Anbessa Fitness

@anbessafitness


Yonas Mekonen @yonas_mekonen
🇪🇹🇺🇸1st Ethiopian Bodybuilder | Personal Training | The Yonas Bodybuilding Show
www.anbessafitness.com

Anbessa Fitness

22 Oct, 15:51


Members of our Ethiopian Bodybuilding National Team is competing at the Dubai muscle bodybuilding championships this Saturday!

Anbessa Fitness

18 Oct, 17:15


Spain trip was a challenge but we still persevered with two athletes representing our country and came with two medals from Eden.

Anbessa Fitness

12 Oct, 21:11


Top five pro bodybuilding

Anbessa Fitness

12 Oct, 21:00


Top five pro classic physique

Anbessa Fitness

12 Oct, 13:31


https://www.instagram.com/reel/DBBpM1hI_6P/?igsh=enl0eW5meHFmdm5n

Anbessa Fitness

11 Jul, 13:50


ሰላም ለሁላችሁ እንደሚታወቀዉ ኢትዮዽያ ለመጀመሪያ ጊዜ በግብፅ (ካይሮ) በተሳተፈችበት የአፍሪካ ሻምፕዮን ሺፕ የቅርፅ ዉድድር አስደሳች ዉጤት ይዘን ተመልሰናል
አሁን ደግሞ በስፔን (ማድሪድ) አርኖልድ ክላሲክ ዉድድር ላይ አገርን ወክለን እንድንካፈል ግብዣ ቀርቦልናል ይህ አጋጣሚም ሀገራችንን እንድናስተዋዉቅና ጥሩ ተሞክሮ እንድናገኝ አጋጣሚ ይፈጥርልናል ።
በዚ ውድድር ላይ ለመሳተፍ እንደ ቡድን ያሉብንን ወጭዎች ፌዲሬሽኑ በአቅም እጥረት ምክንያት መሸፈን ባለመቻሉ የህብረተሰቡ ድጋፍ አስፈልጎናል
ይህ ዉድድር እንዲሳካና በአለም መድረክ ላይ ሀገራችንን እንድናስጠራ የእያንዳንዱ የቡድን አባል
የበረራ ትኬት የሆቴልና የምግብ እንዲሁም የዉድድር መመዝገቢያ ወጭዎች በራሱ ስለሚሸፍንና ወጪዉ ደግሞ ከተወዳዳሪ አቅም በላይ በመሆኑ የመንግስት አካላት የግል ባለሀብቶች ስፖርት ወዳድ የሆናችሁ በሙሉ መልካም እገዛችሁ እንድታደርጉልን በማክበር እንጠይቃለን 🙏
የኢትዮዽያ ባዲ ቢዩልዲንግ ቢሔራዊ ቡድን
ንግድ ባንክ 1000630665292
ለበለጠ መረጃ
092 485 1185 ዳዊት ዳምጠዉ
0913585672 ዳዊት መኮንን
091 146 3089 ወንደሰን አሰፉ
Share በማድረግም ተባበሩን🇪🇹🙏

Anbessa Fitness

07 Jul, 20:30


https://www.tiktok.com/t/ZTNkFBbYw

Anbessa Fitness

04 Jul, 22:41


https://www.tiktok.com/t/ZTNr9VVAU

Anbessa Fitness

24 Jun, 09:25


https://www.instagram.com/reel/C7v9K14qaDy/?igsh=MTR6Y2RxN2Ixemw2bQ==

Anbessa Fitness

13 Jun, 11:15


https://www.tiktok.com/t/ZTN1mTDBp

Anbessa Fitness

13 Jun, 06:26


https://www.facebook.com/share/r/gQWTXoVsVfgEEf3n/?mibextid=JOZb8W