WAKA PRODUCTION

@wakaproduction


Welcome to our Inspiration Channel! Here, you'll find daily quotes, uplifting stories, and motivational tips to spark your creativity and boost your mindset. Join us to embrace positivity and ignite your passion for life
For an thing @jordan6581

WAKA PRODUCTION

21 Oct, 09:12


የ ሼህ አላሙዲን ትልልቅ ሚስጥሮች ማወቅ ይፈልጋሉ

WAKA PRODUCTION

18 Oct, 17:13


ዓለም አንደዚህ ነች
አስቲ ስለዚህ አለም አንድ ነገር ልበል
አንዱ ሙሉ ነገር ተሳክቶለት ይኖራል ሌላው ደሞ በጣም sifega ይገኛል
አንዱ ምግብ በልቶ ጠጥቶ ሲደፋ ሌላው የሚበላው የሚጠጣው ያጣል ለሌላው extra የሆነ ነገር ለሌላው በጣም አስፈላጊ ነገር ይሆናል ዓለም እንደዚ ነች ሁለት መልክ ያላት ዛሬ እርቦህ ሳትበላ ውለህ ይሆናል የታክሲ ብር አተህ ብዙ ኪሎ ሜትር በእግር ትሄድ ይሆናል ግን አንድ ነገር አወቅ አነዛ ሌሎቹም ሰዎች አብዛኞቹ ሰርተው ፈግተው ከባዶ ተነስተው ነው እዚህ የደረሱት ስለዚህ አንተም ከዛሬ መስራት ጀምር አንድ ነገር ለመጀመር አንድ ነገር የለኝም አትበል ከባዶ ተነሳ ጊዜህን ተጠቀም ጊዜ ቆሞ አይጠብቅም ስለዚህ አንተም ጠንክረህ ወጥረህ በቀጥተኛ መንገድ ከሰራህ እነሱ ላይ ትደርሳለክ ማደርስበት ምክነያት የለም ሁሌም እንደምለው ህልም ይኑርህ ህልምህን ለማሳካት ትጋ ጣር ።
Jordan ነበርኩ
@wakaproduction

WAKA PRODUCTION

13 Oct, 18:05


ስራህ አያምርም በቃ አቁም የሚሉ ብዙ አስተያየቶች ይደርሱሃል ከአካባቢህ አጠገብክ ካለ ሰው ወይም ሩቅ ካለ ሰው ግን ጀግናው እመነኝ ሌት ተቀን ከሰራህ ህልምህን ብቻ አስበህ ለህልምህ ከኖርክ አንድ ቀን ሁሉም ቆሞ ያጨበጭብልሃል ዛሬ አተኛ አብዛኛውን ጊዜህን ለህልምህ ስጥ ለመለወጥ ጣር ልፋ ዛሬ ባተኛ ነገ ህልምህን ስታሳካ ያኔ ሰላማዊ እንቅልፍ ትተኛለክ አካባቢህ ካሉ ሰዎች እራስህን አርቅ አካባቢህ ያሉትን ሰዎች ቆጥብ ህልምህን እንድትሳካ ከሚረዱህ ሰዎች በቀር ከ ሀሜታም ዞሮ ከኋላ ከሚያወሩ ሰዎች ራቅ ደግመዋለው ራራራቅቅቅ ሁሉም በጊዜው ይመጣል ሁልጊዜም እንደምለው ህልም ራዕይ ይኑርህ ለህልም ራዕያችን እንኑር jordan ነበርኩ
@wakaproduction
@wakadesign

WAKA PRODUCTION

13 Oct, 17:38


እኛ ልጆች  እሚጠበቅብንን እያደረግን ነው??
የትኛውም ወላጅ ሲወልድ ለኔ ሳይሆን ለ ልጄ ማለት ይጀምራል ዛሬ የተማርኩትን ትልቅ ትምህርት ልንገራችሁ የሰው ልጅ ሲወልድ ለልጁ ሲል ብዙ ሥራ ሰርቶ አፈር መስሎ በ 1 ዓመት 1 ጫማ አንካን
ሳይቀይር በሚችለው አቅም ሊያኖረው ይሞክራል የአባት የእናት ውለታ ለ አናንተ መናገር አይጠበቅብኝም ታቁታላችሁ ግን አኛስ ልጆች እሚጠበቅብንን አያደረግን ነው?
ወላጆችክ አምችሉትን አድርገው አፈር ቅጠል መስለው ሲያኖሩክ አንተም ላንተ ብለህ ብቻ ሳይሆን ለነሱም ስትል አንድኮሩብህ አድርጋቸው ተማሪም ከሆንክ ወጥረህ በመማር ጥሩ ውጤት በማምጣት ሠራተኛም ከሆንክ ወጥረህ በመስራት አኩራቸው ቢያንስ ውለታቸውን በትንሹም ክፈል ወንድሜ አህቴ ቦሀላ አልፎ ከምትፀፀት አሁኑኑ አስብበት ምን ማለት ፈልጌ ነው respect our family's 🙏
@wakaproduction

WAKA PRODUCTION

07 Oct, 17:02


ማንም እየተነሳ የሚነዳህ, የሚያግድህ እና አጀንዳውን የሚያስፈፅምብህ ሰው አትሁን !

በእነዚህ ጥቂት አመታት ውስጥ ብዙ እውነት መሳይ ውሸቶችን አይቻለው ጠበቃ እና ተሟጋች መሳይ ጠላቶችን እና መሠሪ የሆኑ ሰዎችን አይቻለው

በሶሻል ሚዲያም ሆነ በሌላ የሚፈጠር የትኛውም አይነት ወከባ ጀርባው ቢጠና የነገሩ አላማ ሌላ የመሆን እድሉ በጣም ሰፊ ነው ። ካድሬው ደሞዙንና አበሉን ለማስጨመር የማንነት ጥያቄ ብሎ ያሰልፍህና  ከህይወትህ ጋር የማይገናኝ ጉዳይ ላይ ስትሟገትለት እንድትኖር ያደርግሃል። የሀገር መሪው ደግሞ ስልጣኑን ለማስጠበቅ ሲል የህልውና ዘመቻ ብሎ ለራስህም ለቤተሰብህም ሳትሆን መንገድ ላይ ያስቀርሃል ።

ይኸውልህ ሰላላማዊ ህይወት ከፈለክ:-
በሌላው ሀሳብ አትመራ ፣ አዕምሮ አለህ እንድታስብበት የተሰጠህ ፤ በሌላው ጀርባ አትታዘል እግር አለህ እንድትራመድበት የተሰጠህ ፤ በሌላው ላብ አትኑር እጅ አለህ እንደሰትሰራበት የተሰጠህ ፤ ሌላው የሚያነብልህን አትስማ አይን አለህ እንድታይበት የተሰጠህ

ወንድሜ ከሰማኸኝ ልንገርህ እዚህ ሀገር ኗሪ ከሆንክ ጠላትህ ድህነት እና ሰላም እጦት ብቻ ነው ከቻልክ ቶሎ ውልቅ በል ካልሆነ ግን እንደምንም ብለህ ድህነትህን አሸንፈህ ለመኖር ሞክር ። ማንም እየተነሳ በሚሰጥህ አጀንዳ አትነዳ ከብት አይደለህም አንተ! በሰፈርህ ወይ በበቤተሰብህ እና በራስህ ያልመጣ ጉዳይ ላይ ሰአትህን ለአንዳች ሰአት እንኳን አታቃጥል ።

የእምነቱ ባለቤት እኮ "እርኩሱም ወደፊተ ይርከስ አመፀኛውም ያምፅ" ብሎ ሁሉንም ነገር መጨረሻ ላይ ለመፍረድ ትቶ እያለ መሃል ቤት ገብተህ የምትበጠብጠው አንተ ማን ስለሆንክ ነው! ግብዝ ሁላ!
@wakaproduction
@wakaproduction

WAKA PRODUCTION

05 Oct, 19:45


➨ እንደዚህ አይነት ሰው ነህ ?

1, እድሜህ ወጣት ነው
2, ሴቶች ላይ ትኩረት አታደርግም
3, ስለወደፊት ህይወትህ በጣም ታስባለህ
4, ወላጆችህን መጦር ትፈልጋለህ
5, ስልክህ ላይ ረጅም ጊዜ ታጠፋለህ
6, ገንዘብ ለማግኘት የተለያዩ መንገዶች ትጠቀማለህ ።

እንግዲያውስ ብቻህን አይደለህም ጀግናው JOIN የሚለውን በመንካት ተቀላቀለን እና አብረን እንለወጥ ፤ ለወንዶች የተከፈተ ልዩ ቻናል ነው ። 🔥💪 @wakaproduction

WAKA PRODUCTION

28 Sep, 03:05


🎨 Theme: Starlight

WAKA PRODUCTION

27 Sep, 21:45


ያለምንም ማመንታት እጅግ በአስደናቂ መልኩ የብዙ ወጣት ህይወትን የቀየረ እና እየቀየረ ያለ በአጭር ጊዜ ውስጥ ብቻ በሀገረ ኢትዮጵያ ትልቅ ተደራሽነትን የፈጠረ ምናልባትም ብቸኛ የሆነ Fixed ጨዋታ የሚሰጥበትን ትልቅ ቻናል ላስተዋውቃችው👌👌🤑🤑🛍

እንደምታዩት ምንም መነገር  የማይጠበቅበት በግልፅ ሰወችን እየቀየረ ያለ ትልቅ ሀገር አቀፍ ቻናል ነው
❤️💵

በየቀኑ የእለቱ ትኬት የሚወጣበት እንዲሁም መሳካቱን ቁልጭ አድርጎ የሚያሳይ የቫሞስ የትኬት ማረጋገጫ ኮድ ቁጥር ከነ ምስሉ እና ፎቶው በግልፅ ያለእረፍት ቀን ከቀን የሚለቀቅበት
ቁጥር የሌለው የወጣቶች የአባልነት እና ምስጋና ምስክር ያቀፈ    ቻናሉ ከያዛቸው በጥቂቱ ናቸው


ጊዜው ሳይረፍድ ተቀላቅላችው ህይወታችውን ቀይሩ እድለኛ እድሉን የተጠቀመ ብቻ ነው
ማየት ማመን ነው
🛍🛍💲💯

ለመቀላቀል ይሄን link ተጫኑ🔽🔗
👇👇👇👇👇
https://t.me/+9D6h6F6e28k3M2Vk
https://t.me/+9D6h6F6e28k3M2Vk
https://t.me/+9D6h6F6e28k3M2Vk
🖥

WAKA PRODUCTION

27 Sep, 19:43


- 🎧 Cool songs to listen to with headphones... 🎼

- I recommend this channel to you👇🏻

WAKA PRODUCTION

27 Sep, 19:38


🎁ቀድመው ለገቡ 10 ሰወች የ50 ብር ካርድ እሞላለው ቶሎ ይቀላቀሉ ‼️🎁

WAKA PRODUCTION

27 Sep, 19:35


የፍቅረኛችሁን   ሰው   ስም   የመጀመርያ ፊደል   በመጫን  ስለ ፍቅረኛዎ ይወቁ

😍😍😍
ዳይ ለሁላችሁም ነው እንዳያመልጥዎ!!

WAKA PRODUCTION

27 Sep, 18:19


ከ15 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል


የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ!

10+10×0+10=???

WAKA PRODUCTION

27 Sep, 18:15


በቅርቡ List የሚደረግ Airdrop ነው ቶሎ ጀምሩት‼️‼️‼️‼️‼️

WAKA PRODUCTION

27 Sep, 17:44


አፍቅረህ ተጎድተሀል?💔

WAKA PRODUCTION

27 Sep, 17:11


ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል


የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ!

በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ  ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ

WAKA PRODUCTION

27 Sep, 16:12


የማን ክለብ ደጋፊ ነህ /ሽ ⁉️

WAKA PRODUCTION

27 Sep, 14:54


ማስጠንቀቂያ፡ ከቁጥጥር ውጪ የሆነ የማወቅ ጉጉት ሊያስከትል ይችላል!!! 🌍

😋የተራቡ ጭንቅላቶች🧠፡ መልሶ የሚነክሰው ሳይንስ!

በሜርኩሪ ላይ አንድ ቀን ለምን ያህል ጊዜ እንደሚቆይ ያውቃሉ?🪐

WAKA PRODUCTION

27 Sep, 13:49


- 🎧 Cool songs to listen to with headphones... 🎼

- I recommend this channel to you👇🏻