ስለ ኢስላም ❤ @silislam Channel on Telegram

ስለ ኢስላም

@silislam


እንኳን በደና መጡ!....አስተማሪ ታሪኮች፣ ለትምህርት ጥንካሬ ሊያግዙ የሚችሉ አስተምህሮቶችና መልዕክቶች የሚለቀቁበት ነው።
በቻናላችን ላይ ያያችሁትንም ሆነ የታዘባችሁት ነገር ካለ ያላችሁን አስተየት በውስጥ መስመር ይላኩልን።
https://t.me/Ykedijalij

ስለ ኢስላም ❤ (Amharic)

ኢስላም እንዴት ነው? ምን ነው? በዚህ ታሪኮ እንዴት መጠበቅ እንደሚችል የምትፈልጉ ሰዎችን እንከላለን። ለትምህርት መንገድ ብቻ ሳይሆን በዚህ ታሪኮ ውስጥ የሚለቅሙ አሰተምሦችና መልዕክቶች ለማግኘት ይረዳል። ስለኢስላም ❤ በታላቅ አገር የተወሰኑ ሰዎችን ለመስራት ማስታወቂያዎች እና ትክክለኛ መረጃዎችን ለማከብር መጠቀም ይችላል። ይህንን በማስመዘገብ እናስቀምጥባቸዋለን።

ስለ ኢስላም

15 Jun, 13:23


As wr wb

ስለ ኢስላም

10 May, 12:44


The owner of this channel has been inactive for the last 5 months. If they remain inactive for the next 7 days, they may lose their account and admin rights in this channel. The channel will remain accessible for all users.

ስለ ኢስላም

28 Apr, 14:01


The owner of this channel has been inactive for the last 5 months. If they remain inactive for the next 19 days, they may lose their account and admin rights in this channel. The channel will remain accessible for all users.

ስለ ኢስላም

24 Jun, 16:18


ኢና ሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂዑን

በስድስት አመታቸው ቁርዓን የሀፈዙት በትላንትናው እለት በ93 ዓመታቸው ህይወታቸው ያለፈው እውቁ ቱርካዊ ዓሊም ሼኽ መሀሙድ ኤፌንዲ ሰላተል ጀናዛ በብዙ ሺዎች የሚቆጠሩ ወዳጆቻቸው በተገኙበት ኢስታንቡል በሚገኘው ፋቲህ መስጅድ ተሰግዶባቸው የጀናዛ ሽኝት ተደረገላቸው። ጀናዛው ተሸክመው ከሸኙት አንዱ ባባ ኤርዶጋን ናቸው😥

https://t.me/SilIslam

ስለ ኢስላም

24 Jun, 04:56


ወደ ደቡብ አፍሪካ ሊያቀና ጥቂት ቀናት ብቻ ቀርተውታል 😥

ወዳጆቹ በእምባ እየተሰናበቱት ነው 😭
የሰው ውዴታን ይስጠን
አቡኪያችንውብ ጁመዓ

ስለ ኢስላም

23 Jun, 05:01


ጀግናው አሁን ደሞ እሰከ 2025 የጀርመን ባዬር ሙኒክ ሜዳዎችን በሱጁድ ሊያደምቅልን ነው
አላህ ያግዝህ ምርጥ የኢስላም አምባሳደር

https://t.me/SilIslam

ስለ ኢስላም

22 Jun, 18:53


Channel name was changed to «ስለ ኢስላም »

ስለ ኢስላም

22 Jun, 18:52


ኑር የቁርዓን ባንክ በደቡብ ኦሞ ዞን የበና ፀማይ ወረዳ አካባቢ ላይ በነበረው የስራ ጉዞ በዋናነት ለአካባቢው ማህበረሰብ የውኃ ጉድጓድ ለማውጣት በጀመርነው እንቅስቃሴ ከመንግሥት አካላት የፍቃድ ጉዳዮችን ማጠናቀቅ ተችሏል ።

በተጨማሪም የኑር ቁርዓን ባንክ ቤተሰብ የሆነች እህታችን ከድጃ 80 ኩንታል የእህል ዱቄት እና 9ማዳበሪያ አልባሳቶችን ድጋፍ በማድረጓ በዕለቱ ለአካባቢው ማህበረሰብ ማሰራጨት ችለናል ።

ከቦላ ከቡራ ከመርቁቃ ቀበሌዎች በተጨማሪ በዘገርማ ቀበሌ የሚገኙ ከ600 በላይ የሚሆኑ ወንድምና እህቶች ደግሞ በዕለቱ ወደተፈጥሯዊ እምነታቸው በመመለስ እስልምናን የተቀበሉ ሲሆን በዕለቱ በኑር በቁርዓን ባንክ አመራሮች ሸሃዳ የማሲያዝ ስራም ተሰርቷል ።

እነዚህ የማህበረሰብ ክፍሎች በከፍተኛ ሁኔታ በድርቅ የተግዱ መሆናቸውን ቦታው ድረስ በመገኘት የተመለከትን ሲሆን የወገኖቻችንን የረሃብ ችግር መታደግ ቀዳሚ ተግባራችን አድርገነዋል ። በመሆኑም ለእናንተ ለኑር ቁርዓን ባንክ ቤተሰቦች የድጋፍ እጃችሁን እንድትዘረጉላቸው በአላህ ስም እንጠይቃለን ።

ስለ ኑር የቁርዓን ባንክ የበለጠ መረጃ ከፈለጉ
በስልክ ቁጥር  :-0929501670  |  0911285537

ዩ ትዩብ ቻናላችን subscribe አድርጉ👉 https://youtu.be/hT5t7nKyOj4
👉https://youtube.com/channel/UClR5uh4Zr3VuzfuWI2YG9wA

ቴሌግራም ቻናላችን  👉 http://t.me/NurQuranBank።

የWhatsApp ግሩፓችንን ለመቀላቀል 👉 https://chat.whatsapp.com/GWIn0YEsnmx2PPsHduh1IV

ስለ ኢስላም

22 Jun, 18:29


ስድስት መቶ ሰዎች አንድ ላይ ሸሃዳ ያዙ
👉https://youtu.be/hT5t7nKyOj4

ስለ ኢስላም

17 Jun, 08:28


ስለ ኑር የቁርዓን ባንክ የበለጠ መረጃ ከፈለጉ
በስልክ ቁጥር  :-0929501670  |  0911285537
የፌስቡክ ግሩፓችንን ለመቀላቀል 👉 https://www.facebook.com/groups/305956054268154/?ref=share

ቴሌግራም ቻናላችን  👉 http://t.me/NurQuranBank።

የWhatsApp ግሩፓችንን ለመቀላቀል 👉 https://chat.whatsapp.com/GWIn0YEsnmx2PPsHduh1IV

ስለ ኢስላም

12 Jun, 19:16


‼️Urgent car for sell- አስቾካይ የሚሸጥ
-Make: Toyota
-Model:yaris 2006
-Transmission:automatic
-Plate No: code B48...
-Fuel: Bensine
-Price 900,000 birr ትንሽ ድርድር አለው
ይደውሉልን - 0945958818
0912500303

ስለ ኢስላም

10 Jun, 09:07


ስለ ኑር የቁርዓን ባንክ የበለጠ መረጃ ከፈለጉ
በስልክ ቁጥር  :-0929501670  |  0911285537
የፌስቡክ ግሩፓችንን ለመቀላቀል 👉 https://www.facebook.com/groups/305956054268154/?ref=share

ቴሌግራም ቻናላችን  👉 http://t.me/NurQuranBank።

የWhatsApp ግሩፓችንን ለመቀላቀል 👉 https://chat.whatsapp.com/GWIn0YEsnmx2PPsHduh1IV

4,379

subscribers

441

photos

46

videos