ስለ እናት ፍቅር @yenatepkl Channel on Telegram

ስለ እናት ፍቅር

@yenatepkl


እናቱን ለሚወድ ለሚያከብር ትክክለኛ channel
ሀሳብ አስተያየት ካለቹ
👇👇👇👇👇👇👇👇
👉 @Yemum_Lije 👈

















ስለ እናት ፍቅር (Amharic)

ይህ ትራንስልቡ ከስላሳ ሀኚ ዶውናልል ለወጣቶች ናቸው። ይህ ትራንስልቡ ማቅረብን እና ሌላም ለሚወድም ለሚያከብር ትክክለኛ ያግኙ:: ለእናቱ፣ ፍቃድን ለሚያከብሩ ይህን ትርጉም ሲሆን፣ አስተያየት ካለቹ ተመልከቱ። በመተውለው ለከባቢ መዝገበ ቃል ለራሳችን እናት ፍቅር ተመታት። ብቻ በቁሳው እና ድንጋይ እንቅስቃሴ እናት ፍቅር ነው ይሆናል። እናት ፍቅር ከመሰለፈ በፊት ለሁለት በሆነ ሳይበረከብም ለመምረጥ ሊበቀል እንደሚችል አሰብሽ::

ስለ እናት ፍቅር

05 May, 08:24


<iframe width="560" height="315" src="https://www.youtube.com/embed/QaKzDRnToa0?si=knVlasvxWADewALy" title="YouTube video player" frameborder="0" allow="accelerometer; autoplay; clipboard-write; encrypted-media; gyroscope; picture-in-picture; web-share" referrerpolicy="strict-origin-when-cross-origin" allowfullscreen></iframe>

ስለ እናት ፍቅር

05 May, 08:03


❤️እንኩዋን አደርሳቹ
መልካም በዓል
ይሁንላቹ ❤️

ስለ እናት ፍቅር

05 May, 07:53


❤️❤️ስለ እናት ፍቅር❤️❤️

በዚህ ግዜ ነበር ሕይወት ትልቅ እድል ይዛ የመጣችላት ለኦፕራ ዊንፍር በቺጋግጎ ይሰራ የነበረ WJZ-tv የታባለ ጣቢያ በግዜዉ በዛ ጣቢያ ብዙም ተደማጭነት ያለነበረዉን ቶክሾ መታ እንድትሞክር ጥያቄ አቀርቡላት ኦፕራም ደስ ከማለተዋ የተነሳ ጉዋደኞችዋን ማማከር ጀመረች ነገር ግን የብዞች ምላሽ እንዳተጂ ነበረ ምክኛቱም እዚህ የገተመስሽ እዛም እንዳይገትምሽ ብለዉ ነበር የኦፕራ መለሰ ሳለሞክር ከምቀር ሞክሬ ባየሳካልኝ ይሻላል በማለት ጉዞዋን ወደ ቺጋጎ WJT-tv አደረገች በጣቢያዉ ከፍተኛ ተደማጭነት እያገኝች መጣች የቶክሾዉን ስም ኦፕራ ዊንፊሬ ቶክ ሾ በማለት ወደራስዋ ስም ቀየራች የስዋ ቶክ ሾ የመያቶክረዉ በሀይማኖት በፖለቲካ እና በማበራዊ ጉዳይ ላይ ይዘጋጅ ነብረ የኦፕራ ዊንፍሪ ቶክ ሾ ከ1986_2011 ለ25 አመታት በተውዳጅነት ቆይትዋለ ከቺጋጎ አለፎ በመለው አሜሪካ እና በአለም አቀፍ ከፍተኛ ተወዳጅነት የነበረው ቶክ ሾ ነበረ ካቀረበቻቸዉ እንግዶች መሃከል ባራክ ኦባም ማይክል ጃክስን እና ለሎችም አሉ በ2008 በተደረገው የአሜረካ መርጫ ለኦባማ መመረት ከፊተኛ አስተዋፆ አድርጋለች በአሜርካ በችሀኛ ጥቁር አሜረካዊ ቢሊነር እሲዋ ቢቻ ናት በ2013 የመገናኛ ብዙሃን ለዉት አምችጪ በመባለ በወክቱ የአሜሪካ ፕሪዝዳንት ከነበረዉ ባራክ ኦባማ ተሸልማለች ኦፕራ ዊንፍሪ ከሃርባርድ እና ዱካ ዩንቨርስቲ የክበር ዶክትሬት ተሽለማልች ብዙ የተለያዩ ሸልማቶችህንም አሽንፋልች በበጎ ስራም በአለም አቀፍ ደረጃ ስማቸዉ ከሚትጥቀሱ ግንባር ቀደም ሰዎች መሃከል ኦፕራ ዊንፊሬ አንድዋ ናት ስለተከታአተላችሁ ከልቤ አምስግናለዉ

@yemamlije @yemamlije @yemamlije

ስለ እናት ፍቅር

01 May, 10:15


👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆

የስኬታማ ሰዎች ታሪክ ማየት

ስለ እናት ፍቅር

01 May, 10:07


https://www.youtube.com/channel/UCqxsvfEerIwngGwtWss5lxQ

ስለ እናት ፍቅር

01 May, 10:00


አርግዛ ወልዳ ነበረ ቢሆንም ያለ ጊዜው ከመወለዱ የተነሳ ልጁ ሊሞት ችሏል
ዛሬ ላይ ሆና ያንን ስቃይ ስታስበው በሰዓቱ እራሴን ላጠፋ አስቤ ነበር
ነገር ግን እንዴት አድርጌ እራሴን እንደማጠፋ አላወኩም ነበረ
እንደ ዛሬው የኢንተርኔት ዘመን ቢሆን ኖሮ ደራሲን አጥፍቼ ነበረ
የዚህ ሁሉ ችግር መደራረብ ኦፕራን ተስፋ አስቆርጧት ነበረ ነገር ግን
የውስጧን በውስጧ በመያዝ ዝምታን መረጠች
ኦፕራ መጀመሪያ ከምትማርበት ትምህርት ቤት በመቀየር ወደ በኒክሌት
ሁለተኛ ደረጃ ትምርትዋን ጀመረች ከስዋ ጋር ይማሩ የነበሩ የክፍሉዋ ልጆች
ከስዋ ቤተሰብ አንፃር የተሻለ የኢኮኖሚ አቅም የነበራቸው ነበሩ
ኦፕራ የነሱን ላይፍ ስታይል በማየት እንደነሱ ለመሆን ከመፈለግዋ የተነሳ
ከእናትዋ በተደጋጋሚ እየሰረቀች ማስችገር ጀመረች እናትየዋም
ልጅዋ ከአቅሟ በላይ መሆኑን ስታይል በድጋሚ ወደ አባቷ ላከቻት
ኦፕራ ይህንን ጊዜ ስታስታውስ የህይወቴ ለውጥ የጀመረው እዚጋ ነው ትላለች
አባቴ አሁን በየሳምንቱ መጽሐፍ እየገዛ ያመጣላት ነበር እሷም በርትታ በማጥናት
ጎበዝ ተማሪ ሆነች
በምትማርበት ትምህርት ቤት በ17 ዓመቷ በሚስ ብላክ ቴንስ የቁንጅና
ውድድር ማሸነፍ ችላለች ይህንንም ተከትሎ በአካባቢው ዝነኛ መሆን ቻለች
በአካባቢው የነበረው የሬዲዮ ጣቢያበዜና አንባቢነት እንድትሰራ በመጠየቃቸው
እዛ ለሁለት ዓመት መስራት ይችላለች በድጋሚ በትምህርት ቤታቸው
በስነጽሁፍ እና ግጥም ውድድር በማሸነፍ ከቴነስ ስቴት ዩኒቨርስቲ ስኮላርሺፕ አገኘች
በዩኒቨርስቲው በቋንቋና ስነጽሁፍ ዘርፍ ተምራ በመመረቋ በ1976 በሀገር ውስጥ
የሚሰራ የዜና አገልግሎት wTVF-TV ተቀላቀለች በሲራዋ ብርቱ ነበረች ነገር ግን
የጣቢያው ኃላፊ ኦፕራን ወደ ቢሮ በመጥራት ያዋራት ጀመረ
ኦፕራ ለዜና አገልግሎት አቶኚም ለምን ካልሺኝ አንደኛ ፊትሽ ለዜና አይሆንም
ሁለተኛ ጸጉርሽ ከርዳዳ ነው ሉጫ አይደለም ሦስተኛ ስታነቢ ብዙ ግዜ ቃላትን
እየሳትሽ እይተቸገርሽ ነዉ በማለት ከዜና አንባቢነት ወርዳ እታች ላይ እንድሰራ
አደረጋት ነገር ግን እዚጋም አላበቃም ከትንሽ ግዜ በዋላ ከስራ አባረራት

@ yemumlije @yemumlije @yemumlije

በ9 ዓመትዋ ከመደፈር ወደ ቢሊነር ኦፕራ ዊንፍሪይ


ታሪኩ ይቀጥል የምትሉ 👍👎

ስለ እናት ፍቅር

30 Apr, 20:07


@Yemamlije
ኦፕራ

በ1954 january 29 በአሜሪካ ሚሲሲፒ ከአባትዋ በርነን ዊንፍሬይ እና ከእናትዋ በርኒታ ሊ ወደዚች ምድር ተቀናቀለች
ቤተሰብዋ ድሃ ከመሆናቸው የተነሳ እናትዋ በርኒታ ሊ ለኦፕራን ለእናትዋ በመተው ኑሮዋን ለማሻሻል በማሰብ ወደ ሰሜን
ሜልዋዋዉ አቀናች አያትየዋ ማሳደግ ጀመረች የልጅ ልጅዋን ስም ከመጽሐፍ ቅዱስ በህሩት መጽሐፍ ላይ ካለችው
ኦርፓ የሚለውን ስም በመውሰድ ለልጅ ልጅዋ ኦርፓ በማለት ስም አወጣችላት
ቤተሰቡና የአካባቢው ነዋሪዎች ለመጥራት አመቺ ስላልነበረ ኦርፓ የሚለው ስም በመተው ኦፕራ ማለት መጥራት ጀመሩ
አያትየዋ የሃይማኖት ሰው ነበሩ እና ኦፕራን ከራስዋ ጋር ወደ ቤተ ክርስቲያን የወስዷት ነበረ በተጨማሪ
ማንበብ አስተማሯት ኦፕራ ሶስት አመት ሳይሞላት የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶችን ማንበብ ጀመረች አያትም
የኦፕራን ለውጥ በማየት ሰባኪዋ በማለት ትጠራት ነበር የኦፕራ ቤተሰቡ በጣም ደሃ ከመሆናቸው የተነሣ አያትየዋ
ለኦፕራ ልብስ መግዛት ስላቃታቸው የድንች መዳበርያ በመቅደድ እንደ ልብስ የአለብሷት ነበረ እኩያዋ
የሆኑ የሰፈር ልጆች ልብሶን በማየት ይሳለቁባት ነበር
ኦፕራ በልጅነቷ ዕቃቃ ስትጫወት በአጠገቧ የነበሩት ማንኛዉንም እቃዎችን ኢንተርቪው ስታደርግ ያየችው
አያትዋ አይ ልጄ የማይሆን ነገር በልጅነትሽ መመኘት ጀመርሽ ባይሆን ከኛ የተሻለ ህይወት እንድትኖሪ
በነጮች ቤት የጽዳት ስራ ብትሰሪው አዝነውልሽ ጥሩ ክፍያ ይከፍሽ ይሆናል በማለት ብዙም ስለ ህይወት
ትርጉሙ ላልገባ ለኦፕራ ትነግራት ነበረ በሰዓቱ አያትየዋ የፅዳት ስራ ትስራ ነበረ
እድሜዋ ስድስት ሲሞላ እናትየዋ በመምጣት ኦፕራን ወደ ምትኖርበት ከተማ ይዛት ሄደች
የኦፕራ የህይወት ፈተና እዚጋ እየባሰ መጣ እናትየዋም ለሁለተኛ ጊዜ በማርገዝ ልጅ ወለደች
ከተወለደችው ልጅ ጋር ተከትሎ ህይወት እየከበዳቸው ከመምጣቱ የተነሳ ኦፕራን ፀጉር አስተካካይ
ወደሆነው አባቱዋጋ ናሽቢል ቴንስ ላከቻት ከግዜያት በዋላ ኦፕራን ወደ ራስዋ በማምጣት አብራት
መኖር ጀመረች በዚህ ጊዜ እናትየዋ ቤት በማኖርበት ጊዜ ከአጎቷ እና ከቤተሰቦቿ የድብደባ
የፆታ ይደርስባት ጀመረ በዚህም በዘጠኝ ዓመቷ ተደፈረች በአስራ አራት ዓመቷ ወልዳ ነበረ
ይቀጥላል_—---------------------------------------------
የፊደላት ስተት ካል የቅርታ በ Ai ስለፃፍኩ ነዉ

@yemamlije @yemamlije @yemamlije

ስለ እናት ፍቅር

30 Apr, 18:02


የጀገነዋን የኦፕራ ታሪክ ይቅረብልን የምትሉ 👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿

ስለ እናት ፍቅር

24 Apr, 08:45


❤️ ስለ እናት ፍቅር ❤️


ትንፋሽሽ፣ ጥሎሽ መሸሹን፣

የፊትሽ ወዝ ማጠፈፉን

አካል ቁመናሽ መርገፉን

ሰማሁ እናቴ ሰማሁ፣

አይቻል የለ ችያለሁ።

በዝምታ ተውበሽ

በሰው ሸክም ተሞሽረሽ

በኡኡታ ...

በዋይታ ...

መሸኘትሽን ሰማሁት

አይቻል የለ ቻል አ'ረኩት

የሆንሽውን ሳልጠይቅሽ ሳትነግሪኝ

ጎንሽ ሆኜ ሳላዋይሽ ሳታዋይኝ

ሞተሽ ቀብርሽ ሳልቆምልሽ ከቀረሁኝ

እናቴ ሆይ! ፍረጂልኝ ፍረጂብኝ

ምን ላድረገው? ምን ታረጊኝ?



ስደት ዶጋ አመድ ያድርግህ!

እንደ እናቴ ትንፋሽ ይንሳህ!

ምንስ ብትነፍግ ብታሳጣ

ካገር ውጪ ብታወጣ

የናቴን! የናቴን እንኳን

የመጨረሻ ሽኝቷን

እንዴት! ከዓይኔ ታርቅ

እንዴት! ከእግሬ ትነጥቅ

አዎን! ግድየለም!

ሞት መቼም ለኛ አዲስ አይደለም

ግን! እናትን ያህል ነገር

እንዴት ታሳጣኝ ቀብር?



ምነው እናቴ አንችስ!

ናፍቆትሽን እስክወጣ

ከሄድኩበት እስክመጣ

ዓይንሽ ከዓይኔ እስኪተያይ

ሞትሽን እንደ ተዋነይ*

ገትረሽው በራፍሽ ላይ

ምነው ነበር በጠበቅሽኝ!

እስከማይሽ በቆየሽኝ



አንቺስ! ምነው አገሬ

ውለታትሽን ደፍሬ

እርግፍ አድርጌሽ ስወጣ

እናቴን ጭምር እንደማጣ

እያወቅሽው እያየሽኝ

በዝምታ ሸኝተሽኝ

ለትዝብትሽ ምነው ጣልሽኝ



የአገሬ ጥቁር ምድር

ፍረጅልኝ! ይሄን ነገር

ልብ በይው፣ እስቲ ፀሐይ

ከናቴ ጋር ሳንተያይ

ተገናኝተን ሳንወያይ

ሞት ሊነጥል ይችላል ወይ?



አንተ! ጨካኝ ሞት ራስህ

አፈር ግባ! ድብን ያርግህ!

አንድ እናቴን ሰርቀህ ስትሄድ

ያንጠልጥልህ ሞት ከመንገድ

ብቻ ... ብቻ ሞትስ ምን ያድርገኝ

ስንት ዘመን ይጠብቀኝ

ምን ታደርጊ አንቺ ራስሽ

ልታገኚኝ በጸሎትሽ

ብዙ ለፋሽ ብዙ አነባሽ

መጨረሻ ደክሞሽ አረፍሽ



ይልቅስ እናት ዓለም

ባይጠቅምሽም

ባይጠቅመኝም

ያየሁትን ልንገርሽ ሕልም

በአገራችን፣ በግቢያችን ገብቶ ነፋስ

ሕዝብ አገሩን ሲያተራምስ

ጉልበት አጥተሽ

አቅም አንሶሽ ...

ነፋስ መኻል ስትዳክሪ

ድምፅ አውጥተሽ ስትጣሪ

እየሰማሁ እያየሁኝ

ዝም ብዬሽ ትቼሽ ሄድኩኝ

ይሄን አየሁ ይሄውልሽ

ቀደም ብዬ ከመሞትሽ

ሕልም ... እልም ...

ብዬ ብልም

ያንቺ ነገር ሕልም አልሆነም



ይሄው! ጠይም ፊትሽ መጥቆሩን

ትንፋሽሽ ጥሎሽ መሸሹን

የፊትሽ ወዝ ማጠፈፉን

አካል ቁመናሽ መርገፉን

ሰማሁ እናቴ ሰማሁ

አይቻል የለ ችያለሁ።

@yemumlije @yemumlije @yemumlije

ስለ እናት ፍቅር

22 Apr, 18:42


❤️❤️ስለ እናት ❤️❤️ፍቅር


(ምንጭ ከ ስለ እናት ገፅ ላይ የተወሰደ) «በጣም አሳዛኝ ታሪክ ስለሆነ ልብ ብለው ያንብቡት»
ታሪኩ እውነተኛ ይሁን እንጂ የፊልም ባለሞያዎች ወደ ፊልም ቀይረው
እንባ በሚያራጭ መልኩ ሰርተውታል።
እኔም የታሪኩ ጭብጥ ስለ መሰጠኝና እናንተም እንደምትወዱት
ስላመንኩ ታሪኩን አጠር አጠር አርጌ አንዳንድ የራሴንም ሀሳብ
አክዬበት ላካፍላችሁ ወደድኩ።


ነገሩ እንዲህ ነው፦በሊባኖስ ሀገር ከሚገኘው በአንድ ትምህርት ቤት
ውስጥ መምህሯ ክፍል/ክላስ/ ገብታ ስታስተምር ከተማሪዎቹ አንዱ
ይነሳና "መምህር እቃ ተሰርቂያለሁ" ይላል።
:
መምህሯም በስርቆቱ እጅግ ተበሳጭታ የተሰረቀው እቃ ምን እንደሆነ
ካጣራች ቡኀላ ተማሪዎች ለፍተሻ እንዲዘጋጁ አደረገችና ፍተሻዋን
ቀጠለች።

በፍተሻው ሰዓት ታዲያ አንዲት እድሜዋ 10 ኣመት እማይሞላ ተማሪ
ተራዋ ደርሶ ቦርሳዋን እንድትከፍት ስትጠየቅ አሻፈረኝ ትላለች።

መምህሯም በንዴት ጡፋ ምራቋን ፊቷ ላይ ተፍታባት አንቺ ሌባ ኣንቺ ነሽ
የሰረቅሽው ፓሊስ ነው ምጠራልሽ እያለች ስትጮህ በአጋጣሚ በክፍሉ
በር ሲያልፋ የሰሙት የትምህርት ቤቱ ርዕሰ መምህር(ዳይሬክተር) ከተፍ
ይላሉ።
:
ይህን ጊዜ ልጅቷ የባሰ ድንጋጤና ፍርሃት እያንቀጠቀጣት እባክሽ ይቅር
በይኝ እኔ ሌባ አደለሁም ከፈለግሽ እንኪ ፈትሽኝ ግን እዚህ ተማሪዎች
ፊት አደለም እያለች መምህሯ እግር ስር ወድቃ ልመናዋን ቀጠለች።
:
መምህሯ ግን የተማሪዋን ስሜት ለአፍታ ቆም ብላ ለመረዳት ከመሞከር
የከፋ ስሜት ውስጥ ሆና እየደነፋች ነው።

በዚህ ጊዜ በእድሜ ጠና ያሉት ሴት ዳይሬክተር ቆይስቲ መምህር ምን
እንደተፈጠረ ንገሪኝ ብለው ዳይሬክተሯ መምህሯንና ተማሪዋን ወደ ቢሮ
ወሰዷቸው።

ከዛም ልጅቷን በተረጋጋ ሁኔታ እንድትቀመጥ ቢያደርጉም መምህሯ ግን
እስካሁን መረጋጋት አልቻለችም።

ይሄኔ በመምህሯ ድርጊት ጥቂት ብስጭት ያላቸው ዳይሬክተሯ
መምህሯን ገላመጠው ዝም እንድትል ካደረጉ ቡኃላ ልጅቷን እረጋ
ብለው "ቦርሳው ውጥ ምንድነው ያለው" ብለው ጠየቋት።

ልጅቷም "ቦርሳው ውስጥ ያለው ተማሪዎች በልተው የጣሉት ትርፍራፊ
ነው ያለው" አለች በህፍረት እየተሸማቀቀች።

ዳይሬክተሯም በመገርምና ባለማመን ስሜት
"እንዴት እንዲህ ይሆናል" ሲሉ ጠየቋት።

እሷም "ለወንድሞቼ ልወስድላቸው ብየ ነው" አለች አንገቷን ደፍታ
በሚያሳዝን ሁኔታ ቅስሟ ተሰብሮ።

ይህን ጊዜ ዳይሬክተሯ ከመቀመጫቸው ተነስተው ተጠጓትና ፀጉሯን
እየደባበሱ "ኣይዞሽ የኔ ልጅ ተረጋግተሽ ስለ አባትሽና ስለ እናትሽ ንገሪኝ
አሏት።

ይህች ኣንዲት ፍሬ ልጅ እንባዋ እየወረደ እንዲህ ኣለች " ኣባቴ
በሽፍርና ነበር እሚያስተዳድረን ቡኃላ ግን በሃሽሽ ተጠርጥሮ ወህኒ ቤት
ገባ። እናቴም ብትሆን ምንም ገቢ ያልነበራት ስትሆን ያባቴን መታሰር
ስትሰማ እራሷን ስታ ሆስፒታል ግባች።በዛው የተነሳ ሽባ ሁና
ቀረች።ታዲያ ሁለት ጨቅላ ወንድሞች ኣሉኝ ቤት ነው ጥያቸው
የመጣሁት ዘመድ ስለሌለን ዘወር ብሎ እሚያየን የለም።እሚላስ
እሚቀመስ የለንም።ታዲያ ይችን ፍርፋሪ ወስጄ ሂይወታቸውን ብታደጋት
ብዬ አሰብኩና ተማሪዎች አስተርፈው የጣሉትን ሳያዩኝ ለቃቅሜ ቦርሳየ
ውስጥ ኣስገባሁ።ይሄን ነው ያደረኩት።እናም እባካችሁ ለተማሪዎች
እንዳትነግሩብኝ።ትምህርቴንም ቢሆን አቋርጣለሁ።ብቻ አትናገሩብኝ
እያለች አንጀት በሚያላውስ ሁኔታ እንባዋን በአራት መንታ
እያዘነበች ችግሯን ምንም ሳትደብቅ በልጅ አንደበቷ እተኮላተፈች
ለማስረዳት ሞከረች!
:
—————————————-
ሙሉ ታሪኩን ለማንበብ
—————————————-
👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿
👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿
👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿
@yemumllije @yemumlije @yemumlije

ስለ እናት ፍቅር

17 Apr, 11:46


ስለ እናት ፍቅር

አንቺን ብቻ!!
____

ወዳጄን አጣሁት በቸገረኘ ግዜ
ዘመዴን አየሁት ሲከብደኝ ትካዜ
ጎረቤትም ቀና
ኑሮዬን ባቀና
ወገኔ ነው ያልኩት
ሲክደኝ ታዘብኩት
አግኝቶ በማጣት
ወድቆ በመነሳት
አየሁት ሁሉንም ለካ ሰው የለኝም
እማ ካንቺ ሌላ ዘመድ አይገኝም
ልብሽ ያልተከፋ ፊትሽ ያልተቋጠረ
በችግር በደስታ አብሮኝ የነበረ
በእውነተኛ ፍቅር ከጎኔ የቆምሺው
ያንቺን ኑሮ ትተሽ ስለኔ የኖርሺው
አጣዉልሽ አቻ ዛሬ በዚህ አለም
እናቴ አንቺ ብቻ ኑሪልኝ ዘላለም

@yemumlije

ስለ እናት ፍቅር

23 Sep, 17:01


https://t.me/joinchat/okB21Z7b77c5NTFk

ስለ እናት ፍቅር

23 Sep, 15:09


እናት ፍቅር
ፍቅር
ፍቅር
ፍቅር























ናት!።
https://t.me/Yenatifkr

ስለ እናት ፍቅር

23 Sep, 12:42


በ አዲስ አቀራረብና በ አዲስ channel መተናል ይቀላቀሉን! እናት ፍቅር ናት!!!

ስለ እናት ፍቅር

23 Sep, 12:34


https://t.me/joinchat/okB21Z7b77c5NTFk

ስለ እናት ፍቅር

19 Sep, 12:14


https://t.me/joinchat/RybT5iANgHCF-6LJ

ስለ እናት ፍቅር

19 Sep, 11:49


ከ አሁን በዋላ በ አዲስ ቅርፅ ስራ የምንጀምር ይሆናል!

ስለ እናት ፍቅር

07 Jun, 20:28


@Yenatepkl

ስለ እናት ፍቅር

06 Jun, 11:57


@Yenatepkl

ስለ እናት ፍቅር

06 Jun, 08:35


@Yenatepkl

2,321

subscribers

175

photos

1

videos