ያ አላህ ማረን ቱዩብ @ya_allah_maran Channel on Telegram

ያ አላህ ማረን ቱዩብ

@ya_allah_maran


የyou Tube ቻናላችንን Subscribe ያርጉ👇

https://linktw.in/CBgNdr
የfacebook #page like ያርጉ
👇👇👇👇👇
http://www.facebook.com/yaAllahmarantube

የቴሌግራም. Groupቻናላችን join ይበሉ
👇👇
@YAM_TUBE2


ማንኛው #Comment ካላቹ
👇
@EsmaelIbnuAhmed

ያ አላህ ማረን ቱዩብ (Amharic)

ያ አላህ ማረን ቱዩብ የYouTube ቻናላችንን Subscribe ያርጉ! ላይሆኑት ለመባል ከፈለጉት በቀጥታ ስለሚሆነው፣ ስለ ሚከተለው፣ ስለ አይነት እና ሌላው ቅኝት ከምስክሬት ከፍተዋን እና ከኒላችን ወደ ሌሎች ምስሎች ወይም እድሜቶች ማረንን ከመጠንቀቅ አኳው በእናንተም ላይ ይሁኑ። የFacebook ገጽ በትክክል በእርሱም በዘር ቤት ተመለስ ትክበሩ። ስለ ማብራሪ እንደ ጠቅላይ እና ስለ እስላም አልቅ ማረን ቱዩብ እርም አላሰበም።

ያ አላህ ማረን ቱዩብ

12 Jan, 19:04


#መጅኑኑ_ላይላ
#በቅርብ_ቀን
#ይጠብቁኝ_ሙሉ_ታሪኩን


   መሰል ስራዎች ለማግኘት 👇👇👇👇👇👇የ#tiktok አካውንቴ ነው follow ያርጉኝ
https://vm.tiktok.com/ZMMgwwVwh/
የyou Tube Subscribe ያርጉ👇👇👇

https://linktw.in/CBgNdr
 
#ቴሌግራም
@ya_Allah_maran

ያ አላህ ማረን ቱዩብ

12 Jan, 19:04


መጅኑኑ ላይላ
#በቅርብ_ቀን

ያ አላህ ማረን ቱዩብ

06 Jan, 15:15


#ያሀዩ_ያቀዩም_እያልክ_ተጣራ

   መሰል ስራዎች ለማግኘት 👇👇👇👇👇👇የ#tiktok አካውንቴ ነው follow ያርጉኝ
https://vm.tiktok.com/ZMMgwwVwh/
የyou Tube Subscribe ያርጉ👇👇👇

https://linktw.in/CBgNdr
 
#ቴሌግራም
@ya_Allah_maran

ያ አላህ ማረን ቱዩብ

27 Dec, 12:04


#የታጣው ማንነት

ለሴቶች ብቻ የተዘጋጀ ልዩ ፕሮገራም
የፊታችን ታህሳስ 22/2017
አዳማ UV ፊት ለፊት በሚገኘው SKYCITY Hotel አዳራሽ አይቀርም

ያ አላህ ማረን ቱዩብ

27 Dec, 12:02


#የታጣው ማንነት

ለሴቶች ብቻ የተዘጋጀ ልዩ ፕሮገራም
የፊታችን ታህሳስ 22/2017
አዳማ UV ፊት ለፊት በሚገኘው SKYCITY Hotel አዳራሽ አይቀርም

ያ አላህ ማረን ቱዩብ

26 Dec, 14:08


"በእርቃን ተጋልጦ መሄድን የፈቀደች ሀገር ሒጃብ መልበስን ልትከለክል አይገባም"

በፌዴራል መጅሊስ የሴቶችና ወጣቶች ዘርፍ ኃላፊ ኡስታዛ ፋጡማ

© ሀሩን ሚዲያ

ዘመን ተሻጋሪው

ረሱል ሰ.ዐ.ወ ከውድ ባለቤታቸው አይሻ ገር....


   👇👇👇👇👇👇የ#tiktok አካውንቴ ነው follow ያርጉኝ
https://vm.tiktok.com/ZMMgwwVwh/
የyou Tube Subscribe ያርጉ👇👇👇

https://linktw.in/CBgNdr
 
#ቴሌግራም
@ya_Allah_maran

ያ አላህ ማረን ቱዩብ

25 Dec, 18:14


‎السلام عليكم ورحمة الله وبركاته.
Eeyyeen jamaan AGHMC sagantaa barsiisoo fii buharsiisoo tahan keessummoota adda addaa waliin bifa adda taheen qophessee isin eegaa jiraa isinis maatii kessan walin tahuudhan sagantaa kana irratti kabajaan affeeramtanii jirtuu!!

በአዳማ ጀነራል ሆስፒታል ሙስሊም ተማሪዎች ጀመዐ የተዘጋጀ ታላቅ የዳዕዋ ፕሮግራም ከታላላቅ እንግዶች ጋር አስተማሪና አዝናኝ ፕሮግራሞችን ዝግጅቱን አጠናቆ እየጠበቃቹ ሲሆን የፊታችን እሁድ ታህሳስ 20 (በ20/04/2017) ከጠዋቱ 2፡00 ከወዳጅ ቤተሰብዎ ጋር በዚህ ታላቅ ፕሮገራም ላይ እንድትገኙ ተጋብዛቹኃል።

place:አዳማ ጀነራል ሆስፒታል አዳራሽ
ቀን :የፊታችን እሁድ ታህሳስ 20/2017
ከጠዋቱ 2:30 ጀምሮ

ያ አላህ ማረን ቱዩብ

09 Dec, 07:53


https://youtu.be/As9hKpBBvEs?si=Ojny_qqMFYJF-szJ

ያ አላህ ማረን ቱዩብ

08 Dec, 17:34


በሶሪያ ምድር ስምንት ረካዓት፣ አንድ ተስሊም ያለው የድል ሶላት በዛሬው ቀን ይሰገዳል። ይህን ዓይነት ሶላት በምድሯ ለ300 ዓመታት ያህል አልተሰገደም።

ይህ ቀን ከአላህ ቀናቶች መካከል አንዱ ነው።

اليوم تصلي سوريا صلاة الفتح بثمان ركعات وتسليمه واحدة، حيث لم تُصلى هذه الصلاة منذ أكثر من 300 عامًا ... هذا يوم من أيام الله✌️

ያ አላህ ማረን ቱዩብ

08 Dec, 15:44


በሶሪያ ምድር ስምንት ረካዓት፣ አንድ ተስሊም ያለው የድል ሶላት በዛሬው ቀን ይሰገዳል። ይህን ዓይነት ሶላት በምድሯ ለ300 ዓመታት ያህል አልተሰገደም።

ይህ ቀን ከአላህ ቀናቶች መካከል አንዱ ነው።

اليوم تصلي سوريا صلاة الفتح بثمان ركعات وتسليمه واحدة، حيث لم تُصلى هذه الصلاة منذ أكثر من 300 عامًا ... هذا يوم من أيام الله✌️

ያ አላህ ማረን ቱዩብ

08 Dec, 15:44


የአላህ መላኢካዎች በክንፎቻቸው የሚያንዣቡቡባት ሻም

- يا طوبَى للشَّامِ يا طوبَى للشَّامِ يا طوبَى للشَّامِ

ያ አላህ ማረን ቱዩብ

07 Dec, 04:18


https://youtu.be/-F_W98TidTA?si=YGNEbVIwzDl4VV0D

ያ አላህ ማረን ቱዩብ

05 Dec, 17:45


ረሱል ሰ.ዐ.ወ ከውድ ባለቤታቸው አይሻ ገር....

#ለምን_ታመሰግናለህ


   መሰል ስራዎች ለማግኘት 👇👇👇👇👇👇የ#tiktok አካውንቴ ነው follow ያርጉኝ
https://vm.tiktok.com/ZMMgwwVwh/
የyou Tube Subscribe ያርጉ👇👇👇

https://linktw.in/CBgNdr
 
#ቴሌግራም
@ya_Allah_maran

ያ አላህ ማረን ቱዩብ

30 Nov, 14:43


#ለምን_ታመሰግናለህ


   መሰል ስራዎች ለማግኘት 👇👇👇👇👇👇የ#tiktok አካውንቴ ነው follow ያርጉኝ
https://vm.tiktok.com/ZMMgwwVwh/
የyou Tube Subscribe ያርጉ👇👇👇

https://linktw.in/CBgNdr
 
#ቴሌግራም
@ya_Allah_maran

ያ አላህ ማረን ቱዩብ

28 Nov, 18:47


#አባማህዙራ


   መሰል ስራዎች ለማግኘት 👇👇👇👇👇👇የ#tiktok አካውንቴ ነው follow ያርጉኝ
https://vm.tiktok.com/ZMMgwwVwh/
የyou Tube Subscribe ያርጉ👇👇👇

https://linktw.in/CBgNdr
 
#ቴሌግራም
@ya_Allah_maran

ያ አላህ ማረን ቱዩብ

26 Nov, 16:26


#ስጦታህን_ናፋቂዎች


   መሰል ስራዎች ለማግኘት 👇👇👇👇👇👇የ#tiktok አካውንቴ ነው follow ያርጉኝ
https://vm.tiktok.com/ZMMgwwVwh/
የyou Tube Subscribe ያርጉ👇👇👇

https://linktw.in/CBgNdr
 
#ቴሌግራም
@ya_Allah_maran

ያ አላህ ማረን ቱዩብ

20 Nov, 07:47


#Allah


   መሰል ስራዎች ለማግኘት 👇👇👇👇👇👇የ#tiktok አካውንቴ ነው follow ያርጉኝ
https://vm.tiktok.com/ZMMgwwVwh/
የyou Tube Subscribe ያርጉ👇👇👇

https://linktw.in/CBgNdr
 
#ቴሌግራም
@ya_Allah_maran

ያ አላህ ማረን ቱዩብ

19 Nov, 14:59


#ስሚወድህ ይፈትንሀል


   መሰል ስራዎች ለማግኘት 👇👇👇👇👇👇የ#tiktok አካውንቴ ነው follow ያርጉኝ
https://vm.tiktok.com/ZMMgwwVwh/
የyou Tube Subscribe ያርጉ👇👇👇

https://linktw.in/CBgNdr
 
#ቴሌግራም
@ya_Allah_maran

ያ አላህ ማረን ቱዩብ

14 Nov, 13:48


#Alhamdulilah


   መሰል ስራዎች ለማግኘት 👇👇👇👇👇👇የ#tiktok አካውንቴ ነው follow ያርጉኝ
https://vm.tiktok.com/ZMMgwwVwh/
የyou Tube Subscribe ያርጉ👇👇👇

https://linktw.in/CBgNdr
 
#ቴሌግራም
@ya_Allah_maran

ያ አላህ ማረን ቱዩብ

12 Nov, 15:02


#ሰዎች....




   መሰል ስራዎች ለማግኘት 👇👇👇👇👇👇የ#tiktok አካውንቴ ነው follow ያርጉኝ
https://vm.tiktok.com/ZMMgwwVwh/
የyou Tube Subscribe ያርጉ👇👇👇

https://linktw.in/CBgNdr
 
#ቴሌግራም
@ya_Allah_maran

ያ አላህ ማረን ቱዩብ

31 Oct, 14:03


#አብሽር



   መሰል ስራዎች ለማግኘት 👇👇👇👇👇👇የ#tiktok አካውንቴ ነው follow ያርጉኝ
https://vm.tiktok.com/ZMMgwwVwh/
የyou Tube Subscribe ያርጉ👇👇👇

https://linktw.in/CBgNdr
 
#ቴሌግራም
@ya_Allah_maran

ያ አላህ ማረን ቱዩብ

30 Oct, 15:53


#ጀናዛዬን_አቃጥሉት




   መሰል ስራዎች ለማግኘት 👇👇👇👇👇👇የ#tiktok አካውንቴ ነው follow ያርጉኝ
https://vm.tiktok.com/ZMMgwwVwh/
የyou Tube Subscribe ያርጉ👇👇👇

https://linktw.in/CBgNdr
 
#ቴሌግራም
@ya_Allah_maran

ያ አላህ ማረን ቱዩብ

29 Oct, 17:59


ብዙ ሰው ትኩረት ነፍጎታል። በተቃራኒው በማይረባ ነገር ተጠምዷል። መረጃው ያለው ሰው ትንሽ ስለሆነ ይመስለኛል።

አመናችሁም አላመናችሁም ሰሞኑን በበርካታ ትምህርት ቤቶች ኒቃብ ተከልክሏል። የሚደርስላቸው ተቋምም ሆነ ድምፅ የሚሆናቸው ግለሰብ አጥተው በርካታ ኒቃቢስቶች ትምህርት ካቆሙ ሳምንት አልፏቸዋል።

ለማን ቢነገር ይሻላል? መጅሊስ ይህን ጉዳይ ከሚመለከተው አካል ጋር ተነጋግሮ በቋሚነት ለምን አይፈታም? ምን እየተካሄደ ነው? ዛሬስ በምን እናመካኝ?

እህቶቻችንን ስልታዊ በሆነ መልኩ ከትምህርት ገበታ ማገድ እስከ መቼ?

ትኩረት ለኒቃቢስት ተማሪዎች!

ኒቃቧንም ትለብሳለች፣ ትምህርቷንም ትማራለች።


(ይህን መልዕክት በማሰራጨት ቢያንስ ሰዎች ዘንድ እየሆነ ስላለው ነገር መረጃው እንዲኖር እናድርግ። በዱዓችንም እናግዛቸው።

ያ አላህ ማረን ቱዩብ

18 Oct, 11:53


ይድረስ ከሀማሱ መሪ የህያ ሲንዋር ለየመኑ አንሷሩሏህ መሪ ለ ሰይድ አብዱልመሊክ በድረዲን አልሁቲ :-

" በአላህ ስም እጅግ በጣም አዛኝ እጅግ በጣም ሩህሩህ በሆነው!
ምስጋና ለአላህ ይገባው ለአለማቱ ጌታ ለሆነው ፤ ለዚያ ባሮቹን ለሚረዳው ሙጃሂዶቹን ለሚያበረታው አላህ!
የአላህ ሶላትና ሰላም በሙጃሂዶቹ ኢማም በሙጃሂዶቹ መሪ በውዱ ነብይና ቤተሰቦቻቼው ላይ በውድና ቅኑ ሶሀቦቻቼውም ላይ እስከየውመልቂያማ ድረስ የእርሳቸውን መንገድ በተከተሉ ላይ ሁሉ ይሁን !!!

ውድ ወንድሜ ፤ የተከበርከው ሰይድ አብዱልመሊክ አልሁሲ ሆይ አላህ ይጠብቅህ!
የአላህ ሰላሙ እዝነቱና በረከቱ ባንተ ላይ ይሁን አሰላሙአይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ!
ውዱ ነብይ በተወለዱበት በዚህ ቀን ይህንን ደብዳቤ ወዳንተ ስልክ ላቅ ያለ ደስታ ይሰማኛል። ታውቃለህ ሁላችንም ስለቅዱሱ አቅሷ እየተፋለምን ነው። በዚህ ትግላችን የፅዮናዊያንን ፕሮጀክት በአጠቃላይ በመካከለኛው ምስራቅ በተለየ ደግሞ በፍልስጤም ላይ ያቀዱትን ፕሮጀክት በጣጥሰነዋል። አላህ ለኛ የገባልንንም የድል ቃል የመጀመሪያውን ምእራፍ ከፍተናል።

ውድ ወንድሜ ሆይ በአንተ አመራር ከጎናችን ሆናችሁ ኦያደረጋችሁት ስላለው መራር ትግል ስለምታበረቱን ጠጋኝ ንግግራችሁ በልኡካኖችህ ልከህ ስለምታፅናናን ወንድማዊነት ሳመሰግንህ በታላቅ ደስታ ነው።
ዛሬ የፍልስጤም ህዝብ ከእንቅልፉ ሲነቃ ሚሳኤሎቻችሁ የእስራኤል እንብርት ላይ ደርሰው ሰማ ። ደስም አለው።

ጠላታችን ከአሜሪካና አጋሮቹ ጋር ተባብሮ የፍልስጤምን ህዝብ ከምድር ገፅ እንደሚያጠፋ እርንጠኛ ነበር ። ግና እናንተ ወንድሞቻችን ከጎናችሁ ነን ብላችሁ የሚሳኤል ጥቃታችሁን መሀል ከተማ ቴልአቪቭ ድረስ ስትፈፅሙ ጠላት እቅዱ ሁሉ እንደከሸፈበት ተረድቷል።

ለየመን ህዝብ ከልብ የመነጨ ሰላምታየ ይድረስ ! ለአንሷሩሏህ መሪዎች ለውዶቹ የየመን ወታደሮች ይህንን የሚሳኤል አቅም ለገነቡ ትጉሀን ሁሉ ሰላምታየ ይድረስ!
እናንተ በታሪክ ለፍልስጤማውያን የቆማችሁ ፤ ስለፍልስጤም የታገላችሁ በየሳምንቱ እየወጣችሁ አለንላችሁ የምትሉን አብራችሁን እየታገላችሁ ያላችሁት ውድ የየመን ህዝቦች ሆይ የከበረው ሰላምታየ ይድረሳችሁ!

የፍልስጤም ህዝባችን በሁለት ስቃዮችና መከራዎች ውስጥ እየኖረ ነው። ናዚያዊው ሀይል ከአጋሮቹ ጋር ከበባና ዘር ማጥፋት ሲያውጅብን በጎን ደግሞ ህዝባችን በረሀብ እየተሰቃየ ነው። ለዚህም የሰው ልጅ ሁሉ ህዝባችንን ሊደግፍ ይገባል።

ውድ ወንድሜ ሆይ አንድ ነገር አስረግጬ ልንገርህ :- ትግላችን አሁንም በሚገርም ጥንካሬ ላይ ነው። ለሁሉም ነገር ተዘጋጅተንበት ነው እየተዋጋን ያለነው። የረጂም ጊዜ ዝግጅት አድርገን ነው እየተፋለምን ያለነው። በአልቅሷ ጎር የጠላታችንን ወታደራዊ ሞራል እንደሰበርነው ሁሉ ፖለቲካዊ ፍላጎቱንም እንሰብረዋለን።
ከናንተ ከየመን ወንድሞቻችን ጋር ፣ ከሊባኖስ ወንድሞቻችን ጋር ከኢራቅ ሙጃሄዲን ወንድሞቻችን ጋር አንድ ላይ ተያይዘን በአላህ ፈቃድ ጠላትን በግዛታችን እናሸንፈዋለን።

የአላህ ሰላም እዝነትና በረከቱ ባንተ ላይ ይሁን !!!

ይህቺ ደብዳቤ ከሳምንታት በፊት ከሸሂድ የህያ ኢብራሂም ሲንዋር ለየመን አንሷሩሏህ ሁቲዎ መሪ ሰይድ አብዱልመሊክ በድረዲን የተፃፈች ነበረች😢

ቴሌግራም
              👉 t.me/Seidsocial

ያ አላህ ማረን ቱዩብ

18 Oct, 11:53


ይህ እንግድህ የህያ ሲሰዋ ከእርሱ ጋር የተገኙ ንብረቶች ናቸው።
የአዝካር እና የተለያዩ ትንንሽ ኪታቦች
ሙስበሀ
የሚፃፃፍባቸው ብእርና ወረቀት
የእጅ ሰአት
የጥፍር መቁረጫ
ትንሽየ የእጅ ባትሪ
ሶፍት
ትንሽየ ጥሬ ገንዘቦች
እና ጥይት የጨረሰች ታጣፊ ክላሽ😢

በቃ ይህቺው ነበረች የሸሂዱ ህይወት!
የእርሱ ህይወት ከዚህ የተለየችም ሆና አታውቅም!
የፍልስጤም መሪ ቢሆንም ከዚህች የተለየ አንድት ንብረት እንኳ በእጁ አልነበረውም።

በዘመኔ የሶሀቦችን ህይወት ኖረው እንደ ሶሀቦች የሚሞቱ ህዝቦችን አይቻለሁ እነርሱም ጋዛ ምድር ይገኛሉ!!!

ይህ ሰው ሲያስቀና!!!

ቴሌግራም
👉 t.me/Seidsocial

ያ አላህ ማረን ቱዩብ

18 Oct, 11:53


የመጨረሻዋ ቅፅበት
አንድ እጁ ተቆርጦ ስለነበር በአንድ እጁ እንደ ጀእፈር አጦያር የመጨረሻዋን ትግል ታገለ !
ታገለ ጣለ ወደቀ !
እጅ አልሰጠም አልተማረከምም ነበር!
እስከመጨረሻዋ ቅፅበት አንድ እጅና አንድት ጥይት እስክትቀረው ተጋደለ!
ጥሎም ወደቀ!
ከሗላ ሆኖ የሚዋጉ ወታደሮቹን አላከም ከፊት ሆኖ ታግሎ ወደቀ እንጅ!

እኔ የማውቀው ጀግናየ ይሄ ነው!!!

ያ አላህ ማረን ቱዩብ

18 Oct, 11:53


በጣም የገረመኝና እስራኤል የእስራኤል መገናኛ ብዙሀን የሰጡት መረጃ የህያ ጦርነቱ ከተጀመረ ጀምሮ እስካሁን አንድም ቀን ከምድር ውስጠ ሆኖ እንዳልታገለና እስካሁን ጦሩን ሲመራ የነበረው ከምድር በላይ ሆኖ ነበር።
"በታጋቾች ተከቦ መሬት ውስጥ ነው የሚሹለከለከው" የሚለው የእስራኤል የውሸት ፍብረካም ቅጥፈት መሆኑ ተረጋግጧል።

የህያ እስከመጨረሻዋ እስትንፋሱ ድረስ ተዋግቷል። መሳሪያውን እስኪጨርስ ድረስ ተታኩሷል። መሳሪያውን ሲጨርስም ከአጠገቡ ባሉ ሰይፍ ነገር ለመታገል ሞክሯል።
ጀግና እንደርሱ አላየሁም!

👉 t.me/Seidsocial

ያ አላህ ማረን ቱዩብ

18 Oct, 11:53


" በየትኛው ቀኔ ነው ከሞት የማመልጠው የተቀደረብኝ ( የሞት ቀደሬ የተፃፈብኝ ) ቀን ወይንስ ቀደሩ የተፈፀመብኝ ቀን "
ታላቁ ኸላፋ ኢማም አሊ ረዳየላሁ አንሁ የተናገራትና የሸሂድ የህያ ሲንዋር የህይወት ስንቅ ነበረች!

ጀግና ጀገናን ከሽህ አመታት በሗላም ይቀርፃል!
በሙስሊሙ አለም በጀግንነት አቻም አምሳያም የሌለው አሊ ቢን አቢጧሊብ የጀግኖች ስንቅ እንደሆነ ይኖራል!!

"በየትኛው ቀኔ ነው ከሞት የማመልጠው ? በተቀደረብኝ ወይንስ ቀደሩ በተፈፀመብኝ እለት ?" አጂብብብብብብ !!!

ያ አላህ ማረን ቱዩብ

25 Sep, 15:23


#ብቻህን_ትሞታለህ!🥹




   መሰል ስራዎች ለማግኘት 👇👇👇👇👇👇የ#tiktok አካውንቴ ነው follow ያርጉኝ
https://vm.tiktok.com/ZMMgwwVwh/
የyou Tube Subscribe ያርጉ👇👇👇

https://linktw.in/CBgNdr
 
#ቴሌግራም
@ya_Allah_maran

ያ አላህ ማረን ቱዩብ

22 Sep, 18:15


#ያረሱለላሀ!




   መሰል ስራዎች ለማግኘት 👇👇👇👇👇👇የ#tiktok አካውንቴ ነው follow ያርጉኝ
https://vm.tiktok.com/ZMMgwwVwh/
የyou Tube Subscribe ያርጉ👇👇👇

https://linktw.in/CBgNdr
 
#ቴሌግራም
@ya_Allah_maran

ያ አላህ ማረን ቱዩብ

16 Sep, 18:19


😊 "#ነቢና_ሚዳቆዋ" 


   መሰል ስራዎች ለማግኘት 👇👇👇👇👇👇የ#tiktok አካውንቴ ነው follow ያርጉኝ
https://vm.tiktok.com/ZMMgwwVwh/
የyou Tube Subscribe ያርጉ👇👇👇

https://linktw.in/CBgNdr
 
#ቴሌግራም
@ya_Allah_maran

ያ አላህ ማረን ቱዩብ

13 Sep, 18:39


"ማነው ተወቃሹ?"
Eenyu Komatamaan?

ያ አላህ ማረን ቱዩብ

10 Sep, 07:17


የነብዩ ጥምጣም

#አንቱ_የአላህ_መልዕክተኛ

   መሰል ስራዎች ለማግኘት 👇👇👇👇👇👇የ#tiktok አካውንቴ ነው follow ያርጉኝ
https://vm.tiktok.com/ZMMgwwVwh/
የyou Tube Subscribe ያርጉ👇👇👇

https://linktw.in/CBgNdr
 
#ቴሌግራም
@ya_Allah_maran

ያ አላህ ማረን ቱዩብ

09 Sep, 19:18


የነብዩ ጥምጣም

#አንቱ_የአላህ_መልዕክተኛ

   መሰል ስራዎች ለማግኘት 👇👇👇👇👇👇የ#tiktok አካውንቴ ነው follow ያርጉኝ
https://vm.tiktok.com/ZMMgwwVwh/
የyou Tube Subscribe ያርጉ👇👇👇

https://linktw.in/CBgNdr
 
#ቴሌግራም
@ya_Allah_maran

ያ አላህ ማረን ቱዩብ

02 Sep, 20:40


#አንድ_ደብተር_ለአንድ_ተማሪ
በጎነት የቅን ልቦች መገለጫ ነው!
በትምህር ቅሳቁስ ምክንያት አንድም የቲም ማሳኪን ልጅ ከትምህርቱ ሊስተጓጎል አይገባም ።

#ቻሌንጁን እንቀላላቀል
#ሼር_profile_story እንድርግ
#ወዳጅ ዘመድ እናስነይት

የአቅሞትን ያበርክቱልን።
የባንክ አካውንት CBE👇👇
1000309547431 

#አንድ_ደብተር_ለአንድ_ተማሪ
ለበለጠ መረጃ፦ 09 70411852 / 09 88 96 75 44

@arra_himuun

ያ አላህ ማረን ቱዩብ

01 Sep, 20:14


በጎነት የቅን ልቦች መገለጫ ነው

ያ አላህ ማረን ቱዩብ

30 Aug, 11:33


#አብሽር

   መሰል ስራዎች ለማግኘት 👇👇👇👇👇👇የ#tiktok አካውንቴ ነው follow ያርጉኝ
https://vm.tiktok.com/ZMMgwwVwh/
የyou Tube Subscribe ያርጉ👇👇👇

https://linktw.in/CBgNdr
 
#ቴሌግራም
@ya_Allah_maran

ያ አላህ ማረን ቱዩብ

26 Aug, 11:25


( رَبَّنَا عَلَيْكَ تَوَكَّلْنَا وَإِلَيْكَ أَنَبْنَا وَإِلَيْكَ الْمَصِيرُ)

«ጌታችን ሆይ! በአንተ ላይ ተመካን፡፡ ወደ አንተም ተመለስን መመለሻም ወደ አንተ ብቻ ነው፤» (ባለው ተከተሉት)፡፡

(رَبَّنَا لَا تَجْعَلْنَا فِتْنَةً لِلَّذِينَ كَفَرُوا وَاغْفِرْ لَنَا رَبَّنَا ۖ إِنَّكَ أَنْتَ الْعَزِيزُ الْحَكِيمُ)

ጌታችን ሆይ! ለእነዚያ ለካዱት ሰዎች መሞከሪያ አታድርገን፡፡ ለእኛም ምሕረት አድርግልን፡፡ ጌታችን ሆይ! አንተ አሸናፊው ጥበበኛው አንተ ብቻ ነህ፡፡
[Surat Al-Mumtahana 4-5]
የyou Tube ቻናላችንን Subscribe ያርጉ👇
https://m.youtube.com/channel/UCaBJnwghDup7wt0cFRWaaiw

የfacebook #page like ያርጉ
👇👇👇👇👇
http://www.facebook.com/yaAllahmarantube

የቴሌግራም ቻናላችንን join ይበሉ
👇👇
@ya_Allah_maran

ያ አላህ ማረን ቱዩብ

24 Aug, 13:43


#አባት

   መሰል ስራዎች ለማግኘት 👇👇👇👇👇👇የ#tiktok አካውንቴ ነው follow ያርጉኝ
https://vm.tiktok.com/ZMMgwwVwh/
የyou Tube Subscribe ያርጉ👇👇👇

https://linktw.in/CBgNdr
 
#ቴሌግራም
@ya_Allah_maran

ያ አላህ ማረን ቱዩብ

16 Aug, 10:54


#ይቅርታ_ማለፍ

   መሰል ስራዎች ለማግኘት 👇👇👇👇👇👇የ#tiktok አካውንቴ ነው follow ያርጉኝ
https://vm.tiktok.com/ZMMgwwVwh/
የyou Tube Subscribe ያርጉ👇👇👇

https://linktw.in/CBgNdr
 
#ቴሌግራም
@ya_Allah_maran

ያ አላህ ማረን ቱዩብ

14 Aug, 15:38


#እኔም_ገንዘቤም_ያነቱነን_ያረሱለላ_ሰ.ዐ.ወ!


   መሰል ስራዎች ለማግኘት 👇👇👇👇👇👇የ#tiktok አካውንቴ ነው follow ያርጉኝ
https://vm.tiktok.com/ZMMgwwVwh/
የyou Tube Subscribe ያርጉ👇👇👇

https://linktw.in/CBgNdr
 
#ቴሌግራም
@ya_Allah_maran

ያ አላህ ማረን ቱዩብ

13 Aug, 18:18


#ሱሀይብ
#ወሰዱት ተውኝ ወደ ልቤ ወዳጅ ልሂድበት !


   መሰል ስራዎች ለማግኘት 👇👇👇👇👇👇የ#tiktok አካውንቴ ነው follow ያርጉኝ
https://vm.tiktok.com/ZMMgwwVwh/
የyou Tube Subscribe ያርጉ👇👇👇

https://linktw.in/CBgNdr
 
#ቴሌግራም
@ya_Allah_maran

ያ አላህ ማረን ቱዩብ

12 Aug, 09:41


አላህን ብቻ ለምን

3,435

subscribers

1,497

photos

164

videos