Aksum University Student's Union @akusuofficialchannel Channel on Telegram

Aksum University Student's Union

@akusuofficialchannel

This is the official Telegram Channel Of Aksum University Student's Union @goiteom23 Former President of @AKUSUofficialchannel
Contacts; 0914931332/0949745846
@NahuGT President of @AKUSUofficialchannel; 09968880242
SERVING YOU GENUINLY IS OUR PLEASURE!

Aksum University Student's Union (English)

Are you a student at Aksum University looking to stay informed about important events, updates, and opportunities? Look no further than the official Telegram Channel Of Aksum University Student's Union, also known as @akusuofficialchannel. Led by the dedicated President, Goiteom Hailu Gebremikael, this channel is your one-stop destination for all things related to student life at Aksum University.

Stay connected with your fellow students and get the latest news about campus activities, academic announcements, and social events. Whether you're looking for study groups, sports clubs, or volunteer opportunities, the Aksum University Student's Union channel has got you covered.

Have a question or need assistance? Feel free to reach out to President Goiteom Hailu Gebremikael directly at 0914931332 or 0949745846. At Aksum University Student's Union, serving you genuinely is their pleasure. Join the channel today and be part of a supportive community that values your academic and personal growth. Don't miss out on the opportunity to enhance your university experience and make lasting connections along the way.

Aksum University Student's Union

11 Jan, 08:54

የሀዘን መግለጫ

የአኽሱም ዩኒቨርሲቲ 3ኛ ዓመት በማርኬቲንግ የመጀመርያ ድግሪ ተማሪ የነበረው ተማሪ ሙሉጌታ ሃፍቶም ታፈረ በድንገተኛ ህመም ከዚህ አለም በሞት በመለየቱ፣ የተሰማንን ጥልቅ ሀዘን እየገለፅን፣ ለቤተሰቦቹ፣ ለወዳጅ ዘመዶቹ እና ለጓደኞቹ መፅናናትን እንመኛለን።

አኽሱም ዩኒቨርሲቲ

Aksum University Student's Union

30 Dec, 07:45

#Update

" የምግብ ጥራቱ ወርዷል ፤ መጠኑ ቀንሷል 22 ብር በነበረ ጊዜ ይሻላል ፤ የብሩ መጨመር ምንም ነገር ካላስተካከለ ትርፉ ከፍተኛ ኮስት ሸሪንግ / የወጪ መጋራት እዳ ነው " - ተማሪዎች

ከሰሞኑን በሁሉም ዩኒቨርሲቲዎች ወጥነት ባለው መንገድ መተግበር የጀመረው የምግብ ሜኑ በተማሪዎች ዘንድ ቅሬታን የፈጠረ ሆኗል።

ምግቡ መጠኑ ቀንሷል፤ ጥራቱም 22 ብር የነበረ ጊዜ ይሻላል የሚል ቅሬታ ነው ተማሪዎች ዘንድ ያለው።

ከዚህ ባለፈ የብሩ መጨመር በተማሪዎች ኮስት ሼሪንግ / ወጪ መጋራት ላይ ከፍተኛ ጭማሪ አድርጎ ተማሪውን ባለዕዳ ከማድረግ ባለፈ አንድም የጥራት መሻሻል አይታይም ፤ ጭራሽ መጠንም ቀንሷል ብለዋል።

በትምህርት ሚኒስቴር የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት አስተዳደርና ልማት መሪ ሥራ አስፈፃሚ የሆኑት ዶ/ር ሰሎሞን አብርሃ  ስለ የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የምግብ በጀት (100 ብር) ምን አሉ ?

" የምግብ በጀቱ 100 ብር ሆነ ማለት የግድ የተለየ ለውጥ ይመጣል ማለት አይደለም። የምግብ አይነቱም ሙሉ ለሙሉ አስደናቂ በሆነ መልኩ ይቀየራል ማለት አይደለም፣ ሊቀየርም አይችልም።

ድሮውንም ተማሪዎች በተመደበላቸው 22 ብር ብቻ ሲመገቡ አልቆዩም።

ከፌዴራል መንግሥት የሚመደበው 22 ብር አነስተኛ መሆኑ ስለሚታወቅ ዩኒቨርሲቲዎች በራሳቸው አካሄድ ሲያስተካክሉ ቆይተዋል።

ዩኒቨርስቲዎች ከሚመደብላቸው የተለያየ በጀት እያዟዟሩ በቀን ከ80 እስከ 150 ብር በማውጣት ተማሪዎችን ሲመግቡ ነበር።

የተማሪዎች የምግብ ሜኑ ከመሻሻሉ በፊት አንድ እንጀራን እስከ 24 ብር ድረስ የሚገዛ ዩኒቨርስቲ ነበር። ድሮ ይመደብ የነበረው በጀት አንድ እንጀራ እንኳን በቅጡ የማይገዛ ነበር።

በመሆኑም ይህ አካሄድ የዩኒቨርሲቲዎችን እንቅስቃሴ ስላስተጓጎለና የአሰራር ስርዓታቸው ላይም ችግር ስለፈጠረ፣ የምግብ ሜኑ ሲዘጋጅ ጥናት ተጠንቶ ሀገር አቀፍ የተማሪ ህብረት ተወካዮች ጭምር በአካል በተገኙበት የዩኒቨርሲቲዎች ምግብ ማሻሻያ ተደርጓል።

ተማሪዎች አሁን ካለው ሁኔታ አንፃር ማድረግ ያለባቸው የሚመደብላቸው በጀት በአግባቡ ለእነርሱ መድረሱን እና በቀን የመቶ ብሩ በጀት ተሰልቶ በሳምንት 700 ብር ወጪ መደረጉን፣ እንዲሁም ያንን ወጪ ታሳቢ ያደረገ ሜኑ መቅረብና አለመቅረቡን ማረጋገጥ ነው።

ከዚህ ጋር በተያያዘ የተማሪዎች ህብረት አደረጃጀትም ኃላፊነት በመውሰድ በአግባቡ መከታተል አለበት " ብለዋል።

ቲክቫህ ኢትዮጵያ ይህ የሰሎሞን አብርሃ (ዶ/ር) ንግግር የተወሰደው ለአሐዱ መሆኑን ያሳውቃል።

@tikvahethiopia

Aksum University Student's Union

22 Dec, 15:56

#Updates

የመውጫ ፈተና

በ2017 ትምህርት ዘመን አጋማሽ ዓመት ላይ የሚሰጠው የቅድመ ምረቃ ዕጩ ተመራቂዎች የመውጫ ፈተና (Exit Exam) ከጥር 26-30/2017 ዓ.ም ይሰጣል።

የድኅረ-ምረቃ መግቢያ ፈተና

ሀገር አቀፍ የድኅረ-ምረቃ ፕሮግራሞች (NGAT) የ2017 ትምህርት ዘመን አጋማሽ ዓመት የመግቢያ ፈተና ከጥር 7-9/2017 ዓ.ም እንደሚሰጥ መገለፁ ይታወቃል።

ፈተናው ለአዲስ የሁለተኛ እና የሦስተኛ ዲግሪ አመልካቾች በመላ ሀገሪቱ በሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች የሚሰጥ ሲሆን፤ የአንድ ጊዜ የ NGAT ፈተና ውጤት ለሁለት ዓመት ያገለግላል ተብሏል።

ይመዝገቡ፦
https://ngat.ethernet.edu.et/login

@tikvahuniversity

Aksum University Student's Union

13 Dec, 11:57

Dear Partner Universities,
I hope this message finds you well.
As you know, the Dereja campaign was a successful event across all your campuses, reaching more than half of the graduating students in your respective universities. Following the campaign, it is known that we have initiated registration for the Dereja intervention called "The Career Compass". Unfortunately, we are not seeing the expected number of candidates registering at your campuses. In fact, many universities have no registrations at all. This intervention is crucial for fresh students, and it's essential that we employ various mobilization methods to reach the target candidates. This includes sharing the links with the relevant student representatives for distribution through their Telegram groups.
We urgently need your assistance to encourage candidates to register using the forms provided below so we can begin the training sessions as soon as possible.

Please note the following quotas:
Career Compass120-150 first-year students per university, on a first-come, first-served basis.
 
Registration links for the programs:
Registration link for Career Compass: https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSe6RVteAe1bAwNMfE-zVllQZuvJ_L0NL25pasj3WhRDSevHKQ/viewform
 
Aksum University Student's Union

13 Dec, 05:27

#MoE

በወጥነት ይተገበራል የተባለው የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ሜኑ ምን ይመስላል ?

የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ዕለታዊ የምግብ ወጪ ከታህሳስ 01/2017 ዓ.ም ጀምሮ 100 (መቶ ብር) እንዲሆን መወሰኑ ይታወቃል።

የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የምግብ ሜኑም ሁሉም ጋር ወጥ እንዲሆንብ እየተሰራ መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር መግለጹ አይዘነጋም።

ይህንን ተከትሎ ፤ የተማሪዎች የምግብ አቅርቦት በሁሉም ዩኒቨርሲቲዎች በወጥነት እንዲከናወን ትምህርት ሚኒስቴር ከምግብ ተመን ማሻሻው ጋር የተጣጣመ ስታንዳርድ የምግብ ሜኑ በማዘጋጀት ለሁሉም የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ልኳል።

የምግብ ሜኑው ዝቅተኛውን መስፈርት መሠረት በማድረግ መዘጋጀቱን የገለጸው ሚኒስቴሩ ተቋማት ከባቢያዊ ነባራዊ ሁኔታን ከግምት ውስጥ በማስገባት በአንድ ተማሪ ሳምንታዊ ወጪው ከ700 (ሰባት መቶ) ብር ባልበለጠ መልኩ ስራ ላይ መዋል እንዳለባቸው ማሳሰቢያ አስተላልፏል።

ለዩኒቨርሲቲዎች በተላከው የምግብ ሜኑ ከላይ የተያያዘ ሲሆን ፦

👉 ቁርስ ላይ ፦ እንጀራ ፍርፍር / ሩዝ + ዳቦ + በሻይ ፣ ቅንጬ ፣ ስልስ ፣ ማካሮኒ ተካተለዋል።

👉 ምሳ ላይ ፦ ምስር/አተር ክክ/ሽሮ / አተር / ባቄላ / ድንች / አትክልት ማለትም ጎመን ፣ድንች፣ ካሮት የመሳሰሉ / ፓስታ /  + እንጀራ / ዳቦ ፣ ከዚህ በተጨማሪም በሳምንት 1 ቀን ስጋ በምስር/በድንች/ በክክ (በዳቦ ወይም በእንጀራ) ተካተዋል።

👉 እራት ላይ ፦ ምስር/ክክ/ፓስታ / ሽሮ + በእንጀራ/ዳቦ ፣ ከዚህ በተጨማሪ በሳምንት 1 ቀን ስጋ በምስር/በድንች/ በክክ (በዳቦ ወይም በእንጀራ) ተካተዋል።

🔵 ለበለጠ መረዳት ከሰኞ እስከ እሁድ የተከፋፈለውን የምግብ ሜኑ ከላይ መመልከት ይቻላል።

አጠቃላይ ትምህርት ሚኒስቴር ለዩኒቨርሲቲዎች በላከው የምግብ ሜኑ መሰረት ለቁርስ ፣ ለምሳ፣ ለእራት ለአንድ ተማሪ የተመደበው 100 ብር ነው።

በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት / ለመንግሥት ዩኒቨርሲቲ ለተማሪዎች የተመደበው ዕለታዊ የምግብ በጀት በየጊዜው እየጨመረ ያለውን የምግብ ዋጋ ንረት ሊሽፍን ባለመቻሉ መንግሥት በፊት የነበረውን ዕለታዊ የተማሪ ምግብ ወጪ 22 ብር ወደ 100 ብር ከፍ አድርጎታል።

(በትምህርት ሚኒስቴር ዴኤታ ኮራ ጡሸኔ ተፈርሞ ለሁሉም የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች የተላከው ሰርኩላር ከላይ ተያይዟል)

#TikvahEthiopia

@tikvahethiopia

Aksum University Student's Union

13 Dec, 05:03

13 Dec, 04:23

11 Dec, 13:48

የተሻሻለው ሜኑ ተሰርቶ ልክ እንዳለቀ ወደ ዩኒቨርስቲዎች ፕረዚደንቶች ስለሚላክ በትእግስት እንድትጠባበቁ ለማሳወቅ እንወዳለን።
ከሰላምታ ጋር
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎች ህብረት

Aksum University Student's Union

04 Dec, 15:18

አክሱም ዩኒቨርሲቲ በ2017 ዓ.ም የሪሚዲያል ፕሮግራም ትምህርት ለመማር ለተመደቡ አዲስ ተማሪዎች አድርጎት የነበረውን ጥሪ አራዝሟል።

ዩኒቨርሲቲው የ2017 ዓ.ም የሪሚዲያል ፕሮግራም አዲስ ገቢ ተማሪዎች የመግቢያ ቀናት ታህሳስ 1 እና 2/2017 ዓ.ም ብሎ የነበረ ቢሆንም፤ የመግቢያ ቀናት ላልተወሰነ ጊዜ የተራዘመ መሆኑን አሳውቋል።

@tikvahuniversity

Aksum University Student's Union

01 Dec, 06:09

ለ ID ያስገባቹት ፎቶ በዚህ ማስታወቅያ መሰረት መሆን ኣለበት

Aksum University Student's Union

29 Nov, 10:49

መልካም የስራ ዘመን ለሁሉም የአክሱም ዩኒቨርስቲ የተማሪዎች ህብረት ስራ አስፈፃሚዎች

Aksum University Student's Union

29 Nov, 10:23

ተማሪ ገብረሂወት ተስፋይ የአክሱም ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ህብረት ፕረዚደንት ሆኖ ተመርጧል።
"መልካም የስራ ዘመን"

Aksum University Student's Union

26 Nov, 01:51

መተሓሳሰቢ
መተሓሳሰብ ሃገራዊ ናብ ዩኒቨርስቲ መእተዊ ካብ 700 ዝተፈተንኩም ተምሃሮ ትግራይ
1.ካብ 700 ተፈቲንኩም ትሕቲ 350 ዘምፀእኩም ተምሃሮ ኣብ website ናይ ሪሜድያል ዝብል የለን እሞ freshman ኢና ማለት ድዩ እናበልኩም እትሓቱና ዝነበርኩም ካብ ትምህርቲ ሚኒስትር ብዝረኸብናዮ ሓበሬታ መሠረት ትሕቲ 350 ዘምፀአ ተምሃራይ ዋላ ኣብ website ኣይፀሓፍ ሪሜድያል ምዃኑ ክፈልጥ ኣለዎ።
2.ናይ 2016 ዓ/ም ሪሜድያል ተምሃሮ ዝነበሩ ኣብ ዩኒቨርስቲ ኣትዮም መሕለፊ ነጥቢ ዘምፅኡ ተፀዊዖም እናሃለዉ ኣብ 2017 ዓ/ም ሓደሽቲ ዝተመደቡ ተምሃሮ እውን ተፀውዒና ኢና እናተብሃለ ካብ ሽረ፣ዓ/ዓዲ ወ.ዘ.ተ ናብ ኣብ ክልላት ኦሮሞን ደቡብን ዝርከቡ ዩኒቨርሲታት ዝኸዱ ተምሃሮ ከምዘለው እተን ዩኒቨርሲታት ናብ ቤት ፅሕፈት ሕብረት ተምሃሮ ኢትዮጵያ ሓቢረን ኣለዋ።
በዚ ምኽንያት ድማ እተን ዩኒቨርሲታት ዘይተፀወዐ ንዝመፀ ተምሃራይ ከምዘይቅበላ ገሊፀን ኣለዋ'ሞ እቶም ተምሃሮ ካብ ምንግልታዕ ክመሓሩ ምእንታን ነዚ ሓበሬታ ክተባፅሑልና ንላቦ።
ምስ ሰላምታ
ቤት ፅሕፈት ሕብረት ተምሃሮ ኢትዮጵያ

Aksum University Student's Union

08 Nov, 18:48

Cyber_Security_BootCamp_DBU_ScratchScript[1].pdf

Aksum University Student's Union

27 Oct, 04:37

ለሁሉም ዛሬ እሁድ ከጧቱ 2:00 ሰዓት ላይ የUniversity satisfaction survey እንድትሞሉ ዘንድ በDepartment Head ከየት/ት ክፍሉና የት/ት ዓመቱ የተመለመላችሁ ተማሪዎች ከትምህርት ሚኒስተር በመጡ እንግዶች ኣማካኝነት አጠር ያለ ኦሬንተሽን ስለሚሰጣችሁ ከጧቱ 2:00 ሰዓት ላይ በ ዲጂታል ላይብረሪ እንድትገኙ እናሳስባለን።

Aksum University Student's Union

25 Oct, 09:08

"  ከ2017 የትምህርት ዘመን ጀምሮ የሪሚዲያል ተማሪዎች የማጠቃለያ ምዘና ከ100% የሚሰጠው ከማዕከል ነው " - ትምህርት ሚኒስቴር

ትምህርት ሚኒስቴር በአቅም ማካካሻ (Remedial) ፕሮግራም ውጤት አያያዝ ላይ ማሻሻያ አደረገ፡፡

ከ2015 ዓ.ም ጀምሮ ከ50 በመቶ በታች ውጤት ካገኙ የ12ኛ ክፍል የመልቀቂያ ፈተና ተፈታኝ ተማሪዎች መካከል የተሻለ ውጤት ያላቸውን በመምረጥ በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በማካካሻ (Remedial) ፕሮግራም ተመድበው የማካካሻ ትምህርት እንዲከታተሉ መደረጉ ይታወቃል።

በዚህ መሠረት ተማሪዎቹ 70% በማዕከል እና 30% በተቋማት የሚዘጋጁ ምዘናዎችን ተፈትነው ሲያልፉ የፍሬሽማን ፕሮግራም ተማሪዎች ሆነው እንዲቀጥሉ እየተደረገ ይገኛል።

ይሁን እንጂ ከ30% በተቋማት የሚሰጠው ውጤት አሰጣጥ ላይ ወጥነት የሌለ መሆኑን የትምህርት ሚኒስትሩ ለሁሉም የመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች እና የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በፃፉት ሰርኩላር ገልፀዋል፡፡

በዚህም ዘንድሮ / ከ2017 የትምህርት ዘመን ጀምሮ የሪሚዲያል ተማሪዎች የማጠቃለያ ምዘና ፈተና ከ100% የሚሰጠው ከማዕከል እንዲሆን ተወስኗል፡፡

Via @tikvahuniversity

Aksum University Student's Union

25 Oct, 08:02

https://placement.ethernet.edu.et
https://t.me/moestudentbot

Aksum University Student's Union

21 Oct, 18:17

#MoE

በ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ወስደው የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ውጤት ያመጡ ተማሪዎች ምደባ በቅርቡ እንደሚገለፅ ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል፡፡

የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ውጤት ያመጡ ተማሪዎች፣ ምደባው ይፋ እስከሚደረግ በትዕግስት እንዲጠብቁ ሚኒስቴሩ ጠይቋል፡፡

@tikvahuniversity

Aksum University Student's Union

16 Oct, 05:40

ለሁሉም የሁለተኛ ዓመት ሁናችሁ በሽረ-ካምፓስ የሚገኙ ዲፓርትመንቶች የተመደባችሁ ተማሪዎች ዛሬ ማለትም በቀን 06/02/2017 ዓ/ም ወደ የሚወስዳችሁ መኪና እየጠበቃችሁ ስለሆነ ተሎ ወደ በBlock-50 እንድትመጡ እናሳስባለን።
N.B.ዛሬ ወደ ሽረ ካምፓስ ሂዶ ያልተመዘገበ ተማሪ ቅጣት የሚጣልበት መሆኑን እና ከዛሬ በኋላ ምንም ዓይነት ዩኒቨርስቲው የትራንስፖርት መኪና የማይመድብ መሆኑን አውቃችሁ ተሎ እንድትመጡ እናሳስባለን።

Aksum University Student's Union

15 Oct, 09:13

ለሁሉም የሁለተኛ ዓመት ሁናችሁ በሽረ-ካምፓስ የሚገኙ ዲፓርትመንቶች የተመደባችሁ ተማሪዎች ነገ ማለትም በቀን 06/02/2017 ወደ ሽረ የሚወስዳችሁ መኪና ስለተዘጋጀ ከጧቱ 2:00 ሰዓት ላይ በBlock-50 በሰዓታችሁ እንድትገኙ እናሳስባለን።

Aksum University Student's Union

11 Oct, 16:26

Natural science stream placement.