አድስ ነገር ዜና @addisnegerzena Channel on Telegram

አድስ ነገር ዜና

@addisnegerzena


አድስ ፈጣን ና እዉነተኛ መረጃ መለያችን ነዉ ::የተመረጡ ያገር ዉስጥ ና የዉጭ ዜናወች እንድሁም አዳድስ ክስተቶች የምታገኙበት ምርጥ ቻናል

አድስ ነገር ዜና (Amharic)

አድስ ነገር ዜና በቱለኛ፣ አእምሮ፣ ሌሎች ጀት ብዙ አዲስ ለማድረግ ማለት ናት። ይህን ይመልከቱ። አትሌቶች አዲስ ነገሮችን በአንድ ሬት መሸፈኛዎችን እና በተግባር ቲሽኖን መሀመድ ለማፍራት በጊዜዉ ናቸው። እኛ እንደእኛው፣ አገሮች ከሆነ ዉዳሴ ይሁኑ አምላኩ እዚህ ተጭነዉን ማዉለላት። ወደኋይ በካለም አምላክ ትምህርት ይበልጣሉ። ፡ሰለጠነ እንዲመረዝ ሊሞሉኝና ሌላ አታምዝሩ። የእኛን ቅናሽ ፈቃድ ዝርዝሮ ከነሚወጥ ትምህርት ለማስፈፀም እንዲለዉ በሮቡነህ ሇነኔ ብጥቁ ሣምንታት።

አድስ ነገር ዜና

06 Jan, 07:52


ሁሉም የአራጁ አብይ ህመድ ቀደዳ ነዉ
@ADDISNEGERZENA

አድስ ነገር ዜና

05 Jan, 13:44


🙂 አንዲት ፈረንሳዊ ላግባህ ብላኝ ስቅስቅ ብዬ አለቀስኩ

🙂 በእኔ ዘመን አሳዳጅና ተሳዳጅ አይኖርም

🙂 «ሳናጣራ አናስርም፣ አስረን መረጃ አንፈልግም»

🙂 «ወደ ትግራይ አንድ ማክስ እንጅ አንድት ጥይት አልክም»

🙂 «እመኑኝ አሻግራችኋለሁ»

🫢 «ወይዘሪት ብርቱካን ሚቅደሳ ምርጫ አይራዘምም ስላቸው ስልክ ጆሮየ ላይ ዘጉብኝ»

🫢 «በአፍሪክ እንደኔ ብዙ ደጋፊ ያለው መሪ የለም»

🫢 «ከ14ዓመቴ ጀምሬ ለኦሮሞ ህዝብ ታግያለሁ»

🙂 «5 ቢሊዮን ችግኝ የአሜሪካ መንግስት ልትከል ቢል አይችልም፣ እኛ አድርገንዋል»

🫢 «እንድህ አይነት ፋውንቴይንም ሆነ አበባ ዱባይ እና ላስ ቬጋስ እንኳ የላቸውም»

🙂 «እያንዳንዱን የመንግስት ስብሰባ በቀጥታ ለህዝብ እናስተላልፋል»

🙂 በልጅነቴ እናት ቡና ግዛ ብላ ስትልከኝ መኪናየን አስነስቼ ቡርርር እያደረኩ እሄድ ነበር»

🙂 «ከኖቤል ሽልማት የኢትዮጵያ እናቶች የሚመርቁኝ ይበልጥብኛል»

🙂 «ሚዲያ ዘግቶ፣ ተፎካካሪ አስሮ፣ ሃሳብ ዘግቶ የመንደር አለቃ መኮን ይቻላል እንጅ የሀገር መሪ መሆን አይቻልም

🤔 «ሀጫሉን ማንም ሳያውቀው ለ10 ዓመት ያክል ጓደኛዬ ነበር»

🙂«ለማንና እኔን የሚለየን ሞት ነው»

🤔 «አምቦን ኒዮርክ እናደርጋታለን»

🤭 «ሱፊና ሰለፊ አብረው መስገድ የጀመሩት እኔ ከመጣሁ ነው»

🤭 «የወለጋ ህዝብ ውሃ ቡጠይቁት ወተት የሚያጠጣ ነው»

🤔 «ወለጋ ከሄድኩ ይገሉኛል፣ በመጨረሻም ከጅማ ህዝብ ጋር ይጋደላሉ» ( ከላይ ያለው አንብቡት ፕሊስ )

😑 «ፍትሀዊና ዴሞክራሲያዊ ምርጫ እንድካሄድ አደርጋለሁ»

😑 «ስናጠፋ ቆንጥጡን»

🤠«የመለስ ልጅ ነኝ፣ የምርጫ ኮረጆ መገልበጥ አይከብደኝም»

🙂 «አሳምነውን ከእስር ያስፈታሁት እኔ ነኘ»

🙂 «ለማ መገርሳ ትላንት በግልፅ ዛሬ በድብቅ አለቃዬ ነው»

🙂 «ስንኖር ኢትዮጵያዊ ስንሞት ኢትዮጵያ»

🙂« ጠቅላይ ሚ/ር እንደምሆን መለስ ዜናዊም ያውቁ ነበር»

🙂« ልጅ ሆኜ በሻሻ ላይ ጓደኞቼ ጠቅላይ ሚ/ር እንደምሆን ይነግሩኝ ነበር»
….

አድስ ነገር ዜና

04 Jan, 12:15


አልፀፀትም የጃዋር መጽሐፍ ከፈለጋችሁ ይኼው @FanoMedia24
@fanoMedia27
አዘጋጅቶ አቀረበላችሁ

አድስ ነገር ዜና

25 Dec, 12:32


እዩልኚ የአብይ የድጋፍ ሰልፍ መፈክሩን ጃል ሰኚ ና ብረሀኑ ዱላ ናቸዉ የፃፉት ብለዉኛል አማራ እቢ ካለ እቢ አለ ነዉ
@ADDISNEGERZENA

አድስ ነገር ዜና

18 Dec, 14:40


አማራ ቅኔ ነዉ
@ADDISNEGERZENA

አድስ ነገር ዜና

18 Dec, 14:31


እኔን ደግፉኚ ቢልም ነገሩ በተገላቢጦሽ ሆኗል
@ADDISNEGERZENA

አድስ ነገር ዜና

18 Dec, 14:29


😄😄😄😄😄የህዝብ ሰልፍ ነዉ ወይስ የኦነግ ሰራዊት ሰልፍ
@ADDISNEGERZENA

አድስ ነገር ዜና

27 Nov, 15:12


የስራ ማስታወቂያ

እነሆ የመጀመሪያወቹ እድለኞች የአለም መናገሻ ወደ ሆነችዉ ዱባይ ከተማ ገብተዋል።

እናንተስ ይኸን እድል መጠቀም ትፈልጋላችሁ?

በህጋዊ መንገዲ ዱባይ ሂዳችሁ መስራት ለምትፈልጉ ወንዶች በሙሉ።

በዝቅተኛ ከፍያ ከ ልዩ ቅናሽ ጋር
ከ15 ቀን ባነሰ ጊዜ ዉስጥ ፕሮሰሳችሁን በመጨረስ ሳትጉላሉ በቀጥታ ሂዳችሁ ስራ የምትገቡበት እድል እየጠበቃችሁ ነዉ።

ይህ እድል ለአጭር ጊዜ የሚቆይ በመሆኑ እንዳያመልጣችሁ እያልን?

ህጋዊ ፓስፖርት ያለችሁ እና መስፈርቱን የምታሟሉ በሙሉ ከታች ባለዉ ስልክ ማገኘት ትችላላችሁ ፍጠኑ 👇👇
+251994841912
@ADDISNEGERZENA

አድስ ነገር ዜና

24 Nov, 13:10


በብልፅግና ዘመን የኢትዮጲያ ህዝብ መዝሙር ነዉ ተብላችኋል

የዜግነት ቀብር በኢትዮጲያችን በዝቶ
ታየ ህዝቧ ሁሉ ዳር እስከዳር ሞቶ
በመግደል በማስር በህዝብ ጥላቻ
ባንድነት ተናግረን አለቅን እየብቻ

ህዝቦቿነን በስሩ ቤት እየገነባን
ይኸዉ ባሸባሪ ሲፈራርስብን
መሰረተ ፅኑ ህግሽን የሻሩ
ህዝቦችሽን በጭስ ቦንብ ሁሊያሸበሩ

ድርቅ የባህል መብረቅ ያጥፊ ድል ባለቤት

የስንቱ ቤት ፈርሶ ስንቱ ተሰጠዉ ቤት
እዉነተኛ ዳኛ እስኪሰጥ ፈጣሪ
እኛም አንችን እንበል አንችም እኛን ጥሪ
@ADDISNEGERZENA

አድስ ነገር ዜና

23 Nov, 11:54


አብይ አህመድና ሽመልስ አብድሳ የተባሉ ቡችሎች የኦሮሞን ወጣት ወደ አማራ ክልል እያመጦ በምርኮ ና በመደምሰስ ከቆሰቆሱ በኋላ ሀይላቸዉ ሲያልቅባቸዉ ዳግም የኦሮሞን ወጣት ከያሉበት በግደታ እያነቀ ወደማሰልጠኛ እያስገባ ነዉ
@ADDISNEGERZENA

አድስ ነገር ዜና

20 Nov, 12:39


ከምርኮኞች ጋር የተደረገ ቆይታ
@ADDISNEGERZENA

አድስ ነገር ዜና

20 Nov, 12:39


አብይ አህመድ የተመታብኚ ሊኮብተር የለም😄😄😄😄😄
ደግሞ ከመቸ ወድህ ነዉ የአየር ሀይል አቬሽን ዉስጥ ልምምድ የሚያደርገዉ ሆ
አዉነት ተደብቆ ስለማይቀር ማየት ትችላላችሁ
@ADDISNEGERZENA

አድስ ነገር ዜና

05 Nov, 12:08


በድጋሜ የወጣ ማስታወቂያ ፓስፕርት ላላችሁ ወንዶች በሙሉ

በህጋዊ መንገድ ለስራ ወደ ዱባይ መሄድ
ትፈልጋላችሁ? እንግዳዉስ በዝቅተኛ ክፍያና ከተጨማሪ አስተያየት ጋር ያለምንም መጉላላት በ20 ቀናት ዉስጥ ፕሮሰሳቸዉን በመጨረስ እየላክን እንገኛለን።

በመሆኑም መስፈርቱን የምታሟሉና ፍላጎቱ ያለችሁ በቀጥታ እንደሄዳችሁ ስራ የምትገቡበት እድል ተመቻችቶ ይጠብቃችኋል ይህን እድል መጠቀም ለምትፈልጉ ከታች ባለዉ ስልክ ማገኘት ትችላላችሁ 👇
+251994841912

@ADDISNEGERZENA

አድስ ነገር ዜና

12 Oct, 07:30


https://t.me/blum/app?startapp=ref_TNxuXb6gOE
Join me on Blum and let's earn together! Use my invite link to join the fun. 🌟

አድስ ነገር ዜና

09 Oct, 11:34


በዚህ አመት ከ 1000.000 በላይ የዉጪ ቱሪስቶች ኢትዮጲያን ጎብኚተዋል
😂😂😂😂😂😂😂

የሱዳንን ስደተኞች ቁጠርካቸዉ ደ ገለቴ
@ADDISNEGERZENA

አድስ ነገር ዜና

07 Oct, 13:35


ህግ አስከብራለሁ የሜለዉ የኦነግ ዞፍን ጠባቂ ጦር በምታዩት መልኩ አስከወዳኛዉ እየተሸኙ ነዉ ድል ለአማራ
@ADDISNEGERZENA

አድስ ነገር ዜና

01 Oct, 10:32


የኦሮሞ ብልፅግና ወንበር አስጠባቂ ወመኔ ቡድን መእመናን ወደ ግሸን ደብረ ከርቢ አመታዊ ክብር ባእል እንዳይጓዝ ሆንተብሎ በከባድ መሳሪያ ሲደበድብ ቢዉልም ጀግኖቹ የፋኖ ሀይሎች በወሰዱት የአፀፍ እርምጃ ወደመጡበት እየፈረጠጡ ሂደዋል የግሽን ደብረ ከርቢ አመታዊ ክብረ ባእል በፍኖ ሀይሎቺ ጥብቅ በሆነ ቁጥጥር ለማክበር ዝግጂታቸዉን ጨረሰዋል
@ADDISNEGERZENA

አድስ ነገር ዜና

09 Apr, 13:16


የአገዛዙ ቅጥረኛ ወታደር የታሪካዉይቷን ግሸን ደብር ከርቢ( የአንባሰል) ሰንሰለታማ ተራራን ለመያዝ በተደጋጋሚ ሙከራ ቢያደረግም አልተሳካለትም ከህዝብ እይታ የተሰወርኩ መስሉት በጨላማ አስከሬኑን ሲኖ ላይ በሸራ መጥሩ ጭኖ ወጥቷል
@ADDISNEGERZENA

አድስ ነገር ዜና

07 Apr, 11:23


ፍኖ ያሸንፍል

አድስ ነገር ዜና

21 Jul, 16:12


ይሄ የዐማራ ክልል ምክር ቤት አዳራሹ እንዲህ ባዶ ሆኖ ይልቃልና ወይዘሮ ፋንቱ ብቻ የሚያፏችሩበት የተደረገው በምን ምክንያት ነው?

እነ አገኘሁ ለምን ቀሩ?

ደመአ መኮንንስ ለምን ቀረ?

እናንንት ያልታወቃችሁ ኃይሎች የምትባሉ ጉዶች ግን በጣም በጣም ጠግባችኋል ማለት ነው? 😂😂😂
@ADDISNEGERZENA

አድስ ነገር ዜና

21 Jul, 16:10


ዜና ሹመት

ባለፈው ወር ደቡብ ወሎ ላይ ፋኖ ሌባ፣ ፋኖ ኡሻ፣ ፋኖ ጽንፈኛ፣ ፋኖ ገዳይ፣ ፋኖ አሸባሪ የሚል የተቃውሞ ሰልፍ ሕዝቡን ያስወጣውና ብጥብቅ በፍኖ ሲፈለግ የነበረ በድብቅ ቤት ቀይሮ ሲሹለከለክ የነበረዉ የደቡብ ወሎ ፋኖዎች ያልታወቁ ሰዎች የላከበት አቶ አብዱ ሁሴን በዛሬው ዕለት ኦሮሙማው የብልፅግና አገዛዝ ገረዴን ብዙ ሳልጠቀምበትና ዐማራ ላይ መፈጸም የምፈልገውን ውርደትና ክስረት ሳላሳካ በአጭር እንዳይቀጭበት በማለት ሹመት ሰጥቶ ወደ ባሕርዳር ሸኝቶታል ይላሉ።
@ADDISNEGERZENA

አድስ ነገር ዜና

21 Jul, 16:02


የፋኖ ወታደራዊ እንቅስቃሴ የዓለምን ትኩረት እየሳበ ነው።

ታላላቅ የአለም አቀፍ ሚዲያዎች ፋኖን የተመለከተ ዘገባዎችን እየሰሩ ነው።

“በኢትዮጵያ ገዥው መንግስት እና በአማራ ፋኖዎች መካከል ያለው ወታደራዊ ውጥረት መባባሱ በኢትዮጵያ ውስጥ አዲስ የትጥቅ ትግል እንዳለ ያሳያል
@ADDISNEGERZENA

አድስ ነገር ዜና

21 Jul, 15:59


Fano's military activities are attracting world attention.

Major international media outlets are reporting on Fanon.

"The escalation of military tension between the Ethiopian ruling government and the Amhara Fanos shows that there is a new armed struggle in Ethiopia.
@ADDISNEGERZENA

አድስ ነገር ዜና

21 Jul, 05:26


ሰበር ዜና

የፋኖ  ትግል ፍሬ እያፈራ ነው
ለፍኖተሰላም የተመደቡ ሶማ በርሃ ተገኙ

በአማራ ክልል የፀጥታ መዋቅር ሙሉ ለሙሉ እየፈረሰ እንደሚገኝ ተገለጸ

ሾልኮ የወጣ መረጃ እንደሚያሳየን በፍኖተሰላም የተመደቡ የአማራ ብልፅግና አባላት ከስራቸው በገዛ ፍቃዳቸው መልቀቂያ እንዳስገቡና ከዚህ በኃላ እንደማይቀጥሉ አሳውቀዋል በተመሳሳይ በደብረወርቅ ብቸና በቋሪት እንዲሁም በሸዋሮቢትና ደብረብርሃን የተለያዩ ቦታዎች አመራርና የፀጥታ ሀይል እየለቀቁ እንደሚገኝ መግለጻችን ይታወቃል። ሰሞኑን  ፍኖተሰላም የተመደቡ የልዩ ሀይል አባላት የነበሩ ከነሙሉ ትጥቃቸዎ ወደ ፋኖ ተቀላቅለዋል።

አባላቱ ፍኖተሰላም ሲጠበቁ ሶማ በርሃ ፋኖ አማራ ወገኔ ብለዉ ቁርጣቸውን አሳውቀዋል። በተለይ የሚለቁት ልዩ ሃይሎች አብዛኞቹ ኮማንዶዎች እና ከፍተኛ ልምድ ስልጠና ያላቸው ናቸው።

ድል ለሰፊዉ አማራ ህዝብ
@ADDISNEGERZENA

አድስ ነገር ዜና

20 Jul, 08:01


የደብረ ማርቆስ ከንቲባ ኮበለለ።

የብልጽግና ሹማምንት ወደ ባህር ማዶ እየኮበለሉ ነው። ብልጽግናን ክዶ ከአገር የኮበለለው የደብረ ማርቆስ ከንቲባ አቶ ይትባረክ አወቀ ነው።

አቶ ይትባረክ በአንድ በኩል በሙስና ወንጀል ክስ የተመሰረበት ሲሆን፣ በሌላ በኩል ለክልል ቢሮ ኃላፊ ሹመት ታጭቶ እያለ አሜሪካ መግባቱን ለማወቅ ችያለሁ።

በአቶ ይትባረክ አወቀ ቦታም አቶ መንበሩ ዘውዴ የደብረ ማርቆስ ከንቲባ ሆኖ ተሹሟል።

በቅርቡም ሌሎች ወታደራዊ እና የፖለቲካ አመራሮች አገዛዙን በመፀየፍ እንደሚኮበልሉ መረጃው ደርሶኛል።
@ADDISNEGERZENA

አድስ ነገር ዜና

20 Jul, 08:00


ሰበር_ዜና

የወረታ ከተማ ፖሊስ አዛዥ እስከመጨረሻዉ አሸኛኘት ተደርጎላቸዋል።

@ADDISNEGERZENA

3,115

subscribers

939

photos

103

videos