የ22 ሙሉ ወንጌል ወጣቶች እና ታዳጊዎች /22 Full gospel youth & teenagers ministry @youthsandteenages22fullgospel Channel on Telegram

የ22 ሙሉ ወንጌል ወጣቶች እና ታዳጊዎች /22 Full gospel youth & teenagers ministry

@youthsandteenages22fullgospel

የዚህ አገልግሎት ራዕይ
በመንፈስ ቅዱስ የተሞሉ ፣የእግዚአብሔርን ቃል የታጠቁ
፣የክርስቶስ ደቀመዝሙር የሆኑ ፣ የእግዚአብሔርን መንግሥት የሚያሰፉ ወጣቶች እና ታዳጊዎችን ማፍራት ነው።

የ22 ሙሉ ወንጌል ወጣቶች እና ታዳጊዎች /22 Full gospel youth & teenagers ministry (Amharic)

የyouthsandteenages22fullgospel ከልጆችና ታዛዦች ዘርፍ ጋር 22 ውጤቶቹ እና ታዳጊዎች አዲሱዮቹን ስለሆነ የማይከብሩ ተወዳጆቹን ማስተዋወቅ ውስጥ በምንም አካል አገልግሎት እንዴትም ንገር። በተከብቤን የአለቃው ሕይወት ውስጥ ለክርስቶስ ደቀመዝሙር ትንቢት እና ትከታተሉ እንጠቀማለን። በበጎ በላይ እንጠቀማለን የዚህ አገልግሎት ራዕይ በተለኪህ ምስጢራዊ አስተዋፅኦ እና የሚጠብቀውን የገንዘብ ዝግጅት መልሼ በማግኘት እንድጠብቁ እንዲውል ከፈተናዎቹ በኋላ ለማንኛውም መረጃችን በራሱ እና እንኳስናገርግ።

የ22 ሙሉ ወንጌል ወጣቶች እና ታዳጊዎች /22 Full gospel youth & teenagers ministry

11 Jan, 19:30

🥁ነገ የደም ልገሳ ይኖራል🥁

🔖ነገ እሁድ በቤተክርስትያናችን የተዘጋጀ የደም ልገሳ ጊዜ ይኖራል

የ22 ሙሉወንጌል ቤተክርስቲያን የወጣቶች አገልግሎት

የ22 ሙሉ ወንጌል ወጣቶች እና ታዳጊዎች /22 Full gospel youth & teenagers ministry

11 Jan, 06:59

🥁ዛሬ የፕሮግራም ቀን ነው🥁

🎙እግዚአብሔርን ማወቅ

📖አዲስ ተከታታይ ትምህርት

ቅዳሜ 12:00 ሰዓት

🔖ሌሎችን እየጋበዝን እንገኝ

22 ሙሉ ወንጌል ወጣቶች አገልግሎት

የ22 ሙሉ ወንጌል ወጣቶች እና ታዳጊዎች /22 Full gospel youth & teenagers ministry

10 Jan, 18:28

🥁እግዚአብሔርን ማወቅ🥁

📖አዲስ ተከታታይ ትምህርት

ቅዳሜ 12:00 ሰዓት

🔖ሌሎችን እየጋበዝን እንገኝ

22 ሙሉ ወንጌል ወጣቶች አገልግሎት

የ22 ሙሉ ወንጌል ወጣቶች እና ታዳጊዎች /22 Full gospel youth & teenagers ministry

09 Jan, 21:33

🔔#መድህን ተወልዷል

📖“ዛሬ በዳዊት ከተማ መድኃኒት እርሱም ክርስቶስ ጌታ የሆነ ተወልዶላችኋልና።”ሉቃስ 2፥11

🔖ልዩ የክርስቶስ ልደት መታሰቢያ ፕሮግራም በወጣቶች እና ታዳጊዎች አገልግሎት አዘጋጅነት በዚህ መልኩ ተደርጓል

22 ሙሉ ወንጌል አማኞች አጥቢያ ቤተክርስቲያን

የ22 ሙሉ ወንጌል ወጣቶች እና ታዳጊዎች /22 Full gospel youth & teenagers ministry

09 Jan, 20:20

🥁New teaching series 🥁

🔖Knowing God

📖“And this is eternal life, that they may know you, the only true God, and Jesus Christ whom you have sent.”
John 17:3

22 Full gospel youth ministry

የ22 ሙሉ ወንጌል ወጣቶች እና ታዳጊዎች /22 Full gospel youth & teenagers ministry

09 Jan, 18:50

🥁The light 🥁
🔖በታዳጊዎች ቻሪቲ ቲም
🗓️ ቅዳሜ | | ጥር 3

📍ቦታ: ሙዳይ በጐ አድራጐት ድርጅት

🛍🎁 ለጉብኝት የሚጠቅሙንን ፓስታ፣ መኮሮኒ፣ ሳሙና እና ልብስ ይጠቅማሉ የምትሏቸውን ስጦታዎች ይዛቹ ኑ።

🚍 መኪና 9:00 ስለሚነሳ ሁላችንም በጊዜ እንምጣ

የ22 ሙሉ ወንጌል ታዳጊዎች አገልግሎት

የ22 ሙሉ ወንጌል ወጣቶች እና ታዳጊዎች /22 Full gospel youth & teenagers ministry

09 Jan, 06:55

🥁ዛሬ በቤተክርስቲያናችን በአዲስ ርዕስ የትምህርት ፕሮግራም ይቀጥላል🥁
11:30 በመገኘት እንማር
22 ሙሉ ወንጌል አማኞች ቤተክርስቲያን

የ22 ሙሉ ወንጌል ወጣቶች እና ታዳጊዎች /22 Full gospel youth & teenagers ministry

08 Jan, 20:40

The Light Recap
🔖 Special Teenagers Christmas Service

🎶 “I am the light of the world. Whoever follows me will never walk in darkness but will have the light of life.”* – John 8:12 (NRSV)
.
.
22 Full gospel teenagers ministry
22 Full Gospel Believers Church

#Christmas2017Recap#TheLight

የ22 ሙሉ ወንጌል ወጣቶች እና ታዳጊዎች /22 Full gospel youth & teenagers ministry

07 Jan, 19:26

The Light

🎶 “I am the light of the world. Whoever follows me will never walk in darkness but will have the light of life.” – John 8:12 (NRSV)

🔖 Teenagers' Christmas Online Program

🌟 Brought to you by the Teenagers' Media Team

We appreciate your support and extend our gratitude to all the teenagers who contributed to making this program possible. May God bless you all!

22 Full Gospel Teenagers Ministry
⛪️ 22 Full Gospel Believers Church

#Christmas2017 #ገና2017

የ22 ሙሉ ወንጌል ወጣቶች እና ታዳጊዎች /22 Full gospel youth & teenagers ministry

07 Jan, 19:01

🔔መድኅን ተወልዷል 🔔

🎬በወጣቶች ሚድያ ቲም የተዘጋጀው ልዩ ፕሮግራም በዚህ ተጠንቋል

🎞አብራችሁን ቆይታ ስላደረጋችሁ እናመሰግናለን

🔖በዚህ ፕሮግራም ላይ ፍቃደኛ ሆናችሁ የተሳተፋችሁ እንዲሁም እነዚህን ፕሮግራሞች በማዘጋጀት ስትተጉ የነበራችሁ የወጣት አገልግሎት ሚድያ ቲም አባላት በሙሉ ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ

22 ሙሉ ወንጌል አማኞች ቤተክርስቲያን የወጣቶች ሚድያ ቲም

የ22 ሙሉ ወንጌል ወጣቶች እና ታዳጊዎች /22 Full gospel youth & teenagers ministry

07 Jan, 17:53

🔔መድኅን ተወልዷል 🔔

🎙Talkshow ከ ፍቅር ጋር part 1

🎬በወጣቶች ሚድያ ቲም የተዘጋጀ ልዩ የበዓል ፕሮግራም

🎞በሁሉም ማህበራዊ ሚድያ ድረገፆቻችን ላይ ማግኘት ይችላሉ

22 ሙሉ ወንጌል አማኞች ቤተክርስቲያን የወጣቶች ሚድያ ቲም

የ22 ሙሉ ወንጌል ወጣቶች እና ታዳጊዎች /22 Full gospel youth & teenagers ministry

07 Jan, 17:53

🔔መድኅን ተወልዷል 🔔

🎙Talkshow ከ ፍቅር ጋር part 2

🎬በወጣቶች ሚድያ ቲም የተዘጋጀ ልዩ የበዓል ፕሮግራም

🎞በሁሉም ማህበራዊ ሚድያ ድረገፆቻችን ላይ ማግኘት ይችላሉ

22 ሙሉ ወንጌል አማኞች ቤተክርስቲያን የወጣቶች ሚድያ ቲም

የ22 ሙሉ ወንጌል ወጣቶች እና ታዳጊዎች /22 Full gospel youth & teenagers ministry

07 Jan, 17:53

🔔መድኅን ተወልዷል 🔔

🎙Talkshow ከ ፍቅር ጋር part 3

🎬በወጣቶች ሚድያ ቲም የተዘጋጀ ልዩ የበዓል ፕሮግራም

🎞በሁሉም ማህበራዊ ሚድያ ድረገፆቻችን ላይ ማግኘት ይችላሉ

22 ሙሉ ወንጌል አማኞች ቤተክርስቲያን የወጣቶች ሚድያ ቲም

የ22 ሙሉ ወንጌል ወጣቶች እና ታዳጊዎች /22 Full gospel youth & teenagers ministry

07 Jan, 17:52

🔔መድኅን ተወልዷል 🔔

🎙Talkshow ከ ፍቅር ጋር

🎬በወጣቶች ሚድያ ቲም የተዘጋጀ ልዩ የበዓል ፕሮግራም

🎞በሁሉም ማህበራዊ ሚድያ ድረገፆቻችን ላይ ማግኘት ይችላሉ

22 ሙሉ ወንጌል አማኞች ቤተክርስቲያን የወጣቶች ሚድያ ቲም

የ22 ሙሉ ወንጌል ወጣቶች እና ታዳጊዎች /22 Full gospel youth & teenagers ministry

07 Jan, 16:47

💡The Light
🥁 Teen's podcast
🎞️ Part three
🎬 Teenagers social media team
⭐️ 22 full gospel teenagers ministry

#Christmas #podcast

የ22 ሙሉ ወንጌል ወጣቶች እና ታዳጊዎች /22 Full gospel youth & teenagers ministry

07 Jan, 16:47

💡The Light
🥁 Teen's podcast
🎞️ Part two
🎬 Teenagers social media team
⭐️ 22 full gospel teenagers ministry

#Christmas #podcast

የ22 ሙሉ ወንጌል ወጣቶች እና ታዳጊዎች /22 Full gospel youth & teenagers ministry

07 Jan, 16:47

💡The Light
🥁 Teen's podcast
🎞️ Part four
🎬 Teenagers social media team
⭐️ 22 full gospel teenagers ministry

#Christmas #podcast

የ22 ሙሉ ወንጌል ወጣቶች እና ታዳጊዎች /22 Full gospel youth & teenagers ministry

07 Jan, 16:45

💡The Light
🥁 Teen's podcast
🎞️ Part one

07 Jan, 13:37

🔔መድኅን ተወልዷል 🔔

🎙የእግዚአብሔር ቃል ከሞሲስ ጋር

🎬በወጣቶች ሚድያ ቲም የተዘጋጀ ልዩ የበዓል ፕሮግራም

🎞በሁሉም ማህበራዊ ሚድያ ድረገፆቻችን ላይ ማግኘት ይችላሉ

22 ሙሉ ወንጌል አማኞች ቤተክርስቲያን የወጣቶች ሚድያ ቲም

የ22 ሙሉ ወንጌል ወጣቶች እና ታዳጊዎች /22 Full gospel youth & teenagers ministry

07 Jan, 13:36

07 Jan, 13:07

💡The Light
🥁 Heldana show
🎬 Teenagers social media team
⭐️ 22 full gospel teenagers ministry

#Christmas #heldanaShow

የ22 ሙሉ ወንጌል ወጣቶች እና ታዳጊዎች /22 Full gospel youth & teenagers ministry

07 Jan, 13:05

💡The Light
🥁 Heldana show
🎬 Teenagers social media team
⭐️ 22 full gospel teenagers ministry

#Christmas #heldanaShow

የ22 ሙሉ ወንጌል ወጣቶች እና ታዳጊዎች /22 Full gospel youth & teenagers ministry

07 Jan, 12:36

🔔መድኅን ተወልዷል 🔔

🎙ዝማሬ ከካሌብ ጋር

🎬በወጣቶች ሚድያ ቲም የተዘጋጀ ልዩ የበዓል ፕሮግራም

🎞በሁሉም ማህበራዊ ሚድያ ድረገፆቻችን ላይ ማግኘት ይችላሉ

22 ሙሉ ወንጌል አማኞች ቤተክርስቲያን የወጣቶች ሚድያ ቲም

የ22 ሙሉ ወንጌል ወጣቶች እና ታዳጊዎች /22 Full gospel youth & teenagers ministry

07 Jan, 12:34

🔔መድኅን ተወልዷል 🔔

🎙ዝማሬ ከካሌብ ጋር

🎬በወጣቶች ሚድያ ቲም የተዘጋጀ ልዩ የበዓል ፕሮግራም

🎞በሁሉም ማህበራዊ ሚድያ ድረገፆቻችን ላይ ማግኘት ይችላሉ

22 ሙሉ ወንጌል አማኞች ቤተክርስቲያን የወጣቶች ሚድያ ቲም

የ22 ሙሉ ወንጌል ወጣቶች እና ታዳጊዎች /22 Full gospel youth & teenagers ministry

07 Jan, 12:26

💡The Light
🥁 English sermon
🎙 By Abeni
🎬 Teenagers social media team
⭐️ 22 full gospel teenagers ministry

Instagram video link: https://www.instagram.com/p/DEhiVsKor9_/?igsh=MWF0enF2ZW1pdTR2Zw==

#Christmas #EngilshSermon

የ22 ሙሉ ወንጌል ወጣቶች እና ታዳጊዎች /22 Full gospel youth & teenagers ministry

07 Jan, 12:25

💡The Light
🥁 English sermon
🎙 By Abeni
🎬 Teenagers social media team
⭐️ 22 full gospel teenagers ministry

#Christmas #EngilshSermon

የ22 ሙሉ ወንጌል ወጣቶች እና ታዳጊዎች /22 Full gospel youth & teenagers ministry

07 Jan, 11:54

🔔መድኅን ተወልዷል 🔔

🎙The young disciple podcast with Lidu & Abigu

🎬በወጣቶች ሚድያ ቲም የተዘጋጀ ልዩ የበዓል ፕሮግራም

🎞በሁሉም ማህበራዊ ሚድያ ድረገፆቻችን ላይ ማግኘት ይችላሉ

22 ሙሉ ወንጌል አማኞች ቤተክርስቲያን የወጣቶች ሚድያ ቲም

የ22 ሙሉ ወንጌል ወጣቶች እና ታዳጊዎች /22 Full gospel youth & teenagers ministry

06 Dec, 15:13

Teaching series
💂‍♀️ "Guard your words"
⏭️ PART 2
🎙️  | With Mike|
✝️  “Those who guard their mouths preserve their lives; those who open wide their lips come to ruin".
---------- Proverbs 13:3 (NRSV)
🎤 Worship
🎲  |  Activities |
📅  Saturday | 9:00 LT
🕒  Don't miss out!

22 Full gospel teenagers ministry

22 Full Gospel Believers Church   
📍22 Mazoria,100m ahead in front of the Golagul building.

#Teachingseries #Communication2

የ22 ሙሉ ወንጌል ወጣቶች እና ታዳጊዎች /22 Full gospel youth & teenagers ministry

06 Dec, 05:51

🔥 የወጣቶች የቅዳሜ ፕሮግራም 🔥
🔖ከእግዚአብሔር ጋር ያለ ህብረት በሚል ርዕስ የጀመርነውን ትምህርት የምናጠቃልልበት ፕሮግራም ላይ በመገኘት እንዲማሩ በጌታ ፍቅር ጋብዘንዎታል
🗓የመጨረሻው ክፍል
🗓ህዳር 28
ቅዳሜ ከ12:00 ሰዓት ጀምሮ
22 ሙሉ ወንጌል ወጣቶች አገልግሎት

የ22 ሙሉ ወንጌል ወጣቶች እና ታዳጊዎች /22 Full gospel youth & teenagers ministry

05 Dec, 19:00

🎀 Empowher 🎀
🎙️With
| Dr. Mekedelawit Abrham |
🗓️ Sunday | Dec 8
🕐 After Sunday service

👧 "Strength and honour are her clothing; and she shall rejoice in time to come.
²⁶ She openeth her mouth with wisdom; and in her tongue is the law of
kindness."
--- Proverbs 31:25-26 ---

🧩 | Card Game |
🍱 | Lunch time |

22 Full Gospel Believers Church   
📍22 Mazoria,100m ahead in front of the Golagul building.

የ22 ሙሉ ወንጌል ወጣቶች እና ታዳጊዎች /22 Full gospel youth & teenagers ministry

05 Dec, 09:50

⚽️🏀🥎በቋሚነት በምናደርገው ስፖርታዊ እንቅስቃሴ ላይ ለመሳተፍ እና ህብረት ለማድረግ የምትፈልጉ ወጣቶች በሙሉ በነዚህ ስልኮች በመመዝገብ መሳተፍ ትችላላችሁ።
🤳0948273558
🤳0911977339
22 ሙሉ ወንጌል ወጣቶች ስፖርት ቲም

የ22 ሙሉ ወንጌል ወጣቶች እና ታዳጊዎች /22 Full gospel youth & teenagers ministry

04 Dec, 23:33

🥁ዛሬ በቤተክርስቲያናችን የአምልኮ ፕሮግራም አለ🥁
🗓 ህዳር 26 ሐሙስ
ከምሽቱ 11:30  ጀምሮ

22 ሙሉ ወንጌል አማኞች አጥቢያ ቤተክርስቲያን

📍አድራሻ: 22 ማዞርያ ከጎላጎል ፊት ለፊት 100 ሜትር ገባ ብሎ

የ22 ሙሉ ወንጌል ወጣቶች እና ታዳጊዎች /22 Full gospel youth & teenagers ministry

04 Dec, 10:20

🔥 የወጣቶች የቅዳሜ ፕሮግራም 🔥
🔖ከእግዚአብሔር ጋር ያለ ህብረት በሚል ርዕስ የጀመርነውን ትምህርት የምናጠቃልልበት ፕሮግራም ላይ በመገኘት እንዲማሩ በጌታ ፍቅር ጋብዘንዎታል
🗓የመጨረሻው ክፍል
🗓ህዳር 28
ቅዳሜ ከ12:00 ሰዓት ጀምሮ
22 ሙሉ ወንጌል ወጣቶች አገልግሎት

የ22 ሙሉ ወንጌል ወጣቶች እና ታዳጊዎች /22 Full gospel youth & teenagers ministry

03 Dec, 15:59

🔥የወጣቶች የቅዳሜ ፕሮግራም 🔥
🔖ከእግዚአብሔር ጋር ያለን ህብረት
📖“በእኔ ኑሩ እኔም በእናንተ። ቅርንጫፍ በወይኑ ግንድ ባይኖር ከራሱ ፍሬ ሊያፈራ እንዳይቻለው፥ እንዲሁ እናንተ ደግሞ በእኔ ባትኖሩ አትችሉም።”
— ዮሐንስ 15፥4
📌ቅዳሜም ይህ ትምህርት የሚቀጥል ሲሆን ለሌችንም እየጋበዝን በመምጣት ከቃሉ እንማር
22 ሙሉ ወንጌል አማኞች ቤተክርስቲያን ወጣቶች አገልግሎት

የ22 ሙሉ ወንጌል ወጣቶች እና ታዳጊዎች /22 Full gospel youth & teenagers ministry

03 Dec, 06:23

🔥 Coming Soon 🔥
🌍 Mission Day
🥁 Special Teenagers Day   
📖 "Go therefore and make disciples of all nations, baptizing them in the name of the Father and of the Son and of the Holy Spirit.”
— Matthew 28:19  

👔👗 Dress Code: Cultural clothes of unreached tribes!  

🔔 Invites you to be part of this exciting event. Stay tuned

22 Full Gospel Believers Church   
📍22 Mazoria,100m ahead in front of the Golagul building.

የ22 ሙሉ ወንጌል ወጣቶች እና ታዳጊዎች /22 Full gospel youth & teenagers ministry

01 Dec, 19:31

Teenagers Day recap
.
22 Full gospel teenagers ministry
22 Full Gospel Believers Church

#TeenagersDay #2017

የ22 ሙሉ ወንጌል ወጣቶች እና ታዳጊዎች /22 Full gospel youth & teenagers ministry

01 Dec, 18:32

🔖እንዲሁ ተወደሀል/ እንዲሁ ተወደሻል
🌅ይሄንን ምስል በማህበራዊ ድረገጾቻችን በማጋራት ለሁሉም እንዲደርስ እናድርግ
በአዲስ አበባ የሚደረገው የጀማ ወንጌል ስብከት አንድ አካል የሆነውን Digital Media Evangelism ከእኛ ጋር ይቀላቀሉ

የ22 ሙሉ ወንጌል ወጣቶች እና ታዳጊዎች /22 Full gospel youth & teenagers ministry

30 Nov, 05:44

🔥 ዛሬ የፕሮግራም ቀን ነው 🔥
🔖ከእግዚአብሔር ጋር ያለ ህብረት በሚል ርዕስ የጀመርነውን ትምህርት የምናጠቃልልበት ፕሮግራም ላይ በመገኘት እንዲማሩ በጌታ ፍቅር ጋብዘኖውታል
🗓ለሁለት ተከታታይ ሳምንታት
🗓ህዳር 21 እና ህዳር 28
ዛሬ ቅዳሜ ከ12:00 ሰዓት ጀምሮ
22 ሙሉ ወንጌል ወጣቶች አገልግሎት

የ22 ሙሉ ወንጌል ወጣቶች እና ታዳጊዎች /22 Full gospel youth & teenagers ministry

29 Nov, 11:01

Teaching series
💂‍♀️ "Guard your words"
🎙️ | With Mike|
✝️ “Those who guard their mouths preserve their lives; those who open wide their lips come to ruin".
---------- Proverbs 13:3 (NRSV)
🎤 Worship
🎲 | Activities |
📅 Saturday | 9:00 LT
🕒 Don't miss out!

22 Full gospel teenagers ministry

22 Full Gospel believers Church   
📍22 Mazoria,100m ahead in front of the Golagul building.

#Teachingseries #Communication

የ22 ሙሉ ወንጌል ወጣቶች እና ታዳጊዎች /22 Full gospel youth & teenagers ministry

29 Nov, 09:32

እናንት የትኛውን ክፍል እያጠናችሁ ነው?
📖የሮሜ መፅሐፍ ጥናት ክፍል 2 (Season 2) በሁሉም ህብረቶች የተጀመረ ሲሆን እናንተም በዚህ ሳምንት በህብረታችሁ በመገኘት በጋራ ቃሉን እንድናጠና ጋብዘናችኋል።
🔖የህበረቶቻችን ቀኖች
አርብ ማታ 12:00-1:30
ቅዳሜ 9:00-11:00
እሁድ 9:00-11:00
እሁድ ማታ 12:00-1:00
22 ሙሉ ወንጌል ወጣቶች አገልግሎት

የ22 ሙሉ ወንጌል ወጣቶች እና ታዳጊዎች /22 Full gospel youth & teenagers ministry

19 Nov, 08:09

🔥Pray /Care /Share Recap🔥

📖“ የእግዚአብሔርንም ምሥጢር እርሱንም ክርስቶስን እንዲያውቁ እጋደላለሁ፤” ቆላስይስ 2፥2

🔖በወጣቶች ወንጌል ስርጭት ዘርፍ ተዘጋጅቶ የነበረ ፕሮግራም በጥቂቱ

22 ሙሉ ወንጌል ወጣቶች አገልግሎት

የ22 ሙሉ ወንጌል ወጣቶች እና ታዳጊዎች /22 Full gospel youth & teenagers ministry

17 Nov, 19:01

🔥Pray - Care -Share 🔥
🔖ወንጌልን በትምህርት ቤታችን፣ በመስሪያ ቤታችን እንዲሁም በአካባቢያችን በነዚህ መንገዶች ለሌሎች መመስከር እንችላለን።
🗓በዚህ ፅሁፍ እንዴት ወንጌልን ለሰዎች ማካፈል እንደምንችል እንመለከታለን
የ22 ሙሉ ወንጌል ወጣቶች ወንጌል ስርጭት አገልግሎት

የ22 ሙሉ ወንጌል ወጣቶች እና ታዳጊዎች /22 Full gospel youth & teenagers ministry

17 Nov, 18:59

በ22 ሙሉ ወንጌል ወጣቶች አገልግሎት ዘውትር እሁድ ከጠዋቱ 2:00 ሰዓት እስከ 4:00 ሰዓት ድረስ ወንጌል ስርጭት የምንወጣበት ጊዜ ነው።
🔖በዚህ አገልግሎት መሣተፍ የምትፈልጉ ሁሉ በዚህ ቀን ብትገኙ አብራችሁን በእግዚአብሔር መንግስት ስራ ላይ ተሳታፊ ትሆናላችሁ።
የ22 ሙሉ ወንጌል ወጣቶች ወንጌል ስርጭት አገልግሎት

የ22 ሙሉ ወንጌል ወጣቶች እና ታዳጊዎች /22 Full gospel youth & teenagers ministry

16 Nov, 14:46

Elroi fasting and prayer
Sunday 4:00
22 Full gospel teenagers ministry

የ22 ሙሉ ወንጌል ወጣቶች እና ታዳጊዎች /22 Full gospel youth & teenagers ministry

16 Nov, 10:22

🥁ዛሬ የፕሮግራም ቀን ነው 🥁
🥁ወንጌልን ለሌሎች እንዴት ማካፈል እችላለሁ?🥁
📖“ የእግዚአብሔርንም ምሥጢር እርሱንም ክርስቶስን እንዲያውቁ እጋደላለሁ፤” ቆላስይስ 2፥2
ዛሬ ክ12:00 ሰዓት ጀምሮ
🔖በወጣቶች ወንጌል ስርጭት ዘርፍ የተዘጋጀ ልዩ ፕሮግራም
22 ሙሉ ወንጌል ወጣቶች አገልግሎት

የ22 ሙሉ ወንጌል ወጣቶች እና ታዳጊዎች /22 Full gospel youth & teenagers ministry

15 Nov, 18:04

🎉 Family Day 🎉
🎯 "Missing the Mark"
✝️ “Since all have sinned and fall short of the glory of God.”
— Romans 3፥23(NRSV)
🍽 Fruits | 🎂 Birthday Celebrations |
📅 Saturday | 9:00 LT
🕒 Don't miss out!
.
.
22 Full gospel teenagers ministry
22 Full Gospel Believers Church

#FamilyDay2017 #MissingTheMark

የ22 ሙሉ ወንጌል ወጣቶች እና ታዳጊዎች /22 Full gospel youth & teenagers ministry

15 Nov, 14:52

🥁ሰላም ወጣቶች እንዴት ናችሁ?🥁

🤳 ይሄ በወጣት አገልግሎት ሚዲያ ቲም የተከፈተ የTiktok አካውንታችን ነው

🔥በቀጣይ በምንለቀው Video ቀድማችሁ Comment ላደረጋችሁ ሽልማት አዘጋጅተናል

👇አካውንቱን ከዚህ በታች የምታገኙት ሲሆን ለሌሎችም በማጋራት አብራችሁን ሁኑ

https://www.tiktok.com/@22.fgbc.youth.min?_t=8rNWbFv8K0u&_r=1

የ22 ሙሉ ወንጌል ወጣቶች እና ታዳጊዎች /22 Full gospel youth & teenagers ministry

15 Nov, 11:55

🥁ሙዚቃ መማር ለምትፈልጉ መልካም ዜና!

🎼 meleket music school🎶
የቤተክርስቲያናችን ሙዚቀኛ እና አገልጋይ ኢዩኤል ሳልለው በግል የሙዚቃ መሣርያ ትምህርት መማር ለምትፈልጉ በሙሉ ምዝገባ ጀምሯል።
🎹 በአሁን ሰዓት ምዝገባ ተጀምሯል።
📱0919171553
     0703731256
በነዚህ ስልክ ቁጥሮች ደውለው መመዝገብ ይችላሉ
🎼 meleket music school🎶

የ22 ሙሉ ወንጌል ወጣቶች እና ታዳጊዎች /22 Full gospel youth & teenagers ministry

15 Nov, 05:26

#Campus_Program

🥁 የ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ዩንቨርስቲ መግቢያ ፈተና ለወሰዱ ተማሪዎች

እሁድ🕘 9:00 ሰዓት

# Don't_miss_it!

#Campus_Ministry

22 ሙሉ ወንጌል የወጣቶች አገልግሎት

የ22 ሙሉ ወንጌል ወጣቶች እና ታዳጊዎች /22 Full gospel youth & teenagers ministry

14 Nov, 18:16

https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSc8eliqznFrhjQlbgBzm_8VI_1TQtiT3EFxSl_5mvMKBxHp3w/viewform?usp=pp_url

የ22 ሙሉ ወንጌል ወጣቶች እና ታዳጊዎች /22 Full gospel youth & teenagers ministry

14 Nov, 18:16

🎁የሮሜ መልዕክት ጥናት 📖1:1 - ሮሜ 3:20 ክፍል 1(Season 1) ጥያቄና መልስ ዉድድር አሁን ይጀምራል🎁
ጥያቄቹን መመለስ ብቻ ሳይሆን ቀድሞ መመለስ አሸናፊ ያደርጋል፤ ሽልማትም ተዘጋጅቷል!
👇🏽👇🏽👇🏽ከታች የምታገኙት ሊንክ በመጫን ጥያቄዎቹን መመለስ ይችላሉ...

የ22 ሙሉ ወንጌል ወጣቶች እና ታዳጊዎች /22 Full gospel youth & teenagers ministry

13 Nov, 20:48

🥁ወንጌልን ለሌሎች እንዴት ማካፈል እችላለሁ?🥁
📖“ የእግዚአብሔርንም ምሥጢር እርሱንም ክርስቶስን እንዲያውቁ እጋደላለሁ፤” ቆላስይስ 2፥2
ቅዳሜ ህዳር 7 ከ 12:00 ሰዓት ጀምሮ
🔖በእለቱ ለሌሎች ወንጌልን እየመሰከርንን እና ሰዎችን እየጋበዝን እንገኝ
🔖በወጣቶች ወንጌል ስርጭት ዘርፍ የተዘጋጀ ልዩ ፕሮግራም
22 ሙሉ ወንጌል ወጣቶች አገልግሎት

የ22 ሙሉ ወንጌል ወጣቶች እና ታዳጊዎች /22 Full gospel youth & teenagers ministry

13 Nov, 14:12

🎁የሮሜ መፅሐፍ ጥናት ጥያቄ እና መልስ ውድድር ዛሬ ይጀምራል 🎁
🔖በዚህ ዓመት በህብረቶቻችን እያጠናን ያለነውን የሮሜ መፅሐፍ ጥናትን  ክፍል 1(Season 1) መጨረሳችንን ተከትሎ ይህን ውድድር አዘጋጅተንላችኋል
📖ከሮሜ 1:1 - ሮሜ 3:20
ከእሮብ -አርብ ብቻ ውድድሩ የሚቆይ ይሆናል
22 ሙሉወንጌል የወጣቶች አገልግሎት

የ22 ሙሉ ወንጌል ወጣቶች እና ታዳጊዎች /22 Full gospel youth & teenagers ministry

13 Nov, 06:17

🔥እነሆ መዝሙር በቅርብ ቀን🔥
🔖በወጣት አገልግሎት ወርሺፕ ቲም የምታገለግው እህታችን ሉባባ ጋሻው  "ኢየሱስ ድል ነስቷል" በሚል ርዕስ አዲስ ዝማሬን በቅርብ ቀን እነሆ ትለናለች።
🔥የዚህ ዝማሬ ዋና መልእክት ማለትም የኢየሱስ ክርስቶስ ወንጌል ለሁሉም እንዲደርስ ለሌሎችም እንድታጋሩ በጌታ ፍቅር እንጠይቃችኋለን
22 ሙሉ ወንጌል ወጣቶች አገልግሎት

የ22 ሙሉ ወንጌል ወጣቶች እና ታዳጊዎች /22 Full gospel youth & teenagers ministry

12 Nov, 18:57

🥁Youth get together recap🥁
🔖Life sharing time with Micki & Tinsu
22 Full gospel youth ministry

የ22 ሙሉ ወንጌል ወጣቶች እና ታዳጊዎች /22 Full gospel youth & teenagers ministry

08 Nov, 04:26

የእናንተ የህብረት ቀን መቼ ነው?
🔖በዚህ ዓመት በህብረቶቻችን የሮሜን መፅሐፍ እያጠናን እንገኛለን
🔖 ኑ በህብረት የእግዚአብሔርን ቃል እናጥና
👇የህብረት ቀኖቻችን
አርብ ምሽት 12:00-1:30
ቅዳሜ ቀን 9:00-11:00
እሁድ ቀን 9:00-11:00
እሁድ ምሽት 12:00-1:30
📌ህብረት የሌላችሁ ወይም ህብረት ማድረግ ያቆማችሁ ካላችሁ በነዚህ ቀናት መጀመር ትችላላችሁ
የ22 ሙሉ ወንጌል ወጣቶች አገልግሎት

የ22 ሙሉ ወንጌል ወጣቶች እና ታዳጊዎች /22 Full gospel youth & teenagers ministry

07 Nov, 05:00

🥁ዛሬ በቤተክርስቲያናችን የአምልኮ ፕሮግራም አለ🥁
🎼ከዘማሪ ይድነቃቸው ተካ ጋር
🗓 ጥቅምት 28 ሐሙስ
ከምሽቱ 11:30 ጀምሮ

22 ሙሉ ወንጌል አማኞች አጥቢያ ቤተክርስቲያን

📍አድራሻ: 22 ማዞርያ ከጎላጎል ፊት ለፊት 100 ሜትር ገባ ብሎ

የ22 ሙሉ ወንጌል ወጣቶች እና ታዳጊዎች /22 Full gospel youth & teenagers ministry

06 Nov, 13:34

🔥ቅዳሜ የወጣቶች ፕሮግራም 🔥
🔖የህብረት እና የአንድነት ጊዜ
🎼አምልኮ
🎙Testimony time
🔥Campfire
12:00 ሰዓት
22 ሙሉ ወንጌል ወጣቶች አገልግሎት

የ22 ሙሉ ወንጌል ወጣቶች እና ታዳጊዎች /22 Full gospel youth & teenagers ministry

05 Nov, 12:31

Teaching Series Recap
💬 Diligence
🎬 Part 1
🎙️ | Mose |
✝️ “Go to the ant, you lazybones; consider its ways, and be wise.”
— Proverbs 6:6
🌟 Part 2 continues next Saturday! Don't miss out!
.
.
22 Full Gospel Teenagers Ministry
22 Full Gospel Believers Church

#Teachingseries #Diligence

የ22 ሙሉ ወንጌል ወጣቶች እና ታዳጊዎች /22 Full gospel youth & teenagers ministry

05 Nov, 06:05

🥁 ምህረቱ ለዘላለም ነውና የአምልኮ ምሽት
📖“ቸር ነውና፥ ምሕረቱ ለዘላለም ነውና እግዚአብሔርን አመስግኑ፤”መዝሙር 107፥1

🔥ምህረቱ ለዘላለም ነውና በሚል ርዕስ በተዘጋጀው ፕሮግራም እግዚአብሔር መልካም ጊዜን ሰጥቶን ነበር🔥

📌የወጣቶች ፕሮግራም የፊታችን ቅዳሜ የሚቀጥል ሲሆን የአንድነት ጊዜ(Get together time) ይኖረናል

22 ሙሉ ወንጌል ወጣቶች አገልግሎት

የ22 ሙሉ ወንጌል ወጣቶች እና ታዳጊዎች /22 Full gospel youth & teenagers ministry

05 Nov, 06:04

04 Nov, 06:31

📖 Weekly bible verse
🔖"ለእኔ ግን ወደ እግዚአብሔር መቅረብ ይሻለኛል፤ መታመኛዬም እግዚአብሔር ነው በጽዮን ልጅ በሮች ምስጋናህን ሁሉ እናገር ዘንድ"።
መዝሙር 73:28
🔖Intimacy with God
22 full gospel church youth ministry

የ22 ሙሉ ወንጌል ወጣቶች እና ታዳጊዎች /22 Full gospel youth & teenagers ministry

04 Nov, 05:55

🥁Youth get together time🥁
🔥Campfire out door service
🎙Worship time
🔖Testimony time
Saturday 12:00
📌Come & join us
22 Full gospel youth ministry

የ22 ሙሉ ወንጌል ወጣቶች እና ታዳጊዎች /22 Full gospel youth & teenagers ministry

03 Nov, 20:43

🥁የአምልኮ ምሽት🥁
🎼ዘማሪ ይድነቃቸው ተካ
🗓 ጥቅምት 28 ሐሙስ
ከምሽቱ 11 ሰዓት ጀምሮ
22 ሙሉ ወንጌል አማኞች አጥቢያ ቤተክርስቲያን

የ22 ሙሉ ወንጌል ወጣቶች እና ታዳጊዎች /22 Full gospel youth & teenagers ministry

03 Nov, 15:19

“እግዚአብሔርን ሁልጊዜ እባርከዋለሁ፥ ምስጋናውንም ዘወትር በአፌ ነው።”
(መዝሙረ ዳዊት 34፣ 1)
🔖እነዚህ ፅሁፎች በባለፈው በነበረን በወጣቶች ፕሮግራም ላይ ከፀሎት ርዕሶቻችን በተጨማሪ እግዚአብሔርን ምናመሰግንበት ብለን የዘረዘርናቸው ናቸው።

22 ሙሉ ወንጌል ወጣቶች አገልግሎት

የ22 ሙሉ ወንጌል ወጣቶች እና ታዳጊዎች /22 Full gospel youth & teenagers ministry

02 Nov, 15:10

🎼እየጠብቅናቹ ነው

22 ሙሉ ወንጌል ወጣቶች አገልግሎት

#Worship night #ምህረቱ ለዘላለም ነውና
📍 አድራሻ 22 ማዞሪያ ጎላጎል ፊት ለፊት 100 ሜትር ገባ ብሎ

የ22 ሙሉ ወንጌል ወጣቶች እና ታዳጊዎች /22 Full gospel youth & teenagers ministry

02 Nov, 05:30

ዛሬ በቤተክርስቲያናችን ምን ፕሮግራም አለ?
🎼ዛሬ ምህረቱ ለዘላለም ነውና የሚል ርዕስ የተዘጋጀ የአምልኮ ምሽት አለ

ስንት ሰዓት ይጀምራል ?
ፕሮግራማችን 11:30 ይጀምራል

ከኛ ምን ይጠበቃል?
🔖ከኛ የሚጠበቀው ሌሎችንም እየጋበዝን ስለ እግዚአብሔር ምህረት እግዚአብሔርን ለማመስገን ተዘጋጅተን በሰዓታችን መምጣት ብቻ ነው

22 ሙሉ ወንጌል ወጣቶች አገልግሎት

#Worship night #ምህረቱ ለዘላለም ነውና
📍 አድራሻ 22 ማዞሪያ ጎላጎል ፊት ለፊት 100 ሜትር ገባ ብሎ

የ22 ሙሉ ወንጌል ወጣቶች እና ታዳጊዎች /22 Full gospel youth & teenagers ministry

01 Nov, 20:20

🔥ምህረቱ ለዘላለም ነውና🔥
🥁ልዩ የአምልኮ ፕሮግራም 🥁
ነገ ቅዳሜ ጥቅምት 23 ከ 11:30 ጀምሮ
🔖ለአዲስ ሰዎች እየመሰከርን እና ሌሎችንም እየጋበዝን እንምጣ
የ22 ሙሉ ወንጌል ወጣቶች አገልግሎት
📍22 ማዞርያ ከጎላጎል ፊት ለፊት 100 ሜትር ገባ ብሎ

የ22 ሙሉ ወንጌል ወጣቶች እና ታዳጊዎች /22 Full gospel youth & teenagers ministry

01 Nov, 09:40

01 Nov, 07:12

⚡️ "ቆይቼ እግዚአብሔር ደጅ ጠናሁት፥ እርሱም ዘንበል አለልኝ ጩኽቴንም ሰማኝ።"
(መዝሙር 40፣ 1)
⌛️ ዘወትር ቅዳሜ 11 ሰዓት ለሁላችሁም ክፍት ነው
🧎‍♀‍➡️ በናዖስ የወጣቶች የፀሎት ዘርፍ የተዝጋጀ 🧎‍♂
⛪️ 22 ሙሉ ወንጌል ወጣቶች አገልግሎት

የ22 ሙሉ ወንጌል ወጣቶች እና ታዳጊዎች /22 Full gospel youth & teenagers ministry

31 Oct, 18:31

Teaching series
🐜 "Go to the ants"
🎙️ | With Mose |
✝️ “Go to the ant, you lazybones; consider its ways, and be wise.
-- Proverbs 6:6 (NRSV).”
🎤 Worship
🎲 | Card game |
📅 Saturday | 9:00 AM
🕒 Don't miss out!

22 Full gospel teenagers ministry

22 Full Gospel believers Church   
📍22 Mazoria,100m ahead in front of the Golagul building.

#Teachingseries #Diligence

የ22 ሙሉ ወንጌል ወጣቶች እና ታዳጊዎች /22 Full gospel youth & teenagers ministry

31 Oct, 18:23

🥁የሮሜ መፅሐፍ ጥናታችን ቀጥሏል🥁
🔖በዚህ ዓመት በህብረቶቻችን የሮሜን መፅሐፍ እያጠናን እንገኛለን
🔖 ኑ በህብረት የእግዚአብሔርን ቃል እናጥና
👇የህብረት ቀኖቻችን
አርብ ምሽት 12:00-1:30
ቅዳሜ ቀን 9:00-11:00
እሁድ ቀን 9:00-11:00
እሁድ ምሽት 12:00-1:30
የ22 ሙሉ ወንጌል ወጣቶች አገልግሎት

የ22 ሙሉ ወንጌል ወጣቶች እና ታዳጊዎች /22 Full gospel youth & teenagers ministry

31 Oct, 17:07

🥁ይመልሱ ይሸለሙ🥁
🎼ይሄ ስለ እግዚአብሔር ምህረት  የተዘመረ መዝሙር ሲሆን የዚህ መዝሙር ዘማሪ/ት ማነው ወይም ማነች?
📌ከታች በተያያዘው የመልስ መስጫ ላይ መልሶን ይምረጡ
ጥቅምት 23 ከ 11:30 ጀምሮ አይቀርም
🔖ምህረቱ ለዘላለም ነውና የአምልኮ ምሽት
22 ሙሉ ወንጌል ወጣቶች አገልግሎት

የ22 ሙሉ ወንጌል ወጣቶች እና ታዳጊዎች /22 Full gospel youth & teenagers ministry

30 Oct, 18:34

🎁ይመልሱ ይሸለሙ🎁
📖ይሄ ስለ እግዚአብሔር ምህረት  የሚናገር ጥቅስ በየትኛው የመፅሐፍ ቅዱስ ክፍል ይገኛል?
📌Comment ማስቀመጫው ላይ መልሶን ይምረጡ
ጥቅምት 23 ከ 11:30 ጀምሮ አይቀርም
🔖ምህረቱ ለዘላለም ነውና የአምልኮ ምሽት
22 ሙሉ ወንጌል ወጣቶች አገልግሎት

የ22 ሙሉ ወንጌል ወጣቶች እና ታዳጊዎች /22 Full gospel youth & teenagers ministry

29 Oct, 18:36

🥁ይመልሱ ይሸለሙ🥁
🎼ይሄ ስለ እግዚአብሔር ምህረት  የተዘመረ መዝሙር ሲሆን የዚህ መዝሙር ዘማሪ/ት ማነው ወይም ማነች?
📌ከታች በተያያዘው የመልስ መስጫ ላይ መልሶን ይምረጡ
ጥቅምት 23 ከ 11:30 ጀምሮ አይቀርም
🔖ምህረቱ ለዘላለም ነውና የአምልኮ ምሽት
22 ሙሉ ወንጌል ወጣቶች አገልግሎት

የ22 ሙሉ ወንጌል ወጣቶች እና ታዳጊዎች /22 Full gospel youth & teenagers ministry

29 Oct, 05:19

📖 Weekly bible vers
22 full gospel church youth ministry

የ22 ሙሉ ወንጌል ወጣቶች እና ታዳጊዎች /22 Full gospel youth & teenagers ministry

29 Oct, 04:15

🥁ልዩ የስዕል ክህሎት ውድድር🥁
🗓እስከ ህዳር 21 የሚቆይ
🔖ክርስትያናዊ እሴቶች እና መልእክቶች ያላቸውን ስዕል በማቅረብ ይወዳደሩ
📌በወጣቶች አርት ቲም የተዘጋጀ
🔖ስዕላችሁን በቅድሚያ ፎቶ በማንሳት በነዚህ አካውንቶች በመላክ ይወዳድሩ👇👇
📌የምትወዳደሩበትን ስዕል በአካል የምታቀርቡበትን ቀን የምናሳውቃችሁ ይሆናል
@Bukelya
@Deswamanwa
22 ሙሉ ወንጌል ወጣቶች አገልግሎት

የ22 ሙሉ ወንጌል ወጣቶች እና ታዳጊዎች /22 Full gospel youth & teenagers ministry

28 Oct, 18:11

🎁ይመልሱ ይሸለሙ🎁
🎼ይሄ ስለ እግዚአብሔር ምህረት  የተዘመረ መዝሙር ሲሆን የዚህ መዝሙር ዘማሪ/ት ማነው ወይም ማነች?
📌ከታች በተያያዘው የመልስ መስጫ ላይ መልሶን ይምረጡ
ጥቅምት 23 ከ 11:30 ጀምሮ አይቀርም
🔖ምህረቱ ለዘላለም ነውና የአምልኮ ምሽት
22 ሙሉ ወንጌል ወጣቶች አገልግሎት

የ22 ሙሉ ወንጌል ወጣቶች እና ታዳጊዎች /22 Full gospel youth & teenagers ministry

27 Oct, 21:09

🥁 ሁላችንም ወጣቶች ይሄን ፎቶ Profile እና Story በማድረግ ለሌሎች ስለ እግዚአብሔር ምህረት እና ቸርነት  እናጋራቸው

📖“ቸር ነውና፥ ምሕረቱ ለዘላለም ነውና እግዚአብሔርን አመስግኑ፤”መዝሙር 107፥1

📌ምህረቱ ለዘላለም ነውና በሚል ርዕስ በተዘጋጀው የአምልኮ ምሽት ላይ አዳዲስ ሰዎችን እንዲሁም ሌሎችንም በመጋበዝ እንገኝ

ቅዳሜ ጥቅምት 23 አይቀርም

22 ሙሉ ወንጌል ወጣቶች አገልግሎት

የ22 ሙሉ ወንጌል ወጣቶች እና ታዳጊዎች /22 Full gospel youth & teenagers ministry

27 Oct, 19:49

🥁ልዩ የሞያ ስልጠና🥁
🔖በአጋፔ አገልግሎት ዘርፍ የተዘጋጀ
🗓ለ 3 ቀናት የሚሰጥ
📌የፈሳሽ ሳሙና ማዘጋጀት ስልጠና እና የስራ እድል
☎️ለመመዝገብ በዚህ ስልክ ይደውሉ-0935441706
22 ሙሉ ወንጌል ወጣቶች አገልግሎት

የ22 ሙሉ ወንጌል ወጣቶች እና ታዳጊዎች /22 Full gospel youth & teenagers ministry

27 Oct, 03:48

🥁ልዩ የአምልኮ ምሽት🥁
🔖ምህረቱ ለዘላለም ነውና
🥁ጥቅምት 23 ቅዳሜ
🎙ዘማሪ ሰለሞን ቡላ
🎼የወጣቶች ወርሺፕ ቲም
📖“ቸር ነውና፥ ምሕረቱ ለዘላለም ነውና እግዚአብሔርን አመስግኑ፤”መዝሙር 107፥1
22 ሙሉ ወንጌል ወጣቶች አገልግሎት

የ22 ሙሉ ወንጌል ወጣቶች እና ታዳጊዎች /22 Full gospel youth & teenagers ministry

26 Oct, 18:11

🥁Thank you🥁
22 Full gospel youth & teenagers ministry

የ22 ሙሉ ወንጌል ወጣቶች እና ታዳጊዎች /22 Full gospel youth & teenagers ministry

26 Oct, 06:50

📣ዛሬ የፕሮግራም ቀን ነው
🎙ከእግዚአብሔር ጋር ያለ ህብረት
🔖ኑ ለመፀለይ፣ ጌታን በህብረት ለማምለክ እና ከቃሉ ለመማር እንሰባሰብ
ዘውትር ቅዳሜ 12:00 ሰዓት
22 ሙሉ ወንጌል ወጣቶች አገልግሎት

የ22 ሙሉ ወንጌል ወጣቶች እና ታዳጊዎች /22 Full gospel youth & teenagers ministry

25 Oct, 20:06

Teaching series Part II
🎙️ | Daniel Gemechu |
✝️ “The fear of the LORD [is] the beginning of wisdom; and the knowledge of the holy [is] understanding.”
— Prov 9፥10 (MKJV)
🎤 Worship
🎲 | Activities |
📅 Saturday | 9:00 AM
🕒 Don't miss out!

22 Full gospel teenagers ministry

22 Full Gospel believers Church   
📍22 Mazoria,100m ahead in front of the Golagul building.

#Teachingseries #Fearofthelord

የ22 ሙሉ ወንጌል ወጣቶች እና ታዳጊዎች /22 Full gospel youth & teenagers ministry

24 Oct, 07:26

🥁Saturday Youth service🥁
🔖Intimacy with God
🎼Worship with youth worship team
🎙God's word with Efrem
📝Special activities
Saturday 12:00
🔖Come & join us
22 Full gospel Youth ministry

የ22 ሙሉ ወንጌል ወጣቶች እና ታዳጊዎች /22 Full gospel youth & teenagers ministry

23 Oct, 05:34

🎙ከእግዚአብሔር ጋር ያለ ህብረት
📖የጀመርነው ተከታታይ ትምህርት በቀጣይም ይቀጥላል
📖“ወደ እግዚአብሔር ቅረቡ ወደ እናንተም ይቀርባል።...” ያዕቆብ 4፥8
22 ሙሉ ወንጌል ወጣቶች አገልግሎት

የ22 ሙሉ ወንጌል ወጣቶች እና ታዳጊዎች /22 Full gospel youth & teenagers ministry

22 Oct, 17:54

📖 Weekly bible verse
🔖“አምላኬ፥ አምላኬ፥ ወደ አንተ እገሠግሣለሁ፤ ነፍሴ አንተን ተጠማች፥ ሥጋዬ አንተን እንዴት ናፈቀች እንጨትና ውኃ በሌለበት በምድረ በዳ።”
— መዝሙር 63፥1
🔖Intimacy with God
22 full gospel church youth ministry

የ22 ሙሉ ወንጌል ወጣቶች እና ታዳጊዎች /22 Full gospel youth & teenagers ministry

22 Oct, 14:58

Teaching series Recap
🎬 Part 1
🎙️  | Daniel Gemechu |
✝️  “The fear of the LORD [is] the beginning of wisdom; and the knowledge of the holy [is] understanding.”
  — Prov 9፥10 (MKJV)

22 Full gospel teenagers ministry
22 Full Gospel believers Church

.

#Teachingseries #Fearofthelord

የ22 ሙሉ ወንጌል ወጣቶች እና ታዳጊዎች /22 Full gospel youth & teenagers ministry

20 Oct, 19:29

🥁ልዩ የአምልኮ ምሽት🥁
🔖ምህረቱ ለዘላለም ነውና
🥁ጥቅምት 23 ቅዳሜ
🎼ከወጣቶች ወርሺፕ ቲም ጋር
📖“ቸር ነውና፥ ምሕረቱ ለዘላለም ነውና እግዚአብሔርን አመስግኑ፤”መዝሙር 107፥1
22 ሙሉ ወንጌል ወጣቶች አገልግሎት

የ22 ሙሉ ወንጌል ወጣቶች እና ታዳጊዎች /22 Full gospel youth & teenagers ministry

19 Oct, 17:54

🧎‍♂️‍➡️" እግዚአብሔርን ፈልጉት ትጸናላችሁም፤ ሁልጊዜ ፊቱን ፈልጉ።"
            መዝሙረ ዳዊት 105:4

⌛️ዘወትር እሁድ ማታ ከ 12 ሰዓት ጀምሮ የሚደረግ የፀሎት ህብረት
    
💫በ22 ሙሉ ወንጌል ወጣቶች አገልግሎት💫

🛐 ሁላችሁም ተጋብዛቹሀል !    
🛐 ALL ARE WELCOME !

የ22 ሙሉ ወንጌል ወጣቶች እና ታዳጊዎች /22 Full gospel youth & teenagers ministry

19 Oct, 14:39

🥁Elroi fasting and prayer🥁

ሐዋርያት 1
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁷ እርሱም፦ አብ በገዛ ሥልጣኑ ያደረገውን ወራትንና ዘመናትን ታውቁ ዘንድ ለእናንተ አልተሰጣችሁም፤
⁸ ነገር ግን መንፈስ ቅዱስ በእናንተ ላይ በወረደ ጊዜ ኃይልን ትቀበላላችሁ፥ በኢየሩሳሌምም በይሁዳም ሁሉ በሰማርያም እስከ ምድር ዳርም ድረስ ምስክሮቼ ትሆናላችሁ አለ።
🗓️ Sunday | 4:00
22 Full gospel teenagers ministry

የ22 ሙሉ ወንጌል ወጣቶች እና ታዳጊዎች /22 Full gospel youth & teenagers ministry

19 Oct, 05:29

📣ዛሬ የፕሮግራም ቀን ነው
🎙ከእግዚአብሔር ጋር ያለ ህብረት
🔖ሌሎችንም በመጋበዝ እንምጣ
ዘውትር ቅዳሜ 12:00 ሰዓት
22 ሙሉ ወንጌል ወጣቶች አገልግሎት

የ22 ሙሉ ወንጌል ወጣቶች እና ታዳጊዎች /22 Full gospel youth & teenagers ministry

18 Oct, 09:03

Teaching series
🎙️ | Daniel Gemechu |
✝️ “The fear of the LORD [is] the beginning of wisdom; and the knowledge of the holy [is] understanding.”
— Prov 9፥10 (MKJV)
🎤 Worship
🎲 | Card game |
📅 Saturday | 9:00 AM
🕒 Don't miss out!

22 Full gospel teenagers ministry

22 Full Gospel believers Church   
📍22 Mazoria,100m ahead in front of the Golagul building.

#Teachingseries #Fearofthelord

የ22 ሙሉ ወንጌል ወጣቶች እና ታዳጊዎች /22 Full gospel youth & teenagers ministry

18 Oct, 04:24

🥁የመዝጊያ ፕሮግራም 🥁
🔖“ብዘገይ ግን፥ በእግዚአብሔር ማደሪያ ቤት መኖር እንዴት እንደሚገባ ታውቅ ዘንድ እጽፍልሃለሁ፤ ቤቱም የእውነት ዓምድና መሠረት፥ የሕያው እግዚአብሔር ቤተ ክርስቲያን ነው።”
  1ኛ ጢሞቴዎስ 3፥15
🔖ቅዳሜ 8:00

⚠️ ለ Anagkazo ባች ብቻ የተዘጋጀ !!
የ22 ሙሉ ወንጌል ታዳጊዎች አገልገሎት

የ22 ሙሉ ወንጌል ወጣቶች እና ታዳጊዎች /22 Full gospel youth & teenagers ministry

15 Oct, 18:56

🎙ከእግዚአብሔር ጋር ያለ ህብረት
📖የጀመርነው ተከታታይ ትምህርት ይቀጥላል
📖“በእኔ ኑሩ እኔም በእናንተ። ቅርንጫፍ በወይኑ ግንድ ባይኖር ከራሱ ፍሬ ሊያፈራ እንዳይቻለው፥ እንዲሁ እናንተ ደግሞ በእኔ ባትኖሩ አትችሉም።”
ዮሐንስ 15፥4
🗓 ቅዳሜ ጥቅምት 9
12:00 ሰዓት ጀምሮ
🔖ሌሎችም በመጋበዝ እንገኝ
22 ሙሉ ወንጌል ወጣቶች አገልግሎት

የ22 ሙሉ ወንጌል ወጣቶች እና ታዳጊዎች /22 Full gospel youth & teenagers ministry

15 Oct, 10:23

↩️ Family Day recap
✝️ “Therefore putting away lying, let each man speak truth with his neighbor, for we are members of one another.”
— Eph 4፥25 (MKJV)

22 Full gospel teenagers ministry

#FamilyDayrecap2017