Creator Crypto

@creator_crypto_et


Get free Cryptocurrency Airdrop everyday, creator Crypto will publish most current & legitimate Cryptocurrency Airdrop for you

Paid Promotion: @Mr_Games_Tr

Creator Crypto™ (English)

Are you interested in cryptocurrency and looking to get your hands on some free tokens? Look no further than Creator Crypto™! This Telegram channel, with the username @creator_crypto_et, offers daily updates on the latest and most legitimate cryptocurrency airdrops. Airdrops are a great way to receive free tokens from new or existing projects, and Creator Crypto™ ensures that you don't miss out on any opportunities. Whether you're a seasoned crypto investor or just starting out, this channel is a valuable resource for staying informed and maximizing your cryptocurrency portfolio. In addition to free airdrops, Creator Crypto™ also provides paid promotion opportunities for those looking to get their own projects noticed. Join the Creator Crypto™ community today and start reaping the benefits of free cryptocurrency giveaways! Paid Promotion: @Mr_Games_Tr

Creator Crypto

22 Oct, 12:21


#Reminder

🔔X Empire እስካሁን Deposit ያላደረጋችሁ Deposit

የማድረግ እድል ያላችሁ እስከነገ ብቻ ስለሆነ Deposit አድርጉ።

Creator Crypto

22 Oct, 10:58


🧑‍🎓$CROSS ነገ 8:00 ላይ በKucoin, Gate, Bitgate እና በMEXC List ይደረጋል።

☝️Cros Mine ማድረግም ከትላንት October 21  አብቅቷል

🙂ወደ Bitget Deposit ያደረግነው token ምናልባት ከOct 26 ጀምሮ ነው የሚገባልን።

Creator Crypto

22 Oct, 08:31


🙂Shiba Inu Coin (SHIB) ትርፋማነት እንደ SHIB ዋጋ፣ የግብይት ክፍያዎች ዋጋ(Transaction Fee) እና የመያዣ ጊዜ(Holding Period) በመሳሰሉት ሁኔታዎች ይወሰናል።

የዋጋ ተለዋዋጭነት(Price Volatility)፡

🧑‍🎓SHIB በጣም ተለዋዋጭ cryptocurrency ነው፣ ይህ ማለት ዋጋው በአጭር ጊዜ ውስጥ በከፍተኛ ሁኔታ ሊለዋወጥ ይችላል። ይህ ተለዋዋጭነት Hold ላደረጉ ሁለቱንም ትርፍ እና ኪሳራ ሊያስከትል ይችላል.

የግብይት ክፍያዎች(Transaction Fee)፡-

🛜SHIB ሲገዙ ወይም ሲሸጡ፣ በ cryptocurrency ልውውጥ የሚከፍሉ የንግድ ክፍያዎችን ያስከፍላሉ። እነዚህ ክፍያዎች እንደ Exchange እና የንግድ ዓይነት ሊለያዩ ይችላሉ.

የማቆያ ጊዜ(Holding Period)፡

✔️የ SHIB ትርፋማነትም Holding Period ላይ የተመሰረተ ነው። SHIBን ለረጅም ጊዜ ከያዙ፣ ከPotential  የዋጋ ጭማሪ ሊጠቀሙ ይችላሉ። ነገር ግን፣ SHIBን ከገዙ በኋላ ብዙም ሳይቆይ ከሸጡ፣ በዋጋ መለዋወጥ እና በንግድ ክፍያዎች ምክንያት ኪሳራ ሊያጋጥምዎት ይችላል።

✔️SHIB ባለፈው ጊዜ ከፍተኛ የዋጋ ጭማሪን አሳይቷል። በ2021፣ ከ1,000,000% በላይ አድጓል። ነገር ግን፣ ያለፈው ታሪክ የወደፊቱን ውጤት የሚያመለክት እንዳልሆነ ልብ ማለት ያስፈልጋል

Creator Crypto

22 Oct, 06:50


Nodepay season 2 እንዳለው ለማረጋገጥ ችለናል so በደንብ ግዜ አላችሁ ወጥራችሁ ስሩ

" referral programme ደግሞ ሊጠናቀቅ 10 ቀን ነው የቀረው ስለዚህ በቻላችሁት መጠን invite ብታደርጉ አሪፍ ነው "

➡️Daily cheak-in ማድረግ አትርሱ
➡️ vpn በጭራሽ አትጠቀሙ " vpn ለሌላ ጉዳይ መጠቀም ከፈለጋችሁም Extension ላይ ገብታችሁ Nodepayን Disconnect አድርጉ
➡️Network connection #ON መሆኑን በየሰአቱ እየገባችሁ cheak አድርጉ
➡️ 24-Hour connection champion የሚለውን task ለመስራት ' በደንብ Active ሁኑ ከ ኢንተርኔት አትራቁ ' Data/wifi አታጥፉ

ይህን ሁሉ ማድረግ ከቻላችው አሪፍ point ታገኛላችው 👌

👇👇👇👇👇👇

nodepay

nodepay

Creator Crypto

22 Oct, 04:47


Major today combo

Creator Crypto

21 Oct, 18:25


🗞$CROS MINING ተጠናቁአል

Creator Crypto

21 Oct, 17:37


🤑 BLUM New YouTube Code 🌐

🏷Title: How To Find Altcoins?
➡️Answer: ULTRABLUM


   

Creator Crypto

21 Oct, 17:13


ስንት ሰርታቹአል?

Comment👇

Creator Crypto

21 Oct, 17:12


Lostdogs ከ2 ሰዓት በኋላ Snapshot ይደረጋል 

Creator Crypto

21 Oct, 10:03


X-empire OKX ላይ countdown⏰️ ጀምሯል ቤተሰብ ወደ ዋሌት ሲገባ ቶሎ የምናሳውቃችሁ ይሆናል🙌

Creator Crypto

21 Oct, 05:43


Bitcoin hit 69,000😎

Creator Crypto

21 Oct, 04:28


Major daily puzzle oct 21 2024

Creator Crypto

20 Oct, 17:50


X Empire ላይ በስህተት CHARITY ያረጋቹት የሰጣችሁትን ማስመለሻ መቷል

የሰጣችሁትን ልመልሱ ነው እስቲ Comment ላይ 😆

Creator Crypto

20 Oct, 15:45


Tomarket List ሊሆን 11 ቀን ቀርቶታል ⚠️

ማለትም OCTOBER 31 LIST ይሆናል

ያልጀመራችሁ በዚህ ጀምሩ
➡️ START

Creator Crypto

20 Oct, 15:35


Gold አዲስ የምንጊዜም ከፍተኛ ደረጃ ወይም All time high ላይ ደርሷል 2,736$ ።

Gold በተከታታይ All time High (ATH) እየሰባበሰረ ይገኛል ይህም Bitcoin ላይ በትንሹም ቢሆን ስጋትን አምጥቷል ምክንያቱም ብዙውን ጊዜ Gold ሲጨምር BTC ይቀንሳል, BTC ሲጨምር ደግሞ Gold ይቀንሳል ።

በቀጣይ ወራት ውስጥ የትኛው ይበልጥ የሚጨምር ይመስላቹዋል ?

Creator Crypto

20 Oct, 09:27


✔️ Dogs መሸጥ የምፈልጉ

✔️ Hamster መሸጥ የምፈልጉ

✔️ Usdt ($) መሸጥ የምፈልጉ

  አሁን Online ነኝ 

👇👇👇👇👇👇👇

🔤🔤🔤🔤🔤

@foxman0989
@foxman0989