቢ 16 ሚልየን ዩሮ እና ለማስፈረም 15 ሚልየን ዩሮ ቢያቀርቡም ባየርን በዚህ ስምምነት ፈቃደኝነት አልታየባቸውም !

https://t.me/ETH_MAN_UTD_FAN
https://t.me/ETH_MAN_UTD_FAN

ኢትዮ ማን ዩናይትድ ፋንስ

06 Dec, 08:22


አሌሃንድሮ ጋርናቾ ሌስተር ላይ በ11ኛው ዙር የፕሪምየር ሊግ ጨዋታ ያስቆጠራት ጎል በህዳር ወር የሊጉ ምርጥ ጎል ለመሆን ታጭታለች።

🌐 | በ82ኛው ደቂቃ አርጀንቲናዊው ከርቀት የመታው ኳስ በ ብሩኖ አሲስት ታግዞ ልገባ ችሏል።

📷 💯

@ETH_MAN_UTD_FAN
@ETH_MAN_UTD_FAN

ኢትዮ ማን ዩናይትድ ፋንስ

05 Dec, 17:33


BREAKING: ብሩኖ ፈርናንዴዝ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የ ህዳር ወር ምርጥ ተጫዋች እጩ ውስጥ ተካቷል !

@ETH_MAN_UTD_FAN
@ETH_MAN_UTD_FAN

ኢትዮ ማን ዩናይትድ ፋንስ

04 Dec, 22:06


🇬🇧የ እንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ የ አስራ አራተኛ  ሳምንት የጨዋታ መርሀ ግብር !

                 
              FT

🇬🇧  አርሰናል 2-0 ማን ዩናይትድ  🇬🇧
       #ቲምበር
       #ሳሊባ
🏟 ኤምሬትስ ስታዲየም



@ETH_MAN_UTD_FAN
@ETH_MAN_UTD_FAN

ኢትዮ ማን ዩናይትድ ፋንስ

04 Dec, 19:06


የተጋጣሚ አሰላለፍ

@ETH_MAN_UTD_FAN
@ETH_MAN_UTD_FAN

ኢትዮ ማን ዩናይትድ ፋንስ

04 Dec, 19:06


አሰላለፋችን

@ETH_MAN_UTD_FAN
@ETH_MAN_UTD_FAN

ኢትዮ ማን ዩናይትድ ፋንስ

04 Dec, 18:36


በአርሰናል ጨዋታ ተጎድቶ የሰነበተው ሌኒ ዮሮ ዳግም አርሰናል ለመግጠም ቋሚ ሁኖ ይጀምሯል ሲል ዘገባዎች እየወጡ ነው።

@ETH_MAN_UTD_FAN
@ETH_MAN_UTD_FAN

ኢትዮ ማን ዩናይትድ ፋንስ

04 Dec, 10:40


Ready to face the Gunners 👊

@ETH_MAN_UTD_FAN
@ETH_MAN_UTD_FAN

ኢትዮ ማን ዩናይትድ ፋንስ

03 Dec, 13:15


አማድ ዲያሎ በዚህ ሲዝን በፕሪምየር ሊጉ ከሚከተሉት ተጫዋቾች የበለጠ አሲስት አድርጓል።

ሳንቾ
ሰን
ቦወን
ዲያዝ
ኦዴጋርድ
ፎደን
ጎርደን

@ETH_MAN_UTD_FAN
@ETH_MAN_UTD_FAN

ኢትዮ ማን ዩናይትድ ፋንስ

03 Dec, 08:00


🔥 | ቀጣይ ጨዋታ | Next  Match

🇬🇧የ እንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ የ አስራ አራተኛ ሳምንት የጨዋታ መርሀ ግብር !

🇬🇧 አርሰናል 🆚 ማን ዩናይትድ 🇬🇧

📆 ረቡዕ | ህዳር 25

ምሽት | 05:15 ላይ 🇪🇹

🏟 ኤምሬትስ ስታዲየም

ድል ለውዱ ክለባችን ማንችስተርዩናይትድ 👹


@ETH_MAN_UTD_FAN
@ETH_MAN_UTD_FAN

ኢትዮ ማን ዩናይትድ ፋንስ

03 Dec, 04:55


የዩናይትድ ቀጣይ 10 ጨዋታዎች፡-

🛣️ አርሰናል (PL)
🏠 ኖቲንግሃም ፎረስት (PL)
🛣️ ቪክቶሪያ ፕላዘን (EL)
🛣️ ማን ሲቲ (PL)
🛣️ ቶተንሃም (CC)
🏠 በርንማውዝ (PL)
🛣️ ዎልቪስ (PL)
🏠 ኒውካስትል (PL)
🛣️ ሊቨርፑል (PL)
🛣️ አርሰናል (FA)

ድል ለውዱ ክለባችን ይሁን፣

@ETH_MAN_UTD_FAN
@ETH_MAN_UTD_FAN

ኢትዮ ማን ዩናይትድ ፋንስ

02 Dec, 18:55


ብሩኖ ፈርናንዴዝ በማንቸስተር ዩናይትድ ታሪክ በፕሪምየር ሊጉ 100 ነጥቦችን በፍጥነት ማግኘት የቻለ ሰባተኛው ሰው ነው - በ170 ጨዋታዎች።

🌐 | መሪው ኤሪክ ካንቶና ሲሆን እሱም ይህን በ 125 ጨዋታዎች ውስጥ ነው ያስመዘገበው።

🐦 Centredevils

መልካም ምሽት
የነገ ሰው ይበለን ዩናይትዳዊያን✍️

@ETH_MAN_UTD_FAN
@ETH_MAN_UTD_FAN

ኢትዮ ማን ዩናይትድ ፋንስ

02 Dec, 18:10


በዚህ የውድድር ዘመን አንድሬ ኦናና ፕሪሚየር ሊጉን በ

▪️clean sheets(6) 🧤
▪️Goals prevented(4.7)

በአሁኑ ሰአት የሊጉ ምርጥ ግብ ጠባቂ ነው? 👀

@ETH_MAN_UTD_FAN
@ETH_MAN_UTD_FAN

ኢትዮ ማን ዩናይትድ ፋንስ

02 Dec, 16:25


ማርከስ ራሽፎርድ እሮብ ላይ ከአርሰናል ጋር ለሚጫወተው ጨዋታ ዝግጁ ነው

@ETH_MAN_UTD_FAN
@ETH_MAN_UTD_FAN

ኢትዮ ማን ዩናይትድ ፋንስ

02 Dec, 15:33


አማድ ዲያሎ ለማን ዩናይትድ ባደረጋቸው ያለፉት 5 ጨዋታዎች በሁሉም ውድድሮች ሁለት ጎሎችን እና አራት አሲስቶችን አድርጓል።

የ22 አመቱ አይቮሪካዊ የክንፍ ተጫዋች እንዴት ያለ ልዩ ችሎታ ነው 🇨🇮

@ETH_MAN_UTD_FAN
@ETH_MAN_UTD_FAN

ኢትዮ ማን ዩናይትድ ፋንስ

02 Dec, 06:07


Ivorian magic 🎩

መልካም ቀን ቤተሰብ


@ETH_MAN_UTD_FAN
@ETH_MAN_UTD_FAN

ኢትዮ ማን ዩናይትድ ፋንስ

01 Dec, 15:41


Rating👊

@ETHIO_UNITED_FANS
@ETH_MAN_UTD_FAN

ኢትዮ ማን ዩናይትድ ፋንስ

30 Nov, 10:18


ናስር ማዝራዊ በቅርብ አመታት ካስፈረምናቸው ተጫዋቾች ከምርጦቹ መካከል ተካቷል።

@ETH_MAN_UTD_FAN
@ETH_MAN_UTD_FAN

ኢትዮ ማን ዩናይትድ ፋንስ

29 Nov, 12:43


ቺዶ ኦቢ ማርቲን በማንቸስተር ዩናይትድ የመጀመሪያውን ፕሮፌሽናል ኮንትራቱን ዛሬ ይፈርማል፡
የአምስት አመት ኮንትራት ይሆናል።
የተጨዋቹ U18 ፕሪሚየር ሊግ ያለፈው የውድድር ዘመን ስታቲስቲክስ፡-

🏟️ 18 ጨዋታዎች ተጫውቷል።
⚽️ 32 ጎሎች
🅰️ 3 አሲስቶች

🌟 ማንችስተር ዩናይትድ በጣም ተስፋ ሰጪ የወደፊት ተሰጥኦ አግኝቷል።
https://t.me/ETH_MAN_UTD_FAN
https://t.me/ETH_MAN_UTD_FAN

ኢትዮ ማን ዩናይትድ ፋንስ

29 Nov, 12:28


የኢሮፓ ሊግ የሳምንቱ ምርጥ ስብስብ
ከኛ ማዝራዊና ራስመስ ሆይሉን መካተት ችለዋል።

https://t.me/ETH_MAN_UTD_FAN
https://t.me/ETH_MAN_UTD_FAN

ኢትዮ ማን ዩናይትድ ፋንስ

28 Nov, 22:19


"ሁሉም ሰው ሊያይ የሚችለውን ነገር እመለከታለሁ ጥሩም ሆነ መጥፎ ጊዜዎቻችንን በወደፊቱ ጉዟችን ላይ ይታየኛል ነገር ግን እኛ ጥሩ ደረጃ ላይ ለመድረስ ጥረታችንን አናቆምም !!"

[ሩበን አሞሪም]

https://t.me/ETH_MAN_UTD_FAN
https://t.me/ETH_MAN_UTD_FAN

ኢትዮ ማን ዩናይትድ ፋንስ

28 Nov, 22:12


የተጨዋቾች ሬቲንግ!!
ራስመስ ሆይሉን የጨዋታው ኮከብ

ኢትዮ ማን ዩናይትድ ፋንስ

28 Nov, 22:10


ከኳስ ጋር ያለው እርጋታ ክሮሶቹ ሲከላከል በቃ ሁሉንም አሟልቶ የሰጠው ተጨዋች።

ማይታመን ብቃት🔥

ኢትዮ ማን ዩናይትድ ፋንስ

28 Nov, 22:09


ራስሙስ ከጨዋታው በኋላ 🗣

"ይህ አጨዋወት በአታላንታ ውስጥ እንዴት እንደተጫወትኩ ያስታውሰኛል። በጣም ይስማማኛል"። 

@ETH_MAN_UTD_FAN

ኢትዮ ማን ዩናይትድ ፋንስ

28 Nov, 21:57


Onana 😂📸

ኢትዮ ማን ዩናይትድ ፋንስ

28 Nov, 21:55


🇪🇺 የዩሮፓ ሊግ አምስተኛ ዙር የምድብ ጨዋታ !

              ተጠናቀቀ!

ማንችስተር ዩናይትድ 3-2 ቦዶ ግሊምት
   #ጋርናቾ
   #ሆይሉንድ
   #ሆይሉንድ

🏟 ኦልድትራፎርድ ስታድየም

ኢትዮ ማን ዩናይትድ ፋንስ

28 Nov, 20:55


COOL PIC✍️

ኢትዮ ማን ዩናይትድ ፋንስ

28 Nov, 20:08


የጋርና ግብ ! 🔥

ኢትዮ ማን ዩናይትድ ፋንስ

28 Nov, 19:51


🗣| ሩበን አሞሪም:

"ሊቻ ለመጫወት ዝግጁ ነው ሃሪ ማጉዌር ተመልሶ መጥቷል ጥሩ ነው ሌኒ ዮሮ የአካል ብቃት እንቅስቃሴውን እያሻሻለ ነው፣ ሉክ ሾው ጤናማ ነው! ይጀምር አይጀምር እናያለን።

@ETH_MAN_UTD_FAN
@ETH_MAN_UTD_FAN

ኢትዮ ማን ዩናይትድ ፋንስ

28 Nov, 19:31


ሩበን አሞሪም ስለ ማን ዩናይትድ በዩሮፓ ሊግ የደረጃ ሰንጠረዥ ያለውን አቋም ሲጠየቅ:

"እውነት ለመናገር በአሁኑ ሰአት ለዛ ምንም አይመስለኝም ጨዋታውን አሸንፈን ቡድናችንን ማሻሻል ብቻ ነው የፈለኩት። ከዛም ሀሳቤ በዚህ የውድድር ዘመን ያለንን ቀሪ ጨዋታዎች በሙሉ ማሸነፍ ነው። "

@ETH_MAN_UTD_FAN
@ETH_MAN_UTD_FAN

ኢትዮ ማን ዩናይትድ ፋንስ

28 Nov, 19:23


Brothers🤣

@ETH_MAN_UTD_FAN
@ETH_MAN_UTD_FAN

ኢትዮ ማን ዩናይትድ ፋንስ

28 Nov, 19:19


የተጋጣሚ ክለብ አሰላለፍ

@ETH_MAN_UTD_FAN
@ETH_MAN_UTD_FAN

ኢትዮ ማን ዩናይትድ ፋንስ

28 Nov, 19:13


ኦውን ሀርግሬቭስ 🗣

" ሩበን አሞሪም ካየሁዋቸው ምርጥ ተግባቢ ሰዎች መካከል አንዱ ነው ።"

ኢትዮ ማን ዩናይትድ ፋንስ

28 Nov, 19:00


ከክፉ አይን ሰውርልኝ ጠብቅልኝ ቱ ቱ አሜን !

@ETH_MAN_UTD_FAN
@ETH_MAN_UTD_FAN

ኢትዮ ማን ዩናይትድ ፋንስ

28 Nov, 18:54


የክለባችን አሰላለፍ

@ETH_MAN_UTD_FAN
@ETH_MAN_UTD_FAN

ኢትዮ ማን ዩናይትድ ፋንስ

28 Nov, 18:52


አንቶኒ ማቲኡስ ዶሳንቶስ ከ72 ቀናት በኋላ ለማንችስተር ዩናይትድ ቋሚ ሆኖ ጨዋታውን ጀምሯል።

@ETH_MAN_UTD_FAN
@ETH_MAN_UTD_FAN

ኢትዮ ማን ዩናይትድ ፋንስ

28 Nov, 18:46


ማለሲያ ከ 550 ቀናት በኃላ ለመጀመሪያ ጊዜ ቋሚ ሆኖ ይጨወታል።

@ETH_MAN_UTD_FAN
@ETH_MAN_UTD_FAN

ኢትዮ ማን ዩናይትድ ፋንስ

21 Nov, 07:21


ብሩኖ ወደ ማንቸስተር ዩናይትድ ልምምድ ተመልሷል💪💪

@ETH_MAN_UTD_FAN
@ETH_MAN_UTD_FAN

ኢትዮ ማን ዩናይትድ ፋንስ

20 Nov, 08:17


🗣 ዴቪድ ቤካም: - "ለዩናይትድ የፈረምኩበት ቅፅበት ህልሜ እውን መሆኑን ያወቅኩበት ጊዜ ነበር፤ አባቴ ለሚደግፈው እና እኔ እየደገፍኩኝ ላደግኩት ቡድን መጫወት።


" ብዙ ልዩ ትዝታዎች አሉኝ እና ሁሉም ነገር በዶክመንተሪ ውስጥ አለ ከሁሉም በላይ ፣ ሁሉም በጭንቅላቴ ውስጥ ተቀምጧል እናም ይህ በጣም አስፈላጊው ነገር ነው”


Absolute gem of a player! Technical ability to pass, cross and shoot, 2nd to none in world football.
One of the goats when it came to connecting with the ball🔥

Legend of the game🙌🏽💎


@ETH_MAN_UTD_FAN
@ETH_MAN_UTD_FAN

ኢትዮ ማን ዩናይትድ ፋንስ

19 Nov, 21:14


ደህና እደሩ ዩናይትዳውያን ❤️

@ETH_MAN_UTD_FAN
@ETH_MAN_UTD_FAN

ኢትዮ ማን ዩናይትድ ፋንስ

19 Nov, 20:28


ምንለቃቸው መረጃ ቶሎ ቶሎ እንዲደርሳችሁ

☝🏽 ምስሉ ላይ እንደምትመለከቱት ከታች
#MUTE የሚል ካለ ምንም አይንኩት


#UNMUTE የሚል ካለ ደግሞ አንድ ጊዜ በመጫን #MUTE ላይ በማድረግ ተባበሩን

ከዚህ በኃላ በየጊዜው የተለያዩ አሸላሚ ጥያቄዎች ይዘን መምጣታችን አይቀሬ ነው 🙌🏽


@ETH_MAN_UTD_FAN
@ETH_MAN_UTD_FAN

ኢትዮ ማን ዩናይትድ ፋንስ

19 Nov, 13:11


#Update

ማንችስተር ዩናይትዶች ከአልፎንሶ ዴቪስ ጋር የኮንትራት ስምምነት ማድረግ ይፈልጋሉ።

በአሞሪም የ 3-4-3 ሲስተምም በቦታው የክለቡ ተመራጭ መፍትሄ ተደርጎም ይቆጠራል።

[CMoffiziell]

@ETH_MAN_UTD_FAN
@ETH_MAN_UTD_FAN

ኢትዮ ማን ዩናይትድ ፋንስ

19 Nov, 13:10


ራሽፎርድ እና ካዝሜሮ ከትሬኒንግ በኃላ በsocial Media ገፃቸው ላይ

@ETH_MAN_UTD_FAN
@ETH_MAN_UTD_FAN

ኢትዮ ማን ዩናይትድ ፋንስ

19 Nov, 13:08


Amorim- ለእኔ በጣም አስፈላጊው ነገር ባለፈው ጊዜ የነበሩትን መርሆች እና ማንነት መፍጠር ነው።

@ETH_MAN_UTD_FAN
@ETH_MAN_UTD_FAN

ኢትዮ ማን ዩናይትድ ፋንስ

19 Nov, 13:07


ማንችስተር ዩናይትድ የ 17አመቱን የስፖርትንግ ሊዝበኑን የክንፍ መስመር ተጫዋች የሆነውን ክዌንዳን በክረምቱ የዝውውር መስኮት ለማስፈረም ፍላጎት እንዳላቸው ተዘግቧል።

@ETH_MAN_UTD_FAN
@ETH_MAN_UTD_FAN

ኢትዮ ማን ዩናይትድ ፋንስ

19 Nov, 13:05


🔴❗️ ሩበን አሞሪም፡ "ማንቸስተር ዩናይትድ የፕሪምየር ሊግ ሞተር ነው።"

እኛ የእግር ኳስ ሞተር መሆናችንን እናውቃለን።

@ETH_MAN_UTD_FAN
@ETH_MAN_UTD_FAN

ኢትዮ ማን ዩናይትድ ፋንስ

16 Nov, 20:04


የሩበን አሞሪም የስራ ቪዛ (ፍቃድ) በዛሬው እለት ተጠናቋል።

@ETH_MAN_UTD_FAN
@ETH_MAN_UTD_FAN

ኢትዮ ማን ዩናይትድ ፋንስ

16 Nov, 13:56


አሞሪም:

"ይሄንን ክለብ ወደ ሚገባው ክብር ለመመለስ እሰራለሁ!"

@ETH_MAN_UTD_FAN
@ETH_MAN_UTD_FAN

ኢትዮ ማን ዩናይትድ ፋንስ

15 Nov, 19:14


ሩበን አሞሪም 🗣

" እኛ የእግር ኳስ ሞተሮች እንደሆንን እናውቃለን ማንችስተር ዩናይትድ ደግሞ ፕሪምየር ሊጉን የሚያንቀሳቅስ ሞተር ነው ይሄ የኔ አመለካከት ነው ።"

@ETH_MAN_UTD_FAN
@ETH_MAN_UTD_FAN

ኢትዮ ማን ዩናይትድ ፋንስ

14 Nov, 17:14


🏆

@ETH_MAN_UTD_FAN
@ETH_MAN_UTD_FAN

ኢትዮ ማን ዩናይትድ ፋንስ

13 Nov, 03:57


Hopefully , he’s okay !

@ETH_MAN_UTD_FAN
@ETH_MAN_UTD_FAN

ኢትዮ ማን ዩናይትድ ፋንስ

12 Nov, 19:46


Boss 🥰

@ETH_MAN_UTD_FAN
@ETH_MAN_UTD_FAN

ኢትዮ ማን ዩናይትድ ፋንስ

12 Nov, 15:19


ሮሳሊኖ ወደ ዩናይትድ !

የስፖርቲንግ ሊዝበኑ የቪዲዮ ተንታኝ ኤዱዋርዶ ሮሳሊኖ ወደ ክለባችን መዘዋወሩ ይፋ ሆኗል።

ሮሳሊኖ የሩበን አሞሪምን ፈለግ ተከትለው ወደ ክለባችን ከመጡት የስታፍ አባላት አንዱ ሆነዋል።

@ETH_MAN_UTD_FAN
@ETH_MAN_UTD_FAN

ኢትዮ ማን ዩናይትድ ፋንስ

11 Nov, 17:05


አሞሪም በ ካሪንግተን 📸

@ETH_MAN_UTD_FAN

ኢትዮ ማን ዩናይትድ ፋንስ

11 Nov, 17:00


#ሰበር

ሩድ ቫኔስትሮይ ከማንቸስተር ዩናይትድ የአሰልጣኝ ቡድን ጋር አይቀጥልም ።

@ETH_MAN_UTD_FAN
@ETH_MAN_UTD_FAN

ኢትዮ ማን ዩናይትድ ፋንስ

11 Nov, 10:04


ሩበን አሞሪም ወደ እንግሊዝ ከበረራ በኋላ ስለ ማንቸስተር ዩናይትድ ቆይታው ዛሬ ከሩድ ቫን ስቴልሮይ ጋር ይወያያል።

(Source: lauriewhitwell)

@ETH_MAN_UTD_FAN
@ETH_MAN_UTD_FAN

ኢትዮ ማን ዩናይትድ ፋንስ

11 Nov, 09:10


ብሩኖ ፈርናንዴዝ በሩዱ ቫኒስትሮይ ስር እየተመራ ለክለቡ ባረጋቸው ጨዋታዎች :-

▪️4 ጨዋታዎች
▪️4 ግቦች
▪️2 አሲስት
▪️21 እድሎች ፈጥሯል።

Cooking 🍳

@ETH_MAN_UTD_FAN
@ETH_MAN_UTD_FAN

ኢትዮ ማን ዩናይትድ ፋንስ

10 Nov, 16:30


ኡጋርቴ የጨዋታ ኮኮብ በመባል ተመርጧልልልልል 🔥

@ETH_MAN_UTD_FAN
@ETH_MAN_UTD_FAN

ኢትዮ ማን ዩናይትድ ፋንስ

10 Nov, 16:22


ብሩኖ በዛሬው ጨዋታ

71 ኳስ ነካ
7 ኳስ ወደ መጨረሻ 3 ውስጥ አቀበለ
7 እድል ፈጠረ
5 ኳስ አሻማ
4 ታክል
2 ሹት
1 ኢስስት
1 ጎል

@ETH_MAN_UTD_FAN
@ETH_MAN_UTD_FAN

ኢትዮ ማን ዩናይትድ ፋንስ

10 Nov, 16:01


አሌሃንድሮ ጋርናቾ በዚህ ሲዝን 7 ጎል አስቆጥሮ 4 አሲስት አድርጓል።

@ETH_MAN_UTD_FAN

ኢትዮ ማን ዩናይትድ ፋንስ

10 Nov, 15:59


🏴󐁧󐁢󐁥󐁮󐁧󐁿 የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ የ11ኛ ሳምንት የጨዋታ መርሀ ግብር !

                        ተጠናቀቀ'

       ማን ዩናይትድ 3-0 ሌስተር ሲቲ
       
#ብሩኖ
#ክሪስተንሰን { OG }
      
#ጋርናቾ

🏟 ኦልትራፎርድ


@ETH_MAN_UTD_FAN
@ETH_MAN_UTD_FAN

ኢትዮ ማን ዩናይትድ ፋንስ

10 Nov, 15:58


ተጠናቀቀቀ

ኢትዮ ማን ዩናይትድ ፋንስ

10 Nov, 15:52


🏴󐁧󐁢󐁥󐁮󐁧󐁿 የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ የ11ኛ ሳምንት የጨዋታ መርሀ ግብር !

                        90+6'

       ማን ዩናይትድ 3-0 ሌስተር ሲቲ
       
#ብሩኖ
#ክሪስተንሰን { OG }
      
#ጋርናቾ

🏟 ኦልትራፎርድ

ድል ለታላቁ ክለባችን ዩናይትድ❤️


@ETH_MAN_UTD_FAN
@ETH_MAN_UTD_FAN

ኢትዮ ማን ዩናይትድ ፋንስ

10 Nov, 15:30


🇬🇧 የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ የ11ኛ ሳምንት የጨዋታ መርሀ ግብር !

          70'

       ማን ዩናይትድ 2-0 ሌስተር ሲቲ
       
#ብሩኖ
#ክሪስተንሰን { OG }

 🏟 ኦልትራፎርድ

ድል ለታላቁ ክለባችን ዩናይትድ❤️


@ETH_MAN_UTD_FAN

ኢትዮ ማን ዩናይትድ ፋንስ

10 Nov, 15:12


🇬🇧 የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ የ11ኛ ሳምንት የጨዋታ መርሀ ግብር !

          ሁለተኛው አጋማሽ ተጀመረ

       ማን ዩናይትድ 2-0 ሌስተር ሲቲ
       
#ብሩኖ
#ክሪስተንሰን { OG }

 🏟 ኦልትራፎርድ

ድል ለታላቁ ክለባችን ዩናይትድ❤️


@ETH_MAN_UTD_FAN

ኢትዮ ማን ዩናይትድ ፋንስ

10 Nov, 15:03


🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ የ11ኛ ሳምንት የጨዋታ መርሀ ግብር !

                       እረፍት

       ማን ዩናይትድ 2-0 ሌስተር ሲቲ
       
#ብሩኖ
#ክሪስተንሰን { OG }

 🏟 ኦልትራፎርድ

ድል ለታላቁ ክለባችን ዩናይትድ❤️


@ETH_MAN_UTD_FAN
@ETH_MAN_UTD_FAN

ኢትዮ ማን ዩናይትድ ፋንስ

10 Nov, 13:44


250ኛ ጨዋታ !!

ቡሩኖ ሚጉዌል ቦርጌስ ፈርናንዴስ በዛሬዉ ዕለት ለማንቸስተር ዩናይትድ 250ኛ ጨዋታዉን ያከናዉናል።

@ETH_MAN_UTD_FAN

ኢትዮ ማን ዩናይትድ ፋንስ

10 Nov, 12:52


አሰላለፍ ወጥቷል !

@ETH_MAN_UTD_FAN
@ETH_MAN_UTD_FAN

ኢትዮ ማን ዩናይትድ ፋንስ

04 Nov, 17:02


#UPDATE:

ሜሰን ማውንት ወደ ልምምድ ተመልሷል!!

ነገር ግን በጥንቃቄ ይያዛል። ምናልባት እስከ አለም አቀፍ እረፍት ድረስ ወደ ሜዳ አይመለስም።

[ MEN ]

@ETH_MAN_UTD_FAN
@ETH_MAN_UTD_FAN

ኢትዮ ማን ዩናይትድ ፋንስ

04 Nov, 11:28


ክለባችን በዚህ ሲዝን ብቻ 24 የግብ እድሎችን አምክኗል! ይህም ከሁሉም ክለቦች በላይ ያደርገዋል። 💔

@ETH_MAN_UTD_FAN
@ETH_MAN_UTD_FAN

ኢትዮ ማን ዩናይትድ ፋንስ

04 Nov, 10:40


ሩድ ክለባችንን በአሰልጣኝነት እየመራ

* 2 ጨዋታ

* 1 አሸነፈ

* 1 አቻ

* 6 ጎል አስቆጠረ

* 3 ጎል ተቀጠረበት

በጣም ምርጥ አሰልጣኝ

@ETH_MAN_UTD_FAN
@ETH_MAN_UTD_FAN

ኢትዮ ማን ዩናይትድ ፋንስ

03 Nov, 18:30


ምንለቃቸው መረጃ ቶሎ ቶሎ እንዲደርሳችሁ

☝️ ምስሉ ላይ እንደምትመለከቱት ከታች
#MUTE የሚል ካለ ምንም አይንኩት 👍

#UNMUTE❗️ የሚል ካለ ደግሞ አንድ ጊዜ በመጫን  MUTE ላይ ማድረግ ተባበሩን

ከዚ በኃላ በየጊዜው የተለያዩ አሸላሚ ጥያቄዎች ይዘን መምጣታችን አይቀሬ ነው 🙌🏻

ኢትዮ ማን ዩናይትድ ፋንስ

03 Nov, 18:28


10ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ !

                   ተጠናቀቀ

🇬🇧ማን ዩናይትድ 1 - 1 ቼልሲ 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿
#ፈርናንዴዝ P #ካይሴዶ

🏟 ኦልድትራፎርድ

ኢትዮ ማን ዩናይትድ ፋንስ

03 Nov, 18:27


ጨዋታው ተጠናቀቀ

ኢትዮ ማን ዩናይትድ ፋንስ

03 Nov, 18:03


ካይሴዶዶዶዶዶዶዶዶዶዶዶዶዶዶዶዶዶዶዶዶዶዶዶዶ

ኢትዮ ማን ዩናይትድ ፋንስ

03 Nov, 18:03


ጎልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

ኢትዮ ማን ዩናይትድ ፋንስ

03 Nov, 18:00


ጎልልልልማንቸስተር ዩናይትድ ብሩኖኖኖኖኖኖኖ

ኢትዮ ማን ዩናይትድ ፋንስ

03 Nov, 17:19


10ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ !

                   እረፍት

🇬🇧ማን ዩናይትድ 0 - 0 ቼልሲ 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿

🏟 ኦልድትራፎርድ

ድል ለእንግሊዙ ኩራት ማንችስተር ዩናይትድ 🇬🇧

@EPL_SPORT_ETH
@EPL_SPORT_ETH ⭐️

ኢትዮ ማን ዩናይትድ ፋንስ

03 Nov, 17:19


የመጀመሪያው አጋማሽ ተጠናቀቀ

ኢትዮ ማን ዩናይትድ ፋንስ

03 Nov, 17:18


አንግል መለሰበት

ኢትዮ ማን ዩናይትድ ፋንስ

03 Nov, 17:18


ራሽፎርድድድድድድድድድድድድ

ኢትዮ ማን ዩናይትድ ፋንስ

03 Nov, 17:17


2 ደቂቃ ተጨምሯል

ኢትዮ ማን ዩናይትድ ፋንስ

03 Nov, 17:16


ቅጣት ምት ለኛ

ኢትዮ ማን ዩናይትድ ፋንስ

03 Nov, 17:15


ኳስ ክለባችን ጋር ነው

ኢትዮ ማን ዩናይትድ ፋንስ

03 Nov, 17:15


አወጣ ሆይለንድ

ኢትዮ ማን ዩናይትድ ፋንስ

03 Nov, 17:14


ተሻማማማማማማማማማ

ኢትዮ ማን ዩናይትድ ፋንስ

03 Nov, 17:14


ቅጣት ለቼልሲ

ኢትዮ ማን ዩናይትድ ፋንስ

03 Nov, 17:13


ቢጫ ለኡጋርቴ

ኢትዮ ማን ዩናይትድ ፋንስ

21 Oct, 17:33


Channel created