EPIGNOSIS @word_of_christ Channel on Telegram

EPIGNOSIS

@word_of_christ


The ultimate and deepest knowledge of God is #Jesus. God has fully revealed Himself through #Jesus, who is God Himself.
This knowledge is from God, the message is about #Jesus, and what we understand and know is through the Holy Spirit.

EPIGNOSIS (English)

Welcome to the EPIGNOSIS Telegram channel, also known as @word_of_christ. This channel is dedicated to exploring the ultimate and deepest knowledge of God, with a focus on Jesus Christ. We believe that God has fully revealed Himself through Jesus, who is not only a messenger of God but God Himself in human form. Through the teachings of Jesus and the guidance of the Holy Spirit, we strive to delve into the profound mysteries of faith and share the message of love and salvation with our members.

Who is EPIGNOSIS? EPIGNOSIS is a term used in the New Testament to describe a special kind of knowledge or insight that goes beyond mere intellectual understanding. It is a deep spiritual understanding of God and His ways, particularly through Jesus Christ. Our channel aims to provide our followers with this higher knowledge and help them deepen their relationship with God.

What is EPIGNOSIS? EPIGNOSIS is more than just a channel - it is a community of believers who are passionate about learning and growing in their faith. Through daily reflections, inspirational quotes, and discussions about the teachings of Jesus, we seek to inspire and uplift one another on our spiritual journey. Whether you are a lifelong Christian or someone curious about the message of Jesus, you are welcome to join us and discover the transformative power of EPIGNOSIS.

If you are seeking a deeper connection with God and a greater understanding of His divine plan, then EPIGNOSIS is the channel for you. Join us today and start your journey towards spiritual enlightenment and inner peace.

EPIGNOSIS

21 Feb, 19:52


🖐️ቀኑን ብርክ ብላቹ የምታሳልፉባቸውን ዝማሬዎች እንጋብዛቹ

ታዲያ የድሮ መዝሙሮችን       
             ወይስ 👏
አዳዲስ መዝሙሮችን
          እንጋብዛቹ
ምረጡ
ቀጥሎም የሚመጣላቹን ቻናል በመቀላቀል በዝማሬዎቹ ተባረኩ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

Wave promotion:- @yonaaa125

EPIGNOSIS

17 Feb, 19:42


ኢየሱስ ይመጣል....☁️💥

አትርሱ !

EPIGNOSIS

16 Feb, 17:37


ጥያቄ


ኢየሱስ ክርስቶስ በስንት አመቱ ነበር አገልግሎት የጀመረው🎁

EPIGNOSIS

11 Feb, 12:07


🚨 ቪዲዮው ተለቀቀ ገብታቹ እዩት 👆

EPIGNOSIS

11 Feb, 12:06


https://youtu.be/YgK00nNQVyA?si=iyEZnk-0HPhqdlwU
https://youtu.be/YgK00nNQVyA?si=iyEZnk-0HPhqdlwU

EPIGNOSIS

01 Feb, 16:12


👆እስካሁን ጥቂቶች ብቻ ናቸው Youtube ላይ የተቀላቀሉት
ሌሎች ሴቶች ፍጠኑ እና ተቀላቀሉ

የተቀላቀላቹ Share አድርጉ 🔥

EPIGNOSIS

01 Feb, 09:46


ሴቶች ፍጠኑ 🚨
ሴቶች ፍጠኑ 🚨
ሴቶች ፍጠኑ 🚨
ይሄ ትምህርት ዛሬ ሊለቀቅ ስለሆነ ቶሎ እየገባቹ
የYoutube ቻናሉን Subscribe አድርጉ። 🚨🔥

https://www.youtube.com/@libam_set
https://www.youtube.com/@libam_set
https://www.youtube.com/@libam_set

EPIGNOSIS

31 Jan, 18:23


ሴቶች እንኳን ደስ አላችሁ 🎁
የመጀመሪያው የልባም ሴት Youtube Channel
#ለሴቶች_ተከፈተ

ይሄ የልባም ሴት YOUTUBE Channel ነው።
ነገ ድንቅ ትምህርት ይለቀቃል

ትምህርቱ ሲለቀቅ ወዲያው እንዲደርሳቹ ሴቶች በሙሉ #Subscribe እያደረጋቹ የደውል ምልክቷን On በማድረግ ትምህርቶችን ማግኘት ትችላላቹ።

ለሴቶች ብቻ ፍጠኑ 🚨

Subscribe Now 👇
https://www.youtube.com/@libam_set
https://www.youtube.com/@libam_set

EPIGNOSIS

26 Jan, 13:56


🤫🤫 ሴቶች ለማንም እንዳትናገሩ ⚠️

ታላቁ ሐዋሪያ #ጳውሎስ ሚስት ሳትኖረው
ስለ ሚስት የበታችነት መልዕክት ፅፏል።

ይሄ የራሱ የሐዋርያው #ጳውሎስ አረዳድ እንጂ
የእግዚአብሔር አይደለም። ⚠️

@lbamsetethiopia

EPIGNOSIS

16 Jan, 17:58


🚨 ለምን እየፆማቹ ትደክማላቹ?
🚨 ለምን በሞከራቹ ቁጥር ትዝላላቹ?
🚨 በተደጋጋሚ ለምትደክሙና ለምትወድቁ...

እግዚአብሔር ይሄንን መልዕክት ሰቷቹሃል::

#ENCOUNTER WITH ANGEL
#DIVINE MEAL
#KNOWING PURPOSE

🚨 ማታ በVISION በENCOUNTER GOD
ያሳየኝ እና የሰጠኝን VOICE

ለቻላችሁት SHARE አደርጉ።
በየ ግሩፑ እና INBOX SHARE አድርጉ 🚨

@word_of_christ
@word_of_christ

EPIGNOSIS

16 Jan, 13:04


#ENCOUNTER WITH ANGEL
#DIVINE MEAL
#KNOWING PURPOSE

ዛሬ ምሽት 2:30
ማታ በVISION በENCOUNTER GOD ያሳየኝን እና የሰጠኝን VOICE
SHARE አደርጋቹሃለው።

ሁላችሁም READY ሁኑ 🔥🔥

EPIGNOSIS

06 Jan, 20:17


#ኢየሱስ ወደ ምድር የመጣው ......
እግዚአብሔር አብ #አታሎት አይደለም።
      ⚡️እንደሚሞት
      ⚡️እንደሚሰቀል
      ⚡️መከራን እንደሚቀበል
      ⚡️እንደሚተፋበት
      ⚡️እንደሚናቅ
      ⚡️እንደ እቃ እንደሚሸጥ
      ⚡️በጭንቀት ደም እንደሚያልበው
      ⚡️ጀርባው እስኪተለተል እንደሚገረፍ
      ⚡️እጁ እና እግሩ በሚስማር እንደሚበሱ
      ⚡️በእንጨት ላይ እንደሚሰቀል
      ⚡️አባቱ ፊቱን እንደሚያዞርበት
      ⚡️እንደሚሞት
      ⚡️ወደ ሲዖል እንደሚወርድ
      ⚡️ከዚያ ሞትን ድል አድርጎ እንደሚነሳ
      ⚡️ወደ አባቱ ተመልሶ እንደሚያርግ

እያወቀ ሰው #መስሎ ሳይሆን
ሰው #ሆኖ ወደ ምድር መጣ።

አምላክ ሰው ሆነ ይህንን ማመን ....
ምን አይነት ታላቅ የመለኮት ጥበብ ነው 😭😭

#habte_yada
@word_of_christ

EPIGNOSIS

06 Jan, 10:01


🎁 አምላክ ሰው ሆኖ በግርም ተወልዷል።
🎁 ወንድ ልጅ ተሰጥቶናል።
🎁 ስሙ ድንቅ መካር እና ሃያል አምላክ ተብሎ ተጠርቷል።

          🎁 ኢየሱስ የሃጥያታችን ማስተሰረያ
          🎁 ኢየሱስ የበደላችን ስረየት
          🎁 ኢየሱስ የድነታችን ዋስትና

🎁 #ኢየሱሴ የእኛ ስጦታ ባትሆን ይቆጨን ነበር 😍🎁
@word_of_christ

EPIGNOSIS

03 Jan, 16:30


እንኳን ደስ አላችሁ አለን ለክርስቲያኖች ብቻ የተከፈተ መንፈሳዊ ቻናል ይህው ተመሳሳይ ሆኖ መኖር ቀረ ። እንዳት ዘገዩ!!! አሁኑኑ ገቡ ግዜው 👇👇👇👇👇👇👇👍👍👍👍👍👍👍👍

Free wave :- @yonaaa125

EPIGNOSIS

28 Dec, 16:24


ብዙ በፆማቹ እና ቃሉን ባነበባቹ ለመንፈስ አለም በሃይል በጣራቹ ልክ
⚠️ ትደክማላቹ ?
⚠️ ተስፋ ትቆርጣላቹ ?
⚠️ ወደ ሃጥያት ልምምዳቹ ከበፊቱ በባሰ መልኩ ትመለሳላቹ ?

ለምን እንደሆነ ምክንያቱን ታውቃላችሁ?
ማወቅ ለምትፈልጉ ትምህርት ይለቀቅላቹሃል።🔥

EPIGNOSIS

23 Dec, 18:16


ኢየሱስ ህያው #አምላክ ነው 🔥

በጌትነቱ የምታምኑ ብቻ
ኮመንት ላይ ኢየሱስ ጌታ ነው እያላቹ አውጁ 🔥

EPIGNOSIS

22 Dec, 04:22


ዛሬ ቸርች እንዳትቀሩ 🙏

#ኢየሱስ መልስ ይዞ ይጠብቀናል

በቅዱሳን ጉባዔ 🔥

EPIGNOSIS

11 Dec, 16:53


በኢየሱስ ፍቅር እና ናፍቆት የሰከረ ትውልድ 🔥🙌
@word_of_christ

EPIGNOSIS

07 Dec, 07:03


CHEMICAL EXPERIMENTATION AND SCIENTIFICAL BLIEF CAN'T PROOF JESUS,
BUT THE #HOLY_SPIRIT CAN. 🔥

THE LAST WISDOM OF THIS WORLD IS THE FOOLISHNESS OF GOD, SEARCH JESUS ONLY THROUGH THE #HOLY_GHOST 🔥

ያለ #መንፈስ_ቅዱስ በጥናት, በምርምር
እና በLOGIC ኢየሱስን ማወቅ አይቻልም:: ⚠️

@word_of_christ

EPIGNOSIS

03 Dec, 06:58


ሴቶች እንኳን ደስ አላችሁ 🎊

#አዲሱ ዙር የልባም ሴት
   ስልጠና ይጀመራል 🎁

ስልጠናውን #መውሰድ_የምትፈልጉ
ከታች ባለው Link
ፈጥናቹ JOIN አድርጉ 👇
        https://t.me/virtuous_womens
        https://t.me/virtuous_womens

EPIGNOSIS

30 Nov, 03:59


አትጨነቁ ! 🔥

#አባታችን እግዚአብሔር አለና::

EPIGNOSIS

28 Nov, 17:01


#BATTLEFIELD
     የውጊያ ስፍራ
         Part 3
(the Last part)
34 Minutes

⚠️ የምትታለሉባቸው 4ቱ መንገዶች🤯
⚠️ ሰይጣን እየጣላቹ ያለው ለዚህ ነው
🌕  ይሄ ትምህርት አዲስ ያደርጋቹሃል
🌕  ከዚህ በኋላ በሰይጣን አትታለሉም

sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
        @word_of_christ
        @word_of_christ
        @word_of_christ
       🔺🀄️🀄️ሉን🔺

EPIGNOSIS

26 Nov, 19:35


🔥የግጥሜ እርስ #አታብዙ 🔥

👉Tiktok አታብዙ
👉ቴሌግራም አታብዙ
👉ፊልም አታብዙ
👉ወሬ አታብዙ
👉እንቅልፍ አታብዙ
👉ተስፍ መቁረጥ አታብዙ
👉ጓደኛ አታብዙ
👉ካበዛቹ ታገኛላቹ ብዜቱን !

@word_of_christ

EPIGNOSIS

24 Nov, 15:47


#ኢየሱስ ጌታ ነው 😇🔥

EPIGNOSIS

21 Nov, 20:18


ቀሪዎቹን ሶስቱን ሀሳቦች በቀጣይ LIVE አስተምራቹሃለው

ተባረኩ ዛሬ በብዙ እንደተጠቀማቹ አምናለሁ 🔥

EPIGNOSIS

21 Nov, 20:17


Live stream finished (2 hours)

EPIGNOSIS

21 Nov, 17:59


👆 ተጀምሯል ለሁሉም ሰው, ግሩፕ Share አድርጉ 🔥

EPIGNOSIS

21 Nov, 17:57


Live stream started

EPIGNOSIS

21 Nov, 17:40


20 MINUTES LEFT 🔥

EPIGNOSIS

21 Nov, 11:51


ዛሬ ሀሙስ ምሽት 3:00 ሰዓት 🔥🔥

#በLIVE በጥልቀት አስተምራለሁ::

#የማስተምራቹ ሀሳቦች👇
⚠️ 1ኛ. አማኝ ድነቱን ሊያጣ ይችላል?
⚠️ 2ኛ. ከሃጥያት ልምምድ እንዴት ልውጣ?
⚠️ 3ኛ. መጽሐፍ ቅዱስን እንዴት ላንብብ?
⚠️ 4ኛ. ፀሎት እየሰለቸኝ ነው ምን ላድርግ?

🚨 እነዚህ ሀሳቦች #ይመለከቱኛል የሚል LIVE ላይ በመገኘት መማር ይችላል

ፕሮግራሙ ለመካፈል ...
በዚህ Link JOIN አድርጉ 👇👇
@word_of_christ
@word_of_christ

EPIGNOSIS

20 Nov, 19:23


ነገ ሀሙስ ምሽት Live አስተምራቹሃል 🔥

በጥልቅ #የመገለጥ_መንፈስ ትማራላችሁ

#እኔ_ከማስተምራቹ_በተጨማሪ:-
እንዳስተምራቹ የምትፈልጉትን ወይም ጥያቄ የሆነባችሁን Comment ላይ አስቀምጡ ከዚያ ነገ በጥልቀት እመልስላቹሃለው አስተምራቹሃለው 🔥🔥


ለኢየሱስ ጥልቅ ፍቅር እና ረሃብ ያላቹ Miss እንዳታደርጉ ይሄንን የLive Program ⚠️🔥

ያላችሁን ጥያቄ በሙሉ #Comment ላይ ፃፉ ከዚያ ነገ ምሽት 3:00 ሰዓት Live ተገኙ::

ጥያቄያቹን በInbox መላክ የምትፈልጉ
👉 @habteyadahs

Join Now 👇
https://t.me/word_of_christ
https://t.me/word_of_christ

EPIGNOSIS

20 Nov, 15:39


#REVELATION IS NOT #CONFUSION ! ⚠️

INSTEAD OF REVEAL SOMETHING HIDDEN, DONT CONFUSE !

IF SOMEONE'S TEACHING OR MESSAGE NOT CLEAR OR BEYOND YOUR UNDERSTANDING IT WAS #NOT REVELATION IT WAS A CONFUSION ! ⚠️
#Habte_yada

@word_of_christ

EPIGNOSIS

18 Nov, 19:01


#BATTLEFIELD
     የውጊያ ስፍራ
         Part 2
30 Minutes

⚠️  ሰይጣን ውሸቱን አይደለም 🤯
🌕  ይሄ ትምህርት አዲስ ያደርጋቹሃል
🌕  ከዚህ በኋላ በሰይጣን አትታለሉም

sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
        @word_of_christ
        @word_of_christ
        @word_of_christ
       🔺🀄️🀄️ሉን🔺

EPIGNOSIS

18 Nov, 18:41


PART 2 ትምህርት ይለቀቅ?
መማር የሚፈልግ አለ?? 🔥

EPIGNOSIS

18 Nov, 18:03


ሰይጣን ውሸታም ሆኖ ብቻ ሳይሆን,
#ሞኞች ስለሆንን ነው ያታለለን!!!

ከዚህ በኋላ ላለመታለል ከላይ ያለውን ትምህርት ስሙት 🙏

EPIGNOSIS

18 Nov, 11:58


ዛሬ ምሽት 3:30 Part 2 ይለቀቃል

ሰይጣን እስከዛሬ #ሸውዷቹሃል 🫢
እንዴት ሰሙት ትምህርቱን..!

EPIGNOSIS

18 Nov, 11:56


#BATTLEFIELD
የውጊያ ስፍራ
Part 1
45 Minutes

🔥 ይሄን ትምህርት
⚠️ ጂኒ እንድትሰሙት አይፈልግም
🌕 ይሄ ትምህርት አዲስ ያደርጋቹሃል
🌕 ከዚህ በኋላ በሰይጣን አትሸነፉም

sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
        @word_of_christ
        @word_of_christ
        @word_of_christ
       🔺🀄️🀄️ሉን🔺

EPIGNOSIS

17 Nov, 12:24


1. Build strong prayer life
2. Read the bible daily
3. Build relationship with god
4. Keep your purity from any sin
5. Train your self to be like Jesus


This is enough 🙌

EPIGNOSIS

15 Nov, 09:47


በኢየሱስ ስም አሁን በዚህ ሰዓት
#እያስጨነቃቹ
#እያሳሰባቹ ላለ ነገር
#ለበሽታቹ
#ለጥያቄዎቻቹ ሁሉ
#በቤተሰብ
#በትምህርት
#በFinance
መልስ, እረፍት እና ፈውስ ወደ እናንተ እንዲፈጥን እፀልያለሁ::

በኢየሱስ ስም ከዚህ ቃል ጋር በእምነት Connect አድርጉ 🔥🔥🔥

EPIGNOSIS

04 Nov, 18:51


#BATTLEFIELD
የውጊያ ስፍራ
Part 1
45 Minutes

🔥 ይሄን ትምህርት
⚠️ ጂኒ እንድትሰሙት አይፈልግም
🌕 ይሄ ትምህርት አዲስ ያደርጋቹሃል
🌕 ከዚህ በኋላ በሰይጣን አትሸነፉም

sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
        @word_of_christ
        @word_of_christ
        @word_of_christ
       🔺🀄️🀄️ሉን🔺

EPIGNOSIS

04 Nov, 18:08


ትምህርቱ ይለቀቅ ዝግጁ ናቹ??? 🖐

EPIGNOSIS

04 Nov, 14:17


💥 አዲስ ተከታታይ ትምህርት
BATTLEFIELD : የውግያ ስፍራ

⚠️ ሰይጣን የት ስፍራ ይዋጋቹሃል?
⚠️ ሰይጣን እንዴት ይዋጋቹሃል?
⚠️ በምን መሳሪያ ይዋጋቹሃል?

የድል ህይወት መኖር የምትፈልጉ ሁሉ
ዘወትር ሰኞ ምሽት ከ3:00 ሰዓት ጀምሮ

ዛሬ ምሽት ይጀመራል 🔥
With Servant Habte Yada

ስንቶቻቹ ዝግጁ ናቹ?? ⚡️

EPIGNOSIS

22 Oct, 16:58


👆 ይሄንን መልዕክት ያነበበ ሰው ምነኛ #የታደለ ነው

EPIGNOSIS

22 Oct, 16:56


#ትሞታላቹ ⚠️

⚠️ ምናልባት አሁን, ከደቂቃዎች በኋላ ወይም ነገ #ልትሞቱ እንደምትችሉ ታውቃላችሁ??

⚠️ ያለ እናንተ መኖር እንደማይችሉ ወደድኳቹ ሞትኩላችሁ ያሏቹ በሙሉ, የወለደቻቹ ውዷ #እናታችሁ, አባታችሁ እህትና ወንድሞቻችሁ የቅርብ እና የሩቅ ዘመዶቻችሁ, አብሯደግ ጓደኞቻችሁ በሙሉ ከሞታችሁ በኋላ ሁለት በሁለት በሆነ ጠባብ ሳጥን አድረገዋቹ ጠባብ መሬት ቆፍረው አፈር መልሰውባቹ ብቻችሁን በጠባብ ሳጥን ከመሬት ስር በድቅድቅ ጨለማ ውስጥ ትተዋቹ ወደ ቤት ይመለሳሉ:: 😔

⚠️ የፈለጉትን ያህል ቢወዷቹ አበረዋቹ አይቀበሩም, ምንም ያህል ቢወዷቹ እስከ መጨረሻ አበረዋቹ መቆየት አይችሉም ተመልሰው ብቻችሁን ትተዋቹ ወደ ቤት ይመለሳሉ::

⚠️ ያ ጥልቅ ሃዘናቸው ቀናቶች, ሳምንታት እና ወራት በተቆጠሩ ልክ እየቀነሰ እና እየጠፋ ይሄዳል:: ከጥቂት ጊዜ በኋላ ረሰተዋቹ ህይወታቸውን መኖር ይቀጥላሉ::

⚠️ በስተመጨረሻ ከንግግራቸው መሃል እየወጣቹ, እየተረሳቹ ትረሳላቹ::
ከእናንተ ጋር የሚቆይ እና የሚኖር አንዳች ሰው አይኖርም::

⚠️ አስተውሉ በየተኛውም ደቂቃ እና ሰዓት ልትሞቱ ትችላላቹ:: ነገር ግን ከዚህ ምድር አንዲትም ነገር ይዛችሁ አትሄዱም ገንዘብ, ዝና የኔ የምትሉትን ነገር አንዱንም ይዛቹ አትሄዱም::

⚠️ የገዛ ሰውነታቹን እንኳ ይዛቹ መሄድ አትችሉም:: አስተውሉ በጉብዝናቹ ወራት ፈጣሪን አስቡ, ነገ በማሰብ ስትውተረተሩ ዛሬ ከመንገድ እንዳትቀሩ::

⚠️ በኢየሱስ አዳኝነት ያላመናቹ ጌታ #ኢየሱስን አምናችሁ ከሁለተኛው እና ከዘለዓለም ጥፋት እና ሞት ራሳችሁን አስመልጡ::

⚠️ አማኝ የሆናቹ ምልልሳቹና ህይወታቹ #እግዚአብሔርን ደስ የሚያሰኝ ይሁን::

⚠️ አዎ ትሞታላቹ እንሞታለን, አሁን ሊሆን ይችላል, ምናልባት ከደቂቃዎች በኋላ ወይም ነገ........⚠️


#ተዘጋጅታቹሃል ???!!!! ⚠️

#habte_yada

EPIGNOSIS

20 Oct, 10:45


⚠️ #TIKTOK ለምታዩ ከባድ ማስጠንቀቂያ⚠️

⚠️ መንፈሳዊ ህይወታቹን ከሚያደክሙ ነገሮች መካከል አንዱ እና ዋነኛው #TIKTOK ነው።

⚠️ የ1 ደቂቃ አጫጭር ቪዲዮ እንድታዩ ያስለምዳቹ እና የ1 ሰዓት የእግዚአብሔርን ቃል ቁጭ ብላቹ መስማት እንዳትችሉ እንቅልፍ እንቅልፍ የዛገ የዛገ እንዲላቹ ያደርጋል።

⚠️ ረዥም ሰዓት ጊዜያቹን እንድታቃጥሉ የተቀመሙ ቪዲዮዎችን እያያቹ እንድትደነዝዙ እና እንድትፈዙ በማድረግ ለ1 ሰዓት እንኳ መፀለይ እንዲያስጠላቹ ያደርጋል።

⚠️ ከቲክቶክ የበለጠ የሚያደክም ነገር የለም፣ ታዋቂ ሰዎች በሚያሳዩት #የውሸት የህይወት ምልልሳቸው እና አለማቸው፣ ራሳችሁን ከእነርሱ ህይወት ጋር እያነፃፀራቹ ተስፋ እንድትቆርጡ፣ ባላቹ ነገር እንዳትረኩ እና፣ ከልክ እና ከመጠን ያለፈ ምኞት ውስጥ እንድትገቡ ያደርጋቹሃል።

⚠️ #TIKTOK በወተት እቃ ውስጥ እንደ ተቀመጠ መርዝ ነው። ሽፋኑ እጅግ ያማረ ነገር ግን ውስጡ እየገባቹ በሄዳቹ ቁጥር የሚገላቹ ክፉ አደገኛ መርዝ ነው። 🏴‍☠

⚠️ ራሳቹን በራሳቹ #TIKTOK በተባለ መርዝ እየገደላቹ ነው። ራሳቹን እያጠፋቹ ነው።

የ #TIKTOK ዘመን / መዘዝ በሚል ትምህርት አስተምራቹሃለው።
#Habte_Yada

❇️ ይሄንን መልዕክት የቻላቹትን ያህል #SHARE አድርጉ 👇👇

sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
        @word_of_christ
        @word_of_christ
        @word_of_christ
       🔺🀄️🀄️ሉን🔺

EPIGNOSIS

09 Oct, 17:56


“እርሱ ስለ እናንተ ያስባልና የሚያስጨንቃችሁን ሁሉ በእርሱ ላይ ጣሉት።”
1ኛ ጴጥሮስ 5፥7

EPIGNOSIS

23 Sep, 18:16


#ኢየሱስ አሁን አጠገባቹ ነው ያለው

የልባቹን አውሩት አየጠበቃቹ ነው❤️🔥

EPIGNOSIS

11 Sep, 05:28


⚠️ በዓል እንደምታስቡት አይደለም

  #ስለ_በዓላት የግድ
     ማወቅ ያለባችሁ #ሚስጥር 🚨🚨

ከዚህ በኋላ በዓልን እንደ በፊቱ
      ማክበር ታቆማላቹ 🚨🚨

sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
        @word_of_christ
        @word_of_christ
        @word_of_christ
       🔺🀄️🀄️ሉን🔺

EPIGNOSIS

10 Sep, 03:21


መዝሙር 23
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹ እግዚአብሔር እረኛዬ ነው፥ የሚያሳጣኝም የለም።
² በለመለመ መስክ ያሳድረኛል፤ በዕረፍት ውኃ ዘንድ ይመራኛል።
³ ነፍሴን መለሳት፥ ስለ ስሙም በጽድቅ መንገድ መራኝ።
⁴ በሞት ጥላ መካከል እንኳ ብሄድ አንተ ከእኔ ጋር ነህና ክፉን አልፈራም፤ በትርህና ምርኵዝህ እነርሱ ያጸናኑኛል።
⁵ በፊቴ ገበታን አዘጋጀህልኝ፤ በጠላቶቼ ፊት ለፊት ራሴን በዘይት ቀባህ፥ ጽዋዬም የተረፈ ነው።
⁶ #ቸርነትህና #ምሕረትህ በሕይወቴ ዘመን ሁሉ ይከተሉኛል፥ በእግዚአብሔርም ቤት ለዘላለም እኖራለሁ።


Psalms 23 (KJV)
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹ The LORD is my shepherd; I shall not want.
² He maketh me to lie down in green pastures: he leadeth me beside the still waters.
³ He restoreth my soul: he leadeth me in the paths of righteousness for his name's sake.
⁴ Yea, though I walk through the valley of the shadow of death, I will fear no evil: for thou art with me; thy rod and thy staff they comfort me.
⁵ Thou preparest a table before me in the presence of mine enemies: thou anointest my head with oil; my cup runneth over.
⁶ Surely goodness and mercy shall follow me all the days of my life: and I will dwell in the house of the LORD for ever.

ምህረትህ እና ቸርነትህ 🙌
Mercy and goodness

@word_of_christ

EPIGNOSIS

04 Sep, 18:46


2017.....
  ⚡️የምር የምንኖርበት
   ⚡️የምር የምናገለግልበት
    ⚡️የምር የምንፀልይበት
     ⚡️የምር የምንሰራበት
      ⚡️የምር የምንለወጥበት

አመታችን ነው IN #JESUS NAME 🔥
THE YEAR OF #SERIOUSNESS 🔥

EPIGNOSIS

30 Aug, 18:32


#የክርስቶስ_ልህቀት 🔥⚡️
SUPERMACY OF CHRIST

“ከመላእክት ይልቅ እጅግ የሚበልጥ ስምን በወረሰ መጠን እንዲሁ ከእነርሱ አብዝቶ ይበልጣል።”
ዕብራውያን 1፥4

“Being made so much better than the angels, as he hath by inheritance obtained a more excellent name than they.”
Hebrews 1:4 (KJV)

EPIGNOSIS

29 Aug, 18:41


⚠️ በህይወታቹ ላይ ስጋ ለብሶ #ያልተገለጠ እውቀት እና
#የባዮሎጂ ትምህርት አንድ ናቸው።

That's Why, #ብዙዎች ባዮሎጂ ላይ ስለ በሽታዎች እና ስለ መድሃኒታቸው ተምረው አውቀው, ነገር ግን ሲያማቸው Still #Hospital እንደሚሄዱት ማለት ነው። 😁😍

ብዙ ማወቅ እና መናገር ሳይሆን ዋናው ነገር ያወቁትን ነገር መኖር እና መግለጥ ነው። 🤝

habte_yada

@word_of_christ

EPIGNOSIS

27 Aug, 02:01


#ኢየሱስ ሊመጣ ነው የመጨረሻው ደውል ሲደወል አይቻለሁ😭😭😭

EPIGNOSIS

26 Aug, 13:03


“ትዕቢተኛው ተሰናክሎ ይወድቃል የሚያነሣውም የለም፤ ⚠️
#ኤርምያስ_50፥32

“And the most proud shall stumble and fall, and none shall raise him up: and I will kindle a fire in his cities, and it shall devour all round about him.”
Jeremiah 50:32

@word_of_christ

EPIGNOSIS

25 Aug, 18:48


#ኢየሱስን ያለ መንፈስ ቅዱስ መተረክ እንጂ መግለጥ አይቻልም !

#መንፈስ_ቅዱስ የግድ ያስፈልገናል የግድ የግድ የግድ 🔥
habte_¥ada

EPIGNOSIS

24 Aug, 18:42


እኔ ጋ ኢየሱስ ታሪክ አይደለም 🔥

EPIGNOSIS

24 Aug, 06:27


#ኢየሱስን ብቻ ምሰሉ
ከእርሱ ውጪ የማንም መልክ አይታይባቹ
ለማንም #Promotion ለመስራት አልተጠራቹም

ሁለት ተመሳሳይ ሰው ምን ያደርግልናል አንዳቹ ትበቁናላቹ
#NO_MORE_ICOPE ⚠️
ĥabte ¥ada

@word_of_christ
@word_of_christ

EPIGNOSIS

14 Aug, 18:28


♻️ 𝙎𝙮𝙣-𝙊𝙥𝙩𝙞𝙘 𝙂𝙤𝙨𝙥𝙚𝙡 ♻️
ተመሳሳዮቹ ወንጌላት
         🔊 𝙋𝙖𝙧𝙩 2

40 minutes


sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
@word_of_christ
@word_of_christ
@word_of_christ
      🔺🀄️🀄️ሉን🔺

EPIGNOSIS

14 Aug, 18:27


#ተመሳሳዮቹ_ወንጌላት
          ክፍል 1

  የመግቢያ ዳሰሳ 🔥


 🚨 
#share አድርጉ

     🔻🀄️🀄️ሉን🔻

@word_of_christ
@word_of_christ
@word_of_christ

EPIGNOSIS

14 Aug, 17:58


ትምህርት ይለቀቅላቹ?? 🔥

EPIGNOSIS

13 Aug, 17:03


የትም ቦታ ብትሆኑ #ኢየሱስን ፈልጉት
በእርሱ ምትክ ሌላ ሰውን ካገኛቹ አምልጡ...
የተሳሳተ ቦታ ላይ ናቹ !⚠️

wherever you are, search JESUS
then if you get Somebody, Just Run....
It was a wrong place !⚠️
#habteyada

@word_of_christ

EPIGNOSIS

12 Aug, 18:48


አገልግሎት ማለት....
   ⚠️ ማንንም አይተን የምንገባበት አይደለም
  ⚠️ ለአይናችን አምሮት የምንመርጠው አይደለም
   ⚠️ የማንንም Style የምናራምድበት አይደለም
  ⚠️ የሌሎችን ቁስል ለማከክ እንደሚመቻቸው መሆን አይደለም
  
#አገልግሎት ማለት እግዚአብሔር በክርስቶስ ኢየሱስ ለሰራልን ስራ የምንሰጠው ምላሽ ነው።

#አገልግሎት ማለት ለእግዚአብሔር ክብር እና ደስታ, በእግዚአብሔር ፈቃድ የምንኖረው ህይወት ነው።

@word_of_christ