TECH ETHIOPIA @tech_talkethiopia Channel on Telegram

TECH ETHIOPIA

@tech_talkethiopia


https://t.me/+faQxFy93_ikyMDc0


Just join join

TECH ETHIOPIA (English)

Are you interested in the latest tech trends and innovations? Look no further than TECH ETHIOPIA! This Telegram channel, with the username @tech_talkethiopia, is your go-to place for all things tech-related in Ethiopia. From updates on local startups to global tech news, this channel has it all. Whether you are a tech enthusiast, a professional in the industry, or simply curious about the world of technology, TECH ETHIOPIA is the perfect channel for you. Join now to stay informed and connected with the tech community in Ethiopia and beyond. Don't miss out on the opportunity to be part of the conversation and learn about the exciting developments in the tech world. Just click on the link https://t.me/+faQxFy93_ikyMDc0 and join us today!

TECH ETHIOPIA

31 Jan, 18:04


https://t.me/AudioMessageAiBot?start=_tgr_lBSgm4cwNWRk

TECH ETHIOPIA

29 Jan, 07:12


ጥንቃቄ #CBE

አደገኛ መተግበሪያ በማኅበራዊ ሚዲያ እየተዘዋወረ መሆኑን ንግድ ባንክ አስታወቀ‼️

ከጫናችሁ ያለፈቃድ ገንዘብ ይቆረጥባችኃል!

ደንበኞች በዋትስ አፕ እና በቴልግራም የሚሠራጭ Pharma+/CBE Vacancy መተግበሪያን እንዳይጭኑ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አሳስቧል።

ባንኩ ባስተላለፈው የማስጠንቀቂያ መልዕክት፤ ባደረገው ምርመራ መሠረት አደገኛ መተግበሪያ ማግኘቱን ገልጿል።

ይህ Pharma+/CBE Vacancy የተሰኘ አሳሳች መተግበሪያ በማህበራዊ ሚዲያ ላይ በሰፊው እየተሰራጨ እንደሆነ በመጥቀስ፤ ይህ መተግበሪያ በቴሌግራም እና ዋትስአፕ ወደ ደንበኞቹ እየደረሰ መሆኑን ጠቁሟል።

መተግበሪያው በስልክ ላይ ከተጫነ ያለ ፈቃድ ገንዘብ ማስተላለፍ እንደሚችልም አሳውቋል።

ባንኩ ከዚህ አይነት አደጋ ለመጠበቅ ከቴሌግራም ወይም ዋትስአፕ መተግበሪያዎችን አታውርዱ ብሏል። ደንበኞች መሰል ተግባራት ሲገጥሟቸው በ951 ነጻ የስልክ መስመር ደውለው እንዲያሳውቁ አሳስቧል።

ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot
➡️ https://t.me/atc_news

TECH ETHIOPIA

26 Jan, 07:52


ቢልየነሩ የቴሌግራም መስራች ፓቨል ዱሮቭ ለ7 ቀን ብቻ በተከታታይ ግቡና መጠኑ በውል ያታወቀ ዶላር ላከፋፍላችሁ ብሏል ። 🤨እንዳያመልጠን




https://t.me/DurovCapsBot/caps?startapp=398178963

TECH ETHIOPIA

18 Dec, 18:15


🔖 Alpha. Telegram Mini App
▶️ በትላልቅ ባለሃብቶች የሚደግፍ
▶️ ያን ያህል ስራ የለውም

https://t.me/MidasRWA_bot/app?startapp=ref_f71aee1f-571a-48e6-baaa-b2b5eb0f88e9

TECH ETHIOPIA

14 Dec, 15:41


አሁን ተረጋግጧል!

X-empire ከአዲሱ ፕሮጀክት Zoo ጋር ያላቸውን ግንኙነት በቴሌግራም ቻናላቸው አስታውቀዋል

Zoo Airdrop ላይ ቀድመው ለሚጀምሩም ሰዎች ትልቅ ነገር እንደሚኖር አያይዘውም ተናግረዋል

ይህን ኤርድሮፕ በፍጥነት ጀምሩት ምክንያቱም ቅድሚያ የሚጀምር ቅድሚያ ይሰጠዋል እና በ3 ወይም በ4 አካውንት ተጫወቱት በደንብ ትርፍ ለማግኘት

ያልጀመራቹ ለመጀመር 👉 t.me/zoo_story_bot/game?startapp=ref398178963

TECH ETHIOPIA

13 Dec, 06:54


💪 Dumbbell and barbell

በቤቶ ስፖርት ይስሩ  ጤናዎን ይጠብቁ💚አ.አ ያሉበት ቦታ በነፃ እናደርሳለን

0962229409

🛍እየነቃቀሉ ክብደቱን ከፍ ዝቅ የሚል

🛍እስከ 55 kg የሚያሳድጉ መቀነስ ሲፈልጉም እንደፈለጉት የሚሆን
🛍የራሱ ቦርሳ ከነጎማ ስላለው ለማንቀሳቀስ ቀላል እና ምቹ ነው

55kg

🤑🤑 Price 36,000birr

      Phone 09-62-22-94-09
                  

🏢address bole hedimona

            🚗🚘Free home deliver

👀Video ከፈለጉ እንልካለን

TECH ETHIOPIA

11 Dec, 03:26


DuckChain

ይህ ኤርድሮፕ የETHERIUM እና BITCOIN ተጠቃሚዎችን ወደ TON ለማምጣት ታስቦ በጣም ታዋቂ በሆነው Mainnet Arbitrum የተጀመረ Project ነው።

ባገኘሁት መረጃ መሰረት እንደመነሻ $700m ለዚ ፕሮጀክት ተመድቧል።

በዚህ ኤርድሮፕ $QUACK የተባለ Token ነው የምንሰበስበው

Listing በQ1 2025 (January )ይሆናል ተብሏል።

ከወዲሁም 77% ለኮምኒቱም እንደሚሰጡ አሳውቀዋል።

እንደ DOGS አይነት ነው ምንም ስራ አንሰራም! ምንግዜም የቀደመ ይጠቀማል ጀምሩት አሁንም ጊዜ አለ👇

https://t.me/DuckChain_bot/quack?startapp=hg1Ky3KF

TECH ETHIOPIA

07 Dec, 07:26


አንድ ሰው ስትጋብዙ 2 Major የሚሰጣችሁ አዲስ Bot መጥቷል።

1 ሰው በመጋበዝ ብቻ ከ 2 ዶላር በላይ ማግኘት ትችላላችሁ። Withdraw ማድረግ የምትችሉትም 100 major ከሞላ በኋላ ነው።

Start ካላችሁ በኋላ የሚያመጣላችሁን ሁለት ቻናሎች ተቀላቀሉ እና I joined በሉ።

መሞከር ከፈለጋችሁ👇

https://t.me/major_mine_bot?start=398178963

TECH ETHIOPIA

07 Dec, 02:03


Chill guy አዲስ Airdrop ሲሆን ሰው ለመሳብ ሲሉ task በሰራቹ ቁጥር 0.005 solana እየሰጡ ነው ሰው በበዛ ቁጥር ሶላና መስጠት ማቆማቸው አይቀርም አጠቃላይ task ስጨርሱ 0.045 sol ወይም 10usdt ይሰጣቹሃል

withdraw በ January 1 ይጀምራል ብለዋል!!

ለመጀመር  👇
https://t.me/chillguyxmas_bot/game?startapp=398178963

ኤርድሮፑ Scam ወይም የማይረባ ኤርድሮፕ አይመስልም።

ከSeed ጋር Collaboration ፈጥረዋል።

CHILL GUY 🤝 SEED

TECH ETHIOPIA

05 Dec, 06:20


GOATS Token Distribute ተደርጐ ተጠናቋል


Listing ዛሬ 7:00

TECH ETHIOPIA

04 Dec, 18:13


PAWS new Task

Tap አድርጉት

ቶሎ ገብታችሁ TAP አድርጉት ለ 10M ሰዎች  ብቻ ነው የተዘጋጀው ከዛ ነገ 10K paws ታገኛላችሁ✌️

TECH ETHIOPIA

30 Nov, 14:51


DoctorX KYC verification December 4th እንደሚጠናቀቅ እና Verified የሆኑ ተጠቃሚዎች ብቻ ዋሌት ለማገናኘት ብቁ እንደሚሆኑ አሳውቀል።

በተጨማሪም በbot ዋሌት ማገኘት በቅርቡ እንደሚመጣ እና mining ከተጠናቀቀም በኋላ እስክ TGE ድረስ connect ማድረግ እንደሚቆይ አሳውቀውቅል።


https://t.me/doctorx_meme_bot/app?startapp=r_398178963

TECH ETHIOPIA

29 Nov, 09:29


ONX to ONUS withdrawal ነገ ሌሊት 9:00 ይዘጋል።

የስራቹ ዛሬውኑ withdrawal ጀምሩ

TECH ETHIOPIA

27 Nov, 15:14


Major ወደ ቴሌግራም ዋሌት እየገባ ነው

TECH ETHIOPIA

27 Nov, 13:43


Major ወደ ቴሌግራም ዋሌት እየገባ ነው

TECH ETHIOPIA

26 Nov, 16:27


Major Bybitም ላይ እየገባ ነው Check✌️

TECH ETHIOPIA

26 Nov, 16:27


Major Distribution started🔥

Bitget የላካቹ Check አርጉ

TECH ETHIOPIA

24 Nov, 14:35


MAJOR Distribution ጀምረዋል እየተባለ ነው እኔ ግን እስካሁን የገባለት ሰው አላየሁም
የገባለት አለ?

እስኪ Check አርጉ

TECH ETHIOPIA

21 Nov, 08:55


የሰጣቹን Token ወደ Exchange Claim ማረግ ተጀምሯል Claim ማድረግ ትችላላቹ።

ስንት Token ሰጣቹ Guys?
😁

TECH ETHIOPIA

21 Nov, 08:55


Major ላይ ለAirdrop ብቁ መሆናቹንና አለመሆናቹን እና የሰጣቹን Token ገብታቹ ተመልከቱ

TECH ETHIOPIA

19 Nov, 16:22


እንደ DOGS ለ አጭር ጊዜ ሊሆን ይችላል

መዘናጋት አያስፈልግም

https://t.me/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=4RLCHSwE

TECH ETHIOPIA

16 Nov, 19:12


Memefi የደረሳቹ Allocation ላይ በምን እንደተወሰነ በተወሰነ መልኩ ገልፀዋል

በዚህም ለActive ተጠቃሚዎች ቅድሚያ እንደሰጡ

  2.5ሚሊየን የሚሆኑ  ስክሪፕቶችን የሚጠቀሙ Accountኦችን Ban እንዳደረጉ ገልፀዋል

በተጨማሪም Onchain Transaction ጨምሮ የተለያዩ የstar Activityዎች ጭምር ለተሳተፋቹ ተጠቃሚዎች ተጨማሪ Token እንዳከፋፈሉ አሳውቀዋል

ብዙ COIN ኖሯቹ ደሞ ሌላ ሰው በትንሽ COIN ብዙ ALLOCATION ተሰቶት ከሆነ As Cheater ስለተቆጥራቹ  የሰበሰባቹት COIN 0 ተደርጎ በሰራቹት TASK ብቻ  ALLOCATE እንደተደረገላቹ አሳውቀዋል

እናም አንድ ሰው Cheater መሆኑንና አለመሆኑን ለመለየት 30 መመዘኛዎችን ተጠቅመዋል😐

TECH ETHIOPIA

16 Nov, 12:24


🪙Memfi ስንት Coin እንደደረሳቹ Check አርጉ

TECH ETHIOPIA

16 Nov, 11:05


MemeFi ያለንን Token ወደ Exchange የሚላክበት መንገድ Bot ለይ Add አደርጉዋል

TECH ETHIOPIA

14 Nov, 18:22


Major በተለያዩ Exchangeኦች November 28 ወይም በኛ ህዳር 19 ከቀኑ 9:00 ላይ List እንደሚደረግ ይታወቃል።

በተጨማሪም

1ኛ ወደ Exchangeች Deposits ማድረግ የሚጀመረው November 21 ማለትም በኛ ህዳር 12 ከቀኑ 7:00 ጀምሮ ነው።

2ኛ የOKX Listing Call Auction የሚጀመረው November 28 ከቀኑ 8:00-9:00 ድረስ ነው።

3ኛ Officially Spot Trade ማድረግ የሚጀመረው ደግሞ November 28 ከቀኑ 9:00 ላይ ይሆናል።

4ኛ ከExchange ወደ Exchange Withdraw ማድረግ ደግሞ ከNovember 29 ከቀኑ 7:00 የሚጀምር ይሆናል።

ስለ Snapshotቱ ደሞ እስካሁን ያነሱት ነገር የለም አዲስ ነገር ካለ ምናሳውቃቹ ይሆናል✌️

TECH ETHIOPIA

14 Nov, 17:59


Major ለምን እንደሆነ ባይታወቅም ያለምንም ምክንያት ban እያደረጉ ነው ለማንኛውም በየሰዓቱ እየገባችሁ check አድርጉ እናንተም ሰለባ እንዳትሆኑ

TECH ETHIOPIA

10 Nov, 03:40


Major daily puzzle Nov 10 2024

TECH ETHIOPIA

09 Nov, 09:38


BUMS. እየተጫወታችሁ ነዉ?

የቴሌግራሙ መስራች Durov ቻናል ላይ post አርጎታል።

አጨዋወቱ እንደ XEmpire ነው።


https://t.me/bums/app?startapp=ref_Ih3DkCkv Hey buddy! Check out BUMS!

TECH ETHIOPIA

09 Nov, 09:30


ያው አብዛኞቻቹ ማለት ይቻላል በAirdrop እየተሰላቻቹ ይመስላል😄

ነገር ግን ማወቅ ያለባቹ Airdrop ከስራ ወይም ከትምርት ጎንለጎን የምንሰራው ስራ እንጂ ኤርድሮፕ ላይ ብቻ ጊዜያቹን ማጥፋት የለባቹም።

ከዛ በተጨማሪ Forex trading, future trading, spot trading የመሳሰሉትን ጎን ለጎን በማስኬድ ደሞ ራሳቹን Upgrade ብታደርጉ ይመከራል

እንጂ airdrop ላይ ብቻ stack የምታደርጉ ከሆነ አንዳንዴ boring ነው የሚሆንባቹ so like ራሳቹን upgrade ለማድረግ ሞክሩ

ያው በተጨማሪም ደሞ በአሁን ሰዓት ተስፋ አትቁረጡ bcz ይሄኛው ወርና ቀጣይ ወር  የብዙ Airdropኦች መጠናቀቂያ ስለሆነ
ብታቋርጡንኳ በዚ 2ወር ማለትም እስከፈረንጆቹ አዲስ ዓመት ያለውን ነገር አይታቹ ማቋረጥ ትችላላቹ።

so እንዳልኳቹ ለጊዜው በደንብ ስሩ እና ደሞ ለAirdropኦች በቀን አንዴ ብቻ ብትገቡ ከሞላ ጎደል በቂ ነው also don't forget to upgrade yourself

እና በተረፈ Good luck✌️

TECH ETHIOPIA

09 Nov, 07:48


POWS VERIFY ተደርጓልልልል ☑️☑️

በዶግስ ተይዞ የነበረውን ብዙ ተጠቃሚ የማፍራት ሪከርድ የሰበረው POWS አሁኑኑ ጀምሩት በዚህ ፕሮጀክት በቀላሉ እስከ 50 ሺህ ብር ታገኛላችሁ 🔥🔥👇

https://t.me/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=4RLCHSwE

TECH ETHIOPIA

08 Nov, 05:10


💫 Major daily puzzle Nov 8 2024

TECH ETHIOPIA

07 Nov, 09:18


  Major new Achievement game ውስጥ ገብታችሁ swipe coin ሚለው ውስጥ gameሙን Swap ስታረጉት በ ሳጥን መልክ ይመጣል እሱን መጫን

TECH ETHIOPIA

06 Nov, 03:36


💰 Bybit Official Telegram Bot
➡️ ቀድማችሁ መጀመር ዋጋ አለው
➡️ Verified Bot
➡️ የናንተ ሊንክ ኮመንት ላይ አስቀምጡ


https://t.me/bybit_spaces_bot/SpaceS?startapp=invite_IAIJPH5_FEEL_LYRICS

TECH ETHIOPIA

05 Nov, 16:11


Paws new task ገብታችሁ ስሩት

Copy👉🐾




https://t.me/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=4RLCHSwE

TECH ETHIOPIA

04 Nov, 16:22


16 TRX (3.5 USDT) ወደ አካውንቴ ላኩኝ ወዲያው ገባ።


ቶሎ ብላችሁ ስሩት ለጓደኞቻችሁም ሼር አርጉላቸው

https://t.me/TronKeeperBot/app?startapp=398178963

TECH ETHIOPIA

04 Nov, 14:48


🚨 Major Achievement አምጥተዋል
limited ነው ለ 1 million ሰው ፍጠኑ

TECH ETHIOPIA

04 Nov, 14:48


Code👉 JUST

Reload አርጉት እንቢ ካለ

TECH ETHIOPIA

01 Nov, 12:34


$TOMA ቶክናችሁን አሁን ማየት ተችሏል
እስቲ ግቡና ስንት እንደሰጣችሁ ተመልከቱ

ያልሰራሁት እኔ🤩

TECH ETHIOPIA

01 Nov, 04:00


👑👑 ጥቂት ቀናት ብቻ ቀሩት


🔰ይህ $ONX የተባለውን ኤርድሮፕ ከሌሎቹ በተለየ ሁኔታ እንድትሰሩት እመክራቹሃለው በውሃላ ቁጭት አያስፈልግም።

🔰 በተለይ Task አንድም ሳታስቀሩ ስሩ በየትኛውም Airdrop የተበሳጫቹትን የሚክስ ፕሮጀክት ነው

🔰የሚራዘም የሚፈጥን ቀን የለውም ህዳር 19 በቀጥታ ወደገበያ ይገባል።

https://t.me/onus_tap_tap_tap_bot/join?startapp=1729759189242

TECH ETHIOPIA

31 Oct, 15:40


$Toma mining ሊጠናቀቅ 20 ደቂቃ ብቻ ይቀራል

ማድረግ ያለባቹን ነገሮች ማጠናቀቅ አትርሱ

TECH ETHIOPIA

31 Oct, 15:21


ይህንንም በአፕሊኬሽን መስራት ላልቻላቹ በቦት መቷል መስራት ትችላላቹ🔥🔥🔥



https://t.me/doctorx_meme_bot/app?startapp=r_398178963

TECH ETHIOPIA

31 Oct, 03:09


አረ ቤተሰብ ፈዛችኋል🤣😢
እስከ አሁን ይህን ስራ አልጀመራችውም?
👇👇👇

https://t.me/LuckyDrawMasterBot/app?startapp=Y2g9a1FqOXh2SFI3RyZnPXNwJmw9a1FqOXh2SFI3RyZzbz1TaGFyZSZ1PTM5ODE3ODk2Mw==

TECH ETHIOPIA

30 Oct, 19:26


PAWS 7ቀን ነው እሚቆየው እየተባለ ነው ፋም

በደንብ የተረጋገጠ መረጃ ስናገኝ የምናሳውቃቹ ይሆናል

ለማንኛውም እንደ DOGS ለ አጭር ጊዜ ሊሆን ይችላል

መዘናጋት አያስፈልግም

https://t.me/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=4RLCHSwE

TECH ETHIOPIA

30 Oct, 16:08


Seed airdrop🌳 and Tomarket 🍅 አስመልክቶ ሁለት መረጃዎች አዘጋጅተናል በደንብ አድምጡት👌

TECH ETHIOPIA

30 Oct, 14:52


100 notcoin ስትደርሱ ማውጣት ትችላላችሁ ፍጠኑ


https://t.me/RealSpin_bot/realspin?startapp=r_398178963

TECH ETHIOPIA

30 Oct, 14:04


➡️ በ2 ቀን ውስጥ 4M ተከታይ አግኝተዋል
    ➡️ በፍጹም ይህ እንዳያመልጣችሁ
    ➡️ እናንተ ስንት ሰርታኋችሏል


https://t.me/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=4RLCHSwE

TECH ETHIOPIA

30 Oct, 13:46


ይህንንም በአፕሊኬሽን መስራት ላልቻላቹ በቦት መቷል መስራት ትችላላቹ🔥🔥🔥



https://t.me/doctorx_meme_bot/app?startapp=r_398178963

TECH ETHIOPIA

30 Oct, 07:31


TON is officially verified
▶️ Farming ከ16 ቀን በኋላ ያበቃል
▶️ TapTap የለውም
▶️ የናንተን ሊንክ ኮሜንት ላይ አስቀምጡ
▶️ ያልጀመራችሁ ታስክና ፋርም ማድረግ ትችላላችሁ



https://t.me/tonstationgames_bot/app?startapp=ref_qbs6bb3fshijc6wpch5sey

TECH ETHIOPIA

29 Oct, 23:23


Paws ገና ከጅምሩ በ gate io exchange ላይ😱😱

ምናልባት ከ dogs ቀጥሎ ትልቁ ፕሮጀክት 😮‍💨

ቤተሰብ በ multi acount በደንብ ስሩት



https://t.me/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=4RLCHSwE

TECH ETHIOPIA

29 Oct, 06:42


ከና ከጅምሩ በጣም እየተወራለት ያለ Airdrop ነው:

https://t.me/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=4RLCHSwE



አልከፍት ያላቹ ታገሱት ብዙ ሰው እየሞከረ ስለሆነ መጨናነቅ ላይ ስለሆነ ነው

እምቢ ካላቹ Vpn ተጠቀሙ

TECH ETHIOPIA

28 Oct, 08:51


W coin snapshot is taken 📸

Listing December
እንደሚሆን አሳውቀዋል🫣



https://t.me/wcoin_tapbot/wcoin_app?startapp=Mzk4MTc4OTYz

TECH ETHIOPIA

26 Oct, 14:52


እስካሁን Xempire tokenኣቹን ያላወጣቹ 6 ቀን ብቻ ነው  ያላችሁ

October31 ይዘጋል

TECH ETHIOPIA

26 Oct, 06:51


5 ቀን ብቻ ቀርቶታል

ገንዘባቹን ለመቀበል እነዚህን ሶስት ነገሮች ግዴታ ማሟላት አለባችሁ


🔰የቲማቲም ኢሞጂዋን የቴሌግራም ስማችሁ ላይ ማስገባት

🔰 ቢያንስ Level 4 መድረስ

🔰ዋሌት Connect ማረግ


ያልጀመራቹ

https://t.me/Tomarket_ai_bot/app?startapp=r-0000hQN5

TECH ETHIOPIA

26 Oct, 06:27


Blum official channel ባሳወቁት መሠሰረት በticket dog ለማግኘት eligible የሆናችሁ ልጆች ይሄኛው ዙር የሚያበቃው ሰኞ ከቀኑ 10 ሰዓት ላይ እንደሆነ አሳውቀዋል::

ምን ማለታቸው እንደሆነ ባይታወቅም የሰበሰበባቹትን dog ነጥብ ወደ real dog ትቀይሩታላችሁ ብለዋል:: ትንሽ ነው ሚሰጠው ብለን የተውነው ነገር ነጥብ ቢሆንስ??????

ትንሽ ብትሆንም ዝም ብላችሁ ልቀሙ

TECH ETHIOPIA

26 Oct, 04:54


ሊጠናቀቅ 5 ቀናቶች ብቻ የቀረውን Tomarket ምትሰሩ ልጆች ሁሌ 6:00 ላይ reset ስለሚያደርግ daily combo መስራታቹን እንዳትረሱት::

አምቢ ለሚላችሁ Dily combo ለማግኘት መጀመሪያ dail task መጨረስ አለባችሁ::

TECH ETHIOPIA

25 Oct, 16:50


Majorኦች ከToken በተጨማሪ Telegram ላይ አዲስ feature ሊጨምሩ እንደሆነ ፍንጭ እየሰጡ ይመስላል

TECH ETHIOPIA

25 Oct, 15:32


16 TRX (3.5 USDT) ወደ አካውንቴ ላኩኝ ወዲያው ገባ።


ቶሎ ብላችሁ ስሩት ለጓደኞቻችሁም ሼር አርጉላቸው

https://t.me/TronKeeperBot/app?startapp=398178963

TECH ETHIOPIA

21 Oct, 19:06


5 USDT ስትደርሱ ወዲያው ማውጣት ትችላላችሁ


መሀሉን ጫን ብሎ ለ 30 ሰከንድ መያዝ ብቻ ነው ጨዋታው።


https://t.me/TronKeeperBot/app?startapp=398178963

TECH ETHIOPIA

20 Oct, 14:18


ጋይስ drop to drop የሚበላበት ቀን ነው
አንደኛ ላይ ያለው 36 000 ብቻ ነው ያለው

3:00 ብቻ ነው የቀረው ዛሬ ያልተሳተፋቹ መቼም አትበሉም

ፍጠኑ ታስክ ስሩ ቶሎ ውድድሩን ጀምሩ

20 ቶን የሚለው ነክታቹ ራንክ ቡስት ካላረጋቹ ዋጋ የለውም አትሳተፋም 10እንኮን ብትወጡ ቶን አላቹ

t.me/Drop2DropBot?start=ref_95854

🎁 t.me/Drop2DropBot?start=ref_95854

TECH ETHIOPIA

20 Oct, 02:56


Guys የውነቴን ነው የምላችሁ አሁኑኑ ነው 3 usdt withdraw ያረኩት እውነት ነው viral ሳይወጣ ጀምሩት


https://t.me/UsdtAirdropRfrBot?start=398178963

TECH ETHIOPIA

19 Oct, 04:49


BREAKING

UE coin airdrop ሊስት ተደርጓል

🔰መሸጥ እና ገንዘባቹን መውሰድ ትችላላችሁ

🔰መሸጥ ምትችሉት ግን የራሳቸው ኦፊሻል አፕ ላይ ብቻ ነው።

🔰ከዛ በሗላ ወደ ፈለጋቹት ባንክ መላክ ትችላላቹ

🔰ሙሉ ቪዲዮ እየሰራሁ ነው እስከዛው የነሱን አፕ ዳውንሎድ አርጉ



ኮይኑን ለመሰብሰብ ይሄን ሊንክ ተጠቀሙ

https://t.me/UEEx_Miner_bot/UEB_Miner_Bot?startapp=kBNoWEHfEAAwMkEC3ec







አፑን ለማውረድ
https://download.ueasy8.com/?ref=WXPCK6

TECH ETHIOPIA

19 Oct, 04:02


Spin እያረጋችሁ ብቻ usdt ሚሰጣቹ ቦት ነው

🔰1 USDT ስትደርሱ ማውጣት ትችላላቹ

🔰ሰው በመጋበዝ ብዙ እድሎችን ማግኘት ትችላላቹ

🔰 ሊንካቹን ኮመንት ቦታ ላይ በማስቀመጥ ሰው መጋበዝ ትችላላቹ


ለመጀመር 👇👇👇


https://t.me/lucky_gems_official_bot/app?startapp=GDZWqaC8GVmVRMyuk7uisGAknZPN6pmMiJoZCo7t3NAZh

TECH ETHIOPIA

18 Oct, 03:58


🔥🔥🔥fade wallet 🤝 major

የ major partnership የሆነው fade wallet

በ 1 referral 1$ እየሰጠ ነው እንዳያመልጣችሁ

https://t.me/fadewalletbot/app?startapp=ded8652f91184f4a82f42ad01716a667

TECH ETHIOPIA

15 Oct, 02:14


አብዛኛዎቻችሁ Start ብላችሁት ትታችሁት ሊሆን ይችላል። የዚህ ኤርድሮፕ ስም Vertus ይባላል። የቶከኑ ስም ደግሞ $VERT ይባላል።

ይህ ኤርድሮፕ ባሳለፍነዉ ወር September 13 ላይ በGate io pre Market የጀመረ ሲሆን ዋጋዉም 0.225 ነዉ።

ፕሮጀክቱ ራሱን የቻለ dApps wallet ያለዉ ሲሆን የሰበሰብነዉን $VERT እዛዉ ዋሌታችን ላይ ማስቀመጥ ያስችለናል።

በተጨማሪም ይሄ ኤርድሮፕ ታፕ ታፕ እያደረግን Point የምንሰበስብበት ኤርድሮፕ አይደለም። በየ 2ሰዓቱ  Storage Section ዉስጥ እየገባን Farm እያደረግን Claim ማድረግና በየቀኑ የሚሞሉ Daily Comboዎችን መሙላት ነዉ።

ቶከኖሚክሳቸዉን እና ቀሪዉን መረጃ ቀስ በቀስ እለቅላችኋለሁ።

እስካሁን ያልጀመራችሁ ካላችሁ ጀምሩት ምንም የሚከብድ ነገር የለዉም ሁሌም እንደምላችሁ ግን ትኩረት ሊስቲንጋቸዉ ለቀረቡ ኤርድሮፖች።

ለመጀመር👇👇
https://t.me/vertus_app_bot/app?startapp=398178963

TECH ETHIOPIA

13 Oct, 06:57


#ከእርዕስ_ውጪ

ዛሬም መሬት መንቀጥቀት በኢትዮጵያ ምድር በአዋሽ አከባቢ ፈንታሊ አካቢቢ ደርሷል በሬክተር ስኬል 4.6 አከባቢ ነው

ንዝረቱ ደሞ አዲስ አበባ ድረስ መሰማቱ ተገልፆል! ይህ ክስተት የተከሰተው ዛሬ ጠዋት 1:37 ከ50 ደቂቃ ላይ ነው

እንደምታስታውሱት ልክ የዛሬ ሳምንት ነበር መሬት መንቀጥቀት እና ንዝረት በኢትዮጵያ ምድር የተከሰተው

ፈጣሪ ከመጥፎ አደጋ ይጠብቀን 🙏

TECH ETHIOPIA

12 Oct, 03:42


BNB የሌላቹ በዚ ቦት መስራት ትችላላቹ👍
ለሙከራ 0.0001 BNB ነበር Withdraw ያደረኩት እናም ልከዉልኛል የናንተን check አርጉ እስኪ 👀

4 channel አላቸዉ እነሱን join አርጉ ከዛ minimum 4 ሰው ጋብዙ withdraw አርጉ real ነው ይከፍላል 🙌

1BNB = 567 ዶላር ነው ብዙ Invite ለማረግ ሞክሩ

ትንሽ BNB ነው ሚሰጠው ግን ያው ላንዳንድ ነገር ይሆናቿል በተለይ Matchain ለምትጮቱ bridge ለማረግ ትሰሩበታላቹ

https://t.me/BNBEarnAirdropBot?start=Bot2048281

TECH ETHIOPIA

12 Oct, 03:35


W-Coin የሰራቹ snapshot October 27 ላይ እንደሚደረግ ገልፀዋል እና ለairdropኡ ብቁ ለመሆን ማድረግ ያለባችሁ ነገሮች እነዚህ ናቸው :

📌 አካዉንታችሁ verified መሆን አለበት
📌 TON wallet connect መሆን አለበት
📌 ቢያንስ ከ10 ቀን ያላነሰ daily task መስራት ይኖርባችኋል
📌 ከ10 ጊዜ በላይ stake አድርጋችሁ claim ማድረግ ይኖርባችኋል
📌 መደበኛ ታስኮችን መስራት ይኖርባችኋል
📌 Active የሆኑ ጓደኞች ሊኖሯችሁ ይገባል

እስከዛሬ የለፋችሁ ልፋታችሁን መና አታስቀሩት ስንት ወር ሰርታችሁ የለ ? 24 ቀን መታገስ ይከብዳችኋል ? አይከብድም አይደል 🙂?



https://t.me/wcoin_tapbot/wcoin_app?startapp=Mzk4MTc4OTYz

TECH ETHIOPIA

11 Oct, 15:12


Guys Binance ላይ Launch ሊደረግ 12 ሰዓት የቀረው Airdrop አለ ገብታቹ 100 scr Token ተቀበሉ 1scr ከ2-3 $ እየተገመተ ይገኛል

👉https://scrolllive.com?refer=b8d30f



አሰራሩን ከላይ ያለውን ቪዲዮ በመመልከት መስራት ይቻላል

TECH ETHIOPIA

10 Oct, 02:41


🧾ሰሞኑን Groupun ያጥለቀለቀው UltraPro Exchange መጨረሻው ይህን ይመስላል

💵እንዴት ትሬድ ማድረግ እንዳለባችሁ የምትማሩበት እንጂ ማውጣት የምትችሉት አይደለም ተብሏል

TECH ETHIOPIA

09 Oct, 08:21


እስካሁን ያልጀመራችሁ አሁኑኑ ጀምሩት። አትቆጩበትም


https://t.me/goal2cash_bot/app?startapp=INV398178963

TECH ETHIOPIA

08 Oct, 16:16


$CATS

ቤተሰብን cats እያያችሁት ነው ግን 🤔 በጣም ጭማሪ አያሳየ ይገኛል 📉

ግፋ ግፋ በርታ ኡፍፍፍ ኡፍፍፍ

TECH ETHIOPIA

08 Oct, 10:41


RESPECT🫡

TECH ETHIOPIA

08 Oct, 10:41


አሁን ባለው ዋጋ 100k Cats=9$ ምን ማድረግ ይቻላል....

TECH ETHIOPIA

07 Oct, 19:51


CATS Bitget ላይ እየቆጠረ ያለው የListing ቀን ሳይሆን lunchpool የሚያበቃበትን ቀን ነው።

Lunchpool ማለት ልክ እንደ ባንክ ቤት ቁጠባ በሉት። የተወሰነ ገንዘብ ብትቆጥቡ በየግዜው interest አለው ያ ገንዘባችሁ። ነገር ግን lunchpool ከባንኮች የበለጠ interest rate ነው ያለው። እናም ልክ እንደዚህ ሁሉ አንድ አዲስ የCrypto project ወደ marketቱ ሲገባ investerች ያላቸውን ገንዘብ ይቆጥቡና እንደ reward ከአዲሱ project ቶከን ይሰጣቸዋል። እዚህ ላይ ልክ ባንክ የምንቆጥበው ገንዘብ መጠን በጨመረ ቁጥር የሚወልድልን መጠንም እንደኒጨምር ሁሉ የሚሰጠን ቶከን የሚጨምረው lock ልናደርግ እንዳስገባነው fund መጠን ነው።

አሁን እዚህ የBitget lunchpool ላይ CATS ለማግኘት invest የምናደርገው fund BGB ነው።(በUSDTም ይቻላል ግን ከSeptember 27 በኋላ Bitget መጠቀም ለጀመሩ አዲስ ተጠቃሚዎች ብቻ ነው እሱ የሚቻለው)

BGB ማለት Bitget Token ነው። የቢትጌት Exchange token ማለት ነው።
እናም እዚህ የCATS lunchpool ላይ lock ለማድረግ Minimum 5 BGB ያስፈልጋል። 1BGB=1.06USDT ነው። so almost ወደ 5.28 USDT ያስፈልጋችኋል በBGB lock ለማድረግ።

በተጨማሪም ደግሞ lunchpool እና launchpad የተለያዩ ነገሮች መሆናቸውንም አስተውሉ።

ስለ launchpool እና launchpad ተጨማሪ ነገር ማንበብ ከፈለጋችሁ ደሞ
🫴Linkedin.com
በዚ ማንበብ ትችላላቹ👍

TECH ETHIOPIA

06 Oct, 18:48


ለማንኛውም አ.አ ያላችሁ On አድርጉ GOOGLE Earthquake Alert

ከበድ ያለ ነገር ካለ ራሱ ሲስተሙ ያሳውቃችኋል!

TECH ETHIOPIA

06 Oct, 18:48


በመሬት መንቀጥቀጡ ዙሪያ የወጣ መረጃ...

በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የጂኦ ፊዚክስና ስፔስ ሳይንስ ዳይሬክተር ዶክተር ኤልያስ ሌዊ በመሬት መንቀጥቀጡ ዙሪያ እንዲህ ብለዋል:

"አዲስ አበባ የተከሰተ የመሬት መንቀጥቀጥ የለም፤ ሞገዱ በመሬት ውስጥ ተጉዞ መጥቶ ነው ፤ አዋሽ አካባቢ ነው የተከሰተው በሬክተር ስኬል 4.9 ነው " ።

"ሰውም ይረጋጋ እዚህ አዲስ አበባ የተከሰተ የመሬት መንቀጥቀጥ ሳይሆን ከሩቅ የተከሰተ የመሬት መንቀጥቀጥ ሞገዱ በመሬት ውስጥ ተጉዞ መጥቶ በተለይ እዚህ ሰሜን እና ሰሜን ምስራቅ ያሉ የአዲስ አበባ ነዋሪዎች በጣም ተረብሸዋል። ልክ ነው ከዛም ሊሰማ ይችላል።"

Via - Tikvah Ethiopia