ይሄ ቤት የተከፈተበት አላማ ትምሕርትና ተያያዥ ጉዳይ መሆኑን እገነዘባለው ቢሆንም ዛሬ አንድ አንገብጋቢ ጉዳይ እዚህ ለመፃፍ ተገድጃለው
ዘሕሩ አሺቅ የኛ እኩያ የእሽኩራ ልጅ አንዘቸ ትምሕርት ቤት የተማረ ወንድማችን ነው ይሄ ወንድማችን ሁለቱም ኩላሊቶቹ መስራት በማቆማቸው የዲያሊሲስ ህክምና እያደረገ ሕይወቱን እየገፋ ነው።
ስቃዩ ና የህክምና ወጪው ከአቅሙ በላይ ሆኖበታልና እኛ ወገኖቹ እንድናግዘው ይማፀናል።
የወንዝ ልጅ የቀዬ ልጅ ከማንም ይቀርባልና በቻላችሁት ሁሉ እንድታግዙት ጓደኞቹ እንለምናችሗለን
በዚህ ሊንክ ገብታችሁ ሁኔታውንና የህክምና ሂደቱን እንድታዩለት ይለምናችሗል
https://t.me/+RPG2-DgocxZmYzQ8