SᴜᴘᴇƦ SᴛᴀƦ ስፖርት ኢትዮጵያ ™ @super_star_sport Channel on Telegram

SᴜᴘᴇƦ SᴛᴀƦ ስፖርት ኢትዮጵያ

@super_star_sport


እንኳን ወደ SUPER STAR ስፖርት በሰላም መጡ ከእሁድ እስከ እሁድ የሚፈጠሩ ስፖርታዊ መረጃዎችን ያገኛሉ!🏅

➯የዝውውር ዜናዎች
➯የጨዋታ የቀጥታ ስርጭቶች
➯የተጫዋቾች የሂወት ታሪክ
➯የአሰልጣኝና ተጫዋቾች አስተያየት

ምንም የሚያልፋችሁ ስፖርታዊ መረጃ አይኖርም❗️

ለአስተያየት 📥 @Super_Star_Sport_Bot

SUPER STAR ስፖርት:- የእርስዎ ምርጫ⚽️

...2015 ዓ.ም🇪🇹

SᴜᴘᴇƦ SᴛᴀƦ ስፖርት ኢትዮጵያ ™ (Amharic)

ሰላም! ይህ የልብ ማህበረሰብ መደብ ነው የሴቶችን በአሁኑ ክፍለ ጊዜ ከሰኞ እስከ ሰኞ ያመኑ SUPER STAR ስፖርት። ይህ የፊልም ስብሰባላዊ መርሆዎችን ከፍተኛውን ማግኘት ይችላሉ! የመረጃዎቹ የትክክለኛ ቅድመ መረጃዎችን ስለእኛ እና የዝውውር ዜናዎች ስሆን ነው። የጨዋታ የቀጥታ ስርጭቶችን ምንም አይኖረውን አዝናኝ ዋጋ እና እናይልሻለን። ይህንም እንቅስቃሴ ስለማድርግ አፋን ማከማችት እና ተጠናቀቁ። በስልክ @Super_Star_Sport_Bot እንዲላኩልና በመጠቀም መክፈል። SUPER STAR ስፖርት - ከእርሱ ጋር በመከበር የእንዲህም በመጠቀም ላይ እሳትን ልበም ⚽️. እንደካርታ የተጎበኘችው የ2015 በዓ/ም በሚለው እናቶቻችን በየአመቱ እያንዳንዱ ይጥናል።

SᴜᴘᴇƦ SᴛᴀƦ ስፖርት ኢትዮጵያ

07 Dec, 18:14


🫠🔵 የማንችስተር ሲቲ የመጨረሻ 6 የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች

2-1 loss vs Bournemouth 
2-1 loss vs Brighton 
4-0 loss vs Spurs 
2-0 loss vs Liverpool 
3-0 win vs Nottingham Forest 
🤝 2-2 draw vs Crystal Palace 

One win in six games…

         SᴜᴘᴇƦ SᴛᴀƦ SᴘᴏƦᴛ

SʜᴀƦᴇ
@Super_Star_Sport

SᴜᴘᴇƦ SᴛᴀƦ ስፖርት ኢትዮጵያ

07 Dec, 05:44


ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ

09:30 | ኤቨርተን ከ ሊቨርፑል
12:00 | አስቶን ቪላ ከ ሳውዝሃፕተን
12:00 | ክሪስታል ፓላስ ከ ማንችስተር ሲቲ
12:00 | ብሬንትፎርድ ከ ኒውካስትል ዩናይትድ
02:30 | ማንችስተር ዩናይትድ ከ ኖቲንግሃም

🇮🇹በጣልያን ሴሪ ኤ

11:00 | ጄኖዋ ከ ቶሪኖ
02:00 | ጁቬንቱስ ከ ቦሎኛ
04:45 | ሮማ ከ ሊቼ

🇫🇷በፈረንሳይ ሊግ 1

01:00 | ሞናኮ ከ ቶሉስ
03:00 | ኒስ ከ ሌ ሃቬር
05:00 | አንገርስ ከ ሊዮን

🇩🇪በጀርመን ቡንደስሊጋ

11:30 | ባየር ሌቨርኩሰን ከ ሴንት ፓውሊ
11:30 | ባየር ሙኒክ ከ ሀይደናየም
11:30 | ፍራንክፈርት ከ ኦግስበርግ
11:30 | ሆልስታይን ኪል ከ RB ሌፕዝሽ
11:30 | ቦኩም ከ ቬርደር ብሬመን
02:30 | ሞንቼግላድባህ ከ ዶርትሙንድ

🇪🇸በስፔን ላሊጋ

10:00 | ላስ ፓልማስ ከ ሪያል ቫላዶልድ
12:15 | ሪያል ቤቲስ ከ ባርሴሎና
02:30 | ቫሌንሲያ ከ ራዮ ቫልካኖ
05:00 | ጅሮና ከ ሪያል ማድሪድ

         SᴜᴘᴇƦ SᴛᴀƦ SᴘᴏƦᴛ

SʜᴀƦᴇ
@Super_Star_Sport

SᴜᴘᴇƦ SᴛᴀƦ ስፖርት ኢትዮጵያ

06 Dec, 14:20


ከ14ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች በኋላ የደረጃ ሰንጠረዡ ይሄን ይመስላል።

SᴜᴘᴇƦ SᴛᴀƦ ስፖርት ኢትዮጵያ

04 Dec, 07:11


ሩድ ቫን ኔስትሮይ በማን ዩናይትድ እና ሌስተር ሲቲ :

🏟️ 5 ጨዋታ አደረገ
4 አሸነፈ
0 ሽንፈት
14 ግቦችን አስቆጠሩ

         SᴜᴘᴇƦ SᴛᴀƦ SᴘᴏƦᴛ

SʜᴀƦᴇ
@Super_Star_Sport

SᴜᴘᴇƦ SᴛᴀƦ ስፖርት ኢትዮጵያ

04 Dec, 06:57


ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ

04:30 | ኤቨርተን ከ ወልቭስ
04:30 | ማን ሲቲ ከ ኖቲንግሃም
04:30 | ኒውካስትል ከ ሊቨርፑል
04:30 | ሳውዝሃምፕተን ከ ቼልሲ
05:15 | አስቶን ቪላ ከ ብሬንትፍሮድ
05:15 | አርሰናል ከ ማንችስተር ዩናይትድ

🇪🇹በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ

10:00 | ኢትዮጵያ ቡና ከ አርባምንጭ ከተማ
01:00 | ባህርዳር ከተማ ከ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ

🇪🇸በስፔን ላሊጋ

05:00 | አትሌቲክ ቢልባዎ ከ ሪያል ማድሪድ

🇮🇹በኮፓ ኢታሊያ

05:00 | ፊዮረንቲና ከ ኢምፖሊ

🇩🇪በጀርመን DFB ፖካል

02:00 | ኮሎኝ ከ ሄርታ በርሊን
04:45 | RB ሌፕዚሽ ከ ፍራንክፈርት

         SᴜᴘᴇƦ SᴛᴀƦ SᴘᴏƦᴛ

SʜᴀƦᴇ
@Super_Star_Sport

SᴜᴘᴇƦ SᴛᴀƦ ስፖርት ኢትዮጵያ

02 Dec, 09:54


ከ13ተኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች በኋላ የደረጃ ሰንጠረዡ ይሄንን ይመስላል።

         SᴜᴘᴇƦ SᴛᴀƦ SᴘᴏƦᴛ

SʜᴀƦᴇ
@Super_Star_Sport

SᴜᴘᴇƦ SᴛᴀƦ ስፖርት ኢትዮጵያ

01 Dec, 04:45


#OFFICIAL ፦

በ2025 የአለም ክለቦች ዋንጫ ላይ የሚሳተፉ 32 ክለቦች ተለይተው ታውቀዋል ።

         SᴜᴘᴇƦ SᴛᴀƦ SᴘᴏƦᴛ

SʜᴀƦᴇ
@Super_Star_Sport

SᴜᴘᴇƦ SᴛᴀƦ ስፖርት ኢትዮጵያ

01 Dec, 04:22


ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ

10:30 | ቼልሲ ከ አስቶን ቪላ
10:30 | ማንቸስተር ዩናይትድ ከ ኤቨርተን
10:30 | ቶተንሀም ሆትስፐር ከ ፉልሀም
01:00 | ሊቨርፑል ከ ማንቸስተር ሲቲ

🇪🇹በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ

10:00 | ወላይታ ድቻ ከ ሀዋስ ከተማ
01:00 | ስዑል ሽሬ ከ ሀዲያ ሆሳዕና

🇫🇷በፈረንሳይ ሊግ 1

11:00 | ሞንፔሌ ከ ሊል
01:00 | ሌ ሀቬር ከ አንገርስ
01:00 | ሊዮን ከ ኒስ
01:00 | ቶሉስ ከ አክዙሬ
04:45 | ማርሴ ከ ሞናኮ

🇩🇪በጀርመን ቡንደስሊጋ

11:30 | ሜንዝ ከ ሆፈናየም
01:30 | ሀይደናየም ከ ፍራንክፈርት

🇮🇹በጣልያን ሴሪ ኤ

08:30 | ዩድንዜ ከ ጄኖዋ
11:00 | ፓርማ ከ ላዚዮ
11:00 | ቶሪኖ ከ ናፖሊ
02:00 | ፊዮረንትና ከ ኢንተር ሚላን
04:45 | ሊቼ ከ ጁቬንቱስ

🇪🇸በስፔን ላሊጋ

10:00 | ቪያሪያል ከ ጅሮና
12:15 | ሪያል ማድሪድ ከ ጌታፈ
02:30 | ራዮ ቫልካኖ ከ አትሌቲክ ቢልባዎ
05:00 | ሪያል ሶሴዳድ ከ ሪያል ቤቲስ

         SᴜᴘᴇƦ SᴛᴀƦ SᴘᴏƦᴛ

SʜᴀƦᴇ
@Super_Star_Sport

SᴜᴘᴇƦ SᴛᴀƦ ስፖርት ኢትዮጵያ

30 Nov, 04:35


Countdown to 1000. 🥶

Goatnaldo 🔥 !

         SᴜᴘᴇƦ SᴛᴀƦ SᴘᴏƦᴛ

SʜᴀƦᴇ
@Super_Star_Sport

SᴜᴘᴇƦ SᴛᴀƦ ስፖርት ኢትዮጵያ

30 Nov, 04:22


ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ

11:00 | ብራይተን ከ ሌስተር ሲቲ
11:00 | ክሪስታል ፓላስ ከ ኒውካስትል
11:00 | ኖቲንግሃም ከ ኢስፕዊች
11:00 | ወልቭስ ከ በርንማውዝ
02:30 | ዌስትሀም ከ አርሰናል

🇪🇹በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ

10:00 | ሲዳማ ቡና ከ ፋሲል ከነማ
01:00 | መቀለ 70 እንደርታ ከ ባህር ዳር ከተማ

🇫🇷በፈረንሳይ ሊግ 1

01:00 | ሬንስ ከ ሴንት ኢቴን
03:00 | ብረስት ከ ስታርስበርግ
04:45 | ፒኤስጂ ከ ናንትስ

🇩🇪በጀርመን ቡንደስሊጋ

11:30 | ኦግስበርግ ከ ቦኩም
11:30 | ፍራይበርግ ከ ሞንቼግላድባህ
11:30 | RB ሌፕዝሽ ከ ዎልቭስበርግ
11:30 | ዩኒየን በርሊን ከ ባየር ሌቨርኩሰን
11:30 | ወርደር ብሬመን ከ ስቱትጋርት
02:30 | ዶርትሙንድ ከ ባየር ሙኒክ

🇮🇹በጣልያን ሴሪ ኤ

11:00 | ኮሞ ከ ሞንዛ
02:00 | ኤሲ ሚላን ከ ኢምፖሊ
04:45 | ቦሎኛ ከ ቬንዛ

🇪🇸በስፔን ላሊጋ

10:00 | ባርሴሎና ከ ላስ ፓልማስ
12:15 | አላቬስ ከ ሌጋኔስ
05:00 | ቫላዶልድ ከ አትሌቲኮ ማድሪድ

         SᴜᴘᴇƦ SᴛᴀƦ SᴘᴏƦᴛ

SʜᴀƦᴇ
@Super_Star_Sport

SᴜᴘᴇƦ SᴛᴀƦ ስፖርት ኢትዮጵያ

27 Nov, 05:59


ኢንተር ሚላን በአለፉት 5 ቻምፒዮንስ ሊግ ጨዋታዎች ግባቸውን አላስደፈሩም።

0 VS 0 ማንቸስተር ሲቲ
4 Vs 0 ሬድ ስታር
1 Vs 0 ያንግ ቦይስ
1 Vs 0 አርሰናል
1 Vs 0 ሌፕዚግ

👏🔥

         SᴜᴘᴇƦ SᴛᴀƦ SᴘᴏƦᴛ

SʜᴀƦᴇ
@Super_Star_Sport

SᴜᴘᴇƦ SᴛᴀƦ ስፖርት ኢትዮጵያ

27 Nov, 05:49


🇪🇺ዛሬ የሚደረጉ የአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ

02:45 | ስርቬና ዝቬዝዳ ከ ስቱትጋርት
02:45 | ስትሩም ግራዝ ከ ጅሮና
05:00 | ሞናኮ ከ ቤኔፊካ
05:00 | አስቶን ቪላ ከ ጁቬንቱስ
05:00 | ሴልቲክ ከ ብሩጅ
05:00 | ዳይናሞ ዛግሬብ ከ ዶርትሙንድ
05:00 | ቦሎኛ ከ ሊል
05:00 | ሊቨርፑል ከ ሪያል ማድሪድ
05:00 | ፒኤስቪ ከ ሻካታር

         SᴜᴘᴇƦ SᴛᴀƦ SᴘᴏƦᴛ

SʜᴀƦᴇ
@Super_Star_Sport

SᴜᴘᴇƦ SᴛᴀƦ ስፖርት ኢትዮጵያ

26 Nov, 14:16


የ90Min የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ አምስተኛ ሳምንት ጨዋታዎች ግምት! ☝️

         SᴜᴘᴇƦ SᴛᴀƦ SᴘᴏƦᴛ

SʜᴀƦᴇ
@Super_Star_Sport

SᴜᴘᴇƦ SᴛᴀƦ ስፖርት ኢትዮጵያ

26 Nov, 06:57


ዛሬ የሚደረጉ የአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ ጨዋታዎች

02:45 | ስሎቫን ከ ኤሲ ሚላን
02:45 | ስፓርታ ፕራግ ከ አትሌቲኮ ማድሪድ

05:00 | ባርሴሎና ከ ብረስት
05:00 | ባየር ሌቨርኩሰን ከ ሳልዝበርግ
05:00 | ባየር ሙኒክ ከ ፒኤስጂ
05:00 | ኢንተር ሚላን ከ RB ሌፕዚሽ
05:00 | ማንችስተር ሲቲ ከ ፌይኖርድ
05:00 | ስፖርቲንግ ሊዝበን ከ አርሰናል
05:00 | ያንግ ቦይስ ከ አታላንታ

         SᴜᴘᴇƦ SᴛᴀƦ SᴘᴏƦᴛ

SʜᴀƦᴇ
@Super_Star_Sport

SᴜᴘᴇƦ SᴛᴀƦ ስፖርት ኢትዮጵያ

24 Nov, 06:17


የብራይተኑ ተጨዋች ዥዋዎ ፔድሮ ከጉዳት ከተመለሰ በኋላ ባደረጋቸው ሁለት ጨዋታዎች 2 ጎል እና 2 አሲስት ማስመዝብ ችሏል!

Some player 🥶

         SᴜᴘᴇƦ SᴛᴀƦ SᴘᴏƦᴛ

SʜᴀƦᴇ
@Super_Star_Sport

SᴜᴘᴇƦ SᴛᴀƦ ስፖርት ኢትዮጵያ

24 Nov, 05:55


ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ

11:00 | ሳውዝሃፕተን ከ ሊቨርፑል
01:30 | ኢፕስዊች ከ ማንችስተር ዩናይትድ

🇪🇹በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ

10:00 | ሲዳማ ቡና ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ
01:00 | አዳማ ከተማ ከ ኢትዮጵያ መድን

🇩🇪በጀርመን ቡንደስሊጋ

11:30 | ሆልስታይን ኪል ከ ሜንዝ
02:30 | ሞንቼግላድባህ ከ ሴንት ፓውሊ

🇪🇸በስፔን ላሊጋ

10:00 | ኦሳሱና ከ ቪያሪያል
12:15 | ሴቪያ ከ ራዮ ቫልካኖ
02:30 | ሌጋኔስ ከ ሪያል ማድሪድ
05:00 | አትሌቲክ ቢልባዎ ከ ሪያል ሶሴዳድ

🇮🇹በጣልያን ሴሪ ኤ

08:30 | ጀኖዋ ከ ካግላሪ
11:00 | ኮሞስ ከ ፊዮረንትና
11:00 | ቱሪኖ ከ ሞንዛ
12:00 | ናፖሊ ከ ሮማ
04:45 | ላዚዮ ከ ቦሎኛ

🇫🇷በፈረንሳይ ሊግ 1

11:00 | ሊል ከ ሬንስ
01:00 | አክዥሬ ከ አንገርስ
01:00 | ናንትስ ከ ሌ ሃቭሬ
05:00 | ኒስ ከ ስታርበርግ

         SᴜᴘᴇƦ SᴛᴀƦ SᴘᴏƦᴛ

SʜᴀƦᴇ
@Super_Star_Sport

SᴜᴘᴇƦ SᴛᴀƦ ስፖርት ኢትዮጵያ

23 Nov, 08:40


ኢቲቪ መዝናኛ ዛሬ አመሻሽ 12 ስዓት በአርሰናል እና በኖቲንግሃም መካከል የሚደረገውን ጨዋታ በቀጥታ ያስተላልፋል።

         SᴜᴘᴇƦ SᴛᴀƦ SᴘᴏƦᴛ

SʜᴀƦᴇ
@Super_Star_Sport

SᴜᴘᴇƦ SᴛᴀƦ ስፖርት ኢትዮጵያ

23 Nov, 08:23


ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ

09:30 | ሌስተር ሲቲ ከ ቼልሲ
12:00 | አርሰናል ከ ኖቲንግሃም
12:00 | አስቶን ቪላ ከ ክሪስታል ፓላስ
12:00 | በርንማውዝ ከ ብራይተን
12:00 | ኤቨርተን ከ ብሬንትፎርድ
12:00 | ፉልሃም ከ ወልቭስ
02:30 | ማንችስተር ሲቲ ከ ቶተንሃም

🇪🇹በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ

10:00 | አርባምንጭ ከ ወልዋሎ አዲግራት
01:00 | ሐዋሳ ከተማ ከ ድሬደዋ

🇩🇪በጀርመን ቡንደስሊጋ

11:30 | ባየር ሌቨርኩሰን ከ ሃይደናይም
11:30 | ዶርትሙንድ ከ ፍራይበርግ
11:30 | ሆፈናየም ከ RB ሌፕዚሽ
11:30 | ስቱትጋርት ከ ቦኩም
11:30 | ወልቭስበርግ ከ ዩኒየን በርሊን
02:30 | ፍራንክፈርት ከ ቬርደር ብሬመን

🇪🇸በስፔን ላሊጋ

10:00 | ቫሌንሲያ ከ ቤቲስ
12:15 | አትሌቲኮ ማድሪድ ከ አላቬስ
02:30 | ጅሮና ከ እስፓኞል
02:30 | ላስ ፓልማስ ከ ማሎርካ
05:00 | ሴልታ ቪጎ ከ ባርሴሎና

🇮🇹በጣልያን ሴሪ ኤ

11:00 | ቬሮና ከ ኢንተር
02:00 | ኤሲ ሚላን ከ ጁቬንቱስ
04:45 | ፓርማ ከ አታላንታ

🇫🇷በፈረንሳይ ሊግ 1

01:00 | ሌንስ ከ ማርሴ
03:00 | ሴንት ኤቴን ከ ሞንፔሌ
05:00 | ሬምስ ከ ሊዮን

         SᴜᴘᴇƦ SᴛᴀƦ SᴘᴏƦᴛ

SʜᴀƦᴇ
@Super_Star_Sport

SᴜᴘᴇƦ SᴛᴀƦ ስፖርት ኢትዮጵያ

10 Nov, 12:00


አርሰናል በስታምፎርድ ብሪጅ ባደረጋቸው ያለፉት አምስት ጨዋታዎች ምንም አይነት ሽንፈት አላስተናገደም።

19/20 DRAW 🤝
20/21 WIN
21/22 WIN
22/23 WIN
23/24 DRAW 🤝

ዛሬስ ምን ያስመለክቱን ይሆን 🔥🔥

         SᴜᴘᴇƦ SᴛᴀƦ SᴘᴏƦᴛ

SʜᴀƦᴇ
@Super_Star_Sport

SᴜᴘᴇƦ SᴛᴀƦ ስፖርት ኢትዮጵያ

10 Nov, 06:51


ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ

11:00 | ማንቸስተር ዩናይትድ ከ ሌስተር ሲቲ
11:00 | ኖቲንግሃም ፎረስት ከ ኒውካስትል
11:00 | ቶተንሀም ከ ኢፕስዊች 
01:30 | ቼልሲ ከ ከአርሰናል

🇩🇪በጀርመን ቡንደስሊጋ

11:30 | ኦግስ በርግ ከ ሆፈናየም
01:30 | ስቱትጋርት ከ ፍራንክፈርት
03:30 | ሀይደንየም ከ ወልቭስበርግ

🇫🇷በፈረንሳይ ሊግ 1

11:00 | ኒስ ከ ሊል
01:00 | ለ ሀቨሬ ከ ሬምስ
01:00 | ሞንትፕሌር ከ ብረስት
01:00 | ሬንስ ከ ቱሉዝ
04:45 | ሊዮን ከ ሴንት ኢቴን

🇮🇹በጣልያን ሴሪ ኤ

08:30 | አትላንታ ከ ዩዲኔዜ
11:00 | ፊዮረንቲና ከ ቬሮና
11:00 | ሮማ ከ ቦሎኛ
02:00 |  ሞንዛ ከ ላዚዮ
04:45 | ኢንተር ሚላን ከ ናፖሊ

🇪🇸በስፔን ላሊጋ

10:00 | ሪያል ቤቲስ ከ ሴልታ ቪጎ
12:15 | ማዮርካ ከ አትሌቲኮ ማድሪድ
02:30 | ሪያል ቫላዶሊድ ከ አትሌቲኮ ቢልባኦ
05:00 | ሪያል ሶሴዳድ ከ ባርሴሎና

         SᴜᴘᴇƦ SᴛᴀƦ SᴘᴏƦᴛ

SʜᴀƦᴇ
@Super_Star_Sport

SᴜᴘᴇƦ SᴛᴀƦ ስፖርት ኢትዮጵያ

10 Nov, 04:13


🚨 𝗥𝗘𝗖𝗢𝗥𝗗:

ፔፕ ጋርድዮላ በእግር ኳስ ህይወቱ ለመጀመሪያ ጊዜ አራት ተከታታይ ጨዋታዎችን ተሸንፏል

Tottenham 2-1 Man City
Bournemouth 2-1 Man City
Sporting 4-1 Man City
Brighton 2-1 Man City

         SᴜᴘᴇƦ SᴛᴀƦ SᴘᴏƦᴛ

SʜᴀƦᴇ
@Super_Star_Sport

SᴜᴘᴇƦ SᴛᴀƦ ስፖርት ኢትዮጵያ

09 Nov, 06:11


በ Tarnsfermarket መረጃ መሰረት አለም ላይ ውድ ዋጋ የሚያወጡ 10 ተጫዋቾች። ☝️

         SᴜᴘᴇƦ SᴛᴀƦ SᴘᴏƦᴛ

SʜᴀƦᴇ
@Super_Star_Sport

SᴜᴘᴇƦ SᴛᴀƦ ስፖርት ኢትዮጵያ

09 Nov, 05:28


ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ

12:00 | ብሬንትፎርድ ከ በርንማውዝ
12:00 | ክሪስታል ፓላስ ከ ፉልሃም
12:00 | ዌስትሀም ከ ኤቨርተን
12:00 | ወልቭስ ከ ሳውዝሃፕተን
02:00 | ብራይተን ከ ማንችስተር ሲቲ
05:00 | ሊቨርፑል ከ አስቶን ቪላ

🇩🇪በጀርመን ቡንደስሊጋ

11:30 | ቦኩም ከ ባየር ሌቨርኩሰን
11:30 | ሜንዝ ከ ዶንትሙንድ
11:30 | ሴንት ፓውሊ ከ ባየር ሙኒክ
11:30 | ወርደርብሬመን ከ ሆልስታይን ኪል
02:30 | Rb ሌፕዚሽ ከ ሞንቼግላድባህ

🇫🇷በፈረንሳይ ሊግ 1

01:00 | ስታርስበርግ ከ ሞናኮ
03:00 | ሌንስ ከ ናንትስ
05:00 | አንገርስ ከ ፒኤስጂ

🇮🇹በጣልያን ሴሪ ኤ

11:00 | ቬንዚያ ከ ፓርማ
02:00 | ካግላሪ ከ ኤሲ ሚላን
04:45 | ጁቬንቱስ ከ ቶሪኖ

🇪🇸በስፔን ላሊጋ

10:00 | ሪያል ማድሪድ ከ ኦሳሱና
12:15 | ቪያሪያል ከ አላቬስ
05:00 | ሌጋኔስ ከ ሴቪያ

         SᴜᴘᴇƦ SᴛᴀƦ SᴘᴏƦᴛ

SʜᴀƦᴇ
@Super_Star_Sport

SᴜᴘᴇƦ SᴛᴀƦ ስፖርት ኢትዮጵያ

07 Nov, 15:18


ቪክቶር ዮኬሬሽ የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ የሳምንቱ ምርጥ ተጫዋች ተብሎ ተመርጧል።

         SᴜᴘᴇƦ SᴛᴀƦ SᴘᴏƦᴛ

SʜᴀƦᴇ
@Super_Star_Sport

SᴜᴘᴇƦ SᴛᴀƦ ስፖርት ኢትዮጵያ

06 Nov, 18:52


90 MIN ድህረገጽ ዛሬ የሚደረጉ የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ ጨዋታዎች ውጤት ግምት።

         SᴜᴘᴇƦ SᴛᴀƦ SᴘᴏƦᴛ

SʜᴀƦᴇ
@Super_Star_Sport

SᴜᴘᴇƦ SᴛᴀƦ ስፖርት ኢትዮጵያ

06 Nov, 06:54


ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች

🇪🇺በአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ

02:45 | ክለብ ብሩጅ ከ አስቶን ቪላ
02:45 | ሻካታር ዶኔክስ ከ ያንግ ቦይስ
05:00 | ባየር ሙኒክ ከ ቤኔፊካ
05:00 | ሬድ ስታር ቤልግሬድ ከ ባርሴሎና 
05:00 | ፌይኖርድ ከ ሳልዝበርግ
05:00 | ኢንተር ሚላን ከ አርሰናል
05:00 | ፒኤስጂ ከ አትሌቲኮ ማድሪድ
05:00 | ስፓርታ ፕራግ ከ ብረስት
05:00 | ስቱትጋርት ከ አታላንታ

🇪🇹በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ

10:00 | ድሬደዋ ከ ሀዲያ ሆሳዕና
01:00 | ወልዋሎ አዲግራት ከ ንግድ ባንክ

         SᴜᴘᴇƦ SᴛᴀƦ SᴘᴏƦᴛ

SʜᴀƦᴇ
@Super_Star_Sport

SᴜᴘᴇƦ SᴛᴀƦ ስፖርት ኢትዮጵያ

05 Nov, 14:24


90 MIN ድህረገጽ ዛሬ የሚደረጉ የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ ጨዋታዎች ውጤት ግምት።

         SᴜᴘᴇƦ SᴛᴀƦ SᴘᴏƦᴛ

SʜᴀƦᴇ
@Super_Star_Sport

SᴜᴘᴇƦ SᴛᴀƦ ስፖርት ኢትዮጵያ

05 Nov, 07:44


ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች

🇪🇺በአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ

02:45 | ፒኤስቪ ከ ጅሮና
02:45 | ስሎቫን ብራቲስላቫ ከ ዳይናሞ ዛግሬብ
05:00 | ቦሎኛ ከ ሞናኮ
05:00 | ሴልቲክ ከ RB ሌፕዚሽ
05:00 | ዶርትሙንድ ከ ስታሩም ግራዝ
05:00 | ሊል ከ ጁቬንቱስ
05:00 | ሊቨርፑል ከ ባየር ሊቨርኩሰን
05:00 | ሪያል ማድሪድ ከ ኤሲ ሚላን
05:00 | ስፖርቲንግ ሊዝበን ከ ማንችስተር ሲቲ

🇪🇹በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ

10:00 | ፋሲል ከነማ ከ ኢትዮ ኤሌትሪክ
01:00 | ኢትዮጵያ ቡና ከ ስሁል ሽሬ

🌏በኤስያ ቻምፒዮንስ ሊግ

03:00 | አል ኢን ከ አል አል ናስር

         SᴜᴘᴇƦ SᴛᴀƦ SᴘᴏƦᴛ

SʜᴀƦᴇ
@Super_Star_Sport

SᴜᴘᴇƦ SᴛᴀƦ ስፖርት ኢትዮጵያ

03 Nov, 04:14


የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የምንግዜም ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪዎች

         SᴜᴘᴇƦ SᴛᴀƦ SᴘᴏƦᴛ

SʜᴀƦᴇ
@Super_Star_Sport

SᴜᴘᴇƦ SᴛᴀƦ ስፖርት ኢትዮጵያ

03 Nov, 03:05


ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ

11:00 | ቶተንሀም ከ አስቶን ቪላ
01:30 | ማንችስተር ዩናይትድ ከ ቼልሲ

🇪🇹በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ

09:00 | ባህር ዳር ከተማ ከ ወላይታ ድቻ
01:00 | ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ አርባምንጭ

🇪🇸በስፔን ላሊጋ

10:00 | አትሌቲኮ ማድሪድ ከ ላስፓልማስ
12:15 | ባርሴሎና ከ ኢስፓኞል
02:30 | ሴቪያ ከ ሪያል ሶሴዳድ
05:00 | አትሌቲክ ቢልባዎ ከ ሪያል ቤቲስ

🇩🇪በጀርመን ቡንደስሊጋ

11:30 | ፍራይበርግ ከ ሜንዝ
01:30 | ሞንቼግላድባህ ከ ወርደር ብሬመን

🇫🇷በፈረንሳይ ሊግ 1

11:00 | ቶሉስ ከ ሬምስ
01:00 | አክዥሬ ከ ሬንስ
01:00 | ሌ ሃቬር ከ ሞንፔሌ
04:45 | ናንትስ ከ ማርሴ

🇮🇹በጣልያን ሴሪ ኤ

08:30 | ናፖሊ ከ አታላንታ
11:00 | ቶሪኖ ከ ፊዮርንቲና
02:00 | ቬሮና ከ ሮማ
04:45 | ኢንተር ከ ቬንዚያ

         SᴜᴘᴇƦ SᴛᴀƦ SᴘᴏƦᴛ

SʜᴀƦᴇ
@Super_Star_Sport

SᴜᴘᴇƦ SᴛᴀƦ ስፖርት ኢትዮጵያ

02 Nov, 06:59


🎙| ቫንዳይክ ስለ ሳሊባ:

🗣| "እውነት ለመናገር እኔ በእሱ እድሜ አሁን እሱ ያለውን ብቃት አልነበረኝም!"

         SᴜᴘᴇƦ SᴛᴀƦ SᴘᴏƦᴛ

SʜᴀƦᴇ
@Super_Star_Sport

SᴜᴘᴇƦ SᴛᴀƦ ስፖርት ኢትዮጵያ

02 Nov, 06:20


ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ

09:30 | ኒውካስትል ዩናይትድ ከ አርሰናል
12:00 | በርንማውዝ ከ ማንቸስተር ሲቲ
12:00 | ኢፕስዊች ታውን ከ ሌስተር ሲቲ
12:00 | ሊቨርፑል ከ ብራይተን & ሆቭ አልቢየን
12:00 | ኖቲንግሃም ፎረስት ከ ዌስተሀም
12:00 | ሳውዝሃምፕተን ከ ኤቨርተን
02:30 | ዎልቭስ ከ ክሪስቲያል ፓላስ

🇪🇸በስፔን ላሊጋ

10:00 | ኦሳሱና ከ ቫላዶልድ
12:15 | ጅሮና ከ ሌጋኔስ

🇩🇪በጀርመን ቡንደስሊጋ

11:30 | ባየር ሙኒክ ከ ዩኔን በርሊን
11:30 | ፍራንክፈርት ከ ቦቹም
11:30 | ሆፈናየም ከ ሴንት ፓውሊ
11:30 | ሆልስታይን ከ ሀይደናየም
11:30 | ወልቭስበርግ ከ ኦግስበር
02:30 | ዶርትሙንድ ከ ሌፕዝግ

🇫🇷በፈረንሳይ ሊግ 1

01:00 | ፒኤስጂ ከ ሌንስ
03:00 | ብረስት ከ ኒስ
05:00 | ሴንት አቴን ከ ስታርስበርግ

🇮🇹በጣልያን ሴሪ ኤ

11:00 | ቦሎኛ ከ ልቼ
02:00 | ዩድንዜ ከ ጁቬንቱስ
04:45 | ኮንዛ ከ ኤሲ ሚላን

         SᴜᴘᴇƦ SᴛᴀƦ SᴘᴏƦᴛ

SʜᴀƦᴇ
@Super_Star_Sport

SᴜᴘᴇƦ SᴛᴀƦ ስፖርት ኢትዮጵያ

31 Oct, 15:42


🚨ማን-ዩናይትድ ሮበን አሞሪየምን አሰልጣኝ አድርጎ ሾሟል!

አሰልጣኙ ስራውን ኖቬምበር 11 ማለትም ከ 11 ቀናት ቡሃላ ይጀምራል።

🎖Fabrzio Romano

         SᴜᴘᴇƦ SᴛᴀƦ SᴘᴏƦᴛ

SʜᴀƦᴇ
@Super_Star_Sport

SᴜᴘᴇƦ SᴛᴀƦ ስፖርት ኢትዮጵያ

31 Oct, 12:16


የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የጥቅምት ወር ምርጥ አሰልጣኝ እጩዎች!

◉ ኑኖ ኢስፕሪቶ ሳንቶ ከኖቲንግሃም
◉ ፔፕ ጓርዲዮላ ከማንቸስተር ሲቲ
◉ ፋቢያን ሁዝለር ከብራይተን
◉ አርነ ስሎት ከሊቨርፑል

         SᴜᴘᴇƦ SᴛᴀƦ SᴘᴏƦᴛ

SʜᴀƦᴇ
@Super_Star_Sport

SᴜᴘᴇƦ SᴛᴀƦ ስፖርት ኢትዮጵያ

29 Oct, 07:33


ባሳለፍነው ክረምት የሊቨርፑልን ጥያቄ ውድቅ አድርጎ የቆየው ሩበን አሞሪም አሁን የማንቸስተር ዩናይትድን ጥያቄ ተቀብሏል የቀረው የክለቦቹ ስምምነት ብቻ ነው።

[Fabrizio Romano]

         SᴜᴘᴇƦ SᴛᴀƦ SᴘᴏƦᴛ

SʜᴀƦᴇ
@Super_Star_Sport

SᴜᴘᴇƦ SᴛᴀƦ ስፖርት ኢትዮጵያ

28 Oct, 15:02


የስፔን ላሊጋ የወሩ ምርጥ አሰልጣኝን ይፋ ሲያደርግ... ሀንሲ ፍሊክ ለሁለተኛ ተከታታይ ጊዜ መመረጥ ችለዋል።

የባርሴሎናው አሰልጣኝ ፍሊክ በወሩ ያደረጋቸውን ሶስቱንም ጨዋታዎች ማሸነፉ አይዘነጋም።

         SᴜᴘᴇƦ SᴛᴀƦ SᴘᴏƦᴛ

SʜᴀƦᴇ
@Super_Star_Sport

SᴜᴘᴇƦ SᴛᴀƦ ስፖርት ኢትዮጵያ

27 Oct, 12:38


የ90 Min ድህረ-ገጽ ከአርሰናል እና ሊቨርፑል የተወጣጣ ምርጥ 11 ተጫዋቾች። ☝️

         SᴜᴘᴇƦ SᴛᴀƦ SᴘᴏƦᴛ

SʜᴀƦᴇ
@Super_Star_Sport

SᴜᴘᴇƦ SᴛᴀƦ ስፖርት ኢትዮጵያ

27 Oct, 06:21


🎙| ላሚን ያማል፡

🗣| "ምናልባት የሪያል ማድሪድ ተጫዋቾች ቀኝ እግር እንዳለኝ አላወቁም ነበር..."

🗣| "ስለዚህ እንደ ዛሬው ምሽት በሚያስፈልግ ጊዜ ልጠቀምበት ይገባል!"

         SᴜᴘᴇƦ SᴛᴀƦ SᴘᴏƦᴛ

SʜᴀƦᴇ
@Super_Star_Sport

SᴜᴘᴇƦ SᴛᴀƦ ስፖርት ኢትዮጵያ

27 Oct, 02:45


ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ

11:00 | ቼልሲ ከ ኒውካስትል
11:00 | ክሪስታል ፓላስ ከ ቶተንሀም
11:00 | ዌስትሃም ከ ማንችስተር ዩናይትድ 
01:30 | አርሰናል ከ ሊቨርፑል

🇪🇹በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ

10:00 | ኢትዮ ኤሌትሪክ ከ ሀዲያ ሆሳዕና
01:00 | ወላይታ ድቻ ከ ሽሬ እንደስላሴ

🇪🇸በስፔን ላሊጋ

10:00 | ሌጋኔስ ከ ሴልታ ቪጎ
12:15 | ሄታፌ ከ ቫሌንሲያ
02:30 | ሪያል ቤቲስ ከ አትሌቲኮ ማድሪድ
05:00 | ሪያል ሶሴዳድ ከ ኦሳሱና

🇩🇪በጀርመን ቡንደስሊጋ

11:30 | ቦኩም ከ ባየርን ሙኒክ
12:30 | ዩኒየን በርሊን ከ ፍራንክፈርት
02:30 | ሃይደናየም ከ ሆፈናየም

🇫🇷በፈረንሳይ ሊግ 1

11:00 | ሊዮን ከ አክዥሬብ
01:00 | ሞንፔሌ ከ ቶሉስ
01:00 | ኒስ ከ ሞናኮ
01:00 | ስታርስበርግ ከ ናንትስ
04:45 | ሌንስ ከ ሊል

🇮🇹በጣልያን ሴሪ ኤ

08:30 | ፓርማ ከ ኢምፖሊ
11:00 | ላዚዮ ከ ጄኖዋ
11:00 | ሞንዛ ከ ቬንዚያ
02:00 | ኢንተር ከ ጁቬንቱስ
04:45 | ፊዮረንትና ከ ሮማ

         SᴜᴘᴇƦ SᴛᴀƦ SᴘᴏƦᴛ

SʜᴀƦᴇ
@Super_Star_Sport

SᴜᴘᴇƦ SᴛᴀƦ ስፖርት ኢትዮጵያ

26 Oct, 06:08


El Clasico Day ! 🔥

         SᴜᴘᴇƦ SᴛᴀƦ SᴘᴏƦᴛ

SʜᴀƦᴇ
@Super_Star_Sport

SᴜᴘᴇƦ SᴛᴀƦ ስፖርት ኢትዮጵያ

26 Oct, 05:57


ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ

11:00 | አስቶን ቪላ ከ በርንማውዝ
11:00 | ብሬንትፎርድ ከ ኢፕስዊች
11:00 | ብራይተን ከ ወልቭስ
11:00 | ማንችስተር ሲቲ ከ ሳውዝሃፕተን
01:30 | ኤቨርተን ከ ፉልሀም

🇪🇹በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ

03:00 | አርባምንጭ ከ ባህር ዳር ከተማ
10:00 | ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ኢትዮጵያ መድን
01:00 | ሲዳማ ቡና ከ ኢትዮጵያ ቡና

🇪🇸በስፔን ላሊጋ

09:00 | ቫላዶሊድ ከ ቪያሪያል
11:15 | ራዮ ቫልካኖ ከ አላቬስ
01:30 | ላስፓልማስ ከ ጅሮና
04:00 | ሪያል ማድሪድ ከ ባርሴሎና

🇩🇪በጀርመን ቡንደስሊጋ

10:30 | ኦግስበርግ ከ ዶርትሙንድ
10:30 | RB ሌፕዚግ ከ ፍራይበርግ
10:30 | ሴንት ፓውሊ ከ ዎልቭስበርግ
10:30 | ስቱትጋርት ከ ሆልስታይን ኪል
01:30 | ቨርደር ብሬመን ከ ባየር ሌቨርኩሰን

🇫🇷በፈረንሳይ ሊግ 1

12:00 | አንገርስ ከ ሴንት ኢቴን
02:00 | ሬምስ ከ ብረስት
03:45 | ሌንስ ከ ሊል

🇮🇹በጣልያን ሴሪ ኤ

10:00 | ናፖሊ ከ ሊቼ
03:45 | አታላንታ ከ ቬሮና

         SᴜᴘᴇƦ SᴛᴀƦ SᴘᴏƦᴛ

SʜᴀƦᴇ
@Super_Star_Sport

SᴜᴘᴇƦ SᴛᴀƦ ስፖርት ኢትዮጵያ

23 Oct, 11:03


🚨 ቶተንሃሞች በማንቸስተር ሲቲ እይታ ውስጥ የገባው የቀኝ መስመር ተከላካያቸው ፔድሮ ፖሮን 80 ሚሊየን ፓውንድ የውል ማፎረሻ ዋጋ ለጥፈውበታል።

(ፉትቦል ኢንሳይደር)

         SᴜᴘᴇƦ SᴛᴀƦ SᴘᴏƦᴛ

SʜᴀƦᴇ
@Super_Star_Sport

SᴜᴘᴇƦ SᴛᴀƦ ስፖርት ኢትዮጵያ

23 Oct, 04:55


🇪🇺ዛሬ የሚደረጉ የአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ ጨዋታዎች

01:45 | አታላንታ ከ ሴልቲክ
01:45 | ብረስት ከ ባየር ሌቨርኩሰን
04:00 | አትሌቲኮ ማድሪድ ከ ሊል
04:00 | ባርሴሎና ከ ባየር ሙኒክ
04:00 | ቤኔፊካ ከ ፈይኖርድ
04:00 | ማንችስተር ሲቲ ከ ስፓርታ ፓራሃ
04:00 | RB ሌፕዚግ ከ ሊቨርፑል
04:00 | ሳልዝበርግ ከ ዳይናሞክ ዛግበርግ
04:00 | ያንግ ቦይስ ከ ኢንተር ሚላን

           SᴜᴘᴇƦ SᴛᴀƦ SᴘᴏƦᴛ

SʜᴀƦᴇ
@Super_Star_Sport

SᴜᴘᴇƦ SᴛᴀƦ ስፖርት ኢትዮጵያ

22 Oct, 11:13


የ90min ድህረገጽ የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ ጨዋታዎች ውጤት ግምት ! ☝️

           SᴜᴘᴇƦ SᴛᴀƦ SᴘᴏƦᴛ

SʜᴀƦᴇ
@Super_Star_Sport

SᴜᴘᴇƦ SᴛᴀƦ ስፖርት ኢትዮጵያ

22 Oct, 05:59


📈 በአውሮፓ 5ቱ ታላላቅ ሊጎች ውስጥ ብዙ ሀትሪክ የሰሩ ተጨዋቾች።

1. ሮናልዶ - 39
2. ሜሲ - 36
3. ሌዋንዶስኪ - 18
4. ሱዋሬዝ - 16
5. ኬን - 14

           SᴜᴘᴇƦ SᴛᴀƦ SᴘᴏƦᴛ

SʜᴀƦᴇ
@Super_Star_Sport

SᴜᴘᴇƦ SᴛᴀƦ ስፖርት ኢትዮጵያ

22 Oct, 05:45


🇪🇺ዛሬ የሚደረጉ የአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ ጨዋታዎች

01:45 | ኤሲ ሚላን ከ ክለብ ብሩጅ
01:45 | ሞናኮ ከ ሬድ ስታር ቤልግሬድ
04:00 | አርሰናል ከ ሻካታር
04:00 | አስቶን ቪላ ከ ቦሎኛ
04:00 | ጅሮና ከ ስሎቫን ብራቲስላቫ
04:00 | ጁቬንቱስ ከ ስቱትጋርት
04:00 | ፒኤስጂ ከ ፒኤስቪ
04:00 | ሪያል ማድሪድ ከ ዶርትሙንድ
04:00 | ስትሩም ግራዝ ከ ስፖርቲንግ ሊዝበን

           SᴜᴘᴇƦ SᴛᴀƦ SᴘᴏƦᴛ

SʜᴀƦᴇ
@Super_Star_Sport

SᴜᴘᴇƦ SᴛᴀƦ ስፖርት ኢትዮጵያ

20 Oct, 06:30


በዚህ ሲዝን በፕሪሚየር ሊጉ እስካሁን ሽንፈትን ያልቀመሰው ክለብ ማንቸስተር ሲቲ ብቻ ነው!

የፔፕ ሰራዊቶች ይህን ሪከርድ ዛሬም ያስቀጥሉት ይሆን?

           SᴜᴘᴇƦ SᴛᴀƦ SᴘᴏƦᴛ

SʜᴀƦᴇ
@Super_Star_Sport

SᴜᴘᴇƦ SᴛᴀƦ ስፖርት ኢትዮጵያ

20 Oct, 06:12


ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ

10:00 | ወልቭስ ከ ማንችስተር ሲቲ
12:30 | ሊቨርፑል ከ ቼልሲ

🇪🇹በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ

10:00 | ስዑል ሽረ ከ ድሬደዋ ከተማ
01:00 | ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ

🇪🇸በስፔን ላሊጋ

09:00 | ማዮርካ ከ ራዮ ቫልካኖ
11:15 | አትሌቲኮ ማድሪድ ከ ሌጋኔስ
01:30 | ቪያሪያል ከ ጌታፌ
04:00 | ባርሴሎና ከ ሴቪያ

🇩🇪በጀርመን ቡንደስሊጋ

10:30 | ሆልስታይን ኪል ከ ዩኔን በርሊን
01:30 | ዎልቭስበርግ ከ ወርደርብሬመን

🇫🇷በፈረንሳይ ሊግ 1

09:00 | ሌ ሃቬር ከ ሊዮን
12:00 | አክዥሬ ከ ሬምስ
12:00 | ናንትስ ከ ኒስ
12:00 | ቶሉስ ከ አንገርስ
03:45 | ሞንፔሌ ከ ማርሴ

🇮🇹በጣልያን ሴሪ ኤ

08:30 | ኢምፖሊ ከ ናፖሊ
10:00 | ልቼ ከ ፊዮረንትና
10:00 | ቬንዚያ ከ አታላንታ
01:00 | ካግላሪ ከ ቶሪኖ
03:45 | ሮማ ከ ኢንተር

           SᴜᴘᴇƦ SᴛᴀƦ SᴘᴏƦᴛ

SʜᴀƦᴇ
@Super_Star_Sport

SᴜᴘᴇƦ SᴛᴀƦ ስፖርት ኢትዮጵያ

19 Oct, 11:13


የ90Min ድህረ-ገጽ የ8ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች የውጤት ግምት፦

           SᴜᴘᴇƦ SᴛᴀƦ SᴘᴏƦᴛ

SʜᴀƦᴇ
@Super_Star_Sport

SᴜᴘᴇƦ SᴛᴀƦ ስፖርት ኢትዮጵያ

19 Oct, 05:58


ክሪስትያኖ ሮናልዶ በሳውዲ ፕሮ ሊግ ፡

54 ጨዋታዎች
55 ጎሎች
15 አሲስቶች

INSANE! 👏

           SᴜᴘᴇƦ SᴛᴀƦ SᴘᴏƦᴛ

SʜᴀƦᴇ
@Super_Star_Sport

SᴜᴘᴇƦ SᴛᴀƦ ስፖርት ኢትዮጵያ

19 Oct, 05:41


ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ

08:30 | ቶተንሀም ከ ዌስትሃም
11:00 | ፉልሀም ከ አስቶን ቪላ
11:00 | ኢፕስዊች ከ ኤቨርተን
11:00 | ማንችስተር ዩናይትድ ከ ብሬትፎርድ
11:00 | ኒውካስትል ከ ብራይተን
11:00 | ሳውዛሀፕተን ከ ሌስተር ሲቲ
01:30 | በርንማውዝ ከ አርሰናል

🇪🇹በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ

10:00 | ሀዲያ ሆሳዕና ከ ሀዋሳ ከተማ
01:00 | ሲዳማ ቡና ከ ኢትዮጵያ መድን

🇪🇸በስፔን ላሊጋ

09:00 | አትሌቲክ ቢልባዎ ከ ኢስፓኞል
11:15 | ኦሳሱና ከ ሪያል ቤቲስ
01:30 | ጅሮና ከ ሪያል ሶሴዳድ
04:00 | ሴልታ ቪጎ ከ ሪያል ማድሪድ

🇩🇪በጀርመን ቡንደስሊጋ

10:30 | ሞንቼግላድባህ ከ ሃይደናየም
10:30 | ባየር ሌቨርኩሰን ከ ፍራንክፈርት
10:30 | ፍራይበርግ ከ ኦግስበርግ
10:30 | ሆፈናየም ከ ቦኩም
10:30 | ሜንዝ ከ RB ሌፕዚግ
01:30 | ባየር ሙኒክ ከ ስቱትጋርት

🇫🇷በፈረንሳይ ሊግ 1

12:00 | ብረስት ከ ሬንስ
02:00 | ሴንት ኢተን ከ ሌንስ
04:00 | ፒኤስጂ ከ ስታርስበርግ

🇮🇹በጣልያን ሴሪ ኤ

10:00 | ኮሞ ከ ፓርማ
10:00 | ጄኖዋ ከ ቦሎኛ
01:00 | ኤሲ ሚላን ከ ዩድንዜ
03:45 | ጁበንቱስ ከ ላዚዮ

🇺🇸በሜጀር ሊግ ሶከር

06:00 | ኢንተር ማያሚ ከ ኒው ኢንግላንድ Revolution

           SᴜᴘᴇƦ SᴛᴀƦ SᴘᴏƦᴛ

SʜᴀƦᴇ
@Super_Star_Sport

SᴜᴘᴇƦ SᴛᴀƦ ስፖርት ኢትዮጵያ

17 Oct, 08:47


🥶🔥

           SᴜᴘᴇƦ SᴛᴀƦ SᴘᴏƦᴛ

SʜᴀƦᴇ
@Super_Star_Sport

SᴜᴘᴇƦ SᴛᴀƦ ስፖርት ኢትዮጵያ

14 Oct, 11:05


☑️በዚህ የውድድር ዘመን በፕሪሚየር ሊጉ ብዙ ክሊን ሽት ያላቸው ክለቦች

◎ 5 - ሊቨርፑል
◎ 4 - ማንቸስተር ዩናይትድ
◎ 3 - አርሰናል
◎ 2 - ቼልሲ
◎ 2 - ቶተንሃም
◎ 2 - ብራይተን
◎ 2 - ኒውካስል
◎ 2 - ኖቲንግሃም ፎረስት

#EPL

           SᴜᴘᴇƦ SᴛᴀƦ SᴘᴏƦᴛ

SʜᴀƦᴇ
@Super_Star_Sport

SᴜᴘᴇƦ SᴛᴀƦ ስፖርት ኢትዮጵያ

14 Oct, 09:10


የእግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ በዚህ ሳምን ሲመለስ በ8ኛ ሳምንት የሚደረጉ ጨዋታዎች !

           SᴜᴘᴇƦ SᴛᴀƦ SᴘᴏƦᴛ

SʜᴀƦᴇ
@Super_Star_Sport

SᴜᴘᴇƦ SᴛᴀƦ ስፖርት ኢትዮጵያ

10 Oct, 11:07


JUST IN

የማንችስተር ዩናይትዱ ተከላካይ ናሴር ማዝራዊ ባጋጠመው ጉዳት ለ2 ወር ከሜዳ ይርቃል!

           SᴜᴘᴇƦ SᴛᴀƦ SᴘᴏƦᴛ

SʜᴀƦᴇ
@Super_Star_Sport

SᴜᴘᴇƦ SᴛᴀƦ ስፖርት ኢትዮጵያ

06 Oct, 05:38


ማንቸስተር ሲቲ ያለፉትን 30 የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች ምንም ሽንፈት አልቀመሰም !

           SᴜᴘᴇƦ SᴛᴀƦ SᴘᴏƦᴛ

SʜᴀƦᴇ
@Super_Star_Sport

SᴜᴘᴇƦ SᴛᴀƦ ስፖርት ኢትዮጵያ

06 Oct, 04:37


ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ

10:00 | አስቶን ቪላ ከ ማንችስተር ዩናይትድ
10:00 | ቼልሲ ከ ኖቲንግሀም ፎረስት
12:30 | ብራይተን ከ ቶተንሀም

🇩🇪በጀርመን ቡንደስሊጋ

10:30 | ሃይዳናይም ከ RB ሌፕዚግ
12:30 | ፍራንክፍርት ከ ባየር ሙኒክ
02:30 | ስቱትጋርት ከ ሆፈናየም

🇫🇷በፈረንሳይ ሊግ 1

10:00 | ሊዮን ከ ናንትስ
12:00 | ብሬስት ከ ሌ ሃቭሬ
12:00 | ሬምስ ከ ሞንፔሌ
12:00 | ስታርስበርግ ከ ሌንስ
03:45 | ኒስ ከ ፒኤስጂ

🇮🇹በጣልያን ሴሪ ኤ

08:30 | ጁቬንቱስ ከ ካግላሪ
10:00 | ቦሎኛ ከ ፓርማ
10:00 | ላዚዮ ከ ኢምፖሊ
01:00 | ሞንዛ ከ ሮማ
03:45 | ፊዮረንትና ከ ኤሲ ሚላን

🇪🇸በስፔን ላሊጋ

09:00 | ጅሮና ከ አትሌቲክ ቢልባዎ
11:15 | አላቬስ ከ ባርሴሎና
01:30 | ሴቪያ ከ ሪያል ቤቲስ
04:00 | ሪያል ሶሴዳድ ከ አትሌቲኮ ማድሪድ

          SᴜᴘᴇƦ SᴛᴀƦ SᴘᴏƦᴛ

SʜᴀƦᴇ
@Super_Star_Sport

SᴜᴘᴇƦ SᴛᴀƦ ስፖርት ኢትዮጵያ

05 Oct, 07:09


ፊፋ ሁሉም ክለቦች ለ ክለቦች አለም ዋንጫ ጠንካራ ተጫዋቾችቻቸዉን ይዘዉ እንዲመጡ ተናግረዉ ነበር

🎙| ጠያቂ 🗣| "ላንተ ማን ነዉ ጠንካራ ተጫዋች።"?

🎙| ጋርዲዮላ 🗣| "ፊፋ እራሱ ይንገረኝ እኔ አልገባኝም።"😅

           SᴜᴘᴇƦ SᴛᴀƦ SᴘᴏƦᴛ

SʜᴀƦᴇ
@Super_Star_Sport

SᴜᴘᴇƦ SᴛᴀƦ ስፖርት ኢትዮጵያ

05 Oct, 06:14


ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ

08:30 | ክሪስታል ፓላስ ከ ሊቨርፑል
11:00 | አርሰናል ከ ሳውዛሀፕተን
11:00 | ብሬንትፎርድ ከ ወልቭስ
11:00 | ሌሰተር ሲቲ ከ በርንማውዝ
11:00 | ማንችስተር ሲቲ ከ ፉልሀም
11:00 | ዌስትሃም ከ ኢፕስዊች
01:30 | ኤቨርተን ከ ኒውካስትል

🇩🇪በጀርመን ቡንደስሊጋ

10:30 | ባየር ሌቨርኩሰን ከ ሆልስታይን ኪል
10:30 | ቦኩም ከ ወልቭስበርግ
10:30 | ዩኒየን በርሊን ከ ዶርትሙንድ
10:30 | ወርደር ብሬመን ከ ፍራይበርግ
01:30 | ፓውሊ ከ ሜንዝ

🇫🇷በፈረንሳይ ሊግ 1

12:00 |  ሴንት ኢቴን ከ አክዥሬ
02:00 | ሊል ከ ቶሉስ
04:00 | ሬንስ ከ ሞናኮ

🇮🇹በጣልያን ሴሪ ኤ

10:00 | ዩድንዜ ከ ሊቼ
01:00 | አታላንታ ከ ጄኖዋ
03:45 | ኢንተር ሚላን ከ ቶሪኖ

🇪🇸በስፔን ላሊጋ

09:00 | ኢስፓኞል ከ ማሎርካ
11:15 | ጌታፌ ከ ኦሳሱና
01:30 | ላስ ፓልማስ ከ ሴልታ ቪጎ
01:30 | ቫላዶሊድ ከ ራዮ ቫልካኖ
04:00 | ሪያል ማድሪድ ከ ቪያሪያል

🇸🇦በሳውዲ ፕሮ ሊግ

12:15 | አል ናስር ከ አል ኦሩባህ

🇺🇸በአሜሪካ ሜጀር ሊግ ሶከር

04:00 | ቶሮንቶ ከ ኢንተር ማያሚ

           SᴜᴘᴇƦ SᴛᴀƦ SᴘᴏƦᴛ

SʜᴀƦᴇ
@Super_Star_Sport

SᴜᴘᴇƦ SᴛᴀƦ ስፖርት ኢትዮጵያ

03 Oct, 11:40


ከሁለተኛ ሳምንት ጨዋታዎች በኋላ የቻምፒዮንስ ሊጉ ደረጃ ሠንጠረዥ!

1. ዶርትሙንድ
2. ብሬስት
3. ቤነፊካ
4. ሌቨርኩሰን
5. ሊቨርፑል

           SᴜᴘᴇƦ SᴛᴀƦ SᴘᴏƦᴛ

SʜᴀƦᴇ
@Super_Star_Sport

SᴜᴘᴇƦ SᴛᴀƦ ስፖርት ኢትዮጵያ

03 Oct, 11:19


የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ የወሩ ምርጥ አሰልጣኝ እጩዎች !

☑️ ማይክል አርቴታ
☑️ ኤንዞ ማሬስካ
☑️ አርን ስሎት
☑️ ኡናይ ኤምሬ እና
☑️ ማርኮ ሲልቫ

           SᴜᴘᴇƦ SᴛᴀƦ SᴘᴏƦᴛ

SʜᴀƦᴇ
@Super_Star_Sport

SᴜᴘᴇƦ SᴛᴀƦ ስፖርት ኢትዮጵያ

03 Oct, 11:02


የፕሪሚየር ሊጉ የሴፕቴምበር ወር የወሩ ምርጥ ተጫዋች እጩዎች:-

☑️ ሀርቪይ ባርንስ
☑️ ልዊስ ዲያዝ
☑️ ጋብሬል
☑️ ግራቨንበርች
☑️ ራዉል ሄሚኔዝ
☑️ ድዋይት ማክኒል
☑️ ኮል ፓልመር
☑️ ኦሌ ዋትኪንስ

           SᴜᴘᴇƦ SᴛᴀƦ SᴘᴏƦᴛ

SʜᴀƦᴇ
@Super_Star_Sport

SᴜᴘᴇƦ SᴛᴀƦ ስፖርት ኢትዮጵያ

02 Oct, 13:15


🔴 የአርሰናል የወሩ ምርጥ ተጫዋች እጩዎች

☑️ ጋቢ ማጋሌሽ
☑️ ዴቪድ ራያ
☑️ ቡካዮ ሳካ
☑️ ዊልያም ሳሊባ

           SᴜᴘᴇƦ SᴛᴀƦ SᴘᴏƦᴛ

SʜᴀƦᴇ
@Super_Star_Sport

SᴜᴘᴇƦ SᴛᴀƦ ስፖርት ኢትዮጵያ

01 Oct, 18:24


በዚህ የውድድር ዘመን በአውሮፓ 5ቱ ታላላቅ ሊጎች ከፍተኛ ሬቲንግ የተሰጣቸው ተጨዋቾች። ☝️

[ Sofa Score ]

           SᴜᴘᴇƦ SᴛᴀƦ SᴘᴏƦᴛ

SʜᴀƦᴇ
@Super_Star_Sport

SᴜᴘᴇƦ SᴛᴀƦ ስፖርት ኢትዮጵያ

01 Oct, 17:58


የጨዋታ አሰላለፍ !

04:00 | አርሰናል ከ ፒኤስጂ

           SᴜᴘᴇƦ SᴛᴀƦ SᴘᴏƦᴛ

SʜᴀƦᴇ
@Super_Star_Sport

SᴜᴘᴇƦ SᴛᴀƦ ስፖርት ኢትዮጵያ

01 Oct, 15:26


90 Min ድህረ-ገፅ የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ ጨዋታዎች ግምት ! ☝️

           SᴜᴘᴇƦ SᴛᴀƦ SᴘᴏƦᴛ

SʜᴀƦᴇ
@Super_Star_Sport

SᴜᴘᴇƦ SᴛᴀƦ ስፖርት ኢትዮጵያ

01 Oct, 07:47


ሮናልዶ እድሜው 30 ሳይሞላ ካስቆጠረው ጎል በላይ እድሜው 30 ካለፈ በኋላ ያስቆጠረው ጎል ይበልጣል።

◉ ከ30 አመቱ በፊት : 596 ጨዋታ 440 ጎል

◉ ከ30 አመቱ በኋላ : 523 ጨዋታ 441 ጎል

🐐

           SᴜᴘᴇƦ SᴛᴀƦ SᴘᴏƦᴛ

SʜᴀƦᴇ
@Super_Star_Sport

SᴜᴘᴇƦ SᴛᴀƦ ስፖርት ኢትዮጵያ

01 Oct, 04:45


ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች !

🇪🇺 በአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ

01:45 | ሳልዝቡርግ ከ ብረስት
01:45 | ስቱትጋርት ከ ስፓርታ ፕራሃ
04:00 | አርሰናል ከ ፒኤስጂ
04:00 | ባርሴሎና ከ ያንግ ቦይስ
04:00 | ባየር ሊቨርኩሰን ከ ኤስ ሚላን
04:00 | ቦርሲያ ዶርቱመንድ ከ ሴልቲክ
04:00 | ኢንተር ሚላን ከ ሬድ ስታር ቤልግሬድ
04:00 | ፒኤስቪ አይዶቨን ከ ስፖርቲንግ ሊዝበን
04:00 | ስሎቫን ብራቲስላቫ ከ ማንቸስተር ሲቲ

🇪🇹 በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ

10:00 | ፋሲል ከነማ ከ ስሑል ሽረ
01:00 | ባህርዳር ከተማ ከ ሀድያ ሆሳዕና

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 በእንግሊዝ ኤፌካፕ 3ኛ ዙር ተስተካካይ ጨዋታ

03:45 | ኒውካስትል ዩናይትድ ከ ዌምብልደን

           SᴜᴘᴇƦ SᴛᴀƦ SᴘᴏƦᴛ

SʜᴀƦᴇ
@Super_Star_Sport

SᴜᴘᴇƦ SᴛᴀƦ ስፖርት ኢትዮጵያ

29 Sep, 04:25


የእግሊዝ ፕሪሚየር ሊጉ ደረጃ ሰንጠረዥ!

           SᴜᴘᴇƦ SᴛᴀƦ SᴘᴏƦᴛ

SʜᴀƦᴇ
@Super_Star_Sport