Remedial 2017 University @r2emedial2017 Channel on Telegram

Remedial 2017 University

@r2emedial2017


✅በዚህ ቻናል ውስጥ📚On this channel you will get free📝University info📚text book,📝Worksheets,🗃️2015 remedial exam,#2016 remedial exam 📘reference books entrance exam question and answer different short notes
🔥For more information 👇👇👇

REMEDIAL 2017 (Amharic)

ከዚህ በፊት ያለው ቻናል ከ@r2emedial2017 የሚለዋወጥ በነጻ የ2017 የሁለቱ የምሽ፡ መረጃዎችን ለነፃነት አድርገዋል። በበዚህ ቻናል ውስጥ ከታች ብዙ የነፃነት ዕቅድ ቤቶችን፣ ታሪካዎችን፣ 2015 የምሽና ፈቃዶችን፣ #2016 የምሽ፡ ፈቃዶችን የሚሰራበት የትምህርት መሰረታት፣ የምሽ፡ መደቦችን ለመስራት ወይም ዕቅድ በትዳር ማስተላለፍ ያለበት በፊት እገድላለሁ። ስለተጨማሪ መረጃ ለመረጃ እንዲልክ የቻናል ማህበረሰብ @Iijsisay ይጠቀሙ።

Remedial 2017 University

07 Jan, 08:42


የወለጋ ዩኒቨርሲቲ ሴኔት በ2017 ዓ.ም በመደበኛ ፕሮግራም ለሪሚዲያል ትምህርት ወደ ተቋሙ የተመደቡ ተማሪዎች ምዝገባ ጥር 19 እና 20/2017 ዓ.ም እንዲካሔድ ወስኗል።

https://t.me/R2EMEDIAL2017
https://t.me/R2EMEDIAL2017

Remedial 2017 University

07 Jan, 06:29


SEED መጨረሻው ተቃርቧል።
ከሳምንት በኋላ ከ January 15 ጀምሮ ሁሉም Farming ይጠናቀቃል።
ይሄንም ተከትሎ
🎱አጠቃላይ Supply 1,000,000,000 እንደሆነ አሳውቀዋል...

So Be ready Yourself !!
t.me/seed_coin_bot/app?startapp=1615366743

Remedial 2017 University

06 Jan, 18:53


ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን!
🔥Baga guyyaa yaadannoo ayyaana dhalachuu gooftaa keenya Yesuus Kristoosin isin gahe.

Ayyaana gaarii 😂😏


መልካም በዓል❤️🙏🙏

Remedial 2017 University

06 Jan, 15:23


#ArsiUniversity

በ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ወስዳችሁ ለአቅም ማሻሻያ ትምህርት (Remedial Program) አርሲ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ ተማሪዎች የመመዝገቢያ ቀናት ጥር 19 እና 20/2017 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው ገልጿል።

ለምዝገባ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦

➫ የ8ኛ ክፍል ፈተና ውጤት ዋናውና ኮፒው፣
➫ ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣
➫ የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ስርተፊኬት ዋናውና ኮፒው፣
➫ ስድስት 3×4 ጉርድ ፎቶግራፍ፣
➫ አንሶላ፣ ብርድ ልብስ፣ ትራስ ጨርቅ እና የስፖርት ትጥቅ።

Remedial 2017 University

06 Jan, 15:22


#SamaraUniversity

በ2017 ዓ.ም በሠመራ ዩኒቨርሲቲ የአቅም ማሻሻያ ትምህርት (Remedial Program) ለመከታተል የተመደባችሁ ተማሪዎች የመግቢያ ቀን ጥር 14/2017 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡

ምዝገባ ጥር 15 እና 16/2017 ዓ.ም የሚከናወን ሲሆን፤ ትምህርት ጥር 19/2017 ዓ.ም እንደሚጀምር ተገልጿል፡፡

ለምዝገባ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦

➫ የ8ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ሰርቲፊኬት ዋናውና ኮፒው፣
➫ የ12ኛ ክፍል ሠርቲፊኬት ዋናውንና ፎቶ ኮፒ
➫ ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣
➫ ስምንት 3×4 ጉርድ ፎቶግራፍ፣
➫ አንሶላ፣ ትራስ ልብስ እና የስፖርት ትጥቅ።

Remedial 2017 University

06 Jan, 15:21


#JinkaUniversity

በ2017 ዓ.ም በአቅም ማካካሻ (ሪሚዲያል) ፕሮግራም ጂንካ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ ተማሪዎች ምዝገባ የሚካሔደው ጥር 13 እና 14/2017 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።

ትምህርት ጥር 15/2017 ዓ.ም ይጀምራል ተብሏል፡፡

ለምዝገባ ስትሔዱ ከ8ኛ ክፍል ጀምሮ ያሉ የትምህርት ማስረጃዎች እንዲሁም ብርድ ልብስ፣ አንሶላ እና ትራስ ጨርቅ መያዝ ይጠበቅባችኋል።

Remedial 2017 University

05 Jan, 18:53


🔥Reaction ለምን የለም ስንለቅ እንድንበረታታ/Reaction maaliif hin jirre nuu jajjabessa male🔥

Remedial 2017 University

05 Jan, 07:32


🔥መሬቱ እየተንቀጠቀጠ  የምን ዶርም ነዉ 😏

Remedial 2017 University

04 Jan, 18:40


ETHIOPIAN HIGHER EDUCATIONS INSTITUTIONS HISTORY PRE-REMEDIAL PROGRAM 2015 EXAM
✔️WE ARE HERE TO HELP YOU 👌
✔️SHARE #SHARE #SHARE
   👇👇👇👇👇👇

https://t.me/R2EMEDIAL2017
https://t.me/R2EMEDIAL2017
https://t.me/R2EMEDIAL2017

Remedial 2017 University

04 Jan, 18:28


ETHIOPIAN HIGHER EDUCATIONS INSTITUTIONS ENGLISH PRE-REMEDIAL 2015 EXAM
✔️WE ARE HERE TO HELP YOU 👌
✔️SHARE #SHARE #SHARE
   👇👇👇👇👇👇

https://t.me/R2EMEDIAL2017
https://t.me/R2EMEDIAL2017
https://t.me/R2EMEDIAL2017

Remedial 2017 University

02 Dec, 08:38


በ2017 ዓ.ም በአክሱም ዩኒቨርሲቲ በሪሚዲያል ፕሮግራም ትምህርት ለመማር የተመደባችሁ አዲስ ተማሪዎች የመግቢያ ቀናት ታህሳስ 1 እና 2/2017 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡

ለምዝገባ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦
- የ8ኛ፣ የ10ኛ እና የ12ኛ ክፍል ሰርተፊኬት ዋናውና ኮፒው፣
- ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣
- የቅርብ ጊዜ አራት ጉርድ ፎቶግራፍ፣
- አንሶላ፣ የትራስ ጨርቅ፣ ብርድ ልብስ፡፡

https://t.me/R2EMEDIAL2017
https://t.me/R2EMEDIAL2017

Remedial 2017 University

02 Dec, 05:22


#ArbaMinchUniversity

በ2017 የትምህርት ዘመን አዲስ አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ለተመደባችሁ የአቅም ማሻሻያ (Remedial) ፕሮግራም ተማሪዎች የመግቢያ ጥሪ ማስታወቂያ

በ2017 የትምህርት ዘመን አዲስ አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ለተመደባችሁ የአቅም ማሻሻያ (Remedial) ፕሮግራም ተማሪዎች ቅበላ ረቡዕ ታህሳስ 2 ቀን 2017 ዓ.ም፣ ምዝገባ ሐሙስና ዓርብ ታህሳስ 3 እና 4 ቀን 2017 ዓ.ም፣ ትምህርት የሚጀመረው ሰኞ ታህሳስ 7 ቀን 2017 ዓ.ም እንዲሆን ተወስኗል፡፡

በዚህ መሠረት የተፈጥሮ ሳይንስ (Natural Science) የአቅም ማሻሻያ (Remedial) ፕሮግራም ተማሪዎች በአርባ ምንጭ ከተማ በሚገኘው አባያ ካምፓስ፣

የስማችሁ የመጀመሪያ ፊደል ከ A እስከ R የሆናችሁ የማህበራዊ ሳይንስ (Social Science) የአቅም ማሻሻያ (Remedial) ፕሮግራም ተማሪዎች በአርባ ምንጭ ከተማ በሚገኘው ጫሞ ካምፓስ፣

እንዲሁም የስማችሁ የመጀመሪያ ፊደል ከ S እስከ Z የሆናችሁ የማህበራዊ ሳይንስ (Social Science) የአቅም ማሻሻያ (Remedial) ፕሮግራም ተማሪዎች በጎፋ ዞን ሳውላ ከተማ በሚገኘው ሳውላ ካምፓስ ሬጅስትራር ማስተባበሪያ ጽ/ቤቶች በአካል እየቀረባችሁ በተጠቀሰው ቀን ሪፖርት እንድታደርጉ፣ ምዝገባ እንድትፈጽሙ እና ትምህርት እንድትጀምሩ እናሳውቃለን፡፡

1ኛ) ሁሉም ተማሪዎች ከ9ኛ እስከ 12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕትና የ12ኛ ክፍል ሰርተፍኬት ኦርጂናልና የማይመለስ ሁለት ኮፒ እንዲሁም አንሶላ፣ የትራስ ጨርቅ እና የስፖርት ትጥቅ በመያዝ መምጣት ይጠበቅባቸዋል፡፡

2ኛ) ከተጠቀሰው ቀን ቀድሞም ሆነ ዘግይቶ የሚመጣ ተማሪን ዩኒቨርሲቲው አያስተናግድም፡፡

https://t.me/R2EMEDIAL2017
https://t.me/R2EMEDIAL2017

Remedial 2017 University

01 Dec, 18:57


2015 remedial content
Not 2016 ok

📚Maths Social Course Outline.

📚 For Remedial Students.

https://t.me/R2EMEDIAL2016
https://t.me/R2EMEDIAL2016

Remedial 2017 University

29 Nov, 07:43


#UniversityOfKabriDahar

The university has announced that the reporting dates for new incoming remedial program students assigned to Kabridehar University in 2017 are November 26 and 27/2017.

Things to bring when you go for registration:

➫ Original and copy of 8th grade result card,   
➫ Original and copy of Class 9-12 Transcript,   
➫ Original and copy of 12th class result certificate,   
➫ Recent Six 3x4 Gurd Photographs,
➫ Night clothes

#SHARE #SHARE #SHARE with friends 🔥

https://t.me/R2EMEDIAL2017
https://t.me/R2EMEDIAL2017
https://t.me/R2EMEDIAL2017

Remedial 2017 University

29 Nov, 07:36


#UniversityOfKabriDahar

በ2017 ዓ.ም ቀብሪደሀር ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ ገቢ የሪሚዳል ፕሮግራም ተማሪዎች ሪፖርት ማድረጊያ ቀናት ህዳር 26 እና 27/2017 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡

ለምዝገባ ስትሔዱ ልትይዝቸው የሚገቡ፦

➫ የ8ኛ ክፍል ውጤት ካርድ ዋናውና ኮፒው፣   
➫ ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣   
➫ የ12ኛ ክፍል ውጤት ሰርተፍኬት ዋናውና ኮፒው፣   
➫ የቅርብ ጊዜ ስድስት 3x4 ጉርድ ፎቶግራፍ፣
➫ የለሊት አልባሳት

#SHARE #SHARE #SHARE with friends 🔥

https://t.me/R2EMEDIAL2017
https://t.me/R2EMEDIAL2017
https://t.me/R2EMEDIAL2017

Remedial 2017 University

27 Nov, 12:38


🔥 ግቢ ውስጥ አዲስ ሊሆኑባቹህ የሚችሉ የግቢ ቃላቶች ውስጥ ጥቂቶቹን እንመልከት!

🔥 ካፌ-  ብዙሃኑ ተማሪ የሚጠቀምበት  የግቢው መመገቢያ ቦታ

🔥 ላውንጅ - ግቢ ውስጥ የሚገኝ ተማሪን ባመከለ መልኩ ክፍያ የሚያስፈልግ ካፌ ነገር ነው  ፤ ምግብና መጠጦቹ(ለስላሳ ፣ ትኩስ ነገር ምናምን) ጥራት ያላቸው እና በዋጋም በጣም ቅናሽ ናቸው።

🔥 ችከላ- ጥናት

🔥 ቴንሽን- ጭለላ ፣ ውጥረት፣ መረበሽ፣ መጨናነቅ

🔥 11  - ግማሽ እንጀራ በዳቦ ( የካፌ ምግብ ነው በተለይ እራት ላይ)

🔥 Non-cafe - የግቢውን ካፌ የማይጠቀሙ ተማሪዎች

🔥 Space - ባዶ ክፍል ብዙውን ጊዜ መማሪያ ክፍሎችን ለንባብ ስንጠቀምባቸው ስፔስ ይባላሉ

🔥 Therefore- የካፌ ስጋ  ( ስጋ ሲባል ግን ሰፍ እንዳትሉ ! እንደስሙ ነው ማለት ትንሽ ስጋ ጣል ጣል የተደረገበት ገራሚ መረቅ )


🔥 Cost -ካፌ ለማይጠቀሙ ተማሪዎች የሚሰጥ ወርሃዊ ክፍያ ፤ የሁሉም ማለት በሚቻል መልኩ ክፍያው ተመሳሳይ ነው።

🔥 Add and drop - በትምህርት ሂደት ውስጥ ሊያጋጥሙ የሚችሉ ነገሮች ናቸው ፤ ይሰውራቹህና የሆነ ኮርስ ከፈላ(F) add and drop process ግድ ይሆናል

🔥 ድድ ማስጫ- አላፊ አግዳሚውን ለማየት አመቺ የሆነ ቦታ ወይም መቀመጫ 

🔥 ዛፓ - ጥበቃ ሰራተኞች

🔥 GC- ተመራቂ ተማሪዎች

🔥Fresh፣ጦጣ ምናምን  - አዲስ ገቢ ተማሪዎች ( ግቢ ስትገቡ ፍሬሽ ምናምን እያሉ አዛ የሚያደርጓቹህ ብዙውን ጊዜ ሁለተኛ አመቶች ናቸው ሁሉም ሁለተኛ አመቶች ሳይሆኑ ፍሬሽነታቸውን ያልጨረሱት ወይም ገራሚ ፉገራ የተፎገሩት ናቸው::

https://t.me/R2EMEDIAL2017
https://t.me/R2EMEDIAL2017

Remedial 2017 University

26 Nov, 17:22


🔥የ ሪሜዲያል ተማሪዎች ጥሪ

በባለፈው እንዳልነው የሪሜዲያል ጥሪ መቸ ይጀመራል ?

ብዙ ዩኒቨርሲቲዎች ለ freshman ተማሪዎች ጥሪ አቅርበው የጨረሱ ሲሆን ከ ታህሳስ ወር መጀመሪያ ጀምሮ የሪሜዲያል ተማሪዎች ጥሪ ይጀመራል ። ነገር ግን ሁሉም ዩኒቨርሲቲዎች በእኩል ጥሪ ያደርጋሉ ማለት አይደለም ። በተለይም የፀጥታ ሁኔታቸው አሪፍ ያልሆነ ግቢዎች ሊቆዩ ይችላሉ ። ብለን ነበር እስካሁን ጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ ቀድሞ ጥሪ የጀመረ ሲሆን ሌሎችም በዚህ ሳምንት ውስጥ ጥሪ እንደሚጀምሩ መረዳት ችለናል ። ዝግጅታችሁን ከወዲሁ እንድታጠናክሩም ማሳሰብ እንወዳለን ።

https://t.me/R2EMEDIAL2017

Remedial 2017 University

25 Nov, 10:12


#JigjigaUniversity

ጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ የ2017 ዓ.ም የአቅም ማሻሻያ (Remedial) ፕሮግራም አዲስ ገቢ ተማሪዎች ምዝገባ ጊዜን አሳውቋል።

በዚህም የ2017 ዓ.ም ሪሚዲያል ተማሪዎች ምዝገባ ታህሳስ 14 እና 15/2017 ዓ.ም የሚከናወን መሆኑን ዩኒቨርሲቲው ገልጿል።

https://t.me/R2EMEDIAL2017
https://t.me/R2EMEDIAL2017

Remedial 2017 University

25 Nov, 05:13


📖የዛሬው_ታላቅ_መልዕክት📖


ካነበብኩት ላካፍላችሁ 🙏

          

1 …" የምትችል ከሆነ ከማንም የበለጠ ደግ ሁን፤ቢሆንም ደግነትህን አትናገር!!"

2 ……" ራሱን ያጎበጠ ሰው መቼም ሌሎችን አቅንቶ አያውቅም!!"

3 ………" ችግርን በጥቅም ላይ እንደማዋል ጣፋጭ
ነገር የለም!!"

4……" የእብደት የመጀመሪያ ምልክት እራስን
አዋቂ አድርጎ ማሰብ ነው!"

5 …" መጥፎ ቀን የምንለው መጥፎ ሃሳብ.
ያሰብንበት ቀን ነው!!"

6 ………" ድህነትን አትፈርበት! የሚያሳፍርህ ነገር ቢኖር
የአዕምሮ ድህነት መሆኑን እወቅ!!"

7 ……" ቃል ለመግባት የዘገየህ፤ ከገባህ ደግሞ የፈጠንክ ሁኑ!!"

8………"የአንተን ውድቀት ለሚመኙ ስትል ጠንካራ ሁን!!

9 ………" መጀመሪያ ራስህን እወቅ! ጠንካራ ጎኖችህን
ይበልጥ አጠንክርህ
በድክመትህ ላይ ፈጥነህ ዝመትባቸው!!"

10 ………" የተፃፈውን ሁሉ አንብበህ በህሊና መዝገብህ
ከመፃፍህ በፊት
በህሊናህ ሚዛንህ አብጠርጥር!!"

11 ………" ምላስህን ካልጠበካት እስዋ አትጠብቅህም!!"

12 ………"መከራን እና የተወረወረ ድንጋይን ዝቅ ብሎ
ማለፍ ብልህነት ነው!!"

13 ………" መስጠት የማያውቁ ሰዎች ሌሎች ሲሰጡ
ይታመማሉ!!"

14 ……" ራሱን ያወቀ ሰው ሁልጊዜ በኑሮው ደስተኛ ነው!!"

15………" ጠንካራ ሞራል የህይወት ተስፋ ነው!!"

16⚂………" ጨዋ አንደበት የተዘጉ በሮችንይከፍታል!!"

17………" ዛሬን ስለነገ በመጨነቅ ካሳለፍከው ዛሬን
በቅጡ መኖር ተስኖሃል!!"


Share with your  Friends

https://t.me/R2EMEDIAL2017
https://t.me/R2EMEDIAL2017

Remedial 2017 University

23 Nov, 16:19


Dubbachuuf fala dhabde
Xiiqiin garaa si guutee
Lolachuufis gara dhabdee
Kichuun si cinatti duutee
Himachuuf fira dhabdee
Ajjeechaan qalbii si fuutee
Tiruunuu lafee taati
Takka bultee bubbultee...
Baraanis quba hin nyaattu🔥

Remedial 2017 University

22 Nov, 14:38


የሪሜዲያል ጥሪ መቸ ይጀመራል ?

ብዙ ዩኒቨርሲቲዎች ለ freshman ተማሪዎች ጥሪ አቅርበው የጨረሱ ሲሆን ከ ታህሳስ ወር መጀመሪያ ጀምሮ የሪሜዲያል ተማሪዎች ጥሪ ይጀመራል ። ነገር ግን ሁሉም ዩኒቨርሲቲዎች በእኩል ጥሪ ያደርጋሉ ማለት አይደለም ። በተለይም የፀጥታ ሁኔታቸው አሪፍ ያልሆነ ግቢዎች ሊቆዩ ይችላሉ ።

https://t.me/R2EMEDIAL2017
https://t.me/R2EMEDIAL2017

Remedial 2017 University

20 Nov, 20:38


በአሁኑ ወር List ይደረጋል የተባለው seed airdrop ምን ያህሎቻችሁ ጀምራችኋል?

20 ሚሊዮን Supply cap ስላለው በእርግጠኝነት ትንሽ Tokens ትልቅ value አላቸው።

በተጨማሪም በ Binance list የመደረግ ትልቅ ዕድል አለው።

የተወሰኑ ጊዜዎች ስለቀረው ያልጀመራችሁ ጀምሩ 👇🏼👇🏼

t.me/seed_coin_bot/app?startapp=1615366743

Remedial 2017 University

20 Nov, 11:22


ከዚህ በኋላ ስለ Verb አትወዛገቡም ።

https://t.me/R2EMEDIAL2016
https://t.me/R2EMEDIAL2016
https://t.me/R2EMEDIAL2016

Remedial 2017 University

20 Nov, 05:56


Lack of confidence kills more dreams than lack of ability.

Talent matters but people talk themselves out of giving their best effort long before talent is the limiting factor.

You're capable of more than you know. Don't be your own bottleneck.

Remedial 2017 University

18 Nov, 18:13


ሰላም እንዴት አመሻችሁ ቤተሰብ እስኪ የሚያስፈልጋችሁን ነገር በ reaction 👍🥰🔥❤️
Akkam oltanii Misensootaa Channelii keenyaa mee wantaa isiin barbachisuu by reaction 👍🥰🔥❤️ Comments🏃🏃🏃

Remedial 2017 University

14 Nov, 17:54


#BahirDarUniversity

በ2017 ዓ.ም ባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ ገቢ የመጀመሪያ ዲግሪ ተማሪዎች እና በ2016 ዓ.ም የሪሚዲያል ፕሮግራም ተከታትላችሁ ወደ Freshman Program የመግቢያ ውጤት ያስመዘገባችሁ ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ ከህዳር 16-18/2017 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡

የምዝገባ ቦታ፦

- የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች በሰላም ግቢ
- የማኅበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች በፔዳ ግቢ

በተለያየ ምክንያት አንደኛ ዓመት አንደኛ ሴሚስቴር ትምህርታችሁን አቋርጣችሁ ለመልሶ ቅበላ የሚያበቃ ውጤት ያላችሁና የመልሶ ቅበላ ፎርም የሞላችሁ ተማሪዎች ለመልሶ ቅበላ ህዳር 19 እና 20/2017 ዓ.ም ማመልከት የምትችሉ መሆኑ ተገልጿል።

በ2017 ዓ.ም ባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ ለሪሚዲያል ፕሮግራም አዲስ የተመደባችሁ ተማሪዎች የመግቢያ ቀናት ወደፊት ይገለፃል ተብሏል።

Remedial 2017 University

14 Nov, 09:58


ተመስገን 🙏

🥇መንቃት በጣም ደስ ይላል ዛሬን ማየት አዲስ ቀን መመልከት አዲስ እድል ማግኘት ዛሬን የሰጠንን አምላካችንን እስኪ ከልብ እናመስግነው ! ቀናችንን እንጠቀምበት የሚገባውን እናድርግ !

መልካም ቀን ተመኘሁ 😊

Remedial 2017 University

14 Nov, 09:44


Namni hanga ammaatti hin eegalle task qofa irraa coin 300k ol argachuu danda'a.

Yoo hin eegalin dafaa ammuma eegalaa!

https://t.me/major/start?startapp=1615366743

Remedial 2017 University

14 Nov, 07:33


#MizanTepiUniversity

በ2017 ዓ.ም በሚዛን-ቴፒ ዩኒቨርሲቲ አዲስ የተመደባችሁ የሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች የ2017 ትምህርት ዘመን ምዝገባ የሚከናወነው ህዳር 11 እና 12/2017 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡

የምዝገባ ቦታ፦
- የማኅበራዊ ሳይንስ መስክ ተማሪዎች ሚዛን አማን ከተማ በሚገኘው ዋናው ግቢ፣
- የተፈጥሮ ሳይንስ መስክ ተማሪዎች ቴፒ ከተማ በሚገኘው ቴፒ ግቢ፡፡

ለምዝገባ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦
- የ12ኛ ብሄራዊ ፈተና ውጤት
- ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣
- ዘጠኝ የቅርብ ጊዜ 3×4 ጉርድ ፎቶግራፍ፣
- ብርድ ልብስ፣ አንሶላ፣ ትራስ ጨርቅ እና የስፖርት ትጥቅ፡፡

Remedial 2017 University

13 Nov, 19:20


🐶New time limited task in paws 

🐾1K paws


ያልጀመራችሁ አሁኑኑ ጀምሩ
                 ⬇️⬇️
https://t.me/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=9lpgXkBE

Remedial 2017 University

13 Nov, 18:37


የ ጥያቂያችን ትክክለኛ መላሽ 🥳

🥇@abisarw

Remedial 2017 University

13 Nov, 18:30


#Mathematics
4. What is the y-intercept of the polynomial function f(x) = 2x^3 - x^2 + 4?
A. (0, 2)
B. (0, -1)
C. (0, 4)
D. (0, 0)

Remedial 2017 University

13 Nov, 18:15


🌟Ready 3:30 local time 🥳Lemejemeria melash🏃

Remedial 2017 University

13 Nov, 17:51


🌟በምን ይሁን ⁉️በ ጥያቄ../

Remedial 2017 University

13 Nov, 17:17


እንዴት አመሻችህ Family's በጣም ጠፍተናል ይቅርታ Eski zare bemn enjemr ሞቅ ሞቅ በ Card 15 birr yihun ቅታት⁉️

Remedial 2017 University

10 Nov, 18:33


we are here to help you
"Remedial 2016"

🔥🔥join and share🔥🔥

https://t.me/R2EMEDIAL2016
https://t.me/R2EMEDIAL2016
https://t.me/R2EMEDIAL2016

Remedial 2017 University

10 Nov, 18:33


Natural Science students
#Remedial program all outline course
#የ ማካካሻ ትምህርት ለሚወስዱ ተማሪዎች ሼር አርጉላቸው
👇👇👇👇👇👇
https://t.me/R2EMEDIAL2016
https://t.me/R2EMEDIAL2016
https://t.me/R2EMEDIAL2016

Remedial 2017 University

08 Nov, 19:27


Family's reaction በጣም ቀንሷል ምንም አትጎዱም እስኪ አበረታቱን አሁን የሚያስፈልጋችሁንም ነገር ጠይቁን...🏃

Family's reaction baay'ee hir'ateraa Mee Nu jajjabessaa Amma Maal issiin barbaachisaa nu Gaffadhaa🏃

REMEDIAL 2017

01 Nov, 14:38


✔️Paws ገና ካሁኑ ወደ BYBIT 🙆Paws amma pre-market irratti bahe rraa warra hin jalqabiin jalqabaa hin gaabinaa🏃🏃🏃

✔️ያልጀመራቹ እንዳትቆጩ አሁኑኑ ጀምሩት 👇👇👇

https://t.me/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=Yy9trZZK

REMEDIAL 2017

01 Nov, 13:54


#MoE

በ2017 የትምህርት ዘመን የአቅም ማሻሻያ (ሪሚዲያል) ፕሮግራም አይኖርም በሚል በአንዳንድ የማኅበራዊ ትስስር ገፆች እየተዘዋወረ የሚገኘው መረጃ #ሐሰተኛ መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር ገለፀ፡፡

ላለፉት ሁለት ዓመታት ተግባራዊ የሆነው የአቅም ማሻሻያ (ሪሚዲያል) ፕሮግራም "በዚህ ዓመት በበጀት እጥረት ምክንያት ተቋርጧል" በሚል የተሰራጨው መረጃ #ሐሰተኛ መሆኑን ሚኒስቴሩ በይፋዊ የማኅበራዊ ሚዲያ አማራጮቹ ባጋራው መረጃ አረጋግጧል፡፡

SHARE #SHARE #SHARE

https://t.me/R2EMEDIAL2017
https://t.me/R2EMEDIAL2017

REMEDIAL 2017

31 Oct, 20:58


PAWS got verified on Telegram in just 3 days and they’ve already hit 10 million users !

ዶግስ  ያመለጣችሁ  ይሄ እንዳያመልጣችሁ !!!  ያልጀመራችሁ ከስር ስታርት በሉት 👇👇👇

https://t.me/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=Yy9trZZK

REMEDIAL 2017

31 Oct, 17:24


Attention ⁉️

ይሄ መረጃ በተለያዩ ግሩፖች እና ተማሪዎች ጋር እየተዘዋወረ ይገኛል::መረጃው የተረጋገጠ አይደለም እንዲሁም እዉነትም አይመስልም::ምክንያቱም በኢንግሊዘኛ እና አማርኛ ፅሁፍ ቀላቅሎ ሚፅፍ ትምህርት ሚኒስቴር አለ እንዴ? የተፃፈበት Fontu ራሱ ተመሳሳይ አይደለም::

ስለዚህ መረጃው እዉነት ስለመሆኑ ምንም ማረጋገጫ አይሰጥም::Edit ተደርጎ ተማሪዎችን ለመረበሽ የተደረገ ነዉ ብለን እናምናለን::

🙌እኛ በበኩላችን ለሚመለከተው አካል እዉነት/ዉሸት ስለመሆኑ እንጠይቃለን::

በኛ እምነት መረጃው Fake ነዉ ‼️

https://t.me/R2EMEDIAL2017
https://t.me/R2EMEDIAL2017

REMEDIAL 2017

27 Oct, 19:04


ቤተስብ ለጥንቃቄ ያህል የሆነ ነገር እንበላችሁ

🙌ያው እንግዲህ አብዛኞቻቹ ወደ ግቢ ልቴዱም አይደል (ፍሬሽማን እና remedial) እናላችሁ በተለያየ አጋጣሚ inbox ወይም group ላይ ብዙ ሚያወሯችሁ ሰዎች ያጋጥሟቿል::ከነዚህም ዉስጥ ስራ መስራት ትፈልጋለህ/ሽ ብለዋቹ እናንተን attract ለምድረግ እና በደካማ ጎናችሁ መተው ለማይሆን ፀፀት ይዳርጉአቿል:: በተለይ ከፒራሚድ ስኪም ስራ ጋር የተያያዙ ብዙ ተማሪዎችን ለኪሳራ የዳረጉ ድርጅቶች ብቅ ብቅ እያሉ ነዉ::ምታቁ ታቃላችሁ ማታቁ ደግሞ እንደዚህ አይነት ሰዎች ሲያናግሯቹ ነቃ እንድትሉ እና በቀላሉ እንዳትበሉ ለማለት ያህል ነዉ::በተለይ አሁን በየ groupu ሚርመሰመሱ ሰዎች አሉ ተጠንቀቁ!ደግመዋለው ተጠንቀቁ!

https://t.me/R2EMEDIAL2017
https://t.me/R2EMEDIAL2017

REMEDIAL 2017

26 Oct, 17:30


Good evening Everyone 🥰
✔️ሰለ Cryptocurrency ምን ያክል ታቃላችሁ/መቼም ሁሉም ፈምሷል አይደል፣Channel እንክፈት እንዴ⁉️

REMEDIAL 2017

25 Oct, 07:33


#ተቀይሯል #Remedial

ከዚህ በፊት ለሪሚዲያል ተማሪዎች በተቋማት የሚሰጠው ውጤት 30% ሲሆን 70% ደግሞ የሚሰጠው ከት/ት ሚኒስቴር ነበር።

አሁን ግን ይህ አሠራር ተሻሽሎ 100% ከማዕከል(በትምህርት ሚኒስቴር በሚሰጡ ምዘናዎች) በኩል እንዲሰጥ ተወስኗል።

ተማሪዎች በሚማሩት የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የሚሰጠው 30% የውጤት ምዘና  አሰጣጡ ወጥነት ስለሚጎድለው ይሄን ማሻሻያ ማድረግ አስፈላጊ መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር አክሎ ገልጿል።


https://t.me/R2EMEDIAL2017

REMEDIAL 2017

25 Oct, 01:25


ከዚህ በፊት ብዙ የሪሜዲያል ተማሪዎች ከ 30% ከ20 በላይ እንዲያመጡ የሚያስችላቸው ይህ አሰራር ነበር። ከዩኒቨርሲቲ ዩኒቨርሲቲ ስለሚለያይ በጣም ከአድሎአዊ አሰራር ጋር ተያይዞ ይነሳ ነበር ። ለአብነት ያክል በ2015 አንዳንድ ዩኒቨርሲቲዎች ላይ የወደቀው ካለፈው ተማሪ የሚያንስበት በአንፃሩ ደግሞ አንዳንዶች ከ 90% በላይ ሲያሳልፉ ተመልክተናል ።

https://t.me/R2EMEDIAL2017
https://t.me/R2EMEDIAL2017

REMEDIAL 2017

25 Oct, 01:23


ከዚህ በፊት ለሪሚዲያል ተማሪች በተቋማት የሚሰጠው ውጤት 30% ሲሆን 70% ደግሞ የሚሰጠው ከት/ት ሚኒስቴር ነበር ። አሁን ግን ይህ አሠራር ተሻሽሎ ሙሉ በሙሉ ትምህርት ሚኒስቴር ነዉ exam ሚያወጣው::ነገር ግን ግቢ ገብታችሁ መማራችሁ ለጥራት አስተዋፅኦ ያደርጋል🙌 so ግቢ ዉስጥ ከ30% ሚያዘው ይቀርና አጠቃላይ ከ100% ትምህርት ሚኒስቴር ይፈትናቿል

https://t.me/R2EMEDIAL2017
https://t.me/R2EMEDIAL2017

REMEDIAL 2017

25 Oct, 01:22


ለRemedial ተማሪዎች አይደለም ❗️

አሁን ትምህርት ሚኒስቴር የወጣው የዩኒቨርስቲ ምደባ የFreshman ተማሪዎች እንጂ የRemedial ተማሪዎች ምደባ እየደለም❗️

REMEDIAL 2017

24 Oct, 17:03


#ምደባ

በሰርቨር መጨናነቅ ምክኒያት አሁን እየሰራ አይደለም ሌሊት ሞክሩት! It is not working now!

👉Website: https://placement.ethernet.edu.et

👉Telegram: https://t.me/moestudentbot

ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ

REMEDIAL 2017

24 Oct, 17:02


ምደባ ይፋ ሆኗል

የ2017 ዓ. ም የዪኒቨርሲቲ ምደባ ይፋ ሆኗል።

በ2016 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወስዳችሁ በመደበኛው ፕሮግራም ለትምህርት  ሚኒስቴር ተጠሪ በሆኑ የመንግስት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ትምህርታችሁን ለመከታተል የሚያስችል ማለፊያ ውጤት ያስመዘገባችሁ ተማሪዎች የተቋም ምደባችሁን ከአሁን ሰዓት ጀምሮ ከታች በተዘረዘሩት አማራጮች ማየት የምትችሉ መሆኑ ተገልጿል።

እስካሁን ብዙዎች ማየት እንዳልቻሉ ሰምተናል

ለማየት እነኚን አማራጮች ተጠቀሙ

https://placement.ethernet.edu.et

ወይም
@moestudentbot

ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ

👇👇👇👇👇👇👇👇👇

REMEDIAL 2017

23 Oct, 18:27


1 Seed = 1$  ነው

አሁኑኑ ጀመሩት እንዳትቆቹ

   🔥Listing November

በቀን አንዴ ብቻ check ማረግ ነው 👇👇
Warra barattaa taataniif Kardiif issiinif ta'a kan hin egaliin jalqabaa 🏃🏃🏃gizen kan olnline tti🧛

t.me/seed_coin_bot/app?startapp=1615366743

REMEDIAL 2017

22 Oct, 12:56


ሰላሌ ዩኒቨርሲቲ በ2016 ዓ.ም በተቋሙ የሪሚዲያል ተማሪዎች የነበራችሁና የማለፊያ ነጥብ ያሰመዘገባችሁ እንዲሁም በ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ፈተና ወስዳችሁ በሰላሌ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ ተማሪዎች ምዝገባ የሚካሔደው ጥቅምት 21 እና 22/2017 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡

ለምዝገባ ስትሔዱ መያዝ የሚኖርባችሁ፦
▪️ ብርድ ልብስ፣ አንሶላ፣ ትራስ ጨርቅ
▪️ አራት 3x 4 ጉርድ ፎቶግራፍ

የምዝገባ ቦታ፦
ሰላሌ ዩኒቨርሲቲ ጀኔራል ታደሰ ብሩ ከምፓስ

REMEDIAL 2017

21 Oct, 13:45


#MoE

በ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ወስደው የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ውጤት ያመጡ ተማሪዎች ምደባ በቅርቡ እንደሚገለፅ ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል፡፡

የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ውጤት ያመጡ ተማሪዎች፣ ምደባው ይፋ እስከሚደረግ በትዕግስት እንዲጠብቁ ሚኒስቴሩ ጠይቋል፡፡

https://t.me/R2EMEDIAL2017
https://t.me/R2EMEDIAL2017

REMEDIAL 2017

21 Oct, 10:27


የመቁረጫ ነጥብ ይፋ ተደረገ።

የ2017 የቴክኒክና ሙያ የመደበኛ ስልጠና ዘመን መቁረጫ ነጥብ ዛሬ ይፋ ተደርጓል።

የመቁረጫ ነጥቡ ዝርዝር ከላይ ተያይዟል።

REMEDIAL 2017

21 Oct, 07:46


እስካሁን ለFreshman ተማሪዎች ብቻ ነዉ የሰራው:: remedial የሆናችሁ ሰርቶላቿል ⁉️

REMEDIAL 2017

21 Oct, 07:41


መቼምofficial የሆነ bot ላይ fake ነገር ይለቃሉ የሚል እምነት የለንም🤷‍♂ anyways ብሬ ሚለዉንም እንሰማለን😅

በዚህ 👇admission number አስገቡና ሞክሩ @moestudentbot

እዉነት ያርግላችሁ🧛

REMEDIAL 2017

21 Oct, 07:39


🧐ምደባ ይፋ ሳይደረግ አልቀረም😬:: official botu ላይ id ስታስገቡ placement እያሳየ ነዉ::ነገር ግን እስካሁን ትምህርት ሚኒስቴር ምንም ያለው ነገር የለም::

ከዚህ ቀደም ምደባ ሚታይበት bot ይሄ @moestudentbot  ነበር ::እስቲ id እያስገባችሁ comment ላይ አሳዉቁን::

https://t.me/R2EMEDIAL2017
https://t.me/R2EMEDIAL2017