GOFERE @goferesportswear Channel on Telegram

GOFERE

@goferesportswear


Gofere is an Ethiopian-based sportswear brand that supplies a range of apparel to professional and amateur sports clubs.

For Order Only : 📱 0900006363

GOFERE (English)

Looking for high-quality sportswear that combines style and performance? Look no further than Gofere! Gofere is an Ethiopian-based sportswear brand that caters to both professional and amateur sports clubs. With a wide range of apparel to choose from, Gofere ensures that you are dressed for success both on and off the field.

Whether you are a soccer team looking for matching jerseys or an individual athlete in need of specialized workout gear, Gofere has got you covered. Their products are designed to be durable, comfortable, and stylish, making them the perfect choice for athletes of all levels.

To place an order or learn more about Gofere's products, simply join their Telegram channel @goferesportswear. Stay up to date on the latest releases, exclusive deals, and promotions by following their channel. With Gofere, you can elevate your performance and style with ease.

For all your sportswear needs, trust Gofere to deliver quality products that will take your game to the next level. Contact them today at 📱 0900006363 to place your order and experience the difference with Gofere sportswear!

GOFERE

26 Dec, 16:51


Order your tracksuit!

Call Us :📱 +251900006363

@goferesportswear

GOFERE

25 Dec, 09:30


Ethiopia Football Federation president Mr. Esayas Jira wishes all Gofere clients a Merry Christmas and a joy filled festive season.

"For all friends, brothers and sisters, I would like to say Merry Christmas"

Mr. Essayas Jira

@goferesportswear

GOFERE

24 Dec, 17:36


🎅 Gofere sportswear brand 🎅

From everyone at Gofere, we wish our clientele a happy holiday season. Thank you for the loyalty and trust this year. It has been a pleasure serving you. Have a blissful Christmas!

@goferesportswear

GOFERE

23 Dec, 17:43


History in the making!

Al-Malakia Juba FC, sporting Gofere jerseys, secured a 2-0 victory in the inaugural MTN South Sudan Premier League match. Huge congratulations to the team and the South Sudan Football Federation on this momentous occasion.  Gofere is proud to be a part of this historic moment for South Sudanese football.

Gofere 🤝 Al-Malakia Juba FC
🏆 Winning is a habit! 🏆

@goferesportswear

GOFERE

23 Dec, 07:35


❤️ GOFERE SPORTSWEAR BRAND ❤️

💪 Winning is a habit! 💪

@goferesportswear

GOFERE

22 Dec, 14:28


French | Basketball : Gofere dévoile son catalogue pour la saison 2025/26

En savoir plus :
https://goferesportswear.odoo.com/basketball-gofere-devoile-son-catalogue-pour-la-saison-2025/26

GOFERE

21 Dec, 16:09


Gofere Unveils Comprehensive Basketball Catalogue for the 2025/26 Season

Read more :
https://goferesportswear.odoo.com/gofere-unveils-comprehensive-basketball-catalogue-for-the-2025/26-season

GOFERE

21 Dec, 09:00


🏀 ጎፈሬ የ2025/26 የባስኬት ቦል ካታሎግ ይፋ አደረገ 🏀

ታላቁ የስፖርት ትጥቅ ብራንድ ጎፈሬ በዛሬው ዕለት እየተከበረ በሚገኘውን ዓለም አቀፍ የባስኬት ቦል ቀን የ2025/26 የቅርጫት ኳስ (ባስኬት ቦል) ካታሎግ በልዩ ሁኔታ አዘጋጅቶ ይፋ አድርጓል።

ለባስኬት ቦል ውድድር የሚሆኑ ጥራት ያላቸውን የተለያዩ ምርቶች ያቀፈው ይህ የጎፈሬ ካታሎግ ለሁለቱም ፆታ የሚያገለግል ሲሆን ለምርቶቹም ማሸነፍን፣ ጠንካራ ስራን እና ውበትን የሚያንፀባርቁ የአማረኛ፣ ሱዋሂሊ እና ሉጋንዳ ቋንቋ የምርት ስሞችን ይዟል።

በባስኬት ቦል ቀን ይፋ የሆነው የጎፈሬ ካታሎግ ለልዩ ደንበኞቻችን ዛሬ የተላከ ሲሆን በፈረንጆቹ አዲስ ዓመት በዩጋንዳ ካምፓላ በይፋ ተመርቆ በዌብሳይታችን ላይ የሚለቀቅ ይሆናል።

@goferesportswear

GOFERE

09 Dec, 17:42


🔥 ጎፈሬ 🤝 ባህር ዳር ከተማ 🔥

ከዕንቁው ክለብ ጋር ያለንን ውል ለተጨማሪ አምስት ዓመታት በማራዘማችን ታላቅ ደስታ ይሰማናል።


@goferesportswear

GOFERE

09 Dec, 12:17


ጎፈሬ እና ባህር ዳር ከተማ ውላቸውን ለተጨማሪ አምስት ዓመታት አራዝመዋል

ኢትዮጵያዊው የስፖርት ትጥቅ ብራንድ ጎፈሬ የበርካታ ደጋፊዎች ባለቤት ከሆነው ታላቁ የባህር ዳር ከተማ ስፖርት ክለብ ጋር ያለውን የአጋርነት ስምምነት ለተጨማሪ አምስት ዓመታት አራዝሟል።

በዛሬው ዕለት በውቢቷ ባህር ዳር ከተማ በተከናወነው የፊርማ ሥነ-ስርዓት የከተማው ከንቲባ ክቡር አቶ ጎሹ እንዳለማው እንዲሁም የክለቡ የቦርድ አባላት እና የጎፈሬ መስራች እና ባለቤት አቶ ሳሙኤል መኮንን ተገኝተዋል።

ያለፉትን ሦስት ዓመታት ለክለቡ ጥራት እና ውበት ያላቸውን ማሊያዎች ሲያቀርብ የነበረው ጎፈሬ በኢትዮጵያ ያለውን የስፖርት ትጥቅ ችግር እየቀረፈ ስፖርቱን የሚጠቅሙ አዳዲስ አስተሳሰቦችን በማምጣት በተሰማራበት ዘርፍ ጉልህ አሻራ እያሳረፈ እንደሚገኝ ይታወቃል።

በኢትዮጵያ እግርኳስ ታሪክ ረዥሙ የትጥቅ አጋርነት ስምምነት በሆነው የባህር ዳር እና የጎፈሬ ግንኙነት ሀገር በቀሉ ብራንድ በሁለቱም ፆታ ላሉ አዋቂ እና ታዳጊ የእግርኳስ ቡድኖች እንዲሁም ለሌሎች በክለቡ ስር ለሚገኙ ቡድኖች በብቸኝነት ከስምንት አይነት በላይ ትጥቆችን የሚያቀርብ ይሆናል። ከትጥቅ ባለፈ ለዕንቁዎቹ የክለቡ ደጋፊዎች ማሊያዎች ተደራሽ የሚደረግበት ሱቅ ለመክፈት እንዲሁም የደጋፊዎች የሩጫ ውድድር ላይ በጋራ ለመስራት ስምምነቱ ተፈፅሟል።

GOFERE

08 Dec, 17:30


አሁንም ታላላቅ ስምምነቶችን እየፈፀምን ነው

🤩 ነገም ይጠብቁን! 🤩

@goferesportswear

GOFERE

08 Dec, 07:26


Afaan Oromoo : Wantoota gurguddaa fiduudhaan kan beekamu Gofere ammas waliigaltee seenaqabeessa federeeshinii kubbaa miilaa Diredawaa waliin geggesseera.

Odeeffannoo dabalataaf dubisaa; https://goferesportswear.odoo.com/beksisa-gamtaa-gofere-fi-federeeshinii-kubbaa-miilaa-dirreedawaa

GOFERE

07 Dec, 17:47


❤️ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 🤝 ጎፈሬ 🤝 ታላቁ ሩጫ ❤️

ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከታላቁ ሩጫ ጋር በመተባበር በእንጦጦ ፓርክ ያካሄዱትን የ5 ሺ ሜትር የጎዳና ላይ የሩጫ ውድድር በምርቶቻችን በማድመቃችን ታላቅ ደስታ ይሰማናል።

💪 ማሸነፍ ልማድ ነው 💪

@goferesportswear

GOFERE

05 Dec, 19:02


ጎፈሬ በአይነቱ ልዩ የሆነ የአጋርነት ስምምነቶችን ተፈራረመ

ኢትዮጵያዊው ብራንድ ጎፈሬ ከትጥቅ በላይ የሚለውን አስተሳሰቡን በመከተል በኢትዮጵያ እና በምስራቅ አፍሪካ ስፖርቶች ታላላቅ ለውጦችን እያመጣ ሲሆን በዛሬው ዕለትም ከትጥቅ ባሻገር የሚለውን ይህንኑ መርህ በመከተል ከድሬዳዋ እግርኳስ ፌዴሬሽን ጋር የአጋርነት ስምምነት ተፈራርሟል።

ዛሬ አመሻሽ በምስራቋ ሀገር ድሬዳዋ በተከናወነው ሥነ-ስርዓት እጅግ ሊበረታታ የሚገባ ተግባር እየሰራ የሚገኘው የድሬዳዋ እግርኳስ ፌዴሬሽን የ2016 የውድድር ዓመት የመዝጊያ እና የምስጋና መርሐ-ግብር እንዲሁም ከተቋማችን ጋር የአጋርነት ስምምት ፈፅሟል።

የድሬዳዋ እግርኳስ ፌዴሬሽን ክቡር ፕሬዝዳንት ኮሚሽነር ዓለሙ መገራን ጨምሮ የፌዴሬሽኑ የሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባሎች እና ሌሎች የከተማው የመንግስት ኃላፊዎች እንዲሁም ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በተገኙነት በተከናወነው ሥነ-ስርዓት ጎፈሬ ከፌዴሬሽኑ ጋር በጋራ በከተማው የተጀመረውን የእግርኳስ መነቃቃት ለማሳደግ በሚያስችሉ ጉዳዮች ስምምነት ፈፅመዋል። በዚህም ጎፈሬ በቀጣይ በፌዴሬሽኑ ውድድሮች ብቸኛ የትጥቅ አጋር ከመሆኑ ባሻገር የባለሙያዎች ስልጠና፣ የገቢ አሰባሰብ፣ የማርኬቲንግ እና ብራንዲን እንዲሁም በሌሎች የልማት ስራዎች በጋራ በሚሰሩበት ማዕቀፍ ስምምነት ተፈፅሟል። ከዚህ ባለፈ ዓምና ከከተማ መስተዳደሩ ጋር በመሆን የተጀመረውን የድሬ ካፕ ውድድር ለማስቀጠል ከፌዴሬሽኑ እና ከስፖርት ኮሚሽኑ ጋር በአጠቃላይ የ5 ዓመት ውል ተፈርሟል።

በስምምነቱ መሰረት በፌዴሬሽኑ ስር የሚገኙ ሁሉም ክለቦች እና አጠቃላይ በከተማው ያለውን የእግርኳስ ወዳጅ የሚጠቅሙ ስራዎች በቀጣይ እንደሚሰሩ ተመላክቷል።

@goferesportswear

GOFERE

05 Dec, 17:56


የድሬዳዋ አስተዳደር 🤝 ጎፈሬ 🤝 የድሬዳዋ እግርኳስ ፌዴሬሽን

ዛሬ ምሽት በድሬዳዋ ከተማ በተደረገ ታላቅ የፊርማ ሥነ-ስርዓት ጎፈሬ የድሬዳዋ እግርኳስ ፌዴሬሽን በሚያዘጋጃቸው ስፖርታዊ ውድድሮች ቴክኒካል አጋር ሆኗል።

የስምምነቱን ዝርዝር ጉዳዮች ከቆይታ በኋላ ይዘን እንመለሳለን።

@goferesportswear

GOFERE

04 Dec, 17:29


🔥 ነገ ይፋ ይሆናል! 🔥

🤩 ለየት ያለ ስምምነት 🤩

@goferesportswear

GOFERE

03 Dec, 16:58


ታላቅ የአጋርነት ስምምነት!

@goferesportswear

GOFERE

02 Dec, 07:48


"ምንጊዜም ስፖርትን የማድነቅ ጥበብ ስናስብ ጥበቡ የታየበትን አልባስ እናስባለን" ለዚህም ደግሞ "ጎፈሬ" ሁሌም ተመራጭና የጥበቡ አድማቂ ነው!

በጥበብ የምትደምቁበት ውብ ሳምንት ተመኘን!

@goferesportswear

GOFERE

01 Dec, 09:48


Partnership Announcement - Gofere and Diredawa Football Federation

Read more :

https://goferesportswear.odoo.com/partnership-announcement-gofere-and-diredawa-football-federation

GOFERE

01 Dec, 05:47


ቴክኒካል አጋር!

🔥 መልካም የውድድር ዓመት! 🔥

የድሬዳዋ አስተዳደር 🤝 ጎፈሬ 🤝 የድሬዳዋ እግርኳስ ፌዴሬሽን


@goferesportswear

GOFERE

30 Nov, 16:53


❤️ የጎፈሬ ቤተሰብ በዓለም መድረክ ❤️

🔥 ፑሽካሽ አዋርድ በጎፈሬ ማሊያ 🔥


የታላቁን የጎፈሬ የስፖርት ትጥቅ ብራንድ በብቸኝነት የሚጠቀመው ኪታራ እግርኳስ ክለብ የፊት መስመር አጥቂውን ለፊፋ ፑሽካሽ አዋርድ አስመርጧል።

ዴኒስ ኦሜዲ የተባለው የኪታራ አጥቂ ለስፖርተኞች ምቹ የሆነውን የጎፈሬ ማሊያ አድርጎ ቡድኑ በዩጋንዳ ሱፐር 8 ኬሲሲኤን ሲገጥም እጅግ ድንቅ ኳስ በራቦና አስቆጥሯል።

ይህቺ የኦሜዲ የራቦና ግብ ለፊፋ ፑሽካሽ አዋርድ የታጨች ሲሆን በርካቶችም ውዱን ዓለም አቀፍ ሽልማት እንድታሸንፍ ድምፅ እየሆኑ ይገኛሉ።

2021 ላይ ቶተንሀም እና አርሰናል ሲጫወቱ የስፐርሱ ኤሪክ ላሜላ የፊፋ ፑሽካሽ አዋርድ እንዲያሸንፍ ካደረገችው የራቦና ጎል በኋላ ኦሜዲ በመድረኩ በራቦና ጎል እጩ የሆነ ተጫዋች ሆኗል።

🏆 ማሸነፍ ልማድ ነው! 🏆

@goferesportswear

GOFERE

29 Nov, 10:57


🔴⚪️ መቐለ 70 እንደርታ ዝግጁ! 🔴⚪️

🤩 ጥራት ያለው ማሊያ ለሽያጭ ተዘጋጅቷል! 🤩

ውስን የመቐለ 70 እንደርታ ማሊያዎች ለደጋፊዎች ለሽያጭ ቀርበዋል!


አድራሻ :- 🏬 አዲስ አበባ ከትንሿ ስታዲየም አጠገብ አን ቢዝነስ ሴንተር 3ኛ ፎቅ

ለመረጃና ለትዕዛዝ - 📱 0900006363

@goferesportswear

GOFERE

28 Nov, 16:57


👂 #ምን_ተሰማ⁉️ 👂

❤️ ታሪክን በማሊያ


በሁለተኛው የጀርመን ሊግ (ቡንደስሊጋ 2) የሚሳተፈው ኸርታ በርሊን በብዙ የስፖርት ቤተሰቦች ዘንድ የሚታወሰውን የ1999 ኖቬምበር 23 "የጭጋግ ጨዋታ" (ክለቡ ከ ባርሰሎና ጋር ያደረገው ጨዋታ) ለማሰብ አዲስ ማሊያ አሰርቷል።

ክለቡ ከትጥቅ አቅራቢው ጋር በመሆን በወቅቱ የነበረውን ጥቅጥቅ ያለ ጭጋግ መነሻ በማድረግ ተጫዋቾች የለበሱት ማሊያ እንኳን በቅጡ እንደማይታይ ለማሳየት ሞክረዋል።

በዚህም ታሪካዊውን ጨዋታ ለማሰብ የተዘጋጀው ልዩ ማሊያም ባሳለፍነው ቅዳሜ ተጫዋቾች ከጨዋታ በፊት ወደሜዳ ሲገቡ ማሟሟቂያ እንዲሰሩበት ተደርጎ ሁነቱ የተዘከረ ሲሆን ደጋፊዎችም ማሊያውን በ50 ዩሮ እንዲገዙ ለገበያ እንደቀረበ ታውቋል።

@goferesportswear

GOFERE

27 Nov, 16:58


👕 ለምትለብሰው የስፖርት ትጥቅ ጥራት አትጨነቅ? 🩳

ጎፈሬ አለልህ!

❤️ የጥራት ፈላጊዎች ምርጫ ❤️


አድራሻ :- 🏬 አዲስ አበባ ከትንሿ ስታዲየም አጠገብ አን ቢዝነስ ሴንተር 3ኛ ፎቅ

ለመረጃና ለትዕዛዝ - 📱 0900006363

GOFERE

27 Nov, 12:44


French |  L'impact des ventes de maillots personnalisés et répliques

En savoir plus : https://goferesportswear.odoo.com/l-impact-des-ventes-de-maillots-personnalises-et-repliques

GOFERE

26 Nov, 17:51


🙏 የጎፈሬ ቤተሰብ ስለሆናችሁ ከልብ እናመሰግናለን! 🙏

ጎፈሬ 🤝 ኢትዮ ኤሌክትሪክ

🔥 ግንኙነታችን ገና ይቀጥላል! 🔥


@goferesportswear

GOFERE

25 Nov, 09:26


“Don't stop when you're tired, stop when you're done”

💪 Make winning your habit! 💪


@goferesportswear

GOFERE

24 Nov, 08:56


👌 ሁለት የኢትዮጵያ አምባሳደሮች 👌

❤️ ጎፈሬ 🤝 ኢንስትራክተር አብርሃም መብራቱ ❤️

ሀገርን ወክለው ታላላቅ ስኬቶችን ያስመዘገቡት ኢንስትራክተር አብርሃም መብራቱ ኢትዮጵያን በተለያዩ ሀገራት እያስጠራ የሚገኘው ጎፈሬ ብራንድ አምባሳደር ስለሆኑ ታላቅ ደስታ ይሰማናል።

@goferesportswear

GOFERE

22 Nov, 17:56


🔥 Endless possibilities 🔥

Contact us 👇

Email Address :
[email protected]

WhatsApp Number : 🤳
+251911856587

Phone Call :📱
0900006363

GOFERE

21 Nov, 17:06


👂 #ምን_ተሰማ⁉️ 👂

ከቀናት በፊት በስፔን ቫሌንሲያ ግዛት ባጋጠመ ድንገተኛ የጎርፍ አደጋ ከ214 በላይ ዜጎች ህይወታቸውን ያጡ ሲሆን በርካቶች ደግሞ በአደጋው ቀያቸውን እንዲለቁ ተገደዋል።

ከማዝናናት ባለፈ ለተለያዩ ማኅበራዊ ጉዳዮች አለሁ የሚለው እግርኳስም በዚህ ሳምንት ከአደጋው ጋር በተያያዘ ያስመለከተን ነገር ልብን የሚያሞቅ ነው።

በስፔን ሴጉንዳ ዲቪዚዮን ሌቫንቴ ኤልቼን ባስተናገደበት መርሐ-ግብር "እንቁራሪቶቹ" የሚል ቅፅል ስም ያላቸው ሌቫንቴዎች በጨዋታው ለብሰውት ወደ ሜዳ የገቡት መለያ ሙገሳ እንዲቸራቸው አድርጓል። በዚህም ሁሉም ተጫዋቾች በከተማው የደረሰውን የጎርፍ አደጋ በማሰብ ጭቃ የተለወሰ እንዲሁም ከወገኖቻቸው ጎን መሆናቸውን የሚያሳይ ማሊያ ለብሰው ወደ ሜዳ ገብተዋል። ማሊያዎቹም በጨረታ ተሸጠው ድጋፍ ለሚሹ የአደጋው ተጠቂዎች እንዲውሉ ተደርጓል።

@goferesportswear

GOFERE

20 Nov, 17:14


🎁 ተሸላሚ ጎፈሬያን! 🎁

በአስተያየታቸው ብዙ ላይክ ያገኙ ሦስት ጎፈሬያን ተሸላሚዎች ተለይተዋል።

🎉 እንኳን ደስ አላችሁ! 🎉

@goferesportswear

GOFERE

20 Nov, 10:05


✌️ሳንጅዬን ያላችሁ✌️
✌️እስቲ እንያችሁ! ✌️

💛 ማሊያ ለመግዛት ዝግጁ? 💛


@goferesportswear

GOFERE

19 Nov, 16:56


🤩 ዘንጥ በጎፈሬ! 🤩

@goferesportswear

GOFERE

18 Nov, 09:50


"To success you need to find a habit to hold on to something to motivate you, something to inspire you."

💪 Winning is a habit! 💪

@goferesportswear

GOFERE

17 Nov, 16:15


እያንዳንዱ ምርት ደንበኞች ጋር ከመድረሱ በፊት አስፈላጊው ፍተሻ እና ምርመራ ይደረግበታል!

🔥 ጥራትን በቃል ብቻ ሳይሆን በተግባር እናሳያለን!
🔥

@goferesportswear

GOFERE

16 Nov, 17:01


⁉️ ጎፈሬያን ኖት ⁉️

🎁 ከሆኑ እንሸልሞታ! 🎁


🤩 ስለጎፈሬ የሆነ ነገር ይጻፉ ወይም የጎፈሬን ምርት ለብሰው ፎቶውን ያጋሩን! 🤩

🏅 ብዙ ላይክ ያገኘውን መርጠን እንሸልማለን 🏅

‼️ በፌስቡክ ገፃችን ብቻ

👇👇👇

https://www.facebook.com/share/p/EL6ArqP2VpSnw2rk/

GOFERE

16 Nov, 07:24


French |  Gofere réaffirme son engagement envers le football féminin

En savoir plus :
https://goferesportswear.odoo.com/gofere-reaffirme-son-engagement-envers-le-football-feminin-1

GOFERE

15 Nov, 16:53


🤩 ለነገ ተዘጋጁ! 🤩

🎁 ስለጎፈሬ ስለፃፉ እና ፎቶ ስላጋሩ ብቻ ልንሸልሞት ነው! 🎁

ነገ በምናጋራው ፖስት ኮመንት መስጫው ላይ ሀሳቦትን ያስፍሩ ፤ ብዙ ላይክ ያገኘውን እንሸልማለን ።

🔥 ነገ ምሽት 2 ሰዓት እንገናኝ! 🔥

@goferesportswear

GOFERE

14 Nov, 16:49


የጎፈሬን ማኅበራዊ ሚዲያዎች ተቀላቅለዋል?

ስጦታ የምንለዋወጥባቸው አዳዲስ ይዘቶችን ይዘን እየመጣን ነው!

📱 ከስር ባሉት የማኅበራዊ ሚዲያ አማራጮች ይወዳጁን 🤳


👇👇👇

ፌስቡክ - https://www.facebook.com/goferesports?mibextid=avESrC

ቴሌግራም - https://t.me/goferesportswear

ኢንስታ ግራም - https://instagram.com/goferesportswear?utm_source=qr&igshid=MzNlNGNkZWQ4Mg==

ቲክ ቶክ - tiktok.com/@goferesport

ትዊተር - https://twitter.com/GoferSportswear?t=GSjNeDieqKjJJhetfPWCTQ&s=09

💪 ማሸነፍ ልማድ ነው 💪

GOFERE

13 Nov, 14:55


💪 🏃‍♂ ህመም ጊዜያዊ ነው ፤ ነገር ግን ሽልማቱ የዘላለም ነው!  💪🏃‍♀️

ገደቡን አልፈው ጥንካሬዎን ያግኙ!
በጠንካራው የስፖርት ትጥቅ እንቅስቃሴዎን ይከውኑ!


#goferesportswear #workoutmotivation #gym #selfgrowth #healthyliving #healthylifestyle #fitlife

GOFERE

12 Nov, 16:52


ከዳኞች እስከ ተጫዋቾች

❤️ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አድማቂው ጎፈሬ
❤️

@goferesportswear

GOFERE

04 Nov, 17:15


😍 ምርጡን ለምርጦቹ! 🤩

ሰውነቶ ላይ የሚያርፈውን መለያ በሚከፍሉት ዋጋ ሳይሆን በምርቱ ጥራት ዋጋ ይምረጡ!

@goferesportswear

GOFERE

03 Nov, 17:11


😍 የመቻል ማሟሟቂያ መለያ 🤩

❤️ ጎፈሬ 🤝 መቻል ❤️


@goferesportswear

GOFERE

02 Nov, 16:31


😍 የባህር ዳር ከተማ ማሟሟቂያ መለያ 🤩

❤️ ጎፈሬ 🤝 ባህር ዳር ከተማ ❤️


@goferesportswear

GOFERE

01 Nov, 16:44


😍 የወላይታ ድቻ ማሟሟቂያ መለያ 🤩

❤️ ጎፈሬ 🤝 ወላይታ ድቻ ❤️


@goferesportswear

GOFERE

31 Oct, 17:01


😍 የቅዱስ ጊዮርጊስ ማሟሟቂያ መለያ 🤩

❤️ ጎፈሬ 🤝 ቅዱስ ጊዮርጊስ ❤️


@goferesportswear

GOFERE

30 Oct, 16:35


😍 የመቐለ 70 እንደርታ ማሟሟቂያ መለያ 🤩

❤️ ጎፈሬ 🤝 መቐለ 70 እንደርታ ❤️


@goferesportswear

GOFERE

29 Oct, 17:14


😍 የኢትዮ ኤሌክትሪክ ማሟሟቂያ መለያ 🤩

❤️ ጎፈሬ 🤝 ኢትዮ ኤሌክትሪክ ❤️


@goferesportswear

GOFERE

28 Oct, 16:36


😍 የወልዋሎ ዓ/ዩ የማሟሟቂያ መለያ 🤩

❤️ ጎፈሬ 🤝 ወልዋሎ ዓ/ዩ ❤️


@goferesportswear

GOFERE

28 Oct, 08:37


ብራንድ አምባሳደራችን ኢንስትራክተር አብርሃም መብራቱ ጎፈሬ በሀገረ አሜሪካ ያገኘውን ታላቅ የዕውቅና ሰርተፊኬት ለተቋማችን ኃላፊዎች አስረክበዋል።

ከብራንድ አምባሳደራችን ጋር ያደረግነውን ቆይታ በዩ ቱብ ቻነላችን ይከታተሉ።


👇👇👇

https://www.youtube.com/watch?v=94d8vqqwJ1I

GOFERE

27 Oct, 14:27


Gofere has unveiled the new 2024/25 season jersey set for Mbale Heroes

Read more :
https://goferesportswear.odoo.com/a-partnership-breathing-life-into-uganda-football

GOFERE

27 Oct, 06:38


ብራንድ አምባሳደራችን ኢንስትራክተር አብርሃም መብራቱ የአሜሪካ ቆይታቸው እንዴት ነበር?

🇪🇹 ጎፈሬ በአሜሪካ 🇺🇸


@goferesportswear

GOFERE

26 Oct, 17:06


😍 የወቅቱ የሊጉ ሻምፒዮን የማሟሟቂያ መለያ 🤩

❤️ ጎፈሬ 🤝 ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
❤️

@goferesportswear

GOFERE

25 Oct, 18:36


🤩 ውቦቹ የዩጋንዳው ክለብ የምባሌ ሂሮስ ሦስት አይነት የመጫዎቻ መለያዎች ይፋ ሆነዋል! 🤩

❤️ ውበት፣ ታሪክ፣ ማንነት እና ባህል ከጥራት ጋር ❤️


@goferesportswear

GOFERE

25 Oct, 16:57


As each sip of Arabica coffee from Eastern Uganda tells a story of nature's bounty, our winning jerseys for Mbale Heroes are crafted with cultural heritage, community spirit and stylish flair.

@goferesportswear

GOFERE

25 Oct, 15:34


Unveiling the winning jerseys for Uganda's surgeons, Mbale Heroes.

Crafted with care, these jerseys celebrate the beauty of Eastern Uganda.

@goferesportswear