ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ @saintgeorgefc Channel on Telegram

ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ

@saintgeorgefc


በ1928 የተመሠረተ

፩ ክለብ ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን✌️
@SAINTGEORGEFC

የመወያያ ግሩፑኑን ለመቀላቀል
@talksanjaw

ለአስተያየት እና ለጥያቄ ⬇️

@SAINTGEORGEFCV_bot

ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ (Amharic)

ከተመሠረተ 1928 ዓ.ም. እስከ ማእከላይነት በዓል የሚለወጡ እና የሚሆኑ ሀብታሞችን ለመበተን ያለው "ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ" ቫይረስ የእናንተን በዓል እገልጻለሁ። በአስተያየት መሰረታዎችን ለመቆጣጠር ወይም ጥያቄዎችን ለማረጋገጥ በዚህ ቫይረስ ይግቡ። ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ ቫይረስ በሰላም፣ ፍርሃት፣ ትምህርትና ጥናት እንዲሁም የአዝማድ ልብስን ለመመልከት ያስችሉልን። ይህንን ቫይረስን ለማደረግ የተዘጋጀ ምንም እንኳን የምትችሉበት አልነበረም። በቆላስ እና ላግመን፣ ላመለን፣ ላጠበን እና ለመመልከት ማስጠበቅ እጅግ ያስችሉት ቫይረስ።

ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ

07 Jan, 09:33


🎄🎈🎊ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮችና ለውድ የክለባችን ደጋፊዎች እና ተጫዋቾች፣ አስልጣኞች እንኳን ለብርሃነ ልደቱ በሠላም አደረሳችሁ፤አደረሰን!!

💚💛የቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማህበር 💚💛

🎄🎈🎊መልካም በዓል 🎄🎈🎊

ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ

04 Jan, 13:55


ለረጅም ዓመታት ክለባችንን በደጋፊነትና በተለያዩ ማህበራዊ ተሳትፎዎች ከፍተኛ አስተዋጽኦ ያደርጉ የነበሩት አቶ ብስራት አድማሱ የቀብር ሰነ ስርዓት ቀብር ተፈፀመ ፡፡

ስፖርት ማህበራችን ለቤተስቦቻቸው መፀናናትን ይመኛል

የቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማህበር

👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈

፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን

ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ

03 Jan, 16:33


ለረጅም ዓመታት ክለባችንን በደጋፊነትና በተለያዩ ማህበራዊ ተሳትፎዎች ከፍተኛ አስተዋጽኦ ያደርጉ የነበሩት አቶ ብስራት አድማሱ የቀብር ሰነ ስርዓት ነገ ከ4:00 እስከ 5፡00 ሰዓት ቦሌ አራብሳ በሚገኘው ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን እንደሚደረግ ታወቋል፡፡

ስፖርት ማህበራችን ለቤተስቦቻቸው መፀናናትን ይመኛል

የቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማህበር

👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈

፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን

ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ

03 Jan, 13:10


ሀዘን 😭

ለረጅም ዓመታት ክለባችንን በደጋፊነትና በተለያዩ ማህበራዊ ተሳትፎዎች ከፍተኛ አስተዋጽኦ ያደርጉ የነበሩት አቶ ብስራት አድማሱ ከዚህ አለም በሞት ተለይተዋል፡፡

ክለባችን ቅዱስ ጊዮርጊስን በመደገፍና የትኬት ሽያጭ ኮሚቴ ሰብሳቢና የስቴዋርድ አባል በመሆን ለረጅም ዓመታት ክለቡን ማገልገል የቻሉት አቶ ብስራት አድማሱ በድንገት ባጋጠማቸው ህመም ምክንያት በዘውዲቱቱ ሆስፒታል ሲረዱ ቆይተው በዛሬው እለት ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል፡፡ ስርዓተ ቀብራቸውም ነገ ይፈፀማል፣ በመሆኑም ስርዓተ ቀብራቸው የት እንደሚፈፀም መረጃው እንደደረሰን የምናሳውቅ ይሆናል፡፡

ስፖርት ማህበራችን በአቶ ብስራት አድማሱ ሞት የተሰማውን ጥልቅ ሃዘን እየገለፀ፣ ለወዳጅ ዘመዶቹ፣ ለስፖርት ቤተሰቦችና ደጋፊዎቻችን በሙሉ መጽናናትን ይመኛል፡፡

ነብስ ይማር💔😢

👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈

፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን

ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ

10 Dec, 17:03


በጆርጅ ዱካስ እና አየለ አትናሽ መሪነት የኢትዮጵያ እግር ኳስ ላይ ጊዮርጊሳዊ አሻራችንን ካስቀመጥን እነሆ 89 አመት ሞላን

እንኳን አደረሰህ
እንኳን አደረሰሽ
እንኳን አደረሰን
እንኳን አደረሳችሁ

ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ

10 Dec, 11:12


ቅዱስ ጊዮርጊስ ሁለቱ ሪፕሊካ ዋንጫዎቹን ተረከበ!

ክለባችን በተደጋጋሚ ጊዜ ሪፕሊካ ዋንጫው እንዲሰጠው በጠየቀው መሰረት የ2014 እና የ2015 ዓ.ም የሻምፒዮንነቱን ሪፕሊካ ዋንጫ  ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አ.ማ ተረክቧል፡፡

Via የቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማህበር

ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ

10 Dec, 08:52


⚽️እንኳን ለአንጋፋው ክለባችን ቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማህበር 89ኛ ዓመት የምስረታ በዓል አደረሳችሁ! አደረሰን !

⚽️⚽️89 ዓመታት የድል ጉዞ ⚽️⚽️
💛አንድ ክለብ አንድ ቤተሰብ💛

ምንጊዜም_ጊዮርጊስ 💛❤️

👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈

፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን

ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ

28 Nov, 13:15


👉ክለባችን ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ መቻል ጋር ለሚያደርገው ጨዋታ ድሬዳዋ ተጉዤ፣ስታዲየም ተገኝቼ፣ ከክለቤ ጎን መቆም ባልችልም የአቅሜን አበረክታለው !!
#እርሶስ ?

👉በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
የሒሳብ ቁጥር 928
በቴሌብር CBE 1000566875757 ገቢ ማድረግ ይችላሉ፡፡

💛እናመሰግናለን💛
💛አንድ ክለብ አንድ ቤተሰብ 💛💛

ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ

24 Nov, 06:11


👉ድሬዳዋ ተጉዤ፣ስታዲየም ተገኝቼ፣ ከክለቤ ጎን መቆም ባልችልም የአቅሜን አበረክታለው በሚል ቻሌጅ #ደጋፊዎቻችን  በንቃት እየተሳተፊ ይገኛሉ ።

👉በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
የሒሳብ ቁጥር 928 ወይም
በቴሌብር CBE 1000566875757 ገቢ ማድረግ ይችላሉ፡፡ ገቢ ያደረጋችሁበትን screenshoot comment section ላይ አስቀምጡልን

ምንጊዜም_ጊዮርጊስ 💛❤️

👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈

፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን

ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ

24 Nov, 06:11


ምንጊዜም_ጊዮርጊስ 💛❤️

👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈

፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን

ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ

23 Nov, 11:03


አቤላ ✌️

አንዴ የሳንጅዬ የሆነ ሁሌም የሳንጅዬ ነው ✌️

ምንጊዜም_ጊዮርጊስ 💛❤️

👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈

፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን

ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ

23 Nov, 10:20


👉ድሬዳዋ ተጉዤ፣ስታዲየም ተገኝቼ፣ ከክለቤ ጎን መቆም ባልችልም የአቅሜን አበረክታለው በሚል ቻሌጅ #ደጋፊዎቻችን  በንቃት እየተሳተፊ ይገኛሉ ።

👉በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
የሒሳብ ቁጥር 928 ወይም
በቴሌብር CBE 1000566875757 ገቢ ማድረግ ይችላሉ፡፡ ገቢ ያደረጋችሁበትን screenshoot comment section ላይ አስቀምጡልን

💛አንድ ክለብ አንድ ቤተሰብ 💛💛

ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ

21 Nov, 11:36


💛አንድ ክለብ አንድ ቤተሰብ 💛💛

ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ

21 Nov, 08:35


ምንጊዜም_ጊዮርጊስ 💛❤️

👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈

፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን

ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ

20 Nov, 10:34


ምንጊዜም_ጊዮርጊስ 💛❤️

👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈

፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን

ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ

12 Nov, 11:16


🔸ክለባችን ከደጋፊዎች ጋር በመተባበር መንግስት ባቀረበው ተማሪዎችን የመመገብ መርሀግብር መሰረት  ቢሾፍቱ አካዳሚያችን አጠገብ ለሚገኘው  ማራናታ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ለተማሪዎች ምገባ የሚሆን የሩዝ፤ የማካሮኒ እና  የክለባችንን ማሊያ የሄረር ወረዳ አደረጃጀት ዘርፍ ሀላፊ  አቶ ምትኩ ዘለቀ ፤የሄረር ወረዳ የጥቃቅንና አነስተኛ ፅ/ቤት ሀላፊ ወ/ሮ ትዝታ ዋቅቶላ፣

እርዕሰ መምህር  አቶ ተሾመ ባይሳና መምህራን በተገኙበት  የክለባችን የዋናው ቡድን የአሰልጣኞች ስጦታውን አበርክተዋል፡፡

Via የቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማህበር

ምንጊዜም_ጊዮርጊስ 💛❤️

👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈

፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን

ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ

08 Nov, 15:47


ክለባችን የአጥቂ ስፍራ ተጫዋች አስፈረመ
=============//=============
የወላይታ ዲቻ የታዳጊ ቡድን ፍሬ በመሆን እስከ ዋናው ቡድን ድረስ ያለፉትን ዓመታት መጫወት የቻለው አጥቂው ስፍራ ተጫዋቹ ቢኒያም ፍቅሩ ከክለባችን ጋር ለሁለት ዓመት የሚያቆየውን ፊርማ በዛሬው እለት በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን በመገኘት አኑሯል፡፡

መልካም የውድድር ዓመት እንዲሆንልህ እንመኛለን፡፡

የቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማህበር

ምንጊዜም_ጊዮርጊስ 💛❤️

👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈

፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን

ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ

04 Nov, 09:06


በአሜሪካ ሀገር የሚኖሩ ቤተሰቦች ለአሰልጣኝ አስራት ሀይሌ ማስታወሻ የሻማ ማብራት ስነ ስርዓት አካሄደዋል

ሁሌም በልባችን ትኖራለህ

❤️✌️❤️

ምንጊዜም_ጊዮርጊስ 💛❤️

👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈

፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን

ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ

03 Nov, 19:01


የክለባችን ኦፊሺያል የ Facebook ገፅ አስደናቂ ለውጥ ላይ ይገኛል ለሰፊው ደጋፊ ከበፊቱ በተሻለ መልኩ መረጃዎችን በጥራት እያደረሰ ይገኛል

በርቱ እንላለን ❤️✌️

ምንጊዜም_ጊዮርጊስ 💛❤️

👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈

፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን

ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ

03 Nov, 18:34


ህብረት አንድነት ❤️✌️❤️

ይሄ ነው ቅዱስ ጊዮርጊስ

ምንጊዜም_ጊዮርጊስ 💛❤️

👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈

፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን

ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ

27 Oct, 14:44


አስራት ሀይሌ (ጎራዴው)እና ቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማህበር

በዘመን ቅብብሎሽ 89 ዓመታትን ታሪክ ያስቆጠረው ታላቁ ስፖርት ማህበራችን ቅዱስ ጊዮርጊስ በተለያየ ዘመንና ወቅት ታሪክ ጽፈው ታሪክ ሰርተው ያለፉ የእልፍ ጀግኖች ቤት ነው፣ ከእነዚህ እልፍ ጀግኖች መካከል አንዱ የሀገር ኩራት የእኛ ቅዱስ ጊዮርጊስ ማህበር ምልክት የሆነው አስራት ሀይሌ(ጎራዴው) ነው፡፡

አስራት ሀይሌ የቅዱስ ጊዮርጊስ ተጫዋች በመሆን አንድ ክለብ አንድ ቤተሰብ ከተቀላቀለ ጀምሮ በተጫዋችነትና በአሰልጣኝነት በስፖርት ማህበራችን ታሪክ ሰርቷል፡፡ <<እኔ ከቅዱስ ጊዮርጊስ የምለየው>> ስሞት ብቻ ነው ያለው አስራት ሀይሌ በህይወት ዘመኑ የቅዱስ ጊዮርጊስ የዋንጫ መደርደሪያ ካስዋቡና ታሪከኞች ተርታ አስራት ሀይሌ በቀዳሚነት ይሰለፋል።

ቅዱስ ጊዮርጊስ በመደበኛ ጨዋታዎች አምስት ዋንጫዎችን ያገኘ ሲሆን በዚህ ታሪኩ ዘወትር ስናስታውሰው እንኖራለን፡

በ1975 ቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማህበር በአዲስ አደረጃጃት ከዋቀረበት ዘመን ጀምሮ ክለቡን ለማገዝ እግር ኳስ ለመቆም እና ጫማውን ለመስቀል እድሜው በደረሰበት ዘመን ላይ ቢሆንም የምወደው የልጅነት ክለቤ ተቸግሮ ማየት ህሊናየን ሰላም አይሰጠውም በማለት ከሌሎች የቀድሞ አንጋፋ ተጫዋቾች ጋር በመሆን ዘመን የማይሽረውን ታሪክ ጽፏል፡፡

አስራት ሀይሌ ጫማውን ከሰቀለበት ጊዜ ጀምሮ የቅዱስ ጊዮርጊስን ስፖርት ማህበራ ዋናውን ቡድን በአሰልጣኝነት እየመራ በ1986፤1987፤1988 ለተከታታይ ሶስት ዓመታት ዋንጫ በማንሳት ታሪክ በመስራት ቀዳማዊ ሰው ነው፡፡

✓ አስራት ሀይሌ ያስመዘገባቸው ውጤቶች በአደባባይ ምስክሮች ናቸው ከነዚህም መካከል መቼም የማይረሳው ቅዱስ ጊዮርጊስ በሁለት አጋጣሚዎች በ1977እና በ1991 ከወረደበት ከታችኛው ሊግ ወደ ላይኛው ሊግ ያሸጋገረበት ታሪክ ለዘላለም ላይረሳ በታሪክ ተመዝግቧል፡፡ በዚህ አጋጣሚ ወደ ከፍተኛ ሊግ ባመጣበት ዓመት ለሁለት ተከታታይ ዓመታት ዋንጫ ያነሳ ብቸኛ ሰው ያደርገዋል፡፡

✓ አስራት ሀይሌ በአሰልጣኝነት ዘመኑ ያሰለጠናቸው ተጫዋቾች አብዛኛውን ዛሬ ላይ በሀገራችን ባሉ ውድድሮች ውሰጥ አሰልጣኝነት በቅተው ለሀገሪቱ የእግርኳስ እድገት የበኩላቸውን አስተዋፆ እያደረጉ በመሆኑ ፍሬውን አፍርቶ በአደባባይ አስመስክሯል ፡፡

✓ አስራት ሀይሌ ለሀገራችን ኢትዮጵያ ሁለት ገዜ የሴካፋ ዋንጫን ያነሳ በኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ታሪክ ከሀገር ውጭ የምሰራቅ አፍሪካን ዋንጫ ለማምጣት ግንባር ቀደሙ ነው፡፡

✓ አስራት ሀይሌ ሀገሩን ብሎ ክለቡን ቅዱስ ጊዮርጊስን ብሎ የሚወዳትን ኳስ ብሎ በጥቅም ሳይደለል ለሚወደው እግር ኳስ ስፖርት መስዋት የከፈለ ጀግናችን ነው፡

✓ አስራት ሀይሌ በወጣት ተጫዋቾች ሙሉ እምነትና ተስፋ ስለነበረው አብዛኞቹ ወጣቶች ከታች በማሳደግ ለስፖርት ማህበራቸችንም ለብሄራዊ ቡድንም የሚታይ ታሪክ ሰርቷል፡፡

✓ አስራት ሀይሌ በህፃናት ክህሎትና ለወጣቶች ባለው ጥልቅ ፍቅር በየዘመናቱ በድከጃ እሳቆመበት ድረስ በህጻ ናት ወጣቶች ፕሮጀክት ማስፋፈት ለሚወደው የእግር ኳስ ስፖርት የማይረሳ ታሪክ ሰርቷል፡፡

✓ አስራት ሀይሌ በተጫወቃችነትም ሆነ በአሰልጣኝት በስራ ጠንቃቃ እና ፍጹም ታማን ሁኖ አልፏል፡፡

✓ ሌብነትን እና ውሸትን የሚጸየፈው አስራት ሀይሌ በአንድ ወቅት በስፖርት ማህበራችን ሚዲያ ጋር ባደረገው ቃለምልልስ እንዲህ ብሎን ነበር

"እኔ ቅዱስ ጊዮርጊስን የምለየው ስሞት ብቻ ነው"!

የስፖርት ማህበራችን ደጋፊዎች የቦርድ አመራር የጽህፈት ቤት ሰራተኞች አሰልጣኞች እና ተጫዋቾች እንዲሁም ደጋፊዎቻን ከልብ የሚወዱት አስራት ሀይሌ እስክሞት እወደዋለሁ ያለው ክለብ እየወደደው እያከበረው እያፈቀረው ጥቅምት 15/2017ዓ.ም በሞት ተለይቶናል ፡፡ አስራት ሀይሌ(ጎራዴው) አንተ እስከምትሞት ድረስ እወድዋለሁ ያልከው ቅዱስ ጊዮርጊስ ማህበር በትውልድ ቅብብሎሽ ታሪክን እያወሳ ለዘላለም ሲዘክርህ ይኖራል ፡፡

ሁሌም በልባችን ትኖራለህ ምንግዜም ጊዮርጊስ

የቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማህበር

👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈

፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን✌️

ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ

27 Oct, 12:28


የቀድሞ የክለባችን ተጫዋችና አሰልጣኝ የሆነው የአስራት ሀይሌ ሰርዓተ ቀብሩ በዛሬው እለት ዊንጌት በሚገኘው የቅዱስ ጴጥሮስ ጳውሎስ ቤተክርስቲያን ተፈፅሟል ።

👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈

፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን✌️

ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ

27 Oct, 10:19


የባለታሪካችን የአስራት ሀይሌ የሽኝት ፕሮግራም በፎቶ

ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ

26 Oct, 17:33


ነገ አራት ሰዓት አዲስ አበባ ስታዲየም እንገናኝ

ለመላው የቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተሰቦች የክለባችን ትልቁ ሰው የአሸናፊነት መምህር የሆነው ጀግናው አሰልጣኝ አስራት ሀይሌ ጎራዴውን ነገ ከ4:00 ጀምሮ ማልያችንን ለብሰን በአዲስ አበባ ስታዲየም የሽኝት ፕሮግራም እናደርግለታለን።

በፍፁም አይቀርም

Via Habtamu

👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈

፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን✌️

ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ

26 Oct, 13:07


Rest In Peace Legend

አስራት ሀይሌ (ጎራዴው) 🙏✌️❤️

ሁሌም በልባችን ትኖራለህ

👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈

፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን✌️

ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ

26 Oct, 11:15


ኑ ታላቁን ሰው እንሸኘው

ላለፉት 60 ዓመታት ገደማ ከተጨዋችነት እስከ አሰልጣኝነት ከክለብ እስከ ብ/ቡድን ራሱን ለኢትዮጵያ እግር ኳስ ሰጥቶ የኖረውን ታላቁን ሰው አስራት ሃይሌን ነገ በክብር እንሸኘዋለን።

በዚህም መሰረት፦

ነገ ዕለተ እሁድ ጥቅምት 17/2017 ከረፋዱ 4:00 ሰዓት ቤተሰቦቹ፣ የሙያ ልጆቹና ባልደረቦቹ እንዲሁም አድናቂዎቹና መላው የስፖርት ቤተሰብ በተገኘበት በአዲስ አበባ ስቴዲየም የሽኝት መርሐ ግብር ይካሄዳል።

በመቀጠል ለገሀር ቴሌ ፊት ለፊት በሚገኘው የካቶሊክ መድሀኒአለም ቤተ-ክርስቲያን የፀሎት ፕሮግራም ይከናወንለታል።

- ከቀኑ 9:00 ዊንጌት በሚገኘው የቅዱስ ጴጥሮስ ወ ጳውሎስ ቤተ ክርስቲያን ስርዓተ ቀብሩ ይፈፀማል ።

መላው የእግር ኳስ ቤተሰብ በእነዚህ መርሐ-ግብሮች ላይ ተገኝተን ታላቁን ሰው በክብር እንሸኘው።

Via Misganaw Tadesse

👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈

፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን✌️

ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ

08 Oct, 08:54


https://youtu.be/GBeJHcf_WCs?si=itOGLdFJlJSPtvec የአዲሱ ፈራሚያችን የአጥቂዊ mohamed lamine kone የጨዋታ highlights አና ጎሎች በጥቂቱ

ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ

05 Oct, 18:17


ክለባችን ሶስት አዳዲስ ተጫዋቾች አስፈረመ
==============//============

አብዱላዚዝ ቶፊቅ ፣ፉአድ አብደላ ፣ አፍወርቅ ሀይሉ በዛሬው እለት በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን በመገኘት ለክለባችን ለሁለት ዓመት የሚያቆያቸውን ፊርማ አኑረዋል  ።

      መልካም የውድድር ዘመን እንመኛለን

የቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማህበር

ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ

04 Oct, 11:33


Done 👐

ስም 👉መሀመድ ኮኔ

ዜግነት👉 ኮትዲቫር

የሚጫወትበት ቦታ 👉 የፊት አጥቂ

ግዙፉ …ኮትዲቫራዊው የፊት አጥቂ መሀመድ ኮኔ ፈረሰኞቹን የተቀላቀለ አራተኛ የውጭ ሀገር ዜጋ ተጫዋች ሆኗል!

ነገ ጠዋት አዲስ አበባ ይገባል

Habtamu Viva

ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ

04 Oct, 10:27


ከውጭ እና ከሀገር ውስጥ ዛሬ እና ነገ ተጫዋቾች እናስፈርማለን ያሉብንን ክፍተቶች ለመሸፈን

ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ

30 Sep, 15:00


ሀሳብ ያለው ጥራት እና ልምድ ያለውተጨዋች የጎደለው team !!

ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ

29 Sep, 12:20


የነገው ተጠባቂ ጨዋታ የ dstv የቀጥታ ስርጭት አያገኝም የክለቡ የ ፌስቡክ ገፅ የጨዋታውን ሽፋን ቢሰጠው ለደጋፊው ተደራሽ ሚሆንበትን መንገድ ቢፈጥሩ ወይም እዛ የሚገኙ ደጋፊዎች በፊስቡክ አልያም በ youtube ማስተላለፍ ሚችሉ ከሆነ 🙏

ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ

29 Sep, 06:33


ነገ 10:00 በሚኖረው ቅዱስ ጊዬርጊስ ከመቀሌ የሚያደረጉት ጨዋታ ቡድናችን ምን አይነት የተለየ የጨዋታ አቀራረብ ይዞ ይመጣል ብለው የገምታሉ ከባለፈው ጨዋታ ጥንካሬ እና ድክመት ምን አስተዋላችሁበት ሀሳብ አስተያየታችሁን አስቀምጡልን

ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ

27 Sep, 15:37


እንደ ቡድን ተስፋ ሰጪ እንቅስቃሴ አስተውለንበታል የቆመ ኳስ የመከላከል ክፍተቶቻችን ላይ ሰርተን ለቀጣይ ጨዋታ መዘጋጀት ይኖርብናል

ጥሩ ball recovery ነበረን የተነጠቅናቸውን ኳሶች መልሰን ምናገኝበት መንገድ በጣም ጥሩ ነበር frimpong ከወጣ ቡሀላ የኳስ መቆራረጦች በ counter praise የመጋለጥ ነገሮች ተስተውለዋል

አብረሀም የ ቡድኑን ሚዛን በመጠበቅ ረገድ በጣም አሪፍ ነበር

ተገኑ የተወሰኑ መሻሻሎችን አሳይቶ መመለሱ ለቀጣይ ጨዋታዎች ተስፋ ሰጪ ነው

ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ

27 Sep, 14:52


አብረሀም 🔥🔥

ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ

27 Sep, 13:59


እንደቡድን ከኳስ ጋር ጥሩ እንቅስቃሴ እያደረግን ነው የተጋጣሚ final 3rd ላይ ምናገኛቸውን እድሎች በ አግባቡ መጠቀም አለብን በ ሁለተኛው አጋማሽ የ አማኑኤል ኤርቦን ቅያሪ እንጠብቃለን በዳግማዊ አራያ


ምንጊዜም_ጊዮርጊስ 💛❤️

👉 @SAINTGEORGEFC
👉 @SAINTGEORGEFC
👉 @SAINTGEORGEFC

፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን

ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ

27 Sep, 13:16


የቆመ ኳስ የመከላከል ችግር ከተመሳሳይ ቦታ ከተመሳሳይ አቅጣጫ ጎል ተቆጥሮብናል
ቅዱስ ጊዬርጊስ 1 ወልዋሎ 1

ምንጊዜም_ጊዮርጊስ 💛❤️

👉 @SAINTGEORGEFC
👉 @SAINTGEORGEFC
👉 @SAINTGEORGEFC

፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን

ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ

27 Sep, 06:03


ምንጊዜም_ጊዮርጊስ 💛❤️

👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈

፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን

ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ

27 Sep, 05:53


ምንጊዜም_ጊዮርጊስ 💛❤️

👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈

፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን

ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ

25 Sep, 09:56


ቶጎአዊ ዜግነት ያለው የአጥቂ ቦታ ተጫዋቹ  አብዶ  ሳሚዮ ቻታኮራ  ለክለባችን ለመጫወት ስምምነቱ የተጠናቀቀ መሆንን  የገለፅን  ሲሆን  በዛሬው  እለት ኢትዮጵያ እግር ኳስ ፊዴሬሽን በመገኘት የ2 ዓመት የሚያቆየውን ፊርማ አኑሯል ።
ስፖርት ማህበራችን ለአብዶ ሳሚዮ ቻታኮራ  መልካም የውድድር ጊዜን ይመኛል ።

የቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማህበር

ምንጊዜም_ጊዮርጊስ 💛❤️

👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈

፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን

ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ

25 Sep, 09:56


ተመስገን ዮሀንስን ወደ አሳዳጊው ክለብ በመመለስ የ2 ዓመት ኮንትራት ፈርሟል።

❤️✌️❤️

ምንጊዜም_ጊዮርጊስ 💛❤️

👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈

፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን

ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ

24 Sep, 17:52


የክለባችንን የቲክቶክ አካውንት ቤተሰብ ይሁኑ 👇

https://www.tiktok.com/@saint.george.s.a?_t=8pzkR0iLUNZ&_r=1

ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ

23 Sep, 04:14


የኢትዮጵያ እግርኳስ በዚህ ደረጃ ወድቋል

ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ

22 Sep, 15:19


የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያ ሳምንት ጨዋታ ፈረሰኞቹ ከ ፋሲል ከነማ ጋር ለሚያደርጉት ጨዋታ የመጀመሪያ አስላለፍ

✌️ድል ለታላቁ ክለባችን ✌️