ቪዥንፈንድ ማይክሮፋይናንስ ተቋም / VisionFund Microfinance Institution @visionfundmfi Channel on Telegram

ቪዥንፈንድ ማይክሮፋይናንስ ተቋም / VisionFund Microfinance Institution

@visionfundmfi

ቪዥንፈንድ ማይክሮፋይናንስ ተቋም / VisionFund Microfinance Institution (Amharic)

የማኔት ኢንሹራንሺን በተባለው በእንግሊዝኛ የቪዥንፈንድ ማይክሮፋይናንስ ተቋም መሰረት አገልግሎት ደግሞ በማዕከላት ሊኖረው ነው። የዚህ ቪዥንፈንድ ማይክሮፋይናንስ ተቋም እንደገለጹ፣ እስከማግኘት ያሉ እና ከተቀዩ ሰዎች ጋር ያለው ብሔራዊ ነዳጅ ነገሮች አሉ። እኛም ይህን ቪዥንፈንድ ማይክሮፋይናንስ ተቋም ለሁለቱም ቫይታሚሶች ለማስረዳት ወሰን እንዴት ነው እንዴት ነበር።

ቪዥንፈንድ ማይክሮፋይናንስ ተቋም / VisionFund Microfinance Institution

28 Nov, 10:59

#visionfunddigital #centraleastregion

ቪዥንፈንድ ማይክሮፋይናንስ ተቋም / VisionFund Microfinance Institution

28 Nov, 05:26

#visionfunddigital #northregion

ቪዥንፈንድ ማይክሮፋይናንስ ተቋም / VisionFund Microfinance Institution

26 Nov, 05:20

#visionfunddigital #centralnorthregion

ቪዥንፈንድ ማይክሮፋይናንስ ተቋም / VisionFund Microfinance Institution

25 Nov, 08:00

#visionfnddigital #southregion

ቪዥንፈንድ ማይክሮፋይናንስ ተቋም / VisionFund Microfinance Institution

21 Nov, 05:43

#visionfunddigital #centraleastregion

ቪዥንፈንድ ማይክሮፋይናንስ ተቋም / VisionFund Microfinance Institution

21 Nov, 05:32

#visionfunddigital #northregion

ቪዥንፈንድ ማይክሮፋይናንስ ተቋም / VisionFund Microfinance Institution

20 Nov, 10:29

#visionfunddigital #southregion

ቪዥንፈንድ ማይክሮፋይናንስ ተቋም / VisionFund Microfinance Institution

28 Oct, 09:31

ቪዥንፈንድ ማይክሮፋይናንስ ተቋም አ.ማ. የባለአክሲዮኖች 25ኛ መደበኛ እና 7ኛ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባዔውን በኃይሌ ግራንድ ሆቴል አካሂዷል፡፡ በጉባኤውም ያለፈው ዓመት የተቋሙ የስራ አፈፃፀምና የዚህ ዓመት ዕቅድ ላይ ውይይት ተደርጓል፡፡

ቪዥንፈንድ ማይክሮፋይናንስ ተቋም / VisionFund Microfinance Institution

26 Oct, 14:40

የመጀመሪያው ሩብ ዓመት የሥራ አፈጻጸም ግምገማ እና የሁለተኛው ሩብ ዓመት የትግበራ እቅድ ውይይት በዋናው ቢሮ እና በየማስተባበሪያ ፅ/ቤቶች ደረጃ ተካሄደ፡፡

የ2017 ዓ.ም. የመጀመሪያው ሩብ ዓመት የስራ አፈጻጸም ግምገማ እና የሁለተኛ ሩብ ዓመት የትግበራ ዕቅድ ውይይት ጥቅምት 1 እና 2 2017 ዓ.ም. በዋናው ቢሮ የመሰብሰቢያ አዳራሽ ተካሂዷል፡፡
በጉባዔው ላይ የተቋሙ ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ ታዬ ጭምዴሳን ጨምሮ የዋናው ቢሮ የተለያዩ የስራ ክፍል ሃላፊዎች፤ የአካባቢ ስራ አስኪያጆች እንዲሁም ሌሎች ተሳታፊዎች ተገኝተዋል፡፡
በዕለቱ የ2017 ዓ.ም የመጀመሪያ ሩብ ዓመት የስራ አፈጻጸም ሪፖርት ለጉባዔው ከቀረበ በኋላ ሰፊ ውይይት ተደርጎበታል፡፡ በተጨማሪም የዋናው ቢሮ የተለያዩ የስራ ክፍል ሃላፊዎች በቀጣይ ሩብ ዓመት ተግባራዊ ለማድረግ የታቀዱ መሰረታዊ አቅጣጫዎችን የሚያመላክቱ ገለጻዎች አቅርበዋል፡፡በተጨማሪም የእርስ በዕርስ የልምድ ልውውጥ በማድረግ ውጤታማ ተሞክሮዎችን ለመተግበር የሚያስችል መድረክ እንዲመቻች ተደርጓል። በዚህ መሰረት ዕቅዱን ተግባራዊ ለማድረግ የሚያስችል የትግበራ እቅድ የአካባቢ ስራ አስኪያጆች አቅርበው ዉይይት ተደርጎበታል፡፡
ከውይይት በኋላ የማጠቃለያ ሃሳብ ያስተላለፉት አቶ ታዬ ጭምዴሳ ሁሉም ተሳታፊ አካላት የቁጠባ መጠን ማሳደግን፤ የተቋሙን ወጪ እና የሚበላሹ ብድሮችን መጠን መቀነስን እንዲሁም የላቀ የደንበኞች አገልግሎት አሰጣጥን በተመለከተ ልዩ ትኩረት በመስጠት መስራት እንደሚጠበቅ አሳስበዋል፡፡
በመጨረሻም ሁሉም የአካባቢ ስራ አስኪያጆች በየስራቸው ለሚገኙ ሰራተኞች ሁሉ አቅጣጫውን ለማስገንዘብ የሚያስችሉ ውይይቶችን ያካሄዱ ሲሆን በዘህም የተሻለ ግንዛቤ በመፍጠር የአመለካከት ለውጥ እንዲመጣ መስራት የሚገባ መሆኑ ተመልክቷል።

ቪዥንፈንድ ማይክሮፋይናንስ ተቋም / VisionFund Microfinance Institution

24 Oct, 14:06

በሃገር አቀፍ ደረጃ ለ5ኛ ጊዜ እንዲሁም በተቋም ደረጃ ለመጀመሪያ ጊዜ በተለያዩ ዝግጅቶች የሳይበር ደህንነት ወር በመከበር ላይ ይገኛል።
****
****
በቪዥንፈንድ ማይክሮፋይናንስ የአይቲ የስራ ክፍል አዘጋጅነት “SECUREVFMI” በሚል መሪ ቃል በመከበር ላይ ያለውን የሳይበር ደህንነት ወር በማስመልከት ለተቋሙ ሰራተኞች የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጥቷል።
በዕለቱ የተቋሙ ምክትል ዋና ስራ አስፈፃሚ (የአይቲ እና ዲጂታል ባንኪንግ) አቶ አብርሃም አባይነህ በስልጠናው መክፈቻ ዕለት የተገኙ ሲሆን የፋይናንስ ዘርፍ ካለው ተጋላጭነት አንፃር እንደተቋም ጠንካራ ቅድመ ዝግጅት በማድረግ ደህንነቱ የተጠበቀ የፋይናንስ አገልግሎት መስጠት የሁሉንም ሰራተኞች ተሳትፎ የሚጠይቅ በመሆኑ ይህ መሰረታዊ የሳይበር ደህንነት ግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተዘጋጅቷል ብለዋል። አክለውም ከስልጠናው መጠናቀቅ በሗላ ሁሉም ሰራተኞች ወደየስራ ክፍላቸው ሲመለሱ ያገኙትን ግንዛቤ ተግባራዊ ሊያደርጉት እንደሚገባም ገልፀዋል።
ከስልጠናው መጠናቀቅ በሗላ ተሳታፊዎች የዚህ አይነቱ ስልጠና በመሰጠቱ ደስተኞች መሆናቸውን ገልፀው ባገኙት ግንዛቤ የተቋማቸውን ደህንነት ከመጠበቅ ባሻገር በግል ህይወታቸውም ለሚያደርጉት እንቅስቃሴ በእጅጉ የሚያግዛቸው መሆኑን ገልፀዋል።

ቪዥንፈንድ ማይክሮፋይናንስ ተቋም / VisionFund Microfinance Institution

18 Oct, 11:10

External Vacancy Announcement
Visionfund microfinance invites competent and qualified candidates for the following positions.
1. Deputy Chief Executive Officer – Operations
2. Chief Resource Mobilization & customer service officer
https://ethiojobs.net/jobs

ቪዥንፈንድ ማይክሮፋይናንስ ተቋም / VisionFund Microfinance Institution

15 Oct, 06:19

Website|Telegram|Facebook|Linkedin

ቪዥንፈንድ ማይክሮፋይናንስ ተቋም / VisionFund Microfinance Institution

10 Oct, 14:38

Website|Telegram|Facebook|Linkedin

ቪዥንፈንድ ማይክሮፋይናንስ ተቋም / VisionFund Microfinance Institution

07 Oct, 05:50

Website|Telegram|Facebook|Linkedin

ቪዥንፈንድ ማይክሮፋይናንስ ተቋም / VisionFund Microfinance Institution

04 Oct, 14:01

Website|Facebook|Telegram|Linkedin

ቪዥንፈንድ ማይክሮፋይናንስ ተቋም / VisionFund Microfinance Institution

30 Sep, 07:20

Website|Telegram|Facebook|Linkedin

ቪዥንፈንድ ማይክሮፋይናንስ ተቋም / VisionFund Microfinance Institution

30 Sep, 06:19

Channel photo updated

ቪዥንፈንድ ማይክሮፋይናንስ ተቋም / VisionFund Microfinance Institution

26 Sep, 12:46

የቪዥንፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ትክክለኛ የማኅበራዊ ትስስር ገጾች Website|Telegram|Facebook|Linkedin

ቪዥንፈንድ ማይክሮፋይናንስ ተቋም / VisionFund Microfinance Institution

23 Sep, 07:03

Telegram|Linkedin|Facebook|Website

ቪዥንፈንድ ማይክሮፋይናንስ ተቋም / VisionFund Microfinance Institution

18 Sep, 08:34

የቪዥንፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ትክክለኛ የማኅበራዊ ትስስር ገጾች
Website|Telegram|Facebook|Linkedin

ቪዥንፈንድ ማይክሮፋይናንስ ተቋም / VisionFund Microfinance Institution

16 Sep, 07:06

የቪዥንፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ትክክለኛ የማኅበራዊ ትስስር ገጾች
ፌስቡክ: https://www.facebook.com/profile.php?id=61565458328013
ቴሌግራም: https://t.me/VisionfundMFI
ድህረ-ገፅ: https://www.visionfundmfi.com

ቪዥንፈንድ ማይክሮፋይናንስ ተቋም / VisionFund Microfinance Institution

12 Sep, 08:37

ቪዥንፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ ለአቅመ ደካሞች እና አረጋውያን ማዕድ በማጋራት የማህበራዊ ሃላፊነት ተግባሩን አከናወነ።
=====
=====
ከሁለት አስርት አመታት በላይ የማህበረሰቡን ነባራዊ ሁኔታ ከግምት ውስጥ ያስገቡ የብድር እና የቁጠባ አገልግሎቶችን በመስጠት የሚታወቀው ተቋማችን አዲሱን ዓመት በማስመልከት ለ75 ቤተሰቦች ማዕድ የማጋራት መርሃ ግብር አከናውኗል። ስጦታውን በቦሌ ክፍለ ከተማ ውስጥ ለሚኖሩ አቅመ ደካሞችና አረጋውያን ጳጉሜን 5/2016 ዓ.ም በወረዳ 06 አስተዳደር ፅ/ቤት በመገኘት ያበረከተ ሲሆን በተጨማሪም በሌሎች አካበቢዎች ለሚኖሩ ተመሳሳይ ነዋሪዎች ከኢቢኤስ ቴሌቪዥን ጋር በመተባበር በበዓል ዋዜማ የዘመድ ጥየቃ ዝግጅት በኩል የማዕድ ማጋራት መርሃ ግብር በማድረግ የማህበራዊ ሃላፊነቱን ተወጥቷል።
በሌሎች ተመሳሳይ ተግባራት ላይ ከሚያደርገው ተሳትፎ ባሻገር ድጋፍ ለሚፈልጉ ወገኖች የተደረገው እገዛ የህዝብ የሆነው ተቋማችን ዓይነተኛ መገለጫው ስለሆነ በቀጣይም ይህ ተግባር ተጠናክሮ የሚቀጥል መሆኑ ተመልክቷል፡፡
ዝግጅቱን ቀጥሎ ባለው ዩቲዩብ ሊንክ ይመልከቱ።
https://www.youtube.com/watch?v=QPvFgC7_EX4