Zebiba Girma - ዘቢባ ግርማ

@zebibagirma


This is the official Telegram account of Zebiba Girma.

Zebiba Girma - ዘቢባ ግርማ

18 Oct, 13:36


አዲስ ነጠላ ዜማ "ምን መሰለህ" - ሃና ግርማ ፤ ተለቀቀ!!! 👇

https://www.yenezema.com/track.detail?mskidnty=ekVlb0g4WEw5UWo5MkFZSE5lbmZOZz09

Zebiba Girma - ዘቢባ ግርማ

09 Sep, 18:57


አዲሱን የልጅ ሚካኤልን አልበም "አዲስ አራዳ" እንዴት አገኙት? እስካሁን ካላዳመጡት እነሆ በጥራት በየኔ ዜማ ላይ ያግኙት። 👇

https://www.yenezema.com/track.detail?mskidnty=ZFhScDZzdVh4S0FONTY1VHEzRDl6Zz09

Zebiba Girma - ዘቢባ ግርማ

30 Aug, 13:33


ለረዥም ጊዜ ሲጠበቅ የነበረው የተወዳጇ ድምፃዊት ቬሮኒካ አዳነ የመጀመሪያ አልበም "መጠሪያዬ" ተለቀቀ። 👇

https://www.yenezema.com/track.detail?mskidnty=MEw2ekswWStMdkt5Z2NpaUF6bWljQT09

Zebiba Girma - ዘቢባ ግርማ

27 Aug, 15:43


የሚካኤል በላይነህን አዲስ ምርጥ አልበም "አንድ ቃል" በየኔ ዜማ ላይ በጥራት ያድምጡት። 👇

https://www.yenezema.com/track.detail?mskidnty=RnJnK0hjOG9oeWtlV3pqamZjSm9WUT09

Zebiba Girma - ዘቢባ ግርማ

28 Jun, 17:18


ለረዥም ጊዜ ሲጠበቅ የነበረው የተወዳጁ ድምፃዊ አብዱ ኪያር አዲስ አልበም "ፓ ፓ ፓ" ተለቀቀ ፤ ሙሉ አልበሙን በየኔ ዜማ በጥራት ያድምጡት። 👇

https://www.yenezema.com/album.detail?albidnty=aDI3ODFGRkJmMlgwem9JY29mcm1WQT09&atstnm=Um9maXd2VWJFQnh1WjlSRnMwbGIwZz09&arstindity=VW5XbEVaaERyN0NRU3RxQk1wTnRZUT09

Zebiba Girma - ዘቢባ ግርማ

24 Jun, 10:07


በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የወንዲ ማክ አዲስ አልበም "ይንጋልሽ" እነሆ በየኔ ዜማ በጥራት ያድምጡት። 👇

https://www.yenezema.com/album.detail?albidnty=SzlMRGpUY0VFQmgyMTJSSDdXb3ZGQT09&atstnm=VzhHV0JiZVFOYmcvMXRVOU9DK0hRZz09&arstindity=WkVPWnZnWC9DTkFkd1JWNmZ3ZktLUT09

Zebiba Girma - ዘቢባ ግርማ

14 Jun, 14:53


የሔዋን ገ/ወልድን አዲስ ነጠላ ዜማ "ያንተን" እነሆ በየኔ ዜማ በጥራት ያድምጡ 👇

https://yenezema.com/track.detail?mskidnty=RVREVHFtbDZDNVhVb2ZXWmVZYmhxdz09

Zebiba Girma - ዘቢባ ግርማ

12 Jun, 15:32


በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የመሣይ ተፈራ አዲስ አልበም "የልቤን" እነሆ ተለቀቀ 👇

https://yenezema.com/track.detail?mskidnty=ODY4STVSSmFoell5MGdZam1SZlphZz09

Zebiba Girma - ዘቢባ ግርማ

21 May, 18:15


ውድ ተከታዮቼ አንድ እጅግ ጠቃሚ የእንግሊዝኛ ቋንቋን ዘና ብላችሁ የምትማሩበት የYouTube ቻናል ላጋራችሁ። 👆 ሰብስክራይብ በማድረግና ቤተሰብ በመሆን እናበረታታቸው!

Zebiba Girma - ዘቢባ ግርማ

19 May, 09:34


በጉጉት ሲጠበቅ የነበረውን የለምለም ኃ/ሚካኤል አዲስ ምርጥ አልበም "ማያዬ" እነሆ በየኔ ዜማ በጥራት ያድምጡት! 👇

https://www.yenezema.com/album.detail?albidnty=QnVmbGREQ2hzbFUyUG81Q0V5N2RYdz09&atstnm=eUZ5RGNTTzFHT2pjejZIUUhQeUxQdjZKNkQxV01DM29BN0NrTGozdklSWT0=&arstindity=a0tOTk1aUjlFL0YxNVpSaTVwa2szUT09

Zebiba Girma - ዘቢባ ግርማ

03 Feb, 16:49


Zebiba Girma - ዘቢባ ግርማ pinned Deleted message

Zebiba Girma - ዘቢባ ግርማ

05 Aug, 22:01


የተወዳጇን ድምፃዊት ዘቢባ ግርማ አዲስ ነጠላ ዜማ - ያማል ቅኔው | እነሆ በየኔ ዜማ 👇

https://www.yenezema.com/track.detail?ref_clk=tg&mskidnty=8LzrpmIAXaTL4SJ6MBJjLGjuPffSI1iEmTdt+H1MSRs=

Zebiba Girma - ዘቢባ ግርማ

19 Oct, 14:18


Channel name was changed to «Zebiba Girma - ዘቢባ ግርማ»

Zebiba Girma - ዘቢባ ግርማ

16 Aug, 20:25


ገራገር 🎵 - ዘቢባ ግርማ 👧 (ግጥም) 👇👇👇

ገራገር አንተ ልጅ አራዳ ሆዴ ነፍስ ነገር፣
"ገራገር"
ገራገር እንዴት አረክልኝ የመውደዴን ነገር፣
"ገራገር"
ገራገር አንተን ባዩ በዝቶ ልቤ ከሚቸገር፣
"ገራገር"
ገራገር ምነው ባወቀልኝ የአኔ እንደሆንክ ሀገር።
"ገራገር"
"ገራገር"

ውድ ያረገህን የፍቅር አድባር፣
እያባበልኩት በሜሪ ክራር።
"ወይ አራዳ" ጭንቀት መንገዴ፣
"ስንት አሳየኝ" አንተን መውደዴ።
ሆንክብኝና የማልተውህ ሰው፣
አለሁ ዱካህን ሳድን ሳስሰው።
"ወይ አራዳ" እያልኩ አጅሬ፣
"ስንት አሳየኝ" አንተን ማፍቀሬ።

ከስንቱ አናባይ አስኮብላይ፣
ከስንቷስ የብርሌ አንገት፣
መግባባት ችዬ እንላዳህ፣
የኔ ነው ብዬ ልሟገት።

አለሁልህ "እሺ እንዳልኩልህ"፣
አለሁልህ "ዋ እኔ እያልኩልህ"፣
አለሁልህ "እሺ እንዳልኩልህ"፣
አለሁልህ "ዋ እኔ እያልኩልህ"።

ገራገር አንተ ልጅ አራዳ ሆዴ ነፍስ ነገር፣
"ገራገር"
ገራገር እንዴት አረክልኝ የመውደዴን ነገር፣
"ገራገር"
ገራገር አንተን ባዩ በዝቶ ልቤ ከሚቸገር፣
"ገራገር"
ገራገር ምነው ባወቀልኝ የአኔ እንደሆንክ ሀገር።
"ገራገር"
"ገራገር"

ካይንህ እያጣው ያይኔን መድሀኒት፣
አልለይ አለኝ ቀንና ለሊት።
"ወይ አራዳ" ጭንቀት መንገዴ፣
"ስንት አሳየኝ" አንተን መውደዴ፣
ፈርዶብኝ ባንተው ሳልውጥ ምራቄን፣
ፈራሁ ሰሞኑን አንዳልጥል ጨርቄን።
"ወይ አራዳ" እያልኩ አጅሬ፣
"ስንት አሳየኝ" አንተን ማፍቀሬ።

ከስንቱ አናባይ አስኮብላይ፣
ከስንቷስ የብርሌ አንገት፣
መግባባት ችዬ እንላዳህ፣
የኔ ነው ብዬ ልሟገት።

አለሁልህ "እሺ እንዳልኩልህ"፣
አለሁልህ "ዋ እኔ እያልኩልህ"፣
አለሁልህ "እሺ እንዳልኩልህ"፣
አለሁልህ "ዋ እኔ እያልኩልህ"።

"ወይ አራዳ" ጭንቀት መንገዴ፣
"ስንት አሳየኝ" አንተን መውደዴ፣
"ወይ አራዳ" እያልኩ አጅሬ፣
"ስንት አሳየኝ" አንተን ማፍቀሬ።
"ወይ አራዳ" ጭንቀት መንገዴ፣
"ስንት አሳየኝ" አንተን መውደዴ፣
"ወይ አራዳ" እያልኩ አጅሬ፣
"ስንት አሳየኝ" አንተን ማፍቀሬ።

Zebiba Girma - ዘቢባ ግርማ

14 Aug, 18:13


Channel photo updated

Zebiba Girma - ዘቢባ ግርማ

14 Aug, 18:13


Channel photo updated

Zebiba Girma - ዘቢባ ግርማ

14 Aug, 18:11


ገራገር - ዘቢባ ግርማ 👆

Zebiba Girma - ዘቢባ ግርማ

14 Aug, 01:26


Channel photo updated

2,081

subscribers

12

photos

10

videos