Robust Family @robustacademy Channel on Telegram

Robust Family

@robustacademy


Robust School

Robust Family (English)

Are you looking for a supportive community to help you navigate the challenges of parenthood and family life? Look no further than Robust Family, a Telegram channel dedicated to providing resources, tips, and support for families of all shapes and sizes. Whether you're a new parent looking for advice on sleep training or a seasoned pro in need of some fresh ideas for family activities, Robust Family has something for everyone. With a team of experienced moderators and a welcoming community of fellow parents, you'll feel right at home in this virtual family hub. Join Robust Family today and start connecting with other families who are passionate about raising happy, healthy kids.

Who is it for? Robust Family is for parents, caregivers, and anyone else interested in supporting families and promoting positive parenting practices. Whether you're a mom, dad, grandparent, or guardian, you'll find valuable resources and advice to help you navigate the ups and downs of family life.

What is it? Robust Family is a Telegram channel that offers a safe and supportive space for families to connect, share advice, and learn from one another. From parenting tips to family-friendly recipes, this channel has everything you need to create a strong and healthy family unit.

Join Robust Family today and become part of a vibrant community of like-minded individuals who are dedicated to fostering strong family bonds and creating lasting memories with their loved ones. We can't wait to welcome you to the Robust Family!

Robust Family

07 Jan, 06:45


ለክርስትና ሐይማኖት ተከታይ ለሆናችሁ ተማሪዎቻችን እና እና ቤተሰቦቻችሁ፡

Robust Family

27 Dec, 14:49


👉የመጀመሪያ ሴሚስተር ለ6ኛ ፣8ኛ እና 12ኛ ክፍል ሞዴል ማዘጋጀ ቢጋር ተዘጋጅቷል

👉የ6ኛ ክፍል የሚሸፍነው ከ5ኛ የመጀመሪያ ሴሚስተር እና ከ6ኛ የመጀመሪያ ሴሚስተር ነው

👉የ8ኛ የሚሸፍነው 7ኛክፍል የመጀመሪያ ሴሚስተር እና ከ8ኛ የመጀመሪያ ሴሚስተር ነው

👉ሁሉም ጥያቄዎች በምርጫ የፈተና ጥያቄ አይነት የሚዘጋጁ ናቸው

👉ለ6ኛ እና 8ኛ ክፍል በየትምህርት አይነቱ የጥያቄ ብዛት ከተማ አቀፍ ፈተና በሚወጣው ልክ ነው

👉የ12ኛ ክፍል ጥያቄ ብዛት ሀገር አቀፍ በሚወጣው ልክ ነው

Robust Family

27 Dec, 07:17


Here please also find Audio spot

Robust Family

15 Dec, 16:29


ከ1ኛ - 8ኛ ክፍል ለሚማሩ ተማሪዎች በሙሉ
፨ ነገ ትምህርት አለ። የተቆፈረው ተደፍኗል። ለመግባትም ሆነ ለመውጣት አያስቸግርም።
መልካም አዳር

Robust Family

05 Dec, 11:17


ሌላ የድል ዜና ጀግናው ተማሪ ነህምያ ተክለሃይማኖት ወረዳ8ን ወክሎ በክፍለ ከተማ ደረጃ ተወዳድሮ 3ኛ በመውጣት ወረዳውን ዋንጫ አስሸልሟል።
፨ ከተጠየቀው ጥያቄዎች ውስጥ 1 ብቻ ነው የሳተው።

Robust Family

05 Dec, 10:05


ወርሃዊ ክፍያን ይመለከታል
* ወርሃዊ ክፍያ ያልከፈላችሁ ወላጆች ከነገ ጀምሮ
ደብዳቤ የምንልክ ስለሆነ፤ ከፍላችሁ በስህተት የተጠየቃችሁ ካላችሁ አስቀድመን ይቅርታ እየጠየቅን የከፈላችሁበትን የባንክ ደረሰኝ በተማሪዎቹ በኩል እንድትልኩልን በአክብሮት እንጠይቃለን።

Robust Family

05 Dec, 08:26


ስልክ እና ውድ የሆኑ ጌጣጌጦችን ይዞ መምጣት አይፈቀድም

Robust Family

05 Dec, 08:06


ለወላጆች በሙሉ
፨ ነገ አርብ ህዳር 26 ቀን በትምህርት ቤት ደረጃ የብሔር ብሔረሰቦችን ቀን እየተማርን እናከብራለን። ትምህርት ሙሉ ቀን አለ። የሚያጠኑ ተማሪዎች ጥናት አላቸው።
አለባበስ:
1. ካለ ባህላዊ ልብስ
2. በህላዊ ልብስ ካልተዘጋጀ የተሟላ ዩኒፎርም።
3. ዘመናዊ ልብስ መልበስ ለምትፈልጉ የግሬድ ተማሪዎች
* ሰውነትን የማያሳይ ( ከላይም ከታችም)
* ሰውነት ላይ ያልተለጠፈ ( ስኪኒ ወይም እስኪኒ) ያልሆነ ይፈቀዳል።
፨ ከላይ ባህላዊ ቲሸርት መልበስ ይቻላል።

Robust Family

03 Dec, 11:41


ሰላም እንደምን ዋላችሁ
፨ ሶስተኛው ድል በ8ኛ ክፍሎች ተሰለሠ። እንኳን ደስ አላችሁ
፨ በወረዳ ደረጃ በተደረገው ጥያቄ እና መልስ ውድድር ጀግኖቻችን በመለያ ጥያቄ ተበልጠው በግልም በቡድንም 2ኛ ወጥተው ተመልሰዋል።

Robust Family

03 Dec, 09:18


ከሽልማት በኋላ የፎቶ መርሃግብር

Robust Family

02 Dec, 12:48


ዘግይቶ በደረሰኝ ዜና መሠረት
* ከተጠየቁት 10, 10ጥያቄዎች ውስጥ
1. ነህምያ 10ሩንም
2. ሀሴት 9ኙን በመመለስ ነው ያሸነፉት። በዚህም መሠረት ነህምያ ወረዳ 8ን በመወከል በክፍለ ከተማ ደረጃ ይወዳደራል።
ጀግኖች!!!!

Robust Family

02 Dec, 11:50


ሰላም ጤና ይስጥልን እንደምን ዋላችሁ።
፨ ዛሬም ሌላ ድል እናብስራችሁ
* በወረዳ 8 ስር ባሉ ትምህርት ቤቶች መካከል በተደረገ የ6ኛ ክፍል አጠቃላይ ጥያቄ እና መልስ ውድድር ልጆቻችን 1ኛ በመውጣት የዋንጫ ተሸላሚ ሆነዋል።
እንኳን ደስ አላችሁ!
እደጉ ብላችሁ መርቁልን።

Robust Family

29 Nov, 12:26


ወላጆች እንደምን ዋላችሁ?
፨ በወረዳ 8 ስር ባሉ ትምህርት ቤቶች መካከል በተደረገ የ6ኛ እና 8ኛ ክፍል የእንግሊዝኛ እና ሂሳብ ጥያቄ እና መልስ ውድድር ጀግኖቹ ልጆቻችን እልህ አስጨረሽ የሆነ ውድድር አድርገዋል። በውጤቱም በመለያ ጥያቄ ተበልጠው የሁለቱም ክፍል ተማሪዎቻችን 2ኛ ወጥተው ተመልሰዋል።
፨፨ በጣም እናመሠግናለን። እናንተም መርቁልን።

Robust Family

11 Nov, 08:13


ማስታወሻ
፨ የህዳር ወር ክፍያ ከ1 - 10 ባሉት ቀናት ውስጥ መሆኑን እንዳይዘነጉ።

Robust Family

29 Oct, 05:29


Winner class 1A

Robust Family

29 Oct, 05:25


5A winner class

Robust Family

29 Oct, 05:24


የ2017 ዓ.ም ጥያቄ እና መልስ ውድድር ተጀመረ።
፨ በመጀመሪያው ቀን ውድድር
1. 5A እና 5B ክፍሎች ተወዳድረው 5A
ክፍሎች አሸንፈዋል።
2. 1A እና 1B ክፍሎች ተወዳድረው 1A
          ክፍሎች አሸንፈዋል::

Robust Family

29 Oct, 05:19


ኮምንኬሽን መጽሃፍ መጥቷል።

Robust Family

28 Oct, 11:45


Communication book is ready.

Robust Family

28 Oct, 06:09


የዩኒፎርም ሹራብ መጥቷል።
፨ ልጅዎ የሚሆን ቁጥር መኖር አለመኖሩን ደውለው ከጠየቁ በኋላ ይምጡ።
+251930660242

Robust Family

24 Oct, 10:19


ከላይ በተገለጸው የፈተና መመሪያ መሠረት በ1 ዴስክ 1 ተማሪ የሚፈተን ስለሆነ እና ቦታ የማይበቃን በመሆኑ ነገ ጥቅምት 15 ቀን 2017 ዓ.ም የ5ኛ እና የ7ኛ ክፍል ተማሪዎች ትምህርት የማይኖራቸው መሆኑን በአክብሮት እንገልጻለን።

Robust Family

24 Oct, 10:15


ሰላም  እንደት ናችሁ !

የነገው  ፈተና ማለት 15/2/2017

ዓ.ምየሂሳብ እና እንግልዘኛ እስትራቴጂ

አቅደን ወደ ትግበራ  እየገባን   መሆኑ

ይታወቃል ። ስለሆነም የተማሪዎች

performance placement test

ለ6ኛ:8ኛ እና 12ኛ ክፍል  ነገ  እንደ ልደታ

ክ/ከተማ ት/ቤት በሁሉም በመንግስትም

በግል ት/ቤት ይሰጣል ።

ስለሆነም  1ፈተናው  በጥብቅ ድስፒልን

እንድሰጥ ማድረግ

2.አንድ ወንበር ላይ አንድ ተማሪ   እንድፈተን

3. ተማሪዎች ያሉበትን  ደረጃ ለማወቅ  

እያንዳንዱ  ተማሪ  በራሱ እንድሰራ ጥረት ማድረግ

4.ፈተናው  በየክፍል ደረጃ ታርሞ

ተተንትኖ   ሰኞ 2:30 ወረዳ እና ክ/ከተማ 

በሀረድ እና በሶፍት ኮፒ  ገቢ  ይደረጋል

5.ወረዳ ት/ጽ/ቤት  እና ክላስተር

ሱፐርሸይዘር በስሩ ላሉ ለመንግሥትም

ሆነ ለግል ት/ቤት  ጥብቅ ክትትል ይደረግ

6.የክፍል እጥረት ካለ  ባሉ አማራጭ 

ክፍሎች(በተመጽሐፍት:ቤተሙከራ :አዳራሽ :
አይሲቲ  ላብ እና ወዘተ ) መጠቀም።

7.ፈተናው  በተቀመጠው  ፕሮግራም 

መሰረት  መስጠቱን  ክትትል ይደረግ

Robust Family

23 Oct, 07:31


የጥቅምት ወር ያልከፈላችሁ ወላጆች ቅጣት እየቆጠረባችሁ ስለሆነ ክፍያችሁን ፈጽሙ።

Robust Family

14 Oct, 11:30


new

Robust Family

14 Oct, 11:30


የመጸሐፍ ዋጋ።
ከጠዋቱ 2:30 _ 8:00

Robust Family

11 Oct, 07:18


አዲስ ተማሪዎች መክፈል የምትችሉት አዋሽ ባንክ ብቻ ነው።

Robust Family

11 Oct, 07:16


ለወላጆች በሙሉ
፨ የጥቅምት ወር ክፍያ የሚከፈለው ከ1 _ 10 ባሉት ቀናት መሆኑን እንዳትዘነጉ። ከዚህ ቀን ካለፈ በየቀኑ 10 ብር ቅጣት አለው።

Robust Family

09 Oct, 07:08


አዋሽ ባንክ አስገቡ።

Robust Family

07 Oct, 13:39


ለአዲስ ገቢ ተማሪዎች ወላጆች በሙሉ
፨ የጥቅምት ወር ወርሃዊ ክፍያ ከጥቅምት 1 ቀን ጀምሮ በአዋሽ ባንክ መክፈል ትችላላችሁ።
፨ የመክፈያ መለያ ቁጥራቸውን ቀጥለን እንልካለን።

Robust Family

06 Oct, 11:18


የአዲሱ ስርዓተ-ትምህርት መጽሀፍ ማውጫ
Textbooks based on the #New Curriculum
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
W҈ e҈  m҈ a҈ k҈ e҈  A҈ l҈ l҈  t҈ h҈ e҈  D҈ i҈ f҈ f҈ e҈ r҈ e҈ n҈ c҈ e҈ 

የተማሪ መማርያ መፅሐፍ ከኬጂ ጀምሮ በዚህ ቻናል ስለሚገኝ የሚፈልጉትን አውርደው መጠቀም ይችላሉ ።

You can download and read any students' textbook you want from KG - Grade 12.

KG 1               KG 2                 KG 3

GRADE 1        GRADE 2         GRADE 3

GRADE 4       GRADE 5          GRADE 6

GRADE 7       GRADE 8          GRADE 9

GRADE 10     GRADE 11       GRADE 12

Start unlocking your full potential now!
W҈ e҈  m҈ a҈ k҈ e҈  A҈ l҈ l҈  t҈ h҈ e҈  D҈ i҈ f҈ f҈ e҈ r҈ e҈ n҈ c҈ e҈ 

Robust Family

05 Oct, 10:43


የእሬቻ በዓልን ለምታከብሩ ተማሪዎቻችን፣ ወላጆች እና ሠራተኞቻችን በሙሉ እንኳን ለ2017 ዓ.ም እሬቻ በዓል በሠላም አደረሳችሁ እያልን በዓሉ የሠላም፣የጤና እና የደስታ እንዲሆን እንመኛለን።
መልካም በዓል!!!!

Robust Family

03 Oct, 07:40


ሰላም!!

ነገ ማለትም 24/1/2017 ዓ.ም

ትምህርት  ግማሸ ቀን ብቻ

የሚሰጥ  መሆኑን እናሳውቃለን ።

Robust Family

25 Sep, 13:54


ከ1ኛ - 8ኛ ክፍል ላሉ ተማሪዎች ወላጆች
፨ የሂሳብ እና የእንግሊዝኛ መጽሀፍት ከትምህርት ቢሮ ማግኘት ስላልቻልን በግል አሟሉላቸው። ሌሎቹን ሰኞ በምትሠጡን መረጃ መሠረት እናመጣላቸዋለን።

Robust Family

20 Sep, 13:57


የ8ኛ ክፍል የሚንስትሪ ካርድ ስለመጣ ከሰኞ ጀምሮ መውሠድ ትችላላችሁ።

Robust Family

15 Sep, 06:51


፨ ትምህርት የምንጀምረው ቀደም ሲል በገለጽነው መሠረት ማክሰኞ መስከረም 7 ነው።
፨ ማክሰኞ፣ ረቡዕ ፣ ሀሙስ እና አርብ ትምህርት የሚኖረው እስከ 6:30 ነው። ( ግማሽ ቀን )