ኢትዮ ቼልሲ FANS

@et_chelsea_fans


➭▮ የተለያዩ የቼልሲ ዜናዎች
➭▮ የቼልሲ ተጫዋቾች ታሪክ
➭▮ የተለያዩ ስለ ቼልሲ ያልተሰሙ ታሪኮች
➭▮እያንዳንዱን የሚወጡ መረጃዎችን 24 ሰአት ወደእናንተ እናደርሳለን።
𝙶𝚛𝚘𝚞𝚙 @chelseahubbgroup

💎 ለማንኛውም ጥያቄ እና ማስታወቂያ ስራ 🆔 💸
@princeeebek እና @Ja_1621

|| 2017 ||

ኢትዮ ቼልሲ FANS™ (Amharic)

ኢትዮ ቼልሲ FANS™ ከዚህ በላይየ መሰረታዊ መጣጥፍ እንዲባለው በየቀን ይመዝጋችኋል። ይህ ቼልሲ የታወቀ ዘርፉ ዝርዝሩ የተለየ መረጃዎችን እና ተጫዋቾችን ከዚህ ሠርታለሁ። የቀን ስለ ቼልሲ መሰረታዊ ታሪክን ከ24 ሰአቸው በላይ ይመልከቱ። የቼልሲ ዜናዎችንና መከላጣዎችን ለመለያየት ባለሀብት የመረጃ መረጃዎች እንደሆኑ ሁሉንም እንጨት እናንተን ሊስማኝ እናገናናለን። እዚያው ተጨማሪ ሰዓት በዚህ ቼልሲ ገለጻ መለያየት መረጃዎችን በማዳረግ ይጠቀሙ። የቼልሲ አምባዎችን ለመለያየት በትክክለኛው መረጃዎች እና ማስረጃ ጽሁፍን መስከት ይችላል። ወደ @chelseahubbgroup ያገኛሉ ፡፡ በዚህ ጀልበን ገለጻ ለመጠቀም፣ ጥያቄ እና ማስታወቂያ ስራውን ለመስፋት ለእርስዎ የተነሳውን ፤ ዶክ ይደውሉ፡፡ @princeeebek እና @Ja_1621 አባለቃ ለብዙ ዓመት ከሚሆነው፡፡

ኢትዮ ቼልሲ FANS

22 Oct, 10:54


OFFICIAL

ክለባችን ቼልሲ ከኒውካስል ለሚያደርገው ጨዋታ ሲሞን ሁፐር በዋና ዳኝነት ይመራዋል ።


SHARE @ET_CHELSEA_FANS
SHARE @ET_CHELSEA_FANS

ኢትዮ ቼልሲ FANS

22 Oct, 08:22


ታዳጊ ቡድናችን ባለፋት 3 ጨዋታዎች ብቻ 15 ጎሎችን ተጋጣሚዎቹ ላይ በማሳረፍ አሸንፏል🤩

አዲሱ አሰልጣኝ ስራውን በሚገባ እየሰራ ነው👏

SHARE @ET_CHELSEA_FANS
SHARE @ET_CHELSEA_FANS

ኢትዮ ቼልሲ FANS

22 Oct, 06:17


🇧🇷💙እስቲቫኦ ዊሊያን ከ20 አመት በታች የአለማችን ምርጡ ድሪብለር ነው።

SHARE @ET_CHELSEA_FANS
SHARE @ET_CHELSEA_FANS

ኢትዮ ቼልሲ FANS

22 Oct, 05:36


🗣ሮሜኦ ላቪያ በሊቨርፑል ሽንፈት ላይ:

በአጠቃላይ በጣም ጥሩ ጨዋታ የተጫወትን ይመስለኛል።
ከዚህ በላይ ይገባናል ወይ ለማለት ይከብደኛል ነገርግን ብዙ የጎል እድሎችን ፈጥረን ጨዋታውን በትልልቅ ጊዜያት ተቆጣጥረን ነበር"

በጣም ጠንካራ ጨዋታ እንደምንጫወት እናውቅ ነበር እና እንደ አለመታደል ሆኖ [ሊቨርፑል] አሸንፎ ወጥቷል ነገርግን ቀሪውን የውድድር ዘመን ለመውሰድ ከዚህ ጨዋታ ልንወስዳቸው የምንችላቸው ብዙ አዎንታዊ ጎኖች እንዳሉ አስባለሁ"

በእርግጥ እኔ ባገኘሁት ደቂቃ በጣም ደስተኛ ነኝ ወደ ጨዋታ መመለሴ እና ቡድኑን መርዳት ያስደስተኛል ግን ተፎካካሪ ነኝ እና ማሸነፍ እፈልጋለሁ ስለዚህ በውጤቱ ቅር ብሎኛል!

SHARE @ET_CHELSEA_FANS
SHARE @ET_CHELSEA_FANS

ኢትዮ ቼልሲ FANS

21 Oct, 19:20


ካይሴዶ እና ላቪያ ⚔️

#CFC | #LIVCHE

SHARE @ET_CHELSEA_FANS
SHARE @ET_CHELSEA_FANS

ኢትዮ ቼልሲ FANS

21 Oct, 18:26


በቀጣይ ጨዋታዎች ማን ቋሚ ቢሆን ይሻላል?

ሳንቾ ወይስ ኔቶ ?

ኮሜንት ላይ አሳውቁን👇

SHARE @ET_CHELSEA_FANS
SHARE @ET_CHELSEA_FANS

ኢትዮ ቼልሲ FANS

21 Oct, 15:44


📊 ቼልሲዎች በዚህ የውድድር ዘመን 27 ትልቅ የጎል እድሎችን በመፍጠር ሁለተኛ ላይ ሲቀመጡ 41 ኢላማቸውን የጠበቁ ሙከራዎችን በማድረግ ከፍተኛ ነው።

🔗 BBC Sport

SHARE @ET_CHELSEA_FANS
SHARE @ET_CHELSEA_FANS

ኢትዮ ቼልሲ FANS

21 Oct, 15:39


🔹ፊሊፕ ጆርገንሰን ከዴንማርክ 21 አመት በታች ብሄራዊ ቡድን ጋር በሚጫወትበት ጊዜ ያስተናገደው ጉዳት ብዙም እንደማያሳስብ እና ከዚያን ጊዜ ጀምሮ ምንም አይነት የጎንዮሽ ጉዳት አላሳየም ነገር ግን ቼልሲዎች የተጨዋቹን ፕሮቶኮል እየተከተሉ ነው። ክለቡ ለፓናቲናይኮስ ግጥሚያ በሰዓቱ እንደሚመለስ ተስፋ አድርጓል።

🔗 Kieran Gill (Daily Mail) / Bobby Vincent (Football London)

SHARE @ET_CHELSEA_FANS
SHARE @ET_CHELSEA_FANS

ኢትዮ ቼልሲ FANS

21 Oct, 15:15


#loanwatch

በሊግ አንድ ከ አንድሬይ ሳንቶስ በላይ ብዙ የአንድ ለአንድ ግጥሚያዎችን ያሸነፈ ተጫዋች የለም!

ሳንቶስ በ 9 የ ሊግ 1 ጨዋታ ብቻ 48 ጊዜ ግንኙነቶችን አሸንፏል🥶

በቀጣይ አመት በክለባችን ማየት ከምፈልጋቸው ተጫዋቾች አንዱ ሳንቶስ ነው👏👏

ልጆቻችን ማንፀባረቃቸውን ቀጥለዋል🤩

SHARE @ET_CHELSEA_FANS
SHARE @ET_CHELSEA_FANS

ኢትዮ ቼልሲ FANS

21 Oct, 13:31


የዚህ ሳምንት መርሀ ግብሮቻችን

🔹 ሀሙስ: ፓናቲያኒያኮስ [A]
🔹 እሁድ: ኒውካስትል [H]

New week. New focus. Let's go, Blues! 🤝🔵

SHARE @ET_CHELSEA_FANS
SHARE @ET_CHELSEA_FANS

ኢትዮ ቼልሲ FANS

21 Oct, 11:53


#loanwatch

ኤትቫዎ ዊልያን ከጉዳት በተመለሰ የመጀመሪያ ጨዋታው 1 ጎል እና 1 አሲስት አስመዝግቧል!

በዚህም በኔይማር ተይዞ የነበረውን በአንድ የውድድር አመት 18 አመት ሳይሞላው ብዙ የግብ አስተዋፆ በማድረግ (17) በማሻሻል (18) የምንግዜውም ምርጡ ታዳጊ ሆኗል🤩

ገና 17 አመቱ ነው አስቡት!

እስካሁንም በሊጉ 18 ጎል እና አሲስት ማድረግ ችሏል🥶

MESSINIHO🥶

SHARE @ET_CHELSEA_FANS
SHARE @ET_CHELSEA_FANS

ኢትዮ ቼልሲ FANS

21 Oct, 10:45


ሊቨርፑል ትላንት በጨዋታው 8 ሙከራ ብቻ ነው ያደረገው ይሄም ከ 2021 በኋላ ትንሽ ሙከራ ያደረገበት ጨዋታ ያደርገዋል።

በተቃራኒው ክለባችን ትላንት 12 ሙከራ ነበር ማድረግ የቻለው!

አምና ባደረግነው ጨዋታ 28 ሙከራ ነበር ማስተናገድ የቻልነው🙃

Trust the process🤩

SHARE @ET_CHELSEA_FANS
SHARE @ET_CHELSEA_FANS

ኢትዮ ቼልሲ FANS

21 Oct, 07:12


ካይሴዶ የወጣበትን ገንዘብ መመለስ ጀምሯል አያጠራጥርም🤩

በትላንትናው ጨዋታ አሲስት ከማድረግ በተጨማሪ የመሀል ሜዳው ሞተር ነበር👏

በዘንድሮው የውድድር አመትም በሊጉ ሁለተኛ አሲስቱ ላይ ደርሷል!

SHARE @ET_CHELSEA_FANS
SHARE @ET_CHELSEA_FANS

ኢትዮ ቼልሲ FANS

21 Oct, 03:00


ደህና አደራችሁ ብሉስ🤩

መልካም እለተ ሰኞ ተመኘን🥰

SHARE @ET_CHELSEA_FANS
SHARE @ET_CHELSEA_FANS

ኢትዮ ቼልሲ FANS

20 Oct, 19:52


የዛሬው ጨዋታ አልፏል በቀጣይ በኮንፍረንስ ሊግ ከሜዳችን ውጪ ወደ ግሪክ አቅንተን ፓናቲያኒኮስን እንገጥማለን በሉስ🥰

መልካም አዳር ቤተሰብ🤩

ONCE A BLUE ALWAYS A BLUE!


SHARE @ET_CHELSEA_FANS
SHARE @ET_CHELSEA_FANS

ኢትዮ ቼልሲ FANS

20 Oct, 18:56


🎙የኤንዞ ማሬስካ ሙሉ የድህረ-ሊቨርፑል ጋዜጣዊ መግለጫ፡-

🔹ኢንዞ ማሬስካ በቅጣት ምቱ ላይ፡

አፈፃፀሙ በጣም ጥሩ ነበር ነጥብ አለማግኘታችንን ግን አንወድም ነገርግን መንገድ መምረጥ ካለብህ መንገዱ ይሄ ነው። እዚህ ስታዲየም ውስጥ ብዙ ጊዜ ተገኝቻለሁ፤ ጨዋታውን ተቆጣጥረን ነበር ነገርግን ሽንፈት ገጥሞናል፤ ጨዋታው በጣም ጥሩ ነበር።

የተቆጠሩት ጎሎች፡ ሁለት ጎሎችን አስተናግደናል፡ጰ እዚህ ቡድን ላይ ለመምጣት የጎል እድሎችን ላለማስተናገድ የማይቻል ነገር ነው። በደንብ በመከላከል መስራት አለብን ግን ትንሽ ተበሳጭተናል ምክንያቱም መሸነፍን ስለማንወድ።

🔹ኢንዞ ማሬስካ በተከላካይነት: በእርግጥ ጎሎቹን ካያቹ ብዙ ነገሮችን መስራት አለብን እና
የተሻለ መስራት እንችላለ

🔹ኢንዞ ማሬስካ በጄምስ እና ላቪያ በቋሚነት መሰለፍ ፡ "ለጄምስ እና ሮሚዮ ከፍተኛው አንድ ሰአት ወይም 6 ደቂቃ ነበር እናም ከ 55 ደቂቃ በኋላ ልለውጣቸው ወሰንኩ።

🔹ኢንዞ ማሬስካ በቅጣት ምት ውሳኔዎች ላይ፡

ስለተሸነፍን ደስተኛ አይደለሁም ግን ደስተኛ ነኝ የቡድኑ ብቃት ነው። የዳኛው ውሳኔ ለሁሉም ሰው ግልፅ ነው ፣ ዳኛው ውሳኔ ለመስጠት እዚያ አለ ። አንዳንድ ጊዜ ትክክል ናቸው፣ አንዳንዴም ተሳስተዋል።

🔹ኢንዞ ማሬስካ በዳኝነት ውሳኔዎች ላይ ተጽእኖ በማሳደር ላይ፡

እኔ ልናገር የምችለው ዳኛው ውሳኔ ማድረግ ብቻ ነው። አንዳንድ ጊዜ ምክንያቱ [በህዝቡ] ጫጫታ ምክንያት ነው፣ በአጠቃላይ ግን እሺ እንቀበላለን።

SHARE @ET_CHELSEA_FANS
SHARE @ET_CHELSEA_FANS

ኢትዮ ቼልሲ FANS

20 Oct, 18:37


ሳንቼዝ ለሁለተኛው ጎል መቆጠር ተጠያቂ ነው።

ትንሽ ቢፈጥን ኳሷን በእጁ የመያዝ 99% እድል ነበረው!

ኳስ ላይ ስህተቶችም ይኖራሉ ይዞን የወጣውም ብዙ ጨዋታዎች አሉ ለምሳሌ በርንማውዝ...

ስህተቶችን ለመቀነስ መሞከር ነው ዋናው ነገር።

ክለባችን ግን የእውነትም ለውጥ ላይ ነው👏👏

SHARE @ET_CHELSEA_FANS
SHARE @ET_CHELSEA_FANS