Ethiopian Coffee Sport Club - Team Page

@etcospcl


Professional Sport club

Ethiopian Coffee Sport Club - Team Page

15 Sep, 04:35


ለመላው የእስልምና እምነት ተከታይ ኢትዮጰያውያን እና ውድ የቡና ቤተሰቦች እንኳን ለነብዩ መሃመድ መውሊድ በዓል በሰላም አደረሳችሁ !!

መልካም በአል

Ethiopian Coffee Sport Club - Team Page

08 Sep, 13:03


#ሸገር_ደርቢ_በዋሽንግተን_ዲሲ
የኢትዮጵያ ቡና ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ
🗓 እሁድ ጷግሜ 3/2016 ዓ.ም
🕛 ምሽት 5:00 ሰዓት (በኢትዮጵያ አቆጣጠር)
🏟 በአውዲ ፊልድ ስታዲየም
🎯 ድል ለታላቁ የኢትዮጵያ ቡና
ጨዋታውን በቀጥታ በ Facebook ገፃችን እናስተላልፋለን

Ethiopian Coffee Sport Club - Team Page

03 Sep, 05:35


የኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ በአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ (ሲቲ ካፕ) የማይሳተፍ መሆኑን ለመላው ደጋፊዎቻችን እንገልፃለን።

Ethiopian Coffee Sport Club - Team Page

25 Aug, 04:43


👉 በካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ጨዋታ ዛሬ ነሐሴ 19/2016 ዓ.ም በአበበ ቢቂላ ስታዲየም ቀን 9:00 ሰዓት ጀምሮ ጨዋታውን የሚያደርግ ይሆናል።
👉 በዛሬው ጨዋታ የስታዲየም በሮች ከቀን 5:00 ሰዓት ጀምሮ ክፍት ይሆናሉ።
👉 ትኬት በሁሉም በሮች ላይ የሚሸጥ ሲሆን፤ ትኬቱ እንደተቆረጠ በቀጥታ ወደ ስታዲየም ብቻ የሚገባ ይሆናል።
👉 የዛሬው ጨዋታ የኢትዮጵያ ቡና ቡኒ ማሊያና ቁምጣ እንዲሁም ቢጫ ካሶተኒ የሚያደርግ ሲሆን፤ ኬኒያ ፖሊስ ሙሉ ጥቁር ሰማያዊ መለያ አድርገው ወደ ሜዳ ይገባሉ።
ተጨማሪ መረጃዎችን ይዘን እንመለሳለን።

Ethiopian Coffee Sport Club - Team Page

23 Aug, 10:33


#ዜና_የኢትዮጵያ_ቡና
በካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ የመልስን ጨዋታ የፊታችን ዕሁድ ነሐሴ 12/2016 ዓ.ም በአበበ ቢቂላ ስታዲየም ቀን 9:00 ሰዓት ይካሔዳል። ይህንን ተከትሎ የኬኒያ ፖሊስ የቡድን አባላት ወደ አዲስ አበባ በመግባት ላይ ይገኛሉ።
የሁለቱ ቡድኖች ጨዋታ የሚመሩት የናሚቢያ ዳኞች ሲሆኑ የጨዋታው ኮሚሽነር ከሱማሌ ሆነው ተመድበዋል።
ዋና ዳኛ
👉 #Mweshitsama_Negongo_Naftal_NAFTAL
የመስመር ዳኞች
👉 #Alex_Muzibwane_Muzibwene
👉 #LUMPONJANI_Mathew_KANYANGA
አራተኛ ዳኛ :
👉 #Samuel_Mayele_Mayele_NGHIPANDULWA
የጨዋታው ኮሚሽነር
👉 #Bashir_OLAD_ARAB

የእሁዱ ጨዋታ የስታዲየም የመግቢያ ዋጋ ይፋ ሲሆን
👉 ክቡር ትሪቢውን 500 ብር
👉 ጥላ ፎቅ 300 ብር
👉 ከማንአንሼ 200 ብር
👉 ካታንጋ 200 ብር
👉 ሚስማር ተራ እና ንጋት ኮከብ 100 ብር ይሆናሉ። የመግቢያ ትኬቶቹ በየመግቢያ በሮች ይሸጣሉ።
የስታዲየም መግቢያበሮች ከቀኑ 5:00 ሰዓት ጀምሮ ክፍት ይሆናሉ።

Ethiopian Coffee Sport Club - Team Page

22 Aug, 10:19


ስም ፦ ሐቪዝ ዎንታህ Hafiz Wontah Konkoni
#ቀድሞ_የተጫወተበት_ክለብ፦
Bogola All star
Bechen United
Alsancak yesilova
Young Africa
#የሚጫወትበት_ቦታ፦ የፊት አጥቂ
#ቁመት፦ 1.87m
#ኪሎ፦ 84kg
በኢትዮጵያ ቡና የሚቆየው፦ 2 ዓመት
ተጨማሪ መረጃዎችን https://youtu.be/uHhGlBHix9w
እንኳን ወደ ታላቁ የኢትዮጵያ ቡና መጣህ

👉 የጋና ፕሪሚየር ሊግ የአመቱ ኮከብ ግብ አግቢ እና ኮከብ ተጫዋች 2022/23 G.C
👉 የ Bechen United የዓመቱ ኮከብ ተጫዋች 2022/2023G.C
👉 በጋና FA cup የብር ሜዳሊያ ተሸላሚ
👉 በጋና ብሔራዊ ቡድን
U-20 የአፍሪካ ዋንጫ ጨዋታ 2018G.C
ዋናው ቡድን 2023G.C የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ

Ethiopian Coffee Sport Club - Team Page

20 Aug, 11:51


#ስም ፦ ዲቫይን ናዋቹኩ
#ቀድሞ_የተጫወተበት_ክለብ፦
👉 Bendel insurance
👉 Adoration Fc
#የሚጫወትበት_ቦታ፦ የመሐል ተጫዋች
#ቁመት፦ 1.72m
#ኪሎ፦ 68kg
በኢትዮጵያ ቡና የሚቆየው፦ 2 ዓመት
እንኳን ወደ ታላቁ የኢትዮጵያ ቡና መጣህ

Ethiopian Coffee Sport Club - Team Page

18 Aug, 14:00


ጨዋታው ተጠናቀቀ።
የመልሱ ጨዋታ ነሐሴ 19/2016 ዓ.ም በአበበ ቢቂላ ስታዲየም ከቀኑ 9:00 ይካሄዳል።
#የካፍ_ኮንፌዴሬሽን_ዋንጫ_የማጣሪያ_ጨዋታ
ኬንያ ፖሊስ 0~0 የኢትዮጵያ ቡና
🗓 እሁድ ነሐሴ 12/2016 ዓ.ም
🕛 ቀን 9:00 ሰዓት
🏟 በንያዮ ብሔራዊ ስታዲየም

Ethiopian Coffee Sport Club - Team Page

18 Aug, 13:51


የባከነ 6'