ናይስ እግር ኳስ ⚽️ Nice Football @nicefootballofficial Channel on Telegram

ናይስ እግር ኳስ ⚽️ Nice Football

@nicefootballofficial


🏆 ታላላቅ ሊጎች
🛡️ ታላላቅ ክለቦች
🏃‍♂ ታላላቅ ተጫዋቾች
✍️ የዝውውር ዜናዎች
😂 ድንቃ ድንቅና አዝናኝ መረጃዎች
⚽️ ውስጤ ነው።
ፌስቡክ 👇
fb.me/nicefootballofficial
ቲክቶክ 👇
tiktok.com/@nicefootballofficial
ዩቲዩብ 👇
youtube.com/@nicefootballofficial

ናይስ እግር ኳስ ⚽️ Nice Football (Amharic)

ናይስ እግር ኳስ የስልኩ ቡድን መንካትን ለቀናት ህይወት በሚኒስቴር ቦታዎች የተወሰነ የእግር ኳስ ስፖርት ነው። በሚኒስቴር ቦታዎች ላይ፣ በአውቶሞቢል ወጣቶች እና በሌሎች ከባቢያ የመጠቀም የሚወስደውን ሁኔታዎች ህዝብ ላይ እንዲሁም ጠቅላይ ተወዳጅ እግር ኳስ መረጃዎችን እንቀጥላለን። ያህዌ ትሩን ኳስ አገልግሎትን ተቀበለን እና ለአምራች እናቴን አንከባካቸው። በናይስ እግር ኳስ በተጎበኙበት ሊደረገው ተለያዩ አይነት ዝግጅትን፣ ልብስን፣ እና ግምትን በማድረግላቸው በትግራይና ለማስያዝ እና ለመረጃዎች ይምረጡ። አሁን ከተዘጋፈው ካሉ አጣምን በሚኒስቴር የተቋም አይነትና የቴሊግራም ወጪን አዘጋጅቶ መጠን ከፍተኛ ይሆናል። አገልግሎት ተቀበለን።

ናይስ እግር ኳስ ⚽️ Nice Football

01 Nov, 05:21


የ2024/25 የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ የ10ኛ ሳምንት መርሀግብሮች 🔥👊

@nicefootballofficial

ናይስ እግር ኳስ ⚽️ Nice Football

31 Oct, 02:56


የካራባኦ ካፕ የሩብ ፍፃሜ ይፋዊ ድልድል 🔥

ቶተንሃም 🆚 ማን ዩናይትድ
አርሰናል 🆚 ክሪስታል ፓላስ
ኒውካስትል 🆚 ብሬንትፎርድ
ሳውዝሃምተን 🆚 ሊቨርፑል

ጨዋታዎቹ ከታህሳስ 7 ጀምሮ ይካሄዳሉ።

@nicefootballofficial

ናይስ እግር ኳስ ⚽️ Nice Football

30 Oct, 05:14


ይህ አዲሱ DOGS በመባል እየተነገረለት የሚገኘው የPaws ኤርድሮፕ 🐾

አሁን ጀምሩት Earn ውስጥ በመግባት In Game የሚለው ውስጥ የተለያዩ ቀላል ታስኮችን ስትሰሩ ነጥቦችን ይሰጣቹሃል።

Tap Tap የሚደረግ ኤርድሮፕ ስላልሆነ በብዙ አካውንት ልትሰሩት የሚገባ ኤርድሮፕ ነው።

ላልጀመራቹ ሊንኩን በመንካት መጀመር ትችላላችሁ Go ⚡️ 👇

https://t.me/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=Rotyt5ba

ናይስ እግር ኳስ ⚽️ Nice Football

29 Oct, 11:45


ኤሪክ ቴን ሀግ በማንችስተር ዩናይትድ በሁሉም የውድድር አይነቶች ያለው ቁጥራዊ መረጃዎች

@nicefootballofficial

ናይስ እግር ኳስ ⚽️ Nice Football

28 Oct, 14:50


🔥ሰበር 🔥ሰበር 🔥ሰበር 🔥

የማንችስተር ሲቲ አማካይ ሮድሪ የባሎንዶር አሸናፊ እንደሆነ ታማኝ የተባሉ ምንጮች ዘግበዋል። በፓሪስ በሚካሄደውም የሽልማት መርሀ ግብር ላይም ባለንዶሩን እንሚያሸንፍ ቅድመ ግምት የተሰጠው ቪኒሺየስ ጁኒየር እንዲሁም የማድሪድ አባላት እንደማይገኙ ተረጋግጧል።

@nicefootballofficial

ናይስ እግር ኳስ ⚽️ Nice Football

28 Oct, 12:49


🔥ሰበር 🔥ሰበር 🔥ሰበር 🔥

አሰልጣኝ ኤሪክ ቴን ሀግ ተሰናበቱ።

@nicefootballofficial

ናይስ እግር ኳስ ⚽️ Nice Football

28 Oct, 04:26


ዘጠነኛ ሳምንት ላይ የሚገኘው የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ የደረጃ ሠንጠረዥ 👊

@nicefootballofficial

ናይስ እግር ኳስ ⚽️ Nice Football

27 Oct, 20:39


አሁን ላይ ያለው የፕሪሚየር ሊጉ ቶፕ 6 ይሄን ይመስላል። 🔥

1. ማን ሲቲ 🩵🤍 23
2. ሊቨርፑል ❤️ 22
3. አርሰናል ❤️🤍 18
4. አስቶን ቪላ 🤎🤍 18
5. ቼልሲ 💙 17
6. ብራይተን 🤍💙 16

@nicefootballofficial

ናይስ እግር ኳስ ⚽️ Nice Football

27 Oct, 18:36


የሳምንቱ ተጠባቂ ጨዋታ በአቻ ውጤት ተጠናቋል። 🤝

@nicefootballofficial

ናይስ እግር ኳስ ⚽️ Nice Football

27 Oct, 13:52


አርሰናል እና ሊቨርፑል በፕሪሚየር ሊጉ ያላቸው የእርስበርስ ግንኙነት።

ዛሬስ የትኛው ቁጥር የሚጨምር ይመስላችኋል

@nicefootballofficial

ናይስ እግር ኳስ ⚽️ Nice Football

27 Oct, 11:37


ዛሬ የሚደረጉ የ9ነኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች። 🔥

@nicefootballofficial

ናይስ እግር ኳስ ⚽️ Nice Football

26 Oct, 21:11


የአውሮፓ ክለቦች ማድሪድን ይፈራሉ ማድሪድ ደግሞ ባርሴሎላናን ይፈራል።

@nicefootballofficial

ናይስ እግር ኳስ ⚽️ Nice Football

26 Oct, 20:16


አሁን ላይ ያለው የፕሪሚየር ሊጉ ቶፕ 6 ይሄን ይመስላል። 🔥

@nicefootballofficial

ናይስ እግር ኳስ ⚽️ Nice Football

26 Oct, 16:59


ሪያል ማድሪድ እና ባርሴሎና በላሊጋው ያላቸው የእርስበርስ ግንኙነት።

ዛሬስ የትኛው ቁጥር የሚጨምር ይመስላችኋል

@nicefootballofficial

ናይስ እግር ኳስ ⚽️ Nice Football

26 Oct, 13:57


ያበደ ሳምንት 🔥😎🍿

@nicefootballofficial

ናይስ እግር ኳስ ⚽️ Nice Football

25 Oct, 17:33


የፈረንሳይ ሊግ 1 የዘጠነኛ ሳምንት መርሀግብሮች 🇫🇷

@nicefootballofficial

ናይስ እግር ኳስ ⚽️ Nice Football

25 Oct, 17:32


የጀርመን ቡንደስሊጋ የ8ተኛ ሳምንት መርሀግብሮች 🇩🇪

@nicefootballofficial

ናይስ እግር ኳስ ⚽️ Nice Football

25 Oct, 17:31


የጣሊያን ሴሪ አ የ9ነኛ ሳምንት መርሀግብሮች 🇮🇹

@nicefootballofficial

ናይስ እግር ኳስ ⚽️ Nice Football

25 Oct, 17:31


የስፔን ላሊጋ የ11ኛ ሳምንት መርሀግብሮች 🇪🇸

@nicefootballofficial

ናይስ እግር ኳስ ⚽️ Nice Football

25 Oct, 06:00


የ2024/25 የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ የዘጠነኛ ሳምንት መርሀግብሮች 🔥👊

@nicefootballofficial

ናይስ እግር ኳስ ⚽️ Nice Football

21 Oct, 03:53


8ተኛ ሳምንት ላይ የሚገኘው የፈረንሳይ ሊግ 1 የደረጃ ሠንጠረዥ 🇫🇷

@nicefootballofficial

ናይስ እግር ኳስ ⚽️ Nice Football

20 Oct, 17:52


አሁን ላይ ያለው የፕሪሚየር ሊጉ ቶፕ 6 ይሄን ይመስላል። 🔥

@nicefootballofficial

ናይስ እግር ኳስ ⚽️ Nice Football

18 Oct, 20:12


የፈረንሳይ ሊግ 1 የስምንተኛ ሳምንት መርሀግብሮች 🇫🇷

@nicefootballofficial

ናይስ እግር ኳስ ⚽️ Nice Football

18 Oct, 20:11


የስፔን ላሊጋ የ10ኛ ሳምንት መርሀግብሮች 🇪🇸

@nicefootballofficial

ናይስ እግር ኳስ ⚽️ Nice Football

18 Oct, 20:10


የጣሊያን ሴሪ አ የስምንተኛ ሳምንት መርሀግብሮች 🇮🇹

@nicefootballofficial

ናይስ እግር ኳስ ⚽️ Nice Football

18 Oct, 20:09


የጀርመን ቡንደስሊጋ የ7ተኛ ሳምንት መርሀግብሮች 🇩🇪

@nicefootballofficial