መተባበር የቤቶች ደላላ 0920889257 @adiss2022 Channel on Telegram

መተባበር የቤቶች ደላላ 0920889257

@adiss2022


መተባበር የሚሸጡና የሚከራዩ ንብረቶች አገናኝ ደላላ +251920889257
https://t.me/Adiss2022

መተባበር የቤቶች ደላላ 0920889257 (Amharic)

መተባበር የቤቶች ደላላ 0920889257 የመተባበር መረጃ ምስጢር ከአላት ጋዜጣ ጀሚም እና እንቅስቃሴ ላይ በነጻ የሚሰሩት ሰው መረጃዎችን በተመለከተ በቋሚ ምንም ላይም የነበሩትን የቤቶች ደላላ ቋሚን ከበለጠ ይከላከዋል ከሚለው አድራጊዎች መካከል በላይ የቤቶች ደላላ 0920889257 መንካት ማጻፊያ ይችላሉ ። adiss2022 በመተባበር የቤቶች ደላላ 0920889257 በአሁኑ መሰረት በኢንተርኔት ለመተባበር ስኬት ሲገኝ በዚህ መልኩ ማገኘት በሚሳደበት ቀጣይ ሳይከናወን ማድረግ ይቻላል ። የቤቶች ደላላ 0920889257 ያገሬ ነጻ ሆኖ፣ መተባበር እና ሌሎች መንግሥታትን በመተባበር ላይ ጠቀር የተባበሩት ሰዎች ነን ።

መተባበር የቤቶች ደላላ 0920889257

15 Feb, 07:10


በአስቸኳይ የሚሸጥ G+3 ቤት
   ስፋት150 ካሬ
   ዋጋ 36 million
   7 መኝታ
   5 ባኞ ቤት ያለው
   ለመኖርያ ምቹ ሰፈር
   ለአስፓልት ቅርብ
  ለበለጠ መረጃ( 0920889257
ይደውሉ

መተባበር የቤቶች ደላላ 0920889257

15 Feb, 07:03


የባንክ ብድር ያለበት
🔹55 ሚልዮን ባንክ
ጠቅላላ 65 ሚልዮን
🔹ቦሌ ክ/ከተማ አስተዳደር
ወርዳ 07
🔹222 ካሬ G+5 ህንፃ
አፓርትመንት
🔹1 ፍሎር 1 አባወራ ብቻ የሚኖርበት
🔹የተሟላ ዶክመንት ስም መዞር የሚችል

     📞0920889257

መተባበር የቤቶች ደላላ 0920889257

14 Feb, 17:52


👉የሚሸጥ ቤት @ Legatafo ድጅታል ካርታ 417 m²

✔️Location-----------Oromia , Legatafo

✔️Area -------------------417m²

✔️urgent sale

✔️price------------- 19 million

Call 📞 0920889257

መተባበር የቤቶች ደላላ 0920889257

14 Feb, 15:39


የሚሸጥ G+2 ቤት
ኤልላይ ያለ
ስፋት 150 ካሬ
ቦሌ አራብሳ
ዲያስፖራ ሰፈር
ድጅታል ካታ የያዘ
  ዋጋ 13.5 ሚሊየን ለካሽ

0920889257

መተባበር የቤቶች ደላላ 0920889257

13 Feb, 05:53


የሚሸጥ ቪላ
አያት 49
150 ካሬ
ድጅታል ካርታ
ዋጋ 14.5 million
በካሽ ብቻ
ድርድር አለው
ለበለጠ መረጃ
0920889257
ደውሉልን

መተባበር የቤቶች ደላላ 0920889257

13 Feb, 05:25


ሰሚት ዋሽንግቴን
250 ካሬ
በይዞታ 300 ካሬ
3 መኝታ
3 ሰርቪስ
4 መኪና ፓርኪንግ
ዋጋ 26 million
ለድርድር ክፍት ነው
0920889257

መተባበር የቤቶች ደላላ 0920889257

13 Feb, 04:25


G+2 ቤት አድራሻ አዲሱበያ በአስቸኳይ ለሽያጭ የቀረበ ዲጅታል ካርታ
==============
የቦታው ስፋት ~250ካሬ
✔️2 ሳሎን
✔️7 መኝታ
✔️5 ባኞ ቤት
✔️2 modern ኪችን
✔️ 3 መኪና የሚያቆም ግቢ
በጥራት ጥንቅቅ ብሎ ያለቀ
ዋጋው 47 ሚሊዮን ድርድር አለው፡

ለበለጠ መረጃ
ይደውሉ
0920889257

መተባበር የቤቶች ደላላ 0920889257

09 Feb, 08:12


የሚሸጥ ፈራሽ ቤትያለው
ወሰን ከአስፓልት ቅርብ
ዲጂታል ካርታ
ስፋት 180 ካሬ
ዋጋ 12.5 million
0920889257

መተባበር የቤቶች ደላላ 0920889257

08 Feb, 04:38


👉በመሀል መገናኛ ለግንባታ የሚሆን ቦታ ዲጅታል ካርታ የያዘ
📍አካባቢ አ.አ መገናኛ እግዚአር አብ ቤተክርስቲያን አካባቢ
📍ስፋት 200 ካሬ ሜትር ስም ማዞሪያ ቤት ያለው
📍የድሮ ካርታ
📍ለመኖሪያ ምቹ አካባቢ
💵ዋጋ 19,000,000 ብር ድርድር አለው + ኮሚሽን 2%
📱ለበለጠ መረጃ 0920889257

መተባበር የቤቶች ደላላ 0920889257

08 Feb, 04:15


አስቸኳይ የሚሸጥ ቪላ ቤት
ወሰን አካባቢ
ስፋት 250 ካሬ
ኮምፓወንድ ወስጥ
3 መኝታ
3 ሻዉር ሽንት ቤት
3 ሰርቪስ
ዋጋ 27 million
ድርድር አለው
📞📞 0920889257

መተባበር የቤቶች ደላላ 0920889257

07 Feb, 17:33


የሚሸጥ አያት
ስፋት 500 ካሬ
ፊኒሽግ የቀረው
በጣም አትራፊ ቤት
ዋጋ 45 million
0920889257

መተባበር የቤቶች ደላላ 0920889257

06 Feb, 17:11


# ለሽያጭ የቀረበ B+G+8 ህንፃ
   * የባንክ ብድር 300 ሚሊዮን አለበት
   * 500 ካሬ
   * G + 8 የሆነ ህንፃ
   * ቤዝመንት እና ሊፍት አለው
   *  500 ካሬ ላይ የተገነባ
   *  1.6 ሚሊዮን ወርሀዊ ገቢ ያለው
   *  100 ሚሊዮን ለእጃቸዉ  ይፈልጋሉ
   * ጠቅላላ ዋጋ: 400 ሚሊዮን
   * አድራሻ: Bole
  0920889257

መተባበር የቤቶች ደላላ 0920889257

06 Feb, 16:08


🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹በአስቸኳይ የሚሸጥ ለግንባታ የሚሆን
ቆንጆ ቦታ ለመኖሪያ ቤት
አመቺ የሆነ ኮምፓዉድ ውስጥ
የለማ ሰፈር
ዲጅታል ካርታ እና የተሟላ ዶክመንት ያለው
ስፋት: 125 ካሬ ሜትር
ቦታ: አያት አካባቢ
#ዋጋ: 7.5  ሚሊየን ይባላል 

   0920889257

መተባበር የቤቶች ደላላ 0920889257

06 Feb, 14:56


የሚሸጥ ቦታ ቦሌ ጊቱ ኮሚድሻል አካባቢ
ስፋት 500 ካሬ ሜትር
የራሱ መብራተና ውሀ ያለው
ድጅታል ካርታ ያለው
በፈጥነት መሽጥ ተፈልጎ ነው ይደውሉልን
ዋጋ 65 million

0920889257

መተባበር የቤቶች ደላላ 0920889257

06 Feb, 13:18


Https://t.me/Adiss2022
የሚሸጥ ቤት
አያት ኮፓውድ ውስጥ
300 ካሬ
ለመኖሪያ ምቹ ሰፈር
ቅናሽ ሊባል የሚችል
ድጅታል ካርታ
ዋጋ 25.5 million

0920889257

መተባበር የቤቶች ደላላ 0920889257

06 Feb, 12:12


አስቸኳይ የሚሸጥ G+2ቤት
ሰሚት አካባቢ
ስፋት 150 ካሬ
ኮምፓውንድ ውስጥ
ዋጋ 29 million

0920889257
ይደውሉ

መተባበር የቤቶች ደላላ 0920889257

06 Feb, 12:07


የሚሸጥ ቤት አያት አባሳደር እሪልስቴት አካባቢ
~g+1 ሠርቢስ ጥግ ላይ
ለግዜዉ የተከራዩ ሠርቢሶች በዉስጡ በወር ከ30ሺብር በላይ አለዉ ።
~ስፋት 150ካሬ
~ዋጋ14ሚሊየን ብር ጥሪ ነዉ
ፊቱ ወደ ጦት ፀሀይ የሚያይ ምርጥ ቦታ ነዉ::
መሠረተ ልማቱ የተሟላ የመኖርያ ሰፈር ::
ለበለጠ 0920889257

መተባበር የቤቶች ደላላ 0920889257

06 Feb, 11:20


የባንክ ብድር ያለበት
G+3 ቤት ሽያጭ
አያት  የሚሸጥ  ፎቅ ቤት
ባንክ  10 ሚሊዮን
ካሽ    6, 5 ሚሊዮን
አጠቃላይ ዋጋው 16,  500, 000
ሚሊዮን ድርድር አለው
ባንኩ ለ10 አመት ይቆያል
ካሬ   90
G+3   ቤት
       ለበለጠ መረጃ
Call 📞 0920889257 ይደውሉ።

መተባበር የቤቶች ደላላ 0920889257

06 Feb, 11:15


በአስቸኳይ የሚሸጥ G+3 ቤት
መገናኝ ሲግናል አካባቢ
ኮምፓውንድ ውስጥ
ስፋት 140 ካሬ
200ሽ የተከራያ
7 መኝታ
5 ሻውር ሽንት ቤት
ባንክ 17 million አለበት
ለጁ 20 million ይፈልጋል
ዋጋ 37 million
የባንኩ ቆይት ግዜ 18 ዓመት
ተመላሹ በወር 200ሽ
አዋሽ ባንክ
0920889257

መተባበር የቤቶች ደላላ 0920889257

31 Jan, 17:38


የሚሸጥ G+1 ወሠን አካባቢ

አካባቢ ኢትዮ ቻይና ሒል ሳይድ

ስፋት 250 ካሬ

ኮ ፓወንድ ዉስጥ

24 ስአት ጥበቃ ያለወ

ዋጋ 37.5 ሚሊየን
ድርድር አለዉ

0920889257

መተባበር የቤቶች ደላላ 0920889257

31 Jan, 16:02


ለሽያጭ የቀረበ ባለ 3 መኝታ ኮንዶሚኒየም
በሃያት ጣፎ# አማኑኤል ቤተክርስቲያን ጋር
ይሄንን Oasis
🏕️ 103 ካሬ
🏕️ ፅድት ብሎ የተሰራ
🏕️ ሴራሚክ የውጭ
🏕️ የቱርክ በር የተገጠመለት
🏕️ ፅድት ባለ መብራት የተሰራ
🏕️ ብቻችሁን የምታጥሩት ፍሎር
( አንድ ጎረቤት ይኖራችኋል)
🏕️ ሰፊ ግቢ ያለው
🏕️ Forest view
🏕️ መስኮቶቹ በአዲስ imitation የተሰራ
🏕️ የሚታይ ብቻ ሳይሆን የሚዳሰስ ፅዱ ቤት
🏕️ እኔን የምታመሰግኑበት ቤት ነው
📢7.8 ሚ ብር በድርድር ይሸጣል

ለበለጠ መረጃ
☎️ 0920889257

ሲገዙ #2% ኮሚሽን ይከፍሉናል 🔸🔸🔸
በቴሌግራም ቻናል : https://t.me/Adiss2025
Telegram: https://t.me/Adiss2022

መተባበር የቤቶች ደላላ 0920889257

31 Jan, 15:53


በጣም በጣም አስቸኳይ ሸያጭ
==በጣም ቆንጆ ቪላ ቤት
==150 ካሬ
== ሶስት መኝታ ቤት
== ሁለት ሳሎን
== ሁለት መፀዳጃ ቤት
==ድጅታል ካርታ ያለው
👉የመሸጫ ዋጋ 12 ሚሊዮን
በበለጠ መረጃ
📞 0920889257
ደውሉልን

መተባበር የቤቶች ደላላ 0920889257

16 Jan, 03:41


ከ35 ሚሊየን ወደ 28.9 ሚሊየን ታላቅ ቅናሽ

ለሽያጭ የቀረበ በጥራት የተሰራ G+1 ቤት
COMPOUND ዉስጥ

® ስፋት 175 ካሬ
® ሰፈር CMC ፊጋ አካባቢ
® አሁኑኑ ገዝተው ትርፋማ ይሁኑ
® ዋጋ 28.9 ሚልየን
0904153232/0920889257

መተባበር የቤቶች ደላላ 0920889257

15 Jan, 15:39


የሚከራይ ቤት
ቦሌ
500ካሬ
G+1
3መኝታ 1ሳሎን 1ኪችን
3 ሽንት ቤት
1 ባህላዊ ኪችን
1 የሰራተኛ ክፍል
1 ላውንደሪ ክፍል
1 የሰራተኛ ሽንትቤት
1 የጥበቃ ቤት
2ሺ ሊትር ታንከር ያለው
6 መኪና ያቆማል
ለመኖርያ ምቹና ውብ የሆነ ቤት ነው።
ኪራዩ 2500$
Fully furnished
ቦሌ፣ ቀበሌ 19 አካባቢ

+251920889257

መተባበር የቤቶች ደላላ 0920889257

15 Jan, 12:57


የሚሸጥ አፓርትመንት
አያት
130ካሬ
3 መኝታ
1 የሰራተኛ
አስፓልት ዳር
ቤዝመንት ፓርኪንግ ያለው
2ተኛ,  ፍሎር   ላይ ይገኛል
ፊንሸጉ ጥንቅቅ ብሎ የተስራ ምርጥ የመኖሪያ ሰፈር አያት ሰንሻይአን ፊት ለፊት ይገኛል
ዋጋ 15.5 million
📞📞📞
0904153232

📞📞0920889257

መተባበር የቤቶች ደላላ 0920889257

06 Jan, 06:19


👌በቅናሽ ዘመናዊ ቤት ባገኝ እያሉ ሲያስቡ ነበር ከ ከDocument ጀምሮ ሁሉን ያሟላ ይሄው

💰ዋጋውን  ይደውሉ እና የምስራች ልበልወት

🏘 የሚሸጥ ዘመናዊ ቪላ ቤት ሰፈር አያት

ስፋት 250 ካሬ አቀማመጥ የጠዋት ፀሐይ

ሁሉም መኝታ ቤቶች ለየራሳቸው
ዘመናዊ ባዝሩም አላቸቸ

ዋና ሳሎን open ካብኔት የተገጠመለት
ሁለት ሰርቢስ ክፍል በኮመን ቶሌት
+ዋና ኩሽና ወይም ትልቁ ማብሰያ
ፓርኪንግ ከ3 መኪና ያላነሰ ያቆማል

☎️ለበለጠ መረጃ  0920889257/0904153232

መተባበር የቤቶች ደላላ 0920889257

06 Jan, 06:00


የሚሸጥ አፓርትመንት
በአያት አደባባይ ይገኛል
በጣም በቆንጆ ፓርትሽን የተሰራ
አፓርትመት
👉 ስፋት 180 ካሬ ሜትር
👉6 ፎቅ ላይ ይገኛል
ሊፍት ተገጥሞለታል
👉ባለ 4 መኝታ ነው
👉 ዋጋ 10.5 ይባላል
👉ቤቱ ሁሉንም በሚባል ሰው የገባበት ህንፃ ነው
👉 ካርታው መተካካት ነው
የማህበረ ቤት ነው
👉👉ለበለጠ መረጃ
0920889257/0904153232

መተባበር የቤቶች ደላላ 0920889257

06 Jan, 03:15


👉አስቸኮይ የሚከራይ ቤት ቦሌ አትላስ
👉560ካሬ
👉ቆንጆ መኖራ ሰፈር
👉ዋጋ 250ሽብር
ለበለጠ መረጃ

0920889257

መተባበር የቤቶች ደላላ 0920889257

06 Dec, 20:16


ሽያጭ ሌግዥሪ የሆነ ቤት

500 ካሬ

300 ላይ ቤቱ አርፋል

ሲኤምሲ ባድሜ ሰፈር

ዋጋ 160 ሚልየን ብር

📞📞 +251923806759

መተባበር የቤቶች ደላላ 0920889257

06 Dec, 19:46


የሚሸጥ ቤት
አድራሻ:- ኮተቤ 02 ኪዳነ ምህረት ቤ/ክርስቲያን አካባቢ
ስለ ቤቱ ሙሉ መረጃ:-
- 230ካሬ ስፋት
- ጥንቅቅ ብሎ የተሰራ
- ሙሉ በሙሉ ፈርኒሽድ የሆነ
- ከዋናው ቤት ጀርባ ሰርቪሶች ያሉት
- አሁን ላይ 70 ሺ ብር ወርሃዊ ገቢ ያለው
- 5.5 ሚሊዮን የባንክ እዳ አለበት (በዲያስፓራ አካውንት) ዋጋ ከነባንኩ
- ዋጋ:- 24 ሚሊዮን ብር
- መጠነኛ ድርድር ይኖረዋል
እባክዎ ሙሉ መረጃ ከፈለጉ በሚከተሉት ስልክ ቁጥሮች
0920889257

0923806759

መልዕክት ይፃፋልን እና ቀጠሮ ይዘን ቤቱን ማየት ይቻላል

መተባበር የቤቶች ደላላ 0920889257

06 Dec, 18:12


🏠🏠    መገናኛ ፤  ሾላ  አካባቢ በአስቸኳይ የሚሸጥ ቦታ ..... ነባር ድጅታል ካርታ ያለው

   ፈራሽ ቤት ያለው ጊዚያዊ 25 ሽህ ብር ተከራይቶ ያለ ቤት ነው

  ለመኖሪያ ተመራጭ ሰፈር  ፈራሽ ቤት ያለበት ድጅታል ካርታ ያለው ቦታ ነው

   አድራሻ ፦ ከመገናኛ ወደ ሾላ መደረሻ  ( Engliz Ebaissy  ይገኛል


   ስፋት = 233 ካ.ሜ

  ከኮሊደር ነፃ የሆነ ቦታ ለመኖሪያ ተመራጭ ሰፈር  ከእግሊዝ እባሲ  አካባቢ ይገኛል

   ቆንጆ መኖሪያ ሰፈር ጥሩ እይታ

  ዋጋ = 20 ሚሊየን ብር ። ድርድር
አለው

       #ትክክለኛ_ገዥና_ሻጭ__ብቻ
#ይደዉልል ➝2% #ኮሚሽን #የሚከፍል
Https://t.me/Adiss2022

 
0920889257

0923806759

መተባበር የቤቶች ደላላ 0920889257

06 Dec, 03:08


👌👌👌በአስቸኳይ የሚሸጥ
G+2 ቆንጆ ቤት
ለመኖሪያ በጣም አመቺ የሆነ ኮምፓውድ ውስጥ
👉 ስፋት: 150 ካሬ ሜትር
👉 ቤቱ ያረፈ 100 ካሬ ላይ
👉 ቦታ: አያት አካባቢ
👉 1 ሰፊ ሳሎን
👉 6 መኝታ ክፍል
👉 4 መታጠቢያ ቤት
👉 ሰፊ በረንዳ ያለው
👉 አይተው የሚወዱት ቦታ ነው
👉 አሁኑኑ ይግዙ ትርፋማ ይሁኑ
👉ዋጋ 26 ሚሊዮን ትክክለኛ ገዢ ከሆኑ የተወሰነ አሰተያየት ይኖራል
Https://t.me/Adiss2022
+251920889257
+251923806759

መተባበር የቤቶች ደላላ 0920889257

06 Dec, 02:20


በአስቸኳይ የሚሸጥ
በሰሚት የሚገኝ ቤት ነው።
ስፋት 150 ካሬ ሜትር
ዋጋ 30 Million
በጥራት የተሰራ ቤት
ለበለጠ መረጃ 0920889257

መተባበር የቤቶች ደላላ 0920889257

05 Dec, 17:42


የሚሸጥ ቅንጡ G+2 ቤት አምቼ  
ቶቶት አከባቢ
250 ካሬ
1 ሳሎን
2 ኪችን
7 መኝታ
5 መታጠቪያ
3 መኪና ፓርክ
ቆንጆየመኖሪያ ሰፈር
ዋጋ 90 Million ድርድር አለው

በተጨማሪ  የተለያዩ አማራጮች ስላሉኝ  ካታች ያለውን ሊንክ  join  ያድረጉ

Https://t.me/Adiss2022

ለበለጠ መረጃ 0920889257 ይደውሉ

መተባበር የቤቶች ደላላ 0920889257

05 Dec, 09:50


አያት ሰንሻይ ጀርባ የማህበር አፖርታማ
ዋጋው 👉10 ,500 ,000 ሚሊዮን
👉180 ካሬ
👉ባለ 4 መኝታ
👉2 መታጠቢያ
👉6ኛ ፎቅ ላይ
👉ማተካካት ነው
👉እጅግ በጣም እሚያተርፉበት
ለበለጠ መረጃ 0920889257 ይደውሉ።

መተባበር የቤቶች ደላላ 0920889257

04 Dec, 04:34


አያት አርባዘጠኝ ሳይት 20/80
👉ዋጋው 6'800'000 ውስን ድርድር አለው
👉ባለ 3 መኝታ
👉2 መታጠቢያ
👉106 ካሬ
👉3ኛ ፎቅ ላይ
👉በረንዳው ለብቻ የታጠረ
👉ለትራንስፖርት በጣም ምቹ ቦታ
👉 መገኛ ቦታው
👇👇👇👇 አያት ቦሌ በሻለ ውሀ ታንከር
👉 ለበለጠ መረጃ

0920889257

0923806759

መተባበር የቤቶች ደላላ 0920889257

03 Dec, 17:31


🌂🌂#የሚሸጥ_ህንፃ_ባስቸኳይ
🌂
🌂ዋና አስፓልት የያዘ
🌂🌂 1160 ካሬ
🌂🌂ህንፃው ያረፈው 500 ካሬ
🌂🌂 600 ካሬ ባዶ ቦታ ያለው (ለመስራት )
በጀርባው 30 m  መንገድ ያለው
💵💵 ባንክ 200 ሚልየን አለበት

💵ለእጁ 60 million ይፈልጋል

🌂💵💵አጠቃላይ 260 million

💵💵 የወር ገቢ 1,7 ሚልየን አለዉ  
      
       #ትክክለኛ_ገዥና_ሻጭ__ብቻ
#ይደዉልል ➝2% #ኮሚሽን #የሚከፍል
0920889257

መተባበር የቤቶች ደላላ 0920889257

03 Dec, 12:53


አስቸኳይ የሚሸጥ  ኤልሸፕ ቤት
አድራሻ  አያት  አካባቢ
ስፋት ___150 ካሬ
## ዋና ቤቱላይ
መኛታ___3
ሳሎን__1
መታጠቢያ___2

## ክችን ___1
## የወጨ ሻወር ሸንት ቤት_
ጠቅላላ ዋጋ __
14 million

0920889257

መተባበር የቤቶች ደላላ 0920889257

04 Oct, 13:52


ለሽያጭ የቀረበ ቪላ አዲስ
❤️በ 23 million ይፍጠኑ
አስቸኳይ. - ጃክሮስ
ጃክሮስ ዓለማየሁ አካባቢ
በካርታ 380 ካሬ ሜትር
ቪላ + ሰርቪስ ክፍሎች
ሰፊ ሳሎን + Open Kitchen
5 መኝታ ክፍሎች
3 መታጠቢያ ባኞ
መዓድ ቤት/ Closed Kitchen
ለአራት መኪኖች ማቆሚያ
የሚያምር አዲስ መኖርያ ቤት።

💰ዋጋ 23. ሚሊየን

☎️+251920889257

https://t.me/Adiss2022

መተባበር የቤቶች ደላላ 0920889257

03 Oct, 12:20


ጃክሮስ አካባቢ የሚሸጥ አፓርትመንት
200 ካሬ
ህንፃው 190 ካሬ ላይ ያረፈ
B+G+5
በወር 465 ሽ ብር የተከራየ
ከዋናው መንገድ ቅርብ እና የውስጥ አስፓልት የያዘ
በጣም በጥራት የተሠራ
8 ባለ 3 ምኝታ 1ባለ 4 ምኝታ
አጠቃላይ 9 አባውራ
19 ሽ ሊትር የውሃ ታንከር ያለው
የራሱ ትራንስፎርመር ያለው
security camera የተገጠመለት

ዋጋ 110 ሚሊዮን ብር
ድርድር አለው
@@@ ለበለጠ መረጃ 0920889257 ይደውሉ።

መተባበር የቤቶች ደላላ 0920889257

03 Oct, 12:07


ፊጋ ኖህ ሪልስቴት
።151 ካሬ
።4 መኝታ ከነሰራተኛ
።3 መታጠቢያ
።ግራውንድ ላይ የሚገኝ
።በጣም የታደሰ ቤት
።ሊፍት አለው
።እስኮርት ጀኔነተር አለው
።ዲጂታል ካርታ
።ዋጋ 17,500,000
ለበለጠ መረጃ

0920889257

መተባበር የቤቶች ደላላ 0920889257

03 Oct, 06:13


የሚሸጥ እጅግ ዘመናዊ ቤት

መገናኛ
B+G+4
500 ካሬ
ሊፍት ያለው
8 መኝታ ቤቶች
9 መታጠቢያ ቤቶች
1 ክፍት የውስጥ ወጥ ቤት
1 ኩሽና ውጭ ላይ
2 ሳሎኖች ከመመገቢያ ቦታ ጋር
3 ክፍሎች ምድር ቤት ላይ
8 የመኪና ማቆሚያ ቦታዎች
ውብ አረንጓዴ ጋርደን ያለው
ዋጋ: 175 million

0920889257

    https://t.me/Adiss2022

መተባበር የቤቶች ደላላ 0920889257

02 Oct, 17:55


በአስቸኳይ የሚሸጥ አፓርትመንት
አያት ኖህ ሪልስቴት
ባለ 3 መኝታ
1ኛ Floor
ስፋት 114 ካሬ
ዋጋ 12'000'000 ውስን ድርድር
ለበለጠ መረጃ
👉24ስዓት ጠበቃ አለው ከተሟላ ፓርኪንግ ጋር
👉100 % ተሰርቶ የተጠናቀቀ ማየት ማመን ነው
ልብ ብለው ያንብቡት
።።።።።።።።።።።።
👉ቤቱ ለትርፍ እሚሆን ቤት ነው ትክክለኛ ገንዘብ የፈለገ ሻጭ ነው
👉 ለበለጠ መርጃ

0920889257

መተባበር የቤቶች ደላላ 0920889257

02 Oct, 17:26


♦️➛ሽያጭ የቀረበ ስም ማዞሪያ ያለዉ
♦️➛ አያት አየር መንገድ መኖሪያ ጀረባ
♦️➛ ድጅታል ካርታ የያዘ
♦️➛ 250 ካሬ ሜትር
❤️👉ዋጋ  10.5 ሚሊየን
ድርድር አለዉ።

📞📞 0920889257

1,532

subscribers

16,358

photos

98

videos