ሰንፔር ሚዲያ @senpermedia Channel on Telegram

ሰንፔር ሚዲያ

@senpermedia


🌹🌹🌻🌻ሰንፔር ሚዲያ🌻🌻🌹🌹
🌹ደስታና ስኬት ይገባዎታል🌹

subscribe and shere🙏
https://www.youtube.com/@Senper_media

ሰንፔር ሚዲያ (Amharic)

ሰንፔር ሚዲያ ለደስታና ስኬት ይገባዎታል። ይህ የአርቲስት አሰፋ ከሆነው እና የኢትዮጵያ የሰንፔር ሚዲያው በቢቢሲ ውስጥ ይገባል። የተመረጠው በአፍ እንደገና መረጃዎን ያግኙ። ይህን ፕን ይምረጡ። ከዛሬ በኋላ ከዚህ በተጠቃሚ መጠን በፊት ዳይንንስ ሆቴል በእንግሊዙ እና የስራ መረጃዎች እና እንቅስቃሴ መረጃዎችን እንዲገና ግብሽን አድርገዋል። ይህ ፕን የሚያስፈልጉ ሊሆን ነው። ምን ምን በመሆኑ እንደሚሰልፉ የተለያዩ ቆንጆዎችን እንዲለቀሙ ማህበራዊውን ይከናወናል። ስኬት እንዴት እንደሚሆን ፋሎዝ ሚስፍና እና እናንተን የበላይ መረጃዎች እና የበፕሮግራም መረጃዎች ከበደል እንዲሆን ማውጣቸውን ይዘንላ። ላይ የማዣመነት ምልክቶች ከሆነ እና መረጃዎችን ይከናወናል። ስኬትዎ ለሆነው በርቶ ውስጥ እና የበሮፎንት እና እናንተ ሴትዮችን እንዲሞሉ። ሰንፔር ሚዲያ ከዛሬ በኋላ ሜይሩ።

ሰንፔር ሚዲያ

08 Feb, 05:19


https://youtu.be/OBX2rluMzco?si=lg4llu4C0lfCc5Hz

ሰንፔር ሚዲያ

09 Jan, 05:13


https://youtu.be/J0yI8-DLyss?si=YwBNP_wXmzIvqR7r

ሰንፔር ሚዲያ

08 Jan, 18:07


I have made 100 videos on our YouTube channel 🔥🔥👇👇
https://youtu.be/o1W7HZ4cCg4?si=-_Y6OSY1rWfmguOT

ሰንፔር ሚዲያ

07 Jan, 05:05


🌻🌻“ዛሬ በዳዊት ከተማ መድኃኒት እርሱም ክርስቶስ ጌታ የሆነ ተወልዶላችኋልና..”🌷🌷🌺  — ሉቃስ 2፥11
🌼🌼እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ልደት በዓል በሠላም በጤና አደረሰን፤
በዓሉ የሠላም፣የአንድነት ፣የበረከት ፣የደስታ እንዲያደርግልን እመኛለው🌼🌼

ይድነቃቸው ከሰንፔር ሚዲያ

ሰንፔር ሚዲያ

31 Dec, 10:13


We did 3000 subscribers on youtube and now, we are going for 5k.

Thank you all senper media families
''You deserve happiness and success.'' Yidnekachew Abayneh

https://www.youtube.com/@Senper_media

ሰንፔር ሚዲያ

30 Dec, 17:14


ሰንፔር አልበም

🌻🔥ዛሬም እንደወትሮው በአንድ ቀን 20 ቪድዮዎችን በዩትዩብ ቻናላችን ፖስት አድርገናል። ከአልበሜ ያሳሻዎን መርጠው ይመልከቱ🔥🌻


1, ምዕናብ የአዕምሮ መሳሪያን መጠቀም
👉https://youtu.be/0X9AU9n6f1s?si=DxP_sHGKrbIZLzEF

2, ደመነፍስ የአዕምሮ መሳሪያን መጠቀም
👉https://youtu.be/0b2JMRgo7YQ?si=5y3G5__408Ym1yli

3, ማስታወስ የአዕምሮ መሳሪያን መጠቀም
👉https://youtu.be/eNlc_nhTz0E?si=OVQmKe6-O-PfQSKI

4, ማሰብ የአዕምሮ መሳሪያን መጠቀም
👉https://youtu.be/3iN16QBIU0k?si=kyDXwhlROKZjrUjB

5, በነፃ ፍቃዳቹ መኖርን ተለማመዱ
👉https://youtu.be/NKJNMiy0r5o?si=sVfzP5WlyHcC7VVF

6, በብዙ አቅጣጫዎች ተመልክቶ ማስተዋል
👉https://youtu.be/6su3XFqfre4?si=aYc4JPUnz4o2A3ap

7, አዲስ ልማድን የመገንባት ጥበብ
👉https://youtu.be/99OoOwITAAY?si=Kv06Hb4052cSafH5

8, ሰው ፊት ቆመን በድፍረት መናገር
👉https://youtu.be/k7oc8VhOTgM?si=Q8ZltPkhBI6FDG8x

9, ሰዎችን የማሳመን ጥበባችሁን ፈትሹ
👉https://youtu.be/pg15KUX6ltk?si=xeZqTp7MSf3WjN0H

10, ከራሳቹ ጋር የማውራት ጥበብን አሳድጉ
👉https://youtu.be/elGrdcYPmUc?si=uzFVXPHbgSmfk_Vc

11, የስነ ፅሁፍ ብቃታችሁን አሳድጉ
👉https://youtu.be/NKGvmahf39A?si=wuK64PdcfkXPo9X0

12, AIDA የስነልቦና ማርኬቱንግ
👉https://youtube.com/shorts/6T4oD5zsvJE?si=3_roPmiGrc-juaG_

13, ፍፁም ሆኖ መጀመርን አትጠብቁ
👉https://youtube.com/shorts/bHpPwqc6iuk?si=It1-pZCkBr0K3hke

14, ችግር ፈቺ ማንነትን መገንባት
👉https://youtube.com/shorts/nKLcJ7P19T0?si=r9N5p3fxrRLs9rs4

15, ተስፋ ላለመቁረጥ ይህን ተመልከቱ
👉https://youtube.com/shorts/FpqQZ3xbnBU?si=OVXOMP6_Tr90qjo-

16, ምን ላይ በመስራት ስኬታማ ልሁን
👉https://youtube.com/shorts/x-vt9U9UVx4?si=o9buWfSDoq0zOCiJ

17, ውስጠ ህሊና( ድብቁ አእምሮን) መጠቀም
👉https://youtube.com/shorts/gnDZcV1aTfE?si=DFVS7xrVAhzgUs_x

18, ጥልቅ እውቀትን ማሳደግ
👉https://youtube.com/shorts/dJ7MVMEBi8I?si=LzOeQI29cFSLl4A7

19, ስኬታማ ለመሆን ቶሎ መወሰን..
👉https://youtube.com/shorts/oMQ3CnKygds?si=yPHphD5g701aJ4eJ

20, የስኬት ሁሉ ምንጭ እምነትን ማሳደግ ነው..
👉https://youtube.com/shorts/EHhQkVI-MMI?si=5UxubOEXV8eG0vue

ሰንፔር ሚዲያ

19 Dec, 18:00


well done 20 videos in a single day🔥

1, smart የሆነ እቅድ ማቀድ
👉https://youtube.com/shorts/q8kocrwfYwM?si=ed2WEkKiVsMAFg3t


2, የተማርነውን መተግበር
👉https://youtube.com/shorts/Jpf_PEB7XYA?si=c_C5OxGqTr6qG_Af


3, ተናግረን ተደማጭነትን ማግኘት
👉https://youtube.com/shorts/hJZQSaT6CR4?si=6JWTWvpr0BrifQ7k


4, IQ + EQ አጠቃቀም
👉https://youtube.com/shorts/CxCgr62Hpo4?si=2b6p4INMfQoZM46u


5, Swot analysis መስራት
👉https://youtube.com/shorts/ulj-K_DXTRc?si=VxuP9JavtmwkbJyb


6, መነቃቃት + መፅናት
👉https://youtube.com/shorts/6xTIZJnUS78?si=Lxe-i6mS31dRPEQv


7, አመለካከታችን 80% ውጤታችንን ይቀርፃል 👉https://youtube.com/shorts/U7C5BiMLCZE?si=OodIR9ScNhfdMwdN


8, Take calculated risk
👉https://youtube.com/shorts/5zzbfYbaFkY?si=yc0OxXEcCO_Zn6jK


9, ልማድን መገንባት
👉https://youtube.com/shorts/TDbcKcyANzc?si=EAGaLSNaehg9t2N6

10, ለሚያምን ሁሉ ይቻላል! በ1 ቀን 20 ቪድዮዎችን ሰርተን በዩትዩብ ቻናላችን መልቀቅ ችለናል
👉 https://youtube.com/shorts/WFYWRHsN8eg?si=RFQfdYqFH8cBb0d6

ሰንፔር ሚዲያ

19 Dec, 17:23


🔥ሰንፔር አልበም🌻

ዛሬ በሰንፔር አልበም ፕሮግራማችን በአንድ ቀን ብቻ 20 ቪድዮዎችን በዩትዩብ ቻናላችን ላይ ለቀናል አብራችሁን ቆዩ👇👇👇

1, በጥልቀት የማሰብ ክህሎትን ማዳበር
👉https://youtu.be/HmCOhexBV0g?si=WFQrqmWAXOxokofF


2, በምስጋና መኖርን ተለማመዱ
👉https://youtu.be/MVAi-YtB2HM?si=Rqhl6X2CkBXqxRRU


3, Discipline ያለው ሰው መሆን
👉https://youtu.be/PHgEVN5SM5w?si=F_eUQJxyDG1V-2lG


4, ፅናትን በማሳደግ እራስን መቀየር
👉https://youtu.be/b7QKacAFP3k?si=h5BE-haPXBpHnF1X


5, የተግባቦት ክህሎትን ማዳበር
👉https://youtu.be/cYw5SJVw-qw?si=GMMt97TOn-9N177a


6, የጊዜ አጠቃቀም ቁልፎች
👉 https://youtu.be/Z-G9yX62gpQ?si=RSgl4qYvDesTrERc


7, በራስ መተማመን ያለው ሰው መሆን
👉https://youtu.be/ezdfXzfs5Xs?si=catZILfC0acP47ID


8, የህይወት ዘመን ተማሪ መሆን
👉https://youtu.be/d7BxBHbgUNY?si=kJAj6HOtd6TOX78m


9, በስሜት ብስለት አንደኛ መሆን
👉https://youtu.be/hBuuHYTVaVE?si=EdtFRu8wuHoedCZ1


10, እቅድ ስታወጡ ይህን ተከተሉ
👉https://youtu.be/xjAHPzHgzSg?si=ClNggyike4KvY6FF

#Short_videos will be posted in minutes

ሰንፔር ሚዲያ

16 Dec, 17:07


🔥ሰንፔር ሾው🌻

  የዛሬዋ እንግዳችን ላለፊት 24 አመታት በመላው ኢትዮጵያ በሚገኙ ክልል እና ከተሞች ሴቶች፣ ወጣቶች እና እናቶችን ያሰለጠነች፣ ለብዙ እናቶች እና ከስደት ለተመለሱ ዜጎች ህይወት መለወጥ ምክንያት የሆነች፣ የህይወት ክህሎት አሰልጣኝ፣ ማስተር ትሬይነር፣ የቢዝነሶች አደራጅ እና አማካሪ፣ የጥናት እና ምርምር ባለሞያ እንዲሁም ሴቶች እና እናቶችን ማብቃት ላይ በመስራት ለሀገር ትልቅ ስራ የሰራችው ወ/ሮ መሰረት አባይነህ ስትሆን

  በዛሬው ቪድዮ እጅግ ማራኪ እና አስማሪ የሆነውን የህይወት ልምዷን አካፍላናለች አብራችሁን ቆዩ👇👇
https://youtu.be/KUlgsU2wc3g?si=gw5vWcHvxPbmQY9N

ሰንፔር ሚዲያ

12 Dec, 14:18


ለ11 አመታት በሞሽን የማማከር እና ማሰልጠኛ ድርጅት ሳይቆረጥ በዘለቀው እና በየሳምንቱ ምሽት ከ12:00 እስከ 1:30 በሚካሄደው የwisdom night ፕሮግራም እንዲታደሙ ተጋብዘዋል።
📚የእለቱ እንግዳ ይድነቃቸው አባይነህ
📚አድራሻ:- ኡራኤል ቤተክርስቲያን አጠገብ ሸገር ህንፃ 2ተኛ ፎቅ 202 ቁጥር አዳራሽ
   መግቢያ በነፃ
በ 0968969696 ይደውሉልን

ሰንፔር ሚዲያ

08 Dec, 18:01


🌻ሰንፔር ሾው🔥

የዛሬው እንግዳችን በዩኒቲ ዩኒቨርሲቲ ለ4 አመታት ያስተማሩ፤ ከዛም 1 ሚልዮን ስራ ፈጣሪዎችን ማፍራት በማለም ፤ ከ1200 በላይ ዙሮች የስራ ፈጠራ ስልጠናዎችን የሰጡ እና 13 መፅሀፍን በግል እና በጋራ በመሆን የፃፉት ዶ/ር ወሮታው በዛብህ ናቸው። ይህን ድንቅ ቪድዮ ተጋበዙልን👇👇👇
https://youtu.be/1H-Pl3D_pMI?si=JN1Mc985ZRuXb8CN

ሰንፔር ሚዲያ

08 Dec, 15:04


ዛሬ ምሽት 3:00 በሰንፔር ሾው ፕሮግራማችን ዶ/ር ወሮታው በዛብህን ይዘንላቹ እንቀርባለን እስከዛው ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ👇👇👇
https://youtube.com/@senper_media?si=rnmnUiPIoUjua64F

ሰንፔር ሚዲያ

01 Dec, 18:05


የዛሬው እንግዳችን የnlp ረዳት አሰልጣኝ፣ መምህር፣ የአንቂ አንደበቶች ውድድር ምርጥ 3 አካል የሆነው አቶ ፍሰሀ እሸቱ ሲሆን

በዛሬው ቆይታ ስለ nlp፣ የአስተሳሰብ ልህቀት፣ የትምህርት ስርአት እና ትውልድ ግንባታ ዙሪያ ተወያይተናል። አብራችሁን ቆዩ👇👇👇
https://youtu.be/fHR6vF1POEA?si=UlyAloVEcuPZ9zkV

ሰንፔር ሚዲያ

28 Nov, 13:51


ይህን ድንቅ ቪድዮ ይመልከቱት👇👇👇
https://vm.tiktok.com/ZMhwratPQ/

ሰንፔር ሚዲያ

24 Nov, 18:10


🙋‍♂️ሰንፔር ሾው 🔥 ተስተካክሏል🙏

  የዛሬው እንግዳችን የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ መምህር፣ የአስተሳሰብ ለውጥ አሰልጣኝ፣ የኮምፒውተር ሳይንስ ባለሞያ፣ የእውቀት አስተዳደር ሀላፊ እና የ12ተኛ ክፍል አዲሱ ካሪኩለም መፅሀፍ ፀሀፊ የሆነው፤ አቶ ወንደሰን እንዳለ ሲሆን

  በዛሬው ቆይታችን ስለ አርቴፍሻል ኢንተሊጀንስ(AI)፣ የኢትዮጵያ የትምህርት ካሪኩለም ፣ ራስን መምራት እና የአስተሳሰብ ለውጥ ላይ ያተኮረ ቃለመጠይቅን አድርገናል። አብራችሁን ቆዩ👇👇👇
https://youtu.be/zbKwGOaUgys?si=8TW6JdockyMXKRxW

ሰንፔር ሚዲያ

20 Nov, 17:04


🌻ሰንፔር ሾው

በዛሬው ቪድዮ በእዮሃ ሚዲያ፣ ዩሪካ ቲቪ እና ሬድዮ እንዲሁም ሸገርያንስ የዩትዩብ ቻናል እና በሰላም ገበታ የሬድዮ ፕሮግራም ላይ አዘጋጅ እና አቅራቢ በመሆን የሰራው አቶ ሚልኪያስ ጌታቸው ሲሆን በዛሬው ቪድዮ በህይወት ያሳለፋቸውን የህይወት እና የሚድያ ጉዞ አስተማሪ ቆይታ ይዘንላቹ ቀርበናል። አብራችሁን ቆዩ

https://youtu.be/w03SrMlE1vo?si=VgDvVohDsaElfahX

ሰንፔር ሚዲያ

13 Nov, 03:28


ሰንፔር ሾው 7

  በዛሬው የሰንፔር ሾው ፕሮግራማችን የስነልቦና ባለሞያ፣ የሴፍ ዘ ፊውቸር ኮሚኒኬሽን ዳይሬክተር እና በፍቅር ህይወት የሬዲዮ ፕሮግራም አዘጋጅ እና አቅራቢ የሆነው አቶ ሲሳይ ቱፋን ይዘን የቀረብን ሲሆን በዚህ ቪድዮ የአእምሮ እና የስነልቦና ጠባሳዎቻችንን (ህመሞቻችንን) እንዴት እናስተካክለው በሚሉት ጉዳዮች ተወያይተናል አብራችሁን ቆዩ👇
https://youtu.be/GKoqswgY--g?si=82FjZA7g4qbsDKcK

ሰንፔር ሚዲያ

06 Nov, 17:27


በዛሬው ቪድዮ የሞሽን ማማከር እና ማሰልጠኛ ተቋም ስራ አስፈፃሚ  እንዲሁም ባለትዳር እና የ4 ልጆች አባት የሆኑት አቶ አበበ ለገሰ ሲሆኑ ስለ ትዳር እና ልጆች አስተዳደግ፣ የተቋም አመራር እንዲሁም የስራ እና የህይወት ልምዶችን የዳሰስንበትን ቪድዮ ተጋበዙልን
👇👇👇
https://youtu.be/W8oXR9fSdl4?si=A1PjRv4mRaXyJQbc

ሰንፔር ሚዲያ

05 Nov, 03:47


🙋‍♂️የመጀመሪያ የሬድዮ ቃለመጠይቅ

  በአራዳ FM 95.1 የሬድዮ ጣቢያ ላይ በሚቀርበው የፍቅር ህይወት ፕሮግራም ላይ ''ማህበራዊ ሚዲያንና አእምሯችንን እንዴት እንጠቀም?'' በሚለው ርዕስ ላይ ያደረኩትን  ቃለ መጠይቅ ሪከርድ አድርገን በዩትዩብ ስለተለቀቀ ይህን ሊንክ በመጠቀም ይከታተሉን👇👇👇
https://youtu.be/JwDFTP68igU?si=UFFocy62EmDG6Y0i

ሰንፔር ሚዲያ

29 Oct, 12:32


68 የሰንፔር ሚዲያ ቤተሰቦች በ1:31ደቂቃ ውስጥ የመረጡ ሲሆን ውጤቱ ይህን ይመስላል🌻

1, የኔ ትውልድ = 53%
2, ሰንፔራዊያን = 24%
3, የጥበብ ሀሳቦች = 23%

የፕሮግራማችን ስም የኔ ትውልድ ሆኗል ስለሰጣችሁን ድምፅ ከልብ እናመሰግናለን🌻

ሰንፔር ሚዲያ

29 Oct, 10:55


50 ሰው ሲመርጥ ፕሮግራሙ መሰራት ይጀምራል። ምርጫችሁን አሳውቁኝ🌻

ሰንፔር ሚዲያ

24 Oct, 21:02


ተፈፀመ🔥

ዛሬ 5 መፅሀፎችን በመዳሰስ ያዘጋጀናቸውን ቪድዮዎች በጥቂት ደቂቃዎች ልዩነት እየለቀቅን እንገኛለን የሰንፔር ሚዲያ ዩትዩብን ይቀላቀሉ


#5, The instant millionaire መፅሀፍ👇

https://youtu.be/ff8sG_LVgdc

ሰንፔር ሚዲያ

24 Oct, 20:04


ዛሬ 5 መፅሀፎችን በመዳሰስ ያዘጋጀናቸውን ቪድዮዎች በጥቂት ደቂቃዎች ልዩነት እየለቀቅን እንገኛለን የሰንፔር ሚዲያ ዩትዩብን ይቀላቀሉ


#4, The science of getting rich መፅሀፍ👇👇

https://youtu.be/OJIbXB7QkG4

ሰንፔር ሚዲያ

24 Oct, 19:15


WISDOM NIGHT

ሰንፔር ሚዲያ

24 Oct, 17:05


ዛሬ 5 መፅሀፎችን በመዳሰስ ያዘጋጀናቸውን ቪድዮዎች በጥቂት ደቂቃዎች ልዩነት እየለቀቅን እንገኛለን የሰንፔር ሚዲያ ዩትዩብን ይቀላቀሉ


#3, unlimited power መፅሀፍ
https://youtu.be/FyHJUW2OnaY?si=U_Irm5nyAu-f882X

ሰንፔር ሚዲያ

24 Oct, 16:09


ዛሬ 5 መፅሀፎችን በመዳሰስ ያዘጋጀናቸውን ቪድዮዎች በጥቂት ደቂቃዎች ልዩነት እየለቀቅን እንገኛለን የሰንፔር ሚዲያ ዩትዩብን ይቀላቀሉ


#2, make your self unforgettable book👇👇
https://youtu.be/AW4z4iCyvSc?si=WtZYSeZ3Rp_uF95a

ሰንፔር ሚዲያ

24 Oct, 16:06


ዛሬ 5 መፅሀፎችን በመዳሰስ ያዘጋጀናቸውን ቪድዮዎች በጥቂት ደቂቃዎች ልዩነት እየለቀቅን እንገኛለን የሰንፔር ሚዲያ ዩትዩብን ይቀላቀሉ


#1, 60 ways to change your life book👇👇
https://youtu.be/yCstgnsJNWI?si=ACgd90MJlpvkdIHX

ሰንፔር ሚዲያ

24 Oct, 12:37


የዛሬ ሳምንት በነበረን ድንቅ ቆይታ ምክንያት ለ10 ተከታታይ አመታት በሞሽን ማማከር እና ማሰልጠኛ ተቋም ሲዘጋጅ በቆየው የwisdom night ፕሮግራም ላይ በድጋሜ ተጋብዣለው።
ክብራት እና ክቡራን የሰንፔር ሚዲያ ወዳጆችም ይህን የእውቀት ማዕድ እንድትቋደሱ ተጋብዛቹሀል🌻

መግቢያ በነፃ

ደስታ እና ስኬት ይገባዎታል👇
https://t.me/senpermedia

ሰንፔር ሚዲያ

22 Oct, 16:51


https://youtu.be/Js0H8Vq-3qg?si=VfCpXocqgC6aUWLD

ሰንፔር ሚዲያ

22 Oct, 16:51


https://youtu.be/BeUz4C9-hvA?si=Tr01ClUPGUvWLmg1

ሰንፔር ሚዲያ

21 Oct, 18:05


🔥ሰንፔር ሾው

የዛሬው የሰንፔር ሾው እንግዳችን የጠብታ አምቡላንስ መስራች፣ የኢትዮጵያ ማህበራዊ ስራ ፈጠራ አሶሴሽን ቦርድ ሊቀመንበር እንዲሁም የኢትዮጵያ ድንገተኛ ህክምና ፖሊሲ እና ስታንዳርድ የፃፉት አቶ ክብረት አበበ ሲሆኑ ስለ ማህበራዊ ስራ ፈጠራ ተወያይተናል። አብራችሁን ቆዩ🔥

https://youtu.be/z56_6n9D2t0?si=1AxW2CrZSabRUEEH

ሰንፔር ሚዲያ

21 Oct, 07:02


ዛሬ ምሽት 1:00 በሰንፔር ሾው ፕሮግራማችን የጠብታ አምቡላንስ መስራች ከሆኑት አቶ ክብረት አበበ ጋር ያደረግነውን ድንቅ ቆይታ ይዘንላቹ እንቀርባለን። እስከዛው የዩትዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ ይጠብቁን👇👇👇
https://www.youtube.com/@Senper_media

ሰንፔር ሚዲያ

19 Oct, 16:04


https://youtu.be/ys4b2l8dOtM?si=IHm4-agiEkWjbQx1

ሰንፔር ሚዲያ

16 Oct, 12:40


የዚህ ሳምንት የጥበብ ምሽት እንግዳችን የሰንፔር ሚዲያ መስራች የሆነው ይድነቃቸው አባይነህ ሲሆን ''እምቅ አቅማችንን መጠቀም'' በሚል ርዕስ ሊያስተምረን ተዘጋጅቷል። እርሶም ይህን የእውቀት ማዕድ እንዲካፈሉ ተጋብዘዋል።

አድራሻ:- ኡራኤል ቤተክርስቲያን አጠገብ ሸገር ህንፃ 2ተኛ ፎቅ 202
ቀን:- አርብ/ጥቅምት 8 ምሽት ከ12:00 - 1:30
🎗መግቢያ በነፃ
🎗ስ.ቁ:- 0968969696

ሰንፔር ሚዲያ

15 Oct, 16:04


ከአቶ ብርሀኑ ራቦ ጋር ለውጥ በሚል ርዕስ ያደረግነው የሰንፔር ሾው ክፍል 2 ቆይታ🔥
https://youtu.be/5SVZB78nYAA?si=kUTjTwlAuKNiBoJx

ሰንፔር ሚዲያ

15 Oct, 04:31


https://youtu.be/UkyZBDkCf0g?si=n-QumKcJu4fM1d_o

ሰንፔር ሚዲያ

14 Oct, 16:02


🔥ሰንፔር ሾው #4

  የሞሽን ማማከር እና ማሰልጠኛ ተቋም ባለቤት የሆኑት አቶ ብርሀኑ እንዴት እራሳችንን እንለውጥ በሚለው ርዕስ ላይጠለቅ ያለ ማብራሪያን በአጭሩ ይዘን ቀርበናል
https://youtu.be/0Mo6q1Jro_o?si=U7hPZWGYBYuwB_JL

ሰንፔር ሚዲያ

13 Oct, 16:01


በዚህ ቪድዮ የጠብታ አምቡላንስ መስራች ከሆኑት አቶ ክብረት አበበ የህይወት ተሞክሮ ልንማራቸው የሚገቡ 6 ጠቃሚ የህይወት ትምህርቶችን ይዘንላቹ ቀርበናል
https://youtu.be/Qgjs3O2tyq4?si=TU3JOkWtynXZ7PTc

ሰንፔር ሚዲያ

13 Oct, 04:28


በዛሬው ቪድዮ የኢሳያስ ማስታወቂያ ድርጅት መስራች ከሆነው አቶ ኢሳያስ ጋሻው የህይወት ተሞክሮ 5 ጠቃሚ የህይወት ትምህርቶችን ይዘንላቹ መተናል። አብራችሁን ቆዩ🔥

https://youtu.be/ZYKhx1tFwzo?si=gNweL9H18SOoyhLz

ሰንፔር ሚዲያ

12 Oct, 16:01


በዛሬው ቪድዮ የራይድ መስራች ከሆነችው ሳምራዊት ፍቅሩ የህይወት ተሞክሮ 6 ጠቃሚ የህይወት ትምህርቶችን ይዘንላቹ መተናል። አብራችሁን ቆዩ🔥

https://youtu.be/E7Po2X3cesI?si=aK_A_sPTwnYhbU0C