Yakobe Graphics

@yakobe_graphics


መንፈሳዊ Profile Pictureዎችን የሚያገኙበት Channel
Creator @Yakobe27

Yakobe Graphics

23 Oct, 14:16


“በምትሄድበት ሁሉ አምላክህ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ነውና ጽና፥ አይዞህ አትፍራ፥ አትደንግጥ ብዬ አላዘዝሁህምን?”
— ኢያሱ 1፥9
@yakobe_graphics

Yakobe Graphics

23 Oct, 05:35


...እግዚአብሔር ፍቅር ነው፥ በፍቅርም የሚኖር በእግዚአብሔር ይኖራል እግዚአብሔርም በእርሱ ይኖራል።”
  — 1ኛ ዮሐንስ 4፥16
@yakobe_graphics

Yakobe Graphics

21 Jul, 20:25


“ሰዎች እንዲያደርጉላችሁ የምትፈልጉትን እናንተም እንዲሁ አድርጉላቸው።”
— ሉቃስ 6፥31 (አዲሱ መ.ት)
@Yakobe_graphics

Yakobe Graphics

11 May, 03:24


“እንኪያስ እናንተ ክፉዎች ስትሆኑ ለልጆቻችሁ መልካም ስጦታ መስጠትን ካወቃችሁ፥ በሰማያት ያለው አባታችሁ ለሚለምኑት እንዴት አብልጦ መልካም ነገርን ይሰጣቸው?”
— ማቴዎስ 7፥11
@Yakobe_Graphics

Yakobe Graphics

10 May, 19:06


እናት እንኳን ልጇን ብትረሳው
የነበራት መውደዷ ቢረሳት
አንተ አትለወጥ እንደሰዉ
የአንተ የዘለዓለም ፍቅር ነዉ (አዬ ፍቅር ነው
Singer Yosef Kasa
@Yakobe_graphics

Yakobe Graphics

10 May, 05:03


“ፍቅርና ታማኝነት ከቶ አይለዩህ፤ በዐንገትህ ዙሪያ እሰራቸው፤ በልብህም ጽላት ላይ ጻፋቸው።”
— ምሳሌ 3፥3 (አዲሱ መ.ት)
@Yakobe_graphics

Yakobe Graphics

07 May, 04:13


#የማለዳ_ቃል
“ሰዎች እንዲያደርጉላችሁ የምትፈልጉትን እናንተም እንዲሁ አድርጉላቸው።”
— ሉቃስ 6፥31 (አዲሱ መ.ት)

@Yakobe_graphics

Yakobe Graphics

30 Apr, 07:54


“ይህን ስለቆረጥን የክርስቶስ ፍቅር ግድ ይለናልና፤ አንዱ ስለ ሁሉ ሞተ፤ እንግዲያስ ሁሉ ሞቱ፤”
— 2ኛ ቆሮ 5፥14
@Yakobe_graphics

Yakobe Graphics

22 Apr, 18:40


"ሁሉን በራሱ ፈፅሞ ባያደርገኝ ኖሮ ቀና : ፅድቄ ብዬ ማስቆጥረው : የማሳየው ምን አለና"
@Yakobe_graphics

Yakobe Graphics

22 Apr, 18:40


“የሚያዝኑ ብፁዓን ናቸው፤ መጽናናትን ያገኛሉና።”
  — ማቴዎስ 5፥4 (አዲሱ መ.ት)

@Yakobe_Graphics