Admas University

@admasaa


Head Office:- +251116687671
PG School:- 0116687671
Olympia Campus:- 0115537674
Megenegna Campus:- 0116674109
Misrak TVET College :-0116637795
Meskel Campus:- 011 813 42 47
Mekanissa Campus:- 011398700
Bishoftu Campus 0114336349
CDE 0115505250

Admas University

14 Oct, 13:40


Exciting Collaboration Alert!
We are thrilled to announce our partnership with Finn Church Aid to empower youth through our ongoing Business and Practice of Digital Marketing training.

This initiative is designed to equip young minds with the skills they need to thrive in the digital economy.

Stay tuned for more updates!
#DigitalMarketing #BusinessGrowth #AdmasUniversityInstituteofTrainingConsultancyandResearch #Innovation #FinnChurchAid #MarketingMastery

Admas University

02 Oct, 13:24


Call for Applications for Digital Skills Training


Finn Church Aid (FCA) in collaboration with Admas University is inviting applicants for a Digital Skills Training Workshop in Addis Ababa. This training aims to empower youth's with essential digital skills in various areas including business and digital marketing practices.

Training Duration : 8-15 days

Application Deadline : October 6, 2024, at 5:00 p.m.
For more details, please refer to the attached PDF.
https://admasuniversity.edu.et/?p=2506

Don’t miss this opportunity to enhance your skills and career prospects! Apply now!

Admas University

18 Sep, 13:17


new GAT Exam Schedule For those who applied for the first round of the GAT but missed.

የመጀመሪያውን GAT ተመዝግባችሁ ሳትፈተኑ ላለፋችሁ!

@AAU_PLATFORM

Admas University

15 Sep, 12:18


ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ
እንኳንለነብዩ መሐመድ የልደት በዓል (መውሊድ)በሰላም አደረሳችሁ

Admas University

10 Sep, 16:40


*🕊🌹አድማስ ዩኒቨርሲቲ 💖
💓ለውድ ሰራተኞቹ እና ለውድ ተማሪዎቹ💖 ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ በሙሉ።*🕊🌹
🕊🌹 *እ* 🌹🕊
    🌹 *ን*🌹
         🌹 *ኳ*🌹
             🌹 *ን*🌹
                 🌹 *ለ*🌹
              🌹 *➋*🌹
             🌹 *⓪*🌹
          🌹 *➊*🌹
  🕊🌹 *❼*🌹🕊
    🌹 *አ*🌹
      🌹 *ዲ*🌹
        🌹 *ስ*🌹
             🌹 *አ*🌹
                 *🌹🌹*
                 🕊 *ት*🕊
                    🌹 *በሠላም*🌹
                 🌹 *እና *🌹
         🌹🕊 *በጤና🌹🕊*
             🌹 *አ*🌹
         🌹 *ደ*🌹
     🌹 *ረ*🌹
    🌹 *ሳ*🌹
      🌹 *ች*🌹
      🌹 *ሁ*🌹
         🌹 *አ*🌹
          🌹 *ደ* 🌹 
         🌹 *ረ*🌹
     🌹 *ሰ*🌹
        🌹 *ን*🌹
            🌹 *መ*🌹
                🕊 *ል*🕊
                 🌹 *ካ*🌹
               🌹 *ም*🌹
          🌹 *አዲስ *🌹
      🌹 *ዓ *🌹
      🌹 *መ*🌹
       🌹 *ት*🌹
      🕊 *ይ*🕊
        🌹 *ሁ*🌹
             🌹 *ን*🌹
                🌹 *ል*🌹
                 🌹 *ን*🌹
                  ➋⓪➊❼*ዓ/ም*
@AdmasAA
@AdmasMSB
🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊
🌻🌻 መልካም 🌻🌻️
🌻🌻 አዲስ 🌻🌻
🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️
🌻️🌹🌾🌻💐🌷🌻
🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊

Admas University

09 Sep, 12:22


Admas University is offering various programs in the Undergraduate and Postgraduate hosting Campuses. It is with this belief that the University is organizing the students Annual Research Symposium on September 29, 2024 with a theme of “Managing Contemporary Issues for Sustainable Future through Multidisciplinary Research”. Thus, the Research, Community Services, & University-Industry Linkage office of the University kindly invites Students from all campuses of Admas University and other Higher Education Institutions to present their original research findings.

Admas University

08 Sep, 11:23


ጳጉሜን 2፣ 2016

በትምህርት ጥራት ዙሪያ፣ አግባብነት ባለው ጥናትና ምርምር እና ተገቢነት ያለው የማህበረሰብ አገልግሎት ላይ ትኩረቱን ያደረገ ጉባኤ እየተካሄደ ነው።

በአድማስ ዩኒቨርሲቲ አዘጋጅነት በየዓመቱ የሚካሄደው የጥናትና ምርምር ጉባኤ ለ16ኛ ጊዜ በአዲስ አበባ እየተከናወነ ይገኛል።

16ኛው ጉባኤ፤ በምስራቅ አፍሪካ በሚገኙ የግል ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ስኬት፣ ማነቆዎችና ተስፋዎች ላይ ጭብጡን ማድረጉን የአድማስ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ሞላ ፀጋይ (ዶ/ር) ተናግረዋል።

ከዚህ በፊትም በተለያዩ ማህበረሰብ ተኮር ጭብጦች ላይ 15 የጥናትና ምርምር ጉባኤዎች መከናወናቸዉንም ፕሬዝዳንቱ ገልጸዋል።

በጉባኤው ላይ፤ ከኢትዮጵያ ባለፈ በምስራቅ አፍሪካ የሚገኙ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ከተደራሽነትና ከትምህርት ጥራት አኳያ በምን አግባብ እየተከናወኑ ይገኛሉ የሚሉትን ሀሳቦች የያዙ ጥናቶች እንደሚቀርቡበት የተናገሩት ደግሞ በሶማሊላንድ ሃርጌሳ ቅርንጫፍ አካዳሚክ ጉዳዮች ምክትል ፕሬዝዳንት አቶ ተስፋዬ ዘውገ ናቸው።

በጉባኤው ላይ ጉዳዩ የሚመለከታቸው የተለያዩ መንግስታዊ ተቋማት ተወካዮች፤ እንዲሁም ከተለያዩ ሀገራት የመጡ ታዳሚዎች ተሳትፈዋል።

ያለፈው ዓመት የተከናወነው 15ኛዉ የጥናትና ምርምር ጉባኤ፤ በሶማሊላንድ በሚገኘው የሀርጌሳ ቅርንጫፍ ተካሂዶ እንደነበር ተገልጿል።

Admas University

06 Sep, 18:44


ይመዝገቡ!

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በተቋሙ የድኅረ ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (GAT) ለሚወስዱ የአመልካቾች ምዝገባ ትናንት ነሐሴ 30/2016 ዓ.ም ጀምሯል፡፡

ምዝገባው እስከ መስከረም 1/2017 ዓ.ም በኦንላይን የሚከናወን ሲሆን፤ ቀድመው የሚመዘገቡ ይበረታታሉ ተብሏል፡፡

ዩኒቨርሲቲው ለሚሰጠው የመግቢያ ፈተና ለመመዝገብ፦

► መጀመሪያ https://Portal.aau.edu.et ላይ ይግቡ፡፡
► ‘Apply for Exam’ የሚለውን ይጫኑ፡፡
► የተፈታኝ የምዝገባ ቅፁን በደንብ ይሙሉ፡፡
► ፓስፖርት መጠን ፎቶ ያስገቡ፡፡
► Submit የሚለውን ይጫኑ፡፡
► ሲስተሙ የሚሰጥዎትን ቁጥር ኮፒ አድርገው ይያዙ፡፡
► ቴሌብር በመጠቀም ለፈተናው ለመቀመጥ 1,000 ብር ክፍያ ይፈፅሙ፡፡ የውጭ ዜጋ ከሆኑ የ 50 ዶላር ምንዛሬ በብር መክፈል ይጠበቅባቸዋል፡፡
► ክፍያ ከፈፀሙ በኋላ የቅበላ ቲኬትዎን ፕሪንት ብለው ይያዙ፡፡ ቲኬቱ ለፈተና ሲመጡ ወደ አዳራሽ ለመግባት የግድ ያስፈልጋል፡፡
► ፈተናው መስከረም 3/2017 ዓ.ም በኦንላይን ይሰጣል፡፡ 

ባለፈው ዓመት GAT ወስደው ያለፉና በዚህ ዓመት የድኅረ ምረቃ ፕሮግራሞች ለማመልከት የሚፈልጉ በድጋሜ የ GAT ፈተና መውሰድ እንደሚጠበቅባቸው ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡

©tikvah

@AAU_PLATFORM

Admas University

06 Sep, 11:35


#MoE

ሀገር አቀፍ የድኅረ ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (NGAT) ለመውሰድ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲን እንደ ፈተና ማዕከል መርጣችሁ ለነበራችሁ ተፈታኞች ፈተናው ለሌላ ጊዜ መተላለፉን ትምህርት ሚኒስቴር ማሳወቁ ይታወሳል፡፡

"ዩኒቨርሲቲው በእድሳት ላይ በመሆኑ" የፈተና ማዕከል መቀየር አስፈላጊ ሆኖ መገኘቱን የገለፀው ሚኒስቴሩ፤ ፈተናው መስከረም 3 እና 4/2017 ዓ.ም በሚከተሉት ሰባት ተቋማት ውስጥ እንደሚሰጥ አሳውቋል፦

1. በኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ፣
2. በኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ፣
3. በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ፣
4. በፌዴራል ቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ኢንስቲትዩት፣
5. በኢትዮጵያ መከላከያ ዩኒቨርስቲ፣
6. በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ እና
7. በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሌኒየም ሜዲካል ኮሌጅ፡፡

የተሰጣችሁን የመፈተኛ ስም (Username) ተጠቅማችሁ በሚደርሳችሁ የመፈተኛ ማዕከል እና የፈተና ሰዓት (Exam Session) መሰረት ፈተናውን እንድትወስዱ ሚኒስቴሩ አሳስቧል፡፡

(ፈተናው የሚሰጠበት ፕሮግራም ከላይ ተያይዟል፡፡)

@tikvahuniversity

Admas University

04 Sep, 19:46


#የተረጋገጠ

ነሐሴ 30 እስከ ጳጉሜን 1/2016 ዓ.ም የሚሰጠው የድኅረ ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (NGAT) የሚሰጥበት ቀንና ሰዓት፣ የመፈተኛ ማዕከላት እና የትምህርት መስኮች

(ከትምህርት ሚኒስቴር የተገኘ የመጨረሻ መርሐግብር ከላይ ተያይዟል።)

©tikvah

Admas University

04 Sep, 19:40


#Update

NGAT ፈተናን በተመለከተ የተሰጠ ማብራሪያ

► የመፈተኛ ተቋም እና የመፈተኛ Schedule በ portal በኩል ታገኛላችሁ።

► ማንኛውም ተፈታኝ በ Portal በኩል የተላከለትን Pass Card ሳይዝ ወደ ፈተና ጣቢያ መግባት የማይችል መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር አሳስቧል።

► Pass Card የሚገኘው በእያንዳንዳችሁ Poral Dashboard ላይ ብቻ ነው።

► የፖርታል አድራሻ ngat.ethernet.edu.et ነው።

Pass Card ላይ ያሉ መረጃዎች፦

1. የተፈታኝ ሙሉ መረጃ
2. የሚፈተኑበት ተቋም እና ካምፓስ አድራሻ
3. የሚፈተኑበት የትምህርት ዘርፍ
4. የሚፈተኑበት Session እና የፈተና ሰዓት
5. የተፈታኝ ፎቶ።

ሁሉም ተፈታኞች Pass Card Print አድርገው ወደፈተና ማዕከል መሔድ ይጠበቅባቸዋል።

ፈተናውን ለመስጠት የተቀደው ነሐሴ 30 እና ጳጉሜን 1/2026 ዓ.ም ሲሆን፤ ለውጦች ካሉ በዚሁ ላይ እንደሚገለፁ ከትምህርት ሚኒስቴር ያገኘነው መረጃ ያሳያል። #MoE

@tikvahuniversity

Admas University

31 Aug, 14:00


Admas University Vacancies
Apply if you are interested even from non-educational sector employees if you arrange time of your work.